ኢዮባ ሲገባ ኤርሚያስ እሩጦ ወጣ | Gadisa | Eyob | Sisay | Barok | dn Hzkias | Ermias abebe | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema หลายเดือนก่อน +28

    አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላደሩከኝ አመሰግናለሁ

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶክስ መሆኔ እግዝሀቤር ይመስገን❤❤❤

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
    @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ 20 วันที่ผ่านมา

    ተመሰገን የተዋህዶ ልጅ ሰላደርገኝ ❤❤❤❤❤ አይ መናፍቃን

  • @DinaDina-s4p1t
    @DinaDina-s4p1t หลายเดือนก่อน +7

    ኑ ወደ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤
    ክብርና ምስጋና ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አምላክ 🙏❣️❣️❣️❣️ የኦርቶዶክስ ያውያንን ትእግስት አየሁ 🙏❣️

  • @TekluFelek
    @TekluFelek หลายเดือนก่อน +2

    ዲያቆን እዝቅያስ ጥሩ መልስ ነው የሰጡት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie หลายเดือนก่อน +5

    ሊያ የተባችው መናፍቅ! ተሰደቡኩኝ አለች!! እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶች ግን ተገደል ተጨፈጨፍን ተሰደድን እያልን ነው።

  • @Jitu_Tube
    @Jitu_Tube หลายเดือนก่อน +5

    ሀናን ጎበዝ ጠይቂ❤❤❤

  • @SayedAhmada-e7w
    @SayedAhmada-e7w หลายเดือนก่อน +2

    ወንደስን የሚባለው ምስኪን ነው የፍለገ ወንጌል ብትስብከው አይስማህም

  • @YemariamWeldu
    @YemariamWeldu หลายเดือนก่อน +3

    መቼም የእግዚአበሔር ቃል ክፉ ላደረገብህ ክፉመልስ አይልም ቢያንስ ማስተማር ነው

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ በኛ ቸርቻቸው ትምህርቱ ይለያያል እንዴ????እምላኬ ሆይ በቤትህ ኣፅነኝ ክፉ መንፈስ ኣርቅልኝ ኦርቴዶክስ በመሆኔ ሁሌም የምኮራበት የማላፍርበት የማልደራደሪበት አቤቱ ሆይ ከእቅፍ ኣታውጣኝ ❤❤❤❤❤

  • @MuluDememe
    @MuluDememe หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አምላኬ ሊያ የምትባይ ሴትዮ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ወንድሞቸ የተዋህዶ እንቁ

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዴ ምስኪን ነው። በእውቀት ሳይሆን በየዋህነት ነው የሚያወራው።ምንም እውቀት የላቸውም።

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio หลายเดือนก่อน +5

    የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema หลายเดือนก่อน +7

    አቤት የጸንጤ ጉድ

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen หลายเดือนก่อน +8

    የፕሮቴስታን መጨረሻው ኢየሱስን ያስክዳል የሚባለው ለዚህ ነው። መፀሀፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው አቋም ወደ አጋንንት ትምህርት ይወስዳል ብላ ኦርቶዶክሳዊት ቤክ የምታስተምረው ወደዚህ ክህደት እንዳይወስድ ነው የአባቶች ትምህርትን ያገለለ ባይብል መጨረሻው ይሄ ነው ። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርስ በርሳቸው እንኳን መግባባት ያልቻሉ ናቸው ስለኦርቶዶክስ ሲያወሩ ይገርማል አስተምሯቸው እንኳን የሁሉም ይለያያል የኛ ግን ሁሉም አስተምሮ አንድ ነው ስለዚህ የማን አስተምሮ ትክክል እንደሆነ ይለያል ማለት ነው አምላከ በነገሮች ሁሉ ይርዳቸው ይርዳቸው

  • @FekeretaGebremariam
    @FekeretaGebremariam หลายเดือนก่อน +2

    ልጆች እዚህ ውስጥ ብዙ በእድሜ ከናንተ በጣም የገፋን አለን እባካቹ የንትርክ መንደር አታድሩጉት በልጆቻችን ኮራን ስንል እንደገና የጭቅጭቅ መንደር አታድሩጉት

  • @kal3501
    @kal3501 26 วันที่ผ่านมา

    Amalake ye imaye tewahedo lej seladerakeng temasagen egazaber weda betu yamaxachu😢😢

  • @RahelAmare-p1y
    @RahelAmare-p1y หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ኢሄ ወንድዬ ተብዬውማ ገለምሶ ወይ አቡ ሚስማር ቅሟል😂😂😂😂በሚርቃና ነው የሚያወራው 😂😂😂😂😂

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 หลายเดือนก่อน

    1:08:25 😂😂😂😂😂😂😂 ጦዛ ነው እንዴ የገባችው🤣🤣🤣🤣

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema หลายเดือนก่อน

    ሀና የምትባለው ደስ ትላለች

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +2

    ከአንደበትህ የሚወጣው ቃል ሲቀፍ የጠነባ ይላል እንዴ?

