ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለዘገየው ይቅርታ! ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክለው ሰላምና ፍቅር ይስጠን ስትሰሩት በምን እንደምታጠሉትም ፃፉልኝ😄😄💝💝💝
መሥየ ሥወድሽ ኮቢእራይትአለኝ እደትላጥፊዉበዛዉም እሥኪሸርአርጊልኝ በናትሽ በሚጣየ ልለምንሽ ይሄዉ ከከፈኩትጀምሮ ከፍአይልም
Fnfjfnbfkfngwwffrjnnbbbbtb fmff hfnfkutfn Bmfm fjfkvfjgtnLf n debvewfefwghnnmjfnnfjfkfyghubfnbfmnmf bdmnfggggdgdecdogrrr77gfdmnvtb1😻🤝
@@walwal2953 ድምርአርጊእህት
መስየ እረ በፈጠረሽ የኔ ፀጉር ቨርም ጎድቶታል መድሀኒት ካወቅሽ ንገራኝ ውዴ
መስኪየ እኔ ለማጥለል የምጠቀመው የሻይ ማጥለያና የችዝ ማጥለያውን በማድረግ ነው
አንቺ መልካም ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኔ ያለኝ ዱቂቱ ነው ጥቁር አዝሙዱ ልሞክርበት
የጥቁር አዝሙድ ዘይት የተፈጨው በጣም አሪፍ ነው ተፍጭቶ ዘይት አድርጎ ከታች የሞቀ ውሃ አድርጎ እንዲዋሃድ ማድረግና በቃ አስቀምጦ ሳያጠሉ ዘይቱ እስኪያልቅ መጠቀም በጣም አሪፍ ነው
ልንታጠብ ስንል ነው ሁሌ መጠቀም ይቻላል
@@ruhamatube627 ሁሌም ይቻላል ዘይት ዘይቱን ወይም ኮኮናት ዘይት ጋር ስሪ
እህቴ አጠቃቀሙን ንገሪኝ ልታጠብ ስል ነው የምቀባው ወይስ ሁሌ መቀባት ይቻላል
የእውነት የእኔ ፀጉር አያድግል ቤተሰብ እራሱ አንቺ ፀጉር ምሎል ከፍ ዝቅ እዳይል ይሉኛል ግን አሁን ቢያንስ ለእራሴ ጥሩ ለውጥ አይቻለው አመስግናለው ❤❤❤❤
ተከባከቢዉ የኔ ዉድ😮 የኔማ ተላጭቸ 4 ወር ሞላዉ 😅አይ ወንደ ይሉኛል ስለማልከባከበዉ 😉አሁን እንደገና እየለፋሁ ነዉ እስኪቆነጠጥ 😂😂😂😂
እድሜ ላንች መሲዋ እግዚአብሔር እውቀትሸን ያብዛልሸ
አሪፍ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን እኔ ምሰራው እሳት ሳይነካው ፈጭቼ በምፈልገው ዘይት አዋህጄ 1ወር ብርሃን በማያገኘው እቃ በጥቁር ጨርቅ ሸፍኜ አስቀምጠዋለው በየ ሶስት ቀኑ አይር ሳይገባበት ማማሰል በደንብ መክደን በጣም ምርጥ ነው ሞክሩት በምግብ ዘይት ከተሰራ እራሳችን ሲያመን በቡና በሻይ ሶስት ጠብታ ብንጠጣ ባንዴ ፈውስ እናገኛለን
Msikiye yena betam tinshi new tegura mela beyign wuduwa
መልካም ሠዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ለዉጥ አለዉ የቅርንፉድ ወሀዉ እና የጥቁር አዝሙድ ቅባቱ ምርጥ ነዉ እኔ ካሁን ቀደም ከቅባት ዉጭ ራሴ ላይ ምንም አይነት ነገር አዉጥቼ አላቅም ነበር አሁን ግን እየተጠቀምኩ ነዉ ለዉጥ አለዉ እህቴ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስኪዬ በጣም ምርጥና ጤናማ አስራር ነው ደስ የሚል ነው እናመስግናለን
መሲየ እናመሰግናለን ፀጉር ለሚያበዛ ስሪልን እስኪ እደኔ እሚፍልግ ይኖር ይሆናል
እኔም ጽጉሬረጅም ነው ግን ብዛት የለውም ሳሳብኝ
የኔም ብዛት የለውም
እኔምእፈልጋለሁ
እኔም ሁሊ የምፈልገው የሚያበዛ ነበር
እኔም እፈልጋለሁ
