አኬ እና ቀለሜ ፊት ለፊት ተገናኙ||አኬ ጴንጤዎቹን አንጫጫቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 450

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 หลายเดือนก่อน +12

    ኤፍሬምና ግልገሎቹ በሀሰት አባታቸው አይተንፍሱ መሪነት ያደረጉት ለቅሶ በታላቁ አኬ ኩርኩምና ተግሳፅ በበብዙ ዋይታ ነው የተቋጨው ለማንኛውም ምድነው የዋሸውት በለኝ አላለም ትንሹ ልጅ😂😂😂😂😂😂🎉 በሳቅ

    • @worldoffun-dh9tt
      @worldoffun-dh9tt 18 วันที่ผ่านมา +1

      በታላቁ አኬ???😂😂😂 አይ ኦርቶ እንደለመዳቹት ስዕል ቅረፁለትና አምልኩታ😂😂😂😂

    • @HelenWondeson
      @HelenWondeson 16 วันที่ผ่านมา

      ate mehayim​@@worldoffun-dh9tt

    • @burukbright
      @burukbright 11 วันที่ผ่านมา

      ፣🎉🎉፣

    • @fiyametakassahun361
      @fiyametakassahun361 11 วันที่ผ่านมา

      @@worldoffun-dh9tt ከስድብ ውጪ ምንም እዉቀት እንደሌላቹ አወቅን እኮ መቼም ጌታ ይማራቹ ወደ ብርሃኑ ይመልሳቹ

    • @worldoffun-dh9tt
      @worldoffun-dh9tt 11 วันที่ผ่านมา

      @@fiyametakassahun361 ከእየሱስ ሌላ ብርሃን አለ እህቴ??? ጨለማ ውስጥ ሆናቹ ብርሃን ትያለሽ🤣እግዜር ይድረስላቹ ስድብ ላልሽው ደሞ ኦርቶዎች እንዳይታዘቡሽ🤣

  • @abugida24
    @abugida24 29 วันที่ผ่านมา +71

    ኧረ ጫጫታ😂😂😂😂 50 ቢወለድ 50 ነው ጉዱ የተዋሕዶ ልጅ ይበቃል አንዱ።💪💪

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ หลายเดือนก่อน +33

    ቀለሜ ባዶ በርሚል።

  • @Hiii-f7o
    @Hiii-f7o หลายเดือนก่อน +37

    አረረረረረረ ወይኔ አኬ ትግስትህ 👏👏👏👏👏💪💪💪💪

  • @EskedarEsjedartasew
    @EskedarEsjedartasew 7 วันที่ผ่านมา +6

    አኬ እናትክ ያንተ አይናት ሺ ትውለድ አንጀት አርስ ድንቅ ኦርቶዶክስ ስወድክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 หลายเดือนก่อน +16

    "አኬ ጀግናው ግሪሳዎችን አንጫጫሀቸው ተባረክ ወንድማችን

  • @Elda-ed4fv
    @Elda-ed4fv 28 วันที่ผ่านมา +14

    አህዛብ አላለም መናፍቅ እኮ ክብር የሌለው ደርቅ የሴጣን ልጆች ደንቆሮ ልበ ዲንጋዬች ደነዞች ናቹ አወያይ ነኝ ያልከው ድንጋይ ድንጋይ አይገልፅህም

  • @eyayunegatu2570
    @eyayunegatu2570 หลายเดือนก่อน +34

    አኬ ጀግና

  • @sebleseble-mi9nr
    @sebleseble-mi9nr หลายเดือนก่อน +17

    ውይ ጉድ አለማወቅ ተሳዳቢ ያደርጋል ለማንኛውም በህውቀት እራሳችሁን አዳብሩ አኬ ተባረክ

  • @MeaziGatew
    @MeaziGatew 10 วันที่ผ่านมา +6

    አኬ ትግስት እውነት አንጿሐል ከሙሉ ፀጋ ጋር !!

