ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማንም ለተነሳው አያወራም ስለ ስጋ ስለ ዶሮ እንደዝ አምረን እንድንታይ ኃይል የሆነዉን ክርስቶስን በሕይወታችን ላይ ማሳየት ይገባናል ፋሲካችን ክርቶስ ታርዶልናል ስሙ ብሩክ ይሁን 😍🙏
ቤተሰብ እንሁን🥰
ጥብስ ክትፎ ቀይ ወጥ ብቻ ሚወራው ነገር ግን ትልቅ ሽግግር ከሞት ወደ ህይወት መምጣት የተደረገበት አምላክ ስጋ ለብሶ የመጣበት የተሰቃየበት በእርሱ ቁስል እኛ የተፈወስንበት ነው እሱን ለመነጋገር ቄስ መሆን አይጠበቅባችሁም
Amen
😀
አሜን
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
አሚንለሁላቺንምግንእደትልቀላቀላቺሁከቻልሽቀላቅሊኝ
ያባት ሞት እንደት ያማል መሰላችሁ ያውም ካጠገቡ ሳትኖሩ የምት መርዶ ስትሰሙ 😭😭ምንም ያህል አመታት ቢቆጠሩ የኔ የብቻየ የልቤ ቁስል ነህ😭😭ግን አላህ ሁን ያለው አይቀርም ጀነት ፍርዶስን ይወፍቅህ። እህቴ አብሽሪ አይዞን: እንኳን አደረሳችሁ🙏
በጣም ያማል
እኔም የሁልግዜ ቁስሌ ይሂነው አባቴ ሳላየው
አይዞን 😭😭😭😭😭😭
ኡኡኡ ፉፉፉፉፉ ለዘውም በሲዳት መጠት ወለሂ ሁሌ ቁስል ነው ብቻ አለሀምድልለህ 😢😢😢
ማርትዬ የኔ ወድ አይዞሽ እማ ነብሳቸውን ገነት ያኑረው ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ እኛንም ስደት በቃ ብሎን ለሀገራችን አብቆቶን በአልን ለማክበር ያብቃን
Betam new migermew enaten enem b zendero fasika new yatawet
@@selamkinde ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ ማማያ ሁላችንም ወደዛው ነን ወረፋችን ሲደርስ አይዞሽ ውዴ
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የትንሳኤውን ኃይል ኢየሱስክርስቶስን ስበኩ ለጨለማ ኃይል ትዘፍናችሁ አታሠድቡን እባካችሁ በዋጋ ተገዝተናል ክብር ለእርሱ ይሁን እንጅ አስተዉሉ ሁሌም ትንሣኤ ነው በልጁ ካመንን በዓመት አንድ ጊዜ የምናከብረው አይደለም ነገር ግን ቢሆንም ትንሣኤ የሆነንን አስተዉሉ 😍🙏
Endee Lemindenew metayeute sejemer atfachu Lemin kuch atelume respect others Life choice please stop saying do this do that everybody is different and Religion is private !!!!!!!! Thanks
Mariteyyy yene wudiiiii faxari yaxnish
_እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ክብረ በዓል መልካም ዓውዳመት 👍👍👍 ያምራል ደስ ይላል_
እንደማመር🥰
@@etsegentmitiku1690 ነይ ቤተሰብ ሁኚ ደምሪኝ
ፈጸዃ
ሾመ
@@saadamohamed751 ሰአዳ ምን ይሄ ፈጸዃ አልገባኝም 🤔🤔🤣😁
ውይ ስታምሩ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮችሀገር ውስጥ እና በስደት ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏💞 ውይ ስታምሩ መልካም በአል ይሁንላችሁ 💞💞💞💞💞💞
እሰኪ ቤተሰብ እንሁን🥰
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን ክብርና ምስጋና ለአለም መድሀኒት ለሆነው መድሀኒአለም ❤❤❤🙏
አቤት የ2ቱ ሴቶች አለባበስ ሲያምር
ሁሉም ያምራሉ ኑ ቤተሰብ እንሁን
ቤተሰብ እንሁን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰንነይ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን💒🇪🇹🌹🌹🌹❤❤
