ሰበር ዜና-|አብይ ዛሬ ለፋኖ ከባድ ተማፅኖ አቀረቡ-“ፋኖ ምንም አያመጣም ግን በቃኝ”-|አብይ ከመሸ ጉድ አሰሙ-|አዳነች ተዋ-*ረዱ-|ሽመልስ አብዲሳ አመኑ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มิ.ย. 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Artist: audionautix.com/

ความคิดเห็น • 283

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 วันที่ผ่านมา +11

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ ❤❤❤❤❤

  • @user-fn7cz9cu8s
    @user-fn7cz9cu8s วันที่ผ่านมา +8

    እነዚህ አሳፋሪ ሗላ ቀሮች አዋረዱን። ስንት ብልህ ኢትዬጵያኖች ባሉበት አገር ይህችን የሻሻመኔ ከንቲባ ተብዬ አ/አ አምጥተው አራገፋብን።

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n วันที่ผ่านมา +25

    ተው እንጅ ተው እንጅ አምላክ ፍረድ እንጅ : አረ የፈሰሰው የንፁሀን ደም እባክህ ጎርፍ ሁንና ይህን ሰውዬ ገላግለን::
    የሞትነወ ሙተናል
    ያለነው ታመናል
    ዛሬ ቢል ስሎ ነገ ያርደናል
    እባክህ ታመናል
    እምላክ ፍርድ እንጅ ህመም ይበቃናል!
    በድግምት የመጣ መሪ እጅ ወድቀናል
    ሁላችን ታመናል!!!

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yes, yes 🤣🙏 you're wright! Mercyful God have mercy upon us,your people we are mourning?

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 วันที่ผ่านมา +9

    አብይ ገዳይ ነው እንዳታምኑት እግዚአብሔር ያዋርዳችሁ።

  • @geberu899
    @geberu899 วันที่ผ่านมา +18

    እብቹ ቅቤው ጫካ አሉ?ማን ጀመረውና? አስመሳይ።እዳነች አይፈረድብሽም ከየት ታመጭው? በግዥ የመጣ ትምህርት

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 วันที่ผ่านมา +29

    ይሄ አይጥ ሁሌም ቁማሩን እነሱ ብቻ የሚበሉት ይመስላቸዋል ከብቶች!

    • @GenaIbsa
      @GenaIbsa วันที่ผ่านมา

      ከብት እናንተ ናችሁ ትግስት ፍራቻ መስሎህ ትቾሃለህ ቆሻሻ

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h วันที่ผ่านมา +21

    በሂዱበት ሁሎ አላህያዋርዳቸው አሚን

  • @user-fy6ys8tv2c
    @user-fy6ys8tv2c วันที่ผ่านมา +9

    ኩበር በረዝዳንት እሄሁሉ ደም ከፈሰሰ በዓለ ነዉ ተሰማምተን ሀገር እንገባ የሚሉት የአማራው ህፃናት አልቆ ቆ እናቶች ታርደዉ አለን ነዉ የምጠይቂት ሰላም እንፍጠር ብለዉ የሰው ፍጥረት ለአንድ አመት ያህል ሲያልቅ የት ነበሩ በጣም ዘገየ አሁን ወንበር ለቀው የኢትዮጵያ ህዝብ በነፃነት ሀገሩን የሚመራ መንግሰት በፍጥነት መ ምሰረጥ አለበት በነፃነት ይሄ የሚሆነው እርሶ ወንበሩን ሰትለቁ ብቻ ነዉ አመሰግናለሁ መሌእክቴን ከሰሙ

  • @ToibaAli-o8r
    @ToibaAli-o8r วันที่ผ่านมา +31

    እዉነት አላህ ይድፋክ በአንደበትክ ሌላ ተግባርክ አማራን መጨረስ ።

    • @ToibaAli-o8r
      @ToibaAli-o8r วันที่ผ่านมา +1

      @@aemyay5169 አዳነች አበበ ክክክክክክ

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq วันที่ผ่านมา

      አንችን ይድፋሸ ደደብ ደግሞ ትሳደቢያለሸ አዳነች አበቤ ክክክክክክክ

  • @abebugetachew6314
    @abebugetachew6314 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ያዉቅበታል ከአሁን በሃላ የሚደለል የለም ።

  • @kal8383
    @kal8383 วันที่ผ่านมา +9

    እሷ ብቻ አይደለችም ሁሉም እንደሷ ናቸው።

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለንጹሕ ኢትዮጵያዊ ሁሉ! የትግራይ ሕዝብ ሆይ አስታውሉ , ከዎሮሞው መንግሰት ሽመልስ ነጥብ ያዙ

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 วันที่ผ่านมา +4

    ጠ/ሚ አባካችሁ ከጫካ ልጆቻችሁን መልሱ ብለው እየተማፀኑ ገበሬዎችም ጆሮአቸውን ደፍነው አያረሱ ነው ማለት ይሆን ?

