ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰገራዬ ሲመጣ ከእንብርቴ በታች አይለኛ ቁርጠት አለኝ
ዶክተር እድሜዬ አምሳዎቹ ውስጥ ነው ሰገራዬ ሲመጣ አጣዳፊ ቁርጠት አለብኝ ከእንብርቴ በታች ነው የሚቆርጠኝ
ዶክተሩ ተመችቶኛል ማብራራት ይችልበታል ሲናገርም ያምራል
አመሰግናለሁ ዶክተር
Thanks Doctor ❤️🙏
❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ በጣም ትምህርት አግቻሎ
እኔ ራሱ በዚሕ ሳምንት ነው ኦኘሬሽን የተደረኩት እናም የዶ/ር የአንተ ማብራርያ ከ-እስከ ትክክል ሆኖ አግቼዋለሁኝ አመሰግናሎ የዝግጅታቹ ቤተሰብም ሆኛሎ
እቫክሽ ንገሪኝ በጣም አሞኛል ቁስሉ ተሎ ዳነልሽ በስደት በጣም ይከቭዳል 😊
እህቴ በፍጣሪ መልሸልኝ ትረፍአጀት በቀኝ በኩል የሆዳችን ክፍልነውደ አሚሠማኝ ማቃጠልነው ጎኔን ብቻነ ወገቤን
ያአላህ እኔም ስሞኑን ሀኪም ህጀ አሞኚ የትርፍ አንጀት ተጠቂንኚ ላሁን ከኒና ስተውኛል እስቲዱአ አርጉልኚ በአላህ
እነመሠግነለን ዶክተር. ያልከሁሉ ያመኛን እህ ያረብ አደራህን. ኦብሬሽን አረ ወሬ ዉንም እፈራዋለሁ
😢😢😢😢 እህቴን ታደጉልኝ 2 ግዜ ተደረገች ኦብራሢወን ግን ፈንድቶ ነበርውሥጧ😢😢
ተመልሶ ይመጣል እንዴ አንዴ opracion ከተደረግ ቡሀላ
ዶክተሩ ማብራራት ማስረዳት ትችልበታለህ ክበርልን❤❤
እኔ እጃ ያቅለሸልሸኛ እደእርጉዝ አላህዬ ያሽረኝ ደግሞ ሆዳም ነኝ ምግብ አልመርጥም ብቻ ፈጣሬዬ ያሽረኝ ሌላ ምን ይባላል
የኔ ቢጤ ነሻ አይይይ አላህ ይጠብቀን እንጂ በሰዉ አገላይ ሁነን ክፉ አይንካን
ትርፍ አንጀት በእንግሊዝኛ ምን ተብሎ ይጠራል?
ሰላም ዶክተር እኔ ከስምንት ወር በፊት በቀኝ በኩል ኦፕራሲዎን አደረኩኝ አሁን ደሞ በግራዬ ወጣ ከቻልክ መልስልኝ እባክህ በሰዉ አገር ከበደኝ
😢😢😢
እያመመኝ ነው ልስማውና እኮምታለሁ
በአልትራ ሳውንድ ሊታወቅ ይችላል???
Awo badamb
እኔ ኦፕራሲወን አድርጌአለሁ መስራትዐየለለብኝ ስራአለ ማለቴ ለኦፕራሲወኑ ለስፌቱ
ዳክተር በአላህ ጥያቄነበርም በምን ላነግርህ ወንድሜዋ
ዶክተር በድጋሚ የመከሰት እድል አለው ወይ?