Meskiy suse honeshabeg eko zare meski video alekakachem enad eyaleku taketatay deram arekush batam yamefalegaw new yaserashew thank you 🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ልክ ነሽ በጣም ጥሩ ነው እኔም ተጠቅሜው አለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ማማዬ ❤️❤️
ተጠቅመሺ መታጠብነዉ ወይሠ ማረ መልሺልኚ
በጣም ተባረኪ እውቀትን የሚካፍልልን ያብዛልን
Meskiye yeni konjo tsegure betam tegoritobigni neber gin kejemrikugni anid samite newu gin betam lewuti alewu thanks
መስኪዬበጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን በቀላሉ መገድ ካሁን በሃላ መግዛት ቀረ መስኪዬ ናይላን ሳሚልኝ💞💞💞
meski plzz yemahalu segure becha teleyto ykereddal ena yatral plzz mefthe
Hayati afani oromo beta mee hasi ani afani amara hin beku😢😢😢😢💞💞💞
መስኪዬ የፀጉሬ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ናይላዬን ሳሚልኝ::
መስኪዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽኝ እናመሰግናለን
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እገዚአብሄር ይባርክሽ! እገዚአብሄር ልጅሽን ያሳድግልሽ
እናመሰግናለን መስኪ ተባረኪ በጣም ጥሩ ነገር ነው ሁሉንም ሰብስቤ እሰራቸዋለሁ ሰሞኑን ናይላዬን ሳሚልኝ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም ሰው
የኔ ቆንጆ ሁለየ እከታተልሻለሁ እምሰሪያቸሁ ዉህዶች በጣም ደስ ይላል መስኪየ ናይላን እግዚአብሔር ያሣድግልሽ መሥኪየ ቆንጆ
Endet nsh mskiye Le segursh bzu aynt treatment nw mtetkmiw ena more Le sgrush ytsmamashn bmn takiwalsh ?
Betam enamaseginalen wude Selamun yabizalshi
መስክዬ እኔም እንድስራ አነሳሳሽኝ አውን ስርቼ እሞክርዋለው የኔ ቅን ተባርኪ❤😘
Esi endemaner beknnet
በርችልን እህታችን እናመሰግናለን እሽ ሁሉንም እናደርጋለን❤❤❤❤❤❤
Yen betam new miwedish liyu set nesh
በጣም ነው እምናመሰግንሽ እንወድሻለን
Ehe qibat sarten iska wora kqoye side effect yela
መሲ እኔ የቁርፍድ ቅባት አዘጋጂቼ በጣም ከሚልሽ በላይ ነው ለውጥ ያገኘሁት❤❤
እዴት ነው እሚሰራው
የኔ ቆንጆ መስኪ ምርጥ አንደኛ
ተባርክ ምርጥ ሰው❤
እናመሰግናለን መስክዬ ነጭ ሽንኩርት ፀጉሬ በጣም ይስማማኛል ❤️❤️❤️❤️
yene mar yedengl maryam lej eyesus kerstos zemnshn yebarkew lejsh yasadeglsh mare sewdesh eko
lemen alefeceshewum. netre negeru yewetal?