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኬ ጀግናችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤

  • @tsigekebede1835
    @tsigekebede1835 25 วันที่ผ่านมา +10

    አረ ልጆች እባካቹ አዴ ዝም በሉ😂😂ወይ መናፊቃኖች😂😂😊አኬ ጀግናው አጫጫቸው

  • @Kidusk.T
    @Kidusk.T 24 วันที่ผ่านมา +8

    ወይ መናፍቃን መናፍቃን መናፍቃን ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።

  • @kalkidangetachew7993
    @kalkidangetachew7993 7 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ትግስትህ አኬ ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @natibelcha7912
    @natibelcha7912 หลายเดือนก่อน +32

    መናፍቃን ከመጮህ ውጭ ምንም እውቀት የላቸውም አኬ 👏👏👏

    • @samuelfiga
      @samuelfiga 22 วันที่ผ่านมา

      mano menafqe

    • @HelenWondeson
      @HelenWondeson 16 วันที่ผ่านมา

      enate

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m หลายเดือนก่อน +22

    የሚገርም ነው ለካ ጴንጤ ገና ሲኦል ሳይገቡ መንጫጫት አሁኑኑ ጀመሩ

  • @Belaynehbisrat
    @Belaynehbisrat 20 วันที่ผ่านมา +5

    አኬ ጀግናው ወንድማችን በቤቱ ያፅና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 26 วันที่ผ่านมา +9

    ኪኪኪኪኪኪኪኪ አሀዛብ አላለም በጣም ነው ያሳቀኝ ግድ ነው በመጨረሻው ዘመን እንኳን እየሱስኝ ነኝ ብለው እራሱ ገና ይመጣሉ ትቢቱ መፈፀሙ ግድ ነው እንዳንሰናከል ፈጣሪያችን ይርዳን

  • @HavasiKhaiytea
    @HavasiKhaiytea 27 วันที่ผ่านมา +8

    አኬ የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤😊

  • @MahiletTeshomeAbebe
    @MahiletTeshomeAbebe 29 วันที่ผ่านมา +9

    ወንድማችን አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @mesfinkahsay1197
    @mesfinkahsay1197 11 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ጉድ ትግስቱን ይስጥህ አኬ ማዳመጥ አያውቁም መንጫጫት ብቻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @petrosagegnehu1342
    @petrosagegnehu1342 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን አምላኬ እንኳን ጴንጤ ያልሆንኩ

  • @HaymanotKebede-q4u
    @HaymanotKebede-q4u 8 วันที่ผ่านมา +3

    አህዛብ እና መናፍቅ እኮ ዼንጤ ነው ይህን እማ ማወቅ አለባቹህ ። ይሰማል አህዛቦች

  • @AbenetFiseha
    @AbenetFiseha 25 วันที่ผ่านมา +9

    የዘመናችን ጀግና አኬ

  • @yimegnasfaw1818
    @yimegnasfaw1818 หลายเดือนก่อน +31

    አኬ አይመጥኑህም ዉጣላቸዉ

  • @HiwotZegeye-ig6du
    @HiwotZegeye-ig6du 25 วันที่ผ่านมา +5

    መናፍቃን ማለት ስማቸው ቢቀየር ደስ ይለኛል በጣም ማዳመጥ ስለማይችሉ እኛ ያልነው ይሁን ነው ስለዚህ ጠርተው መስደብ ተስባስበው እያጨሱ ነው አኬ ሺ መካቹ ሴጤኖቹን አንጫጫቸው መጨረሻም ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ

  • @akliludemerew1296
    @akliludemerew1296 22 วันที่ผ่านมา +7

    ዶማ የጅቦች ማዓት ወንድማችን አለንልህ አይዞህ የዘይት መጥበሻ ሁላ

    • @Yetm798
      @Yetm798 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @MyQ8
    @MyQ8 4 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ እንዳዉ ፈጠሪ እድሜ ይስጥ

  • @Fate-y3t
    @Fate-y3t 9 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ጴጤዎች ፒሮስታት ብትደመሩ አንድ አኬን አይወጣም ኤጭ ትዕግስትን ከ አኬ ተማሩ

