ነፃ ውይይት | ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ, ተመስገን የጌታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @AlshashaCenter-x8v
    @AlshashaCenter-x8v 18 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስትና በፈተና የተሞላ ነው እኛ ምመናን ለሁሉም መፀለይ ነው ያለብን ፈጣሪ ዲያቢሎስን ያሳፍርልን ሁላቹንም እኖዳችዋለን

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 18 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቻችን በርቱልን እንወዳችዋለን 💕✌ የቅናት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ 😏

  • @marthawolde1942
    @marthawolde1942 18 วันที่ผ่านมา +1

    የቤተ ክርስቲያን ልጆች ሰላም ሲሆኑ የማይወዱ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። ሆን ብላችሁ የጭቅጭቅ ርዕስ የምትጎትቱ ከዛ ደግሞ የሌሎቻችን መከተል! እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን!

  • @Ethiopia-p5z
    @Ethiopia-p5z 18 วันที่ผ่านมา +1

    መስቀል ውበታችን ❤

  • @ሰሉጓልድንግልማርያም
    @ሰሉጓልድንግልማርያም 18 วันที่ผ่านมา

    ኣኬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምን እያሉ ነው ኣንድ ኣባት ብማርያም ኣንድ ሁኑ ብትህትና ኣውሩ ልምንፍቃን ማደሰት ኣትሁኑ

  • @Galaxya05Galaxy105
    @Galaxya05Galaxy105 18 วันที่ผ่านมา

    Zeytun

  • @Galaxya05Galaxy105
    @Galaxya05Galaxy105 18 วันที่ผ่านมา

    Egzeyabher ymesigen ende enanite aynet yewenigel arbegnochi wendmochi silalegn Egzeyabher yemesigne

  • @utopialyrics4091
    @utopialyrics4091 18 วันที่ผ่านมา +3

    ድል በድል ግን አኬን መቃወም ሲወድ😩

  • @EmebetTesfamichael
    @EmebetTesfamichael 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Galaxya05Galaxy105
    @Galaxya05Galaxy105 18 วันที่ผ่านมา

    Felege gin geday nehi

  • @ሰሉጓልድንግልማርያም
    @ሰሉጓልድንግልማርያም 18 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ጌታሆን ምን እያሆኑ ነው ኣኬችን ትህትና

  • @Galaxya05Galaxy105
    @Galaxya05Galaxy105 18 วันที่ผ่านมา

    Betikikil ehite

  • @FanosZetewahdo
    @FanosZetewahdo 18 วันที่ผ่านมา

    Be sillase😂😂temu

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 18 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ አኬ ትግስት ግን 🥹👑👑👑👑

  • @Galaxya05Galaxy105
    @Galaxya05Galaxy105 18 วันที่ผ่านมา

    Betikikil

  • @marthawolde1942
    @marthawolde1942 18 วันที่ผ่านมา

    በቤተክርስቲያን ትምህርት ከማይታሙ የአብነት መምህርም 'ሁሉም የብሉይ ኪዳን ሰዎች ከሲኦል ወጥተዋል' የሚል ትምህርት የለም ሲሉ ሰምቻለሁ።
    እኛ ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጋር ነን። ግን ወገኖቼ አንዳንዱን ነገር ለቤተክርስቲያን መስጠት ተገቢ ነው?
    ሰይጣን ሰሞኑን ወደ ቤተክርስቲያን በሚመጡ ሰዎች ተበሳጭቷል። ይሄ ርዕስ የተነሳውም ለዛ ነው።

  • @augstin-the-saint
    @augstin-the-saint 18 วันที่ผ่านมา

    ካላመንክ አትድንም። አስረግጬ ነው ምነግርህ።

    • @NardosGirma-j4s
      @NardosGirma-j4s 18 วันที่ผ่านมา

      እና እንዴት ይዳናል

    • @HTD-21
      @HTD-21 18 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ሙሉ እምንት የሌለው መንፈቀ እምነት ይዞ መዳን የለም።

    • @Ethiomidea-bt5wu
      @Ethiomidea-bt5wu 18 วันที่ผ่านมา

      Men yasedebeqihal wet tenager

    • @augstin-the-saint
      @augstin-the-saint 18 วันที่ผ่านมา

      @HTD-21 ካላመንክ የጌታችንን ስራ አታገኝም ጸጋው በእምነት ነው ሚገኘው። ጌታችን ለአለም ሁሉ ሞተ ይህም ድህነት ግን ሚገኘው በእምነት ነው።

    • @HTD-21
      @HTD-21 18 วันที่ผ่านมา

      @augstin-the-saint ስታምን ግን በሙላት ማመን አለብህ

  • @Galaxya05Galaxy105
    @Galaxya05Galaxy105 18 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