ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት ለመናገር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ ይቀረኛል በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው አሁን ለካ ብዙ ይቀረኛል ስሙን ብቻ ነው የያስኩት
ኦርቶዶክስ በመሆኔ አልሞትኩም፤ ወንድሞቼ እህቶች ኦርቶዶክሳውያን በርቱልን የጠፉትን በጎችንም እግዚአብሄር ይመልስልን
የተዋህዶ ጀግኖች በርቱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ትሁት ❤❤❤❤
አቤት ትትና አቤት ስርአት ትግስት ብቻ እግዚአብሔር ያበርታችዉ በርቱ ወንድሞቼ❤❤❤
ተውት የኛ ልጆች ተጨነቀ እኮ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ😢🙏🙏🙏
Yene aznang pastor sophiye betam ewedihalew.
እኔ ብቻ ነኝ ወርቶዶክስ በመሆኔ መልስ ያጣሉ ብየ የማላስብ ደስታ በኩራት የማዳመጠው
እዮባ ጋዴ ዮሐድ ያሬድ የተዋህድ ልጆች በርቱ ወንድሞች ስለ ፕሮቴስታንት ብዙ ነገር ተገለጠ 🙏
ሶፊዪ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ!እንወድሃለን! ግን አትቀውጠው።ወንድሞቼ ውብዪ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!
ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ
ሳያውቁ እንዳይጠፉ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አይነ ልቦናቸውን አብራላቸው
Egziabher yibarkachu ..kale hiwet yasemalin❤❤❤
ወይ ዳዲ ስታሳዝን እዮ ባዬ እናተ ብርቅዬ ወድሞች ታድላችሁ
ፓሰተር. ሕፃን. የሠፈር. ጨዋታ. አሰመሠልከው.
የኔ ጀግናዎች የተዋእዶ እንቁዎች በርቱልኝ ዎርቶዶክስ መልስ አላት የምንለው በምክንያት ነው❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቼና ወንድሞቼ
Ebakachu atsadebu Egziyabher lbona ystachew
ሶፊ በጣም እወድህ ነበር እንደዚህ ከእውቀት ነፃ መሆንህን ግን ስላልነገርከኝ ተቀይሜሀለው
Tebareku
እግዚአብሔርን ሶፊ በጣም ፈን የሆነ ሰው ነው ድክም አረገኝ እኮ
ዉቤ የኔ ትሁት እህት ማርያምን መንፈስሽ ሁሉ እርግት አለ አቤት ልዩነት ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ድል አ ለ በስሙ ❤❤❤🎉🎉🎉
Wubalem egziabher yimesgen lezi labekash tebareki
ሶፊ ምትባለው ግን ምላስህን ሰብስበው እንጂ ትልቅ ሰው አይደለህ እንዴ ሆ ይቅር ይበልህ
አይ ውቤ መንፈስ ቅዱስ አስጨከነሽ ጀግና ማርያምን አመለጥሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ሚገርመኝ ካልወከለ ለምድነዉ ጴንጤነኝ ይላል 😂 እድሜ ይስጣቹህ በርቱልን ልጆቻችን እማምላክ በነገሮቹሉ ትርዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም 😂😂😂 አይ ሶፊ በቃ የእብድ ሊቀመንበር ተርጋጋ እንጂ 😂😂😂 አይ ጴንጤ ተበላክ ሶፊ ካድያ ፓሰተር እንዴት ሆንክ😂😂😂😂
እግዚዮ ትእቢት አለመስማት የሴጣን መንፈስ ጉዶች ናቸውግን
ሶፊ ተመችቶኛል አላቅም ተውኝ ሲል የኛ ልጆች መረዳት ነበረባቸው እራሱ አጭበርባሪ መሆኑን በገደምዳሜ ገለፀ
maryamn asazenegnke ewket netsa new🤣🤣
Ato Dereje (Pastor Spfonyas)
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ጅግኖች❤አቤት ትእግስት የኛ 🎉እንደዚህ እያደረጋችሁ እውነታቸው ይውጣ 😂
አይ ጋዲ ጆሮህ ፍንጭት ነው አላለም🤭🤭የኛ ልጆች መዳኒዓለም ዘመናችሁን ይባርከው🙏
ወይ ፓስተር ሶፊያ!! ዝዝዝዝዝዝምምምም ብሎ ተሳዳቢ ጎረምሶችን እስቲዲዮ ጋብዞ መገልፈጥ አይደለም!!