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 วันที่ผ่านมา +7

    ለምን ይፈራል የልቡን እየሰራ የኢትዮጰያን ህዝብ ዋጋ እያስከፈለ ነው

  • @abebugetachew6314
    @abebugetachew6314 วันที่ผ่านมา +6

    በመጀመሪያ መሄድ የለባትም ወይም አስተርጓሚ መጠቀም ትችል ነበር

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት አቤት አይ ሀገሬ ያሳዝናል እኔ እሳቸዉን ብሆን ቅልጥ አርጌ ባማርኛዬ ነበር የማወራላቸዉ።

    • @mfatal8654
      @mfatal8654 วันที่ผ่านมา

      ይችቆሻሻ ሴትአምላ እያዋረዳት ነው ከመባረርዋ በፊት!!! ክፉ ሴት አምላክ እሳት ይልቀቅባት

  • @pastadymeklit788
    @pastadymeklit788 วันที่ผ่านมา +5

    ሃይእስኩል በአግባቡ ያልጨረሰች ምኑን እንግሊዘኛ ትናገራለች ማፈሪያ

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 วันที่ผ่านมา +2

    አብይ አና ሽመልስ የአማራ ገረዶችን ጨምሮ ድራሻቸው ካልጠፍ ኢትዮጵያና ህዝባ መቼም እፎይታ አያገኙም

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 วันที่ผ่านมา +3

    ያሰርካቸውን የወሎ ልጆች ፍታቸው መታርዲ አንፈልግም ሰው ነን ሱሌማንን ጉበዜን ፍታው ዩሐንስን ፍታው እነሱ ናቸው የወሎ ልጆች እነሱ ናቸው የእኛ መሪዌች

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p วันที่ผ่านมา +6

    አየ አዳነች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ መዋረድ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js วันที่ผ่านมา +9

    ግን ደሴዎች ሚስቶቻቸውን አላቀመሱትም?ወራዳ ፈሪ ህዝብ አጨብጫቢ

    • @AlshadayAmlaku
      @AlshadayAmlaku วันที่ผ่านมา

      Deasie eko achebechabi yebezal.

    • @be-liever
      @be-liever วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 ፋኖ ምላስ ጦሩ ዬተ ገባ ግን አቢቹ እነደዚ ደሴና ሀይቅ ላይ ፏ ፈሽ ሲል😂😂😂 ፋኖ ከቀረርቶ ባለፈ ወፍ ዬም በቃ

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js วันที่ผ่านมา

      @@be-liever እለፍ በለው ከውጫሌ ወድያ እሬሳውን ይዞ ይመለሳል ደሴና ኮንበልቻኮ በወያኔ ወረራ ሚስት ጀባ ብለው የሸሹ ናቸው ክክክ ታድያ ለምን አለፍ አላሉም ጠቅላይ በፋኖ እጅ ይሸለሙ ነበር ገረድ

    • @be-liever
      @be-liever วันที่ผ่านมา

      @@gifubbcv-vp9js 🤣🤣😂😂 አቤት አቤት አልቀረባቹም 🤣😂😂 ባለፈው ባህርዳርና ጎርጎራ ላይ ፈታ ብሎ ተመለሰ ፋኖ አንድ አለተነፈሰችም አሁን ደሴና ሃይክላይ ፏ ፈሽ ብሎ መጣ ቀረርቷሙ ፋኖ ድራሽ አባታቸው ጠፋ 😂🤣🤣🤣 ለድክመታቹ ምክንያት አታጡም እናነተ እነደ አህያ ከናፋቹ መች አነሰ። አቢቹ ግን ምንያህል ቢንቃቹና አቅማቹን ቢያውቅነው እነዲ አክት የሚያረግባቹ እዛ እየመጣ🤔 አረ አቢቹ የአባገዳ ልጅ የጅማ የንጉስ ዘር ከምር ጀግና ነው።

