✅ የሀረሩን ጅብ እንዳያንቀው እየመጠንኩ አጎርሰዋለሁ፡፡ አባትና እናቴ ኢትዮጵያን ሊዞሩ ነው። @Tossatube.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 657

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +89

    ቤተሰቦች ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @saaa9448
      @saaa9448 5 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን ደህና ደህና መጣችሁ

    • @saaa9448
      @saaa9448 5 หลายเดือนก่อน +1

      ስወዳችሁ አላህ ይበልጥ ይውደዳችሁ

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 5 หลายเดือนก่อน

      እርጂም እድሜና ጤና

    • @zedali-x7c
      @zedali-x7c 5 หลายเดือนก่อน

      አብሽር ወላሂ በበኩሊ አምስት ሰወችን ጨምሪልሀለሁ በሉ ያጀመአ ሸርርርር ሸርር

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 5 หลายเดือนก่อน

      እድሜ እና ጤና ይስጥ ልክ ጀም ❤❤

  • @ምኞትያለተስፋየህልምእንጀ
    @ምኞትያለተስፋየህልምእንጀ 5 หลายเดือนก่อน +143

    ሀጂ እና ኡምራ ይዛሀቸው ህድ የምትሉ በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +7

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኢሻአላህ አንድ ቀን አይቀርም

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 5 หลายเดือนก่อน +6

      ለተቀማጭ ሠማይ ቅርቡ ነዉ አሉ ሁሌ በአንዴ የምታጋጉት

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 5 หลายเดือนก่อน +6

      😂 ከ 700 ሺ በላይ ለሁለታቸው ብቻ እንደሚጠይቅ አታውቂም እንደ. ምኞት አይከለከልም አላህ ለኛም ለነሱም ይወፍቀን

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 5 หลายเดือนก่อน

      @@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ አሜን ግን ሁሉም በሂደት ነዉ ብየ ነዉ

  • @ኡሙሂክማነኝወሎየዋ
    @ኡሙሂክማነኝወሎየዋ 5 หลายเดือนก่อน +54

    በተለይ ለእናትና አባትህ ያለህ ክብር የበለጥ እንድወድህ አድርጎኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +2

      ሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @mulu5
      @mulu5 5 หลายเดือนก่อน

      ከነሱ በላይ ማን አለ ሆ

  • @Hayattube-hi3ii
    @Hayattube-hi3ii 5 หลายเดือนก่อน +41

    ወላሒ የዚህ ጀግና ልጅ አድናቂ ነኝ በራሱ ስራ በራሱ አይድያ የሚሰራ ጀግና ወንድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +2

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @tsehaymisganaw
      @tsehaymisganaw 4 หลายเดือนก่อน

      Great family!

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 5 หลายเดือนก่อน +15

    100 ሺ እናስገባው ይህን ቻናል ወላሄ የሀገራችንን ብሀል የጠበቀ ቻናል ነው

  • @Abebech-ci8lx
    @Abebech-ci8lx 5 หลายเดือนก่อน +19

    ያለሁት በስደት ነዉ ግን የምተለቀዉን ቪድዮ ሳይ ኢትዮጵያ ያለሁ ነዉ የሚመሥለኝ በርታ ወድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @LalaaAli-l9b
      @LalaaAli-l9b 5 หลายเดือนก่อน

      አኔም አደዚያ እዳች

  • @Hedya-b5s
    @Hedya-b5s 5 หลายเดือนก่อน +24

    ጂማ አባጂፋርንም አስጎብኛቸው ኢስላማዊይ የታሪክ ቦታ ነው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን የዚህ ጀግና ልጅ አድናቂ ነኝ በራሱ ስራ በራሱ አይድያ የሚሰራ ጀግና ወድማችን በርታ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @የርጎፍርፍር
    @የርጎፍርፍር 5 หลายเดือนก่อน +13

    የዚህ ቤተሰብ ደስታ ሳቅ ፈገግታቸዉ ጭንቀትን አስወግዶ ልብን በሀሴት ይሞላል ማሻአላህ ተቢረክአላህ የሳቅቤት የደስታ ቤት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hhjjhbbhhjj
    @hhjjhbbhhjj 5 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ቅመሞችዬ 100ሽ እናሥገባዉ አይከፈልበት ጀም እናት እና አባትህን አላህ ይጠብቅልህ ወላሂ እደዘመኑ ወጣት ባህልህን ሣትረሣ ሁሉን መሥለህ የምታድር ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 5 หลายเดือนก่อน +3

