የህልሜ ንግስት ናት || በሁለት ቀን ልቤን ሰጠሁት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2022
  • ይህን ቆንጆ የፍቅር ታሪክ አድምጡልን
    ፕርግራማችን ላይ ለመታደም +251 98 011 5685 ወይም 0910360816 ይደውሉ

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @khelot
    @khelot  2 ปีที่แล้ว +110

    th-cam.com/video/32-2yhrCw08/w-d-xo.html

    • @user-vo4nr5gr7l
      @user-vo4nr5gr7l 2 ปีที่แล้ว +8

      ክህሎትዬ የትምህርቷን እና የስራዋን የወደፊት ሀሳቧን ነገር እደምን አደረከው ጥያቄ ሆነብኝ ወይም ሳዳምጥ አልተረዳሁትም ልበል

    • @hayatiethiopia5175
      @hayatiethiopia5175 2 ปีที่แล้ว +4

      ዋወወዋታምሮላችሁ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💘💘💘

    • @misirtube9206
      @misirtube9206 2 ปีที่แล้ว +3

      የእኔ አይነአፋር ስታምር

    • @misirtube9206
      @misirtube9206 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ

    • @maqdesmaqdes3085
      @maqdesmaqdes3085 2 ปีที่แล้ว

      @@user-vo4nr5gr7l Iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiioiiiiiiiioiiiiiii

  • @benthessnetube7103
    @benthessnetube7103 2 ปีที่แล้ว +2122

    የቤት ሰራተኛ ሲባል እሮጨ መጠሁ
    ኑ እንጂ የመዳም ቅመሞች እናበረታታት የኛ ልጂ ናት እኛስ የቤት ሰራተኛ አይደልን ስራ ክቡር ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +5

      የኔውዴቤተስብእንሁንውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +4

      @UCp65VLiFjp6AAqkZPKM_k9Q የኔውዴቤተስብእንሁንውዴ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว +6

      @@fatumawase እንዳመር💚💛❤🙏🙏🙏

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-od6kz2rq6z ደምሪኝ እህቴ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 ปีที่แล้ว +692

    ጀግና ወንድ ማለት ይሄ ነው አንድት ምስኪን ደሀ ኢትዮጵያዌት ስደት ከመንከራቸት ያዳነ ክበርልኝ ወንድሜ የልብህን መሻት ፈጣሪ ያሳካልህ ከፍ ያለ ህይወት ይስጥህ

    • @ybsgebeya
      @ybsgebeya 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว +2

      ዉዴ ደምርኘ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว +2

      እንደማመር

    • @user-bj3wi5rk5b
      @user-bj3wi5rk5b 2 ปีที่แล้ว

      Fikerachuwn yabezaw

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን ነው ምንም ቢሆን በሀገር ይሻላል

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 2 ปีที่แล้ว +657

    ደስ ይላል እኔም ለ 7 አመታት ሰው ቤት ሰርቻለሁ አሁን ግን የመጀመሪ ደግሬን ጨርሼ ማስተርሴን እየተማርኩ ነው የቤት ሰራተኛ መሆን ከምንም እደማግድ ልነግራችሁ እወዳለሁ::

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 ปีที่แล้ว +12

      ጀግና ሤት በርቺ እእቴ

    • @yematateshome713
      @yematateshome713 2 ปีที่แล้ว +26

      @@adamcell5290 አመሰግናለሁ በጣም አትችም ያሉኝ እንደሚቻል ሳላሳያቸው ውስጤ እረፍት የለውም መማር መትጋት መስራት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ልነግርህ አልችልም፡፡

    • @itsmydam7046
      @itsmydam7046 2 ปีที่แล้ว +4

      ማሻአሏሕ እኔም ባለመማሬ ይቆጨኛል

    • @WerekeEthiopa
      @WerekeEthiopa ปีที่แล้ว +3

      እኔም እሮጨ ገባው

    • @hanayemaramlji
      @hanayemaramlji หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 28 วันที่ผ่านมา +40

    የገጠር ልጂ ስነ ስርአት እንዲህ ነው አይናፍር ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ይለያል ድስት ግጣሙን ሲገኝ በጣም ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +541

    ክህሎቶች እውነት የዛሬው ያበደ ነው። 1000 like

    • @user-pb5wd1ib9c
      @user-pb5wd1ib9c 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀዩ በቅንነት እንዛመድ ውዴ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀያት እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @rahimarahima1874
      @rahimarahima1874 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g 2 ปีที่แล้ว

      አወ እያ ሰለተነሳን ነው 😁😂😂😂😂

    • @KbvxKhfc
      @KbvxKhfc 26 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 2 ปีที่แล้ว +534

    ውይ ደስ ሲል ሰው መናቅ አያስፈልግም እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል መጨረሻችሁን ያሳምረው❤

    • @rozitube2054
      @rozitube2054 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሩኝ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      ውዶች እንደማመር

    • @eyutube4465
      @eyutube4465 2 ปีที่แล้ว

      Nu wode bete inem emtalewu

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      @@eyutube4465 eshi wud ney

