✅ አባቴ የድሮ አዝናኝ የንግድ ትዝታዎቹን አጫወተኝ ♥️ ከደጋጎቹ መንደር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • This program is about my fathers trade experience.
    #tossatube #dinklejoch #wollo #የገጠርሰርግ #የገጠርለዛ #ethiopia #eregnaye
    በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
    -
    1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
    • ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
    2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
    • ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
    3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
    • ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
    4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
    • ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
    5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
    • ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
    6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
    • ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
    7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
    • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
    8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
    • ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
    9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
    • ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
    #tossatube
    #የገጠርለዛ
    #አባቴ
    #እናቴ
    #ቤተሰቦቼ
    #ገጠር
    #ባል
    #የገጠርለዛ
    #ልጅነት
    #ወሎ
    #ደሴ
    #wollo
    #ገራገሩ
    #ደጉባላገሩ
    #የገጠርትዝታ
    #አገርቤት
    #ያገርቤት
    #አርሶአደር
    #አርሶበሌ
    ያገር ቤት ወጎች
    ከደጋቹ መንደር
    #tossatube
    #family
    #friendship
    #visit
    #visitethiopia Ethiopia
    #rurallife
    #ruralvillage

ความคิดเห็น • 459

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +58

    ውድ ተመልካቾቼ - በቀጣይ ሳምንት ቪዲዮ አስገራሚ ሰርፕራይዝ አለን። ጠብቁን ♥️ ላይክ ሼር 🙏👍

    • @hawaebrhaim
      @hawaebrhaim 3 หลายเดือนก่อน

      ጀማል ግን እኔም ባለቤቴም ስንደውልልህ ለምን አታነሳልኝም እንደ ምነው ቃልህን ረሳሀን እሳ

    • @zeyinebmohammed2594
      @zeyinebmohammed2594 3 หลายเดือนก่อน

      ይለቀ ቅ

    • @hawaebrhaim
      @hawaebrhaim 3 หลายเดือนก่อน

      ባለቤቴን እኮ ቀጣይ ሳምንት እንደምትገናኙ ነግሮኝ ነበር ግን ሲደውልልህ አታነሳም

    • @bintmohammed
      @bintmohammed 3 หลายเดือนก่อน +1

      በርታ ምርጥ ስራዎችን ነው የምታቀርበው

    • @getanehasmamaw8391
      @getanehasmamaw8391 3 หลายเดือนก่อน

      አየ ግንጠይቅልኝ በወር20በግሲበላ አላከሰረውም ንግዱን

  • @Seadayimer-xw8sj
    @Seadayimer-xw8sj 3 หลายเดือนก่อน +60

    እስኪ የጦሳ Tube ትዝታ የሚመቸዉ በላይ አሳሁኝ ጋይስ

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 3 หลายเดือนก่อน

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h 3 หลายเดือนก่อน +28

    ጀማል ከነአባቱ ከሰይፍ ይቅረብ የምትላሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 หลายเดือนก่อน +47

    ማነው የጀማልን አበት ሲይ የራሳችሁን አባቶነች የምታስታውሱጠእ አባቴን ነው የሠው በነሡውስጥ የገጠር ልጆች

    • @mdenayuosf4244
      @mdenayuosf4244 3 หลายเดือนก่อน

      Enay💛💛💛❤❤💚💚

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 3 หลายเดือนก่อน

      ሀኒ እደት ነሺ ማሬ​@@mdenayuosf4244

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 3 หลายเดือนก่อน +1

      አያቴን አስባለሁ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 3 หลายเดือนก่อน +25

    በህይወቴ ብዙ ነገር ረሳለሁ ባባየ አንተን መቼም አረሳህም።አላህ አንተንም ኡመተል ሙስሊምን በጀነት ያኑራችሁ።
    አባቴም ገበሬ ፣ነጋዴ ነበር ።ልክ ከቦረና መጥቼ ልጅ ያላቸው እርሻቸው ታርሶ ይጠብቃቸዋል ።የኔ ብቻ ይቀራል ይለናል ከንግድ መጥቶ ደከመኝ ሳይል ወደ እርሻ ማረስ ይሰማራል።እረ ያባቴን ምኑን አውርቼ እጨርሳለሁ ።አላህ ጀነትን ይወፍቅልኝ ።አባቴ የኔ ልዩ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 3 หลายเดือนก่อน +3

      የአባት ሞቱ ቀርቶ አገር ቀይሮም ናፍቆቱ ከባድ እህቴ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው የኔ ከርታታ እነሱ ለኛ ብዙ መስዋት ከፍለው አሳድገዉን ብድራቸዉን ሳናሳልፍላቸው አይጠግቤው ሞት ከች ይላል የኛ ነገር እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

