✅ አባትና እናቴ ከአዲስ አበባ የመጣችውን እንግዳ ፕራንክ አደረጓት 🤣 Best prank video
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
- የአዲስ አበባዋን እንግዳ አባትና እናቴ ፕራንክ አደረጓት
#prank #tossatube #ፕራንክ
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
• ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
• ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
• ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
#tossatube
#የገጠርለዛ
#አባቴ
#እናቴ
#ቤተሰቦቼ
#ገጠር
#ባል
#የገጠርለዛ
#ልጅነት
#ወሎ
#ደሴ
#wollo
#ገራገሩ
#ደጉባላገሩ
#የገጠርትዝታ
#አገርቤት
#ያገርቤት
#አርሶአደር
#አርሶበሌ
ያገር ቤት ወጎች
ከደጋቹ መንደር
#tossatube
#family
#friendship
#visit
#visitethiopia Ethiopia
#rurallife
#ruralvillage
የሰአዲ የቴሌግራም አካውንት 👇
🛑
t.me/seadicollectionJemo1
ስአድ
አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን የሠአድን አካውት ሸር ስላደርክልን ወድም ጅምየ ቅነትህን አሏህ ይጨምርልህ
የዚህ ቤተሰቦች ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዩን
ሰአዲ የኔ መልካም እኔንም ላገሬ ያብቃኝ አየየን እዳችነው ሂጀ እማያቸውብቻ አላህ ለሁላችንም ሀያት ይስጠን
ይቱብ ይከፈትላት የምትሉ👍በዛውም ለስራ ማስታወቂያ ይሆናታል!!👍ልጅቷን ወደናታል ።❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አይ ጨዋታቸው አይጠገብም ባአላህ ልጅቷም እርጋታዋ ማሻአላህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ከመዝናኛነቱ አልፎ ዘመድ የሚያፈራ ፕሮግራም ሆኗል ማሻአላህ ጠንክር ሁልቀን አትቀርብም እንጂ ሀገሪቷ ላይ ያሉ ጣቢያዎች አልሰሩ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአሏህ ድርብብ ያለች ልጅ አሏህ ሪዝቅሽን ይክፈትልሽ ለኛም ይክፈትልን ወላጆችህንም አሏህ በአፊያ ያኑርልህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
እስቲ አንድ ነገር በሉኝ በጣም ከፍቶኝነዉ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
አይዞሽ እህት ያልፍል
አይዞሺ አላህ ያሥዴሥትሺ
አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ወደ አሏህ ተጠጊ ዚክር አብዢ
እህቴዋ ኣይዞሽ ይህች ህይወት ተገለባበጭ ናት እንዴ ትበራለች ኣንዴ ጭለማ ትሆናለች ሁሉም ያልፋል ጤናው ከለ ኣመስጋኝ ይቅር ባይ መሆን ይጠቅማል
አይዞሽ የኒ እህት ሁሉም ያልፋል እዳይከፋሽ
ዉድና የተከበራችሁ የስደት እህቶቸ ሀገሬ ልገባ ሳምንት ቀርቶኛል ላይክ እያደረጋችሁ መልካም ጉዞ በሉኝ እወዳችሗለሁ
Beslame geby
ልጅቱ ራሱ ቀሽት ናት፣ ምርጥ ልጅ ጀማል፣
ወይኔ የዛሬ ቃል ምልልስ ይገርማል ወላሂ የጀማል አባትና እናት ሚጠይቁት ነገር በጣሪ ምርጥና የበሳል ሀሳብ ነው !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጀማል ቤተስቦች ጨዋታ ይችላሉ❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
የኔ ደርባባናት ደስ ስትል ፈገግታዋ ደስሲል አይየ የኔ አባት እረጅም እድሜ አላህ ይጠወት ከጤናጋር ያረብ ይሂን ቤተሠብ የምትወድ 👍👍አሳዩኝ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አይ የልጂቱ ወዝ ሲያምር እኛ በሰው ሀገረ ደረቀን ቀረን
Absher ❤
ልጅቷም ጨዋ ነች ታስታውቃለች😊
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አይዬና አሚናትዬ በጣም ደስ ይላሉ እኔም ፈጣሬ ፍቃዱ ሆኖ ከመጣሁ ተስፋ አለኝ እደማገኛችው ተባረኩ ጀማልዬ “You did it again”. Thank you so much🙏
