ከነ ድንግልናዋ ነው ያገባሁዋት ~ ካለ እሱ ሂወት የለኝም ~ ሁለት አመት አንድ ቤት ውስጥ ስንኖር ከከንፈር የዘለለ ግንኙነት የለንም @ተምሳሌት-temsalet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • አማን እና ቲጂ በዘመኑ ዝሙት ሳይወድቁ ትዳራቸውን በቋሚ መሰረት ላይ የገነቡ ባልና ሚስት ናቸው ታሪካቸውን እንዲህ አጫውተውናል እስከመጨረሻው ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል
    ተምሳሌት -- 0933389097
    @ተምሳሌት-temsalet

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
    @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +665

    በዚህ አርቲ ፊሻል በሆነ ዘመን እንደወርቅ ነጥረህ ወጥተሀል እደለኛ ነህ እግዚአብሔርን እንዳተ ደግደጉን የብዛልን እግዚአብሔር በሂወት ዘመናችሁ ሁሉ ከናተ ጋር ይሁን ውለዱ ክበዱ

  • @addisalemchekene2108
    @addisalemchekene2108 2 ปีที่แล้ว +138

    አማን እና ቲጂ በጣም ጥሩ የድርጅቴ ልጆች ናቸዉ አማንዬ እንዲህ ሆናችሁ ስላየሃችዉ በጣም ደስ ብሎኛል ።

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว

      በናትሸ ቁጥራቸው ተባባሪኝ የምታቃቸው ከሆነ

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 ปีที่แล้ว +14

    ሀብትና ባለጠግነት ከአባቶች ይወረሳሉ ሚስትና ባል የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው::እግዚአብሔር ፍፃሚያቹህን ያሳምርላቹህ::ለብዙ ወንዶች ተምሳሌት ነው እግዚአብሔር ያክብርክ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

  • @HamiGaltigray
    @HamiGaltigray 2 ปีที่แล้ว +18

    አይዘኪ ሓፍተይ ማዓረይ አይትንብዒ ምስ ስድራኪ ትራከቢ ኢኪ ፈጣሪ ልመን ኢልዎ አይዘሽ ብቻ ውዴዋ ባልሽ ደሞ በጣም ፍቅር የሆነ ባል አለሽ አይዘሽ ማሬ❤❤

    • @طاهرهطاهره-ك7س
      @طاهرهطاهره-ك7س 2 ปีที่แล้ว +3

      ብጣዕሚ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ያረብብብ የበተሰብ ነገር ሁሉ ነው እሚጨነቀዉ አላህን ሰላሙን ያምጣልን ያረብብብ 🕌🕌☝😘😘😘

    • @HamiGaltigray
      @HamiGaltigray 2 ปีที่แล้ว +1

      @@طاهرهطاهره-ك7س ውዴዋ ቤተስቦቻችን በጣም ናፍቆኛል በጣም አንድ አመት ሆነብኛ ስልክ መደወል የለም በጣም ያሳዝናል💔❣️😪😢😩

    • @طاهرهطاهره-ك7س
      @طاهرهطاهره-ك7س 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HamiGaltigray ሓፍተይ መዓረይ አይዞኪ አነዉን ከማኪይ እየ ረመዳን መፂኡ ከመይ ከምዝኮኑ ጨንቁን አብልዕልዕኡ ከማን አቦይ ሙዉት እዪ አደይ እያ በይና ተዕብዮም ነይራ አነ ብዝትከአለኒ ይልእከላ ግን ከዚ ኩሉ ተዓፅዪ ምንም ክንገብር አይከአልናን አላህ ረሕመቱ የዉርደልና ዛሓፍተይ ያረብብብብብብብብ🕌🕌🕌☝😭😭😭😭💔💔

  • @ZamzamAbdo-m5m
    @ZamzamAbdo-m5m 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እህት አይዞሽ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ለዚህ ክብር እንዳበቃችሁ ቤተስቦችሽንም በስላም ለመገናኘት ያብቃችሁ ያብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ አሜን 🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️💞💞💞👏👏👏ማርያምን አስለቀስሽኝ

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣይዞሽ እማ ኣክሱም ፁዮን ትጠብቃቸው ምንም ኣይሆም እድለኛ ነሽ ሲከፋሽ ሚያፅናናሽ ኣጠገብሽ ኣለ
    እኝም ልክ እንዳንቺ የቤተሰብ ድምፅ ከሰማን ድፉን ኣንድ ኣመት ሞላ ቀንና ሌሊት ለቅሶ ነው ስራችን
    ኣይዞን ግዜ ለራሱ ሲል ያልፋል ፈጣሪ ከ ቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን

  • @lidiyamare9068
    @lidiyamare9068 2 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ባል ተሰጥቶሻል ከላይ አይዞሽ እማ አታልቅሽ እኔንም አስለቀሽኝ ትዳራችሁን ይባርከዉ ደግሞ አንድ ቀን ሰላም ሁኖ ቤተሰቦችሽ ጋር ትገናኛላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @almefikr7849
    @almefikr7849 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከዘመኑ ወጣት ነጥረው የወጡ ጥንዶች ናቹህ በእውነት

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪውን የሚፈራ ወንድ ልጅ ለሴት ክብር አለው

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว

    እውነት እንዴት መታደል ነው ከመልካም ቁንጅና መልካም ሰነ ምግባር የሚባል ለዛ ነው እመቤቴ መጨረሻችሁ ታሳምርላችሁ🥰

  • @simaneshgebre7695
    @simaneshgebre7695 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትዳራቹህንም ይጠብቅላቹ

  • @ሐብታምአፀደ-ማርያም
    @ሐብታምአፀደ-ማርያም 2 ปีที่แล้ว

    Yihin Yaderege Egziabher Yimesigen Eko Esatina chid Yawim Bezih Zemen Kemir Anite Sew Nehi 🌹🌹🌹Edegeimewalew Anite Sew Nehi🌹🌹🌹 Ayizosh Ema Yihin Keen Alifo Betesebochish Tagegnachewalesh Eshi Egziabher Zemenachun Yibarik Amen Bwinet 💚💛❤

  • @ዉበትነሽለቤቴለኑሮዬፋናድ
    @ዉበትነሽለቤቴለኑሮዬፋናድ 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬ እረጅም እድሚና ጤና ይስጥልን ታምራላችሁ የምር

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 ปีที่แล้ว

    ትዳራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mahi-fm9qn
    @mahi-fm9qn 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክህ ምን አይነት የተረጋጋ ሰው ነህ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 หลายเดือนก่อน +49

    ጨዋ ወንድ ነህ ግን አንድ ወንድ ምንም የህል ጥንካረ ብኖረዉ ሴትን አቅፎ እየተኛ ለዛዉም ሁለት ዓመቶ ሙሉ ክብሯን ጠብቆ መቆየቱ ድንቅ ነዉና ወንድሜ የሰማይ ቤት ክብርን ፈጣሪ አይንሳህ

  • @kalethio9033
    @kalethio9033 2 ปีที่แล้ว +302

    ሁሉም እናቶች ወንድ ልጆቻቸውን እንዳንተ ቢያሳድጉ 🥰😍 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤🙏

    • @tigistabebe2032
      @tigistabebe2032 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁ ይባርካላቹ እመቤት ትባርካቹ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @hayata1327
      @hayata1327 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ትዳራችሁን ይብርክላችሁ

    • @metasebiaseboka1347
      @metasebiaseboka1347 ปีที่แล้ว

      Tikikle

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula 2 ปีที่แล้ว +494

    ወላሂ ወላሂ መልክ ከቁንጅና ከመልካም ስነምግባር አማልቶ ነው የሰጠህ አንተን የወለደች እናት ትኩራ ወላሂ በጣም ነው ያደነቅኩህ አላህ ይጨምርልህ ይገርማል ሌላው የሴትን ልጅ ህይወት ለማበላሸት ሲታትር አንተግን መልካምነትህን አደንቃለሁ ክብር ይገባሀል ይመቻችሁ።

    • @tbent3162
      @tbent3162 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል

    • @ራህማቱየብ
      @ራህማቱየብ 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @فاطمهجمال-ف2ط
      @فاطمهجمال-ف2ط 2 ปีที่แล้ว +2

      Betam

    • @helentesfay7143
      @helentesfay7143 2 ปีที่แล้ว +14

      በጣም እሱን ያሳደጉ ቤተሰብ መመስገን አለባቸዉ ምክንያቱም የነሱ ዉጤት ነዉ

    • @rabakhab9959
      @rabakhab9959 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

  • @ameleabebaw4798
    @ameleabebaw4798 2 ปีที่แล้ว +167

    ሀብትና ባለጠግነት ከአባቶች ይወረሳሉ አስተዋይ ባልና ሚስት ግን ከእግዚአብሄር ዘድ ነው ሂወታችሁን ይባርክላችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን በእውነት

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 2 ปีที่แล้ว +290

    እናቴ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ኡፍ ደስ ስትሉ በማርያም በቃ በደስታ ኑሩ አይለያችሁ መድሀኒአለም 💞💞💞