  • @user-cv1ol8xd7r
    @user-cv1ol8xd7r วันที่ผ่านมา +3

    የሱን ስልጣን ህዝብ ይጠብቅ ቤተሰቡ ውጭ ሀገር ይዝናኑ ብልጠታቸው ጥሩነው አማራው እኮ ባለስልጣን አጥቶ አይደለም ህዝብ በመሪዎቹ ተገፍቶ ነው ህዝብ ለራሱ ይወቅ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 วันที่ผ่านมา +3

    አይ አዳነች አበቤ ሰአቷን ነገርና ተንኮልን በመተብተብ ከምታሳልፍ እንግሊዘኛንም በመማር ብታሳልፍ ይሄ ሁሉ ውርደት አይገጥማትም ነበር ማፈሪያዎች

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye5051 วันที่ผ่านมา +2

    "ሰው ጥራ አሉት ካሳ ጭልፋ አንድ እለ " እሉ ይላል ያገሬ ሰው
    አብይም እሱን የመሰለ የሰላም ጠር የሆነውን ሰው "በለጠ ሞላ" አለልሃ ይህን
    Birds of the same feather flock together ይሏቸዋል

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ምን መሰዎትነት ነው የሚያወራው የተኛው ጦርነት ላይ ተሳትፎ ምን አገባው ኦሮሞን እያስጨረሰ ቤተሰቡን ይገንባ😢😢😢😢 ጠቅላዩ የሚናገረው እና የሚሰራው አብሮ አይሄድም እራሱ ለኩሶ ወደ ሌላው ማዳበብ ልማዱ ነው በሱ እምነት የለም😢😢😢

  • @alemuayele4357
    @alemuayele4357 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ብቻ ልግደል! እናተ ደግሞ አትከልክሉኝ!!

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝአቤሔር ይፌርዳል የንፁሓን ደም ይፋሬድ የእውነት ይፌሬ አብይ አመድ የንፁዋንን ደም የምትጤጣ ሴጣንነህና ስልጣንህን እንድት ለቅ ብቻነው የምን ፌልጌወ እትዮጵያ አንቴ አትመጥናትም ክፉ መሪ ነህ

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cg วันที่ผ่านมา +1

    እኮን አዳነቾ ጠ ለሆዳቸው አዳሬ መሆናቸውን ሣይረደቸው አልቀረም

  • @user-oo4um5uj5q
    @user-oo4um5uj5q วันที่ผ่านมา +1

    አዚሙ አማራ ላይ አልሰራም ትግሬና ኦሮሞን አጭዶ በልቶታል።

  • @solteshe
    @solteshe วันที่ผ่านมา +1

    ወደፊት ግፋ ፋኖ❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 วันที่ผ่านมา +9

    ካልተፃፈና ካልተሸመደደ እንኳን አዳነች PHD አለኝ የሚለው፣ ጌታዋ የሒትለር ታናሽወንድም፣ ሀሳቡን በእንግሊዝኛ መግለፅ አይችልም።

    • @liatelahunham2425
      @liatelahunham2425 วันที่ผ่านมา +2

      Don’t you think they should have sent their genius Shemeles? He would have confused and convinced them.

    • @josiefsisay3789
      @josiefsisay3789 วันที่ผ่านมา

      ​@liatelahunham2425 say no more you just read what's on my head

  • @sintayehuteshome9043
    @sintayehuteshome9043 วันที่ผ่านมา +3

    የትኛው መተባበር ነው ነፍጠኛን ደቆስነው እያሉ በነሽመልስ አማራን ወደ አዲስ አበባ አናስገባም እያሉ እያፈናቀሉ ብዙ በደል እየሰሩብን አይናቸውን አጥበው ሰላም ይሻለናል ይሉናል ቀልዱን ተውትና እውነተኛ መንግስት ይመስረት ነው ጥያቄው

    • @be-liever
      @be-liever วันที่ผ่านมา

      ጀላፎው የምን አውነተኛ ገለመሌ መንግስት ትላላቹ በኢትዮጵያ ህዝብ የተመረጠ ህጋዊ መንግስት አለ አትችሉም እነጂ ጭንቅላት ቢኖራቹ ዬላችሁም ከብትናቹ ብኖራቹ የተሻለ አሸናፊ ሃሰብ ይዛቹ ተወዳድራቹ አሸንፋቹ 4 ኪሎ መግባት ትችሉ ነበር። በሃሳብ የበላይነት መሸነፍ ስለማትችሉ ነፍጥ አንግባቹ በዛ ንፍጥ ጭንቅላታቹ ታግላቹ 4 ኪሎ የምትገቡ ትመስላላቹ😂😂 አይ ቆምጬ