የሶፊ ድድብና
በጣም ዝም ብሎ ነው በሚድያው የሚበጠርቀው ካድያ ለምን ያወራል ሱፍ ለባሸ ወንበዴዋችን እየሰበሰበ እብድ ሌባ ወንድሞቼ ከሶፊ ጋር የሚሰማማው እብድና ሌባ ብቻ ነው መጥኔውን ይሰጣቹ😂😂😂
ባይሆንማ ለጥቅም የናቱን ቤት ትቶ አይሄድም ነበር
አይ ሶፊየ እንደመልክህ ማማር ልብንህንም ያብራልህ😂😂😂
መስማት ካልፈለክ ለምን ገባህ ሶፊ???😂😂😂😂
እንደኔ ሶፊን የሚወደው ግን አለ??አንተ ወደቅድስት ቤተክርስቲያንህ ስትመለስ እየሩሳሌም ለ15 ቀን ጉብኝት በኔ ሂሳብ ፣ስመጥቼ አስጎበኝሀለሁ ስለቴ ነው
Wibalem gobez set nesh enwedshalen betam
ውይ ትግስት በርቱ የወርቶደክስ ወጣቶች
ፓስተር አይ ግርግር ብቻ💔😥🥺🥺🥺
እንደው ምን ይሆን የሚሻላቸው ጩኸት ብቻ
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ይባላል።
........ደረቅ ነዉ ::
አረ ሶፊ የቤተ እምነት አቅዋም መመሪያ አላቅም 😂😂😂😂😂አሳዘንከኝ ያሳፍራል 😂😂😂😂😂አታለቃቅሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።
wedmoche yetewahdo ljoch tgstachwn srhatachwn betegbar asaytachwal fetari ybarkachu wedmachn sofi fetari lbonakn ymels🙏😢
ጆሮህ ፍንጭት ነው😁😁😀😀 ጋዲ የምትገርም ጀግና ልጅ። በርታልኝ ወንድሜ ጋዲ እውቀትህን በማንበብና በትምህርት አጎልብት። ኦርቶዶክስ አብዝታ ትፈልግሀለች።
ባህርዳር ለይ ሁኖ ይሰማል 😂
ሶፊያና ሶፊ ስለሀይማኖታችሁ መርህ ለምን አታውቁም ጠይቀህም ተጠይቀህም ጩኸት ሶፊ ምንም ሳታውቅ ነው እንዴ ፓስተር የሆንከው መፅሀፍ ቅዱስስ ታውቃለህ ? አይ ጴንጤ ከእውቀት ነፃ ተዋህዶ ወንድሞቼ ኩራቶቼ የኦርቶዶክስ ፩ግኖቸ ኑሩልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለማንኛውም ጥያቄ ኦርቶዶክስ መልስ አላት❤❤❤
በየአስፋልቱ ሰው አላራምድ ያሉት ወዴት አሉ አይ ፕሮቴስታንት በቃ እንዲህ ናቸው
ለመማማር ሳይሆን አስቀድሞ ወስኖ ለክርክር የገባ ነው ፓስተሩ
ወይ ፓስተር
ግርግር ለሌባ ያመቻል
ወይኔ አዘንኩ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሳያውቋት ወጥተው ከዚያም በኋላ ቤተክርስቲያንን ጭፍን ጥላቻ እንጂ መሰረታዊ የሆነ ትምህርትየላቸውም እግዚአብሔር የወጡትን ይመልስልን እኛንም በቤቱ አፅንቶ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን
ካፈርኩ አይመለሰኝ እኮ ነው ፈጣሪ የመረጠውን ፈለጎ በጊዜው ይመልሳል
መዳኒያለም ይጠብቃችሁ . ወደየሩሳሊም መንፈሳዊይ ጉዞ የሚያዘጋጁ ሰልክ ካላችሁ ላኩልኝ Please
Webeye pls.pls.pls.ehete selemewdesh new evakesh ye tsemona geze weseji..
