ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል ሦስት | Fiker Eske Mekaber Episode 3 Etv | Ethiopia | News zena
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024
- ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል ሦስት | Fiker Eske Mekaber Episode 3 #fikereskemekaber #ፍቅርእስከመቃብር #ሀዲስአለማየሁ #ፊልም #በዛብህ #ሰብለ #ሰብለወንጌል #bezabehe #sebele #hadisalemayehu #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
በ1975 ዓ/ም ፍቅር እስከ መቃብር በከያኒ ወጋየው ንጋቱ በግሩም ሁኔታ ከተተረከ በኋላ ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ እኔ መፃፌን እስክጠራጠር ድረስ አድርጎኛል እሱ ከተረከው በኋላ ነው ሰዎች በደንብ የተቀበሉት ብለው ነበር ለዚህም ወጋየውን አመስግናለው ነበር ያሉት። አስቡት አሁን በሂወት ኖረው ሁለቱም ይሄን ፊልም ቢያዩ😢 ለማንኛውም ስራ መቼም አይሞትም ሌሎችም በጣም ብዙ መጸሐፎች አሉ ወደ ፊልም መቀየር ያለባቸው ይሄ ትልቅ ተነሳሽነትን ይፈጥራል ሌሎችም ለመስራት ድፍረቱ ይኖራቸዋል❤
ትክክል😊
ትክክል ብለሃል አደፈርሰን እንዲህ እንደወጋየሁ ንጋቱ የሚተርከው ቢገኝ ኑሮ መጽሀፋ አይቃጠለም ነበር አሁን ተመሰገን ቢያንሰ የስነጽሁፍ ትምህርት ላይ ተካቷል ዳኛቸው ወርቁ የከሰረው ክሰርት ዘመን አይሸርውም
bedifiret sayihon betibeb yisirut adera
ከድራማው በላይ ድርሰቱ ውብ ነው❤
@Yeabnewsx
ከሁሉም በላይ በታዋቂ አርቲስቶች ባለመስራቱ ደስ ብሎናል በነሱ ቢሆን እርግጠኛ ነኝ እንደዚ አይሆንም ነበር ተባረኩ
በእዉነት ቃል የለኝም። አምላክ ይሔን አዲስ አመት በራሳችን መልካም ታሪክ እንዳስጀምረን እንዲሁ ያስፈፅመን
አሜን ለሁላችን ይሁን!
Amen!
Amen amen amen
በእውነት ድንቅ ንግግር ነው እናመሰግናለን
@@nigusieagengehuፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሀን
ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 😍 ይህን የመሰለ እምነት፣ ታሪክ ፣ ምን ያህል ለዛ እና ውብ ና መሳጭ የሆነ ከድንቅ አተዋወን ጋር የቀረበ ድንቅ ተከታታይ ድራማ። መፅሐፍን ከአነበብኩት ብዙ ዓመት ቢሆኝም። በአእምሮዬ የተሳሉት ታላላቅ የመፅሐፉ ገፀባሕርያት አሁንም ድረስ አሉ ይህ ድራማ ደሞ ድጋሚ እንዳልረሳቸው ሁኖልኛል። wow ውድዬ፣ በዛብህ ትወና ማለት ይህ ነው።
ሣህ 🥺❤️🥰🥰🥰
Yhe tarik ko mn yahl wrdewala endnker mknyat endhonch nw miyasayew
@@abubekerali1412 what
@@birshtesfa4805 exactly
@@abubekerali1412I think, you haven't the idea of civilization.
ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነትን ባህልን ከነ ሙሉ ክብሩ ጠብቃ ያኖረች 🙏❤
@@ሊሊ-ፐ6ነ ለመተተኞቹና የቆሎ ተማሪ ስለዝሙት ማቆለጰጰሱ ነው.....😁
ለከብቶች እዚጋ ቦታ የለም ...