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 2 ปีที่แล้ว +56

    ደስ የምትሉ ጥንዶች😍 ክበርልን ወንድማችን
    እህታችን ከስዴት አስቃርተህል እና ክብር ይገባህል💗🙏

  • @Blen370
    @Blen370 28 วันที่ผ่านมา +22

    የእመብርሀን ስም ተጠርቶ ውጤቱ ባዬምር ነው የሚደንቀው
    አደራህን ወንድም አለም ይህ ፍቅር 3 እና 4 ,ልጅ ከወለደችልህ በሁዋላ እንዳትቀይረው ,አንተም እምዳትቀየር
    ሁለታችሁም የተማማላችሁባት እመንርሀን አብሮነታችሁን❤ ታዝልቀው
    አሜን

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 2 ปีที่แล้ว +291

    የኔውድ ደሥ ሥትል ልጅቱ እርጋታሽ ግልፅነትሽ ገጠር መወለድና ማደግ በጣም ደሥ ይላል እንዴኔ ገጠርን የሚወድ ማነው በላይክ ግቡልኝ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመርማር

    • @user-hk8qu7nn2f
      @user-hk8qu7nn2f 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የገጠር ልጅ ጨዋ ነው❤❤❤👏

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v 2 ปีที่แล้ว

      @@tigitube9338 እንደመር ሁቢ

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v 2 ปีที่แล้ว

      @መረጃ Tube እንደመር

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 29 วันที่ผ่านมา

      በጣም ከዱቄት የፀዳ ውበት

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +470

    ያንተን አይነት ወንድ ያብዛልን ወንድሜ በእውነት ብዙ ሰዎች በማንነታቸው ባለፈ ታሪካቸው እና ፈጣሪንም የማያስቀይም እና እነሱን የማያሳፍር ስራ ዝቅ ብለው በሚሰሩት ስራ ያፍራሉ። ሌላ ሪሌሽንሺፕ ሲገቡ ይደብቃሉ ይሄ ለትዳር አደጋ ነው። ስለዚህ ከዚች እህቴ ብዙ የምንማረው አለን ተማሩባት

    • @sophiyasophiya3245
      @sophiyasophiya3245 2 ปีที่แล้ว +1

      ስታምሩ ከልብ ፈጣሪ. ያክብርህ ብዙ ጊዜ እሰው ቤት ሰራተኛ ሲባል ኢትዬ ላይ ሰውን ዝቅ አድርገው ያ ያሉ አተግን የሰው ክብር ያለህ ነህ ይስመርላችሁ

    • @mt.g4041
      @mt.g4041 2 ปีที่แล้ว +1

      Sra kbur new Ethiopia bcha new bebado yemigorrut

    • @saraaa1471
      @saraaa1471 2 ปีที่แล้ว

      @@sophiyasophiya3245 wm

    • @majordejen4009
      @majordejen4009 20 วันที่ผ่านมา

      @

    • @RoseRose-ho5yz
      @RoseRose-ho5yz 19 วันที่ผ่านมา

      ❤️

  • @mdalauddin3410
    @mdalauddin3410 2 ปีที่แล้ว +95

    የኔ ባለ ማተቦች አቤት ስርአት አቤት ዉበት ታምራላቹህ እግዚአብሔር ፍፃሚያቹህን ያሳምር እላቹህ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +28

    ቅመም የሆነች ልጅ ነች አንተም የተባረክ ነህ ትዳራቹ ይመር ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤

  • @bint4181
    @bint4181 2 ปีที่แล้ว +175

    እንደዚህ አይነት ምርጥ ወንዶች አሉ ማሻአላህ በጣም ደስይላል

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว

      ኢወላ

    • @user-yc7yh6gl2x
      @user-yc7yh6gl2x 29 วันที่ผ่านมา

      አዎ ወላሂ በጣም ደስ እሚሉ ናቸው ያረቢ ወፍቀን የመዳም ቅመሞችንም

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 2 ปีที่แล้ว +277

    ቁጥብ የሆንሺልጅ ሥታምሪ ገጠርመወለድኮ ወላሂ መታደልነው እረጋታዎ

    • @rabi-tube6854
      @rabi-tube6854 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ወላሂ

    • @user-pc6gs2dc2w
      @user-pc6gs2dc2w 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም የገጥር ልጅ አደብ አለው

    • @user-br4qm5wx3k
      @user-br4qm5wx3k 2 ปีที่แล้ว +3

      @@user-pc6gs2dc2w 💯💯💯💯💯🙏💋

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว +3

      ዱቄቱራሱ የለምእኮ

    • @yeshieseta
      @yeshieseta 27 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ብዙ ጊዜ ጭምት ነን አንቀዠቀዠም❤❤❤