  • @medimekonnen5311
    @medimekonnen5311 2 ปีที่แล้ว +79

    እንዳንተ አይነት ባል ይቅርብኝና ወንድም በኖረኝ ነው ያልኩት!! የተባረክ ነህ በእውነት ፈጣሪዬ ምን አይነት ደግነት ነው! 🙏🙏🙏🙏😍😍😍እመብርሀን ብዝት አድርጋ ትባርካቹህ!!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +436

    ላገባችሁ መልካምትዳር
    በስደት ላለነዉ ላላገባን ለወግ ለማረግ
    ያብቃን

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 2 ปีที่แล้ว +58

    የአክሱማዊት ንግስ ብየሻለሁ ተባረኪ የልጅ አዋቂ
    ስላንቺ አምላኬን አመሰገንኩት ተባረኩ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ። ❤🎂🍾 🌻🌹👏🙏

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 ปีที่แล้ว +334

    በዚህ በዉሸት ዘመን ምን አይነት በፈጣሪ የተወደድክ ልጅ ነህ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +2

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnettube2001ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@abdulkerimtube5951 እሽ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@abdulkerimtube5951 እሽ👏

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu5225 2 ปีที่แล้ว +182

    የኔ ናት አይዞሽ አንቺን ፈጣሪ ይወድሻል በዚ በተልከሰከሰ ዘመን ወርቅ የሆነ ባል ሰቶሻልና በፈጣሪ ተስፋ ይኑርሽ አንድ ቀን ቤተሰቦችሽንም በሰላም ታገኛቸዋለሽ ❤️

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @yoditgoitom550
      @yoditgoitom550 2 ปีที่แล้ว +1

      Betame 💯👌

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈተና መፈተን ሳይሆን ከፈተና ማለፍ ነው ትልቁ ነገር እና እግዛብኬር ይወዳችሃል

    • @adisababa1570
      @adisababa1570 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት እግዛብሄር ትዳረቻዉን ያሣምረዉ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว +67

    የድንግል ማርያም ልጅ ከማንኛውም መጥፎ ፈተና ይጠብቃችሁ ዘራችሁ እንደ አሸዋ ብዝት ይበል👌

  • @yodtupe9584
    @yodtupe9584 2 ปีที่แล้ว +46

    የውነት የኔም ባል ከመጋባታችን በፊት አብረን እናድር ነበረ ምንም ሳይነካኝ ለቃላቸው የኖሩ ባሎች አሉ

  • @selamtube7050
    @selamtube7050 2 ปีที่แล้ว +147

    በጣም ትለያለህ በዚህ ዘመን እንኳን ሁለት አመት ይቅርና ሁለት ወር አይጠብቅም ፈጣር አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ😘❤

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 ปีที่แล้ว +158

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ለእምነታችሁ ያላችሁ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል ✝️

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውደ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ewnettube2001 ማማየ እንጀማምር

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnettube2001 እንደማምር

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +79

    ባለ ሃህተቦች በፍቅር ያኑራችሁ የ ድንግል ማርያም ልጅ 🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 ปีที่แล้ว +96

    ልጁ አሟልቶ ነው የስራው ልክ እደ ግርማ ሞገሱ ፀባዩም ዋው ነው😍የኔ ውድ እህት ስውነትሽ ደቋል ውዴ አትጨነቂ ጤናሽን ጠብቂ አይዞሽ 😘😘

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ውዴየ ደምሪኝ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

      ሂውየ የኒ ውዲ ደምሪኝ

    • @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
      @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 2 ปีที่แล้ว

      የቤተሰብ ስቀቀን ኽረ ከባድ ነው 😭😭😭💚💛❤

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 2 ปีที่แล้ว +95

    ዘመድ በማይታመንበት ሰአት ስለታመንክላት እመቤቴ ከፈ ከፍ ታድርግህ።

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 ปีที่แล้ว +54

    አይዞሽ የኔ እናት በሒወታችን ውስጥ ብዙ ወጣ ውረድ አለ እና በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በዚ ዘመን ውሻ የሆኑ ወንዶች በበዛበት ዘመን ያሄ የተባረከ ልጅ ፈጣሪ ሰጠሽ ወለዱ ክበዱ ሒወታቹ ያማረ የሰመረ ያሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤ፍቅር እሰከ መቃብር❤❤❤

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว +44

    እውነተኛ ፍቅር ዘር ሃይማኖት ብሄር የለውም ይህንንም እናንተ ላይ እናያለን ተባትረኩ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ትሆናላችሁ

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 ปีที่แล้ว +53

    👌👌👌👌👌👉💚💚ምን አይነት መባረክነው ችግሩ ፈላጊና ተፈላጊ ሥለማይገናኝ ነው እጅ መልካም ሤትም መልካም ወድ አለ ተባረኩ የአብርሀምና የሣራ ትዳር ያርግላችሁ 👌👌👏