  • @user-mb6iu7te2k
    @user-mb6iu7te2k วันที่ผ่านมา +11

    አይዞሽ አብቹ ፎክሪ እንጂ አትለምን አቅም አለኝ ብለህ አይደል እንዴ ጦርነት ነው እሚያዋጣን በጭባጫ አትንበጫበጭብን በየመድረኩ ልመና ምን ይሉታል ብርሀኑ ነበልባሉ አበባው ንስሩ ባጫ ጨፋሪው የት ሄዱ በሳምንት ሱሪውን እናስወልቃለን ብእለው ፎክረው ቱ ሙትቻ ሁላ
    አማራ ዕምሓራ ፋኖ አንተ ማነህ ፋኖ እውይ አለመታደል ይቺ እዩኝ እዩኝ ሓላ ደብቁኝ ታመጣለች ያለው ማን ነበር አምሃራ ነዋ አባቴ ድል
    ለአማራ ፋኖ
    ፋኖ ድል ያደርጋል
    አትጠራጠር አብቹ
    ሐጣራው

    • @user-iw9er4up1n
      @user-iw9er4up1n วันที่ผ่านมา

      Fikir lemaygebaw denez ewnet new. Esu befikir meblaten,menoren,eyatatame yadege ende aderego telachan ysbek?belgena seneger hawzebilahi eyale yadege Kenji ye shermuta lij eyale aydelem afun yefetaw lemanegnawm lebona ystachew tsinfenochena zeregnoch be wendemochachew dem mefses del minteso eyalachew emiteboreku.

  • @user-qx3bc6rk4b
    @user-qx3bc6rk4b วันที่ผ่านมา

    የወሬ አባት የወሬ መንግሥት አንድን ብሔር እያፈናቀልክ ነው የምትበለፅገው።

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 วันที่ผ่านมา +1

    ሕዝቡ ተርቧል ችግኝ ዋጋ የለውም አገርን የሚጠብቀው ሁሉም ዜጋ ነው ኦሮሞ ብቻ አይደለም

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake วันที่ผ่านมา

    እንደአፍ አይቀና ጎዳና እድሜ ላንተ ምን ሠላም አለ ዬአማራን ውለታ ቀርጥፈህ በልተህ እንደትግራይ ዬሚቀናህ መሥሎህ ያንን ሁሉ ትውልድ አሥፈጅተህ ዛሬ መላእክ መሥለህ መጣህ ዬጨነቀ እለት ምነው ዬገዱ አንዳርጋቸውን ምክር አልሠማም ብለህ ዬድሀ ልጅ አሥፈጅተህ ድርድር ?

  • @abebe7532
    @abebe7532 วันที่ผ่านมา

    Fano Anbesaw💚💛❤️💪

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እነርሱ ሁሌም እንዲህ ናቸው። ከሯጮቹ ጀምሮ የተባበሩት መንግስታት ላይ ቁጥርና አመተ ምህረት ማንበብ ያቃተው __ አባዱላ፣ ይህችው አዳነች ___ ኧረ ስንቱ ምነው ከመንተባተብ ሁሉን እርግፍ አድርገው ለባለቤቱ ትተው በራሳቸው ቋንቋ በጋ*ኛ ቢያወሩ፣ ቢያነቡስ!? አማርኛውንም ትንሽ እረፍት ቢሰጡት!? አስጨነቁትኮ! የዚህች ደሞ ይባስ! ወዮ ውርደት😂😂😂

  • @MesayLencha-cu2dq
    @MesayLencha-cu2dq วันที่ผ่านมา +2

    NO ENGLISH LANGUAGE
    ወፍ የለም ባዶ ጭንቅላት

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia will live forever. Terrorists and tribalist will not succeed

  • @kal8383
    @kal8383 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አዳኑኑ..... ምነው ቢቀርብሽ ?"ተዋርደሽ አዋራድሽን!!!