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +52

    የቤት ሰራተኛ የምትሆን ሴት አላማ ያላት ፣ ትዕግስት ያላት ፣ ባለሞያ የሆነች እንዲሁም መልካም ስነምግባር ያላትና ታማኝ ሴት ናት ታዲያ ብዙዎቹ ይህንን ስለማያሟሉ ፀያፍ ቦታለይ ይውላሉ ህይወታቸውም በዚያው ልክ ነው ።
    ለሀገርም ለቤተሰብም ሸክም ናቸው
    ስለዚህ የቤት ሠራተኝነት ክብር ነው

    • @mmrryu
      @mmrryu 22 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 ปีที่แล้ว +33

    እውነት በጣም ገራሚ ሰው ነህ ከሰው ጋር መኖር ምን ያልህ ትግስት እንደሚያስፈልግ ።እኔ 4አመት ሆነኝ አንድ ቤት ጎበዝ ነኝ ማለት ነው 😁😁😁 ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም 5ትልጨርሥነው

    • @welotube463
      @welotube463 29 วันที่ผ่านมา

      እኔም5 አመቴ😢😢

    • @user-km4bv1re5z
      @user-km4bv1re5z 21 วันที่ผ่านมา

      እኔ7አመቴ

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n 2 ปีที่แล้ว +178

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ወንዱን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ😍😍

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 ปีที่แล้ว +278

    እራሱ ክህሎት ይታይ ይጠዬቅ እንወቀው የምትሉ በላይክ አሳዬኝ ሰምተሃል ክህሎት በቃ አንተንም በቀጣይ ማዬት አለብን ።ምርጦችዬ እያየሁ ነው ልጨርስና እኮምታለሁ

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 2 ปีที่แล้ว +6

      እኔም ማየት እፈልጋለሁ ድምፁ በጣም ደስ ይላል

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nooranoora7839 😄😃😃😃😃

    • @khelot
      @khelot  2 ปีที่แล้ว +11

      Ere ክህሎቶች ሙድ ትይዛላችሁ

    • @POWE4755
      @POWE4755 2 ปีที่แล้ว +4

      @@khelot አይ ቀጣይ የናተ ነው መድረኩ ለማዬት ለማወቅ ጉጉት ላይ ነን

  • @zedzedzed5155
    @zedzedzed5155 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ምርጥ ልጅ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አላህ አይለያቹው

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +42

    አዳዱ ወድ ቢሆን እኳ ከስደት ሊያሥቀር በል ቶሎ ሂጂ ብሎ በየወሩ የሚያልብ ስቱነው እደአተ አይነት ወዶቹን ያብዛልን አቦ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 29 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን በትክክል እግዛብሄር ይባርካቹ ያሰባቹበት ድርሱ በጣም በራሳ መተማመኖ ያኮራል❤❤

    • @mercysisay9044
      @mercysisay9044 28 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን

  • @user-qi1ry5um6x
    @user-qi1ry5um6x 2 ปีที่แล้ว +128

    የዛሬዉ የተለየ ነዉ ጀግና ወንድነህ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ በጣም ደስ ይላል እሷም ምርጥናት እረጋታዋ አለባባሷ አስተሳሰቧ ሁለነገሯ ያምራል ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @bizuawraris8142
      @bizuawraris8142 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እመኖሪያ ቤትውስጥ ነው እምሰራው ስድስት አመቴነው አሁንግን መውጣት እፈልጋለሁ እና ስራ ካላቺሁ ላስቼግራቺሁ እና እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ በጣም ነው እምታምሩት

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q 2 ปีที่แล้ว +170

    ልጅቷ ስታምር በማርያም ያለምንም አርቲፊሻል ያለምንም ሜካፕ ንፁህ ውበት:: ወንዱም ጥሩ ጭንቅላት ያለህ ነህ:: እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ::ውለዱ ክበዱ::ትምህርቷን አስቀጥላት በግድም ቢሆን :: ሰርጋችሁም ቤተሰቦችህ ጋር በባህላዊ መንገድ ብታረጉት ገንዘብ ይቀንሳል(እንደ አስተያየት) ሌላው ቤት ተከራይተን ስትል ሰማሁ መሰለኝ ለቤት መግዢያ ማጠራቀም ይሻላችህዋል ::

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ነሽ የኔ ቅን

    • @eskedararega4104
      @eskedararega4104 2 ปีที่แล้ว

      yeah she's beautiful by nature

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 หลายเดือนก่อน +11

    ውይ ደስ የሚል ታሪክ የአብርሀም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤🎉

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 2 ปีที่แล้ว +64

    የኔ አይነፋር ደስ ስትል እግዚአብሔር መጫራሻቹን ያሳምርላችሁ 🥰🥰🥰

  • @yenutube21
    @yenutube21 2 ปีที่แล้ว +105

    _በፈጣሪ ስም እንዴት ደስስስስ እደምትሉ♥_
    _እግዚአብሔር አምለክ በልጆች ይባርካችሁ_

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ደምርኘ

    • @ybsgebeya
      @ybsgebeya 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን!