እዛው በቦታችሁ ...አንገናኝም የምት አለም የዘመን የስልጣኔ ልዩነት ነው ያለው በመካከላችን
koy enate yegnan mn asayachhu lenegeri yemitaym yemiterekm tarik yelachhum
@adanchetesfaye285 ስነ ስርአት ይኑርሽ
አይይይ እሄ ቀረ ከዚህ በኋላ ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ
የበዛብህ እናት የትወና ብቃት ሁሌም ያስደምመኛል።
አወ
እኔም❤❤
በጣም ጎበዝ ናት
betam
በጣም ❤❤❤❤
የተዋናይ ምርጫ ይደንቃል አብዛኞ ች አለመታወቃቸዉ ጥሩ ነዉ መፃሀፍ ዉስጥ ያሉትን ሰወች ጋር የተገናኘዉ ነዉ የመሰለኝ በጣም ድንቅ መረጣ እጅ ነስቻለዉ ጎበዝ
በትክክል ጥሩ እይታ ነው❤
ህፃኑ በዛብህ ደስ ሲል😍😍😍
ትልቁስ ቢባል
አረ ትልቁም ጥንቅሽ ነው።
Betam konjo new
እግዚአብሔር ይስጥልን ፤የምትታወሱበት ፊርማችሁ ይሆናል።
He’s so cute
ክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ነፍሳቸውን ይማርልን ወንድማችን ሰው መሆን በምናብ የምናውቃቸውን ህይወት ስለዘራህባቸው እጅግ እናመሰግናለን
ETV በፈጣሪ ይሁንባችሁ ይህንን ድራማ እንዳታቋርጡብን።
የቲቪ ግብር ፈጣሪን እንገብራለን።
😂😂😂
😅😅😅😅
)🤣🤣🤣
እኔም አላመንኳቸውም😂😂😂😂😂
እራስህን ችለህ እገብራለሁ በል እኔ አያገባኝም 😂😂😂😂
ሳዋህድ ከኖርኩት ቅኔን ከደብተሬ
ተሽሎኝ ተገኘ ባላዲሩ ገብሬ
ቴዲ እቺን ክፍል በሁለት ስንኝ ገለፃት 👏👏👏👏👏ቴዲ አፍሮ ትችላለህ❤❤❤
ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴ_ክርስቲያን ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስሊቃውንት አባቶቻችን ክብር ቀለም በጥብጠው ፊደል ቀርፀው ለትውልድ ላስተላለፈችልን ቅድስት ቤቴ ክርስቲያን. ክብር ለአባቶቻችን ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉❤❤ዘመናችሁ ይባረክ
Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤
ዝሙትን የሚያስተምሩ የቆሎ ተማሪ ምኑ ጋር ነዉ ክብር ለእግዝሀብሄር የምትለዉ
@@shemsuabdu1855 ምኑ ጋር
😂😂የበታችነት ስሜት ቅናት ምቀኝነት እንዲህ ያስለፈልፋል አሁን የፃፍሽበትን ፊድል አይሽ አይደል እንዴ ፊደል ቀርፀው እደሰጡሽ😂😂ስለ ዝሙት ያስተማረ የኔታ የቱጋር አየህ/አየሽ ??ለእናንተ የታየ ለእኛ አይታም ማለት ነው? 😂😂ኩኩኒያም አይደለም ዝሙት ዘፈን እኳን ዘፍኖ ለየኔታው ሲናገሩ አላየህም/ሽም ግለሰቦች ቤተክርስቲያን አይወክሉም ማየት ያለብሽ ህጉን ነው @@shemsuabdu1855
በዛብህ ሲያምር የምር❤
ታላቁ አማራ❤❤❤❤❤
እውንት
❤❤❤❤
በጣም ❤❤
Specially when he laughs
ሰዉ መሆን ትችላለህ👏👏👏👏 ቃጣይ አድዋን ትሰራልናለህ ብለን ተሳፋ እናደርጋለን🙏🙏
በቃ አርት ማለት ይህ ነው የሌለንን እያሳዩ የባእድ አምላኪ ማድረግ ሳይሆን ያለንን በማሳየት ታሪክ በመገንባት ወደ ላይ ከፍ ማለት እዚህ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋናዬን አቀርባለው
ስለ አርት ሲጀመር ምን ያክል ታቃልህ 😂😂😂
በትክክል😢