  • @kedyH
    @kedyH 2 ปีที่แล้ว +39

    እንዲህ አይነትም ወጣት አለ የተባረከ ልጅ እደግ ተመንደግ። ፈጣሪ ነዉ የሰጠሽ ስጦታሽ ነዉ እህቴ እደጉ ❤️

  • @ገዳማትትግራይ
    @ገዳማትትግራይ 2 ปีที่แล้ว +305

    እኔም የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ምንም ይሁን ምንም በቅዱስ ቁርባን ማግባት ነው ምፈልገው ለሁላችን እውነተኛ ኣፍቃሪ ያድለን✝️

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 2 ปีที่แล้ว +3

      ❤❤❤❤

    • @ማርያመይህዝብኪሓደራ
      @ማርያመይህዝብኪሓደራ 2 ปีที่แล้ว +3

      🙏❤

    • @morel.mssyoumami9995
      @morel.mssyoumami9995 2 ปีที่แล้ว +3

      እዝጋብሄርያሳክልሸ እህቴ❤

    • @MelMel-xz9th
      @MelMel-xz9th 2 ปีที่แล้ว +3

      ኣሜን።ለሁላችችን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +2

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

  • @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ
    @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ 2 ปีที่แล้ว +50

    _ወይኔ ባባየ ደግነትህ ደስስ ሲል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አይዞሽ ማማየ ሀግራችን ሠላም ሁኖ ለቤተሶቦቻችን ለማየት ያብቃን ትዳራችሁ የአብርሃምና ሳራ ጋብቻ ያርግላቹ አሜን_

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 ปีที่แล้ว +152

    አባት ልጁን በሚደፍርበት ዘመን እንዲህ ያለ ፍቅረኛ ማግኘት እድለኛ ነሽ እርጅም እድሜ ከጤና የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ በልጆች ይባርካችሁ 👌🙏🙏🙏

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ปีที่แล้ว +30

    አቤት የእውለድቺህ እናት ትባረክ ማህጽኑዋ...... ይትባረክ ይሁን የእውነት ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ..... የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ..... Amizing 🙏🙏🙏

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 2 ปีที่แล้ว +60

    በጣም ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ያላቸው ጥንዶች ናቸው። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እያደረ እንደሚጥም የወይንጠጅ ያድርግላችሁ ። 😍

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 ปีที่แล้ว +36

    ምናለ ሀገራችነን ሠላም ቢያረግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ንፁህ ህዝብ እደዚህ እሚሆነው በሆዳሞች ባለ ሥልጣነው አሥለቀሠችኝ አይዞሺ እማ ፈጣሪ ባሉበት ጠብቆ ያገናኝሺ አይይይ

  • @kokiabey7655
    @kokiabey7655 2 ปีที่แล้ว +43

    ወይኔ እንዳተ አይነት ባል ያብዛልን ታድለሽ

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 2 ปีที่แล้ว +43

    ታላቅ ባል
    ታላቅ ፍቅር
    ትልቅ እምነት

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +78

    የሸገርልጆችኮ#ፍቅርናቸው ወላሂ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ጽጌሬዳቻናል
    @ጽጌሬዳቻናል 2 ปีที่แล้ว +80

    በአንተ ውስጥ የቤትሰቦችህን የልጅ አስተዳደግ መልካምነት ነው ያየሁት

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 ปีที่แล้ว +150

    በጣም ጀግና ነህ ወጣትነትህ ሳያሳስትህ ችለህ ሁለት አመት ያንተ እይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ሳትፈተን ቀርተህ ሳይሆን ለሴት እና ለእናት ያለህን ፍቅር እሳይተሀን ለሷ ክብር መስጠትህ እውነትም የእናትህ ልጅ ነህ❤ የሴት ፍቅር የገባህ ቀሬው ዘመናችሁ ይባረክ❤❤🙋ያላገባ ወንድም የለህም😀

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +4

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

      መሲ ደምሪኝ

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว +2

      መስረት ቤተስብ እንሁን እህቴ እኔም እመልስለሁ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      ደምሩኝ👏💓💓

  • @liyalegese9415
    @liyalegese9415 2 ปีที่แล้ว +31

    ፍቅርን አገላለፅህ በተግባር እየኖርከው ነው ባሁን ግዜ ላይ አይደለም ሁለት አመት ለሁለት ሰዓት ስሜቱን የማይታገስ ወንድ በሞላበት ዘመን አንተን የመሰለ አፍቃሪ ማግኘት ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ፍጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