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +40

    ለሴት ልጁ ያለህ ክብር ያምራል ፍቅሩን ያብዛላችሁ🙏🙏

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 29 วันที่ผ่านมา +10

    ጀግና ወንድ ነህ በቃ አላህ ይጨምርልህ ያረብ መልካሞችን አላህ ያብዛልን

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 2 ปีที่แล้ว +27

    ምን ልበል፡ ብቻ በደስታ እንዳለቅስ ነው ያረጋችሁኝ!!!! ለካ መልካም ሰዋች አሉ፡ ተመስገን ልኡል እግዚአብሔር !!!!

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i 2 ปีที่แล้ว +197

    ደስ ትላላችሁ የውነት ሁለታችሁም ጨዋነት ይፀባረቅባችኋል

    • @mehretdjany1876
      @mehretdjany1876 2 ปีที่แล้ว

      Hello

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @Now2296
      @Now2296 2 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏👏💪

    • @gamobonga4432
      @gamobonga4432 2 ปีที่แล้ว

      Eswa koshash nat lsu athonm. Lju ntseu nw

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 2 ปีที่แล้ว

      የኔማር።የማርያም ።ልጅ።በርቱልን ።እህቴ።

  • @hagerethio4613
    @hagerethio4613 2 ปีที่แล้ว +128

    ፍትህ ባረብ ሀገር ለሜሠቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 2 ปีที่แล้ว +18

    እኔም እንደዚህ ባሌን ያገኘሁት በጣም ጥሩ ሰው ግን ሁሌ አይደለም የሚያጋጥመው እግርዚአነብሔር ትዳሪችሁን እንደኔ ይባርክላችው

  • @user-jm1zo3wr3h
    @user-jm1zo3wr3h 25 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል።እርሱም አሷም ልባሞች ናቸው። ቅድስት ድንግል ማርያም መተማመኛቸው የሆኑ ጥንዶች እንዴት ታምራላችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @user-ui4kg7fx5b
    @user-ui4kg7fx5b 2 ปีที่แล้ว +249

    ሴቶች እንዚህ ያለመ መልካም ባል ይስጣችሁ አሚን በሉ

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 ปีที่แล้ว +208

    ፍቅራቸው ይብዛ ጌታ ሆይ የእኛንም የመዳም ቅመሞዎች አስበን መቸም የእኛ አፍቃሪ ብር ብቻ😢

    • @user-ti2ib2nl8f
      @user-ti2ib2nl8f 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክክክል

    • @user-ti2ib2nl8f
      @user-ti2ib2nl8f 2 ปีที่แล้ว +2

      😏🙄🙄🙄😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂የአይ የመዳም ቅመምች

    • @susuchannel1250
      @susuchannel1250 2 ปีที่แล้ว +1

      😢😭አላህአለን አብሽሪ

    • @user-qs8is8bm7y
      @user-qs8is8bm7y 2 ปีที่แล้ว +1

      @@susuchannel1250 እሱ ያውቃል🙏

    • @user-qs8is8bm7y
      @user-qs8is8bm7y 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ti2ib2nl8f 🙄🙄🙄

  • @user-yz2xi2td3j
    @user-yz2xi2td3j 11 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል ቅንነት መልካም ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ከናንተ ጋር ነዉ የሬዳችሁም ለሰዉ ልጅ መልካም አስተሳሰብ ጥሩ ምኞት ነዉ በርቱ ወላድተ አምላክን ሁሌ አስባት ሁሌ ከናንተ ጋር እንድትሆን በታችሁ የፀሎት ክፍል አዘጋጁላት ሁሌ ጠዋት ከ12 በፍት ውዳሰ ማርያም የ7ቀኑን አድርሱአንድ ላይ ተንበርክካችሁ ጨርሱ የፀሎት ክፍልም ስትገቡ ጫማ እንዳታደርጉ ካልስም አታርጉ ልባችሁም ይፅዳ እሳናትና ለዝህ ያደሬሰቻችሁና ተንከባከባት በናትና ልጁ የታዬ ልጅ ይስጣችሁ ክርስትናም ለወላድተ አምላክ ስጡ ውንድ ከሆኑ ለመላእክታት ስጡ የሰዉ ልጅ ይከዳል አምላክ ግን ሁሌ ከናንተ ንዉና መልካም ትዳር እንደ እያቀምና ሓና ትዳር ይስጣችሁ እላለሁ መሰረተ ማርያም እባላለሁ

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f 2 ปีที่แล้ว +34

    ባለማተቦች ስታምሩ😍 ወንድየው ለሴት ልጅ ክብር ያለው ሰው ነው እሷም የተረጋጋች ናት አይለያችሁ!