Gen beza aregen bensera aybelashem
እቃዋ ምንድን ነው ስሟ
አሜን አብሮ ይስጥልን እንኳን በሠላም መጣሽ።ከልብ እናመሰግናለን የኛ መልካም እህት
@@እራያጎሊና እሽ እማ
Selam... le madyat yemihon nger asyeni pls
እናመስግናለን ኣህታችን ዘይቲ ዘይቲን እንጠቃመለን ሃርፍ ነው እህታችን መልስለኝ
ሰላም ሰላም ውድ አና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያልቹበት የዓለም ዳርቻ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንካን ደናመጣሽ አህቴ አርፍ ቆይታ ነበርን አናመስግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አንደነት ፍቅር ይመልስልን 😍
መስኪ አለህ ይጠብቅሽ ሁሌም የምተስተምርን ነገር አርፊ ነው እኔም በንች ምክር ብዙ ተጠቅመሎ
መሬምየ ደምሪኝ
እኔ እጠቀመዎለሁ አሪፍነው ተጠቀሙ
ሰላም ኣንዲ ጥያቄ ልጠይቅሽ የጸጉር መሻ ኣሰራር እስኪ ንገሪኝ እኔ ሌሞንና ስካር ኣርጌ ኣልሆንም ኣለኝ
በጣም አመሰግናለሁ መሲየ እኔ ሁለት አመት አለፈን እምከታተልሽ ለውጥ ግን ያበደነው ፡ የምሬነውእምልሽ ፀጉሬ መሃላያለበትይመስል እዛው ቁጭ ያለና በጣም የተጨባረረነበር አሁንግን ምንልበልሽ ዝልፍልፍያለፀጉርሁኖልኛል እድጓልም። በዛ ላይ ይታዘዛል በቃ ብቻ ሁልግዜም ደስተኛ ሁነሽኑሪ እህት መሲየ ሀገራችንም ።አላህይጠብቅልን
አረ ለኔም ሹክ በይኝ ምን አርገሽው
@@zion21163 ሆኛለሁ
ኧረ ለኔም ንገሪኝ የተጠቀምሽውን እህት
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ያንቺም ሠላም ይብዛልን እሺ እንሞክረዋለን በዉነት በርችልን ሁሉን ነገር እንደዚህ በርጋታ ግልፅ የምታገርጊልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርች እናበረታታሻለን ላይክ ስብስክራይብ ስለ ምናደርግ የምትሰሪያቸዉ ሁሉ ይደርሱናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጋጣሚው ይገርማል ገዝቼ ስገባ አንቺ post አርገሻል አሁን ደሞ የአብሽ ዘይት አሠራር አሳይን በጣም ጥሩ ነው አንቺን እየተከተልኩ አብሽም እየተጠቀምኩ ነው በጣምምምም ነው የጠቀመኝ
Enamesgnalen betam ken neshi wude
መስኪዬ ጥቁር አዝሙድና አብሽ አንድ ላይ ሰርቻለሁ ግን የሮዝመሪው እንዴት እንዳለሰለሰው ተይው ተባረኪ ውዴ
Mesiye benatshi melshilgn eski yemtseriwn bemulu mesrat efelgalehuna gn yilefiriji mekemet ayichilm
በጣም እናመሰግናል እህታችን ሚጣየ ባይ
መስኪ በጣም እናመሰግናለን
ዋውውው ስጠብቀው የነበረ ውህድ thank you mesik. ❤❤
ለውጥ አይተሽበታል እህት
በዘይት ዘይቶን ማረግ እንችላለን መስኪዬ ንገርኝ እባክሽ
መስኪ እንዴት ነሽ ናይላን ሳሚልኝ ቆንጆ ውህድ ስለ አሳየሽኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏
በጠም እነመሰግነለን በርቺእስኪ ያፊት ለፊቴ ፀጉር በጠም ወደወለ እያሄደ ነዉ በነትሽ በኮሚንት ፀፊሊኝ
ማታማታስተኝ ቅባትእየተቀባሽ ስርውለብቻው ሁሌየ ማታማታ ይመለስልሻል የኔምነበር አሁንደህናሆነልኝ
@@አሚናትወለየዋ-ዐ7ነ ምን ኣይነት ቅባት ነው ውዴ ባክሽ ንገርኝ
Very good 👍 for the first two years. It
Tekebitenew entatebalen wediyaw or ende lelaw kibat yekoyal?