    • @haymanottesfay
      @haymanottesfay 3 หลายเดือนก่อน

      Betam des ylal emebete titebkachu

  • @Hayat-sc5ep
    @Hayat-sc5ep 2 ปีที่แล้ว +122

    ሓፍተይ ናተይ ኣይዞኪ ኣይትንብዒ ፆሎት ንግበር ሰላም ክወርድ ማርያም ፅዮን ሃደራ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
      @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abdulkerimtube5951 ደምሪኝ ስወዲሽ ደምሪኝ

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abdulkerimtube5951 እሺ ነይ

    • @ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ
      @ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ 2 ปีที่แล้ว +6

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማዓሪተይ ሰላሙ የውርደልና መድሃኒአለም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ💓💓💓💓💓

  • @hiwimecematqeyermderq9454
    @hiwimecematqeyermderq9454 2 ปีที่แล้ว +23

    ጋል ዓደይ ደመይ ኣጆኪ ኩሉ ክሓልፍ ዩ ኣብ ችግርኪ ፀግዒ ዝኮነኪ ለባም ስብኣይ ኣለኪ ዕድለኛ ኢኪ😘

  • @حياهمحمد-ق4د
    @حياهمحمد-ق4د 2 ปีที่แล้ว +14

    አጀኺ ዝሓፍተይ እግዚአብሄር አምላክ ፍቀርኹም ይብዛሕ አትንብዒ ኩላትና አብ ስደት ዘለና ኩላትና ተጋሩ የሕዎትኺ ከሙኡ ኢና እንዳነበዕና ኢና ንዉዕ ጠንክራ ❤👏

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +60

    በዚ ዘመን እንዳንተ አይነት ወንድ ማግኘት ይከብዳል የዋህነትህ ልዩ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ ደስ ትላላቹ❤❤

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውደ

    • @tekluayele3431
      @tekluayele3431 8 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ብዙ ታማኝ ወንዶች አሉ የሉም ብሎ መደምደም ይከብዳል ።

  • @የፍቅርዋጋውድነው
    @የፍቅርዋጋውድነው 2 ปีที่แล้ว +53

    ወንድ ልጅ ለለሚስቱ ሲሮር እደት ደስ ይላል አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @comceil7126
    @comceil7126 2 ปีที่แล้ว +32

    የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ ተመስገን በይ ከጎን መልካም ባል ሰጥቶሻል

  • @banchayehugebito2241
    @banchayehugebito2241 2 ปีที่แล้ว +140

    ባለማህተቦች ደስ ትላላቹ እግዚያብሔር ትዳራቹን ይባርክ

  • @አለምነሽበላይአበ
    @አለምነሽበላይአበ 2 ปีที่แล้ว +70

    በጣም በጣም ከምልህ በላይ ቃላት የለኝም ዘርህን ይባርክልህ ❤❤❤❤በጣም ደስ እሚል ስራ ኘው የሰራከው እሷ ደሞ የተረጋጋች የኔ ቀጫጫ ❤😘😘😘😘

  • @SoSo-bm7pg
    @SoSo-bm7pg 2 ปีที่แล้ว +66

    ሁላችን የትግራይ ልጆች ነን እይዞሽ ቢቶሶቦቻችን ድምፃቸው ካጣን እንድ ኣመት ከስድት ወር ሁኖናል😭😭😭😭😭😭 ግን ብእግዛቢሄር ፍቃድ እንድ ቀን እናገኛቸዋለን ኣይዞሽ ጥሩ ባል እግዛቢሄር ሰጥቶሻል ፀሎት ኣርጊ 😭😭😭

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 ปีที่แล้ว +67

    ወንድ ልጅ ሲወድሽ ቀድሞ አልጋ ላይ አይልም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ 2 ปีที่แล้ว +30

    የልጁ ድምጽ የድያቆን ሄኖክ ሀይሌ ድምጽ ቁጭ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @dagemarsema8414
    @dagemarsema8414 2 ปีที่แล้ว +32

    ይገርማል ስለ ድንግል ማርያም ሲመሰክሩ እኔ አንድ ነገር ደሞ አብስትራክት አየሁ።ልጅቷ የፊት ፀጉሯ መሁል ላይ ከግንባራ ከፍ ብሎ የሹሩባውን አከፋፈል እዩት መስቀል ነው።ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጅ

    • @eyerusalemgaltewahdo3938
      @eyerusalemgaltewahdo3938 2 ปีที่แล้ว +1

      ይገርማል♥️♥️

    • @kadejaawol3639
      @kadejaawol3639 2 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Lubaba-v6q
      @Lubaba-v6q 2 ปีที่แล้ว +2