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8r 2 ปีที่แล้ว +89

    ማርያምን ክህሎቶችዬ የዛሬወቹ ይለኛሉ ዉለዱ ክበዱ

    • @narditube4378
      @narditube4378 หลายเดือนก่อน

      ውብዬ ያንቺ ቻይነልሽስ

  • @fhdtet1488
    @fhdtet1488 2 ปีที่แล้ว +62

    ምርጥዬ ከዱቄትነጻ ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ።

  • @selam1244
    @selam1244 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ትለያለህ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ ሰው ይሰጠን አሜን በሉ እኔ ቀናሁ ወዮሁ 😂

  • @we9257
    @we9257 24 วันที่ผ่านมา +2

    እጂግ በጣም ደስትላላች ሁላችሁም እዉነት በዉስጣችሁ አለ ዉሸት የለም
    አንተም ንፁህ ሰዉ ስለሆንክ ንፁህ ሴት አገኘህ ወንድሜ በርቱ አይዞአችሁ
    የተመኛችሁት ያሰባችሁት ይሳካላችሁ እግዚአብሔር ሁልጊዜ አብሮ ይኑር አይለያችሁ

  • @sofiahussen2171
    @sofiahussen2171 2 ปีที่แล้ว +315

    ሴቶች ከነገ ጀምራችሁ እረጂም ልብሠ ልበሡ

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 2 ปีที่แล้ว +27

    የተባረክ ሰው ነክ ሴትን አርክሶ የሚጥል ወንድ በበዛበት ዘመን አንተ ግን አከበርካት የእውነት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 ปีที่แล้ว

      እንዳንተ ወንድ ሺ ይወለድ ለሢት ክብር ያለህ ፍቅራችሁ ይሥመር

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነትነው ለእመቤታቻቾን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባታን ፫

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 2 ปีที่แล้ว +10

    ታሪክሽን ቀያሪው ጌታ ይባረክ!!

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v 2 ปีที่แล้ว +52

    እንግዲህ እህል ውሀ እንዲህ ነው ብዙ ሴቶች ስለተኳኳሉ ሜካፕ በመቀባት ወንዶች ማማለል የሚቻል የሚመስላቸው ሞኞች አሉ እህቴ ወንድ ልጅ ለትዳር የሚፈልግሽ ሸፈንፈን አድርጋ ክብሯ ጠብቃ የምትኖር ሴት ናት

    • @tihtinamengistu2238
      @tihtinamengistu2238 28 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ባሌን በፌስቡክ ነው ያገኘሁት ባይከፈለኝም የቤት ሰራተኛ ነበርኩ አሁን ተጋብተን እስራኤል ሀገር ነው ምኖርዉ የኔን ታሪክ የቀረ እግዚአብሔር የናተንም ታሪክ ይቀይር

    • @merymryana-oy3sz
      @merymryana-oy3sz 27 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ወዲልጂ ስርአትያላትን የተረጋጋችሴትነዉ የሚፈልጉት

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 17 วันที่ผ่านมา

      ልጁ ምርጥ ልብ ያለዉ ወድነዉ በዛላይ ቀሚሥ ልበሡ ለጫወታዉ ያክልነዉ እዳታጥቡኝግን ፍራቴ እኮ😂 ፈሪ ለናቱ አዎ❤👈

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l 2 ปีที่แล้ว +71

    በጣም: በጣም: አደንቅሀለዉ: እንዳንተ: ያለ: ወንድሞች: ይብዛልን: ወንድሜ

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይይ! ደሰ ሰትሉ የ ሰማይ አምላክ እግዝአበሔር። ጋብቻ ችሁን የአብርሃም የሳራ ያዲርጌላች ❤🙌

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ,ጌታ,ልጁ የተለየ ነው🙏🙏🙏🙏🙏ይሄ,ፕሮግራም ደሞ ደስ ሲል,በርቱ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 ปีที่แล้ว +37

    ዋው ማሽአላህ በጣም ጎበዝ ነህ መሰሎችህን ያብዛልን ስቱነው የቤት ሰራተኛን ዝቅ የሚያደርጉ በሎ የመዳም ቅመሞች እነዝህንማ በላይክ ግጯቸው እናተም ጡሩትዳር ይስጣችሁ ቅመሞችየ

  • @user-sm4ie6tk4d
    @user-sm4ie6tk4d 2 ปีที่แล้ว +31

    በእዚህ ዘመን እንደዚህ ምርጥ ቅን አሳቢ ወንድ መኖሩ ግሩም ነው እንዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ እራሱ ድንቅ ሰው ነው ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርላችሁ በልጅ ተባረኩ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እህቴ አንችም እግዚአብሔር ምርጥህይወት ስለሰጠሽ ደስ ይበልሽ

  • @liyalegese9415
    @liyalegese9415 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀላችንም የቤት ሰራተኞች ነን ደግሞ ስራ ክብር ለው የምር ጀግና ነህ የአረብ ሃገር ሴት እያሉ ለሚሳደቡ የአበሻ ወንዶች አርያ ሁናቸው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +80

    ወይኔ እድለኛ ነህ ይቺን የመሰለች አይናፋር በዚን ሰአት ማግኘት ከምር የቤተሰብ ምርቃት አለህ።

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 ปีที่แล้ว +87

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ ጀግና ብይሃለሁ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ደግሞም በጣም ነው የምታምሩት አላህ አይለያቹሁ ውለዱ ከበዱ የእውነት አፍቃሪ ነው ጥቅምን ታርጌት ያላረገ ፍቅር ደስ ይላል ካይን ያውጣቹሁ አቦ ይመቻቹሁ ነፍ አመት ኑሩ አንዳንድ አጭቤ ወንዶች ከወንድማችን ተማሩ 😍😍😍😍👍👌🙏