  • @sadaliomar4530
    @sadaliomar4530 วันที่ผ่านมา

    ይች በግ

  • @soulonfire7012
    @soulonfire7012 วันที่ผ่านมา +5

    Regime change is the only solution for Ethiopians Abiy ahemed, and his collaborators should face justice for crimes of ethnic cleansing and genocide , Regime change is a must

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 วันที่ผ่านมา +1

      Uncivilized. You don't even know what ethnic cleansing means. The government gave you a chance for dialog, but your fano refused. Now crying won't help. The Ethiopian defense force will get you. Banda

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv วันที่ผ่านมา

    አቢቹ❤❤❤❤❤

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake วันที่ผ่านมา

    ዬእሮሞ ህዝብ ብቻውን አመጣው ?ከሀዲ ዘላለም ማላዘን በሀጥያት ዬተጨመለቀ ዘመን ኦሮሞ ልጆቹን እያሥፈጀህ ወንበርህን አፅና

  • @mekkahmadina7672
    @mekkahmadina7672 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪየ ጠቅላይ ጠቅላይ አትበል አይገባውም ሞትይጠቅለው እና ሌላው በጎን ጦርነቱን ወደሆላ ማለትየለም እያለ በጎን እሄሁሉ ልመና ምድነው እራሡም ጀዝቦ ሠውን ለማጀዘብነው ተነቁምቡሀላ ይድፋህ ኢሻአላህ

  • @sissis7704
    @sissis7704 วันที่ผ่านมา

    ይሰለቻል

  • @Sebat24
    @Sebat24 วันที่ผ่านมา

    adiss news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawoldemariam8998
    @ethiopiawoldemariam8998 วันที่ผ่านมา +2

    ትግርይን ተታርቀህ አማራን ልታጠፋ ነበር

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp วันที่ผ่านมา

    Deeeee❤❤❤❤fanooo❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraLara-tj3md
    @SamiraLara-tj3md 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል አደማይመጣ ታያለህ አተአህያ አማራን እየገደልህ ሰላም አታገኝም

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 วันที่ผ่านมา

    በማጭበርበር በተገኘ ስልጣን የአጭበርባሪነት ማንነትን መግለጥ ያስደንቃል፣ የኦሮሞ ህዝብ የታገለው ለኦሮሞ ብቻ ከሆነ ያሳዝናል፣ ፋኖ የሚታገለው ግን ለመላው ኢትዮጵያዊ ነው፣ እውነተኛ ትግል ማለትም ይህ ነው።

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 วันที่ผ่านมา

    አረ ባክ ለካ አልተገዳደልም እስካሁን የፈሰሰው የንፁሃን ደም ደመ ከልብ ነው መንይላል ከእብደት ያልነቃ መሪ አረ እግዚአብሔር ይሄን ሰዉ አሳልን

  • @GenaIbsa
    @GenaIbsa วันที่ผ่านมา

    አንድ ቀን እንደ ዎያኔዎች ስትረፈረፉ አንድኑን ትላላችሁ

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 วันที่ผ่านมา

    ይቺ ገበሬ ኢትዮጵያ በነዚህ ደናቁርት መገለጿ ያሳዝናል

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 วันที่ผ่านมา +2

    Yehchi mehayem bgulbt ewokt ayegnm dnkoro

  • @gereme2
    @gereme2 วันที่ผ่านมา

    እንግሊዘኛ እውቀት አይደለም ክህሎት ነው ቢሆንም በአማርኛ ተጠቅማ ሀሳቧን ብትገልፅ የመተርጎሚያ ማሽን ስላለ አያስቸግርም ሌላ ጊዜ በልምምድ ማዳበር የምትችለው ነገር ነው ስለዚህ ለሌላ ጊዜ ከንቲባዋ ስነ ልቦና ላዬ ተፅእኖ የሚፈጥርና በራስ መተማመኗን የሚያሳጣ አስተያየት ባይገለፅ መልካም ነው ይህ ወይም አለማወቅ አያሳፍርም ነጮቹ በፈለግከው መንገድ ሀሳብህን ብትገልፅ ይረዱሀልmake it correct አይሉህም

  • @Sebat24
    @Sebat24 วันที่ผ่านมา

    ገና እግዚአብሔር ያዋረዳቸዋል። ጠቅላዮ ሰባተኛ ክፋል አይ ፈጣሪ አጢያት ቢኖረብን እንጅ።አገር አሁን በእነዚህ ተመራለች ወይዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን።😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉🤔🤔🤔🤔😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉🤔🤔

