ለጤናችን ከፍተኛ ጥቅም ያለው የከርከዴ/Hibiscus/መጠጥ/ሻይ👍👍🍷

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @mudis7458
    @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ተመልካቾቼ እንዴት ናችው እግዝአብሔር ይመስገን ,,,,,, ሰብስክራይብ ላይክ በማረግ ቤተሰብ እንሁን 🌺🌺 ከርከዴ መግዛት ትፈልጋላችዉ?

    • @Habtamutadese-h8t
      @Habtamutadese-h8t 2 หลายเดือนก่อน

      አው የት ነው ሚንገኝው

    • @GesitTaye-y5b
      @GesitTaye-y5b หลายเดือนก่อน

      አዎ እፍልጋለሁ

    • @ashenafizeleke54
      @ashenafizeleke54 หลายเดือนก่อน +1

      Awo yet new yemigegnewe?

    • @mudis7458
      @mudis7458  5 วันที่ผ่านมา

      @@Habtamutadese-h8t et organic ብለህ Telegram ለይ ግባና አውሩ

  • @EyasuWana-y4j
    @EyasuWana-y4j 12 วันที่ผ่านมา +1

    ከየት ነው ማገኘወ እና ግፍት መዲንት ተጠቃም ነኝ እንዴት ልጠቀም

    • @mudis7458
      @mudis7458  12 วันที่ผ่านมา

      ሀይ ወነድሜ መድለኒት ተጠቃሚ ከሆንክ ከመውሰዳችን በፊት ዶክተር ማማከሩ ይመከራል 🙏

  • @bahiruSemu-g5l
    @bahiruSemu-g5l 17 วันที่ผ่านมา +1

    ከርከዴ የእፅዋት አይነት ሲሆን በሀገራችን ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል እንደልብ ይገኛል። እህታችን አሰራሩን በጥሩ ሁኔታ አዘጋጅተሽ አቅርበሽልናል እናመሠግናለን!

    • @mudis7458
      @mudis7458  16 วันที่ผ่านมา

      እሺ ወንድሜ 🙏 ተባረክ

  • @etaferahuNicola-yn1bi
    @etaferahuNicola-yn1bi ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነዉ እሞክረዋለሁ።

    • @mudis7458
      @mudis7458  ปีที่แล้ว

      እታፌ ተባረኪ 🙏💚💛❤️

  • @RibcaCrochet
    @RibcaCrochet ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing didnt know this👍

    • @mudis7458
      @mudis7458  ปีที่แล้ว

      ርብቃዬ ተባረኪ 🙏💚💛❤️

  • @zinabuawdgyorgis7734
    @zinabuawdgyorgis7734 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከርኬደ ቃሉ አድስ ነዉ ግልፅ አደርግ

  • @AlemneshGeremew
    @AlemneshGeremew หลายเดือนก่อน +1

    ማር,ባይጨመር,ጥሩ,ነው

    • @mudis7458
      @mudis7458  หลายเดือนก่อน

      እሺ እህቴ ማር እንደየምርጫችን ነው ጎምዘዝ ስለሚል ከስኳር ማር ጤናማ ነው 🙏

  • @zizunigatu9687
    @zizunigatu9687 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ጎበዝ ነሽ♥♥ በደንብ ረጋ ብለሽ ነው የምታስረጂው ፡፡በሌላ ቪዲዮ ደግሞ የሞሪንጋ ፍሬ ጥቅምና አወሳሰድ ብትሰሪልን

    • @mudis7458
      @mudis7458  8 หลายเดือนก่อน

      እሺ እሰራለው ተባረኪልኝ 💚💛❤️🙏

    • @mudis7458
      @mudis7458  3 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ሞሪንጋ(ሽፈራው) ሰርቻለው እይው እስቲ

  • @tsedalebissrat4959
    @tsedalebissrat4959 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

    • @mudis7458
      @mudis7458  7 หลายเดือนก่อน

      እሺ እህቴ ተባረኪ 🙏💚💛❤️

  • @saronmmw
    @saronmmw ปีที่แล้ว

    😌health is wealth …thank you for sharing😊

    • @mudis7458
      @mudis7458  ปีที่แล้ว

      ቡቹሉ ተባረኪ 🙏💚💛❤️

  • @MarBab-zb3ur
    @MarBab-zb3ur 5 วันที่ผ่านมา

    ለመግዛት እፈልጋለው ስልክ ቁጥር ላኪልኝ

    • @mudis7458
      @mudis7458  5 วันที่ผ่านมา

      @etorganic ብለህ Telegram ላይ ግባና አውሩ

  • @muluneshayele9394
    @muluneshayele9394 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @AlemneshGeremew
    @AlemneshGeremew หลายเดือนก่อน