@@nigusieagengehu❤❤❤
በጣም
የበዛብህና የእናቱ ትወና ዋው👌👌👌👌
አባቱስ! አባት ሆኖ የሚሰራው እኮ የዲማ አርሶ አደር ነው። አርቲስት አይደለም
ደብተራ ቁምጣ ለባሽ እየተባለ ታሪኩን ማንነቱን ለማሸማቀቅ የቴሰረበት አማራ እንዲህ አይነት አኩሪ ባህል ታሪክ ያለው ትልቅ ህዝብ ነው💚💛❤️አምሓራ ነፃ ህዝብ በልጆቹ ታሪኩን ያድሳል💚💛❤️😘
❤❤❤❤❤
የአማራ ታሪክን እውነትን እምነትን ጥበብን ሌላው ህዝብም እንዲቀበል ከፈለግን የሌላውንም ህዝብ እምነት ባህል እውነት ጥበብ ለመቀበል ዝግጁ መሆን አለብን !!! ለምሳሌ የኦሮሞን ህዝብ እምነት እሬቻውን ጥንቁልና የሴጣን ግብር እያልን እየተሳደብን አማራ ደብተራ ሲባል መቆጨት አይሰራም መከባበር በመሀል መሰመር አለበት
@@TameratTeshomeእሬቻ በአድ አምልኮት ነው ምንም ከታሪክ ጋር አይገናኝም የኦሮሞ ፖስተሮች ሙስሊሞች ተናግረዋል እሬቻ እያለ የሚያዘጠዝጠው የኦሮሞ ኦርቶዶክሱ ነው ፖለቲካዊ ይዘት ተጨመረበት አሁን ደሞ ትግሬ አሸንዳ አማራ ሻደይ ስላለ ኦሮሞም እሬቻ ብሎ መጣ 😂😂😂😂😂 ለማንኝውም አማራ ቲሪኬን ተቀበሉ አላለም ታሪኬን አታጥፉ እንጂ አንተም ይሄ ድራማ ሲጀምር ቴሌብዥንህን ማጥፋት መብትህ የተጠበቀ ነው አማራ ታራኬን ተቀበሉ አይልም የተመቸው ይይ ያልተመቸው ላጥ ይበል።
@@KassechHassen ምኑ ነው እስኪ ደስ የሚያሰኝ የቆሎ ተማሪ ስለዝሙት ሲያወራ ማየት ነው
@@mehamedahmed-gn2byብሽቅ ምን ታውቃለህ ለዝሙቱ እናንተ አትብሱም አንድ ሚስት እንዳይበቃቹ ሶስት አራት እያገባቹ።
ውዴቱ በጣሙ የበዛብህ እናት ምርጥ ትወና እናመሰግንሻለን
መስከረም ነጋ! የጉዳይ ሲያረፋፍድ ኮከብ፣ጀግኒት እንደተለመደው አሳመርሽው!!
ግን ልናጣት ነው?
@@muluworkteklu7518ገዳይ ስያረፋፍድ ነው ጉዳይ ኣደለም❤
ክብር ለባለ ሀገሩ አማራ♥️
❤❤❤👌👌
😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እንግድህ ፀያፍ 😡
እውነት ቃል የለኝም አእምሮን የሚረካ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑሮ
ዋው ቀረፃው በጣም ያምራል ታሪኮንም እየወደድኮት ነው ።
መፃፍን ያነበቡት ምን እንደሚሰማቸው መገመት አያቅትም ❤
የሚመጣውን እያሰብን ካሁኑ እያለቀሰን ነው
ያስጨንቃል😢
You should read listen to the audio book!
ከቻልሽ ፊልሙን አቁሚና መጀመሪያ መፅሃፉን ብታነቢ ስሜት ይሰጣል..ከፅንሱ ወደ ልጁ ይሆንልሻልና !
አምሓራ ኩሩ፣ጀግና ፣ነፍጠኛ፣ሀይማኖተኛ ደግ፣ ነጻ ሕዝብ የኔ ወገን ይሄንን መከረኛ ጊዜ አልፈን ወደ ቀደምት ዙፋናችን የምንመለስበት ጊዜ አይርቅም 💚💛❤️
Gin aselechachihum zeri mekuter ere tewu endewu zemen kezemen ezawu ere amilake libona siten
@@askualh2360 እኔ ስለራሴ ዘር ነዉ የቆጠርኩት አንተ ምንህ ተነካ? ያኔ የዘር ፖለቲካ አያስፈልግም ስንል የት ነበርክ?አማራ ነኝ ስልህ ለምን ይከፋሃል? ገፍተው ዘረኞች ላደረጉን ጻፍ አማራዎች ላይ እንዳትፅፍ ዛሬም ነገም አማራ ብቻ አለቀ ።
@@Yosef-z8gአፌ ቁርጥ ይበልላችሁ የአማራ ልጆች
Amen ❤❤❤❤
@Yose-z8g ante yesebele abate bita neke.