Nu be birhanu temelalesu
ፓስተር ሶፊ አታላይ ሰው እንጂ ጴንጤ አይመስልም !
ስለ ጥምቀት ሲነሳ ጆሮውን ይነስረዋል
😅😅😅
😂😂😂😂😂
ቤቱን ከፍቶ እንደመለፍለፍ ቀላል መስሎታል
በጣም እየሰማ አልሰማውም የምፍልገውን ነው የምሰማው 😂😂😂😂 አይ ሶፊ የተጣመመ ሲሆን ይሰማል የእሱ ይሰማል የእናንተ አይሰማም አይ ሶፊ 😂😂😂😂 ከእውቀት ነፃ ፓሰተር ማን ነው ሰሙን የሰጠክ አይ ጴንጤ ኑ ጉዳችውን ሰሙ
አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለኝ::ይህን ሰው ፓስተር ብላችሁ የምትከተሉ አዘንኩላችሁ: ምእመናን መርምሩ::
እንደፔጥሮስ ሁሉም ሲጠየቁ ይክዳሉ ለስሙ ፓስተር ነው ግን ፕሮቴስታንትን አይወክሉም በስመአብ ትግስትም የላቸውም።
የሚመግቡትም አሉ
ፓስተር ሶፊ እንዲህ ማዳመጥ እንደምትችል በይፋ ተጋለጥክ እንዴት አድርገህ ነው ስቲዲዩ ውስጥ ከሌሎች ጋር መነጋገር የምትችለው ማዳመጥ ጀምር እዚህ ቤት ያሉትን አስተናጋጆችንም አድማጮችን አክብር ለተጠየከው ቀጥተኛ መልስ ባለመቻልህ በጣም አዘንኩ ።
ሶፊ ተዋረደ። ሸመጠጠ እኔ ን የሚያሳዝኑኝ እሱን ፓስተር ያደረጉትና ተከታዮቹ።😊
Yetwahedo enkuwoche kezihe saladenkachu alalefem nurulen bertulen
አስተምሩን አጨርሱት ጊዜውን
እዮባ እኮ ይለያል ❤❤❤😂😂😂
እዮባ ለ ጴንጤ ዘራ መድሀኒት ነው የሆንክባቸው ።
Bewnte yortudekse tehetena seratcuo fetari ytbkacuo
ሶፊ ማለት ለእግዚያብሄርም፤ ለሀይማኖቱም ሆነ ለሰው ክብር የሌለው ዋልጌ ነው ደግማቹሁ ባታስገቡት መልካም ነው። መደርተኛ!!!