    • @user-cp3jd1jx3u
      @user-cp3jd1jx3u 3 หลายเดือนก่อน

      @@semiramohaned አሚን ያረብ በጣም ሱሱየ
      ከስደት ለእረፍት ስሄድ ግቢውን ዝም ብየ ያለ መሰልቸት እዞራለሁ።በህይወት ያለ ልክ ልጀ የሚል ድምፁ ይናፍቀኛል

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-cp3jd1jx3u አብሺሪ እህቴ አላህ በጀነት ያገናኛቺሁዋል ኢንሺአላህ ማማዬ ዱአ አድርጊ ብቻ

    • @user-cp3jd1jx3u
      @user-cp3jd1jx3u 3 หลายเดือนก่อน

      @@semiramohaned ኢንሻ አላህ ሱሱየ ሽኩረን እህቴ

    • @HaytaliHayt
      @HaytaliHayt 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ የኔ ውድ እህ ከባድ ነው ወላሂ ከቶም በስደት ላይ ያልፍልናል ብለን መተን አባትን ማጣት ከባድ ነው አላህ በጀነት ያገናኘን ሁላችንም ሟች ነን

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3k 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጀማልየ ወላሂ የገጠር ባህልህን ወግህን የማትለቅ ምርጥ ጋዜጠኛ አተን አየሁ በዚሁ ቀጥል ይመችህ ሙሉ ቤተሰብህንም አላህ እድሜቸዉን ያርዝምልህ ልጅህንም ያሳድግልህ ገጠር መወለድኮ መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-kh3yt6rt9u
    @user-kh3yt6rt9u 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወላሂ ግን አባቴን የሚመስሉኝ ነገርስ ፋዘር አላህ አረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i 3 หลายเดือนก่อน +11

    የሁሉም አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

    • @user-uz9je2oc7e
      @user-uz9je2oc7e 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 3 หลายเดือนก่อน +9

    የጀማልን አባት ሳይ አባቴን ነዉ የሚመስሉኝ አላህየ እድሜና ጤና ስጥልን ስደት ከለያየን 6 አመታችን ከሳምንት በሗላ ሀገር እገባለሁ በሰላም ያገናኘን መልካም ጉዞ በሉኝ ደምሩኝ

    • @sandflove
      @sandflove 3 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ በሰላም ያስገባሽ ውደ❤❤❤

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 3 หลายเดือนก่อน

      @@sandflove አሚንን ያረብ

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 3 หลายเดือนก่อน +2

      መሻአላህ በሰላምገቢ መልካም ጉዞ❤❤❤

    • @user-st2fx8lo6r
      @user-st2fx8lo6r 3 หลายเดือนก่อน

      መልካምጉዞአላህበሠላምያስገባሽ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 3 หลายเดือนก่อน +6

    የድሮ ሰው እኮ ጎበዝ ናቸው ረሃብ እራሱ አያውቁም ሁሉ ነገር ሞልቷቸዋ😊አሁን ስንት ህዝብ ዳቦ እያጣ😢😢😢

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z 3 หลายเดือนก่อน

      እነሱ እኮ አገር ጥለው ሂደው ነው የሚነግዱት ጎበዝ ናቼው

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 หลายเดือนก่อน +9

    አንደበታቸው የማይጠገብ አባት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

    • @user-uz9je2oc7e
      @user-uz9je2oc7e 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንንን

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 3 หลายเดือนก่อน +12

    አህለን የስንደዶዉ ነገር አይወራ በዉርጭ ነዉኮ የምንቀጨዉ እየሰረቅን አይ ደጉ ጊዜ በ90ወቹ ወላሂ ልጅነታችን አንድ እድል ቢሠጠን ልጅነታችንን ብንወጣዉ 😂😂😂

    • @user-ld5ze3ig3c
      @user-ld5ze3ig3c 3 หลายเดือนก่อน

      የኔማር ትክክክል አይልጅነትአለቀእደዋዛ ስንዴዶጰመቅጨትሥወድ😂😂😂😂😂

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንደው አየዋ የሳቄ ምንጭ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ
    ወንድም ጀማል አንተም ብድሩን አላህ በልጅህ ይክፈልህ አልሃምዱሊላሂ ይሄ ያንተ ደስታና ፀጋ ብቻ አይደለም የሁላቺንም ነው እዉነት ለመናገር አላህ ባላቺሁበት ሁላቺሁንም ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብዬ በጣም ነው የምወዳቺሁ 🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fethabsr
    @fethabsr 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ጃማል አባትህን አላህ እረጂም እዲሜ ይሥጣቸዉ ልክ እዳባቴ ጀግና ነግዲ ነቸዉ ኢሻ አላህ እኔም ገልሻ ነዉ ቤት የሠራሁት ሥመጣ አባቴንና አባባን ተገናኚተዉ ማይት ምኙቴ ነዉ