    የት,ማግኘት,እንችላለን

    • @mudis7458
      @mudis7458  หลายเดือนก่อน

      @ethorganic ብለሽ Telegram ላይ ግቢና አውሩ 🙏

  • @betifantahun2030
    @betifantahun2030 ปีที่แล้ว

    Waw betam tiru new enameseginalen❤❤❤❤

    • @mudis7458
      @mudis7458  ปีที่แล้ว

      ቤቲዬ ተባረኪ 🙏💚💛❤️

  • @elhamyeabatuwalij6305
    @elhamyeabatuwalij6305 9 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ እህት

    • @mudis7458
      @mudis7458  9 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ እህቴ 🙏💚💛❤️

  • @fantayebekele672
    @fantayebekele672 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነው የሚገኝው እባኮት ይንገሩን

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      @ethorganic ብለሽ Telegram ግቢና አውሩ🙏

  • @SintayehuMesfin-t2w
    @SintayehuMesfin-t2w 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ የሰጠሽው ግንዛቤ በጣም ጥአሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ነገር ግን ከርከዴ ምንድነው እኔ እንደሰማሁሽ አበባ ነው ብለሻል በደንብ ብታስረጂ አብዛኛው ሰው አልገባውሞ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ,,,, ማንኛውም አበባ ሳይሆን ትንንሽ ሮዝ/ ቀይ አበባ ነው የአበባው ስም ከርከዴ/ hibiscus / ይባላል አበባው ደርቆ ነው የሚዘጋጀው 👃

  • @DagimMergiaw
    @DagimMergiaw หลายเดือนก่อน

    የት ይገኛል እባክሽ ጠቁሜን

    • @mudis7458
      @mudis7458  14 วันที่ผ่านมา

      etorganic ብለህ Telegram ግባና አውሩ 🙏

  • @AyoniMorenikeji95
    @AyoniMorenikeji95 10 หลายเดือนก่อน

    Where can i buy the flower am new in Ethiopia

    • @mudis7458
      @mudis7458  10 หลายเดือนก่อน

      hi ,,,,, join the organic garden in TikTok 🙏

    • @AyoniMorenikeji95
      @AyoniMorenikeji95 2 หลายเดือนก่อน

      @@mudis7458 OKK
      thanks

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir หลายเดือนก่อน

    በየቀኑ ስንት ብርጭቆ ነው የትስ ይገኛል

    • @mudis7458
      @mudis7458  หลายเดือนก่อน

      በቀን አንድ ብርጭቆ @organicgarden ብለህ telgram ግባና አውሩ 🙏

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 2 หลายเดือนก่อน

    መዳአኒት ሚወስድ እንዴት ላድርግ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ,,,,, መድሀኒት የተለያይ አይነትና መጠን ስላለው ዶክተርህን ማማከር መጠየቅ አለብህ👃

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 3 หลายเดือนก่อน

    ፅጌረዳ አበባ ነው??? ዩቱብ ላይ አዘርባጃኖች እንደ ሻይ ይጠቱታል።

    • @ሲድራማሂር
      @ሲድራማሂር 3 หลายเดือนก่อน

      እረ ፀገሬዳ አበባ ነውደ ቢላህ

    • @rosetteesso8244
      @rosetteesso8244 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጽጌረዳ እይደለም
      Hibiscus የሚባል አበባ ነው

    • @habtamumulu7720
      @habtamumulu7720 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሲድራማሂር አሁን hibiscus ብዬ ዩቱብ ላይ ስፈልግ ይለያል። አዘርባጃኖች ግን ፅጌረዳን ይጠቀማሉ።

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ፅጌረዳአበባ አይደለም ትንንሽ ሮዝ አበባ ነው🌺🌺🌺🌺🌺

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 2 หลายเดือนก่อน

    የት ማግኘት እችላለሁ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ Telgram ላይ @etorganic ብለሽ ግቢና አዋሬያት 👃

  • @tesnuJe
    @tesnuJe 14 วันที่ผ่านมา

    Lemenden new le Metateba enat yemayehonew

    • @mudis7458
      @mudis7458  14 วันที่ผ่านมา +1

      ሀይ እህቴ የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር በእርግዝና ስአት ዉረጃ ሊከሰት ይችላል በምታጠባበት ጊዜ ልጁ የሆድ ድርቀት ,ቁርጠት እና ከፍተኛ ማስቀመጥ ይኖራል በተጨማሪ Google አርገሽ አምብቢ 🙏 ተባረኪ

  • @kassazegeye
    @kassazegeye 2 หลายเดือนก่อน

    የትይገኛል

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      etorganic በቴሌግራም ላይ ያዋሩ

  • @dagnebezu8064
    @dagnebezu8064 หลายเดือนก่อน

    ከርከዴ ከየት ይገኛል??

