ምርጥ የሮዝመሪና አብሽ ቅባት አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት, ለሚነቀል, ለፎሮፎር የሚጠቅም Fungreek best hair growth oil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 386

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 7 หลายเดือนก่อน +86

    አብሽ በጣም አሪፍ ነው እኔ ምስክር ነኝ ፀጉሬ ተነቅሎ ሊያልቅ ሲል ህንድዎቹ ሲያደርጉ አይቸ ከካሪ ቅጠል ጋር አንተክትኪ መርጨትና ከሻንቦ ጋር ቀላቅየ ስታጠብበት ወዳው ነው ያስተካከለልኝ ባለውለታየ ነው እውነት ተጠቀሙት ❤❤❤

    • @גדימנגשה
      @גדימנגשה 7 หลายเดือนก่อน +1

      Aregesh metaxeb new weyes teteyewalesh gen shetawes

    • @hayaahayaa
      @hayaahayaa 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይሸትም ግን አብሹ ውይ ሴትዮየ ጭራሽ አብሽ ትንሽ ሽታ ያለው ቅባት ስቀባ አታስቀምጠኝም ፀጉሬም እረግፎ አለቀ ደሞ ለስላሳ ስለሆነ ትዝ ባለኝ ቁጥር ነው የማበጥሩው😂😂😂😂ይሄን ልምደን እደት እደምተው አላውቅም

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 7 หลายเดือนก่อน +1

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከካረ ማድ ነዉ ሁብ

    • @munalemlem9878
      @munalemlem9878 7 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ከህንዶቹ አይቼ መጠቀም ጀምሬያለሁ 😊 ምርጥ ነው

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 7 หลายเดือนก่อน +64

    አንገትሽ ላይ ማህተብሽን ሳይ ሁሌም ደስ ትይኛለሽ ።እግዚአብሔር አሁንም ክብር ያርግሽ።

    • @BanchiBanchi-m7u
      @BanchiBanchi-m7u 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ደስ ነው ያለኝ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውድ መስኪ አትጨናነቂ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጭ እና የማስጨንቅሽን እወቂ❤

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 7 หลายเดือนก่อน +4

    መስኪ እንዴት ነሽ ልጆችሽ ደናናቸዉ የኔ አስተማሪ ተባረኪልኝ❤❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 7 หลายเดือนก่อน +4

    መሥኪ እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ ከነቤተሰቦችሽ በሰላም አደረሰሽ❤❤

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ እኮ ደስ የምትይኝ ከልብሽ ነው ስትነግሪ እንኳን አደርሰሽ ለዳግመ ተንሳኤ መስኪ😘

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 7 หลายเดือนก่อน +10

    መሥኪየ በጣምአመሠግናለሑ ሥፈልገው ነበር አሠራ ሩን በርቺ

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam 7 หลายเดือนก่อน +35

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዳግማ ትንሳኤው አደረሳቹ ውድ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ አበረታቱኝ የመዳም ኩሽና ሰለቸኝ

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጽጌ ማርያም
      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮአደረሰን

  • @aberubekele2257
    @aberubekele2257 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ !የምትሰሪያቸውን ነገሮች ሁሉ ጠቃሚ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ ። እስቲ በናትሽ ስለ placental አጠቃቀም ስሪልን።

  • @SebleTeks
    @SebleTeks 7 หลายเดือนก่อน +5

    እጅሽ ይባረክ መስኪዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ የሚወድሽ የማከብርሽ
    በጣም አሪፍ እና ምርጥ አስፈላጊ የሆነ
    የቅባት አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው እናመሰግናለን
    የሚሰሪ ቅባቶች በሙሉ በጣም ምርጥ ናቸው ፈጣሪ ኢባክሽ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች ተሳድግልሽ ለቁፍ ነገር ታበቃለሽ ልጆችሽን
    ለሰው የሚታቀርቢ በጣም አሪፍ እና ምርጥ ነገር እንደሆነ እመቤቴ ቅድስት የድንግል ማርያም በህይወትሽ ውስጥ እንደዚህ አሪፍ እና ምርጥ የሆኑትን ነገር ታቀርብልሽ ❤️❤️❤️

