ከጎዳና ተዳዳሪነት ተነስቶ በከተማችን ውስጥ አለ የተባለው ሃብታም ወጣት | ቀን አዲስ ቲቪ ሾው | ክፍል 1 | Part 1 | Ken Addis TV Show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 297

  • @kenaddistv
    @kenaddistv  4 หลายเดือนก่อน +16

    የኢንተርቪውን ሁለተኛ ክፍል ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
    th-cam.com/video/rVxXR_ClThA/w-d-xo.html

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 4 หลายเดือนก่อน +69

    ወንድማለም ጊዜው እስኪያልፍ ኢተርቪው አትፍቀድ ከይቅርታ ጋር ላተ ከማሰብ አፃር ነው🙏❤

  • @ShambelMan
    @ShambelMan 3 หลายเดือนก่อน +33

    የአንተን ታሪክ ከሰማሁ በኃላ ቁጭት ያዘኝ ከዚህ በኃላ እራሴን ችየ ነው መስራት የምፋልገዉ እግዚአብሔር ይረዳኝ ምረጥ የፀጉር ሙያ አለኘ የምሰራበት እቃ ብቻ ነው ችግሬ አንድ ቀን ይሳካልኛል

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 4 หลายเดือนก่อน +24

    እባክህ በየ ቦታዉ ማንነትህን አትናገረ ከቻልክ የተፈነቀሉ ወገንዎችህን እረዳ

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 4 หลายเดือนก่อน +32

    ጋዜጠኛው ስነስረአት ያዝ አቀራረብህ ለሰው ክብር ይኑርህ እንደምቀኝነት ነው አክትህ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ዐ4ጘ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ዐ4ጘ 4 หลายเดือนก่อน +46

    አሳልፈው እንዳይሰጡህ ተጠንቀቅ ወንድማለም አጠያየቁ ደስ አይልም ጋዜጠኛው 👍🙏

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
    @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 4 หลายเดือนก่อน +57

    አላህ ይጠብቅህ. አማራ የዋህ ነው ሁሉን አትናገር. ዘመኑ ከፍቷል. ማሻአላህ ነህ ለብዙ ወጣቶች. ተምሳሌት ነህ

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @IsiraelibaqalaDawa
      @IsiraelibaqalaDawa 4 หลายเดือนก่อน

      Debitera

    • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
      @አዲስአለም-ዠ2ቸ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዘረኝነት አይጠቅምም

    • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
      @አዲስአለም-ዠ2ቸ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትግራዋይ ቢሆን ኖሮ ሰርቶና ለፍቶ ሳይሆን ዘርፎ ነው ነበር የምትሉት

    • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
      @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@አዲስአለም-ዠ2ቸ አላሀምዱሊላህ.ኢስላም ዘረኝነትን. ያወግዛል ዘረኛ አይደለሁም

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 4 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ ልጅ ሞቀው በጣም ሰርቶ ያገኘ ሰው እንደዚህ አይለፈልፍም ድንገት የተፈጠረ ሲሆን ነው ሰርተህ ከሆነ ለውጡ ምትጠብቀው ውጤት ነው so አያስገርምም የቱ ነውስ የ23 ሚሊየን መኪና
    ደሞ አማራ ስለሆነ ቀንተሽ ነው ምናምን እንዳትሉ ሴቶች እኔም እዛው ነኝ ግን ወሬ ሲበዛ ደስ አይልም

    • @raheldessalegn4376
      @raheldessalegn4376 3 หลายเดือนก่อน

      No no you are right is not normal

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 3 หลายเดือนก่อน +8

    አርፈህ የሰጠህን ፈጣሪ እያመሰገንክ ኑር አማራ ስለሆንክ ከጊዜው ደበቅ በል ኢንተርቪው ማድረግ ምንም አይጠቅምም

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ሰውየ ግን አግቱኝ ነው እንዴ እረ ፈጣሪ የሰጠኽን እያመሰገንህ ኑር አለኝ አለኝ በዚህ ዘመን ዋ😢