ጠይቅ ለምን አልሰማም ትላለክ ጠይቅ ኦርቶዶክስ መልስ አላት
እዉነት ልጁ አያዉቅም አወዉረርደዱተት ጊዜ አትፍጁ ልጁ ምን ዉስጥ እምነቱንም አያዉቀዉም
አይ ሶፊ እንኳን ወደቤታችን መጣህ እኛ ኦርቶዶክሳውያን እኮ እንወድሀለን እኛ ነን እኮ ፕሮግራምህን በፍቅር የምናየው ውብዬ እንዳለችው አንተ ኦርቶዶክስ ነህ ዝም ብለህ ናና ጥልቅ በል ጆሮህ ፍንጭት ሳይሆን ሸውራራ ሆኖ ነው የተቸገረከው ወንድሜ ጓደኞችህን አትፍራ እግዚአብሔርን ፍራ ከወደድከው ደሞ የእየሱስ ቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ብቻ ነች ከጨለማው ወደብርሀኑ ተመላለስ ውይይት አለርጂካቸው ነው አንድ አይነት ናቸው ሶፊ እኮ በቤቱ የማይችሉትን እየሰበሰበ ይጮህባቸዋል እውቀት ካላቸው መምህራን ጋር የለም 0000😂😂😂😂😂
Wye pasetre sofi🤣🤣🤗🤗nuu bebrihanuu temelalsuu ☦️☦️☦️ egzabhre yerdachuu paxewoche 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ፓስተርነቱን ትተህ ለምን አርቲስት ወይም ጋርድ አቶንም ሰፈራችችንን አታሰድብ kalitin
አይ!ሶፊ ክክክክክክክክክክ የተዋሕዶ ልጆች በርቱ
እኔ የምለው መናፍቃን ጉራቸው አይቻልም።
አይ ሶፊ ስርአት የሌለው እንዴት አንድ እምነት አለኝ የሚል ሰው ስርዓት አይኖረውም እንደነዚ አይነት ደነዝ እዝቦች የሚከተለው ህዝብ የሚያሳዝነው
የሰይጣን ልጅ እንደሚያመልኩ ሰሞኑን ሰምቼ ደነገጥቁ! ጠቋረ ይባላል ይህንን ለሚከተል ህዝብ አዝናለሁ።
የት የምታውቀውን Respect ነው ዲስሪስፔክት አታድርጉ የምትለው።
Jeroh esk bahir dar tesema ayidel
yemir Sofi gin yazinanal endih leta new
ወይኔ ሆዴ ፍርስ አለ😂😂 ሶፍየን የመሰለ ባል ፈልጉልኝ እንዳይደብረኝ
Weyyy dad😂😂😂😂 sofiy eko
Sofi mlas slerezem aydelem
ፓስተር በቃ ዝም ተብሎ ነው የሚሰጠው
ወንድሜ እንድህ አይነቱ የማይገባውን ተወው
ተውት አስወጡት
እኔ የምፈልገውን ነው የምሰማው!😂😂😂😂😂😂
ሶፊ ግን ምን ያንጫጫዋል ።
እንዴ ከሶፊ ጋር ነዉ የምታወራዉ ይላል እንዴ እና ማነህ አንተ ብቶንስ እኛ ምን አገባን ደፋር እዮባ❤
ሶፊ የተባለው ሰው ምንም መንፈሳዊ ነገር የለውም
" እኔን የሚወክለኝ ካውንስሉ ብቻ ነው ።... ካውንስሉ ውስጥ እነማን እንዳሉ እኔ አላውቅም። መዝገብ ቤት ሄደህ ጠይቅ። " 😂😂😂 አይ ፓስተር ሶፊ
Estidiyo yamilawe mene falego nawezaqe ayewayayeme kachla
ምንም አያውቅም ለዛ ነው አሶጡት ሶፊ ሚባለውን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሶፊ የወንጌል ችስታ ነው በቃ ማስረዳት እምነቱን መግለጽም አልቻለም ግልጽ እኮ ነው በየመንገዱ እንደመለፍለፍ ቀላል መስሏቸዋል
የተበከለውን ለማደስ ሳይሆንበጥርጣሬ ተጠራርጌ ወጥቼ ነውብለህ መለስ የተሃድሶ አካሚው
አረ አጨለላችሁት ወይኔ ዛሬ
አይ ሶፊ ከእውቀት ነፃ😂😂😂😂 ወንድሞቼ ጀግና ናቹ❤❤❤ ተባርኩ ተውት እሱ የእብድና የሌባ አለቃ ነው😂😂 አሰበላሸኝ ምን ልሰራ ገባው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስለምን ትከራከሯቸዋላችሁ ይል የለንዴ ቃሉስ? ደግሞስ "ለጠቢብ ሰው አንዲት ቃል ትበቃዋለች" ይላል። ስለዚህ የምናወራው ለሚሰማ ነው እንጂ ለማይሰማ ምን ትነግሩታላችሁ ካልሰማ ሁሉም ሰው ይስማ ይህን በእውነት የሚገርምኮ ነው።
ወይ ፓስተር ሶፊ በቃ ግርግር ብቻ።
አስለፈለፈው ጸበል ትንሽ ቢያገኝ ጥሩ ነው
ተብስቷል ሶፊ