  • @NanaNana-ke4qf
    @NanaNana-ke4qf 11 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚያስ (ቀለሜ) እንዳንተ ስብከት እሚሰብክ የለም በርታ የስድብ ወንጌል

  • @YemaneBirhanu-v8l
    @YemaneBirhanu-v8l หลายเดือนก่อน +8

    አኬ ጀግና ነህ አንድላይ ቀይ ሽብር ነዉ ያዘዝክባቸዉ እንጫጫሽዉ አባቴመችህ አኬ

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 หลายเดือนก่อน +11

    ኤርሚያስ ግን እውነት ሰዉ ነው ግን በጣም አዝናለው በዚህ ደረጃ መዋረድ በጣም ያሳፍራል

  • @temeagumas
    @temeagumas 9 วันที่ผ่านมา +3

    አኬ እንደነዚ አይነቶቹ ጋር ጊዜ አታጥፋ ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ ማንም ሊከራከረር ቢወድ እንደዚ አይነት ልማድ የለንም ያለው እንደነዚህ አይነቱ ጭፍን ያገልግሎት ጊዜው እንዳያባክኑበት ነው

  • @fiyametakassahun361
    @fiyametakassahun361 28 วันที่ผ่านมา +7

    ከእነሱ የተማርኩት በጣም መሀይም መሆናቹ ነው አረ መናፍቅ መሆን 😂😂😂😂😂አያዳምጡም እኮ

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala หลายเดือนก่อน +8

    አይ መናፍቃን ይሄ እኮ በመጋዘናችው ውስጥ የምሰብኩት ስብከት አደለም ይሄ ሚዲያ ነው አፋችው ሲከፈት የጭቅላታችው ቀጨራነት ይታያል እናእባካችው የሉተር ግልገሎች እውነቱ ይግባችው ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በናተ ዱኩማን ግለሰቦች አትተችም አኬ ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ በርታ አጫጫቸው

  • @AdesWarqesa
    @AdesWarqesa 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጭራሽ ቀለሜ እቅልፍ ያዘዉ! አይ የወንጌል አማኞች ተወካይ !እግዝአብሔር ይባርክህ አኬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን።

  • @BiniaminGirma
    @BiniaminGirma 2 วันที่ผ่านมา

    Our great Ake God bless you, did nice

  • @አንቀጸብርሃንtube
    @አንቀጸብርሃንtube 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ ውይይት ይሁን እንማማርበት

  • @fentahunyeshambel3278
    @fentahunyeshambel3278 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ይገርማል እውነት ሲነገር ይህን ያክል ጬኽት! ውይይት ከሆነ አንድ ሰው ተናግሮ እስኪጨርስ ማዳመጥና ላልተስማሙበት ሀሳብ ምላሽ መስጠት ሲቻል የራስን ስሜት ተናግሮ ሌላው ሲናገር መጮህ ውርደት ነው

  • @DanielAbera-b2m
    @DanielAbera-b2m 9 วันที่ผ่านมา +2

    አኬ የመናፍቃን ድሮን ከ10000000 መናፍቅ 1 አኬ ይበቃል ለምን መሰላችሁ አኬ ጋር እውነተኛው የጌቶች ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አለ።

  • @FikireAmare
    @FikireAmare 29 วันที่ผ่านมา +6

    አኬ ጀግናየ ❤❤❤❤

  • @fiyametakassahun361
    @fiyametakassahun361 28 วันที่ผ่านมา +2

    ተንጫጩ እኮ ወንጌል ላለመስማት ወይኔ አኬ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MendaK-dv9eh
    @MendaK-dv9eh 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ለካ የሚናዉዛቹህና የሚያዘልላቹህ ለካ እርኩስ መንፈስ እንደሆነ አሁን ተረዳሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @TsionTesfaye-v4u
    @TsionTesfaye-v4u 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሉተራውያን ግን ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ... አፍ እና አንድ ጆሮ ነው እንዴ ያላችሁ ??? 🤔🤔🤔🤔 አሁን አሁን ደግሞ እሷም አየደነቆረች ነው 😂😂😂😂

