ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ እኔም እየወሰድኩት ነዉበጣም ጠቅሞኛል
የምወድሽ እውነት ነው ከርከዴ እጅግ ብዙ ጥቅም አለው በጣም ምርጥቪዲዮ ነው ላይክ ሼርርር🙏👍❤️❤️
ሉላዬ በጣም አመሰግናለሁ
ኩይን ሱብር ማርኬት አለ አዲስ አበባ
እግዚያብሄር ይስጥልኝ !!ደስ የሚል ትምህርት ነው
የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you for sharing 👍
wel come back Bezi
Queens super market ygegnal
Kegeberewu supermarket
አበባው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ
አዎ የኔ ውድ በብዛት አለ
@@birabiro1626 የት እንደሚገኝ ማወቅ ይቻላል
ትላልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ አለ አዲስ አበባ ከሆንሽ ባምቢስ ወይም ሸዋ ሱፐርማርኬት ጠይቂ
@@birabiro1626 አመሰግናለሁአኔ ባ/ዳር ነኝ
ታዲያ እኮ ባህርዳር ትልቅ ከተማ ናት ትልልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ጠይቂ እስኪ የሚጠፋ አይመስለኝም:: ኢትዮ አግሪሴፍት ራሱ ያመርተዋል አበባው ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ ነው የሚያድገው
ariti chichiniya akababi yigegnal
አዲስአበባ የት አገኛለሁ
ትላልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ታገኘዋለህ (ለምሳሌ ባምቢስ፣ ሸዋ፣ ....)
Location pls or which market
የት ይገኛል
ሱፐርማርኬቶችና የተፈጥሮ መድሃኒቶችና የውበት መጠበቂያ የሚሸጡ ሰዎች ጋር ይገኛል
Yet magignet inichilalne
ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ይገኛል ለምሳሌ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት
በአማርኛ የምታውቁት
ልላክልሽ ግን ስለሚጎመዝዝ አልወደውም
የት ይገኛል ?
ሱፐርማርኬት ይገኛል
ኮቦልቻ የት አካባቢ ይገኛል
ሱፐርማርኬት ውስጥ ጠይቂ
ለእርጉዝ ሴት ደማነስ ላለባት ይፈቀዳል
አይፈቀድም
@mamatube9715 ለመመለስ ቆየሽ ወልጃለው አሁን ብጠጣውስ አጠባለው
ከርከዴ የት ይገኛል
ትላልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ አለ አዲስ አበባ ውስጥ ደግሞ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ታገኛለሽ
ሻይቱት ቀዩ ምድነውጥቅሙ መልስ 😢😢
የደም ግፊትን ለመቆጣጠር ይጠቅማል
ከርከርዲ የት ይገኛል
ሱፐርማርኬት
አዎ ትልልቅ ሱፐር ማርኬት አለ
አሶሳ፡ገበያ፡ላይ፡ሞልቷል።
ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ይሸጣል
@@birabiro1626 አመሠግናለሁ
QUEENS SUPER MARKET
ማሻአላህ እኔም እየወሰድኩት ነዉበጣም ጠቅሞኛል
የምወድሽ እውነት ነው ከርከዴ እጅግ ብዙ ጥቅም አለው በጣም ምርጥቪዲዮ ነው ላይክ ሼርርር🙏👍❤️❤️
ሉላዬ በጣም አመሰግናለሁ
ኩይን ሱብር ማርኬት አለ አዲስ አበባ
እግዚያብሄር ይስጥልኝ !!
ደስ የሚል ትምህርት ነው
የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you for sharing 👍
wel come back Bezi
Queens super market ygegnal
Kegeberewu supermarket
አበባው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ
አዎ የኔ ውድ በብዛት አለ
@@birabiro1626 የት እንደሚገኝ ማወቅ ይቻላል
ትላልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ አለ
አዲስ አበባ ከሆንሽ ባምቢስ ወይም ሸዋ ሱፐርማርኬት ጠይቂ
@@birabiro1626 አመሰግናለሁአኔ ባ/ዳር ነኝ
ታዲያ እኮ ባህርዳር ትልቅ ከተማ ናት
ትልልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ጠይቂ እስኪ የሚጠፋ አይመስለኝም:: ኢትዮ አግሪሴፍት ራሱ ያመርተዋል አበባው ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ ነው የሚያድገው
ariti chichiniya akababi yigegnal
አዲስአበባ የት አገኛለሁ
ትላልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ታገኘዋለህ (ለምሳሌ ባምቢስ፣ ሸዋ፣ ....)
Location pls or which market
የት ይገኛል
ሱፐርማርኬቶችና የተፈጥሮ መድሃኒቶችና የውበት መጠበቂያ የሚሸጡ ሰዎች ጋር ይገኛል
Yet magignet inichilalne
ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ይገኛል ለምሳሌ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት
በአማርኛ የምታውቁት
ልላክልሽ ግን ስለሚጎመዝዝ አልወደውም
የት ይገኛል ?
ሱፐርማርኬት ይገኛል
ኮቦልቻ የት አካባቢ ይገኛል
ሱፐርማርኬት ውስጥ ጠይቂ
ለእርጉዝ ሴት ደማነስ ላለባት ይፈቀዳል
አይፈቀድም
@mamatube9715 ለመመለስ ቆየሽ ወልጃለው አሁን ብጠጣውስ አጠባለው
ከርከዴ የት ይገኛል
ትላልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ አለ አዲስ አበባ ውስጥ ደግሞ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ታገኛለሽ
ሻይቱት ቀዩ ምድነውጥቅሙ መልስ 😢😢
የደም ግፊትን ለመቆጣጠር ይጠቅማል
ከርከርዲ የት ይገኛል
ሱፐርማርኬት
አዎ ትልልቅ ሱፐር ማርኬት አለ
አሶሳ፡ገበያ፡ላይ፡ሞልቷል።
ከርከዴ የት ይገኛል
ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ይሸጣል
@@birabiro1626 አመሠግናለሁ
QUEENS SUPER MARKET