ኣባት እምነት ኣባት ጌጥ ኣባት ክብር ኣባት መከታ ነው እናት እና ኣባት ሺ ኣመት ቢኖሩ የሁላችን ምኞት ነው ግን ደሞ ወላጅ ልጄ ብሎ ማልቀስ የለበትም ልጆች ኣባቴ እናቴ ብለን ብናዝን ይሻላል እንደዚ ምልበት ምክንያቴ እናቴ እዚ ኣረብ ኣገር ሁኜ መሞትዋን ስሰማ ነብሴን ኣላውቅም ነበር ኣሁን ተረጋግቼ ሳስብ እንኳን የልጆችዋ ሞት ኣላየች ብየ እፅናናለው ማለት እኔ በስዋ ምን ያህል እንደታመምኩ ስለማውቅ ያንን ህመም ለእናት ላባት ቢሆን ከባድ ነው እናማ ማርቲ (ሞክሼ) ኣይዞሽ ለቀሩ ቤተሰብ እያየን መፅናናት ነው ❤
አይዟቹሁ ማሮቸ
እንደማመር
@@mkitube9870 ቤተሰብ እንሁን🥰
ቤተሰብ እንሁን🙏
የኔ ዉዶች ስታምሩ በእዉነት በመስቀላችሁ ስትዋቡ በጣም ነው ምታምሩት መስቀላችሁ ጠበቅ ኣርጋችሁ ያዙ
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገርግን ሁሉንም ወዳጅ ነኝ እና መላው ክስቲያን በሙሉ እንኳንአደረሳችሁ ታምራላችሁ🌹🌹
አራበክሽ አትዉደጂ አልተበልሽም
አሽቃባጭማንኛውሀይማኖትሽነው እኳን አደረሳችሁየፈቀደላችሁ
ቤዚየ አሜን የኔ አስተዋይ እሱ ነው የናፈቀን ከቤተሰብ ጋር ሥብስብ ብሎ ማክበር አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሑላችንም ከሞት አንቀርም ተራችንን ነው የምንጠብቀው ነፍሳቸውን ይማር 🙏
አይዞሽ ማርትዬ ሁሉም ለበጎ ነው ያጋጥማል ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን 🙏እንኩዋን አደረሳችሁ የዳኒ ቤተሰቦች ❤❤️መልካም በዓል
Comment metsaf alchalkum pls
Wayineeee adetaa Dasa adamataluuu faqarachuuu lazilam yinura Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🌹🌹🌹
ማሪትዬ አይዛሸ እግዚአብሔር አዋቂ ነው መልካም በዓል ይሁን ሀይል ጣፈ ግን ፈልጉ😍👍👍
Fetari eregeme edemena tena kene melawe betesebeseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu tebareku zemenashu hulu yebareke
አይዞሽ ማርቲየ እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ ነፍሳቸዉን በቅዱሳን አጠገብ ያሥቀምጥልን
❤💃❤❤❤❤❤ታምራላቹ ሕይወት ብዙ ትዝታዎች አሉት እና ያጋጥማል🌸
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደርሳችሁ ስንቶች ይችን ቀን እየናፈቁ ሳያዩ በድንገት የቀሩ ወገኖቻችንን ነብስ ይማር እያልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያን ተንሳኤዋን ያሳየን ሰላማችሁ ብዝዝዝት ይበልላችሁ
ፈጣሪ አይለያች
@@missisalamon11 ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁንውዴዋ
@@fatumawase እንደማመር እህት
Martiay ayezosh nebas yamar betarefa enkuan aderesachu betam tameralachu ayelayachu🥰🥰🥰❤❤
አሜንአሜንአሜን
ማርትዬ አይዞን እህቴ እኔም አባቴን ለፉሲካ ነው ያጠሁት ጠካራ ሁኝ እሽ እማዬ ከባድ ነው አሰለቀሸኝ 😭😭😭😭😭😭😭
ማርትየ አይዞሽ እማ❤❤ አባትሽ እድለኛ ናቸዉ በዉነት በትንሳኤ ለት ወደ ዘላለምዊ ቤታቸዉ ነዉ የሄዱት⛪️❤❤ አይክፈሽ እማ ነፍስ ይማር 😭
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ Mesii
@@selamtube1319 እሺ እማ❤ ደምሪኝ እደምርሻለሁ❤
ባአል ለኔም በጣም ያስከፈኝ ቀን መቸም አረሳው የኢድ ለተ ነው በጣም የምወደዉን ፍቅሬን በመኪና አደገ ያጠሁት ይህው አመቱ ሙላዉ አሁንም ኢድ መጣ
ውይ አባታሺን ያጣሺው እህታችን አይዞሺ በርች እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ደሞ በፋሲካ በሄዱ በጣም ደስይላል ሁላችሁም ታምራሊችሁ
ማርያምን በጣም ነው ምታስቀኑት ምን አለበት ለሁሉም ሰው የናንተ አይነት ፍቅር ቢያድለን🥰🥰🥰