  • @Mekdes-s4f
    @Mekdes-s4f 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ በእድሜና በጤና ያቆይሽ

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ነሽ አትጥግብ እንኳን ድህና ምጣሽ ልጅጅችሽ ስላም ናቸው የኔ ውድ💐🌸💐🌸💐🌸💐🌸💐🌸💐

  • @MekdiMulugeta
    @MekdiMulugeta 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ጭንቀትሽን ያቅልልሸ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @adamscreat12
    @adamscreat12 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ለፀጉር የሚሆን መድሃኒት እባክሽ ገና በወጣትነት ዘመኔ ፀጉሬ እየሳሳ አስቸግሮኛል ባለበት የሚያቆምና መጨመር የሚችል ውህድ አሳይን በህክምና ስህተት ያጣሁት ፀጉር መመለስ የሚችል ነገር አሳይኝ ከቻልሽ

  • @sabasave6244
    @sabasave6244 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን የነ ቆንጆ ለምያሳክክ ደግሞ ስረልን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ አብሹ የተቆላ ነው❤❤❤
    የእውነት በጣም ነው የምንወድሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 หลายเดือนก่อน +1

      በጥሬው ጥቅሙን እንዳያጣ💕

    • @ወለተሚካኤልነኝ
      @ወለተሚካኤልነኝ 7 หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16 እሺ የእኔ መልኳም ሴት

    • @KonjitEshetu-zq4hg
      @KonjitEshetu-zq4hg 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@meskitube16min ayil gize newu mikoyewu

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 7 หลายเดือนก่อน +3

    መሥኪ ብትመልሺልኝ ማሳጅ ሴደርጉትየባሥየሚነቃቀል ፀጉር ምንሆኖነዉ

  • @tedggfdmm5516
    @tedggfdmm5516 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኣብሽ እኔ ቃላት የለኝም በጣም ነው እምወደው ❤

    • @bezikiristos2891
      @bezikiristos2891 7 หลายเดือนก่อน +1

      Eski nigarign yene konjo yebezal wayis yesrezimel??

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 6 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት እንጠቀመው

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጭንቀት ነው የኔ ፅጉር ጠላት ተባረኪ 😇😇😇

  • @Blainyaboah
    @Blainyaboah 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ እናመሰግናለን በጣም ይከን ሰሞን ፀጉሬ ተበላሽቶል ዳይ ወደ ራስ መጠበቅ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 หลายเดือนก่อน +15

    መስኪእንኳንለዳግም ትንሳኤ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በመላዉ አለም ላላችሁ መስኪ ለሚሸበሸብ ፀጉር እባክሽ ሹክበይኝ❤❤❤❤

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ድሕና መጣሽ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስክዬ ❤❤❤የጸጉር ዶክተር ነሽ🇪🇷🙏🌺🌺

  • @Ummi1_3
    @Ummi1_3 2 หลายเดือนก่อน

    Meskiye mtsechacgew tmhrtoch betam des ylalu allah edmeshn ke tenash gar yarzmln❤. Kalaschegerkush be wust btawerign betam felgesh neber wude

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል
    @ኤፍታህወለተሚካኤል 6 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ ሰርቸ አኖርና ስወልድ እጠቀመዋለሁ 😍😍😍

  • @abasekedir3650
    @abasekedir3650 7 หลายเดือนก่อน +16

    አይ መሰኪ አብሸ ዋው ነወ እሰኪ እደኔ ቻሌጅ እድትጀምር የምትልጉ ላይክ አድርጉ

  • @BezaBeza-gn7hg
    @BezaBeza-gn7hg 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምሺ ይብዛ መሲኪዬ የኔ መልካም እህት ❤️❤️❤️ አመስግናለሁ ግን የኮኮናቱን ሺታ እዴት ማጥፋት እቻላል ኮኮና በራሱ የራሱ ሺታ እዴት ማጥፋት እቻላል እማ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እስከ ቤተስብሺ በጣም ነው የምውድሺ ❤