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዉድሀገሬ ልጆች በስደት ያለቹሁ ከስደት ሀገሪ ገብተቹሁ የሚትኖሩ የደስታ ሂወት አለህ ይዎፊቃቹ ቤተሰብ አሪጉኝ

  • @alemseyfu9176
    @alemseyfu9176 4 หลายเดือนก่อน +40

    ጋዜጠኛው በጣም ባለጌ ነው የቀና ይመሰላል እየደጋገመ ሰለ ሰባት ብሩ እየደጋገመ ይጠይቀዋል በርታ የኔ ጀግና

    • @elellanbaalee7058
      @elellanbaalee7058 4 หลายเดือนก่อน

      ምን አስቀናው?

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞ ስለሆነ ነው መሰራት አይችሉም ሰውየሰረውን መመኘት በሱ አልተጀመረም ከዘሮቹ ነው የተባረው

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl 3 หลายเดือนก่อน

      ቦቅቧቃ ይሄ ፈሪነታቹ ነዉ የማንም መጫወቻ ያደረጋቹ::

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 4 หลายเดือนก่อน +41

    ይሔ ሰው ግን ዘመድ የለውም ቢመክሩት እዳይደፉት ባለጊዜወች እመብርሐን ትጠብቅሕ

    • @addis8247
      @addis8247 4 หลายเดือนก่อน +2

      ባለጊዜ አልክ?? ባለጊዜ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ፡፡ንጉስ ሃይለስላሴ ኢትዮጵያን ለ43 ዓመታት ስመሩ ያዉም የአድሃር ስርዓተ ማህበር ፖለቲካን ስመሩ ባለጊዜ አልተባሉም፡፡

    • @myfano
      @myfano 4 หลายเดือนก่อน

      አይቶ ስላላወቀ በኦነግ አብይ ድሮን ግዛ እዳይለው😅

    • @UzefiiJihad
      @UzefiiJihad 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @gechfentahun2031
      @gechfentahun2031 3 หลายเดือนก่อน

      አትሰቢ እህታችን ብዙ ጠባቂዎች አለሁ ከዛም ላይ ......መቼም ይገባሻል😊

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 4 หลายเดือนก่อน +53

    የምታስተላልፉትን መልክት አስተውሉ የጎዳና ሂወት ጥሩነው ማለት ህጻናትን ማበረታታት ነው 😢

    • @kalkidanabebeA-yl4xo
      @kalkidanabebeA-yl4xo 4 หลายเดือนก่อน

      🙏

    • @elsamesfin2327
      @elsamesfin2327 4 หลายเดือนก่อน

      ሱጀመር የግና ተዳዳርነትን አንደሰራ ቆጠሮ ሰውን ከደሃ ጎጆው አያፈናቀለ ወደኝዳና ባስደንጋቼ ሁኔታ ያቀምነም አረሄራሄ የጎዳናን ሂዎት ሰው አንድለማመደው አያደረገ ያለው አረመኔው ዬ ኦሮምሙማ አወሬ መንግስት መሆኑን አተርሱ..... ለዛም ሳያፈሩ ኬ sgeger ከተማ ወኪል ነኝ ያሉ አንዴ የጊዜው ባሏስልጣን ተበየ ሰው አንዳሉት " ደሮም ደሃዎች ነበሩ አሁን ለዮዑበቱ አኛ ሕጋዊ ደሃ አደረኛቸው ሌላ ነገር የለውም " ነበር ያሉት ያማለት በሰው ነፍሴ አየቆመረ ያለው አዙቶ ማየት የተሳነው የደንቆሮ ጥረቀም ዬ ኦሮምሙማወ ደፍን አራሰአስተዳደር ተቭበየው ስበሰብ ነው.... አቤት የናንተን መቸረሻ ያየ... ሰማየን በርገቻ ካልተለዥን አያላችሁ የምታደርግዋት አንብት አንብት መዘዟን አዙራችሁ ለማየት አለመቻላችሁ ምነኛ አንደተረገማችሁ ያሳያል..... 👉👉ቀጥሉበት ግፉን አወዳደቃቹም አንደዛው ያሆናለኛ 🤣🤣

    • @kibreabesey9582
      @kibreabesey9582 4 หลายเดือนก่อน +3

      የጎጃም ሃብት ግን ይታመናል??