እንኳን ደና መጣሽ መስኪቆይ ሙሉውን ዐዳምጠዋለውበቀደም የሚስማርና የቅባቱን ሰርቸ ተጠቅሜአሁን ደግሞ የሩዝ ውሃ ተጠቅሜ 10 ደይቃ ቀረኝ ልታጠበው
እህቴዋድምርአርጊኝኝኝ
From my lovely 🎉
Please yena ehete balabata forfore alabate meftha kalshe negringe egzabhere yakbrlinge amsgnalwe
Selam lanche yehun Ye rise teru New belshe neber esu teru yehun ayhue sataregageche Masyet teru aydelem betam yefgale .💚💛❤💚💛❤🙏🏾
መስኪ በጣም እናመሠግናለን
ፀጉራችን ላይ ማቆየት እንችላለን ? ፀሀይ ላይ ብኖጣ side effect ይኖረዋል?
መስኪዬ ለፀጉር በጣም ምርጥ የሆነ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው እሞክረዋለው ተባረኪ🥰🥰🥰👌👌👌
ሰላም መሰኪየ እናመሰግናለን ሰለሁሉም ነገር በርችልኝ እህቴ እያየሁ ነው ኮሜንት ቦታ ልያዝ ብየ ነው😁
እህቴዋ ደምሪኝ
tukur azimudu bifechi sayishali ayikerami
Ene seguren telacecew neber mn temkerignalesh
Do you have any idea 💡
Meski wuude selamish yebiza yene jegina
Yene tsguri ye mebetates bahari alew lesu mefte feligiliny
Yimechesh selamesh yibeza!!!!!!!
Wude betam metegermign betàaaaaam aserarune kelal behone menged selehone metasain des yilal!!!!
መስኪ ስላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ናይላን አየዋት ጸጉሯ አድጓል የኔ በጥባጭ ናይላ
meskiye betam nw mamesegenish tegure betam tegodeto neber 10q u
ማስክይ የ ቃይ ሹኩርት ሻቦኦ ስርለን እስቲ እባከሽ 😍😍😍
wow meskiye ejish yibarek ena meseginalen...
Wow qonjoo
መስኪየኔመልካምሰዉእጂሽይባረክ
ሰላም መስኪየኔ ጥያቄ ሁሉንም በተለያየ መንገድ አዘጋጅተን በአንድ ጊዜ ብንጠቀም ምንም ችግር የለዉም መስኪ
Wed basmnt senta naw yamnqbw
Hii meski, ye tikur azmud zayetun benekebas
በጠም ጥሩ ነዉ አመግንሸለው መልካም ነገርሽ ሁሉ ደስ ይለል እነም ጥየቄ ?? ቅርፍድነ ጥቁር አዝሙድ ነጭ ሽንኩርትን በአንዴ መቀልቀል እንዴት ይተየል
Betaemi xbu tmhrti
ሠላም መስኪ ጥያቄልጠይቅሽ ቁርፍድ አብሽ ጥቁር አዝሙድ አድ ላይአድርጌ ዘይት ብሠራው ምን ችግር አለሁ በናትሽ መልሽልኝ
Yen wedd siwedsh nurilgn
Mski biyans lesnt kan yekoyalu misrut kebtoch
Ene tekebiche ጸጉሪን አበላሽብኝ
የኔ ቆንጆ የሽበት ማጥፊያ ስሪልን
maski fikir enamesginalen
እግዜህበር እጅሽን ይባርከው
መስኪ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ የምትለቂያቸዉ ቪደወች አይደርሱኝምሁልጊዜ እከታተልሻለሁ ኮሜት ባልጰፈም በጣም ጥሩ ነሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
እና የድንቹ ብጠቀም ፀሀይ ኣለው የምሰራበት ስራ ቦታ ሙቀትም ኣለው ችግር ኣለው ወይስ የለውም እህት መልስልሽ እናመሰግናለን
Ok wowwwww❤❤❤❤❤