  • @mayaalgaw12
    @mayaalgaw12 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የማከብርሽ የኔ ውድ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምልሽ ብዝት ይበልልን መሲየ አሚን ያአረብ

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ተቀብተን ግን እንታጠበው ወይስ እዚያው ላይ እንተወው

  • @rahelmoges5891
    @rahelmoges5891 2 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ እንዴት ነሽ። ምን ያህል ml coconat oil.....etc ልክ ቢታወቅ ጥሩ አይመስልም በግምት ከሚሆን

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንደህናመጣሽመሥየ የተፈጨዉንአብሽአርገን ድጋሜዉህዱን ባንፈጨዉ ችግርአለዉእንደ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 หลายเดือนก่อน +1

      ይቻላል የተፈጨው ካለሽ ቀላቅለሽ አሳድሪው

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሰኪዬ አብሹ ሽታ የለውም? ወይስ ትንሽ አቆይተን እንታጠባለን?

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስክዬ እረጅም ፀጉር ደስ ይለኛል ግን 3አመት ሆነኝ ያልተጠቀምኩት ዶሮ ወጥ ብቻ ነዉ ያልተጠቀምኩት የመጀመሪያ ያልተጠቀምኩት የለም ዛሬ አብሽ ሰረዉ ደሞ ፀልይልኝ ይርዘም ብለሽ አኔም አይን አበዛዉበት

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 หลายเดือนก่อน

      ወይ ዛሬ ቀን😂🤣🤣🤣

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ 7 หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16 መስክዬ የምሬን እኮ ነዉ እሺ ባይታምን ልጠቀም ሳቂ አቺ ብስቂም ያምርብሻል እኔ የሶስት አመት ልፋት ብታይ ተስፋ ትቆርጪ ነበር 😂😂😂😂

  • @natan_yared
    @natan_yared 7 หลายเดือนก่อน +1

    meskiye caster oil ebet west endet lazegaj?

  • @BanchayehuGuade-py2hq
    @BanchayehuGuade-py2hq 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መሲ የኔ ጀግና አይዞሽ በርችልኝ ደሞ አትጨነቂ ፀሎት አድርጊ በተረፍ የቀን ዉሎሽ እስከ ልጆችሽ እና ባለቤትሽ ቢዶ ስሪልን ቤትሽ ተናፍቋል ማሬ እና ቻሌጁን ተሎ እጀምር ❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣሽ መስዬ እናመሰግናለን የኛ እንቁ እህት የአብሽ ሽታዉ ቢያንስ ለመቀነስ ምን ማድረግ እንችላለን ተጥበነዉ እራሱ በሙቀት ሰአት በጣም ይሸታል እኮ አብሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 หลายเดือนก่อน

      Essential oil አርጊበት እማ

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 7 หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16 እሺ እህቴ💜

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 43 นาทีที่ผ่านมา

    የኔ ዉዴ❤

  • @salamgetames1688
    @salamgetames1688 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ እጅሽ ይባረክ በእውነት አንቺ መከታተል ከጀርኩ ለውጥ አይቸበታለሁ
    ግን አደራ እንዳታልፊ በውስጥ ላወራሽ እፈልጋለሁ
    እናም የዋትሳብ ቁጥርሽን አሰቀምጪልኝ ከቻልሽ

  • @mukadesteshome7727
    @mukadesteshome7727 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ፀጉር ደረቅ ነው ግን አሁን ለዉጥ አይቸበታለሁ በዉህዱ ግን ቅባት ገና አልሰራሁም 🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ውህዱ ምንድነው??

    • @mukadesteshome7727
      @mukadesteshome7727 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 2 ማንኪያ እሩዝ 3 ማንኪያ ተልባ ለየብቻ ከቅልሽ የተልባዉን ዉሃ አጥለሽ ባንድ ሙዝ ጨምረሽ መፍጨት በጣም ቅዝቅዝ ሳይል ለብ እንዳለ መጠቀም

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን Xሜን መስኪየ እንኳን ሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 7 หลายเดือนก่อน +1

    እጂሽ ይባርክ ያምራል እሞክርዉ አለሁ እየተነቀለብኝ ተቸግሬ አለሁ❤

  • @BanchiBanchi-m7u
    @BanchiBanchi-m7u 4 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ሁልጊዜ ልጠይቅሽ የምፈልገው ጥያቄ የምትሰሪው ቅባት ሁሉ አይሸትም

  • @Mezelenja
    @Mezelenja 7 หลายเดือนก่อน +1

    I dont speak the language, but i love listening to your videos. Your voice is so pleasant!