    • @kabetube
      @kabetube 4 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @workieafework8722
      @workieafework8722 4 หลายเดือนก่อน

      Ewunet new

  • @AlemneshKassa-r9l
    @AlemneshKassa-r9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ምነው ያለህበትን ወቅት አስተውል። ትንሽ አደብ ይኑርህ ምክንያቱም ሰርተህ ነው ያፈራሀው ቢሆንም ካንተ የተሻለ የሚኖሩ ሰዎች እንዳንተ አያወሩም።

  • @zehramehamedi
    @zehramehamedi 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔጀግናወድም ከነዝህ እርጉም ይጠብቅህ የአማራልጂ ጀግናነው መሳዋትነትን ከፍሎነው የሚያልፍለት

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያልፈል እያን ብዙዎቻችን በተስፋ እንጠብቃለን ግን መቼ ነው የሚያልፈው😢😢😢

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 4 หลายเดือนก่อน +31

    አይ ወዳጄ እራስህን አሳልፈህ ለአውሬ ለነብሰ በላ ሰተሀል እግዚአብሄር ይጠብቅህ

    • @aishaumar7420
      @aishaumar7420 4 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl 3 หลายเดือนก่อน

      ቦቅቧቃ ይሄ ፈሪነታቹ ነዉ የማንም መጫወቻ ያደረጋቹ

    • @AschalewuBogala
      @AschalewuBogala 3 หลายเดือนก่อน

      @@MakMas-fw3bl ሽታሞች እናተ ያያችውት ነው የሚምራችው ታድያ ለዚስ ልትመለሱ ነው የበታችነት የሚሰቃያችው እብረተሰቦች

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 4 หลายเดือนก่อน +7

    ወድሜዋ የሚሰጥም የሚነሳም እግዚአብሔር ነውና በተሰበር ልቦና እግዚአብሔር አመስግን ። እና እንደ እህትነትህ የየምክርህ እታይ እታይ ይነገርልኝ አትበል እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተም የምታመልኩትነሰ ዛሬሁን ምሩጡ እንዳለ እያሱ አሁን አንተ ቤትህን በእግዚአብሔር ህገ ደንብ እየመራህ በጾም በጸሎት በሰግደት በምጽዋት እያስደሰትህ የረዳህን አምላክ እያመሰገንህ ሰራህን ዝም ብለህ ሰራ እተይ እተይ አትበል እባክህን ከፍ ያለ ዝቅ ይላል ዝቅ ያለ ክፍ ይላል እና ፈጣሪን እያመሰግንህ መልካም ሰራ እየሰራህ ኑኑር ሌላ ሚድያ ላይም አይቼሃለሁ እና ወድሜ እታይ እታይ አትበል ከዚህ ያደረስ ያደረገ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነውና እረሱን አመሰግን ሁሌም ይህ አለኝ ይህን እሰራለሁ አይባልም ዝም ተብሎ ፈጣሪ አንተ ጠብቀኝአንተ ሰጠህኝ የሰጠህኝን ደግሞ መልካም ሰራ እንድሰራበት ልትፈትነኝ ነውና አንተን እዳስደትህ እረዳኝ እያልክ አንገትህን የምታደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ሁነህ ዝምም ብለህ ሰራ አለሁ እታይ ሳትል ሰራ እባክህን መጻፍ ቅዱስ እያነበብህ

    • @kalkidantessema7993
      @kalkidantessema7993 3 หลายเดือนก่อน

      የሰጠህነን በረከት ባፉህ እየበተንከው ነው

  • @ethiopia6843
    @ethiopia6843 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወድምእባክኢተርቢአትቅርብግዜዉእሥከሚያልፍድርሥወቅቱሠዉበላነዉልጋፍህነዉበእምነትህበማርያምአትቅርብሠዉምቀኛነዉባለህበትፈጣሪይጠብቅህ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 หลายเดือนก่อน +8