  • @mohmadphone5704
    @mohmadphone5704 2 ปีที่แล้ว +4

    የእዉነት በጣም ደስስስ ይላል ለሁላችን እውነተኛ ፍቅር ይስጠን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ክብር ይሚገባህ ወንድም ነህ እንደ አንተ አይነት ይብዛ ፍቅራችሁትን ይብዛ መጨረሻችሁን ይሳምረው እውነትነው የኢጲትዮያ አሰራወች አይጣል ነው

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro 2 ปีที่แล้ว +43

    እደት ነው ደሥ የሚሉት በአላህ ያረብ ለኛም አላህን የሚፈራ ይስጠን😭 አይልም ፈጣሪ ይባርክህ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ😍😘

  • @negsetkasaye7208
    @negsetkasaye7208 2 ปีที่แล้ว +22

    እደዚህ አይነት ወንድ አለዴ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ዘላለም ያርግላችሁ

  • @user-fh6eb4lz8g
    @user-fh6eb4lz8g 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድምበጣምአስተዋይነህልጅቷእርጋታዋ👈👍👍👍👍
    ክብርለሽቃሊት🥰🥰🌿🌿
    ክብርለቤትሰራትኛም🥰🌿

  • @user-me8dp5et4b
    @user-me8dp5et4b 2 ปีที่แล้ว +6

    አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ውለዱ ክበዱ ሲቀጥል አንድ ቤት 3 አመት አደለም በሀገር ሀበሻ ቤት እኛ እረብ ሀገር 6 አመት 7 አመት ከዛም በላይ እየሰራን ነው ያረብ ፀባይ ስራ ችለን

  • @tube2790
    @tube2790 2 ปีที่แล้ว +67

    ማህተባችሁ ደሞ ሲያምር የፍቅር አምላክ ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ🙏🙏🙏

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 ปีที่แล้ว +38

    በጣም ምርጥ ሰው ነህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ ካንተ ብዙ ወንዶች ይማራሉ ብዬ አምናለሁ ልቦናህን አይቶ ጌታ የተባረከች ቆንጆ ልጅ ሰጠህ ።

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w 2 ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
    በመብራት ነው ተፈላልጋችሁ የተገናችሁት
    ምን ጊዜም ቢሆን ታማኝነትና ይልብ ጥንክርና እንኳን ለእራሱ ቀድሞ ለሰዎች ችግር ቀድሞ ያስባል አላማውም ይሳካለታል ሁለታችሁም የእድሜ እኩያቶች ናችሁ በርቱ እያልኩ
    ማንኛውም ነገር በሀብት ብቻ እንደማይሳካና በእምነት በልብ ግልጽነት በሀቀኝነት በስራ የተትረፈረፈ ሀብት ፈጣሪ ይሰጣል ይጨምራል
    እንግዲህ የምንም ችግር ሰለለባችሁ በሰርጋችሁም ቀድማችሁ ለሰዎች ችግር ሰላሰባችሁ
    እንደናተ ከአብራካችሁ መልካም የሆነ ፍሬ ይሰጣችሁ
    ደስታ ፍቅር ሰላም መራራትን ማመዛዘን አይለይባችሁ

  • @heliyoutube7282
    @heliyoutube7282 2 ปีที่แล้ว +1

    💞💞💞💞ጀግናዉ አንዳንተ አይነቱን ምርጥ ኢትዮጵያዊን ያብዛልን💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌💞

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 2 ปีที่แล้ว +149

    ኮመቶሮችዬ በሉ ለሌላችሁ ለናንተም እውነተኛ የፍቅር/የትዳር አጋር ይስጣችሁ።

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +1

      ዜድየ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ውዴ ላንችም

    • @rozitube2054
      @rozitube2054 2 ปีที่แล้ว +1

      @@genettube1107 ውዴ ደምሪኝ

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b 2 ปีที่แล้ว +1

      @@genettube1107 እሽ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว +17

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ማርያምን ስለምትወዳት ነው ይችን የመሰለች እንቁና ጨዋ ልጅ ሰጠችህ። አክብረህ ያዛት አስተምራት።

  • @meseretkasii2505
    @meseretkasii2505 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እ/ርበስራው ትክክልነው ጎበዝ ነሽ እኔ አራት አመት ሆነኝ ሰውቤት አንተ ግን እድለኛነህ ታጋሽ ልጅ አገኘክ ተባረክ ስሪ ታከብራለክ ክበር

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ስለ እውነት በጣም ደስ የሚል ሕይወት አብዛኛው የሱ ሕይወት በጣም የሚገርም መናገር ከሚቻለው በላይ ነው ❤❤❤

