የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች|Warning sign of kidney disease|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @Sadlie-h9f
    @Sadlie-h9f 4 หลายเดือนก่อน +9

    የግራ ጉኔን ያመኛል ዝቅ ስል እና ቀና ስል ያመኝል ስቆም ዳግም ወገቢን ያመኛል 😢😢😢እይ ስደት ፈጣሪ ይፈውስሺ በሉኝ

    • @botin6076
      @botin6076 3 หลายเดือนก่อน

      Fatar yefewesishii❤

  • @najatbeitendris6398
    @najatbeitendris6398 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይስጥህ አብዝቶ ዶክተር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የታመምን ነን ሁላችንም የአላህ አፍያ አድርገን እኔም ሳኡድ ከመጣሁ 5ወሬ ገና ግን እያመመኝ ነው አልሃምዱላሊላህ ያረብ ።ሽ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏 አይዞሽ እሺ ታከሚ

  • @እማእወድሻለሁ-መ4የ
    @እማእወድሻለሁ-መ4የ ปีที่แล้ว +11

    እኔ ወላሂ አሞኛል ሸንተ ደም ሠጠሁ የደም ማነሠ ነው ተባልኩ የመሙን ነገር የተያዘ ያቀዋል በዱአችሁ አሰብኝ በሰደት ትሰቃየሁ ብቻ አልሀምዱልላህ😢😢

    • @susutube9855
      @susutube9855 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ውደ

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽረሸ የወጀልሽ ማጣረያ የረግልሽ❤

    • @najatbeitendris6398
      @najatbeitendris6398 6 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም ነን አላህ የሽፊን ያረብ

  • @hermagmekail9489
    @hermagmekail9489 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር ተባረክልን🙏🙏🙏

  • @Amina-w5s
    @Amina-w5s ปีที่แล้ว +2

    አንገቴን እደልብ ምት በቀኝና በግራ በኩል ይመታል አንገቴ መቆሚያላይ እታች አጥንቴ ስር በሁለቱም በኩል በጣም ይመታል ውድ ታችይጎትተኛል

  • @ZebibaZebiba-s9q
    @ZebibaZebiba-s9q 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b ปีที่แล้ว

    ሰላም ህይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @meskermlegesse2635
    @meskermlegesse2635 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your description Dr.

  • @jamilajamila5860
    @jamilajamila5860 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kayratawel7039
    @kayratawel7039 ปีที่แล้ว +26

    አንድ ጎኔን ያመኛል

  • @AsmeretWeldigabrielAndom
    @AsmeretWeldigabrielAndom 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you😊😊🙏🙏🎉🎉🎉

  • @birtukangadisa4745
    @birtukangadisa4745 ปีที่แล้ว

    Thenkyou Doktar❤❤

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 8 หลายเดือนก่อน +3

    በሠው አገር የት ሄደን እንመረመራለን

  • @ውዕለቱዘክሪነብሰይ-ሐ4ሸ
    @ውዕለቱዘክሪነብሰይ-ሐ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን Dr

  • @nahaabeba
    @nahaabeba ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይማረን እጂ እኔም ሳምት ሆኖኛል ማመም ከጀመረ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว +2

      ህክምና አድርጊ አይዞሽ ፈጣሪ አለ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@healtheducation2ሰላም ጥያቄየ ኩላሊት ህመም ሲጀምር መጀመሪያ ሚሰማን በቀኝ ነው ወይስ በግራ በኩል ነው በፈጣሪ መልስልኝ እኔ ግራ ጎኔ ነው ህመሜ

  • @HsabGaded-g1u
    @HsabGaded-g1u ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኩላሊት እፋክሽን ተብየነበር መዳንቱን ጨረስኩ ግን አልተሻለኝም ዶክተርየ

  • @SaidaAdem-c7z
    @SaidaAdem-c7z ปีที่แล้ว +6

    አንደኛውን ጎኔን ያቃጥለኛል ስቅዝ አድርጎ ይይዘኛል ህክምና መሄድ አልችልም ስደት ነኝ😂

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @bebeza61
    @bebeza61 2 ปีที่แล้ว

    thanks dr

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

    • @abebechabebe6514
      @abebechabebe6514 ปีที่แล้ว

      Dr can I talk to you please if you have time

  • @lencanete4373
    @lencanete4373 ปีที่แล้ว

    እውነት እኔ በጣም እያመመኝነው

  • @abihagos7143
    @abihagos7143 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ወገቤን በሁለቱ ጎኔን በጣም ያመኛል ዶኩተርየ

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 ปีที่แล้ว

      እኔም 😢😢 ኩለልቲ ኡኮ ነው

  • @alamitutolesa1723
    @alamitutolesa1723 ปีที่แล้ว +1

    😂🎉ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ, ዕድሜህን ያርዝምልን
    እኔ 1. የቀኝ ጎኔን:- ወገቤንና ስተነፍ በጣም ያመኛል
    በ አጠቃላይ
    ስራመድ ከፍተኛ ህመም
    ይሰማ ኛ ል

  • @kalkal3451
    @kalkal3451 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ ጎኔን በጣም ያመኛል ይደክመኛል ከሌላው ግዜ ሽንቴ በጣም ቀይ ሆኖል የኩላሊት በሽታ ሊሆን ይችላል እንዴ ዶክተር

  • @kalkal3451
    @kalkal3451 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ በጣም ይደክመኛል ከሌላው ግዜ ይበልጥ ሽንቴ ቀይ ነው የኩላሊት ሊሆን ይችላል እንዴ

  • @dereashu9349
    @dereashu9349 2 ปีที่แล้ว +4

    ወገቤን በጣም ያመኛል ጎኔን ምቾት አይሰማኝም እባከህን መልስልኝ ሌላው ከጠቀስካቸዉ ደህናነኝ ዶክተር አመሠግናለሁ

  • @OssamaAlm
    @OssamaAlm 8 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እኔም በጣም እያመመኝ ነው ማዳም ቤት ነኝ

  • @Wendiyee
    @Wendiyee 2 หลายเดือนก่อน

    በግር በኩል ቀን ቀን ዪሞቀኛል ማታ ማታ ዪቀዛቅዘኛል ምን ሊሆን ዪችላል ??