  • @RahelAsemare-wp1cy
    @RahelAsemare-wp1cy วันที่ผ่านมา

    ሁሉም በጨ ናቸው

  • @EeEe-gg1vs
    @EeEe-gg1vs วันที่ผ่านมา +1

    አይ አዳነች ደቆሮ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k วันที่ผ่านมา

    ምናለ በምትችለው ቋንቋ ብታወራ ይች ሀሬ

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ የተገነባ ማፍረስ እንጂ ሀገር መምራት ከየትአባታቸው ያውቃሉ:: ምድረ መሀይም! አሳፋሪዎች! ቀበቶ ሊያስፈታ ጦርነት ጀምሮ ቅንድብ ቅንድቡን ሲላጭ እሴቶች ቀሚስ ስር ገብቶ አድኑኝ እያለ ይማፀናል::

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ይሻላል ትክክል ነው ከዚህ በሁአላ ጦርነት የሚያውጅ የሰው ደም በከንቱ ሲፈስ የሚያስደስተው እርኩስ መንፈስ ነው

  • @user-tz7bg5zc4e
    @user-tz7bg5zc4e วันที่ผ่านมา

    የት አባቷ የተማረችዉን ነዉ ጦናና አፍ እንደቡና ቁርሥ በመደዳ የታደለች ነችኮ

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema วันที่ผ่านมา +1

    በሬ አገር ሲመራ

  • @feredenegash7976
    @feredenegash7976 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ የነጭና የዓረብ ተላላኪ ማን ያምናሐል ስትለመን ደረትህ ነፋህ አሁን አከርካሪህ ስትመታ እልቅሶ

  • @belebele5651
    @belebele5651 วันที่ผ่านมา

    እባክ ዝም በል ያሰጠላብካል

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx วันที่ผ่านมา

    በለጠ ፈረስሕ ስለሖነ😂😂

  • @yesemwork8310
    @yesemwork8310 วันที่ผ่านมา

    አረመኔ የወሎ ህዝብ ግን እዛው አንቆ ማስቀረት ባይችል በድፍረት መልስ የሚሰጠው ይጥፋ አይ ወሎ ባቲና አንባሰል አንች ሆዬ አይ

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x วันที่ผ่านมา

    አላማህ የኦሮሞ ህዝብህን የማይመጣጠን ነው ለጥቂት ህዝቦች ስልጣን ሲባል እርስ በእርሱ መጨራረስ የለብንም

  • @RahelAsemare-wp1cy
    @RahelAsemare-wp1cy วันที่ผ่านมา

    አገር እንደማተራመስ መስሏት ነበር።

  • @user-qx3bc6rk4b
    @user-qx3bc6rk4b วันที่ผ่านมา

    እየገደልክ ልትኖር ነው?
    ታግለህ ያመጣሀው ስልጣን የለም።

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku วันที่ผ่านมา

    ይኸ ከሀዲ የሚያባላን ራሱ አይደለምዴ

  • @Sebat24
    @Sebat24 วันที่ผ่านมา

    ኑሮ ውድነት መፈናቀል ቤት ማፍረስ ደም ማፍሰስ ብስክሌት መንዳት እግር እኳስ መጫወት መታጀብ ከሱ ጋር ያሉት ጠቅላላ ደንቆሮ ናቸው። ፍኖ አራት ኪሎ ሲገባ በአዲስ ትውልድ እንጅ የበሰበሱ ለአገረ የማይጠቅሙ ስለሆነ ደንቆሮ ስብስብ ናቸው። አንድ ቀን ጥሩ እንስራ ለህዝባችን ብለው አያውቁም።ያልተማሩትን ጭንቄ 00000000 ናቸው🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሉን እንዴት እንደሚመጣ እያየኸው ነው የኛን ደም እጠጥህ አንተ ሰላም ሰለህ ቅር አንተ ቡሽቲ ይባላሀል አማራ የምን ሽንት ሽንት ነው መለስ አፈር ይመልስበት እና ተናግሮ ነበር ስልጣን ለኦሮሞ መስጠት ለህፃን ልጂ ብርጪቆ እንደመስጠት ነው ኦሮሞን በጂራፍ ወዘተ ይል ነበር ኢትዪጲያን አዋረዳችኻት ይች በረት አፋ እረ ሸም ነው