    አባዬን እና እማዬን የሚወድ? 😢❤❤❤❤❤❤ፈገግታቸዉ ብቻ ይበቃል 😊😊😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 5 หลายเดือนก่อน +15

    የወሎ ልጆች ስታናድዱ እዛ በፕራክ ታመምን ሀኪም ቤት ገባን ስራ አልሰራ አለን እያላችሁ ገንዘባችሁን ጊዜያችሁን ታባክናላቹ አይ አለመታደላችን ምናለ እንድህ አይነት ማንነታችንን የሚያስታውሰን የሚያስተዋውቅ ቻናል ከእውነት ከእውቀት ከትህትና ከደግነት ጋ ብናይ የሄ ልጅኮ ጋዜጠኛና መምህር የነበረ ጥሩ ደሞዝ ሊያገኝ ይችል ነበር ግን ባህሉን የጠበቀ ስራ እየሰራ ለምን አናሳድግለትም ተው እህቶቸ አንሸወድ በድራማ ፕራንክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ

    • @امام-ص3ز
      @امام-ص3ز 5 หลายเดือนก่อน

      ምናለ መቶሺ ብናስገባዉ ያላ የመዳን ቅመሞች

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ❤❤❤

  • @SusoJemal
    @SusoJemal 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማዘርና ፋዘርን ስወዳቸዉ❤ ሰሞኑን እየደጋገምኩ ነዉ የማያቸዉ
    ምርጥ ልጅ አንተን ወልደዋል ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Yehilmruchatube
    @Yehilmruchatube 5 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም እድለኛ ነህ፣ እናትና አባትህ በህይወት እያሉ ለዛዉም ፍቅር ከሚፈስበት የገጠር አካባቢ። ተባረክ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ። ዉጪ ሀገር ሆኖ እንደዚህ ያለዉን ቱባ አገርኛ ጨዋታ ማየት ያለዉ ስሜት ከቃልም በላይ ነዉ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @altudz4055
    @altudz4055 4 หลายเดือนก่อน +1

    😍🥰አይ አይዋ ታድህ ጀማሎ ያኑርልህ 😍

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን አተ ልጅ ትለያለክ በርታልን እግዚአብሔር ደግሞ መንገድህን ሁሉ የቀና ያድርግልክ ❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed 5 หลายเดือนก่อน +2

    እህህ የኔ እናት እናአባት ስወዳችሁ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር ያኑራችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ አገራችሁ ሲያምር እኛ ምንም አገራችንን አናውቅም በስም ብቻ ኢትዮጲያዊይ ነን

  • @MaryamMengstu-ro6dk
    @MaryamMengstu-ro6dk 5 หลายเดือนก่อน +13

    የኔአባት፣ለህፃኑያላቸው፣ስስት❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @KeriyaYesuf
    @KeriyaYesuf 5 หลายเดือนก่อน +10

    ክብር ይገባሃል። ልዩ ፕሮግራም እንደሚሆን አልጠራጠርም እዛ ህዳችሁ የምታዘጋጁት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 5 หลายเดือนก่อน

      እሺእናመሰገናለን​@@Tossatube.

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለጦሳ ቲዩብ አድስ ነኝ በጣም ደስ የሚሉ ናቸዉ የምለቃቸዉ ማሻ አላህ ቤተሰቦቺህን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 5 หลายเดือนก่อน +11

    እድናችሁም ላይ እዳትዘናጉ ሰላት ሰላት ሰላት አደራ ብለዋል እረሱል አላህ ይከተላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 5 หลายเดือนก่อน +1

      (ረሱል)ሱለላሂአለይህወሰለም❤❤❤

    • @maryamm1164
      @maryamm1164 5 หลายเดือนก่อน

      ሡለላህአለሂወሰለም🎉

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 5 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ ሚድያ የሚለቀቅ ቪደዎ ጠርሸ ነዉ የማየዉ የገጠር ሠርጉ ትዝታዉ ያሠላም እደት ደስ እደሚለኝ እዳዉ በርታ ጀማሉ😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 5 หลายเดือนก่อน +3