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 17 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያድርቅህ ምን አይነት ደረቅ ነው

  • @zedegoshime-wu7xx
    @zedegoshime-wu7xx 18 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንቁ ወንድሞቼ ሺ አመት ኑሩልኝ ኦርቶ ዶክስ ለሁሉም መልስ አላት

  • @FasikaFikadu-w4g
    @FasikaFikadu-w4g 29 วันที่ผ่านมา +6

    አኬ አንተን አለማድነቅ ይከብዳል ጀግና የኦርቶዶክስ ፍሬ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @Yedne_YD
    @Yedne_YD หลายเดือนก่อน +7

    አንጫጫቸው እንዲ መች በትህትና አሳብ ይገልፃሉ ቀለሜ በትህቢት የተሞላ ባለጊዜው ደግሞ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው::

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ መናፍቃን ልቦና ይስጣቹ ጩኸት ብቻ እረ ተው እረ አይሰለቻቹም እስኪ እንደው በምታምኑት ልለምናቹ ተረጋግታቹ ስሙ እረ ኤዳ

  • @MsrachYmerga
    @MsrachYmerga 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አክሊል ተባረክልን

  • @yimegnasfaw1818
    @yimegnasfaw1818 หลายเดือนก่อน +19

    ኤርሚያስ የሚባለዉ ሰዉዬ በአጠቃላይ መንፈሳዊ ስነምግባር በጐኑ አላለፈም 😏

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 27 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አክዬ ይባርክህ ይቀድስህ

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 27 วันที่ผ่านมา +2

    አኪ ጀግና ተባረክ አልቃሻዎች

  • @FerawWorku-cg5xz
    @FerawWorku-cg5xz 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያዘንኩት ባንተ ነዉ አኬ እነኚ እራሳቸዉን ለአጋንንት የሸጡ ለራሳቸዉ ከአስር ሺ በላይ ቸርች ያላቸዉ መሰብሰብ የማይችሉ ሰዎች መሀል መግባት ጀግና ነህ ግን እኚ ሆድ አደሮችን አንጫጫሀቸዉ ማዳመጥ እስኪአቅታቸዉ

  • @Dr.Woynshet
    @Dr.Woynshet 6 วันที่ผ่านมา

    Ake bravo aychiluhim enezih libe difin lelelaw mesenakil

  • @DestaNiguse-t9m
    @DestaNiguse-t9m 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቀለሜ ወንድማችን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እንወድሀለን 🎉🎉🎉

  • @lemmafeleke1184
    @lemmafeleke1184 7 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጴንጤ አማፅያን እወነትን ላለማወቅ ላለመስማት አንድሰወ ለሰንት መዋከብ መድረኩን ኤለመንተሪ ተማሪዎች ለእረፍት የተለቀቁ እስኪመስል ተንጫጩበት ይገርማል::

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 6 วันที่ผ่านมา

    ቤጥዋች ብትጨመቁ እኮን እኮን አደርሱበትም ከውቀት ነፀናችሁ ሲጀመር

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m หลายเดือนก่อน +36

    መናፍቃን አባካችሁ አዳምጡ ለዚህ እኮ ነው እውነቱን የሳታችሁት የትቢት ንግግር ብቻ ትምህርት አይሆንም ጨውነትን ትእግስትን ከኦርቶዶክሱ ልጅ ከአክሊተማሩ።።

    • @pokekoala8615
      @pokekoala8615 หลายเดือนก่อน +2

      መደገፍ ቢባል በዚህ መልክ ነው ? ትምህርት ሀ ብለህ ከ ኤርሚ ተማሩ ኦርቶዶክሶች

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ หลายเดือนก่อน

      ​@@pokekoala8615አየ ጴንጤ ጮክት ብቻ መች ታዳምጣላችሁ

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 28 วันที่ผ่านมา

      ተው እንጂ ጅሎች

    • @tehunget3830
      @tehunget3830 28 วันที่ผ่านมา

      ከኤርምያስ ስድብ እንጂ ምን እንማር የቱ ጋር ነውመፅሀፍ ቅዱስ ያስተማረው አሽሙር እና ሽሙጥ ከመማር አምልጡ​@@pokekoala8615