    ወጣት ይልቃል ቢተው እንየው ጀግና ወጣት ነው ለሌሎች ወጣት አሪያ ነው ግን ስትጠይቁት አንዳንዴ ለሱም ደህነት ተጠንቀቁለት ❤❤❤❤❤❤

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 4 หลายเดือนก่อน +8

    ጋዜጠኛው ጉረኛ ነገር ነው አጠያየቁም ሆነአስተያየቱም ደስ አይልም ይሄ በርግጠኝነት የደሀደሀ አስተዳደግ ህይወት ውስጥ የኖረ ነው ደግሞ ሰይፉን ለመምሰል ብዙ ጥረሀል እራስህን ሁን

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አክት አረገ ሲስጠላ

    • @SemiraSamra
      @SemiraSamra 3 หลายเดือนก่อน

      ሙሉ በሙሉ የሰይፉን አክት በልቶታል ግን አበዛው 🙄🙄🙄

    • @nurumohammed497
      @nurumohammed497 3 หลายเดือนก่อน

      የእነ ዳለቻ ወንድም ነውኮ

  • @MelakuTesfaya
    @MelakuTesfaya 3 หลายเดือนก่อน +1

    አያቹ ኢትዮጵያዊያን ይህ ልጅ ኦሮሞ ብሆን ምን ይባል ነበር ? ባለግዜ መናምን ይባል ነበር

  • @BuznshKebede
    @BuznshKebede 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛውን የምትሳደብ እሱን ለቀቅ ምን አደረገ ስራውን ነው የስራው።

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ወንድሜ እባክህ ሚድያ መውጣት አቁም አይይይ አርመኔዎች እንዳያገኝሁ ደካማ ጎንህ አይተው መድኃንያለም አባቴ መጥፎ የምያስብልህ ሰው እንደ ጉም ጠፈተው እንደ ጥስ ተነው ይጥፋ ጠባቂ መልአኩ ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ ማርያምን ውስጤ በጣም ፈራ ልታይ ልታይ አትበል በቃህ ስራህን በውስጥ መስመር ስራ ወዳጅ መስሎ ጠላት የሞላው ሁናል አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 4 หลายเดือนก่อน +5

    እራስህ ለጅብ እያሳወቅህ ነው በርታ ።

  • @zehramehamedi
    @zehramehamedi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉንም የስራዘርፎችክን አማራክልል እድታረግምክራችነው

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስርተው ከማይበሉ ኬኛ ኬኛ ከሚሉ መድኃኒዓለም ይጠብቅህ::

  • @edeletube700
    @edeletube700 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔን ችግር አላወራትም ግን እግዚአብሔር ይመስገን እደሱ ወደ ቢሌነር ባልጠጋጋም ሚሊዮን ውስጥ ገብቻለሁ ሌኮረኮንች መሔጃ ሲኒፐር መግዛዣ ቸግሮኝ በቀዳዳዋ ሄጃለሁ እግዚአብሔር ታሪክብይቀይራል።
    ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ብቻ

  • @GenetDemse-d7b
    @GenetDemse-d7b 3 หลายเดือนก่อน +10

    ምነው እሰዉ ቤት ሰራተኛ መሆኖአን አፀባረከዉ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ አትደጋግመዉ የልጅቶአን ሞራል እየጠበክ ተናገር ወንድሜ

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 3 หลายเดือนก่อน

      Eko..yesew.bat.mesiram..memchegeralew..yakebedetale😢😢😢😢😢😮😮😢lelawetbelenebji

    • @Ikram-ry3gj
      @Ikram-ry3gj 3 หลายเดือนก่อน

      akabedeko😢😢😢😢

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወረብቻ እና ጉራከምትነፋ ደሃአትረዳም ወረኛ

  • @مريم-ع9ث9ق
    @مريم-ع9ث9ق 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እራሥህን ጠብቅ ከቀን ጅቦች