    የተባረክ ልጅ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር

  • @WertRew-o4d
    @WertRew-o4d 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሄን ልጅ አበረታቱ ይህኔ አድርጎ ምክክ ሴት ይዞ ቢመጣ ስትና ሥንት ይሄድነበር ያላህአበረታቱት ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ኡሙቢላልዩቱብ-ተ3ጨ
    @ኡሙቢላልዩቱብ-ተ3ጨ 5 หลายเดือนก่อน +9

    አባት እና ልጅ ፍቅር ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FjstbKfdi
    @FjstbKfdi 5 หลายเดือนก่อน +15

    ሀጅ ያርጉ የምቱሉ❤

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 4 หลายเดือนก่อน

      ሀጅ እኮ ገንዘብ ሲኖር እና ሲዋጅብ እንጅ ግዴታ አይደለም የሚተዳደሩበት በቂ ካልሆነ

  • @FatumaEbrehim
    @FatumaEbrehim 5 หลายเดือนก่อน +6

    አይየ እና እታለም እንድሁም ጀም ወንድማችን እንወዳችሗለን❤❤ጀም ወንድሜ እኔ የመሀመድ እብሬ እና የእንድሪስ እብሬ እህት ነኝ ገልሻ ነው የሚያስትምሩት እና ጔደኛችን ነው ብሎኝ ጋሽ መሀመድ ደስ ብሎኛል የወንድሞቸ ጔደኛ ስለሆንክ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ቤተስብህ ነኝ አይየ እና እታለምን በጣም ነው የምወዳቸው❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከምንም ከምንም የፀዳ እንከል የለለበት የሀገሩን ባህል ወግ የጠበቀ ብሮግራምክ እንዴት ደስ እንዴሚል ጀሙ ወንድሜ አሜን በል ልመርቅህ ለአባት እናትህ ያለህ ክብር እያየንክ እደግ ከክፉ ነገር ሁሉ የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ አንተም በልጆችክ ዋጋህን ይክፈለክ አሜን❤❤🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙏❤

  • @eman3582
    @eman3582 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጀማል ገና ዛሬ ሰፈርህን አወቁት እኔማ መጥቼ አይዬን በአካል ማገኝቴ አይቀረም ኢንሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩቲወሎየዋ
    @ሀዩቲወሎየዋ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲል አገሩ እንድህ ያለ ቦታ ነው የናፈቀኝ እድሜና ጤና ይስጥልህ አባትህን ና እናትህን ደስ የሚሉ ቤተሰቦች❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Fatumafatuma-mohammed
    @Fatumafatuma-mohammed 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት ከብቶቹን ናዉስ ሲሉ አባቴን መሠሉኝ የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤ወንድሜ ጀማል ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ይለያል❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @EnuyeYaregal
    @EnuyeYaregal 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ የአየዋ ልጅ ጀማል 😊😊በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ነገር እያቀረብክልን ነው በፍቅር ነው የምከታትልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @shs549
    @shs549 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀጂወዪምኡምራአሠራቸው👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 หลายเดือนก่อน

    ጀማል ለአባትህና ለእናትህ ያለህ ክብር ይደንቃል!!
    አተም በልጆችህ ያድርስህና ለዚህ ለሰራሀው መልካም ነገር በልጆች ተካደም(በተራህ)❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሰቲ እንዴ አላህ እደሜና ጤና ሰጠቶችው ሀጂና ኡምራ በቀጣይ አመት የወፍቃችው
    ዱአ አደረጉላችው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሻ አላህ አላህ በስላም ጎብኝታችሁ የምትመለሱ ያድርጋችሁ ሀግራችንም ስላም ያድርግልን ያረብ አገር ስላም ስትሆን ነው ሁሉም እደልቡ የፈለገበት ደርሶ የሚገባው 😢

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse หลายเดือนก่อน

    አቦ አላህ ይጠብቅህ እስከቤተሰብህ ወድሜ ቱባ የሆነበሀላችንን ስለምታስተላልፍልን❤❤❤❤❤

  • @SddSaa-ig1nk
    @SddSaa-ig1nk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ቻናል በቅርቡ 100ሺ እናስገባው❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ሺቅርቅረ አባት እድሜና ጤና ይሰገዎት❤❤

  • @rhtube3717
    @rhtube3717 5 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻየን መቶሺ ማስገባት ብችል የእዉነት ጀምየ አላህ ያቆይህ አቦ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ዋዉ በጣም የማይጠገቡ ቤተሰብ ናቸዉ ግታ እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀምየ አኔተ ለኛ ለገጠር ልጆች ስደት ላለን መዝናኛ ተስፋችን ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @alemendres
    @alemendres 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ አባት ጀምነቴ የዘመኑ ምርጥ ሠዉ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂እዳያቀዉ እየለካሁ አጎርሠዋለሁ አይ ሀገሬ ሠላምሺን ይመልሥልን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @حياهحياه-ع1ت
    @حياهحياه-ع1ت 4 หลายเดือนก่อน

    አላህያሳድግልህአላህሙሉቤተሰቦችህንይጠብቅልህ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ወድሜ አባትና እናትን ከጎን አድርጎ አብሮ ደስ የሚል ጊዜ ማሳለፍ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ❤❤እኔ ግን አላደለኝም ሁሌ ከአይኖቸ እንባ ይፈሳል. እደዝህም ሁኖ በስው ደስታ እደስታለሁ ሲያዝኑም አዝናለሁ😢😢💔💔

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በሰላም ደርሳችሁ ተመለሱ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ብድር ይግባህ ጀዛክ አላህ ኸይር ወላጆቹን የሚካድም ሰው የተመረቀ ነው ማሻአላህ ብያለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aamm8248
    @aamm8248 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባየየ መጎሢ ለዘላለም ኑሩን❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ አባየም እማየም እርጅም እድሜ ተመኘሁ ጀምየ አሏህ ይጠብቅልህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 5 หลายเดือนก่อน

      ማዘርየ እርጅም እድሜ ይስጠወት ወተቷን በጭርቆ አደርገው ቅቤዋን ቀኒዋጋር በላቃይቱ አላቅጠው ያቀብሉኝ አናቴ ደርቋል እራስ አድርገው ይቀቡኝ😅😅😅😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤

  • @hussenyimer-hi3jp
    @hussenyimer-hi3jp 4 หลายเดือนก่อน

    አረ የሄን ልጂ 100ሺ እናስገባለት❤❤❤❤❤❤

  • @አላህመጨረሻየንአሣምርልኝ
    @አላህመጨረሻየንአሣምርልኝ 4 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ አላህ ይጨምርህ ልጂይዉጣለህ ልጂይጡርህ

  • @ZedZ-dz8xl
    @ZedZ-dz8xl 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምረጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ በሉ ኮመታተሮች ብራክ ምንየ እያላችሁ ያልሆነ ቦታ ከመግባት ድናችንን እንማር ሀገር ባህል የሀገር ገፅታን ማየቱ ይጠቅማል ጀማልን እናበረታታው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ና ጤና ለቤተሰቦችህ በጣም ደስ ይላል በርታ ❤️❤️❤️

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይየ ጋቢውን ልብሶ ሲቀመጥ ቁረጥ አባቴንአባቴ እደዚህነው ጋቤውን ለብሶ ሲቀመጥ እርጂም እድሜ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatimaYimer
    @FatimaYimer 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናት አባትህ እድሜ ይስጥልህ ስርጉ ደሞ በጣም ምርጥ ነበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ሰይድ ወንድማችን በርታ ከዚህ በላይ ከፍ በልልን የኛ ምርጥ ወንድም አየና ሀሊመት ኑሩልን በእድሜና በጤና❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኔው አባት እረጂም እድሜ አላህ ይሰጥልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 4 หลายเดือนก่อน

    ጨዋታቸው የማይጠገብ ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙሙሰአብ
    @ኡሙሙሰአብ 5 หลายเดือนก่อน

    አዬዋ አሊመትዋ ወላህ ውድድ እማርጋችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ በሰላም ላገሬ አብቅቶኝ ለመገናንት ያብቃን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አለይኩም ጀም ማሻአላህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ጀም አላህ ይወፍቅህ አላህ ያግራልህ እና ከዚህኛው ጉብኝትና ሽርሽር ቡሀላ ቀጣይ አመት እንዲሁ ይዘሀቸው ሀጅ እንድታረጉ ዝግጅት መጀመር አለባችሁ አላህ ይወፍቃችሁ አንተንም አላህ ያግዝህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @semirawollo
    @semirawollo 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅልህ ቤተሰቦቺህን