እውነት ለመናገር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ ይቀረኛል በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው አሁን ለካ ብዙ ይቀረኛል ስሙን ብቻ ነው የያስኩት
ኦርቶዶክስ በመሆኔ አልሞትኩም፤ ወንድሞቼ እህቶች ኦርቶዶክሳውያን በርቱልን የጠፉትን በጎችንም እግዚአብሄር ይመልስልን
የተዋህዶ ጀግኖች በርቱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ትሁት ❤❤❤❤
አቤት ትትና አቤት ስርአት ትግስት ብቻ እግዚአብሔር ያበርታችዉ በርቱ ወንድሞቼ❤❤❤
ተውት የኛ ልጆች ተጨነቀ እኮ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ😢🙏🙏🙏
Yene aznang pastor sophiye betam ewedihalew.
እኔ ብቻ ነኝ ወርቶዶክስ በመሆኔ መልስ ያጣሉ ብየ የማላስብ ደስታ በኩራት የማዳመጠው
እዮባ ጋዴ ዮሐድ ያሬድ የተዋህድ ልጆች በርቱ ወንድሞች ስለ ፕሮቴስታንት ብዙ ነገር ተገለጠ 🙏
ሶፊዪ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ!
እንወድሃለን! ግን አትቀውጠው።
ወንድሞቼ ውብዪ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!
ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ
ሳያውቁ እንዳይጠፉ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አይነ ልቦናቸውን አብራላቸው
Egziabher yibarkachu ..kale hiwet yasemalin❤❤❤
ወይ ዳዲ ስታሳዝን እዮ ባዬ እናተ ብርቅዬ ወድሞች ታድላችሁ
ፓሰተር. ሕፃን. የሠፈር. ጨዋታ. አሰመሠልከው.
የኔ ጀግናዎች የተዋእዶ እንቁዎች በርቱልኝ ዎርቶዶክስ መልስ አላት የምንለው በምክንያት ነው❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቼና ወንድሞቼ
Ebakachu atsadebu Egziyabher lbona ystachew
ሶፊ በጣም እወድህ ነበር እንደዚህ ከእውቀት ነፃ መሆንህን ግን ስላልነገርከኝ ተቀይሜሀለው
Tebareku
እግዚአብሔርን ሶፊ በጣም ፈን የሆነ ሰው ነው ድክም አረገኝ እኮ
ዉቤ የኔ ትሁት እህት ማርያምን መንፈስሽ ሁሉ እርግት አለ አቤት ልዩነት ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ድል አ ለ በስሙ ❤❤❤🎉🎉🎉
Wubalem egziabher yimesgen lezi labekash tebareki
ሶፊ ምትባለው ግን ምላስህን ሰብስበው እንጂ ትልቅ ሰው አይደለህ እንዴ ሆ ይቅር ይበልህ
አይ ውቤ መንፈስ ቅዱስ አስጨከነሽ ጀግና ማርያምን አመለጥሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ሚገርመኝ ካልወከለ ለምድነዉ ጴንጤነኝ ይላል 😂 እድሜ ይስጣቹህ በርቱልን ልጆቻችን እማምላክ በነገሮቹሉ ትርዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም 😂😂😂 አይ ሶፊ በቃ የእብድ ሊቀመንበር ተርጋጋ እንጂ 😂😂😂 አይ ጴንጤ ተበላክ ሶፊ ካድያ ፓሰተር እንዴት ሆንክ😂😂😂😂
እግዚዮ ትእቢት አለመስማት የሴጣን መንፈስ ጉዶች ናቸውግን
ሶፊ ተመችቶኛል አላቅም ተውኝ ሲል የኛ ልጆች መረዳት ነበረባቸው እራሱ አጭበርባሪ መሆኑን በገደምዳሜ ገለፀ
maryamn asazenegnke ewket netsa new🤣🤣
Ato Dereje (Pastor Spfonyas)
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ጅግኖች❤አቤት ትእግስት የኛ 🎉እንደዚህ እያደረጋችሁ እውነታቸው ይውጣ 😂
አይ ጋዲ ጆሮህ ፍንጭት ነው አላለም🤭🤭የኛ ልጆች መዳኒዓለም ዘመናችሁን ይባርከው🙏
ወይ ፓስተር ሶፊያ!! ዝዝዝዝዝዝምምምም ብሎ ተሳዳቢ ጎረምሶችን እስቲዲዮ ጋብዞ መገልፈጥ አይደለም!!