የበሬው ነገር እኔም ቤተሰብ ጋ ደርሶብኛል በእህቴ ሰርግ እንደዚሁ ለማስተኛት ሲታገሉ አባቴን ጎዳው አልሃምዱሊላህ እስካሁን በህይወት አለልን ስደት ላይ የቤተሰብን ህመምም ሆነ ሀዘን መስማት ከባድ ነው
Amen Amen Amen Ekawn abro adrsen waw stamru ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
Enen yene konjo😥😥😥 abatn matat endet endemikebd akewalew yawm bednget gn egziabher awaki new ayzosh eshi enate😭😭😭
ማሪቲየ አይዛሸ የኔ ዉዴ ፍጣሪ ነብሰን ይማር😢😢 እንኳን አደረሰችሁ አደረሠን መልካም በዓል
Wawuuuuu yene konijjo Tamiralachu 🇪🇹🇦🇪🤲🤲🤲🤲📖📖👈
Yeamet sew yibelen royal family❤️❤️❤️❤️Benegerachin lay hayilyen yet talachihut Betam keftognal🥵🥵🥵
Enkaun abro adersn enkuan aderesachu ena demo beziye betam nw miwedish
ማርቲየ ኧይዞሽ እናት እና አባት የለለዉ አለ እና እናትሽን እረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነዉ
Enkuwan aderesachu wudoche, beterefe wude ayezosh ewunet new abate malet hulu neger new ena ene abate betam betam betam selemewedew selabat sinesa wusete yensefesefal fetari tsenatun yestesh ayezosh emaa fathersh nebesachew yimar !!!
ዳኒና ፅጌ ዝምድና ተለላቸዉ የጋቡምትሉ
ይጋባሎ ኣታጣድፏቸው ይማሩን ይጨርሱ ገና ልጅጅ ናቸውኮ
ዋውውው ውዶች እንኳን ሰላም መጣችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ቤዚ ምርቃትሽ አንጀት ያርሳል አሜን ብለናል ❤❤🥰🥰❤❤
Enkan aderesachu betam tamiralachu fetar ayileyachu 😘😘😘
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሣኤው ውቦች ስታምሩሩሩሩሩ እፍፍፍፍፍፍፍ ማርትዬ የኔ እናት አይዞሽ አስለቀስሽኝ
❤❤❤❤❤❤amen hukan abren adarasin bexam das ilal
አሜንአሜን
Emuya konjo Amirobisheli 💓💓
የኔ ውድ ስታምሪ ድምጽሽ ሲያምር እኮ እህትነት
ቤዚዬ የኔ ድምፀ መረዋ ❤ማርቲዬ አይዞሽ የኔ ቆኝጆ 😥
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ መቅዲ
Ymr Lb Yenekal .. DANI You Are Best TH-camr IN ETHIOPIA . . LUV U BRO
Amen amen amen stamri egzabher ybarkachihu
ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ
እኔ አባቴ ትዝ ብሎኝም አያውቅም ህፃን ሆኜነው የሞተው እንደተነገረኝ እናቴ ብቻ አገር ገብቼ በካደምኳት ነው የምለው ሁሌ ብቻ እፈራለው ስደትም ስለሆንኩ ይሄን ሰው እንዳላጣ ይሄን ሰው እንዳላጣ አስባለው አላህ እናቶቻችንን ያቆይልን ክፋዋቸውን አያሰማን ወንዶች በጣም ነው የምጠላቸው ለዛ መሰለኝ እንደማንኛውም ሰው አባት በኖረኝ ብዬ አስቤም አዝኜም አላውቅም ከልጅነቴ ጀምሮ እድገቴ አ አ ነው ካጎቴጋ እሱንም እንዳላጣእፈራለው እንደልጆቹ አባባ ነው የምለው አጎቴን ወንዶች የምጠላቸው ብዙነገር እሰማ ነበር አሁንም እየሰማሁ ነው ሴትን እየበደሉ ምናምን
እንዛመድ🙏
የኔ ምርጦች አቤት ሲያምርባችሁ አለባበሳችሁ እረ ምን ብየ ልግለፀችሁ መልካም ባህል ይሁንላችሁ 🙏❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
ደምሪኝ ውድ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትውዴዋ
@@fatumawase እሽ አንቺም ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Enkuwan abro aderesen betam tamralachu
ወይኔ አስለቀሽኝ አይዞሽ ማርቲ እግዛብሔር ያፅናሽ😭😭😭😭😭😭🙏
እንደማመር🙏
Yene weda Azoshi martiye 😭😭😭😭😭💕💕💕💋💞💞
ወይኔ ቤዜየ ሠወድሽ እኮ😜 ቀጣይ ካፍቀርኩሽ እድትቀበይኚ ቦሌ እመጣለሁ ላችስል ከሳኡድ አይተሽ እዳታልፊኚ የኔ ደርባባ እኮን አደረሳችሁ ሁላችሁም የኛም እየደረሠነው ኢሻአላ💋
ቤቲ እንደዚህ ቆጆ አመስለኝም ነበር በጣም ቆጅየ ናት
ወይ ቤዚን ስወድት ❤🙌👌👌
ወላሂ እፍፍፍ😭😭😭የኔውድ አብሺሪ ሞት አይቀረምለሁላችንም እዞውድረስጁ እፍፍልቤን ሰበረሺው የኔውድ ወላሂ እኔበተሰብ ሙቷብኚ አያቅም አልሀምዱሊላህግን ሰው ሲለቅሳይ እባየን መቆጣጠረ ያቅተኚልእህህህህህህ
hayilyee menew xefaaa
Wow betam des telachi sege geni minew betam kifet hone qamitesh
ማርቲዬ ያጋጥማል ፈታሪ ፅናቱን ይስጣቹህ፡፡ የበዓል ፕሮግራማቹህ ያማረ ነበር፡፡ የኔ ደርባባ ቤዚዬ አቦ ሺህ አመት ኑሪሊኝ ዛሬም ሳቅሽ 1ኛ ነው ስታምሪ ከልቤ …………..
ፅጉዬ እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሳቹ ልዩዎቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስታምሩ አለባበሳቹ በጣም ያምራል እናንተም ታምራላቹ 💃❤❤❤
ኑ በቅንነት ደምሩኝ
በዝ በጣም በጣም ነዉ የምወድሽ እንኳን አብሮ አደረሰን በዝ እኔ ከሃገር ውጭ ናኘ እኔ ኢትዮጵያ እስክመልስ አታግብኝ ባል ጠብቅኝ መስፉን ነኝ ከውጭ
Wow unkan aderasachu des yilal betam daniye endawum tsige timachugnalachu betam
የኔ እህት ማርትየ አይዞሽ እግዚአብሔር አይሳሳትም እሱ የፈቀደውን ነው ያደረገው
ነይ ቤተሰብ ሁኚ የእኔዋ
Ameen Ameen Ameen kukani abaroo adereseni ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነዉ የምታምሮት ያመት ሰዉ ይበላችሁ
በጣም ታምራላቹ ሀይልዬ ቢኖር አይለያቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዶቼ ቤዚ ምርቃትሽን አሜን ብያለዉ😁"ማርቲ የኔ ቆንጆ ነብሳቸዉን ይማር አይዞሽ በጣም ታምራላቹ መልካም በአል ዳኒ ሀይልዬ ጠፍቷል😒
ቤተሰብ እንሁን 🙏
ማርቲየ የኔ ውድ አይዞሽ ሁላችንም ጊዜው ሲደርስ ወደዛው ነን
Eunkan adaresachun demo siramiru❤❤🥰Tsigee gina Ameta behal ye Orthodox bicha new ende 😘
ያመት ሰው ይበለን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ አይለያችሁ
ኑ እንደማመር ደምሩኝ
እንኳን አደረሳችሁ 🙏❤❤❤🙏🙏❤❤❤♥️🙏🙏❤ብያለሁ ግን በፋሲካ ቀን እንዲህ አይነት ጥያቄ አይጠየቅም 😭አይዞሽ ውዴ
ማርቲዬ አይዞሽ ለእናትሽ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ 🙏💞
አይዞሽ የኔ ዉዴ አባትማጣት ከባድ ነዉ እኔም አዉቀዋለሁ አባት አጥችለሁ በስዴት ሁኜ
የእኔ እናት የእኔ መሳይ እኔም ለገና ነው አባቴን ያጣሁት
Seelamee nuww geeniii xuuti sinii itayalii liisee qaayirii
Wooooooow 👌👌👌👌👌👌 enkuan aderesachihu fmly
የኔ ቅን አይዞሽሽ መልካም ልጅ ነሽ እናትሽን እግዚአብሔር ያቆይልሽ
Betam tamiralachu melikam behali yihunilachi❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
የኔ ማር እምነትሽን በማክበርሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ሀይልዬስ
Ina woce nge enkane lae tinsaya bale aderscwe wodacwalwe ❤❤
Enekan aderesachehuu wedochaa setameruu