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse หลายเดือนก่อน

    በአላህ 100 k እናስገባቸው🎉🎉

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 5 หลายเดือนก่อน +8

    የጀማል እናት ቅቤ ላኩልኝ ትኩስ ቅቤ መዋጥ እወድ ነበር በልጂነቴ ጀም ዱኒያ አኬራ ይመችህ ከሚድያ ባሻገር ቤተሰቦችህን ዘና ታረጋለህ አችርህን አላህ ይክፈልህ ሌሎች ወጣቶች ያተን ተግባር ሊከተሉ ይገባል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ቅቤ ይዋጣል እንዴ ሳይነጠር እኔ አላውቅም😂

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝአወንእኔምገፍቸተወጣብሆላእበላነበርሣይነጠር

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@الحمدالله-ش6غ3ض እኔ እውጣለሁ ገና ካሬራው ስታወጣው እናቴ ዛሬግን ፀጉሬን እኳን አልቀባም ዱሮኮ ትውጭ ነበርትላች እናቴ ያችቅቤ ይጣፍጥ ነበር እላታለሁ የመይራው ሽታ አኮሌው በሳውና እደዛሬ አይታጠብ በጦስኝ በምስርእች ገደላሙቅ እጥብ ከዛ ወይራ እጥን ከዛ እርጎው አሬራው ቅቤው ማሻአላህ ነው

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 5 หลายเดือนก่อน

      ያንችስከፋ መዋጥ አለመውደዴበጀኚ እእእእ

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 5 หลายเดือนก่อน

    ጀማሎ ሐረር እንዳንተ አይነት የፍቅር ቤተሰብ ማስተናገድ ትወዳለች አዬ ሼህ አባድርን ሲዘይሩ ማየት ደስ ይላል ከዛ አካባቢ ስለሆንኩ ነው እንደ ወሎ የፍቅር አገር ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 5 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ ወድማለምማሻ አላህ ለእናትህና ለአባትህ ያለህን ክብር ሳይ ወላሂ ነው እምለህ ለቅሶ የአላህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ አተንም የእናትና አባት ሀቃቸውን ከተወጡት ባሮቹ ያድርግህ ጀነት እናት እግር ስር ናት❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @yaltenorljent
    @yaltenorljent 5 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህ ቤተሠብ አፍቃሪ ነኝ እኔ ሌላው ትርኪ ምርኪ ደሥ አይለኝም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 5 หลายเดือนก่อน

    ወንም አለም ታድለሃል ለእናት አባትህ ያለህ ክብርና ፍቅር አክብሮት ይለያል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @esthermiller-hm4rc
    @esthermiller-hm4rc 5 หลายเดือนก่อน

    ohh love watching them!! lovely simple family 💚💛❤ wish you all the best and peace for Mama ETHIOPIA AMEN

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
    @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጀም አላህ ይጨምርልህ እናትና አባትህን ማስደሰት በጣም ደስ ነው የሚለው ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @abuahmad631
    @abuahmad631 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተበረከላህ አባትህና እናትህን አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልህ ወንድሜ ተባረክ ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኮንደህና መጣችሁ የኔፍልቅልቆች ውይስወዳቸው❤❤❤❤❤❤ቆይልስማቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 5 หลายเดือนก่อน

    ቦታው ሲያምር ወቅቱ መስከረምን ይመስላል ያምራል የመቸ ቀረፃ ነው? ተባረክ ወንድም ሀገራችን ስለምታሳየን።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ባለፈው ሳምንት የተቀረፀ ነው።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 5 หลายเดือนก่อน

    ጀምዬ በርታ ለእናት እና አባት ያለህ ፍቅር አላህ ይጨምርልህ በርታ ወንድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህረር ጀማል የምትለቅበት ጊዜ የረፍት ሰአት በኢትዩ 11 ሰአት አካባቢ ቢሆን ተመልካ ች ቶሎ ያየዋል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zinetadem2674
    @zinetadem2674 3 หลายเดือนก่อน