Tensh sra bezetobegn tefechalehu I miss you 😘😘😘💓
እንኳን ዳህና መጣሽ መስኪዬ ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ናይላ ጣፋጭ😘 ሀገራችን ስላም ያድርግልን💚💛❤
ዉዴዋ ደምሪኝ
እናመስግናለን መስኪ በረችልን
መሰኪየ እግዚአብሔር ይባረክሸ ልጂሸንም እግዚአብሔር ያሳድግልሸ በጠየቅንሸ መሰረት ሰለሰራሸልን እናመሰግናለን
mesik indet nesh? ine milish iske 45 ken mulu yanch chalenge tetsekme mesebaberun alakomem ina mn ladirg
ፀጉሪ በተፈጥሮ ጥሩነው ግን በጣም ከቀንወደቀን ሽበት እየወጣብኝነው ምን ላድርግ
ስለዘገየው ይቅርታ! ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክለው ሰላምና ፍቅር ይስጠን ስትሰሩት በምን እንደምታጠሉትም ፃፉልኝ😄😄💝💝💝
መሥየ ሥወድሽ ኮቢእራይትአለኝ እደትላጥፊዉበዛዉም እሥኪሸርአርጊልኝ በናትሽ በሚጣየ ልለምንሽ ይሄዉ ከከፈኩትጀምሮ ከፍአይልም
Fnfjfnbfkfngwwffrjnnbbbbtb fmff hfnfkutfn
Bmfm fjfkvfjgtnLf n debvewfefwghnnmjfnnfjfkfyghubfnbfmnmf bdmnfggggdgdecdogrrr77gfdmnvtb1😻🤝
@@walwal2953 ድምርአርጊእህት
መስየ እረ በፈጠረሽ የኔ ፀጉር ቨርም ጎድቶታል መድሀኒት ካወቅሽ ንገራኝ ውዴ
መስኪየ እኔ ለማጥለል የምጠቀመው የሻይ ማጥለያና የችዝ ማጥለያውን በማድረግ ነው
አንቺ መልካም ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኔ ያለኝ ዱቂቱ ነው ጥቁር አዝሙዱ ልሞክርበት
የጥቁር አዝሙድ ዘይት የተፈጨው በጣም አሪፍ ነው ተፍጭቶ ዘይት አድርጎ ከታች የሞቀ ውሃ አድርጎ እንዲዋሃድ ማድረግና በቃ አስቀምጦ ሳያጠሉ ዘይቱ እስኪያልቅ መጠቀም በጣም አሪፍ ነው
ልንታጠብ ስንል ነው ሁሌ መጠቀም ይቻላል
@@ruhamatube627 ሁሌም ይቻላል ዘይት ዘይቱን ወይም ኮኮናት ዘይት ጋር ስሪ
እህቴ አጠቃቀሙን ንገሪኝ ልታጠብ ስል ነው የምቀባው ወይስ ሁሌ መቀባት ይቻላል
የእውነት የእኔ ፀጉር አያድግል ቤተሰብ እራሱ አንቺ ፀጉር ምሎል ከፍ ዝቅ እዳይል ይሉኛል ግን አሁን ቢያንስ ለእራሴ ጥሩ ለውጥ አይቻለው አመስግናለው ❤❤❤❤
ተከባከቢዉ የኔ ዉድ😮 የኔማ ተላጭቸ 4 ወር ሞላዉ 😅አይ ወንደ ይሉኛል ስለማልከባከበዉ 😉አሁን እንደገና እየለፋሁ ነዉ እስኪቆነጠጥ 😂😂😂😂
እድሜ ላንች መሲዋ እግዚአብሔር እውቀትሸን ያብዛልሸ
አሪፍ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን እኔ ምሰራው እሳት ሳይነካው ፈጭቼ በምፈልገው ዘይት አዋህጄ 1ወር ብርሃን በማያገኘው እቃ በጥቁር ጨርቅ ሸፍኜ አስቀምጠዋለው በየ ሶስት ቀኑ አይር ሳይገባበት ማማሰል በደንብ መክደን በጣም ምርጥ ነው ሞክሩት በምግብ ዘይት ከተሰራ እራሳችን ሲያመን በቡና በሻይ ሶስት ጠብታ ብንጠጣ ባንዴ ፈውስ እናገኛለን
Msikiye yena betam tinshi new tegura mela beyign wuduwa
መልካም ሠዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ለዉጥ አለዉ የቅርንፉድ ወሀዉ እና የጥቁር አዝሙድ ቅባቱ ምርጥ ነዉ እኔ ካሁን ቀደም ከቅባት ዉጭ ራሴ ላይ ምንም አይነት ነገር አዉጥቼ አላቅም ነበር አሁን ግን እየተጠቀምኩ ነዉ ለዉጥ አለዉ እህቴ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስኪዬ በጣም ምርጥና ጤናማ አስራር ነው ደስ የሚል ነው እናመስግናለን