Amen enkuan abro aderesen gn aylyes
እንዛመድ
አሜንእንኳንአብሮአደረሠንቤዚእምርብሎብሻልዋው
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኔም እናቴን በፋሲካ ለት ነው ያጣውት ያውም እኔ በስው አገር ሆኜ የስማውት አይዞሽ
ማርቲዬ አይዙሽ አስለቀሽኝ እግዚር ያፅናሽ የኔናት
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዉዶች አይለያችሁ😍😍😘😘😘❤❤❤🙏🙏🙏
ማርትየ የኔ ውዴ አይዞሽ ሁላችንም ወደሱ ነን😭😘
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔም በስድት ላይ አባቴ አጥቸዋለዉ ማርትየ አይዞሽ
Wwwwwww happy Eastern you're so beautiful bless more
Dasii sitiluu getani wadachaluu ish ❤❤❤❤❤💋
እይዞን እህቴ እኔም እዳች በፋሲካ ቀን ነው አባቴን የጣሁቱ 😭😭😭ግን መጥከረነው
ሀይልየ የትአለ?????????????????????????placeመልሱ ዲምቀታችሁ ነውእኮ ሀይልየወላሂ
አሜን አሜን የኝውዶች እንቴንም በሰላም ያቆየቹ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲💒💒💒✝️✝️
ማንም ለተነሳው አያወራም ስለ ስጋ ስለ ዶሮ እንደዝ አምረን እንድንታይ ኃይል የሆነዉን ክርስቶስን በሕይወታችን ላይ ማሳየት ይገባናል ፋሲካችን ክርቶስ ታርዶልናል ስሙ ብሩክ ይሁን 😍🙏
ቤተሰብ እንሁን🥰
ጥብስ ክትፎ ቀይ ወጥ ብቻ ሚወራው ነገር ግን
ትልቅ ሽግግር ከሞት ወደ ህይወት መምጣት የተደረገበት አምላክ ስጋ ለብሶ የመጣበት የተሰቃየበት በእርሱ ቁስል እኛ የተፈወስንበት ነው እሱን ለመነጋገር ቄስ መሆን አይጠበቅባችሁም
Amen
😀
አሜን
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
አሚንለሁላቺንምግንእደትልቀላቀላቺሁከቻልሽቀላቅሊኝ
ያባት ሞት እንደት ያማል መሰላችሁ ያውም ካጠገቡ ሳትኖሩ የምት መርዶ ስትሰሙ 😭😭ምንም ያህል አመታት ቢቆጠሩ የኔ የብቻየ የልቤ ቁስል ነህ😭😭ግን አላህ ሁን ያለው አይቀርም ጀነት ፍርዶስን ይወፍቅህ። እህቴ አብሽሪ አይዞን: እንኳን አደረሳችሁ🙏
ቤተሰብ እንሁን🥰
በጣም ያማል
እኔም የሁልግዜ ቁስሌ ይሂነው አባቴ ሳላየው
አይዞን 😭😭😭😭😭😭
ኡኡኡ ፉፉፉፉፉ ለዘውም በሲዳት መጠት ወለሂ ሁሌ ቁስል ነው ብቻ አለሀምድልለህ 😢😢😢
ማርትዬ የኔ ወድ አይዞሽ እማ ነብሳቸውን ገነት ያኑረው ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ እኛንም ስደት በቃ ብሎን ለሀገራችን አብቆቶን በአልን ለማክበር ያብቃን
Betam new migermew
enaten enem b zendero fasika new yatawet
@@selamkinde ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ ማማያ ሁላችንም ወደዛው ነን ወረፋችን ሲደርስ አይዞሽ ውዴ
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የትንሳኤውን ኃይል ኢየሱስክርስቶስን ስበኩ ለጨለማ ኃይል ትዘፍናችሁ አታሠድቡን እባካችሁ በዋጋ ተገዝተናል ክብር ለእርሱ ይሁን እንጅ አስተዉሉ ሁሌም ትንሣኤ ነው በልጁ ካመንን በዓመት አንድ ጊዜ የምናከብረው አይደለም ነገር ግን ቢሆንም ትንሣኤ የሆነንን አስተዉሉ 😍🙏
Endee Lemindenew metayeute sejemer atfachu Lemin kuch atelume respect others Life choice please stop saying do this do that everybody is different and Religion is private !!!!!!!! Thanks
Mariteyyy yene wudiiiii faxari yaxnish
_እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ክብረ በዓል መልካም ዓውዳመት 👍👍👍 ያምራል ደስ ይላል_