Yalawm Anda katakorata buhala
እርግጠኛነህ የመመለስ አጋጣሚየለውም
Sinti kan kalafa nawu wode kafitanga gudati miyagalixawu
ዶከተር ሠላም ነው አድ ጥያቄ አለኚ እሠሞኑን ደረቴ ጋ አካባቢ የሆነ ሥሜት ያመኛል ግን ሥሜቱ እሄ ነው ልልህ አልችልም ምጥኒያቱም ይሄ ህመም አድሥ ነው እና ምግብ ሥበላ ደረቴጋ ተቋጥሮ አይወርድም ይጎረብጠኛል መችት የለኚም ሆሥፒታል ሂጀ ነበር ነገርኳቸው የሚሠማኚን ያቃጥልሻል ያሥገሳሻል አሉኚ ከዛ እኔ መልሴ አያቃጥለኚም አያሥገሳኚም መቾት የለኚም ይጎረብጠኛል ደረቴጋ አልኩት ከዚ ክኒን ሠጡኚ ግን ለውጥ የለውም ያውነው ህመሙ
ጨጓራ ነዉ ህመሙ
Aemognal enenm
የሆድ ኣካባቢ መቁሰል የሱ ምልክት ነው
ስክቁጥስጠኚ፡ጥያቄስላለ፡ኚነዉ
ባሌን 😢ይዙታል
ትርፍ አንጀት በቀኝ ነው በግራ
እር እኔም አሞኝል ልሞትነው
ካለሽ በአላህ አለው በይ
እኔ ሞክሮኛል ያውም አረብ አገር ግን አሁን ተሺሎኛል
እናመሰግናለን እውቀትህን እግዚአብሔር ያብዛልህ
Edet teshalek 😭🙏
እንዴት ተሻለሽ ማለት በምን አይነት መንገድ
በአረብኘ ሚን ይበል ሚተቁ ንገሩኝ
ዚያድያ
እስቲ ልስማው
እኔ አላቅም ወተተ ሰጠጣ ሆዴን ያመኛል እሱ ይሆን እንዴ ዶክተረ??
የቃና አክተሮች (የቱርክ አክተሮች) ያለ ሜክ አፓ(በተፈጥሮ) ምን ይመስላሉ ያስደነግጣል😱 እንዳያመልጣቹth-cam.com/video/2ip0dtcS7P8/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/2ip0dtcS7P8/w-d-xo.html
Degami yemefetr edl alew endi
no miknyatum ande tewegdual
Doctarun endat naw magegnat naw Michelaw sarjare ledarag naw
ሰገራዬ ሲመጣ ከእንብርቴ በታች አይለኛ ቁርጠት አለኝ
ዶክተር እድሜዬ አምሳዎቹ ውስጥ ነው ሰገራዬ ሲመጣ አጣዳፊ ቁርጠት አለብኝ ከእንብርቴ በታች ነው የሚቆርጠኝ
ዶክተሩ ተመችቶኛል ማብራራት ይችልበታል ሲናገርም ያምራል
አመሰግናለሁ ዶክተር
Thanks Doctor ❤️🙏
❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ በጣም ትምህርት አግቻሎ
እኔ ራሱ በዚሕ ሳምንት ነው ኦኘሬሽን የተደረኩት እናም የዶ/ር የአንተ ማብራርያ ከ-እስከ ትክክል ሆኖ አግቼዋለሁኝ አመሰግናሎ የዝግጅታቹ ቤተሰብም ሆኛሎ
እቫክሽ ንገሪኝ በጣም አሞኛል ቁስሉ ተሎ ዳነልሽ በስደት በጣም ይከቭዳል 😊
እህቴ በፍጣሪ መልሸልኝ ትረፍአጀት በቀኝ በኩል የሆዳችን ክፍልነውደ አሚሠማኝ ማቃጠልነው ጎኔን ብቻነ ወገቤን
ያአላህ እኔም ስሞኑን ሀኪም ህጀ አሞኚ የትርፍ አንጀት ተጠቂንኚ ላሁን ከኒና ስተውኛል እስቲዱአ አርጉልኚ በአላህ
እነመሠግነለን ዶክተር. ያልከሁሉ ያመኛን እህ ያረብ አደራህን. ኦብሬሽን አረ ወሬ ዉንም እፈራዋለሁ
😢😢😢😢 እህቴን ታደጉልኝ 2 ግዜ ተደረገች ኦብራሢወን ግን ፈንድቶ ነበርውሥጧ😢😢
ተመልሶ ይመጣል እንዴ አንዴ opracion ከተደረግ ቡሀላ
ዶክተሩ ማብራራት ማስረዳት ትችልበታለህ ክበርልን❤❤
እኔ እጃ ያቅለሸልሸኛ እደእርጉዝ አላህዬ ያሽረኝ ደግሞ ሆዳም ነኝ ምግብ አልመርጥም ብቻ ፈጣሬዬ ያሽረኝ ሌላ ምን ይባላል
የኔ ቢጤ ነሻ አይይይ አላህ ይጠብቀን እንጂ በሰዉ አገላይ ሁነን ክፉ አይንካን
ትርፍ አንጀት በእንግሊዝኛ ምን ተብሎ ይጠራል?