  • @yesemwork8310
    @yesemwork8310 วันที่ผ่านมา

    ለኦረሞ ሕዝብ አስበህ ሳይሆን በሰራሀት ግፍ ማንቁርትህን ታንቀህ ስለምትጠዬቅ ነው ።

  • @user-ed5it7fp9q
    @user-ed5it7fp9q วันที่ผ่านมา

    የጅምላ ግድያ በአማራላይ የጀመረከው አንተ መሆንክን እንዴት ትረሳለህ የመለስን አጀንዳ ይዘህ አማራን ገደልክ ጆንሳይድ ፈፀምክ አሰደድክ መሬቱን ቀማህ ለወያኔ አሳለሰፈህ ሰጠህ የአማራን ሰቆቃ አበዛኋው በዘረኝነት ከመለስ የበለጥክ ናዚ ሆንክ አሁን መሸብህ ጨለመብህ በአረመኔ ተግባርህ እድት ቀጥል የሚፈቅድልህ አንድም አማራ አይፈቅድልህም ለፍርድ መቅረብ አለብህ ነፃነት የለለህ ትሆን አለህ በአረመኔ ተግባርህ ።😊

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 วันที่ผ่านมา

    ቱርክ የብዙ ኢትዮጰያን ደም ዋጋ አለባት ድሮን ለገዳዪ ደጋግመው ሰጥተውታል😢

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 วันที่ผ่านมา

    ይህ የሚናገረውንና የሚያስበው የጠፋው፣ ለአፉ ማሰሪያ የጠፋለት ስድ አደግ ቀዳዳ ወንፊት፣ የመሪነት ሳይሆን የሽፍታነት ማንነት የገለጠ ወራዳ ነው ሽመልስ አብዲሳ፤ ስለሱ ሁልጊዜ እናፍራለን።

  • @marugeb6280
    @marugeb6280 วันที่ผ่านมา

    ማልቀስ ይፈቀድልሃል ግን ፋኖ ከአንተ ጋ አፍ ለመካፈት ግዜ የላቸውም !

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake วันที่ผ่านมา

    ሽመልሥ ያንተም ንግግር ጭምር ነው ከባድ አደጋ ያመጣብህ ማአት ይምጣብህ እንጅ

  • @Samitrghh
    @Samitrghh วันที่ผ่านมา

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx วันที่ผ่านมา

    በራሳቸው ሴራ የውረደት ካባ የለበሰው የብልግና ጥሬ

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 วันที่ผ่านมา

    እንተ ምትፈልገው እንደፈለክ አየጨፈጨፍክ አማራን አሳደህ እጥፍተህ መኖር ነው እኔን አማራን የምትወድ እትመስልም ምን አይነት እረመኔ ነህ አይደለም ጫካ መግባት ሌላም የሚደርግ ካለ እናረጋለን እንተን ለማስወገድ ውጤታማ እርጉናል ጫካው የምትጨፈጭፈው ህዝብ ፊት ስላም ስትል እታፍርም አቶ አብይ አንተኮ እዚህ ስለስላም እያወራህ በጕን እያስጨፈጨፍክ እኮ ነው እንተ እረመኔ እስትትወገድ ድረስ ማንም ባንተ እፍ ትግሉን የሚተው አማራ የለም በየሄድክበት ውሽት ተንኮል የትም እትደርስም ።ሌላው ይሄ ህዝብ የስበስብከው አደራ ጨፍጭፈን እስከምንጨርሳችሁ ልጆቻችሁን ያዙልን አልክ እውነት እይ ደንቆሮ አተን ስምታ ልጆን የምትመልስ እዳችም እናት የለችም እስታጥቃ ትልካለች ያቁሀል እኮ ከስብስባው ቦታ እቤት ሳይገብ ልጆቿን እደምትነጥቃት የአማራ እናት ጠንቅቃ ታቃለች ።ክፍትህን ሁሉም እውቆታል ሴጣን ነህ በመጨረሻም እዳዳነች እበቤ የተፃፈላቾሁን እንብባችሁ ስለሆን ሀሳባቸውን የሚገልፁ ሌላ ስው እብብለት ። ጥያቄዬ እነዚ ስሞች ማበብሳይችሉ ነው እንዴ በዲግሪ ዩተመረቁት ? የትኛው ዩኒቨርስቲ ነው እንዲህ የወረደው ጕበዝ? እባ በነዚህ መገዛት እራሱ ያማል ።

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f วันที่ผ่านมา

    Abiy Ahemd Mawerd New Wenjlgna New

  • @allofenada7932
    @allofenada7932 วันที่ผ่านมา

    ምናለ ከዚህ የሰይጣን ሰራተኛ ፣ ሰው መሳይ አጋንት ድምፅ ብትገላግሉን?