  • @alemseyfu9176
    @alemseyfu9176 4 หลายเดือนก่อน +13

    እዉቀትህ ከጋዜጠኛው ይበልጣል አንተ ትልቅ ሰው ነህጋዜጠኛው ጥርሰህ ይርገፍ አንተ ከሱ የባሰክ የደሀ ደሀ ነህ

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 3 หลายเดือนก่อน

      እዴ,እሡ,እኮ,ሃብታም,ነዉ,ደሃዉ,ጋዜጠኛዉ,ነዉ

    • @ZinashTadese-w1p
      @ZinashTadese-w1p 3 หลายเดือนก่อน

      Mnaw tankatakatachuw

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 3 หลายเดือนก่อน +1

    አለሁ አለሁ አትበል ወንድሜ ለሚዳወችም እራስህን አታሳይ

  • @haile12dessie
    @haile12dessie 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛው አይችልም ይቀየር!!! አጠያየቅ አይችልም እና አዳማጭ አይደለም

    • @Sirtoxi
      @Sirtoxi 4 หลายเดือนก่อน

      Betam tikikl

  • @zxy8006
    @zxy8006 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ትስቃለህ። ሰባት ብር በግዜው ብዙ ነው። አንተ ያንዬ ሀምሳ ሳንቲም የለህም። ምን ትገለፍጣለህ። ሽ ግዜ ሰባት ብር ያስብልሀል።

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሀብታም ለመሆን ምንጩን \ አቅጣጫ ጠቁመን እስቲ ? ሲቀጥል ደሞ ጊዜው የከፋ ስለሆነ የሚዲያ ሰዎች እየጠራችሁ አደባባይ አታውጡት የሚሻለው ተደብቆ መኖሩ ነው።

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 4 หลายเดือนก่อน

      አይይይጎዳሜውች ቅመምአላቸውክክክ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 4 หลายเดือนก่อน

      ቁጭማለት😂😂😂

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለልጆች አምሮ የማይመጥን ትምህርት አትስጡ እናተ በምትረዱበት መጠን ልጆች መረዳት አይችሉም

  • @simegnetefera-qn7nw
    @simegnetefera-qn7nw 8 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አድማጫችሁ ነኝ የዛሬው ፕሮግራማችሁ ላይ ሰምቼ ነው በርቱ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 4 หลายเดือนก่อน +7

    ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
    @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 3 หลายเดือนก่อน

    የራይድ ሹፌር እየተገዴሉ መኪና እየተሠርቀ አንተ እንዴት በሚዲያ አለኝ አለኝ አበዛህ ኧርተውግን እንዳይገሉህ 23ሚሊየን ብር አንድ መኪና እሥኪ ለእኔ ሁለትመትሺ ሥጠኝ ከሥዴት አውጣኝ😢

  • @Universal7593
    @Universal7593 4 หลายเดือนก่อน +2

    በዝቷል የመኪናው ብር
    ግን እራስህን ጠብቅ

  • @gechfentahun2031
    @gechfentahun2031 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ከሃያ ሚሊዮን የሚገመት ገንዘብ አለኝ ሃብታም ነው የምባለው ወይስ ምንድን ነው የምባለው እስኪ ነገሩኝ ጓደኞቼ እራሱ ምንም የሌላቸው ናቸው ምክር ነገር ጣል አድርጉልኝ እስኪ😂

  • @TsehayKinde
    @TsehayKinde 3 หลายเดือนก่อน

    አጠያየቁ ሲደብር ጋዚጠኞው ልጁ ግን ጀግና don't say 7 7 7 7 ደጋገምከው

  • @BZUNESHGEBRU
    @BZUNESHGEBRU 2 หลายเดือนก่อน

    አንተስ የሰጠህን አምላክህን ብታ መሰግን መልካም ነበር ቴዲ አፍሮ ብቻ ነው እዮኝ እዮኝ እማያቅ የሱን ፈለግ ብትከተሉ ጥሩ ነበር