    • @mudis7458
      @mudis7458  6 วันที่ผ่านมา

      etorganic ብለህ Telegram አውሩ 🙏

  • @JonTam-ru4dh
    @JonTam-ru4dh 3 หลายเดือนก่อน

    የት ይገኛል ?

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ,,,, @etorganic ብለሽ Telegram ግቢና ተነጋገሩ👃

  • @AtsedeFentahun-b4r
    @AtsedeFentahun-b4r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yet newu yemegegnew atahut eko

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      @ethorganic ብለሽ Telegram ግቢ (organic garden ብለሽ Tiktok ላይ ግቢ

  • @haregmariam637
    @haregmariam637 3 หลายเดือนก่อน

    Kerkede yet new yemigegnew ebakshin yequmin.

    • @mudis7458
      @mudis7458  3 หลายเดือนก่อน

      ሀይ _ @etorganic ብለሽ Telegram ላይ ግቢ ,,( organic garden ) tiktok ላይ ግቢ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ,,,,, @etorganic ብለሽ Telegram ግቢና ተገናኙ👃

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ,,,,@etorganic ብለሽ Telegram ላይ ግቢና ተገናኙ👃

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 2 หลายเดือนก่อน

    ወድጄዋለው እጀምራለው ዛሬ ጠይቄ አግኝቻለው የኔንም ዩቱብ ገብተሽ እይልኝ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ተባረኪ🙏

  • @selamgirma2849
    @selamgirma2849 2 หลายเดือนก่อน

    እሮዙ hibiscus ይሆናልእንዴ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ,,,ማንኛውም አበባ አይደለም hibiscus( ከርከዴ) እሮዝ ,ቀይ ከለር አለው ስለዚህ ከገኘሽው ይሆናል👃

  • @WagayeJesus
    @WagayeJesus 5 วันที่ผ่านมา

    kadkada kayte ahyalu

    • @mudis7458
      @mudis7458  5 วันที่ผ่านมา

      etorganic ብለሽ telegram ላይ ግቢና አውሩ 🙏

  • @KelbesaBahru
    @KelbesaBahru 2 หลายเดือนก่อน

    Yet nw yemishetew....?

    • @mudis7458
      @mudis7458  หลายเดือนก่อน

      @ethorganic ብለህ Telegram ላይ ግባና አውሩ🙏

  • @zeritugodblessyou7289
    @zeritugodblessyou7289 6 หลายเดือนก่อน

    የት ይገኛል

    • @mudis7458
      @mudis7458  6 หลายเดือนก่อน

      ሀይ,,, @ the organic garden ብለሽ ቲክቶክ ለይ ግቢ 🙏

    • @selamawitchekol4146
      @selamawitchekol4146 3 หลายเดือนก่อน

      የትያግኝል

    • @mudis7458
      @mudis7458  3 หลายเดือนก่อน

      @selamawitchekol4146 text @etorganic on telegram

  • @lelti-e8yልዕልቲ
    @lelti-e8yልዕልቲ 2 หลายเดือนก่อน

    የሆድ ድርቀት በጣም አለው እኔ እየወሰድኩ ነበር

    • @mudis7458
      @mudis7458  หลายเดือนก่อน

      ሀይ,,,እህቴ የጎንዮሽ ጉዳቱ በተከታታይ ወይም አብዝተን ከወሰድን ለአንዳንድ ሰው ድርቀት ቁርጠት ማቅለሽለሽ ማስመለስ ይኖረዋል ስለዚህ አለማብዛት ወይም ማቆሙ ይመረጣል 🙏

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሎሚዉ ግን ሞን ይሰራል እራሱ እንደሎሚ ነዉ የሚጎመዝዘዉ ማርም ባይኖረዉ ጥሩ ነዉ

    • @mudis7458
      @mudis7458  10 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ሎሚውም ማሩም ለጤናም ጥሩ ነው ጥሩ ጣእምም ይሰጠዋል ,, ስኳር ከመጨመር ማር ተመራጭ ነው 🙏💚💛❤️

  • @betifantahun2030
    @betifantahun2030 ปีที่แล้ว

    Yet new yemigegnrw?