ማሻአላህ እርጋታዋ ልጅቷ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
እንዴት እደምወዳችሁ❤ጨዋታቸው አይጠገብ ❤የልጅቷ እርጋተዋ ወይኔ ደስ ስትል የኔቆንጆ መልካም የሥራ ግዜ ይሁንልሺ🙏እግዚአብሔር ሰርተሺ የምትለወጭ ያድርግሺ በሀገር ላይ ጠንክሮ መስራት ይሻላል ቅቤውስ ለኔ ነበር እናቴ ከደረቅሁ ቆየሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ከከከከከከ እረስቻት ነበር አሁን ተገኝች አይየ አልመት ሳትገባ የተወለደች ነች ብሎኛ የኔውድ አላህ መልካሙን ነገር ይስጥሽ ያረብ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻ አላህ የልጁቱ እርጋታ ደስ ሲል ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ጀማል ቂቤው እኔ ባገኝው ወላሂ በፊት አለወደም ነበር አሁን ስደት በጣም ቆዳዬን አደረቀበኝ 😭
😢😢😢የኔ ቢጤ❤❤
እኔም
የወይራ ዘይት በጣም አሪፍነው ተጠቀሚ
ፕራንክ ይሉሃል እንዲህ ነው አቦ የገጠር ለዛ ይመችህ ሀቢቢ❤🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ሰአድየ ማሻአላህ እርጋታሽ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ልጁቱ ማር ስረአትል አልባበሳሷ አደኛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማዘርና አየ እድሜና ጣና ይስጣሁ🎉🎉🎉❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአላህ የህበተሰብ ደስስስየሚልነው አላህ እድሚናጤነይስጣቺሁ ሰአዲንም አላህ የሰብሺውን የጀመረሺው አላህበረካየረግልሺ ለስራሺ ስኪትን እረስቅፈቅረጤናንየውፈቅሺ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ክክ የአይዬ ጥያቄ የቋማጣዉ ልብስ ዉስጥ አለሽበት ወይ ጥሩ ጥያቄ
😂😂
ምን ያርግ አይኑ ጉድ አይቶ አይደል በአድስ አበቤወች 😂😂😂
ቂቤውግንምንችግር አለው የከተማውም ሰውይቀባየለ
😅😅😅😅😂😂😂😂
እርጋታሽ ደስ ይላል ሰአድ አይዞሽ በርች የኔ ቆጆ አስጨነቁሽጅ በቅቤ😅😅
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደሥ የምትል እንግዳ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ወላሂ. አውቃታለሁ. ቆየሁ. ካየሁሽ ወይ ያገሬ ልጅ
😍
ኒቦ ነው የተማርኩት ግን አልመጣልኝ አለች 2000 ላይ ነው ኒቦን ትምህርት ቤትን የለቀኩት
@@halimamohamed329 ውይ ቆየሺ ይሄማ. ትምርትቤቱ አከባቢ ናት. ሰአዳ አደም ግን ስሟን. ቀይራ ይመስለኛል እኔኳ. አብሬት አልተማርኩም ግን በቤቷ አልፍለሁ ስሄድ ት ት
በጣም ጪዋ ትመስላለች እንደኛዉ ናት አዲስ አበባን ተከትላ አልተበላሸችም
የኔ እናት እማማንትመስላለች😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አሊህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህት
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻኣላህ ተባረክ አላህ። ሀያትና እድሜ ዪስጣቸው ወላሂ ደስይላሉ ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ወዳጄ ጀማል ፕሮግራምህን በጣም እንወደዋለን ። ይህቺን ፕራንክ እያልክ አትቀላቅልብን በገጠሩ ለዛ ላይ አተኩር ።
አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እረዚቅሽን ያስፈልሽ ያልተሰበዉነንኢንሻአላህህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻ አላህ ጎበዝ ጨዋልጂ ናት
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻ አላህ ደረባባ ናት አላህ ረዝቅሺን ያስፍልሺ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ያገሪ ልጂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