መሲየ እናመሰግናለን ፀጉር ለሚያበዛ ስሪልን እስኪ እደኔ እሚፍልግ ይኖር ይሆናል
እኔም ጽጉሬረጅም ነው ግን ብዛት የለውም ሳሳብኝ
የኔም ብዛት የለውም
እኔምእፈልጋለሁ
እኔም ሁሊ የምፈልገው የሚያበዛ ነበር
እኔም እፈልጋለሁ
Meskiy suse honeshabeg eko zare meski video alekakachem enad eyaleku taketatay deram arekush batam yamefalegaw new yaserashew thank you 🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ልክ ነሽ በጣም ጥሩ ነው እኔም ተጠቅሜው አለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ማማዬ ❤️❤️
ተጠቅመሺ መታጠብነዉ ወይሠ ማረ መልሺልኚ
በጣም ተባረኪ እውቀትን የሚካፍልልን ያብዛልን
Meskiye yeni konjo tsegure betam tegoritobigni neber gin kejemrikugni anid samite newu gin betam lewuti alewu thanks
መስኪዬበጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን በቀላሉ መገድ ካሁን በሃላ መግዛት ቀረ መስኪዬ ናይላን ሳሚልኝ💞💞💞
meski plzz yemahalu segure becha teleyto ykereddal ena yatral plzz mefthe
Hayati afani oromo beta mee hasi ani afani amara hin beku😢😢😢😢💞💞💞
መስኪዬ የፀጉሬ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ናይላዬን ሳሚልኝ::
መስኪዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽኝ እናመሰግናለን
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እገዚአብሄር ይባርክሽ! እገዚአብሄር ልጅሽን ያሳድግልሽ
እናመሰግናለን መስኪ ተባረኪ በጣም ጥሩ ነገር ነው ሁሉንም ሰብስቤ እሰራቸዋለሁ ሰሞኑን ናይላዬን ሳሚልኝ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም ሰው
የኔ ቆንጆ ሁለየ እከታተልሻለሁ እምሰሪያቸሁ ዉህዶች በጣም ደስ ይላል መስኪየ ናይላን እግዚአብሔር ያሣድግልሽ መሥኪየ ቆንጆ
Endet nsh mskiye Le segursh bzu aynt treatment nw mtetkmiw ena more Le sgrush ytsmamashn bmn takiwalsh ?
Betam enamaseginalen wude Selamun yabizalshi
መስክዬ እኔም እንድስራ አነሳሳሽኝ አውን ስርቼ እሞክርዋለው የኔ ቅን ተባርኪ❤😘
Esi endemaner beknnet
በርችልን እህታችን እናመሰግናለን እሽ ሁሉንም እናደርጋለን❤❤❤❤❤❤
Yen betam new miwedish liyu set nesh
በጣም ነው እምናመሰግንሽ እንወድሻለን
Ehe qibat sarten iska wora kqoye side effect yela
መሲ እኔ የቁርፍድ ቅባት አዘጋጂቼ በጣም ከሚልሽ በላይ ነው ለውጥ ያገኘሁት❤❤
እዴት ነው እሚሰራው
የኔ ቆንጆ መስኪ ምርጥ አንደኛ
ተባርክ ምርጥ ሰው❤
እናመሰግናለን መስክዬ ነጭ ሽንኩርት ፀጉሬ በጣም ይስማማኛል ❤️❤️❤️❤️
yene mar yedengl maryam lej eyesus kerstos zemnshn yebarkew lejsh yasadeglsh mare sewdesh eko
lemen alefeceshewum. netre negeru yewetal?