የሶፊ ድድብና
በጣም ዝም ብሎ ነው በሚድያው የሚበጠርቀው ካድያ ለምን ያወራል ሱፍ ለባሸ ወንበዴዋችን እየሰበሰበ እብድ ሌባ ወንድሞቼ ከሶፊ ጋር የሚሰማማው እብድና ሌባ ብቻ ነው መጥኔውን ይሰጣቹ😂😂😂
ባይሆንማ ለጥቅም የናቱን ቤት ትቶ አይሄድም ነበር
አይ ሶፊየ እንደመልክህ ማማር ልብንህንም ያብራልህ😂😂😂
መስማት ካልፈለክ ለምን ገባህ ሶፊ???😂😂😂😂
እንደኔ ሶፊን የሚወደው ግን አለ??አንተ ወደቅድስት ቤተክርስቲያንህ ስትመለስ እየሩሳሌም ለ15 ቀን ጉብኝት በኔ ሂሳብ ፣ስመጥቼ አስጎበኝሀለሁ ስለቴ ነው
Wibalem gobez set nesh enwedshalen betam
ውይ ትግስት በርቱ የወርቶደክስ ወጣቶች
ፓስተር አይ ግርግር ብቻ💔😥🥺🥺🥺
እንደው ምን ይሆን የሚሻላቸው ጩኸት ብቻ
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ይባላል።
........ደረቅ ነዉ ::
አረ ሶፊ የቤተ እምነት አቅዋም መመሪያ አላቅም 😂😂😂😂😂አሳዘንከኝ ያሳፍራል 😂😂😂😂😂አታለቃቅሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።
wedmoche yetewahdo ljoch tgstachwn srhatachwn betegbar asaytachwal fetari ybarkachu wedmachn sofi fetari lbonakn ymels🙏😢
ጆሮህ ፍንጭት ነው😁😁😀😀 ጋዲ የምትገርም ጀግና ልጅ። በርታልኝ ወንድሜ ጋዲ እውቀትህን በማንበብና በትምህርት አጎልብት። ኦርቶዶክስ አብዝታ ትፈልግሀለች።
ባህርዳር ለይ ሁኖ ይሰማል 😂
ሶፊያና ሶፊ ስለሀይማኖታችሁ መርህ ለምን አታውቁም ጠይቀህም ተጠይቀህም ጩኸት ሶፊ ምንም ሳታውቅ ነው እንዴ ፓስተር የሆንከው መፅሀፍ ቅዱስስ ታውቃለህ ? አይ ጴንጤ ከእውቀት ነፃ ተዋህዶ ወንድሞቼ ኩራቶቼ የኦርቶዶክስ ፩ግኖቸ ኑሩልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለማንኛውም ጥያቄ ኦርቶዶክስ መልስ አላት❤❤❤
በየአስፋልቱ ሰው አላራምድ ያሉት ወዴት አሉ አይ ፕሮቴስታንት በቃ እንዲህ ናቸው
ለመማማር ሳይሆን አስቀድሞ ወስኖ ለክርክር የገባ ነው ፓስተሩ
ወይ ፓስተር
ግርግር ለሌባ ያመቻል
ወይኔ አዘንኩ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሳያውቋት ወጥተው ከዚያም በኋላ ቤተክርስቲያንን ጭፍን ጥላቻ እንጂ መሰረታዊ የሆነ ትምህርትየላቸውም እግዚአብሔር የወጡትን ይመልስልን እኛንም በቤቱ አፅንቶ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን
ካፈርኩ አይመለሰኝ እኮ ነው ፈጣሪ የመረጠውን ፈለጎ በጊዜው ይመልሳል
መዳኒያለም ይጠብቃችሁ . ወደየሩሳሊም መንፈሳዊይ ጉዞ የሚያዘጋጁ ሰልክ ካላችሁ ላኩልኝ Please
Webeye pls.pls.pls.ehete selemewdesh new evakesh ye tsemona geze weseji..