      @@kadejaawol3639 ወየው😜😜😜

  • @eyosseshetu97eyossyeshetul97
    @eyosseshetu97eyossyeshetul97 2 ปีที่แล้ว +19

    የትግሬ ሴቶች እኮ ጨዋ የጨዋ ልጆች ናቸው የተባረከ ትዳር ይሁንላችሀ።

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว +4

      የሌላው ባለጌ ነው ያለው ማነው አረ ዘረኝነት ተው

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +5

      ሁሉም ጨዋ ሁሉም ባለጌ አይደለም ። ብዙ ከሀዲ አመንዝራ አለ በተቃራኒው ደግሞ ጨዋ አለ፡ የትም ቦታ ላይ

    • @mahlettessema7505
      @mahlettessema7505 2 ปีที่แล้ว

      Esum betam chewa new ayitayihm ende Zeregnaw?

  • @አዛሄልቲዩብ
    @አዛሄልቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +28

    ብዙ ነገር ተምሬባችሇለሁ ጥንካሬንለሰውልጅ እምነትብሎም በዚህ ዘመን ወንድ የለም ብዬ አስብ ነበር ከራሴ ካሳለፍኳቸው መጥፎ ነገሮች አንፃር ማለትነው ለካ እንዲህ አይነትም ሰው አለ አይለያችሁ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @redieteristu9380
    @redieteristu9380 2 ปีที่แล้ว +43

    ፈጣሪ በምድር ላይ የአለም ፍፃሚ ድረስ እንዳንተ ያሉ አዳም እንዳሹዋ ያብዛልን! እመቤቴን ተስፋዬን አለመለምኸው! ከደስታዬ ብዛት እምባዬ ፈነቀለኝ! እግዚአብሔር ሙሉ ዘመናችሁን በብዙ ፍቅር ደጋግሞ ይባርክ 🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @yoditgoitom550
      @yoditgoitom550 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @rhilerhile107
    @rhilerhile107 2 ปีที่แล้ว +62

    ውይ የተባረከ ሠው እና ምሥዋትነት የአምላክ ሥጦታ እድሜ ይሥጣችሁ ለሀገራችን ሠላሙን ያምጣልን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር እሰኪ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว +22

    This is relationship goal!!! 👌👏🙏 ስለ እናንተ እና ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን:: 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ::
    God doesn’t bring you here to leave you so be strong and have faith in God!! Everything is going to be fine. Tomorrow is beautiful 😍

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +13

    ታድለህ ስብዕናህ😊 አይዞሽ እኅቴ እግዚአብሔር በሰላም እንዲያገናኝሺ መልካም ምኞቴ ነው። እግዚአብሔር ይህን ከፉ ቀን አሳልፎ ትንሣአችን ያቅርብልን።

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 2 ปีที่แล้ว +21

    ጎበዝ እንደ እንቁላል ተንከባክበህ አገባሃት ፣ ፍጣሪ ትዳራቹህን ይባርከዉ👫

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +17

    እያለቀሱ ነው የሠማዉት 😥😥ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ 🥰🥰🥰✝️✝️✝️ትዳራችሁ ይባረክ ቤተሰብሸን ፈጣሪይ ይጠብቅልሽ የእኔ እናት

  • @ሸዊትጓልወየንቲ
    @ሸዊትጓልወየንቲ 2 ปีที่แล้ว +44

    በጣም ደስ ይላሉ!!!ፈጣሪ ሁልጊዜ በፍቅርና በኑሮ በረከት ያንበሽብሻችሁ። ኣጆኺ ሓፍተይ መዓረይ እቲ ኩናት ሓሊፉ ከኣ ምስድራ ብሰላም የራክብኹም😘😘

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +3

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @ahmadksa5100
      @ahmadksa5100 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abdulkerimtube5951 ❤❤❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      💓💓

  • @abav8467
    @abav8467 2 ปีที่แล้ว +68

    ይገርማል በእውነት በዚህ ዘመን ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @barkottigray3471
    @barkottigray3471 2 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ፈታኝ ግዜ ታማኝ ሁነሃል እድለኛ ነህ. እህቴም ጨዋ ኩሩ የሴት ልክ ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር አልፎ ከቤተሰቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ ትዳራቹ ይባረክ::

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
    @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔማር አታልቅሽ ሁላችነም እንድ ነን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን

  • @wongelagazi9624
    @wongelagazi9624 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! ውለዱ ክበዱ እንደእናተ
    እግዚአብሔርን የሚፈረ ራሳቸውን የሚገዙ ልጆች አሳድጉ ክፉ አይንካችሁ። ❤️❤️❤️ በሰላም ከቤተሰባቹ ያገናኛችሁ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 ปีที่แล้ว +16