እኔም
Amsganalhu wudochi❤ alwkochahum
_አይ ኮመንታተሮች ያያችሁትን ሁሉ እንዳጋባችሁ እንዳፋታችሁ😂😂😂😂 ጀማልኮ ባለ ትዳር ነው ሚስቱ ኮመንት ያነበበች እንደሁ ወዮውላችሁ😂😂😂 አባባ የነዛ ከተሜ ልብስ አለበባስ ነው እስካሁን የቆረቆረዎት😅😅😅😅_
ይፈቅዳል ሁለት😂😂😂😂
😂😂😂😂
የቴሌግራም ሊኩን ድስክርቢሽን ላይ አስቀምጥ ጀም
Be qutru ney
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሎሂ ወበረካትሁ ያጀማአ ጉዞን ወደወሎ ለግዜው አቁመነዋል 😂ግን ጉዞ ወደ መቶሺ እኑርጥ ትንሺነው የቀረን❤❤❤❤❤❤❤ አባባንና እማማን የሚወዲ ላይክ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@@Tossatube. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ይገባሀል
የቆማጣው ልብስ አሳቀኝ😅😅😅
በጣምክክክ
😅😂😂😂😅
😂😂😂😂😂
ማሻአላሕ የኔውድ እናት እና አባት እረጅም እድሜ ይስጣችሁ😂😂😂😂😂😂 ክክክክክ ተጨነቀች ልጅቷ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
እኔ ራሡ ለምለም ሀገራችሁ በጣምነው ደሥ ሚለኝ መጥቸ ባየው ደሥታዬ የ መሥከረም ላይ የቀረፃችሁት ቪዶወ በጣም ያምራል ያባባና ማማ ፍቅር ፍግታ ልዪነው❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ወይ የኒቦ ልጅ ደነገኩ ኒቦ ሰትል ግን ኒቢ የት አከባቢ ትሆነወ😂😂😂
ት/ት ቤቱ አከባቢ
አደም ነው አባቷ.ይቀጥላል የኒቦ ልጅ ከሆንሺ
@@semira541 አሁን እማ አውኩት ጎድኛ ነበርን የዛሬን አያርገውና አይ ጊዜ
@@amena8567 ይገርማል. ወላሂ. አይ ዞን. ያንድ. አገር ልጆች. ነን አላህ. ይጠብቀን. በያለንበት ሰው ያስረሳል የሠው. አገር. ብቻ አልሀምዱሊላህ
ረ ምድነወ ኔን ከጨዋታ ውጭ ምታደርጉኝ እኔም ልወቃችሁ ጂ
ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
እረ በጦሳ ምት ደምሩኝ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ሱሱች ብያችሆለሁኝ የምር ኑሩልን ዳኢመን አበደን ኢሻአላህ ልጂቷም ታምራለች መሻአላህ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አቤት ሥታምሩ እናትህ ፈገግ ሥትል እኔም አብሬ ፈገግ የምለዉ ነገርሥ ልጁቷም ሥታምር ለሁላችንም ወላጆች እድሜና ጢና ይሥጥልን ❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አራዳ እናትናአባቶች እኮ ናቸው የኔ አባት አላህ ይጠውል እሙርው
ስአድ ደሞ እኔ በቅርብ እመጣለሁ ባሌ ጋር ፏፏፏፏ አርገሽ ትልኪኛለሽ ወደ ወሎ ኬሚሴ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ጀማል ድረስ😂😂😂😂😂 ቅቤ ጥሩ ነው ሙገደኛ ስለሆሽ ነውጅ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
የዚች የልጅ ጨዋነት አትለፋችሁ ወንዶች ለትዳር የምትሆን አይ ወንድሜ ባይያዝ ጀማል አግባት ሁለተኛ ወላሂ❤❤
ጭራሽ የማትገቡበትየለም አንዳንድሠዎች በሰውሂወትም ፈላጭቆራጭ የምትሆኑትሥ አጄብነዎ
@@hshhehsge7113 ይሄ ያአንቺ የቅናት መንፈስ እንጂ ማስተዳደር ከቻለ ወይም እስዋካላት ማግባቱ ምን ችግር አለ ሽሪአችን የፈቀደውነው ዚናከመስራት ኢማንግማሽ ከማድረግ መሰተርነው በዛ ላይ እስዋ ይሚመኝዋት አይነት ልጂናት ታስታውቃለች ጨዋ፣አይናፋር ፣ደርባባ፣እርግትያለች፣አነጋገርዋ፣ከአንደበትዋየሚወጡ ቃላቶች ምጥንያሉናት አንቺ በኔ ምኞት ብቻ ቀናሽመስል ተቼሽኝክክክ ክክክክክ
ጉድ አሁን መሀላ ውስጥ ምንአስገባሺ ሲቀጥል አቅምኮ ይላል ማግባት
@@SofiyaBinteYimertube አንቺ ምንአስጨነቀእኔለማልኩት አቅሙንእሱያውቃል እኔ ስለልጂቱ ጨዋነትነው የገለፅኩት በቃ ሴቶች ስትባሉ ለምንድነው እምትቀኑት ለሁለት ስትባሉ ጉድ እኮ ነው ይህ እኮ የረሱል ሱናአላህየፈቀደውነው ሽርአየፈቀደውን ነገር ሁሉም ሰው አይፈልግ ያተፈቀላችሁን ግን ስታባርሩ ትገኛላችሁ እጭ
ማሻላህ መርቃት አባባና የጀማል እናት!!ምርጥ ሰው ናት እንግዳው እህታችን!!