ሰላም ዶክተር እኔ ከስምንት ወር በፊት በቀኝ በኩል ኦፕራሲዎን አደረኩኝ አሁን ደሞ በግራዬ ወጣ ከቻልክ መልስልኝ እባክህ በሰዉ አገር ከበደኝ
😢😢😢
እያመመኝ ነው ልስማውና እኮምታለሁ
በአልትራ ሳውንድ ሊታወቅ ይችላል???
Awo badamb
እኔ ኦፕራሲወን አድርጌአለሁ መስራትዐየለለብኝ ስራአለ ማለቴ ለኦፕራሲወኑ ለስፌቱ
ዳክተር በአላህ ጥያቄነበርም በምን ላነግርህ ወንድሜዋ
ዶክተር በድጋሚ የመከሰት እድል አለው ወይ?
Yalawm Anda katakorata buhala
እር
ግጠኛነህ የመመለስ አጋጣሚየለውም
Sinti kan kalafa nawu wode kafitanga gudati miyagalixawu
ዶከተር ሠላም ነው አድ ጥያቄ አለኚ እሠሞኑን ደረቴ ጋ አካባቢ የሆነ ሥሜት ያመኛል ግን ሥሜቱ እሄ ነው ልልህ አልችልም ምጥኒያቱም ይሄ ህመም አድሥ ነው እና ምግብ ሥበላ ደረቴጋ ተቋጥሮ አይወርድም ይጎረብጠኛል መችት የለኚም ሆሥፒታል ሂጀ ነበር ነገርኳቸው የሚሠማኚን ያቃጥልሻል ያሥገሳሻል አሉኚ ከዛ እኔ መልሴ አያቃጥለኚም አያሥገሳኚም መቾት የለኚም ይጎረብጠኛል ደረቴጋ አልኩት ከዚ ክኒን ሠጡኚ ግን ለውጥ የለውም ያውነው ህመሙ
ጨጓራ ነዉ ህመሙ
Aemognal enenm
የሆድ ኣካባቢ መቁሰል የሱ ምልክት ነው
ስክቁጥስጠኚ፡ጥያቄስላለ፡ኚነዉ
ባሌን 😢ይዙታል
ትርፍ አንጀት በቀኝ ነው በግራ
እር እኔም አሞኝል ልሞትነው
ካለሽ በአላህ አለው በይ
እኔ ሞክሮኛል ያውም አረብ አገር ግን አሁን ተሺሎኛል
እናመሰግናለን እውቀትህን እግዚአብሔር ያብዛልህ
Edet teshalek 😭🙏
እንዴት ተሻለሽ ማለት በምን አይነት መንገድ
በአረብኘ ሚን ይበል ሚተቁ ንገሩኝ
ዚያድያ
እስቲ ልስማው
እኔ አላቅም ወተተ ሰጠጣ ሆዴን ያመኛል እሱ ይሆን እንዴ ዶክተረ??
የቃና አክተሮች (የቱርክ አክተሮች) ያለ ሜክ አፓ(በተፈጥሮ) ምን ይመስላሉ ያስደነግጣል😱 እንዳያመልጣቹ
th-cam.com/video/2ip0dtcS7P8/w-d-xo.html
th-cam.com/video/2ip0dtcS7P8/w-d-xo.html
Degami yemefetr edl alew endi
no miknyatum ande tewegdual
Doctarun endat naw magegnat naw Michelaw sarjare ledarag naw