    አቤት
    ስስቅ ባል
    ስታለቅ እንት
    ስታጠፋ አባት
    ጓደኛም ጥሩ ነዉ

  • @አለምነሽበላይአበ
    @አለምነሽበላይአበ 2 ปีที่แล้ว +16

    አስለቀሰን እሷ መጥታ በበነጋው መንገድ ሲዘጋ 😭😭😭ሲል ወይኔ አንተ እውነተኛ ሰው ነህ 😭😭😭😭ከምር

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዛብሄር ይባርክህ እንዳንተ አይነት ጥሩ ሰው ያብዛልን አንቺም ተባረኪ እድለኛነሽ በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ የተባረከ ትዳር እግዛብሄርየሰጠሽ የተመሰገነ ይሁን እሰከመጨረሻው ያዝልቃችው

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 2 ปีที่แล้ว +20

    መሸለም ያለበት ወንድም ነው በእውነት

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 2 ปีที่แล้ว +53

    አጀኩም ይገርማል በዝ ሰው የጠፋ ዘመን አንተ እንደ እንቁ ወርቅ ተገኘነህ ❤❤❤❤❤❤

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @salamawytc3923
      @salamawytc3923 2 ปีที่แล้ว

      Tikikl nqwan balemateb honku kirstyn zer yelewmi fitry hagrachen wedeeberchebt temelisa lemayt yabikan ajhokum❤❤❤❤

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 2 ปีที่แล้ว +11

    አይዞሸ አህቴ በእግዚአብሔር ፍቀዱ በሰላም ከነቤተሰቦቻቸውሽ እመብርሃን ታገናኝሽ እሺ🙏🙏🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹

  • @saragee8428
    @saragee8428 2 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ኣምላክ ሓዳርኩም ይባርከልኩም እዞ ፀልማት ጊዜ ሓሊፋ ብሰላም ምስድራና ፅዮን ማርያም ታኣካክበና ኣጆኪ ኩሉ ካልፍዮ ሓፍተይ ናተይ ❤️🌸🌿🌾

  • @አለምነሽበላይአበ
    @አለምነሽበላይአበ 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር የመረቀህ ልጅ ወይኔ ታድለሻል ሚሽሪት አምላክ መርቆ መርጦ ሰጥቶሻል ❤😘😘😘ቅዱስ ገብርኤልንም ዘክሩት በየአመቱ ይወዳችሗል ❤❤❤❤😘😘

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 ปีที่แล้ว +19

    በዚህ ዘመንህ እድህ አይነት ፍቅር አለ በልጂተባረኩ 12ውለዱ ሽ አመት ኑሩ።

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +27

    ባል ለሚስት እራስ ነው ማለት እንዳንተ አይነት ነው ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @genetmoges5663
    @genetmoges5663 2 ปีที่แล้ว +15

    የአስተዳደጉ ሁኔታና የሱ መልካምነት ነው ፈጣሪ እስከመጨረሻው በሰላም በፍቅር በጤና በበረከት ኑሩ ያሳደጉህም ይባረኩ

  • @mekdi-ol8iq
    @mekdi-ol8iq 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ ትላላችሁ የሰው ልጂ መጀመሪያ ምንም ልሆን ይችላል መጨረሻቹን እግዚአብሔር ያሳምርላቹ

  • @slamalama2949
    @slamalama2949 2 ปีที่แล้ว +16

    አቤት መታደል እመብርሀን ትጠብቃችሁ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን በዚህ አውሬ በበዛበት ዘመን እንደ አንተ አይነት ሰው ማግኝት በጣም እጅግ ገራሚ ነው እባካንሁ ወንድሞቻችን ከዚህ ተማሩ የሴትን ልጅ ክብር ገንዘብ ልብ አትስበሩ ለዚህ ላለቀ ዘመን መደጋገፍ ማፋቀርን እንማር እባካችሁ

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 ปีที่แล้ว

      በጣም😭😭😭

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 2 ปีที่แล้ว

      አቤት ሥቱን አማሮታል ወዶች ግን ሤትም አሉ ወዲብቻ አይደለም

  • @senaytburuk7248
    @senaytburuk7248 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቸው ይባርክላችሁ የኔ ባለ ማህተቦች👏👏

  • @yeenatuwanafaki4802
    @yeenatuwanafaki4802 2 ปีที่แล้ว +10

    አይ መጀመሪያ ፖለቲካ ብሎ ቃሏን ሃሳቧን ያፈለቀ ሰው እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ። አይዞሽ የኔ እናት

  • @mohammefahmed522
    @mohammefahmed522 2 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሽ ጸሎትሽ ተሰምቶ ቤተሰብሽን ታገኛለሽ ላቺ የቆመ ፈጣሪ ለነሱምአለ አይዞሽ