ጎጃም ዛሬም ነገም ዘርህ ይባረክ!
አሜን ❤
አሜን.❤
Amen
🙏 Tanx
Yes best attitude peoples
የአማራን ህዝብ የወለደች ማህፀን ትባረክ !!!
አሜን❤❤❤❤
አሜን
Amen 🙏
አሜን❤❤
አሜን❤❤❤❤❤
ETV ነፍስ ዘራ 🎉 ስትለቁ ግን ሰዓት ብትወስኑለት አሪፍ ነው 😊
ትክክል መደበኛ ሰሀት ሊኖረው ይገባል
@@afro90s78 ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ዋናው እሱነው
Meche meche new miyasayew
@@betyyeadi350 3 ክፍል ለቀዋል በተከታታይ
ትክክል etv ስንት አመት አላየሁትም ነበር
ዛሬ ጥሩ ስራ ያመጡልን እስከሚለቀቅ ስጠብቅ 😊❤
ምን አይነት መታደል ነው ከዚህ ደግ የዋህ ህዝብ ተወልዶ ማደግ የእናቴ ጎጃም❤❤❤
ማሪያምን በትክክል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ጎጃም የቅኔና የተማረ ህዝብ አገር እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ
ይህ ዘመን የናፈቀዉ ትዉልድ አሁን እኮ መኖር አይደለም ሳስተያየዉ😢❤
ልጅ በዛብህን ከ አሁን ጀምሮ ሳየዉ እያለቀስኩኝ ነዉ ምን ይሻለኛል ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ ባለቤቴ የስምንት ወር እርጉዝ ናት በሰላም ትገላገል በሉኝ❤❤❤😊
በሰላም ትገላገልልህ
እመብርሃን ትቅረባት የፊቷን በኋላዋ ያድርግላት❤❤❤
Fetari yrdah
በሰላም ሁለት ትሁንልህ
beselam tigelagel
I have never saw such a beautiful smile as bezabhe's one, DAMN.
❤❤❤❤...
ጥበበኞች ጎጃም አማራ❤❤❤❤❤
የበዛብህ እናት መስከረም ነጋ አንደኛ የባህር ዳሮ ፈርጥ ድንቅ ትወና
ማዕተባች ክብራችን❤❤❤❤
በ1998 እያለቀስኩ ነበር ያነበብኩት ። በፊልም መምጣታችሁ በጣም አስደስቶኛል። ሀብትሽ ሰብለ ፊትአውራሪ በዛብህ ሁላችሁም በእውነት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ። ግን ተሎ ተሎ ልቀቁልን
እውነት ለአዘጋጁ ምስጋና ይገባዋል እናመሰግናለን
የኔ እናት ቤተክርስቲያን ሁሉ ሙሉ ነች ሀገርም ታሪክም የምትጠብቅ እሷ ስላለች ነው ክብር ለቅድስት ቤተክርስቲያን
ተዋናዮች እድለኞች ናቹ በጣም የዚህ ውብ ሕዝብ ባህል ወግ ይዛችሁ መስራታቸው ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿን ይባርክ
Betam❤❤❤❤❤❤❤❤
በኦሮሚኛም በትግሪኛም በእንግሊዝኛም ተተርጉሞ ለትውልድ መቀመጥ ያለበት ድንቅ የጥበብ ስራ
ክክክ😂😂😂😂
😂😂😂 ያንተስ ከፋ
እውነት ነው❤❤❤
lk blehal
እውነት ነው አያስቅም አማረኛ የማይችል ብዙ ሰው አለ ብያንስ ከታች ቢፃፍላቸው ጥሩ ነው
ክብር ፊደልን ለቀርፅ ለአማራ አባቶች እናቶች ሙሁሮች ለሀይማኖት አባቶች❤❤❤
😂😂😂😂😂
አማርኛ ቋንቋ ፊደል የወሰደው ከግዕዝ ነው!
የዛሬው ደግሞ የበለጠ ትወናው አሪፍ ነው።ኢትቪ እናመሰግናለን
Etv ግን ውለታ እያበዛብን ነው እንዴት እንደምንከፍል አጋውቅም ❤❤❤❤❤
ቃል የለኝም በእውነት የድሮውን ዘመን ያስታውሳል❤
የዲማው ጊወርጊስ ያለሕ ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው ።
ወገኛ😂😂😂
@@leulekalterefe1886😂😂😂😂
በጣም ድንቅ ኢትዮጵያ የሚወክል ትምህርት ነው በርቱ
አማራዬ የኔ ድንቅ ህዝብ። ሀብቱም ድህነቱም ሀይማኖቱም አለማዊነቱም የሚያምርባችሁ ከናንተ መፈጠር መታደል ነው።
Yamigarm xibab
Ewnet nw❤
ድንቅ አውነት ነው
🥰🥰🥰🥰🥰
zeregha
እናታለም ኢትዮጲያ እንዲህ ነበረች ወይ ምነው አሁን እንደዚህ ብናምር
ተዋንያን ሁላችሁ ምርጦች ናችሁ በእውነት የሀገሬን ባህል ቁጭ አድርጋችሁልናል ትክክለኛዋን ኢትዮጲያን አሳይታችሁናል ከትልቅ እስከ ህጻናት ሁላችሁን እናመሰግናለን እናከብራችኋለን።
ደስ ስትሉ።
ይሄ የእናታለም የኢትዮጵያ ሙሉ መልክ አይደለም😁
የ ኢትዮጵያ ታሪክ የሚባል ነገር የለም. ታሪክ ሁሉ አማራ ነው
@@SarinaMolla-lj8usየኛ የአማራዎች ታሪክ ስነምግባር ሁሉን ነገር የሚያፀባርቅ ነዉ
ታላቁ አማራ
ከአክብሮት ጋር ይሄ የአባት አለም አማራ ኢትዮጵያ ነች። ወዴት ወዴት። ነገሮችን በሌላ መልኩ መጤን ጀምረናል እድሜ ለዘረኞች። ስለዚ የአማራን ለአማራ የቤርቤረሰቡን ለቤርቤረሰቡ
ሲጀመር መፅሀፍ የተፃፍበት ዋና አላማ ፍቅር አደለም ግን ያለው የኑሮ ልዮነት እና ጭቆና ለማሳየት ነው አሁን ተዝናናንበት እንጂ በጊዜው መልእክቱ ለጭቁን ድሆች ድምፅ ለመሆን ነበር ❤
ድራማው ላይ ያለው ነገር ሁሉ አንደኛ ነው የሚገርም ብቃት ነው የሚገርም የአሰራር ብቃት ለዋጋው 1000 ፊልም አይመጥነውም 👏👏👏
በዛብህ በልጅነቱ እንደማያገባ የተነገረበት ትእይንት እንደኔ ያስለቀሰው?የልጅነት ገፀባህሪው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢቲቪ አይንህን አንየው ብለን ብናርቀውም በማይመጣ መጣብን ይኸው ስለ ፍቅር እስከመቃብር ስል ሰብስክራይብ አደረኩት። እስኪ በሰላም ለመጨረስ ያብቃን።
Me too😅
me 😢
እኔም
Me too😂
@@dawitgezahegne9343 anen
እኔ ከድራማው በላይ ኮመንቶችን ሳነብ እንባዬ መጣ።ሰው መፅሀፉ ተተርጉሞ በዚህ አይነት ሁኔታ አምሮ በመውጣቱ ሁሉም ደስተኛ መሆኑ በጣም ነው ደስ ያሰኘኝ።ኢቲቪ አባካቹን ይህን ጥበብ የተጠማውን ወገኔን እስከጥግ አርኩልኝ።እኔም የዘመናት እልሜ እውን ሆኖ በማየቴ ፈጣሪ ይመስገን
ቃላት የለኝም ብቻ ተባረኩ ማርያምን ❤❤❤
ማሪአምን እኳንም የአማሓራው የባለ ቅኔው የኦርቶዶቅሱ ልጅ ሆንኩ
ማሪአም ሳይሆን ማርያም በይ ኦርቶዶቅሱ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ነው❤
Etvን ሳመሰግን በዘመኔ የመጀመሪያዬ ነው በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ የፅበብ ሰዎች ቃል የለኝም ክብረት ይስጥልኝ
በዛብህ አሳዘነኝ ፍቅር እስከ መቃብር ተከሽኖ በፊልም ሲቀርብ ከመፅሃፉ በጣም የሚበልጥ እንደሆነ ያሳብቃል Typical material በፍቅር እንድንመለከት ለደረገን ሰውን መሆን በጥበብ እስከፍፃሜ እንደምንሄድ ሙሉ እምነት አለኝ ሁሌም እንደኔ በናፍቆት የሚጠብቅ እስኪ በላይክ
እስካሁን ባየሁት ድራማዉ ከገለጠዉ መፅሀፉ በጣም ግልጥ አርጎታል ብያለዉ
No. The book is way more interesting than the movie!