Nu be birhanu temelalesu
ፓስተር ሶፊ አታላይ ሰው እንጂ ጴንጤ አይመስልም !
ስለ ጥምቀት ሲነሳ ጆሮውን ይነስረዋል
😅😅😅
😂😂😂😂😂
ቤቱን ከፍቶ እንደመለፍለፍ ቀላል መስሎታል
በጣም እየሰማ አልሰማውም የምፍልገውን ነው የምሰማው 😂😂😂😂 አይ ሶፊ የተጣመመ ሲሆን ይሰማል የእሱ ይሰማል የእናንተ አይሰማም አይ ሶፊ 😂😂😂😂 ከእውቀት ነፃ ፓሰተር ማን ነው ሰሙን የሰጠክ አይ ጴንጤ ኑ ጉዳችውን ሰሙ
አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለኝ::
ይህን ሰው ፓስተር ብላችሁ የምትከተሉ አዘንኩላችሁ: ምእመናን መርምሩ::
እንደፔጥሮስ ሁሉም ሲጠየቁ ይክዳሉ ለስሙ ፓስተር ነው ግን ፕሮቴስታንትን አይወክሉም በስመአብ ትግስትም የላቸውም።
የሚመግቡትም አሉ
ፓስተር ሶፊ እንዲህ ማዳመጥ እንደምትችል በይፋ ተጋለጥክ እንዴት አድርገህ ነው ስቲዲዩ ውስጥ ከሌሎች ጋር መነጋገር የምትችለው ማዳመጥ ጀምር እዚህ ቤት ያሉትን አስተናጋጆችንም አድማጮችን አክብር ለተጠየከው ቀጥተኛ መልስ ባለመቻልህ በጣም አዘንኩ ።
ሶፊ ተዋረደ። ሸመጠጠ እኔ ን የሚያሳዝኑኝ እሱን ፓስተር ያደረጉትና ተከታዮቹ።😊
Yetwahedo enkuwoche kezihe saladenkachu alalefem nurulen bertulen
አስተምሩን አጨርሱት ጊዜውን
እዮባ እኮ ይለያል ❤❤❤😂😂😂
እዮባ ለ ጴንጤ ዘራ መድሀኒት ነው የሆንክባቸው ።
Bewnte yortudekse tehetena seratcuo fetari ytbkacuo
ሶፊ ማለት ለእግዚያብሄርም፤ ለሀይማኖቱም ሆነ ለሰው ክብር የሌለው ዋልጌ ነው ደግማቹሁ ባታስገቡት መልካም ነው። መደርተኛ!!!