እንደማመር🥰
@@etsegentmitiku1690
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ደምሪኝ
ፈጸዃ
ሾመ
@@saadamohamed751 ሰአዳ ምን ይሄ ፈጸዃ አልገባኝም 🤔🤔🤣😁
ውይ ስታምሩ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮችሀገር ውስጥ እና በስደት ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏💞 ውይ ስታምሩ መልካም በአል ይሁንላችሁ 💞💞💞💞💞💞
እሰኪ ቤተሰብ እንሁን🥰
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን ክብርና ምስጋና ለአለም መድሀኒት ለሆነው መድሀኒአለም ❤❤❤🙏
አቤት የ2ቱ ሴቶች አለባበስ ሲያምር
ሁሉም ያምራሉ
ኑ ቤተሰብ እንሁን
ቤተሰብ እንሁን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
ነይ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን💒🇪🇹🌹🌹🌹❤❤
ኣባት እምነት ኣባት ጌጥ ኣባት ክብር ኣባት መከታ ነው እናት እና ኣባት ሺ ኣመት ቢኖሩ የሁላችን ምኞት ነው ግን ደሞ ወላጅ ልጄ ብሎ ማልቀስ የለበትም ልጆች ኣባቴ እናቴ ብለን ብናዝን ይሻላል እንደዚ ምልበት ምክንያቴ እናቴ እዚ ኣረብ ኣገር ሁኜ መሞትዋን ስሰማ ነብሴን ኣላውቅም ነበር ኣሁን ተረጋግቼ ሳስብ እንኳን የልጆችዋ ሞት ኣላየች ብየ እፅናናለው ማለት እኔ በስዋ ምን ያህል እንደታመምኩ ስለማውቅ ያንን ህመም ለእናት ላባት ቢሆን ከባድ ነው እናማ ማርቲ (ሞክሼ) ኣይዞሽ ለቀሩ ቤተሰብ እያየን መፅናናት ነው ❤
አይዟቹሁ ማሮቸ
እንደማመር
@@mkitube9870 ቤተሰብ እንሁን🥰
ቤተሰብ እንሁን🙏
የኔ ዉዶች ስታምሩ በእዉነት በመስቀላችሁ ስትዋቡ በጣም ነው ምታምሩት መስቀላችሁ ጠበቅ ኣርጋችሁ ያዙ
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገርግን ሁሉንም ወዳጅ ነኝ እና መላው ክስቲያን በሙሉ እንኳንአደረሳችሁ ታምራላችሁ🌹🌹
አራበክሽ አትዉደጂ አልተበልሽም
አሽቃባጭማንኛውሀይማኖትሽነው እኳን አደረሳችሁየፈቀደላችሁ
ቤዚየ አሜን የኔ አስተዋይ እሱ ነው የናፈቀን ከቤተሰብ ጋር ሥብስብ ብሎ ማክበር አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሑላችንም ከሞት አንቀርም ተራችንን ነው የምንጠብቀው ነፍሳቸውን ይማር 🙏
አይዞሽ ማርትዬ ሁሉም ለበጎ ነው ያጋጥማል ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን 🙏
እንኩዋን አደረሳችሁ የዳኒ ቤተሰቦች ❤❤️መልካም በዓል
Comment metsaf alchalkum pls
Wayineeee adetaa Dasa adamataluuu faqarachuuu lazilam yinura Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🌹🌹🌹
ማሪትዬ አይዛሸ እግዚአብሔር አዋቂ ነው መልካም በዓል ይሁን ሀይል ጣፈ ግን ፈልጉ😍👍👍
Fetari eregeme edemena tena kene melawe betesebeseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu tebareku zemenashu hulu yebareke
አይዞሽ ማርቲየ እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ ነፍሳቸዉን በቅዱሳን አጠገብ ያሥቀምጥልን
❤💃❤❤❤❤❤ታምራላቹ ሕይወት ብዙ ትዝታዎች አሉት እና ያጋጥማል🌸
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደርሳችሁ ስንቶች ይችን ቀን እየናፈቁ ሳያዩ በድንገት የቀሩ ወገኖቻችንን ነብስ ይማር እያልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያን ተንሳኤዋን ያሳየን ሰላማችሁ ብዝዝዝት ይበልላችሁ
ፈጣሪ አይለያች
@@missisalamon11 ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁንውዴዋ
@@fatumawase እንደማመር እህት
Martiay ayezosh nebas yamar betarefa enkuan aderesachu betam tameralachu ayelayachu🥰🥰🥰❤❤
አሜንአሜንአሜን
ማርትዬ አይዞን እህቴ እኔም አባቴን ለፉሲካ ነው ያጠሁት ጠካራ ሁኝ እሽ እማዬ ከባድ ነው አሰለቀሸኝ 😭😭😭😭😭😭😭
ማርትየ አይዞሽ እማ❤❤ አባትሽ እድለኛ ናቸዉ በዉነት በትንሳኤ ለት ወደ ዘላለምዊ ቤታቸዉ ነዉ የሄዱት⛪️❤❤ አይክፈሽ እማ ነፍስ ይማር 😭
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ Mesii
@@selamtube1319 እሺ እማ❤ ደምሪኝ እደምርሻለሁ❤
ባአል ለኔም በጣም ያስከፈኝ ቀን መቸም አረሳው የኢድ ለተ ነው በጣም የምወደዉን ፍቅሬን በመኪና አደገ ያጠሁት ይህው አመቱ ሙላዉ አሁንም ኢድ መጣ
ውይ አባታሺን ያጣሺው እህታችን አይዞሺ በርች እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ደሞ በፋሲካ በሄዱ በጣም ደስይላል ሁላችሁም ታምራሊችሁ
ማርያምን በጣም ነው ምታስቀኑት ምን አለበት ለሁሉም ሰው የናንተ አይነት ፍቅር ቢያድለን🥰🥰🥰
ቤተሰብ እንሁን🙏
የበሬው ነገር እኔም ቤተሰብ ጋ ደርሶብኛል በእህቴ ሰርግ እንደዚሁ ለማስተኛት ሲታገሉ አባቴን ጎዳው አልሃምዱሊላህ እስካሁን በህይወት አለልን ስደት ላይ የቤተሰብን ህመምም ሆነ ሀዘን መስማት ከባድ ነው
Amen Amen Amen Ekawn abro adrsen waw stamru ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
Enen yene konjo😥😥😥 abatn matat endet endemikebd akewalew yawm bednget gn egziabher awaki new ayzosh eshi enate😭😭😭
ማሪቲየ አይዛሸ የኔ ዉዴ ፍጣሪ ነብሰን ይማር😢😢 እንኳን አደረሰችሁ አደረሠን መልካም በዓል
Wawuuuuu yene konijjo Tamiralachu 🇪🇹🇦🇪🤲🤲🤲🤲📖📖👈
Yeamet sew yibelen royal family❤️❤️❤️❤️
Benegerachin lay hayilyen yet talachihut Betam keftognal🥵🥵🥵
ቤተሰብ እንሁን
Enkaun abro adersn enkuan aderesachu ena demo beziye betam nw miwedish
ማርቲየ ኧይዞሽ እናት እና አባት የለለዉ አለ እና እናትሽን እረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነዉ
ቤተሰብ እንሁን🙏
Enkuwan aderesachu wudoche, beterefe wude ayezosh ewunet new abate malet hulu neger new ena ene abate betam betam betam selemewedew selabat sinesa wusete yensefesefal fetari tsenatun yestesh ayezosh emaa fathersh nebesachew yimar !!!
ዳኒና ፅጌ ዝምድና ተለላቸዉ የጋቡምትሉ
ይጋባሎ ኣታጣድፏቸው ይማሩን ይጨርሱ ገና ልጅጅ ናቸውኮ
ዋውውው ውዶች እንኳን ሰላም መጣችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ቤዚ ምርቃትሽ አንጀት ያርሳል አሜን ብለናል ❤❤🥰🥰❤❤
Enkan aderesachu betam tamiralachu fetar ayileyachu 😘😘😘
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሣኤው ውቦች ስታምሩሩሩሩሩ እፍፍፍፍፍፍፍ ማርትዬ የኔ እናት አይዞሽ አስለቀስሽኝ
እንደማመር🥰
❤❤❤❤❤❤amen hukan abren adarasin bexam das ilal
አሜንአሜን
Emuya konjo Amirobisheli 💓💓
የኔ ውድ ስታምሪ ድምጽሽ ሲያምር እኮ እህትነት
ቤዚዬ የኔ ድምፀ መረዋ ❤
ማርቲዬ አይዞሽ የኔ ቆኝጆ 😥
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ መቅዲ