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 10 หลายเดือนก่อน

      በየሱፐርማርኬት አለ

  • @rahmarahma1110
    @rahmarahma1110 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ስጠጣ ሆደን ቁርጠት ይይዘኛል ላቋርጠው ወይንስ ልቀጠልበት መልሽልኝ ውደ❤

    • @mudis7458
      @mudis7458  8 หลายเดือนก่อน

      እህቴ በተከታታይ ከሆነብሽ ማቆሙ ይሻላል ተባረኪ መልካም በአል💚💛❤

  • @Deru-tube
    @Deru-tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    መደሃኒትነቱ ለብቻው ሲጠጣ እንጂ ማር❌ ሎሚ❌ ቀረፋ❌ ለብቻው ጠጡት በተለይ ደም ግፊት ያለባችሁ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ወንድሜ ልክ ብልሀል አብዛኛውሰው ስለሚጎመዝዝ ደፍሮ አይጠጣውም ለዚህ ነው ነገር ግን እኔ research አድርጌ ነው የሰራሁት ለደም ግፌት ለማስተካከል_ ቀረፋ _ሎሚ_ ኦርጋኒክ ማር ይወሰዳሉ አንድ ለይ መውሰድ ጠቀሜታ አለው አመሰግናለዉ ተባረክ

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጉዴ አጠባለው በጣም ሲያዞረኝ ከርከዴ መጠጣት ጀመርኩ አረ አቆማለው ግን ችግር አለው 2 ቀን ነው የጠጣውት

    • @mudis7458
      @mudis7458  หลายเดือนก่อน

      ሀይ እህቴ የወሊድ መከላከያ የሚወስዱ እርጉዝ, የምታጠባ እናት መውሰድ የለባቸውም በዙ ጊዜ ስላልወሰድሽ ችግር የለውም አሁን ግን አቁሚው 🙏

    • @amenkiya7030
      @amenkiya7030 หลายเดือนก่อน

      @@mudis7458 ወይ ጉድ ለደማነስ ጥሩ ነው ብለውኝ ነበር ስጠጣው ጭራሽ ያዞረኝ ነበር

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 3 หลายเดือนก่อน

    በደንብ ዛፎን አሳዩን ማዘጋጄቱ አይጠፍንም ከርከዴ የሚለው ስሙ በአንድ አካባቢ ብቻ መጠሪያው ነው ዛፉን አሳይን!!!!!!

    • @mudis7458
      @mudis7458  3 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ሮዝ አበባ ነው ደርቆ ስለሚመጣ
      ፍሬሽ አበባዉን አናገኘውም

  • @glaluabdu5430
    @glaluabdu5430 7 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ምታጠባ ሴት መውሰድ የሌለባት?

    • @mudis7458
      @mudis7458  7 หลายเดือนก่อน

      ሀይ እህቴ _ሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር ለወተቱ ችግር ይኖራል _ የናትየውን የደም ግፊት በጣም ሊያወርደ ይችላል _በውስጡ ብዙ ንጥረ ነገር ስለያዘ ለልጅም ለእናትም የሆድ ቁርጠት, አለርጂ, ማስቀመጥ ማሰመለስ ሊከሰት ይችላል በተጨማሪ ዶክተሮችን ማማከር ተገቢ ነው 🙏💚💛❤️

  • @bezagadissa8254
    @bezagadissa8254 หลายเดือนก่อน

    yemetateba SET LEMN ATETATAM

    • @mudis7458
      @mudis7458  14 วันที่ผ่านมา

      ሀይ እህቴ በእርግዝና ስአት ሆርሞን ለውጥስለሚኖር ውርጃ ይከሰታል , በምታጠባበት ጊዜ ልጁ ላይ የሆድ ቁርጠት የሆድ ድርቀት,ከፍተኛ ማስቀመጥ ይከሰታል ስለዚህ ባይወሰድ ይመከራል በተጨማሪ Google አርገሽ አምብቢ 🙏 ተባረኪ

  • @MeseretShumi-zl7bg
    @MeseretShumi-zl7bg 2 หลายเดือนก่อน

    Yet nw yemigenw

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      እህቴ @etorganic Telgram ላይ ግቢ txt አርጊ

  • @muluneshayele9394
    @muluneshayele9394 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ተባረኪ

  • @osmansaid21
    @osmansaid21 2 หลายเดือนก่อน

    Yet new yemigegnew ?

    • @mudis7458
      @mudis7458  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ,,,,,@etorganic በለሽ Telegram ግቢና ተነጋገሩ

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