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሺ አሏህ ልጂቱ ስነመግባሯ ግባሯ ላይ ያስታውቅባታል
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
እረስቻት ነበረይ ተገኘይ አላሉም አየ ልጅ ይረሳን እደ ወሎየ ገራገሮች ሳአዳየ አላህ ይጠብቅሽ የኛ ገራገር ቸር ሀልመት የኔ ሳቂታ ማሻ አላህ
ኧረ ማዘርዬ እኔ አግኝቸው በነበር የምን መግደር ደር ከጂሁ ላይ ነበር ላፍ አድርጌ በበረሀ የደረቀ አናቴን አርሰው ነበር
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@@Tossatube. ኢሻአላህ ምርጥ የምንወደው ፕሮግራም ስለሆነ በጉጉት እንከታተላለን ¡¡¡
እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሰጯንም አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣት
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤ ጨዋ እርጋታ የኔወሎየዎች
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአላ አላህ ያክብርሽ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻ አኣህ ደስ ስትል እርጋታዋ❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ስታምሩ አላህ ድሜና ጤናይስጣችሁ❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአላህ የኔ ዉዶቺ ፈገግታቸዉ ይበቃልኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአላህ ጨዋ ነገርነች ልጅቱ የሤትልጅ ዉበቶ አይናፋርነቶ ነዉ ዴርባባ ነገርነችሳ ጃል🥰🥰🥰🥰🥰
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
😂😂😂😂ስወዳችሁ እነ አይየ የልብሱን ነገር ሲያነሱ ግማሾች ደና ግማሾች የተቆረጠ ለብሰዋል ሲሉ ስቄ ልሞት ጉንፋን ይዞኝ ስስቅ ሳሉ ገደለኝ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
መሻአላህ የኔየውድ ያገሬልጁ በስት አመቴየ አየሁሺ ❤❤❤
ማሻ አላህ አንች አወቅሻት እኔ አላወኳትም
@@halimamohamed329 ት ት ቤቱ አከባቢ
❤ ኔም አላወኮችሁ
ወይኔ ያገሬ ልጅ ኒቦ የት አካባቢ ነሽ እኔም እዛ ነው የተማርኩት
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአላህ ደስ ሲሉ ስማ ጀማል እናትህ አባትህን አቱ ነው የምትለው ሰህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ደስ የሚሉ ቤተሰብ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ስአዲ ደሞ ልዩየሆነች የኢትዮጵያ ቆንጆ ናት! ቱባርኪ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ ገራገር የዋሁ ህዝቤ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤ሰላም ፍቅር ለሀገራችንን ይሁን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
የኔቆንጆስታምር😂😂😂ስርአቷ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻ አላህ ማዘር ላይ ቀሚሱ ሲያምር ለማስታወቂያ ይሆናሉ እረጅም እድሜና ጤና
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
የኔናት ወላሂ የኔንናት ትመስላለች ጀማልየ እናትህ ዘመድ ይሆኑ እንዴ ጠይቅልኝ አረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአላህ ደርባባ ናት የፋዘር ጥያቂ ወይኔ 🤣
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ወላህይ ይህን ቤተሰብ ስወደው ማሻአሏህ ማዘር እኔን ብትቀቡኝ ደስ ባለኝ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አላህ ይጠብቃቺሁ ❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ደስ ሲሉ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@@Tossatube. 👍👍👍