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 4 หลายเดือนก่อน +3

    እር አርፈህ ተቀመጥ የኛ ሀገር በዚህ ሰአት ከብዶል

  • @abel8835
    @abel8835 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ተነስቶ ሚሌነር ነኝ ሲል ብሩ የመጣበትን መንገድ የሚያጣራ የመንግስት አካል አለመኖሩ አገሪቱ በወንበዴዎች እንደምትመራ ያሳያል😂

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @GashawBelay-dd9iq
    @GashawBelay-dd9iq 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜ ሚዲያው ቢቀርብህስ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመኝ ኮፒ ካላደረጋቹ በስተቀር በራሳቹ ስታይል አትመጡም ማለት ነዉ::እራስህን ሁን ሰይፉ አንድ ነዉ😊

  • @tadeleasfaw9106
    @tadeleasfaw9106 3 หลายเดือนก่อน

    የጎዳና ሕይወትን ካወከው ያሉትን ከመርዳት የ23 ሚሊዮን መኪና እንደምትነዳ ማውራት አይነፋም

  • @TheFuthure
    @TheFuthure 3 หลายเดือนก่อน

    በርትቶ መስራት ተስፋ ያለመቁረጥ እና ራስን መሆን አጉልታቹ ብታስተምሩ መልካም ነበር::
    . የ ቡሌ ከኖርማል ምግብ መብለጥ
    .ባለን አቅም ራሳችን ከመጠበቅ ይልቅ አጉል ቆጣጣነት
    ባትደግፉ መልካም ነበር::

  • @mengistabbajo2127
    @mengistabbajo2127 หลายเดือนก่อน

    ከጀርባህ ጠንቃይ እና መርጊታ አለ ። ለሚስት የማይዘረጋ እጁ ጠንቃይ ይቀልባል

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 4 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ለመናገር ምናቺሁም አልጣመኝ ቀራቢውም አቅራቢውም😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንተርቢ አትቅርብ ጡሩአይደለም በተለኝ አማራ ስለሆንክ እንዳያስብሉህ የቀን ጂቦች

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 3 หลายเดือนก่อน

    የጎዳና ሕይወት የሚያበረታታ አይደለም ነውር ጸያፍ ነው ማሰቢያቹ ተደፈነ እንዴ?

  • @genihabaha
    @genihabaha 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰዉየ።ጊዜዉንና ሰአቱን አላወቀም 😮😮አብይ እዳይወርስህ ጉድ ለመጣ ለሄደዉ እተርቬ መደረግ ምን አስፈለገ ወገን

  • @mulu529
    @mulu529 3 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ ምነዉ ይሄሠዉዬ አበዛዉ ለያዉም በዚህ ጊዜ መላላጥ ነገ ጋላ አግቶ እዳይመነጥርህ አረጋጋዉ ደበቅ ብለህ ሥራ😮😮

  • @HappyFjord-ge8rqMe
    @HappyFjord-ge8rqMe 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አንተ ጠባቂ ቢኖርህ ራሱ ለ ዘመዶቺህ እሰብ ምን አይነት ነህ እንዳታስግታቸው ::

  • @we9257
    @we9257 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ኢንተርቢ አትቅረብ ሰዉ ምቀኛነዉ

  • @BuznshKebede
    @BuznshKebede 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ጋዜጠኛ እንዴት አባቴ እንደምወድክ መጠየቅ ያለብክን ጠይቅሀል አለቀ።

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሰው ፡እውነት፡የተመረቀ፡ልበ-ሙሉ፡በስብእና፡የተሞላ፡ዋጋ፡ከፍሎ፡ሲኬተማ፡የሆነ፣ ሰው። አብዛኟው፡የዘመኑ፡ስኬታማ፡የሆኑት፡ዎጋ፡ከፉለው፡ሳይሆን፡በአቃራጭ፡በአቃራጭ፡ስኬታማ፡ሀብታሞ፡የሆኑ፡ሰዎች፡ናቸው። በአቃራጭ፡የተገኘ፡እርካታ፡የለውሞ፡ሰርቶ፡ግሮ፡ስኬታማ፡መሆን፡ግን፡እርካታ፡አለው።
    ፈጣሪ፡ያብዛልሕ፡ለብዙዎች፡ትተርፋለሕ። ❤❤❤❤❤