    • @seli-h5nሰልዩቲብ
      @seli-h5nሰልዩቲብ 18 วันที่ผ่านมา

      😊😊😂😂😂k͟k͟k͟k͟k͟

  • @TageseHayile
    @TageseHayile 16 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ስለ ክርስቶስ ስለ እራሳችሁ ክብር በሌለበት ሆስት

  • @endriasaade
    @endriasaade 7 วันที่ผ่านมา +2

    am not orthodox but I respect Akee

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 หลายเดือนก่อน +6

    አኬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

  • @Maryamawit-q1o
    @Maryamawit-q1o 25 วันที่ผ่านมา +3

    መናፍቅ ባለመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @FrewErmy
    @FrewErmy 6 วันที่ผ่านมา +1

    የምርጫ ቅስቃሰው ተመችቶኛል ! አምስቱ መሠረት የሚለው እውነት ይመስላል ፤ ውስጥ ስገባ ግን ቁጥርም ስፍርም የለውም

  • @makidabekeleaga918
    @makidabekeleaga918 13 วันที่ผ่านมา

    Akkye Tigstu yetwado Lijj yichacbhal 🙏🏽 Menafikanahoo🙏🏽

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 หลายเดือนก่อน +1

    Aklile great job.

  • @AmanuelYeshitila-j9n
    @AmanuelYeshitila-j9n 18 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ ትዕግስትን አስተማረን እናመሰግናለን!!!!!!

  • @YeziYezi-x7k
    @YeziYezi-x7k หลายเดือนก่อน +7

    አይ ጼንጤ ምላስ ብቻ

  • @FetishistskelemyekaliSaley-b2i
    @FetishistskelemyekaliSaley-b2i 15 วันที่ผ่านมา

    Ay menafkan betam tgermalachu. Ake bichawenante ke 20 sew belay honachu syanchachachu ayten germonal ORTODOX LEZELALEM TNUR

  • @BikiMan-v9c
    @BikiMan-v9c 2 วันที่ผ่านมา

    ባካቹ ክርስቶስ ተከታይ የሆንን ኣንድ እንሁን!!
    እነዛ ዲኒጋይ የሚያመልኩት ወንጌል ስበኩላቸው

  • @mulugetaassefa-iq8ki
    @mulugetaassefa-iq8ki 4 วันที่ผ่านมา

    አኬ ጀግና ማርያምን አራውጣቸው ሲጣን እንዲ ነው የሚንጫንጫው እውነቱን ስሙ እንጂ

  • @michalegg1956
    @michalegg1956 5 วันที่ผ่านมา

    መንደሬ.....መንደሬ አይ መናፍቃን አኬ ዘግተህ አትወጣም

  • @mentesanotleamelak3224
    @mentesanotleamelak3224 วันที่ผ่านมา

    ERE Tenechachu ekoooo😂😂😂😂😂

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 6 วันที่ผ่านมา

    እረ ኦኬ ት ግሰትህ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotdiriba7353
    @hiwotdiriba7353 21 วันที่ผ่านมา

    Host yehonew sew ye gn betam yaskal keleme yefelegewn syawera ayaskomewm aken gn kkk yewere katoche yche wereyam bcha

  • @YordiYordanos-d6t
    @YordiYordanos-d6t 7 วันที่ผ่านมา

    አህዛብ ተብሎ እንኳን ትህትናው አልቀነሰም ይህቺ ናት ኦርቶዶክስ

  • @mulugetaassefa-iq8ki
    @mulugetaassefa-iq8ki 4 วันที่ผ่านมา

    ትምህርት ሲሆን ይጨንቃቸዋል እውነት ሲሆን ያንቀጠቅጣል

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 21 วันที่ผ่านมา

    አይ ጴንጤጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ አደረግካቸዉ ይመችህ አኬ የኔ ሉዩ ወንድምምም❤❤❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 29 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ ጀግና አንቀጠቀጥካቸው ምድረ መናናፍቅ