የኔ መልከ መልካም ሠአድየ. አህሠቲ. ዉዴ ጠንክሪልኝ እህት አለም ፕራኩ😂😂 ታቼኝኝ. ባረከሏሁ ፊኩ
የኔ አባት ልጀ ናት አሉ ❤❤❤❤😢😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሚያችሁ ይርዘም አቦ😂😂❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
Allah lanchim gebeyash yimulalish. Ayiyena enatachin Allah edimena tena yisitachu hulachihunim.
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
የኔማር አችን ከተማ ነበር ማኖር የኔ ፍልቅልቅ ከፍትፍቱ ፊቱ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ጀሞነሽ ደስ ይላል ለህቴ አሰራለሁ እዛው ጎረቤት ናችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አችየ ለምን አትቀቢም 😂
Wow egzabiher yistat enante gar bemekoyeta edilegna nat,, betam yemiwedow channel ena family beteley ye emama saq wow,, eniem 1qen emetaloh bicha Ethiopia selam yihun amen 🙏
🙏👍
ጀሙ በርታ የወሎ ኩራት ነህ።
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
የኔማር ጀማል አላለችም😂😂😂😂
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አህለንወንድማች ጀማል
አላህእረጂምእድሜናጤናይስጥልህ
ሱስሁነዉብኛል አባባናእማማ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
አይ አባባ ሰይድ😂😂❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ሰአዳ አደም ሽፈው ማሻአላህ እንኳን አሁሽ ያገሬ ልጂ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
_ምርጥ ቤተሰብ😍_
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአላህአላህይጠብቃቹበርቱየኔሊዩዋች❤❤ላይክ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ቅቤውን እኔ ባገኘሁት አናቴ እደደረቀ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
መሻአላህ ስታምሩ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ተይው ይወረድ አላሉም ሀሀሀ ለዘሙየ ስጡት ሀሀሀ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
❤❤❤❤❤. ዋውውውውውው የዛሬው ይለያል የጦሳ ዝግጅት. በርችልን እህታችንንን ልብሱን እናዝሻል በርችልን ወንጆየ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
❤❤❤❤❤❤መሺአላ ተባርከላ❤❤❤❤❤የኔ እናት የኔ አባት ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና እናቴ አይዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እነዝህ ቤተሰቦች ዬኔን እናት ና አባት ይመስላሉ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
ማሻአላ ደስእምትሉ ቤተሰቦች አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሰአዲ ቁምነገረኛ መተሽ ማየትሽ ለወጣቱ ሽፎን አሳይን
አላህያግዝሽማር
Aminn
ሰአድየ ወይኔ አንድ ክላስ ሀይስኩል አብረን ነበር የተማርነው
ማሻአላህ ልጂታ። አቤት ጨዋታ
ደስ የሚሉ እናትና አባት 💓😭😭😭 የኔንም አባት አላህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቀው
አሜንየኔዉድ አብሽሪ አላህሠብሩን ይሥጥሽ
ማዘርዬ የኔ ፈልቅልቅ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳችሁ