✅ አባቴ በቤተሰባችን ኢፍጣር ላይ በእንጉርጉሮ አስደመመን! ከደጋጎቹ መንደር ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 656

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +82

    ሰላም ቤተሰቦቼ- ቪዲዮውን ላይክና ሼር አድርጉ !

    • @medinaabebe1821
      @medinaabebe1821 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሰሳላማአለይኩም በልጀማል

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 10 หลายเดือนก่อน

      👌👌👌💚💚💚😍😍😍💪🐅ሁሌም ከጎንህ ነን በርታልን ወንድማችን በርታልንን ❤

    • @Zaneb-fu7nr
      @Zaneb-fu7nr 10 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤

    • @dawitdeva8950
      @dawitdeva8950 10 หลายเดือนก่อน

      ዋውውው

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 10 หลายเดือนก่อน

      እሽ ውዲ ወዲሜ በረታ

  • @tigitkonjo0082
    @tigitkonjo0082 10 หลายเดือนก่อน +30

    የእኔ ወሎ የደጋጎች ሀገር ሰላማችሁ ይበዛ

    • @EmebetEmebet-b7h
      @EmebetEmebet-b7h 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንን

  • @jEn-x7u
    @jEn-x7u 10 หลายเดือนก่อน +43

    ደስየሚልቤተሰብነዉ ወሎየ እወዳችኋለሁ በሰዉሀገር ለምትሰቃዩ እህቶቸ የእረፈትእጀራይወፍቃችሁ አሚን❤❤

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @RahmaMuhamed-hs1mm
      @RahmaMuhamed-hs1mm 10 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አሚን

    • @jEn-x7u
      @jEn-x7u 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞችሁ ሁሉምነገርበቀኑ ይሆና

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምጎበዝ ያደግንበትን የኖረንበትን አሳየህን ያለመሸማቀቅ ወላሂ ጎበዝ ልክ እደዚህነዉ ያደግነዉ ❤❤❤❤❤❤ክብረበልልን የትዝታ ናፍቆት መጣብኚ እናት አባት ቤተሰብ ሀገር ሰላምያዲርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fatumamohammed4209
    @fatumamohammed4209 10 หลายเดือนก่อน +40

    መቼ ነዉ እኔ አባቴን ቅምጥልጥል የማደርገዉ አንተ አድለኛ ልጅ ነህ እሰኪ ለኔም ዱእ አድርግልኝ ።

    • @angesettekle5003
      @angesettekle5003 9 หลายเดือนก่อน

      Fetari yasebshiwin yasakalish bekirb ken❤❤❤❤❤ yene ehit❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 หลายเดือนก่อน

      አላህሁላችንንምስላምከቤተስቦቻችንያገናኝንእህትያረብ

    • @HYATarge
      @HYATarge 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔእየቀናሁነውየምር የኔውድአባት

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy 10 หลายเดือนก่อน +21

    ማሻአላህ ጀማል ያረብ እኛንም ከቤተሰቦቻችን ሰብስበን ያረብ ስደት በቃ በለኝ😢😢

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 10 หลายเดือนก่อน +20

    ደስ የምትል ልጂማንነትህን የማትፀየፍ የኔ ቢጤ❤❤

    • @ZeimyeSeid
      @ZeimyeSeid 7 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ደሥ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ጋሸ አላህ ይጠብቅህ አባቴን ትዝ አሥባልከኝ😢😢😢🎉🎉

  • @wellomedia2371
    @wellomedia2371 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኒ አባት ስታምሩ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥዎት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 10 หลายเดือนก่อน +18

    ቁረጥ አባቴን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 10 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያኑርልህ ታድለህ ማሻአላህ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደስየሚልጀማልታድለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Frehiwot-g6t
    @Frehiwot-g6t 10 หลายเดือนก่อน +10

    ደስ የሚል ቤተሰብ የአባትህ ዱአ ለአገራችንና ለህዝባችን በፍጥነት ይሁን!

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ወድሜ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ አባ የኔ ኩራት ናፍቆኛል😢😢😢 እማ የኔ አለም እስኪ በስዴት ያለን ለሀገራችን አብቅቶን ቤተሠቦቻችን ጋር የምናሳልፍ ያድርገን እኔስ እደሠማይ እርቆኛል😭😭😭😭😭

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሚናፈቁ አባት እና እናት ፋልቅልቅ ማሻአላህ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለጥቆማ እና አስተያየት በ 0914351609 ይደውሉ፡፡

  • @LailaLaila-tc4om
    @LailaLaila-tc4om 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትምህረት አዘል ግጥም የኔ አባት ❤❤❤❤ አባቴንመሳይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @عليالخليدي-ص8ض
    @عليالخليدي-ص8ض 10 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻ አላህ ከቤተሰስ ጋር ማፉጠር ደስ ይላል ያረብ እኛንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር አገናኘን እኔማ ብቻ ማፉጠር እደት እዳስጠላኝ ውዶችየ አላህ ያሽርሽ ሳትሉኝ እዳታልፉኝ እያመመኝ ነው

    • @SEADA-h4v
      @SEADA-h4v 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽርሽ

    • @عليالخليدي-ص8ض
      @عليالخليدي-ص8ض 10 หลายเดือนก่อน

      @@SEADA-h4v አሚንንን ያረብ ያረብ ያረብ

    • @asetasd6384
      @asetasd6384 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤አላህ ያሽርሽ እህቴ

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀምየ ኡፉፉ ወንድሜዋ አላህ ጀዛህንይክፈልህ ስለሁሉምነገር ገጠርኮ ያሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰 ነፃፃፃፃፃፃ የሆነአለም ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @fatumamohammed4209
    @fatumamohammed4209 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ አባትህን ለማሰፈጠር ገጠር ደረሰ መሄድህ የሮመዳንን ሰብ አላህይሰጥህ።

  • @AhlaamAhlaam-d4m
    @AhlaamAhlaam-d4m 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህደሥሥትሉ አይሥደት የኔአባት አባየንአስታወሠኝ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @saada5882
    @saada5882 10 หลายเดือนก่อน +12

    በጦርነቱ የተወለደችዉ ሚጣየ ፈትህያ አወልን አስታወሰችኝ የኔ ዉድ በስንት ጭንቀት እንደተገላገለች አልሃምዱሊላህ ስንት አለፈ ባባየን ሳየዉ ልጄን መሰለኝ እኔም በኮረና ነዉ የወለድኩት 3አመት 9ወሩ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 10 หลายเดือนก่อน

      *

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 10 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ትዝታ እዚች ጎጆ አድገናል ወይኔ ያለ ደስታ ሁልጊዜም ይናፍቀኛል አሁን ቢሆን እመኛለሁ 😢😢😢😢😢 ደስ ትላላችሁ ሙሀባዉን ያብዛላችሁ ❤ደስትላላችሁሙሀባዉንያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekeyyoutube
    @mekeyyoutube 10 หลายเดือนก่อน +6

    አባየን አስታወሱኝ የኔዉድአባት አላህበጀነተፍርዶስ ያገናኘን ኢሻ አላ 😢😢 ወድሜዋ አላህ ይጠብቅልህ ቤተሠቦችህን❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @yarab4997
    @yarab4997 10 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭ተባረክ አንተልጂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሏህ ያክብርህ የተከበረ ቤተሰብ እንዳለህ ግልፅ ነው ደስ ይላል😊😊😊

  • @mekdes3228
    @mekdes3228 10 หลายเดือนก่อน +23

    የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ግን አስቀናኸኝ ጋሽ ጀማል

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወሎየወች የምወዳቹሁ ነገርስ ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j 10 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሰዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 10 หลายเดือนก่อน +13

    አባቴን አስታወሡኝ አባ አላህ ይዘንልህ ያባትነት ፍቅር ሣጠግም ሞት ክፉው ወሠደህ

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺው ነኝ አላህ ይዘንላቸው አባቶቻችንን ያረብ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 10 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ የኔ እህት ለጊዜው ነው እንጂ እኛም ወደዛው ነን

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 10 หลายเดือนก่อน

      @@semiramohaned አላህ ያበሽርሽ ሰሚራየ

    • @Rነኝሙሀጀሯ
      @Rነኝሙሀጀሯ 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም እዳች ነኝ አሏህ ይዘንለት ገና አምስቶሩ ተሞተብኝ

    • @RehimaAsefa-h8b
      @RehimaAsefa-h8b 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳችውነኝ ካጣሁት 40ቀኑ ኡፉፉፉፉ ያማል እህቴ

  • @hayateityo9941
    @hayateityo9941 10 หลายเดือนก่อน +5

    አባታቺን ረጅም እድሜና ጤና ይስታቺሁ አላህ ዱአቺሁን ይስማ ያርብ የትልቅ ሰው ዱአ ይደርሳል 🙏🙏🙏

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ወይ ቅመሞችንም ለሃገራችን መሰብሰብ ከቤተሰብ ጋ ማሳለፍን ወፍቀን

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 10 หลายเดือนก่อน +2

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱህ ወንድም እንዴት ነክ. የመጀመሪያ ሀገራችን ላይ ይቶብር. ደስ አለኝ ወላሂ ገልሻ ትምህርት ቤት ስንሄድ. ሳልቆነጥጡን. አናልፍም ነበር. በጣም ነበር እሚያዝናኑን አባትክ. ማለት ነው. ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ከስጠው ስው አይጠፋፋም. ማሻ አላህ ብያለሁ. ኢንሻ አላህ ለወደፌትም. አብርን ይቶብ እምንስራ ይሆናል አላህ ካለ ኢንሻ አላህ አብሺር. ቀጥልበት ጀግና ነክ ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጀማል በአላህ ስሞን ቀይሩላት. ጁታ አትበሎት. በዝህ ያርግባታል

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 10 หลายเดือนก่อน +8

    _ስንፍና ነው አሉ ፋዘር 😂እውነታቸውን ነውኮ ለምን ከረመዳን ውጭ ሾርባ እንደማንሰራ ይገርመኛል ሰው ሲታመም አሊያ ሲወልድ ነው ሾርባ የሚሰራው😂😂😂😂 ማሻ አላህ ሰብሰብ ብሎ ማፍጠር እንደት ያስደስታል ከቤተሰብ ጋ አላህ እኛንም ለዚህ ያብቃን ቅመሞችዬ_

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለጥቆማ እና ለአስተያየት በ 0914351609 ይደውሉ፡፡

  • @ሀጀርl8061
    @ሀጀርl8061 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ጀማል ጁታ አትበላት ማሻአላሕ ሚጣየ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 10 หลายเดือนก่อน +6

    የናቴ ወገኖች አብዝቼ ነው የምወዳችሁ ደጎቹ ቆንጆወቹ ወሎ ገብሱ አይ እናቴዋዬ ኖረሽልኝ በነበረ እንደው ክፍት አለኝ ሲያንጎራጉሩ😭😭😭😭

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 10 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ወደ እኔም እናቴ ሁሌም መቃብሯ ልቤ ዉስጥ ነዉ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 8 หลายเดือนก่อน

      እህህህ አብሽር ሁላችንም ወደዘው ነን

  • @FatmaEndres
    @FatmaEndres 10 หลายเดือนก่อน +12

    ቅመሙች አላህ ይገዛችሁ እቃው ገቤን ቆመጠኝ ግን አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤

    • @meditube4525
      @meditube4525 10 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 10 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም ነንን ወገቤ እግሬየ ተረከዜየ አላህ ይገዘን

    • @FatmaEndres
      @FatmaEndres 10 หลายเดือนก่อน

      @@AminaMuhammed-cw2fx አብሺሩው

    • @SmilingCentaur-ho9sy
      @SmilingCentaur-ho9sy 10 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ አላህያግዝሽ

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 10 หลายเดือนก่อน +7

    መልካም የፆም ወቅት ይሁንላችሁ ለሀገራችንም ለህዝባችንም ሰላም ይሁንልን
    አርቴፊሻሉሟ ሰልችቶን አይደል
    ተፈጥሮን ከነውበቷ አሳየን እንጂ እሰይ ወንድሜ
    ታድለህ እንዲህ አይነት ለዛ በርታ

  • @aminattube5145
    @aminattube5145 10 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ለቤተሰቦችህ ደስ የምትል ልጅ በባሀልህ ኮራ የምትል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናንተን ባየሁ ቁጥር ቤተሰቦቸን ነው የማስታውሰው🌹🌹🌹

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 10 หลายเดือนก่อน +1

    የማጠገቡ ቤተስቦች ❤ማሻአላህ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @እናቴንናፋቂ-የ8በ
    @እናቴንናፋቂ-የ8በ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይይይይይ አባቴን አሰታዎሰኩ አላህ እድሚያቺሁን ያረዘምው አየዋ ማሻአላህ ያአላ እር ሀግራቺንን ሰላም ያድረግለን ኡፍፍፍፍፍ እሰከ መቼ ሰዴት ማነው እንዴኔ የሰለቼው 🤲

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናይየ ናፉቃችሁን ነበር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤

  • @EtEt-d6b
    @EtEt-d6b 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላደስይላል ቤቶችህ ደስሲሉ እርሜናጤና ይስጥልህ❤❤❤❤❤በማቲተከባችሆል የባትሪቱነገር አያቴን አስታወሰኝ አባታችን 😅😅😅አያቴ ባትሪዋንአታቀምስምነበር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