  • @anmoh3533
    @anmoh3533 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ጠያቂው ሲያስጠላ
    የትም አደርስም ልንገርህ ሞኝ

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz 4 หลายเดือนก่อน +6

    ከክፉነገር ይጠብቅህ ግዜውከፈትዋል ወድሜ ብዙምባታወራ የተሻለነው😮😮😮😮

  • @Niguse-s6u
    @Niguse-s6u 3 หลายเดือนก่อน

    መተታም በደብተራ ቁማር እንጂ በስራ የሚባል ውሸት መታት እድሜ ለደብተራ ሰላቢ

  • @-marizematube
    @-marizematube 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ልጅነው እግዚአብሔር ለሚሰሩ ጸጋን ያብዛላቸው!

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኝአው ምድነው የሚያስገለፍጠው ወድም ግን እራስህን ጠብቅ ምቀኝያ ተየት አይመጣም ከዚሁ ይጀምራል

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰርቶ ያለፈለት አተ ብቻነህ የኢዮጵያ ህዝብ በሙሉ እዬ ሰራ ከተወሰነ ሰው በሙስና የሚከብሩ አሉ በስተቀር ሁሉም ሰው እየለፋ ነው የሚለወጠው አርፈህ ስራህን መስራት ነው ወሬ አታብዛ በአተ አልተጀመረም መስራት ሁሉም ሰው ሰርቶ ነው የሚያድገው ብዙ ወሬ አታብዛ

  • @YalewletMnda
    @YalewletMnda 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተጠንቀቅ ጋዜጠኛው አጠያያቁ ጥሩ አይደለም ጀርባውን አጥና

  • @DgTy-hd8dy
    @DgTy-hd8dy 3 หลายเดือนก่อน

    አድ ሚሊዩን ስጠኝና ካረብ እቃ ማጠብ ልውጣ. ሀገሬ ዳቦ ቤት ልክፈት😊😊

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 4 หลายเดือนก่อน +6

    እዴት ሰው እራሱን አጋልጦ ላውሬውች ይሰጣል እግዚ አብሔር ይሰውርህ ብቻ አርፈህ ይኸ ቀን እስከሚያልፍ ድምጥህን አጥፍተህ ብሰራ የተሻለ ነበር 😢😢😢😢

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድም እግዚአብሔር ከፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @MGTom-du5lc
    @MGTom-du5lc 4 หลายเดือนก่อน +9

    በዚህ ስዓት ስለ አለህ ገንዘብ የምታወራበት ግዜ አይደለም:!!!!

    • @nahom-cx7wr
      @nahom-cx7wr 4 หลายเดือนก่อน +1

      mn anadedeh ante deha

    • @MGTom-du5lc
      @MGTom-du5lc 4 หลายเดือนก่อน

      @@nahom-cx7wr ደቆሮ ስለሆንክ ያልኩትን አልተረዳህም!!!

    • @nahom-cx7wr
      @nahom-cx7wr 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@MGTom-du5lc 🤣🤣🤣ere dehaw tew tew 🤣🤣bzu atnaded ደቆሮ 😂😂😂😂😂

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጠያቂው ግን በጣም ደባሪ ዘግየናዳ ነገርነ ህ

  • @fgyy9672
    @fgyy9672 3 หลายเดือนก่อน

    ወዲሜ በቃ ኢተርቪ አቁም ግዚህ አደለም መውጣአት አታአብ ዛ ላአተው ብየ ነው ።

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 3 หลายเดือนก่อน

    ከገጠር ከወጣክ 15አመትክ ነዉ እደዉ ምንስ ሰርተክ ነዉ አትሸዉደን አለክ ነገር

  • @SofiaMaru-e1x
    @SofiaMaru-e1x 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን ወንድሜ አሁን ግዜው ከፈቶል ሸሸግ በል እንዳያሰደፉህ