ጠይቅ ለምን አልሰማም ትላለክ ጠይቅ ኦርቶዶክስ መልስ አላት
እዉነት ልጁ አያዉቅም አወዉረርደዱተት ጊዜ አትፍጁ ልጁ ምን ዉስጥ እምነቱንም አያዉቀዉም
አይ ሶፊ እንኳን ወደቤታችን መጣህ እኛ ኦርቶዶክሳውያን እኮ እንወድሀለን እኛ ነን እኮ ፕሮግራምህን በፍቅር የምናየው ውብዬ እንዳለችው አንተ ኦርቶዶክስ ነህ ዝም ብለህ ናና ጥልቅ በል ጆሮህ ፍንጭት ሳይሆን ሸውራራ ሆኖ ነው የተቸገረከው ወንድሜ ጓደኞችህን አትፍራ እግዚአብሔርን ፍራ ከወደድከው ደሞ የእየሱስ ቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ብቻ ነች ከጨለማው ወደብርሀኑ ተመላለስ ውይይት አለርጂካቸው ነው አንድ አይነት ናቸው ሶፊ እኮ በቤቱ የማይችሉትን እየሰበሰበ ይጮህባቸዋል እውቀት ካላቸው መምህራን ጋር የለም 0000😂😂😂😂😂
Wye pasetre sofi🤣🤣🤗🤗nuu bebrihanuu temelalsuu ☦️☦️☦️ egzabhre yerdachuu paxewoche 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ፓስተርነቱን ትተህ ለምን አርቲስት ወይም ጋርድ አቶንም ሰፈራችችንን አታሰድብ kalitin
አይ!ሶፊ ክክክክክክክክክክ የተዋሕዶ ልጆች በርቱ
እኔ የምለው መናፍቃን ጉራቸው አይቻልም።
አይ ሶፊ ስርአት የሌለው እንዴት አንድ እምነት አለኝ የሚል ሰው ስርዓት አይኖረውም እንደነዚ አይነት ደነዝ እዝቦች የሚከተለው ህዝብ የሚያሳዝነው
የሰይጣን ልጅ እንደሚያመልኩ ሰሞኑን ሰምቼ ደነገጥቁ! ጠቋረ ይባላል ይህንን ለሚከተል ህዝብ አዝናለሁ።
የት የምታውቀውን Respect ነው ዲስሪስፔክት አታድርጉ የምትለው።
Jeroh esk bahir dar tesema ayidel
yemir Sofi gin yazinanal endih leta new
ወይኔ ሆዴ ፍርስ አለ😂😂 ሶፍየን የመሰለ ባል ፈልጉልኝ እንዳይደብረኝ
Weyyy dad😂😂😂😂 sofiy eko
Sofi mlas slerezem aydelem
ፓስተር በቃ ዝም ተብሎ ነው የሚሰጠው
ወንድሜ እንድህ አይነቱ የማይገባውን ተወው
ተውት አስወጡት
እኔ የምፈልገውን ነው የምሰማው!😂😂😂😂😂😂
ሶፊ ግን ምን ያንጫጫዋል ።
እንዴ ከሶፊ ጋር ነዉ የምታወራዉ ይላል እንዴ እና ማነህ አንተ ብቶንስ እኛ ምን አገባን ደፋር እዮባ❤
ሶፊ የተባለው ሰው ምንም መንፈሳዊ ነገር የለውም
" እኔን የሚወክለኝ ካውንስሉ ብቻ ነው ።... ካውንስሉ ውስጥ እነማን እንዳሉ እኔ አላውቅም። መዝገብ ቤት ሄደህ ጠይቅ። " 😂😂😂 አይ ፓስተር ሶፊ
Estidiyo yamilawe mene falego nawezaqe ayewayayeme kachla
ምንም አያውቅም ለዛ ነው አሶጡት ሶፊ ሚባለውን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሶፊ የወንጌል ችስታ ነው በቃ ማስረዳት እምነቱን መግለጽም አልቻለም ግልጽ እኮ ነው በየመንገዱ እንደመለፍለፍ ቀላል መስሏቸዋል
የተበከለውን ለማደስ ሳይሆን
በጥርጣሬ ተጠራርጌ ወጥቼ ነው
ብለህ መለስ የተሃድሶ አካሚው