ቤተሰብ እንሁን🥰
Ymr Lb Yenekal .. DANI You Are Best TH-camr IN ETHIOPIA . . LUV U BRO
Amen amen amen stamri egzabher ybarkachihu
ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ
እኔ አባቴ ትዝ ብሎኝም አያውቅም ህፃን ሆኜነው የሞተው እንደተነገረኝ እናቴ ብቻ አገር ገብቼ በካደምኳት ነው የምለው ሁሌ ብቻ እፈራለው ስደትም ስለሆንኩ ይሄን ሰው እንዳላጣ ይሄን ሰው እንዳላጣ አስባለው አላህ እናቶቻችንን ያቆይልን ክፋዋቸውን አያሰማን ወንዶች በጣም ነው የምጠላቸው ለዛ መሰለኝ እንደማንኛውም ሰው አባት በኖረኝ ብዬ አስቤም አዝኜም አላውቅም ከልጅነቴ ጀምሮ እድገቴ አ አ ነው ካጎቴጋ እሱንም እንዳላጣእፈራለው እንደልጆቹ አባባ ነው የምለው አጎቴን ወንዶች የምጠላቸው ብዙነገር እሰማ ነበር አሁንም እየሰማሁ ነው ሴትን እየበደሉ ምናምን
እንዛመድ🙏
የኔ ምርጦች አቤት ሲያምርባችሁ አለባበሳችሁ እረ ምን ብየ ልግለፀችሁ መልካም ባህል ይሁንላችሁ 🙏❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
ደምሪኝ ውድ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትውዴዋ
@@fatumawase
እሽ አንቺም ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Enkuwan abro aderesen betam tamralachu
ወይኔ አስለቀሽኝ አይዞሽ ማርቲ እግዛብሔር ያፅናሽ😭😭😭😭😭😭🙏
እንደማመር🙏
Yene weda Azoshi martiye 😭😭😭😭😭💕💕💕💋💞💞
ወይኔ ቤዜየ ሠወድሽ እኮ😜 ቀጣይ ካፍቀርኩሽ እድትቀበይኚ ቦሌ እመጣለሁ ላችስል ከሳኡድ አይተሽ እዳታልፊኚ የኔ ደርባባ እኮን አደረሳችሁ ሁላችሁም የኛም እየደረሠነው ኢሻአላ💋
ቤቲ እንደዚህ ቆጆ አመስለኝም ነበር በጣም ቆጅየ ናት
ወይ ቤዚን ስወድት ❤🙌👌👌
እንደማመር🥰
ወላሂ እፍፍፍ😭😭😭
የኔውድ አብሺሪ ሞት አይቀረም
ለሁላችንም እዞውድረስጁ እፍፍ
ልቤን ሰበረሺው የኔውድ ወላሂ እኔ
በተሰብ ሙቷብኚ አያቅም አልሀምዱሊላህ
ግን ሰው ሲለቅሳይ እባየን መቆጣጠረ ያቅተኚል
እህህህህህህ
hayilyee menew xefaaa
Wow betam des telachi sege geni minew betam kifet hone qamitesh
ማርቲዬ ያጋጥማል ፈታሪ ፅናቱን ይስጣቹህ፡፡ የበዓል ፕሮግራማቹህ ያማረ ነበር፡፡ የኔ ደርባባ ቤዚዬ አቦ ሺህ አመት ኑሪሊኝ ዛሬም ሳቅሽ 1ኛ ነው ስታምሪ ከልቤ …………..
ፅጉዬ እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሳቹ ልዩዎቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስታምሩ አለባበሳቹ በጣም ያምራል እናንተም ታምራላቹ 💃❤❤❤
ኑ በቅንነት ደምሩኝ
ቤተሰብ እንሁን🙏
በዝ በጣም በጣም ነዉ የምወድሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን በዝ እኔ ከሃገር ውጭ ናኘ እኔ ኢትዮጵያ እስክመልስ አታግብኝ ባል ጠብቅኝ መስፉን ነኝ ከውጭ
Wow unkan aderasachu des yilal betam daniye endawum tsige timachugnalachu betam
የኔ እህት ማርትየ አይዞሽ እግዚአብሔር አይሳሳትም እሱ የፈቀደውን ነው ያደረገው
ነይ ቤተሰብ ሁኚ የእኔዋ
Ameen Ameen Ameen kukani abaroo adereseni ❤❤❤❤❤
እንደማመር🥰
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነዉ የምታምሮት ያመት ሰዉ ይበላችሁ
ቤተሰብ እንሁን🥰
በጣም ታምራላቹ ሀይልዬ ቢኖር አይለያቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዶቼ
ቤዚ ምርቃትሽን አሜን ብያለዉ😁"
ማርቲ የኔ ቆንጆ ነብሳቸዉን ይማር አይዞሽ
በጣም ታምራላቹ መልካም በአል ዳኒ ሀይልዬ ጠፍቷል😒