  • @Natty1234-b2x
    @Natty1234-b2x 23 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ የጴንጤዎች ቤት ነው ውሸት አይፈቀድም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 21 วันที่ผ่านมา

    ከመናፈቃን እራቁ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @addisbirhannhilegebreal2893
    @addisbirhannhilegebreal2893 18 วันที่ผ่านมา

    Awon Ake tikikl new yegeta siga yemifetetew beadis kidan tabot new leboch nachw.

  • @HareguaTeklemariamGebremeskel
    @HareguaTeklemariamGebremeskel 24 วันที่ผ่านมา

    🎉 ጅግና

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 21 วันที่ผ่านมา +1

    አህዛብ ያላት ነገር ማነዉ እደኔ ያሳቀዉ😂

  • @birarateddy
    @birarateddy 29 วันที่ผ่านมา

    Ak tigsth yigermal leloch gin bado bermil nachew betam yichohalu

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 หลายเดือนก่อน +3

    መናፍቃን እዉነት የደደቦች ቤት

  • @EndiriasAsefa
    @EndiriasAsefa 9 วันที่ผ่านมา

    Bka atefru ewenti eko kalchu mnm ayasferam geta yewedachual

  • @AnielRedu
    @AnielRedu หลายเดือนก่อน +3

    መናፍቃን ስሜታዊ ናቸው ተሳዳቢ በቁጣ ይሞላሉ እየሱስን የሚመስል ህይወትም ትህትና የላቸውም የስጋዊ ምኞት አሸንፎቸው ነው የተሰባሰቡት😂 ያሳዝናሉ

  • @MessiKonjo
    @MessiKonjo 10 วันที่ผ่านมา

    አኬ 👌🙏🙏🙏👏👏👏

  • @yohannesalemayehu3667
    @yohannesalemayehu3667 4 วันที่ผ่านมา

    አክሊል ጠይቆ መልስ ሲመለስለት ቤቤቱ ይበጠብጣል እየዘጋ ለአድማጩ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል እያወቀ የሚያጠፋ ሰው ነው

  • @natiweldu7561
    @natiweldu7561 15 วันที่ผ่านมา +1

    protestan ኑኑኑኑኑ wed ብራሀኑ

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 20 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ እግዚአብሔር ትግስቱ ይስጥህ

  • @worldoffun-dh9tt
    @worldoffun-dh9tt 18 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ አታልቅስ 😂😂😂😂😂😂😂እየሱስ ያድናል

  • @seblemulugeta7540
    @seblemulugeta7540 6 วันที่ผ่านมา

    የእውነት አሀዛቡ ማነው ????

  • @MMistauel
    @MMistauel 21 วันที่ผ่านมา

    መንጋ ጋጋታም ዝምብልህ ስማ መንጋ መናፍቃን ወየኔ አዛባ አላለም 😂😂😂 የካችን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በዳጭንቅላት

  • @selamawittesfaye9725
    @selamawittesfaye9725 11 วันที่ผ่านมา

    አኬ ጀግና አንቀጥቅጣቸው

  • @Teshale-dl5nv
    @Teshale-dl5nv 4 วันที่ผ่านมา

    ህፃንማ እናንተው ናችሁ አኬ ከነዝህ ጋር አትወያይ አንድ ሰው እንድናገር እድል ተሰጥቶት እስከ ምጫርስ መጠበቅ አለበቸው

  • @MerafSeyfu
    @MerafSeyfu 9 วันที่ผ่านมา

    Ere be egzabher adametu..

  • @MeskeremMelis
    @MeskeremMelis 25 วันที่ผ่านมา

    ቢዝነሳቸው ላይ ነው የመጣችሁባቸው...አኬ

  • @azada-o9r
    @azada-o9r 28 วันที่ผ่านมา

    እና እዉነት ነዉ ❤❤❤❤