    ይልቅ ለአኼራቸው አስብላቸው ተውሂድ እናሽርክ አስተምራቸው ከአላህሌላ ባለ አካል እየማሉ በዚህላይሁነው አላህንመገናኘት ከባድ ነው መልካም ልጅ ለዛኛውሀገር የሚሆናቸውን ማሰራትነው ሀገርቢዞሩ ትርጉም የለውም አላህ እድሜናጤናይስጣቸው ቤተሰቦቻችን ከሽርክ አላህያውጣልን

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 5 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ጎዞ አግላቸሁ እግዚአብሔር አምላክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ወገኖቼ አላህ ይጠብቀችሁ ጀማል ልጅክ ማሻ አላህ ብየለሁ አላህ ያሰድግልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aliaali56346
    @aliaali56346 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ እሚል አባት እድሜ ከጤናጋር አላህ ይወፍቀውት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረከላ ደሴ የሚል ቤተሠብ ጀማል መቶሺ መግባት አለበት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SigsiVvc
    @SigsiVvc 4 หลายเดือนก่อน

    የኔአባቴ ጀማልዬ በረታልን

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እንዴታ ሲሉ ደስ ሲሉ ጀምየ ብድሩ ይግባህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት😂😂😂 ግመል መኳል ከሆነ ችግር የለም አይደል?😂😂😂😂የኔ ፍሲካ አባት ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለአባባም እማማም❤❤❤❤ ጀሞ አንተ በጣም እድለኛ ነህ ኖረውልህ ይሄን ማድረግ በመቻልህ። አንተም እድሜ ሰቶህ በልጅህ አግኜው❤ 7:22

  • @meremadem7807
    @meremadem7807 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ገራገሮች ወሎየወች ግመል ላልከው በትንሹ ልመልስልህ ምጭራቸው ኦብረሽን ይሆናሉ ሲሮጡ እዘፍ እዘፍ እድል ነው

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማል አባትህ እናትህን ዱአ ያድረጉልኝ አላህይጠብቃችሁ ተመዳምኩሽናነዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @halimaymer7226
    @halimaymer7226 5 หลายเดือนก่อน

    ሀጂ አላህ ይፈቃቸው እኔም አላህ ካአባቴ ጋር ይፈቅኝ ያረቢ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅልህ ጀምየ የምር ፈገግታቸዉ ሤምር የምር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 5 หลายเดือนก่อน

    ጀምየ ማሻአላህ ለኔም ይቺንቀን ይስጠኝ ከበተሰፐቸጋር የምፈነድቀበትን ቅርብአርግልኝ ያረብ ከእናትጋ አልስማማብያለሁ ዱአርጉልኝ

  • @heven6820
    @heven6820 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ንግግራቸው ዴስ ሲል🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤ እኔ አባቴ ሙቶብኛል😭😭😭

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ወኔድሜ ወላሂ ጀዛክ አላህ ከይረን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @atube9447
    @atube9447 5 หลายเดือนก่อน

    አዬ አባቴን እየመሰለኝ ነው ወላሂ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ጀማል እስኪ እንግሊዘኛ መማር እፈልጋለሁ መልስልኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      0914351609 በቴሌግራም አናግሪኝ።

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መታደል ነው ከልጂ ልጂጋ መጫወት ለኛም ይወፍቀን በጤና በፍቅር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ
    @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻላ ጀምበጣም አዝናኚእናትና አባትአሉህ እረጂም እርሜ ይሥጣቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MihmadMohmad-t7d
    @MihmadMohmad-t7d 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝነህ አላህ ያቆይልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 4 หลายเดือนก่อน

    Egeziabher Edeme tena Yesetelen le Enat le Abatochinnn. Bereta wodemachinnnn🎉

  • @mulu5
    @mulu5 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉ዉይ አየ እኛም ደህና ነን እናተም ደህና ሁኑልን ❤❤በሰላም ደርሳችሁ ተመለሱ ግን አየን በደንብ አስረዳዉ ደም ግፊት ሰላለበት እደ ባለፈዉ እዳይደነግጥ

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማልየ አሠላማለኩም ቆንጆ ፓሮግራም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 4 หลายเดือนก่อน

    በርቱልኝ ወድሜ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደጋጎች እንኳን ደህና መጣችሁ ጀም ረጅም እድሜ ይስጥልህ ለአባትህ እና ለእናትህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  5 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