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 หลายเดือนก่อน +3

    ስርአት የሌላቸው የመናፍቃን ስብስብ ጋዲሳ ይሄ ቤት (ሰብስብ) አይመጥናችሁም

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน

    ኤርምያስ በሶው የሚነዳ ሶው የሚያመልክ ድብን ዶንቆሮ ኖው መከራከር ይወዳል ሊረዳ አይፈልግም

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 หลายเดือนก่อน

    ኧረ በሳቅ ገደሉን

  • @yishak-b2h
    @yishak-b2h หลายเดือนก่อน

    ሀናን ራሱ ጀዝባ ነገር ነሽ

  • @solomondesta4071
    @solomondesta4071 27 วันที่ผ่านมา

    Memeles new eji betu yteykegn malet mn malet new yetm behun mels kaleh mestet new

  • @FoziaKassim
    @FoziaKassim หลายเดือนก่อน

    Yetenebahew ante nek gim

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዴ የአንተም ከፋ ከእውቀት ፅድት ያልክ ነህ 😂😂😂😂

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ የሚያበዛ ሠይጣን ነው😂😂😂

    • @Misrach-o1i
      @Misrach-o1i หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @BirukDaniel-y4h
    @BirukDaniel-y4h หลายเดือนก่อน

    Gadisa zime bele erasachew yaweru

  • @btbt4487
    @btbt4487 หลายเดือนก่อน

    ወንደሰን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DinaDina-s4p1t
      @DinaDina-s4p1t หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @ashenafiabebeasfaw
    @ashenafiabebeasfaw หลายเดือนก่อน

    Protestant has no confidence

  • @danielgirma2072
    @danielgirma2072 หลายเดือนก่อน

    Bezw cewata atbezw

  • @genemulu8
    @genemulu8 หลายเดือนก่อน

    አሰተካክል። እንዲህ የሚል ሰው ትዕቢተኛን ይመስላል። መልካም ፈቃድህ ከሆነ እንዴታናሻ እንዴተሸናፊ ሁን።

  • @selamawoke3551
    @selamawoke3551 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት አሽሙረኛ ነው ኤዲ

  • @yohannesmulugeta3142
    @yohannesmulugeta3142 หลายเดือนก่อน

    @ Yadi very toxic!

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 หลายเดือนก่อน +1

    እዮብ ዘሚካኤል እኮ የመናኀሪያ ቦዘኔ እኮ ነው ምንም እውቀት የሌለው ቦዘኔ ነው ማነው ደሞ እሱን በእውቀት ሚፈራው?? ምናልባት ጩቤ ተዋጊ ዱርዬ ከሆነ ሊፈራ ይችላል። ደሞ ኦርቶዶክስ ሆኖ ሚፈራ እውቀት ያለው አለ???? እውቀት ስለሌላቹ እኮ ነው ኦርቶዶክስ የሆናችሁት።

    • @Nanni1212
      @Nanni1212 หลายเดือนก่อน +5

      Ayzosh eshi bzu atnadeji tolo tarejuyalesh😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
      Awkoma yhew eko wendmochhn wedekenachw kdst betekrstian eyemelse new antem na ena temar eshi

    • @KalkidanWondemenhe
      @KalkidanWondemenhe หลายเดือนก่อน +2

      ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

    • @Jitu_Tube
      @Jitu_Tube หลายเดือนก่อน +3

      የእዉቀት ደሀ ኮመንት አይዞሽ ገለቴ

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke หลายเดือนก่อน +3

      ኑ ወደ ብረሀኑ❤❤❤❤

    • @fiyametakassahun361
      @fiyametakassahun361 หลายเดือนก่อน +4

      ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤ ኑ መድሃኒያለም ይመስገን ጠይቁን እኛ መልስ አለን በጨለማ ውስጥ ናቹ ተመለሱ