@@honormobile9742በትክክል መፅሀፉ በደንብ ገልፆታል
ክብር ለአማራ ህዝብ ይሄን ማንነት ነው ለማስጠላት ሴራ ሚሰራው ፍረድ የኢትዮጵያ ህዝብ❤❤❤❤❤
😊😊😊😊😊😊
😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ስራ እንዲህ ሲሰራ የቀደመውን የአባቶቻችንን ድንቅ ጥበብ ወረስን ማለት ነው ። እነዚ በየቴሌቭዠኑ ሚያቀረሹብን አርቲስትነን ባዮች ከዚህ ስራ ብዙ መማር እና ወደቀልባቸው መመለስ አለባቸው
ጎጃሞቾ በጣም እድለኞች ናችሁ በሁሉም ነገር እዉቀት ጥበብ ጀግንነት በእዉነት ጎጃም ይለያልማርያምን እኔ ፊልም አልወድም ፍቅር እሰከመቃብር እያለቀሰኩ ነዉ ያየሁት በተለይ በዛብህ እሰከቤተሰቦቹ ያዛዝናሉ ሰብለ ግን ብትቀየር ጥሩ ነዉ
አቤት እምዬ ተዋህዶ ❤❤❤❤የአማራ ውበት ተባረኩ ድንቅ የሆነ ድራማ ነው❤❤እናመሰግናለን
🥰🥰🥰ምናለ ሀዲስ አለማየው በኖሩና ባዩ ብዬ ተመኘው ሰው መሆን ብዙ ሰው ሁን ተባረክ🥰🤲
ክብር ለአማራ ህዝብ ባለጠቢቡ ባለ ሀይማኖቱ ባለ ሀገሩ አማራ💚💛❤💪💪💪
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰርተ የኢትዮጵዊያን ታሪክ ነው ።በዚህ መልኩ መሰራቱ እናመሰግናለን ❤❤❤
ክብር ለእዚህ ለከበረው ባለ-ሀገር አማራ 🥰
ኢትዮጵያውያን አማራን አክብሩት ምክንያቱም አማራ መሰረት ነው አማራ ጥበብ ነው አማራ ሁሉ ነገር ነው ምን ቃል ይገልፀዋል አማራነትን እግዚአብሔር ይመስገን አማራ አዲርጎ የፈጠረኚ ጌታ👑👑🙏🙏
በጣም. የእውነት❤
በጣም ደስ የሚል እና በጉጉት የሚጠበቅ የፍቅር እስከ መቃብር ድራማ እንዲህ ባማረ መልኩ ስላሳያችሁን ትልቅ አክብሮት አለኝ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በተለይ እኛ ከሀገር ውጭ ተለይተን ለምንኖር በኢትዮጵያዊያን እጅግ ደስ የሚል እና ብቸኝነታችንን ያስረሳ የአዲስ አመት ስጦታ ሆኖ አግኝቼዋለው በተረፈ ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅልን ደስ ይለናል በዪትዪብ ለምንከታተላቹ በቀረው ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ በአዲሱ ዘመን ሰለም እና እድገት ብልፅግና ያድለን እላለው ቸር ቆዩልኝ !
ጎጃም ዛሬም ነገም ዘርህ ይባረክ ❤❤❤❤
ጠባብ እጭ
አማራ በል ከፋፋይ😢😢😢
አማራ ታላቅ ህዝብ
ማነው እደኔ በጉጉት እየተበቀው የነበረው ❤
ፊደል አስተካክለህ ተጠቀም
በጣም❤
🙋
ማለት@@Abdulsemedbedru-qy1gb
15:40
ያልገባኝ ነገር ከሌለ በቀር ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር በዚ መጠን ለ ሀይማኖታቸው ቀናዊ መሆናቸውን እያሳያችሁን ሳያማትቡ መብላታቸው ግን አልተዋጠልኝም በደጉ ዘመን እንኳን ገበታ ቀርቦ ልዘፍን አታወራም እንኳን ልታወራ ገበታ ከፍ ሳይል ተነሳህ ተብሎ አባትህ ወይ እናትህ ጆሮህን ቲማቲም ሊያስመስልልህ ይችላሉ
የዘመነ መሳፍንት ወቅት ነውኮ ታሪኩ። ላይኖር ይችላል ከካህናት ቤተሰብ በስተቀር ያኔ።
Betkirsitiyan westis lemindenewu yemiyawerut???