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 2 ปีที่แล้ว +78

    የቤት ሰራተኛ ሲባል በርሬ መጣው የመዳም ቅመሞች እዴት ነችሁልኝ የኔ አሰሎች አይ ዞን አላህ ያበርታን ብርዱ ገደለኝ ውይይይይ💔💔😭😢😢 በስር ለሚሰቃዩትም አላህ ይፈርጃቸው💔😢😢😢

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንን ያረብብብ ወላሂ ከባድ ነው እኛ እንኳን አልቻልነውም ቤት ውስጥ እነሱ በበጋ ልብስ የወጡ ናቸው አይይይይ ሳውዲዎች አላህ ይይላቸው

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 2 ปีที่แล้ว

      አሳቅሽኝ በረሽ መጣሽ የሸቃለ

    • @galaxyprimer8697
      @galaxyprimer8697 2 ปีที่แล้ว

      @@zeinabahmed863 አዎ ሁቢ😄😄

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 2 ปีที่แล้ว

      @@galaxyprimer8697 አይዞን

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 ปีที่แล้ว +27

    ተመሥጨ ነው ያየዋችሁ እመብረሀን ፍቅራችሁ ያብዛው

  • @user-rl8ex6uy2r
    @user-rl8ex6uy2r 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ነው የምትገርሙት ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው።

  • @user-sm7oo8qe4d
    @user-sm7oo8qe4d 2 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤😘😘😘
    የኔ ባል የቤት ሰራተኛ ሆኜ ነው ያገኘኝ አለን እስካሁን እግዚአብሔር ይመስገን በፍቅር 8 አመት ቆይተናል ለፋሲካ እንጋባለን ❤❤❤
    እስኪ መልካም ምኞታችሁን አትንፈጉኝ ውዶቼ ❤❤❤❤ ላይክአድርጉኝ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 2 ปีที่แล้ว

      ያድርሥአችሁ ደስ ይላል ስርቆት እንጂ ሰርቶ መብላት አያሳፍር!

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +60

    አንዳንድ ወንድ የሰው ልብ ገንዘብ ሰርቆ ይጠፋን ይሂዳን አንዳንዱ የሰው ህይወት ይቀይራን አንበሳ ነህ መጨረሽችሁን ያሳምርላችሁ ስታምሩ

  • @tesfayeworkineh720
    @tesfayeworkineh720 2 ปีที่แล้ว +38

    ነፁህ ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ።

  • @tassewgashaw869
    @tassewgashaw869 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ድንቅ ሰዉ ነህ በጣም እንደማደንቅህ ታዉቃለህ በርግጥ ግልፅ ነዉ ከመነሻህና ከጥንካሬህ መጨረሻህን መገመት አይከብድም
    ተባረኩ!!!!!

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አንተ የተመረቅህ ልጅ ነህ በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት ከመልኳ ቁንጅና የልጅ አዋቂ አስተዋይ ደርባባነቷ ቅንነት የተመላች ልጅ ማግኘት ድንቅ ነው:: አደራ እመቤቴ ናት ይህችን ብሩክ ልጅ የሰጠችህ እንደራስህ ውደዳት አክብረህ ያዛት የእመቤቴ የአደራ ልጅ ግማሽ አካልህ ናት! አንተም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ የእግዚአብሔር መገኘት ሁልጊዜ በመሀላችሁ ይኑር:: የልባችሁን ቅን ሀሳብ ሁሉ እመቤቴ ትፈፅምላችሁ:: "መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት! "ተባረኩ!

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +20

    ደስየምትሉ ጥንዶች ናችሁ ❤ ልጁ አስተዋይ ቁምነገረኛ ነው ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 ปีที่แล้ว +36

    አንተ ትለያለክ የአመቱ ምርጥ አፍቃሪ ነው እሚገርም ልብ ነው ያለክ ለብዙ ወንዶች ተምሳሌት ነክ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ? በትህትና እየጋበዝኩ ነው

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ልዩ ነህ አንተ እግዚአብሔር. በበርከት ቤታችሁን ይሙላው ሚስትም ገጥማሃለች እንዲህ ነው ፈጣሪ ሲክስ

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ አሁንም ድንግል ከእነ ልጇ አትለያችሁ ውለዱ ክበዱ የሁለታችሁም አስተሳሰብ እፁብ ድንቅ ነው ቃላት የለኝም ተባረኩ።

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 2 ปีที่แล้ว +13

    በፈስቡክ ስሆን የለለህን ነገር ነዉ ምታወራው አላለም እዉነቱ እኮነዉ ሁለቱም የዋህና ቅን ልብ ያላቸው ናቸው ፈጣሪ ያገናኘው ማንም አይለየውም የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የእውነት ምናለ ወንዶች ሁላ እንዳንተ ቢሆኑ የእውነት እድለኛ ናት ጥሩ ልብ ያለው ሰው ስለሰጣት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @mengistudenbi334
      @mengistudenbi334 2 ปีที่แล้ว

      ገእናንተም እንደሷ እረጋብትሉ እኛም ጥሩ እንሆን ነበር እኮ እህት

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️👌👌👍👍ጎበዝ እንዳተ ያለዉን ያበርክትልን ምርጥ ሰዉ እሷም ፀባዬ ሰናይ ናት አስተዋይ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዉዶቼ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙ ግዜ የቤት ሰራተኛ የወረደ የሚመስላቸው ሰወች አሉ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 ปีที่แล้ว +30

    ከዚህ ቭሮግራም ቁጥር 2በቀጠለ ብዬ የተመኘሁት ቭሮግራም እሄንን ነዉ ዉይ ደስ ስትሉ በፈጣሪ እሱ ይጠብቃችሁ አቦ

    • @ybsgebeya
      @ybsgebeya 2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሠግናለን!