  • @ማርያመይህዝብኪሓደራ
    @ማርያመይህዝብኪሓደራ 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚኣብሔር ካንቺ ጋ ይሁን ኣይዞሽ ሃገራችን ሰላም ክከውን እዩ ማዓረይ🙏🙏🙏🌺🌺🌺

  • @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ
    @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ 2 ปีที่แล้ว +66

    እግዚአብሔር ምሳኪ ይኩን ማዓረይ አጆኪ ኩሉ ካሓልፍ እዩ! ፈጣሪ ሀገርና ትግራይ ስላም ይግበረልና !በዙይ ለሚ ግዜ ከምዙይ ዝበለ ስብ ምርካብ ከብድ እዩ ! ግን ኩሉ ስብ ሓደ አይኩን ፈጣሪ ፍቅርኩም የብዛሓዮ 💛❤🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +4

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @lucy-lf3ko
      @lucy-lf3ko 2 ปีที่แล้ว +7

      ዘረኛ ከሷ እንኳን አትማርም

    • @j7corr152
      @j7corr152 2 ปีที่แล้ว +8

      ዘረኛ ሃገራችን ኢትዮጽያ አትልም / ይም

    • @j7corr152
      @j7corr152 2 ปีที่แล้ว +3

      ዘረኝነት ለማንም አይጠቅምም

  • @በሱፍቃድቻናል
    @በሱፍቃድቻናል 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጌታ እውነተኛ ክርስቲያን ይህነው መጨረሻችሁን ያሳምርልን

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 2 ปีที่แล้ว +27

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
    ጀግኖች ናቸዉ ❤❤❤
    እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ።

    • @yoktara7375
      @yoktara7375 2 ปีที่แล้ว

      Betam des tlalach dngl Maryam ken lja kbr ygbat

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +24

    እዚህ አይነት ባል አላህ ሆይ ሰጠኝ ሙስሊም ሷሊህ ይሆነ

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 ปีที่แล้ว +8

    መታደልሽ የሰትልጅ ክብሯ ትዳሯነው ትዳርዋ ዲ ስያምር ምን ያህል ደስ እደሚል አይዞሽ ከቤተሰቦችሽም በሰላም ያገናኛቹ ፍቅራቹን ያብዛው መዳኒያለም ❤❤❤

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍፃሜያችሁንም እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ አንችም ቤተሰቦችሽን ከቁጥር ሳያጎድል ያገናኝሽ ይህን ያክል ጊዜ አለመገናኘት ይከብዳል ምክንያቱም እኔም ስላየሁት ቀላል አደለም ግን እግዚአብሔር ሳይደግስ አይጣላም ይባል የለ ሁሉንየሆነ ባል ሰጥቶሻል እና ተመስገን ነዉ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

  • @ፍረጓልተዋህዶ-ቐ6ፈ
    @ፍረጓልተዋህዶ-ቐ6ፈ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ደስስስ ስሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ታድለሻል የእዉነት ብዚህ ዘመን እንድዚህ አይነት ባል ማገኘት ይከብዳል ፈጣሪ ብልጅ ይባርካቹ

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዛብሄር መርጦችሀል ምንግዜም ከቤቱ እንዳትርቁ ወደቤቱ ሲሄዱ ፈተናው ብዙ ነው በሱ መመርጥ ነውና ክሩ ለዘላለም አብሮአቹህ ይሁን በተለይ አንተ ፈተናም ቢበዛም አምላክ እንዲሽከምልህ አሳልፈህ ስጥ

  • @etho2527
    @etho2527 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን እመብረሃንን መጨረሻችሁን ታሳምረው
    በእውነት ክብር ይገባቸዋል እናቱ ጨዋ ወልደው
    ማሳደጋቸው አስከበራቸው ሁላችሁንም እግዚአብሔር
    ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ 💚💛❤️✝️
    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን እናሳዝናለን
    እውነት ያማል ልቤ እርብሽ እህ አለ አይዞሽ 🥺 🥺
    በህይወት ይኖራሉ ትገናኛላችሁ እንደ እግዚአብሔር
    ፍቃድ ይነጋል ጨለማው ብረሃን ይመጣል አይዞሽ❤️

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ደስስ እንተምትሉ ልነግራችሁ አልችልም ትለያላችሁ❤💯💯💯 እግዚአብሔር አምላክ በቃል ኪዳናችሁ ያፅናችሁ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርከዉ ረጅም ዕድመና ጤና ይስጣችሁ ዉለዱ ክበዱ እናፈቅራቹዋለን 💞