እውነትም ሰውመሆን፡ የምር ሰው ነህ፡፡ ፍቅር አስከ መቃብርን ያነበብነውን እንዲሁም በወጋየሁ ንጋቱ በጀሯችን እየሰማን በአይነ ህሊናችን የሳለልነውን ዛሬ ደግሞ በተግባ ቦታው ያለን እስኪመስለን አሳየከን፡፡ እናመሰግናለን
በጣም ደስ በሚል አቀራረብ ከሚካፕ የፀዳ ውበት ባህል እውቀት ሁሉም ነገር ደስ ይላል ❤❤❤❤
የሌላ ሀገር ህዝብም እንዲመለከተው subtitle ቢኖረው መልካም ነው።
Nice comment
Thanks a lot. That's what I was saying! Let's pass the message to brother Sewmehon❤
እኛ በምናየውና በምናደምጠው የንግግር ለዛ መጠን ግን አይሆንም !
ፊልም ብሎ ዝም የምር ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤
በስተመጨረሻም ኢቢሲ ተከታታይ ሊያገኝ ነው።
That is why are airing this show they have been starving for viewers 😂
በፍቅር እስከ መቃብርን ከልቡ የሚወድ ማን ነው👍
ጉዱ ካሳን ለማየት ጓጉቻለው ሰወች
እኔም😃
ጉዱ ካሳ manawu🤔
me to ይሄ ቀውጢ 😂😂
@SebleNegkd በፊት መፅሃፉን ካላነበብሽ or ትረካውን ካልሰማሽ ጉዱ ካሳን አታውቂውም
😊
ሰው መሆን ይስማው እግዚአብሔር ይስጥህ! እባክህ በራስህ ቻናል የህፃናቱን ዘፈን የሴቶቹን ለሰብለ የዘፈኑትን ሙሉውን ልቀቅልን። ልዩ ናቸው❤❤❤ ልጅነቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ፀንታ ትኑር እናንተንም ይህን ድንቅ ፊልም ያቀረባችሁልን እጅግ በጣም እናመሠግናለን።
ዋው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በዝየ የኔ ጌታ እንግዲህ መንከራተት አይይይ ተማሪው ሁላ በታው አልባሳቱ ሲያምር ሁሌ ባያቸው ደስተኛ ነበርኩ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢ከዚህ በኋላ የኢትዮጲያ ፊልም እና ድራማ በዚህ አይነት ባህላችን አለባበሳችን እንዲሰራርን ባክብሮት እንጠይቃለን አለዚያ የሶፋ ፊልም አናይም!!!!!
ህፃኑ በዛብህ ትክክለኛው የሐፅሐፉ በዛብህ ነው ሲያምር።
አርት ማለት በቃ እንዲህ ነዉ የምየ ኦርቶዶክስን አስተምህሮት በግልፅ ያሳዬ የሀገራችንን ደጋግ ህዝቦችን ምግባር እድናስታዉስ እና እራሳችንን እድናይ የሚያደርግ ድንቅ ፊልም ነዉ❤❤❤
በዛብህን ሁኖ የተወነው ጩጨ ልጅ ማሽ አላህ እንደት ያምራል ሜካብ እና ካሜራው ካልሆነ እንደዚህ ያሳመረው
ኧረ የምን ሜካፕ የተፈጥሮ ውበት ነው እኔም በጣም ተመስጨ ነው የወደድኩት ወርቅ የሆነ ልጅ
በእንግሊዝኛ ከታች ትርጉም ቢኖረው ደግሞ የበለጠ በዓለም ተደራሽ እንዲሆንና ባህላቸውን እየረሱ ላሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው ማን እንደሆነች ትልቅ ማሳያ እና ኩራትም ጭምር ይሆናል።
በውጭ ሀገር በ3 ቋንቋ ተተርጉሞ ለእይታ ቀርቧል