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @user-iu3qd2ju6b
    @user-iu3qd2ju6b 2 ปีที่แล้ว +23

    ያሁን ወንዶች ሂደሽ ስሪ ነው የሚሉት አንተ ጀግና ነህ አላህ በፍቅር ያኑራችሁ አቦ እኔ ሰባት አመት አንድ ቤት ሰርቻለሁ አሁን ቤተሰብ ነን አልሀም ዱሊላህ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመርማር

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p 2 ปีที่แล้ว

      @@tigitube9338 ትክክል

  • @mekusuleiman4780
    @mekusuleiman4780 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ታላቅ ሰው የጨዋ ልጅ ነህ ልጅቱም ጨዋ ነች ህይወት የት እደምትወስደን አናቅም በምናልፈቸው መገዶች ሁሉ መልካም ሆኖ ማለፍ መልካም ነው ገጠመኛቹው በዚህ መልኩ ሲያምር በጣም ደስ ይላል ውለድ ክበድ ደስ የሚል የህይወት አጋጣሚ

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ህይወት:እስከ ምስል ነው:የሰማሁት:አላህ;መጨረሻችሁን:ያሳምረው

  • @bintseid4429
    @bintseid4429 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ሚስኪንዋ ወላሂ የገጠር ልጆችኮ የዋሆች ነን ሁሉን ሠው እናምናለን አተም ጥሩና ግልፅ ልጂ ነህ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @almazetiho7080
    @almazetiho7080 2 ปีที่แล้ว +16

    አንተ ማለት ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክልችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wud yegeri leje

    • @almazetiho7080
      @almazetiho7080 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yordi8453 እሽ አችም ደምሪኝ 💞

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 ปีที่แล้ว +5

    The best couple I have ever seen. I’m proud of you my brother. I wish you all the best for both of you. She is so beautiful.

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር በሁሉም ይባርካችሁ እደጉ ክበዱ ወለዱ .ፈጣሪ የድንግል ማሪያም ልጅ ከእናቱ ገር አብረዋችሁ ይሁኑ አሜን

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 ปีที่แล้ว +39

    እውነት በጣም ደስ እምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ ክብር ለቤት ስራተኞቻችን እኔም በስው አገር የቤት ስራተኛ ነኝ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለቤት ስራተኞች ስራ ክብሩ ነው ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 2 ปีที่แล้ว +30

    የዋህነቷን አይቶ ጥሩ ሰው ላይ ጣላት እንጅ ጩልሎቹ ቢያገኞት ኖሬ 3 አመት ያጠራቀመችዉን ክብሯንም ነበር የሚያበላሹት እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ቦታ ላይ ወደቀች ወንድሚ ጥሩ ልጅ ነዉ ያገኘህዉ ጥሩ አርገህ ያዛት 3ስተኛ ሰዉ እዳታስገብ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ለነዚ ጥንዶች ቃላት አጠረኝ ።ውለዱ ክበዱ ።ትዳራቹሁ የአብራሀም እና የሳራ ይሁንላቹሁ። አንተ ሰውን እንደምታከብር ሁሉ ፈጣሪ ያክብርክ።

  • @tessam8154
    @tessam8154 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ትልቅ ልጅ ነች አንተም በጣም ጥሩ ስው ነህ እመቤቴ ትርዳቹሁ

  • @user-tz5te5rr2k
    @user-tz5te5rr2k 2 ปีที่แล้ว +27

    ትለያላችሁ የምር ልጅቷ ርጋታዋ ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😍

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመርማር

  • @besefataligaz288
    @besefataligaz288 2 ปีที่แล้ว +34

    በመጀመሪያ አንተን በጣም ነው የማደንቅህ እውነት እንደ አንተ አይነት ወንድ በአገራችን ያብዛልን : የሷም አስተሳሰብ በጣም የሚገርም ነው :: የተለየ ሰርግና ድግስ የሚጠይቊ እንስቶች በበዙበት አገር ድግሱና ቸበርቻቻው ይቅርብኝና ወገኖቼን ልርዳ ማለቷን ስለአስደነቀኝ አንደኛ ብያታለሁ !!!!!

  • @kidyate4212
    @kidyate4212 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል የጎዳናው fb ላይ አቅሀለሁ። እናም ግጥሞችህን በጣም ነው የምወዳቸው ደስስስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።