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይፈርጀኝ አሁንሥ እቅልፍምአላገኘሁ

  • @atakltiakalu-o6j
    @atakltiakalu-o6j 8 หลายเดือนก่อน

    💯

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 2 ปีที่แล้ว +8

    አሞኛል እምትሉ ቶሎወደሀኪም ቤት ተመለሡ

    • @የናቴናፋቂማሚ
      @የናቴናፋቂማሚ ปีที่แล้ว +1

      እኔ ህ ጂ ምንም የለሽ ምአሉኝ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@የናቴናፋቂማሚአሞሽነበርደ

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s 2 หลายเดือนก่อน

    እንቅልፍ ነሳኚ 😢😢😢😢 ተሰቃየሁ

  • @alexterefa5021
    @alexterefa5021 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @ZaynabZaynab-w4h
    @ZaynabZaynab-w4h 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ጨው አበዛለሁ ለዛም ነውየምያመኝ😢😢

  • @HghjNbj
    @HghjNbj 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ አድጎኔን ያመኛን😢😢😢😊

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 9 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ጎኔን እና ጀርባየን እግሬን በጣም ያመኘል ምን ትመክረኘለህ

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 11 หลายเดือนก่อน

    😢የታሌ ግርም ልንክ እዚህ አስቀምጥልን

  • @EyosyasEyosyas-wi2iw
    @EyosyasEyosyas-wi2iw ปีที่แล้ว +1

    Erkna ወይም ቡአ

  • @kausarsharu
    @kausarsharu 10 หลายเดือนก่อน

    Mitawaraw nagar hulu enga Al yarbiii 😢

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว

    በምን ምክናየት ነው የሚመጣው

  • @Mersal-s1b
    @Mersal-s1b 8 หลายเดือนก่อน

    እኔምበጣምያመኛልሁለቱንም ጎኔን

  • @samrawityohanis3549
    @samrawityohanis3549 8 หลายเดือนก่อน

    Millet bzear yamiteal

  • @sayedaethiopia
    @sayedaethiopia ปีที่แล้ว

    ሠላምአዴትናችሁዶክተርእናመሠግናለንጠጠርነውተባልኩኝአሁደሞበመሣሪያካልሆነአሉኝዱአአድርጉልኝ2008የጀመርኩአለሁግራየነውሽቴንምይዘጋኝነበርአሁንእሡደህናነኝ

  • @MakaMubarak
    @MakaMubarak 11 หลายเดือนก่อน

    አረዶግተር መልስልኝ😢

  • @GannathGannath-t2v
    @GannathGannath-t2v 4 หลายเดือนก่อน

    እረጎኔን ያመኛል

  • @ገነትዩቱብgenetyoutub
    @ገነትዩቱብgenetyoutub 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁሎት ሳምት ሁኖኛል ሁሎት ወገቤ በጣም ያመኛል😢

  • @amineam3568
    @amineam3568 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎኔንበጣምነውሚያመኝ

    • @dddsdt902
      @dddsdt902 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ይጠዘጥዘኛል አይ ስደት

    • @ኢነላሀማአሶብሪን
      @ኢነላሀማአሶብሪን 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣምይጠዘጥዘኛል በተለይዛሬ በጣምአሞኛል

    • @hanaseyoum8471
      @hanaseyoum8471 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዶክተር ከዚህ ቀደም ጽፌሎት ነበር ሽንቴ አረፋ ነው የምሸናው አራት ሊሆን ነው ለሐኪም ስነግረው የደም የሽንት ምርመራ ያዝልኛል መልሱም ምንም የለም ይለኛል ። እኔም ሽንቴን ፎቶ አንስቼ አሳየሁት እንደገና የሽንት ምርመራ አደረኩ አሁንም ምንም አለኝ ። ምን መድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ወገቤ ጀርባዬን የቀኝ ከፍል ያመኛል የደም ብዛት መድኃኒት ለብዙ ዓመት እየወሰድኩ ነው ።

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 ปีที่แล้ว

      ​@@hanaseyoum8471ያኔ ቢጤ

  • @ጠይቢኢቶበር
    @ጠይቢኢቶበር ปีที่แล้ว

    እኔም የመኛል ሽጢን

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ 2 ወር ሆኖኛል አንድ ጉኔን የመኛል እግሪንም የመኛል ኩላሊት ነዉ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      ምርመራ ማድረግ አለብሽ እህቴ!

  • @ሸሹyoutube
    @ሸሹyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    Helanma.yimgl.keliletn.d.

  • @nahicam5288
    @nahicam5288 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor ❤

  • @KolahKolah-ln9lw
    @KolahKolah-ln9lw 3 หลายเดือนก่อน

    ጎኔንምያመየታችኛውንየሆደንክፍልያመኛልያለሁትስደትነውእንደትልሁን