    • @Emp409
      @Emp409 7 หลายเดือนก่อน +1

      Same, I love her videos too ❤️

  • @FAaaa-r9u
    @FAaaa-r9u 24 วันที่ผ่านมา

    ለስንት ቀን ወይስ ለስንት ሰኣት ነዉ የምናቆየዉ ከተቀባን በኋላ

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
    @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሲኪ እህቴ ጸጉሬ መለወጥአልቻለም ይነቃቀላል

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 3 หลายเดือนก่อน +1

    Anchim selam hugni yene kimem thanks

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አብሹ ግን አይሸትም ሰወችን ላለመረ በሽ

  • @mimulatube9745
    @mimulatube9745 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ማሻአላህ ድጋሚ ወልደሽ ነው የሆነ ስም ስትጠሪ ሰማሁ ይደጉልሽ ካየሁሽ ስለቆየሁ ነው

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ መስኪ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamMolla-v3w
    @MelkamMolla-v3w หลายเดือนก่อน

    Olivia Oil ማለት የፀጉሩን ነው ውዴ?

  • @እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ
    @እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነሽ መሲየይ አንድ ጥያቄ አለኝ እባክሽን መልስልኝ
    የፀጉር ዉህድ ማስክ ስንሰራ ብአንድ ግዜ አብዝተን ሰርተን ፍሬዘር ማድረግ እንችላለን ወይ ችግር አለዉ ማዳም ቤት ሆነን ብፈለግነዉ ሰዓት ለምስራት ስለማይመቸን ብአንዴ ልብዙ ግዜ የሚሆነን ሰርተን ፍሬዘር ማድረግ እንችላለን ወይ
    መስኪየዬ❤🎉

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተቀብተን ተሎ መታጠብ አለብንወይስ እከስት ቀን ይቆይ ?

  • @shhenry2393
    @shhenry2393 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ እንኻን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም ከነቤተሰቦችሽ አደረሰሽ የሮዝመሪ እና የቅሩፉድ ወሃ ፀጉር ስንታጠብ የምንጠቀመው በጣም በጣም ለዉጥ አግኝቸበታለወ ግን ምን ሆነ መሰለሽ የፀጉሬን ከለር እየ ቀላብኝ ነዉ የኔ ፀጉር ደሞ በተፈጥሮዉ ጥቁር ነው ምን ትመክሪኛለሽ መሰኪየ በድጋሜ አንኻን አደረሰሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 หลายเดือนก่อน

      ከውህድሽ ጋር ተቀቢው ቀላቅለሽ

  • @Hany-b2t
    @Hany-b2t 7 หลายเดือนก่อน +2

    አብሹ አይሸትም?

  • @MekdesGetachew-nj9es
    @MekdesGetachew-nj9es 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪየአብሽቅባትለአራሥይሆናልወይመልሥሽንእጠብቃለዌ

  • @yemisrachtilahun3643
    @yemisrachtilahun3643 7 หลายเดือนก่อน +2

    please meski ebet wist ye ruz samuna endet endemnsera asayin

  • @mestawet2119
    @mestawet2119 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ እንደት ነሽ ምነው ጠፋሽ ነይ ቶሎ ቶሎ🤗😍😍❤

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 6 หลายเดือนก่อน

    አብሽ ይሸታል እጅ ጥሩ ነበር

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ መልካም ❤❤❤❤

  • @soleyanaabera
    @soleyanaabera 7 หลายเดือนก่อน

    Meski normal የ ምግብ ዘይት (ኑግ) ብጠቀም ችግር አለው?

  • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
    @allahbetanewallahbeqiyanew5497 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአብሹ ሽታ አይለቅም ምን እናድርግበት

  • @edenwomdoson1985
    @edenwomdoson1985 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መስኪ የልጄ ፀጉር ቆንጆ ነው ነገር ግን ጫፉ በጣም ግርጅፍ እያለ አስቸገረኝ መላ በይኝ🙏

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአብሹ ሺታ አይርብሺም ወይ?

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ በፈጠረሽ ንገሪኝ ፍሪጅ ውስጥ ነው ወይስ ከውጭ የምናስቀምጠው ከሰራነው በሁዋላ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 หลายเดือนก่อน +1

      ውጪ

    • @HiwiLove-je2kv
      @HiwiLove-je2kv 7 หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16 አመሰግናለሁ የኔ ቅመም

  • @bie8789
    @bie8789 7 หลายเดือนก่อน

    በቅባት እቃ ዉስጥ ከጨመርሽዉ በኋላ ይረጋና በጠብታ መልክ ለመጠቀም አያስቸግርም?

  • @MiramusiiSemumusii
    @MiramusiiSemumusii 6 หลายเดือนก่อน

    Selam meski endat nesh ebaksh teyqayn melshlgi hule geza teguran surpa kmesrata befit cacs gbcha besera tegura yegodal

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪየ ፀጉሬ እኩል አይደለም መፍትሄ ካለሽ

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 7 หลายเดือนก่อน

    አብሹ አይሸትም መስኪ መልሺልኝ እባክሺ።

  • @haymanotm
    @haymanotm 4 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ለ11ወር ልጅ ምን ልጠቀም እባክሽ

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ። ጥያቄ ልጠይቅሽ አሁን ትመልሽልኛለሽ

    • @woerkey1161
      @woerkey1161 7 หลายเดือนก่อน

      እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። ፀጉሬ ሁለት ጊዜ ላጫሁት ከዛ ሲወጣ በጣም ስስስ ሁኖ ወጣ የበፊቱ ፀጉሬ ብዙና እረዝም ነበር ግን ቤተሰብ አጥቺ ነው የላጨሁት እናም አሁን ምን ባረግ ሊበዛ ይችላል ?? ስለምሸፈነውም በጣም ላም ወይም ቀጫጫው እየህነ ነው። መላ ስጭኝ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔዉዲ የሞርጋአ ዉህዲስሪልን❤❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤እህትዋ እናመሰግናለን

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መስክዬ,አብሹ ይፈጫል ወይስ በጥሬው ነው? ቅባቱንስ ተቀብተን ምንያህል ግዜ እናቆየው? እባክሽ መልሺልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 หลายเดือนก่อน

      እኔ እንደማንኛውም ቅባት ነው ምቀባው ቆዳዬን

  • @DagmawitLegesseHailmariam
    @DagmawitLegesseHailmariam 3 หลายเดือนก่อน

    ተቀብተን ለመታጠብ ነው?

  • @erkeselam8695
    @erkeselam8695 5 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ እንዴት ነሽ ለምን ቻሌንጅ አንጀምርም

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ።

  • @g2chawaka903
    @g2chawaka903 3 หลายเดือนก่อน

    Where do you store it? What is the shellfish?

  • @Fikerte-qo1iy
    @Fikerte-qo1iy 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውዴ ተባረኪ ለብጉር ምን ላድርግ እባክሽ

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 7 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው ፊቴን ሊያበላሽብኝ ነው

  • @SEEM36
    @SEEM36 7 หลายเดือนก่อน +2

    welcome i have been waiting for you🥰pls upload weekely👍

  • @ZhraAhmed-n4l
    @ZhraAhmed-n4l 7 หลายเดือนก่อน

    መሲየ የኔ ቅን ሰው❤❤

  • @meriaslla2808
    @meriaslla2808 7 หลายเดือนก่อน

    Mesekiye abeshu tafacheto new ? Yemesaraw ❤❤❤❤❤❤

  • @EntisarReshad
    @EntisarReshad 6 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ ሰላም ነው አብሹ ሁለት ቀንም ቢያድር አይፈጭም ያንቺ ሲታይ ተፈጭቶል