    • @EtEt-d6b
      @EtEt-d6b 9 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. የኔጀግናወድም አላህይጨምርልህ ወላሂበጎነትህን

  • @MdEt-re1rn
    @MdEt-re1rn 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴናአባቴ ትዝአሎኝ አላህርጅምእድሜይሰጠልን❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @sofiya-ud6vr
    @sofiya-ud6vr 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ባሮቹ ያርገን የመዳም ቅሞሞችየ በርቱልኝ

  • @ytttyytheryu2462
    @ytttyytheryu2462 10 หลายเดือนก่อน +1

    በረካ ሁን አንተ ልጅ ወላጆቺህን እንዲህ በመካደምህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @Mary-zt3cx
    @Mary-zt3cx 10 หลายเดือนก่อน +14

    ጀማል ግንለምን አሰላም አለይኩም አትልም

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 10 หลายเดือนก่อน +2

      👍👍👍

    • @emumuazየወግድዋ
      @emumuazየወግድዋ 10 หลายเดือนก่อน +4

      ያው ከውሪካ እዴትአዴራችሁ ተማሪውች እዴምአዱሩ መ ምህር ስለለመዱነው ማሌሽሽሽሽሽ😂😂😂

    • @AhlaamAhlaam-d4m
      @AhlaamAhlaam-d4m 10 หลายเดือนก่อน

      😂😅😅😅😅​@@emumuazየወግድዋ

    • @Mary-zt3cx
      @Mary-zt3cx 10 หลายเดือนก่อน

      @@emumuazየወግድዋ ክክክክክኮ

    • @እንሻአላህ
      @እንሻአላህ 9 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነበር ወላሂ ጥርጣሬ ዉስጥ ነበርኩኝ ካፍር ነዉ ወይስ ሙስሊም እያልኩኝ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 10 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂 ክብር ይሰጣችኋል እውነት እኔም ለመከብርብየ ነበር 😅😅 ለሊት አባቴ አላህ ይራኽመው እረልጀ ትጎጃለሽ አትፁሚይለኛል እኔኮ አልፆምም በድብቅ እጠጠጣለሁ ውሀ እና ማታ ልጀ ጎበዝናት እኛውጋ እኩል እየፆመችነው ይባላል 😅😅😅 እና ከተሰራውሁሉ ለኔም ይሰጠኛል በክብር 😅😅😅

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባዬ ድምፃቸዉ አባቴን አስታወሱኝ አባቴም አንዳንዴ ቁጭ ብለን ያንጎራጉራል ድምፁ ያሠላም❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ዘነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @ዘነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው ወላሂ በጣም ሆድ ባሰኝ ድአ አረጉልኝ እኔም በሰላም ከቤተሰቦቸጋረ እንደግናኝ አላህ አላህ የኔ አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ለልጅህ አሏህ ያሳድገው ሚስትህም ማሻአሏህ❤❤❤❤

  • @LuluWelo
    @LuluWelo 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ደሥ ሢል አላህ ይሔን ቀን ይወፍቀን ያረብ ከሥደት መልስ አዱ የምሙኘውነገር ከሥደት መልሥ ቤተሠቦቸን ማሥደሠትነው😢😢😢

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 10 หลายเดือนก่อน +13

    ውይ እኔም ነፍሰጡር ሆኘ ነው ከደሴ ሳይንት በግሬ የገባሁት ሁሉም አለፈ ልጆቹም አደጉ ያለክትትል እግዚያብሄር ይመስገን አይ ጁንቲት 😂😂😂😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ልጅህ የኔ ልጅ ጓደኛ ነዉ የኔ ልጅ ሚያዚያ አራት አመቱ ሳኡዲ ለ24 ስአት ሰዉ አይወጣም ነበር የኔ ልጅ ሲወለድ አቤት ጊዜ አልፎ ሲያወሩት በጣም እሳቀቅ ነበር ሰዉ ልጄን እዳይነኩብኝ ❤😂ዛሬ ላይ አድጎልኛል

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት 😢 አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማልየ ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ያረብብብብብ ገጠር ዉስጤ ነዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @እሙሀያት2675
    @እሙሀያት2675 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @saadamohammad1582
    @saadamohammad1582 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይ የኔ አባት ድምፀወ ሢያምር ማሻአላህ 😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @SiedYisen
    @SiedYisen 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ወላሂ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሠላም ሀዚህ ቤት ይሁን ለመጀመሬዬ ሳይ ይህንን ቻናል ደስ ይላል ❤❤❤