Gen beza aregen bensera aybelashem
እቃዋ ምንድን ነው ስሟ
አሜን አብሮ ይስጥልን እንኳን በሠላም መጣሽ።ከልብ እናመሰግናለን የኛ መልካም እህት
@@እራያጎሊና እሽ እማ
Selam... le madyat yemihon nger asyeni pls
እናመስግናለን ኣህታችን ዘይቲ ዘይቲን እንጠቃመለን ሃርፍ ነው እህታችን መልስለኝ
ሰላም ሰላም ውድ አና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያልቹበት የዓለም ዳርቻ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንካን ደናመጣሽ አህቴ አርፍ ቆይታ ነበርን አናመስግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አንደነት ፍቅር ይመልስልን 😍
መስኪ አለህ ይጠብቅሽ ሁሌም የምተስተምርን ነገር አርፊ ነው እኔም በንች ምክር ብዙ ተጠቅመሎ
መሬምየ ደምሪኝ
እኔ እጠቀመዎለሁ አሪፍነው ተጠቀሙ
ሰላም ኣንዲ ጥያቄ ልጠይቅሽ የጸጉር መሻ ኣሰራር እስኪ ንገሪኝ እኔ ሌሞንና ስካር ኣርጌ ኣልሆንም ኣለኝ
በጣም አመሰግናለሁ መሲየ እኔ ሁለት አመት አለፈን እምከታተልሽ ለውጥ ግን ያበደነው ፡ የምሬነውእምልሽ ፀጉሬ መሃላያለበትይመስል እዛው ቁጭ ያለና በጣም የተጨባረረነበር አሁንግን ምንልበልሽ ዝልፍልፍያለፀጉርሁኖልኛል እድጓልም። በዛ ላይ ይታዘዛል በቃ ብቻ ሁልግዜም ደስተኛ ሁነሽኑሪ እህት መሲየ ሀገራችንም ።አላህይጠብቅልን
አረ ለኔም ሹክ በይኝ ምን አርገሽው
@@zion21163 ሆኛለሁ
ኧረ ለኔም ንገሪኝ የተጠቀምሽውን እህት
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ያንቺም ሠላም ይብዛልን እሺ እንሞክረዋለን በዉነት በርችልን ሁሉን ነገር እንደዚህ በርጋታ ግልፅ የምታገርጊልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርች እናበረታታሻለን ላይክ ስብስክራይብ ስለ ምናደርግ የምትሰሪያቸዉ ሁሉ ይደርሱናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጋጣሚው ይገርማል ገዝቼ ስገባ አንቺ post አርገሻል አሁን ደሞ የአብሽ ዘይት አሠራር አሳይን በጣም ጥሩ ነው አንቺን እየተከተልኩ አብሽም እየተጠቀምኩ ነው በጣምምምም ነው የጠቀመኝ
Enamesgnalen betam ken neshi wude
መስኪዬ ጥቁር አዝሙድና አብሽ አንድ ላይ ሰርቻለሁ ግን የሮዝመሪው እንዴት እንዳለሰለሰው ተይው ተባረኪ ውዴ
Mesiye benatshi melshilgn eski yemtseriwn bemulu mesrat efelgalehuna gn yilefiriji mekemet ayichilm
በጣም እናመሰግናል እህታችን ሚጣየ ባይ
መስኪ በጣም እናመሰግናለን
ዋውውው ስጠብቀው የነበረ ውህድ thank you mesik. ❤❤
ለውጥ አይተሽበታል እህት
በዘይት ዘይቶን ማረግ እንችላለን መስኪዬ ንገርኝ እባክሽ
መስኪ እንዴት ነሽ ናይላን ሳሚልኝ ቆንጆ ውህድ ስለ አሳየሽኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏
በጠም እነመሰግነለን በርቺእስኪ ያፊት ለፊቴ ፀጉር በጠም ወደወለ እያሄደ ነዉ በነትሽ በኮሚንት ፀፊሊኝ
ማታማታስተኝ ቅባትእየተቀባሽ ስርውለብቻው ሁሌየ ማታማታ ይመለስልሻል የኔምነበር አሁንደህናሆነልኝ
@@አሚናትወለየዋ-ዐ7ነ ምን ኣይነት ቅባት ነው ውዴ ባክሽ ንገርኝ
Very good 👍 for the first two years. It
Tekebitenew entatebalen wediyaw or ende lelaw kibat yekoyal?
እንኳን ደና መጣሽ መስኪ
ቆይ ሙሉውን ዐዳምጠዋለው
በቀደም የሚስማርና የቅባቱን ሰርቸ ተጠቅሜ
አሁን ደግሞ የሩዝ ውሃ ተጠቅሜ 10 ደይቃ ቀረኝ ልታጠበው
እህቴዋድምርአርጊኝኝኝ
From my lovely 🎉
Please yena ehete balabata forfore alabate meftha kalshe negringe egzabhere yakbrlinge amsgnalwe
Selam lanche yehun
Ye rise teru New belshe neber esu teru yehun ayhue sataregageche
Masyet teru aydelem betam yefgale .💚💛❤💚💛❤🙏🏾
መስኪ በጣም እናመሠግናለን
ፀጉራችን ላይ ማቆየት እንችላለን ? ፀሀይ ላይ ብኖጣ side effect ይኖረዋል?
መስኪዬ ለፀጉር በጣም ምርጥ የሆነ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው እሞክረዋለው ተባረኪ🥰🥰🥰👌👌👌
ሰላም መሰኪየ እናመሰግናለን ሰለሁሉም ነገር በርችልኝ እህቴ እያየሁ ነው ኮሜንት ቦታ ልያዝ ብየ ነው😁
እህቴዋ ደምሪኝ
tukur azimudu bifechi sayishali ayikerami
Ene seguren telacecew neber mn temkerignalesh
Do you have any idea 💡
Meski wuude selamish yebiza yene jegina
Yene tsguri ye mebetates bahari alew lesu mefte feligiliny
Yimechesh selamesh yibeza!!!!!!!
Wude betam metegermign betàaaaaam aserarune kelal behone menged selehone metasain des yilal!!!!
መስኪ ስላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ናይላን አየዋት ጸጉሯ አድጓል የኔ በጥባጭ ናይላ
meskiye betam nw mamesegenish tegure betam tegodeto neber 10q u
ማስክይ የ ቃይ ሹኩርት ሻቦኦ ስርለን እስቲ እባከሽ 😍😍😍
wow meskiye ejish yibarek ena meseginalen...
Wow qonjoo
መስኪየኔመልካምሰዉእጂሽይባረክ
ሰላም መስኪ
የኔ ጥያቄ ሁሉንም በተለያየ መንገድ አዘጋጅተን በአንድ ጊዜ ብንጠቀም ምንም ችግር የለዉም መስኪ
Wed basmnt senta naw yamnqbw
Hii meski, ye tikur azmud zayetun benekebas
በጠም ጥሩ ነዉ አመግንሸለው መልካም ነገርሽ ሁሉ ደስ ይለል እነም ጥየቄ ?? ቅርፍድነ ጥቁር አዝሙድ ነጭ ሽንኩርትን በአንዴ መቀልቀል እንዴት ይተየል
Betaemi xbu tmhrti
ሠላም መስኪ ጥያቄልጠይቅሽ ቁርፍድ አብሽ ጥቁር አዝሙድ አድ ላይአድርጌ ዘይት ብሠራው ምን ችግር አለሁ በናትሽ መልሽልኝ
Yen wedd siwedsh nurilgn
Mski biyans lesnt kan yekoyalu misrut kebtoch
Ene tekebiche ጸጉሪን አበላሽብኝ
የኔ ቆንጆ የሽበት ማጥፊያ ስሪልን
maski fikir enamesginalen
እግዜህበር እጅሽን ይባርከው
መስኪ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ የምትለቂያቸዉ ቪደወች አይደርሱኝም
ሁልጊዜ እከታተልሻለሁ ኮሜት ባልጰፈም በጣም ጥሩ ነሽ እወድሻለሁ ❤❤❤