  • @betsegameheret2501
    @betsegameheret2501 วันที่ผ่านมา

    ዉይይቱን እስከመጨረሻው አይቼዋለሁ አስተባባሪው በቃል እንነጋገር ቢልም በሚቀጥሉት ጥያቄዎች በማንበብ ነው የጨረሰችው

  • @user-lz4iw9oj4o
    @user-lz4iw9oj4o วันที่ผ่านมา

    አዳነች አቤቤ ና የኦሮሞ መሪዎች አለችሎታችሁ እውቀት ሣይኖራችሁ ባገኛችሁት አጋጣሚ በያዛችሁት ሥልጣን ኢትዮጵያን በተለያዩ የዲፕሎማሢ ቦታዎች አዋርዳችሗል።
    የኽ የኦሮሞ አሣፋሪ ጊዜ ተብሎ ተመዝግቧል አንዳችሁ ካንዳችሁ የማትሻሉ የመንጋዎች ሥብሥብ መሆናችሁን እያረጋገጣችሁ ሥለሆነ በናንተ መመራታችን አሣፍሮናል።ሥለዚህ
    ገለል ብትሉ መልካም ነው።

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 วันที่ผ่านมา +1

    Broadcasting false and unverified information to get high subscribers. Shame on you

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Shameful,shame!when Ethiopia faced such oagants with no education having PHD! The gaun and crown 👑 for such time helped who she's,who they're the rest her followers are the same like her?! We mourn and deeply saddened by all the situations the poor, naive people pounded by such Mayer and Mayers. Our hope is first from God next from educated world, international leaders!? Thanks for your efforts 😅

  • @user-lm7lk1zn9n
    @user-lm7lk1zn9n วันที่ผ่านมา

    The PM has started the war in the Amhara region by ordering Fano to disarm or he will send his army not only to disarm them but also to force them take down their trousers. One year on the Fano has disarmed his army and armed themselves with the latest arms they carried. This conflict has been created by the PM himself who underestimated the Amhara Fano and people.

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 วันที่ผ่านมา

    አንተና ዘመዶቺህ ዘራቺሁ አይቶ የማያቀዉን ሀብት እና ስልጣን አገኛቺሁ! ጭቁኑ ኦሮሞ ምን ተጠቀመ? ጉዳዩን ወደ ብሔር ጉያ ለማስገባት አትሞክር! አንተ ከፋፋይ እና አራጅ ሰው መሰል አዉሬ 👍

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ነው ግን የአማራንና ዲያስፖራን እንዲህ የናቃችሁት ያፈጠጠ ያገጠጠ የውሸት ወሬ የምትለቁለት አይ ውርደት !!!

  • @haymanotalemu9255
    @haymanotalemu9255 วันที่ผ่านมา

    አይ አድዬ ጨምላቃ እንጊሊዘኛሽን ትተሽ በዚያው ቛንቛሽ ማለቴ በኦሮምኛሽ ብትናገሪ ጥሩ ነበር ያው አማርኛ ያላልኩሽ እሱም እደጊልዘኛው ስለሚከብድሽ ነው አይ ለማንኛውም አዲስ አበባ አቺላይ ወደቀች ግን የመድረክ መሪው ጥሩ አድርጎ አዋርዶልናል አይ ቢፎር አፍሽን አተባተበሽ ተማሪ ከጃንሆይ እሳቸው ከውጭዎች ዜጎች ንግግር ሲያረጉ በራሳቸው ቛንቛቸው ነው አይሽ መሪማለት አገሩን የሚያኮራ ነው

  • @SarahSarah-yn8du
    @SarahSarah-yn8du วันที่ผ่านมา

    አረረረረ ከአውን በዋላ አብይን የሚያምን የለም

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይህን የዘረኛ የብልፅግና የሤጣን ሥብሥብ ከኢቶዮጲያ ምድር አጥፋልን 👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema วันที่ผ่านมา

    ሸኔ ኦሮሞ መሆኑ ቀረ እንዴ ብለዉ ብለዉ አማራ እንዳያደርጉት

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258 วันที่ผ่านมา

    እኔ እሱ የሚቀባጥረው ምንም አይገርመኝም የእጀራ አባቱን የገደለ አውሬ ነው አጨብጫቢዎቹ ግን ትንሽ ህሊናቸው አይወቅሳቸውም