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube 10 หลายเดือนก่อน +14

    እረጂም እዲሜ ይስጥልህ አባትህን ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @rahmatube1535
    @rahmatube1535 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረጅም እድሜ አባዩ መልካም ረመዳን እኛንም በሰላም ከቤተሰባችን ያገናኘን ያአላህ ያረህማን 😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @FatamaFatama-e7v
    @FatamaFatama-e7v 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አባት እድሜዎእናጠናይስጠዎት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለጥቆማ እና ለአስተያየት በ 0914351609 ይደውሉ፡፡

  • @SihanS-ln2vm
    @SihanS-ln2vm 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወላህ አወ ክብረ አለ 😅😅😅 ትዝታዩዩ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @MeremaMohammed-r1p
    @MeremaMohammed-r1p 10 หลายเดือนก่อน +1

    Masha allah ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @NuraArage
    @NuraArage 10 หลายเดือนก่อน +1

    Masha allah jem betam des tlalachhu

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @ydue5437
    @ydue5437 8 หลายเดือนก่อน

    አባት የሌለው ልጅ ማያድግ መስሉቹ አባዬ አላህ ይርኸምክ💔💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 10 หลายเดือนก่อน +28

    ኮሜተሮች እደት ነው የመዳምእቃ አጠባ እኔ እቃዉ ጋረ ተኝቻለሁ😂😂

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔስልብስ ትኮስልገለኝነው😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
      @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 10 หลายเดือนก่อน

      የልብሱ ነገር አይወራም እቃው ችግር የለም​@@ወሎየዋ-ቈ2ኀ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 10 หลายเดือนก่อน +1

      የሱህርብቻነው የማጥበውየፍጡስአላጥብም

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 10 หลายเดือนก่อน +2

      አይወራም እቃው እና ልብስ መተኮስ ሊገለን ነው

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 10 หลายเดือนก่อน +2

      አብሽሪ ውዶቸ ዱአ አንዳርግ አገራችን ሰላም ወርዶ ቀጣይ አመት እቤተሰቦቻችን ጋ እንድናፈጥር እኔ 7አመት ፆምኩኝ በስደት😢

  • @yemaryam1616
    @yemaryam1616 10 หลายเดือนก่อน +9

    ረመዳን ደስ የሚለኝ የሙስሊም ወገኖቼ መልካም ፆም❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 10 หลายเดือนก่อน +6

    ልጆቹ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋቸው ወይኔ አገሬ በዛይ ሸተትያ እየተሻተትን ሌሊት እጨት የምሄደውን አሰታውሶኝ ዛሬ አብሮ አደጌ ሀገሬ እስገባ ጓጓሁ

  • @semira1396
    @semira1396 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው አባታችን ድምፁ ሲያምር😊😊😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @SenShiferaw
    @SenShiferaw 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አይየ በጣም የሚናፈቁ አባት በጣም ነዉ የምወዳችዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @nigatunegese879
    @nigatunegese879 5 วันที่ผ่านมา

    እውነትም የገጠር ጠይም ያለው ፕሮግራም ።እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን።

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለጥቆማ እና ለአስተያየት በ 0914351609 ይደውሉ፡፡

  • @MubarkJemal-bn1wl
    @MubarkJemal-bn1wl 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @maryamm1164
    @maryamm1164 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባት እኔማቀጥብየአይነበረ ከዛአባቴሁለየይጦልኝይመጣል በገጠረረመደ
    ዳንጀስይላል ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት❤እግዚአብሔር እድሜ ና ይስጠዎት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 9 หลายเดือนก่อน

    ከነቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Zahara_dl4cg1xj9d
    @Zahara_dl4cg1xj9d 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይመችህ አቦ ድስ ስትሉ እኔንም አላህ ያብቃኝ ቤተሰቦቸን ለማስፈጠር

  • @Weghk
    @Weghk 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ያደኩበት ትዝታየን አስናፈቀኝ ጋጡና ምድጃው ዝናብ ሲመታን ተሰብስበነ የምን ሞቀው❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ከነ ቤተሰቤችህ ይስጥህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 9 หลายเดือนก่อน

    ጀም ወላጆቸን ፆምኩ እያልኩ እዱር የጓደኖቸን ምግብ ብልት አርጌ እቤት ስሄድ እደፆመኛ አፈጥራለሁ አባቴ ፆማ ውላ ብሎ እግሬን ያጥበኛል ❤❤❤

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ/አባ/ጀዛክአላህ🎉🎉🎉🎉፡ጀም/ወንድሜ🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @mduuvfiy1595
    @mduuvfiy1595 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረጀማል. እዳይደፍብህ. በጣምተጠጋኸው. እሳቱን. ዘይቱእዳይደፍብህ🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአሏህ. ደስነውየምትሉት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @Handel482
    @Handel482 10 หลายเดือนก่อน +1

    ረጋ ሰከን ያለ ተወዳጅ የገጠርን ሁኔታ የሚያስቃኝ ምርጥ እና ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ከከተማ ግርግር ወጣ ብለክ ሰጥ ረጭ ያለ ስራ ነው የምትሰራው በርታ እነዚህን የመሳሰሉ ፕሮግራሞችክን ከዚህ በተሻለ መልኩ ሰፋ አድርገክ ለወደፊቱ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከቻልክ ሁሉም ገጠራማ ክልልሎች ላይ ብትዳረስ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @Semufika45
    @Semufika45 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ምርጥ ቤተሰብ ሁላችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ የኔ ማር ልጆቹ ሲያምርሩ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለጥቆማ እና አስተያየት በ 0914351609 ይደውሉ፡፡

  • @ሠላምለሀገሬፉቅረለወገኔ
    @ሠላምለሀገሬፉቅረለወገኔ หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስስ ትላላችሁ እኔ ግን የፈለገ ቢረበኝ አልበላም ነበረ አይልጂነት 😅 አተን የሚከታተሉ ጉጉፉቱን አሳየን ብለውሀል ወንድሜ❤❤

  • @HasinetHussen
    @HasinetHussen 7 หลายเดือนก่อน

    ጀምየ አላህ ይጨምርልህ ትለያለህ ማሻ አላህ ልጅህም አድጓል ደስ ይላል

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም በላቸው ሰለጋጡ እኛ ገጠሬወች በማንነታችን ኩሩ ነን ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ የኔ ሚጥሚጣ ልጆቹ ደሞ ደስ ሲሉ ማሻአሏህ አሏህ ያሳድጋችሁ ከሞላው ቤተሰቦቻችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እምየ ኢትዩ ሰላምሽ ይመለስ 🥺🥺☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemendres
    @alemendres 10 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂እግራችሁ እርጥብ ነዉ አይ የኛ ቤተሠብኮ የኔ ስስቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማልየ ጀዛካላህኸይር ወላሂ ቤተሰብህ ጋር ሂደህ ማፍጠርህ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነህ የኔ አባት አይየ እናት ሀሊመት ሁላችሁም አላህ ለይለተልቀድርን ይወፍቀን ይወፍቃችሁ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @tesfyegebaba4778
    @tesfyegebaba4778 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እንኳን የምሰጥህ አስተያየት ትንሽ እንኳን ቤታቸውን ብትለውጥላቸው ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን በነሱ ዙሪያ ስለምትሰራ ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @huseenalii8641
    @huseenalii8641 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀራችንን አላህ ሰላሙን ይመልስልን እና እኛ ከቤተሰቦቻችን ጋር የምናኀጥር ያርገን ማሻ አላህ አየዋ ጀማል ደስ ይላል ፀማቸዉን ከሚቀበሉት ያርግህ ያርገን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @newmobile227
    @newmobile227 9 หลายเดือนก่อน

    አባየ ዛሬስ ሲያንጎራጉሩ አስለቀሱኝ ያአላህ

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 10 หลายเดือนก่อน +10

    ሣትጾም ከቀረሕ ማታ ቋሚ አሥተናጋጅ ሆነሕ ታማሻለሕ

    • @mekiafeker6961
      @mekiafeker6961 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @ደሴቢለንገራዶ
    @ደሴቢለንገራዶ 7 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቸ ስታምሩ

  • @ተምርሙሀመድየደጋጋልጅ
    @ተምርሙሀመድየደጋጋልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    ጀማልየቤተሰብችክአላህ ያቆይልክ እድሜናጤናይስጥልክ አተምጨርሰክትልቅደርጀደርስ ቤተስብን ያስደሰተ አላህያስደስተዋል

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሸአላህ በጣም ደሥ ትላላችሁ አው ልጅ ሆነን መጾም የምንፈልገው ቤተሠብ ሥራ እንዳያዙን ያለ እንክብካቤ መሸአላህ ነበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡

  • @zinitzinite247
    @zinitzinite247 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጉርጉርስ አይይይ😢😢😢❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