ንብረትዬን የfilm industrywn በእጥፍ የሚቀይር ነው እርግጠኛ ነኝ ይህን ድንቅ መፅሀፍ ወደ ፊልምነት ተቀይሮ ለማየት ያልጎጎ እንዳልነበር ሲቀጥል ሰውመሆን ሰርቶት ያበደ የማይሆንበት ምንም ምክንያት አይኖርም እንደኔ ግን ቁጭቴን መወጫ ነው ያገኘሁት የውጮቹን based on this book yemil film ከማየት የራሳችንን ወደ ማየት በመሸጋገራችን ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል(Good job Swemehon❤👏👏👏)
አማራ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
አማራ ኩሩ ህዝብ አዋቂ በእምነቱ የጸና ፈታሪ ሀገራችንን ይባርክ ጦርነቱን ያስቁምልን አሜን
ዋዉ መጨረሻውን ያሳምረው እንዳጀማመሩ በጣም ደስ የሚል ነው
ደብር ወርቅ ማርያም ያሳደግሽኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል የለኝም የተሰማኝን ለመግለጽ በጣም እድለኝ ትውልድነን ፍቅር እስከ መቃብርን በፋልም ተሰርቶ ያየን አደራ አደራ እዳታቋርጡብን 🙏🙏🙏
ሁሉም እስካሁን ያሉት በጣም ጎበዞች ናቸው በዛብህ ግን ተዋቶለታል ❤🎉
ጉዱ ካሳ ሁሌም የሚደንቅ በየዘመኑ ያለ ሰው ነው❗️በግዜው እብድ የሚባል ነግር ግን በወቅቱ በእውቀት ከሁሉ በአስተሳስብ ብስነምግባር በእውቀት የሚሻል ሰው ነው ይህን ጉዱ ካሳ በየዘምኑ ታገኙታላችሁ!!!አይ ዶር አዲስ አለማየው ድንቅ ፀሀፊ
የጥንቷ ኢትዮጵያ ወግ ማእረጓ ፍቅር እስከመቃብር 😢 ወጋየሑ ደግነቱ ተረከው ልጅ ሖኜ ወጋየሑ ነፍስሕን ይማር ።
እግዚብሄር፣ይመስገን፣በጣምእናመሰግንአለን፣❤❤❤❤❤❤❤
ለምን በEBC ግን?
"ሶሚካችን አንተ ታሪክ ልትሰራ ነው የተወለድከው አባቴ
"የመስኪ(የበዛብህ እናት) ትወና an other level🔥ሲበዛ ናቹራል ናት። በጣም ነው የምትችለው አብሬ ነው ያለቀስኩት😢አያ ቦጋለስ ቢሆን ኧረ❤እንኳን ትወና የማይችል እርቃናም ትውልድ፣ ታሪክ አበላሽና ዘመናዊ የነጭ ባሪያ የሆነ የከተማ ተዋናይ አልመረጣችሁብን ተባረኩ🙏ሁሉን ነገር የሚያምርበት ባለ ታሪክ ህዝብ እኮ ነው ባለገሩ❤
ሃብትሽ ይመር ግን በውበት ከሰብለ በለጠች እኮ የቆዳዋ glow መሆን፣ የአንገቷ ውበት፣ የፈገግታዋ ማራኪነት ወይ እሷን ሰብለ አርጓት😂
እኔም ስል ነበረ እኮ 😂በተለይ የልጅነቷ ።።።እሷ ነበረች ሰብለ መሆን የነበረባት ወይም የሰብለ ኣጋዥ መልከ ጥፉ መሆን ነበረባት😂😂
በጣም ታምራለች
የኔ ባላገሮች የኔ ባለታሪኮች 🎉❤
ጉዱ ካሳን ለማየት እንደኔ የጓጓ👌
አቤት ወበታቺን ክብር እና ስራአታቺን አማራየ ሰላምና ፍቅር ለህዝባቺን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ዕንቍ ናት እኮ ❤❤❤
ማንበቤን ተጠራጠርኩ 😲 አቀራረቡ አስገራሚ መሳጭ ነው🎉 ክቡር ለዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 🙏
ሰውመሆን ይህን ስራ ለመስራት ስትመረጥ ድንቅ በሆኑ አዲስ ተዋንያንና በድንቅ የፕሮዳክሽን አቀራረብ እንደምታስደምመን እርግጠኛ ነበርኩ !!ተባረኩ💚💛❤እናመሰግናለን
ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ ነፍስዎትን በገነት ያኑርልን::
የእውነት አማርኛ ፊልም ቀን ወጣለት