  • @aviop9932
    @aviop9932 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ ውህድ ማግኘት ለማንችል የሚሸጥ ትሪትመት ካለ አሳይን ፕሊስ እንዳታልፊኝ ❤

  • @meskeremabebe7565
    @meskeremabebe7565 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መስኪ እንኳን ለዳግም ተንሳዔ አጀረሰሽ!!
    ቅባቱን ከተቀባን በኋላ ለስንት ቀን ያክል ጸጉራችንላይ መቆየት ይችላል

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 5 หลายเดือนก่อน

    ማጥለያው ከየት ገዛሽ🤔

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 7 หลายเดือนก่อน

    ካቺጋ የሠራሁት ቅባት እስካሁን አላለቀም ግን እሠራዋለሁ ይሄ ንም መሲየ እኳን ደና መጣሺ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 หลายเดือนก่อน

      የኔ ራሱ መአት ነበር የሰራውት በትልልቁ ማስቀመጫዎች ሲያልቅብሽ ስሪ ካለሽ🥰

    • @kedijahussin
      @kedijahussin 7 หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16 እሺ መስኪየ ትንሺ ቀርቶኛን ለወጡ ግን ልነግርሺ አልቺልም ተስማምቶኛል እጂሺ ይባረክ❤️🙏

  • @WeyinaWeyina
    @WeyinaWeyina 7 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ አንቺን እየያው ፀጉሬ መንከባከብ ከጀመርኩ በሆላ ትልቅ ለውጥ ነው የያውት ግን በንድ በኩል አጭር ራጅም እየሆነ አስቸጋራኛ እንጂ ❤❤❤❤❤

  • @EntisarReshad
    @EntisarReshad 6 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ከቻልሽ መልሽልን አልገባኝም አብሹ ቢቆይም አይፈጭም ድፍኑ ነው የሚቆየው ችግር የለውም

  • @Dehab-k1q
    @Dehab-k1q 5 หลายเดือนก่อน

    ተቀብቶ ይተዋል ወይስ እንታጠባለን

  • @TsionawitSamuel
    @TsionawitSamuel 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ እባክሽ ቻሌንጅ እንጀምር? 😍

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 7 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደነመጣሸ መሲ ምረጥ ውህድ ነው የኔ ግን ሳሳ አ ማለት ይቻላልልል😂 በጣም ሳሳ አ 😮

  • @hayatyimer2344
    @hayatyimer2344 7 หลายเดือนก่อน

    አብሹ ግን ሽታው አይረብሽም?

  • @MeqanetAdeferes-fi3hb
    @MeqanetAdeferes-fi3hb 7 หลายเดือนก่อน

    ከመታጠባችን በፊት ነው የምንቀባው ወይስ ታጥበን ነው የምንቀባው

  • @HnanHnan-xg4tp
    @HnanHnan-xg4tp 6 หลายเดือนก่อน

    ከስተር ኦይል ከሌላንስ ፓይተሚን ኦይል ከሌላንስ አብሽንና ሩዝ ማሪ ምን ችግር አለዉ

  • @ummuabdallahkajeelatuujann5884
    @ummuabdallahkajeelatuujann5884 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much my dear sister I love you ❤❤❤

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
    @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 4 หลายเดือนก่อน

    የተፈጨው አብሽ አይሆንም እህቴ ንገሪኝ

  • @fatuma935
    @fatuma935 7 หลายเดือนก่อน

    መሥክየ በውስ ላዋራሽ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝሽ

  • @eyerusjerry3643
    @eyerusjerry3643 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ መስኪ እንዴት ነሽ ዉዱአ 1ጥያቄ ነበረኝ ዉህድ ስንቀባ ቢያድር ምንድነዉ ችግሩ ብዙ ሰዉ ባያድር ይላል እና አንቺ ምን ትያለሽ 🙏🙏🙏

    • @Ekramgift
      @Ekramgift 7 หลายเดือนก่อน

      ካደረ ባጣም ይሸታል እና ለመተኛትም አይመችም

    • @eyerusjerry3643
      @eyerusjerry3643 7 หลายเดือนก่อน

      @@Ekramgift ከሱ ዉጪ ጉዳት አለዉ