  • @Lij-emeshaw
    @Lij-emeshaw หลายเดือนก่อน

    ጎጃም የስራ ሰው ናቸው። በተሰማሩበት መስክ ስኬታማ።

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የዚ ልጅ ያዋህነት ግን አለማረኝም

  • @fathimarana473
    @fathimarana473 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ግርም የሚለኝ ነገር የኮመተሮቹ ነገረ ነው እና ምን ይጠበስ

  • @WeldeTilahun
    @WeldeTilahun 4 หลายเดือนก่อน +1

    አተ የዋህ እባክን ኢንተርቢው አትፍቀድ

  • @Israelxox
    @Israelxox 4 หลายเดือนก่อน +2

    Look that’s why Amhara’s targeted. How proud and amazing people ❤️❤️❤️

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 3 หลายเดือนก่อน

    የኢቶብያህዝብ ያሪዲሃል እራስህንደብቅ።

  • @BuznshKebede
    @BuznshKebede 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው በጣም ታምራለክ እስማርት ነክ።

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq หลายเดือนก่อน

    እዩኝ እዩኝ ለማንም አይበጅም ወርቁ አንተነህን ያየ በሳት አይጫወትም

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 หลายเดือนก่อน

    Delante habtena selemekinah wednet legna lemen tenegrenalej enkuanem habtam honk

  • @aishaumar7420
    @aishaumar7420 4 หลายเดือนก่อน +2

    ድንገት ሀብታም የሚሆኑ ሰወች ያስፈራሉ

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 4 หลายเดือนก่อน

      ጎጃሜአደልስልቦነዉእንዴት ድንገትቱጃርይሆናል😅😅

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 4 หลายเดือนก่อน

      ጎጃሜአደልስልቦነዉእንዴት ድንገትቱጃርይሆናል😅😅

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 3 หลายเดือนก่อน

    ጉረኛ ደሀ እርዳ ትጠየቃለክ በፈጣሪ

  • @habtamusisaydesalegn9528
    @habtamusisaydesalegn9528 3 หลายเดือนก่อน

    Ggen mnshen slakew gomo1 bdnb srhen slmwek ygbhal ftri ymsgen slyhu

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሔር.ሢያነሣ.እንደዝሕነዉ.ወዳጀ❤🙏🙏🙏

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለቆርቆሮ ይህንን ያህል ገንዘብ ከምታወጣ ለደሀ እርዳ

  • @mengistu5679
    @mengistu5679 4 หลายเดือนก่อน +4

    Keep it up bro!!!

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ይመቺክ እስከ መቼ በጮፎረ መኪና!? ጮፎሬ መኪና ማየት ነዉ የሰለቸን::

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 หลายเดือนก่อน

    Ahunem tentunya AYEMESELIM GIN

  • @tigist649
    @tigist649 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ልጅ ግን እጃ ፈረሁልህ በሁኑ ሰአት እታይ እታይ አይጠቅም

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot3577 4 หลายเดือนก่อน +1

    Big deal you are surrounded by people who has no food in their stomach!!!

  • @RAllhamdulilaalakulihal
    @RAllhamdulilaalakulihal 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጣኛው ግን አይናፋም😫😬😏😏😏😏😏

  • @getahungoshu2805
    @getahungoshu2805 3 หลายเดือนก่อน

    Egna ye 23,000,000 mekina balet zena anisham......le 23,000,000 zega sra yemifetir balehabt nw yeminifeligewu........yanete siket lelochi sertewu edinoru adirgibet.

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 3 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን ይሄ ልጅ ስንት አመቱ ነው? አባቱ 56 ከሆኑ ?

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዝህ በአደባባይ ገንዘብ አለኝ የሚል ሰው ሌቦች ፈልጋችሆ ማንጅራቱን

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 หลายเดือนก่อน

    ጋዚጠኛ ማለት እዪሀ ምድያ ነዉ ይህ ጀዝባ ነዉ የማናባህ ጎዲና ነዉ አተ ከቱ ቱ✊✊✊