    • @user-uz9je2oc7e
      @user-uz9je2oc7e 3 หลายเดือนก่อน

      ወየላይ የኔዋ ገልሻ

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማነው ስደት እደኔ ምርር ያለው👍

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 3 หลายเดือนก่อน

      Kemererachihu wede hager atgebum kelik ayalfim

  • @user-sf1db5jh1v
    @user-sf1db5jh1v 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይጠገቡም እነዚህ አባት እድሜናጤና ይስጥልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @mulu5
    @mulu5 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉የድሮ ሰዉ እኮ ያልመሰለባቸዉ ናቸዉ ጀግና ናቸዉ ሴት ያማልላሉ 😂😂አየ ታሪኩ ይገርመኛል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን በእዉነት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @destatube9960
    @destatube9960 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጦሳ ወድማችን በርታልን ታሪኩ 👌በዬቤታችን ውስጥ ያለው እረያሊቲ እኛ አባቶቻችንን ብንጠይቅ ተሠሣይ ታሪክ ፈጣሪ ለሀገረችን ያብቃን እድሜና እና ጤናተመኘሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቸኔአባትጀግና ።አበሣቢያረጅ የምንመጨዋቻ ይሆናል ይላል ።አባቴእዳቱ ጀግናነው ።እርጅናመጣአሁን ።እረጅምእድሜ ይሥጣችሁ ወሬቹሁየናተነው ለዛያለው ኑሩሩልልልልንንንን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zinatzinat487
    @zinatzinat487 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እኔም አባቴ ከቦረና ደሴ ነጋዴ ነበረ እወነት ተደለወ በደህነወ ገዜ 😢😢😢 አላህ እረጀም እደሜ የሰጥችሁ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም አባት❤

  • @sandflove
    @sandflove 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ያባትና ልጁን እንተርቪው ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላ በርቱ ቀጥሉበት ዘና ብለንበታል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SemiraYimam-ik4ep
    @SemiraYimam-ik4ep 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም ከአባቴጋ ቁጭ ስል ስለድሮው ነበር የሚያወራኝ በጣም ደስ እያለኝ ነበር የማዳምጠው ያአላህ እድሜና ጤና ለአባቶች ይስጥልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 3 หลายเดือนก่อน +3

    አጀብኮነው አባትህን እድሜና ጤና የገጠር ትዝታማ ተወኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hawa-ve8rt
    @hawa-ve8rt 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ❤የኔ አባት አደበትህ እኮ ሲጣፍጥ🎉እኔም አባቴ ጋር እድህ ነበር የምን ጨዋወተው😢ስደ ትለያየን እጂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አባትና ልጂ ማሻ አላህ😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሚን አለ የኔ አባትም እዳተ ብሆን አላህ አድሜ ከጤና ❤❤

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት አደበታቸው ሲያወሩ አይጠገቡም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አምላክ ከፈቀደ ከስደት በሰላም አገር ገብቸ አገራችሁ መጥቸ ያባታችነን ጉልበታቸውን ብስም ደስ ባለኝ እስከዛው አምላክ የሀገራችነን ሰላም ይመልስልን እኛም ከስደት ሀገራችን በሰላም እድንገባ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኦርጅላሊ 😂😂😂😂መገን ወሎ ደጉ❤❤❤❤❤ አማራ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ ጀም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት ጨዋታ እኮ አባቶችጋ ነዉ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @askalemariamdesalegnmelese2360
    @askalemariamdesalegnmelese2360 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ። ረጅም እድሜ ይስጥዎት። ወዝ ያለው ጨዋታ! እሳን እንድናውቅ ፈጣሪ ይርዳን። ይህን ሁሉ ምስቅልቅል የተፈጠረው እሳን በመጥፋቱ ነው።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @askalemariamdesalegnmelese2360
      @askalemariamdesalegnmelese2360 3 หลายเดือนก่อน

      በደንብ እያስተዋወቅን ነው። አዲስ አበባ ስትመጡ ባገኛቸው ደስ ይለኛል። ሀገር ሰላም ሲሆን ግሸን ማርያምን ለመሳለም ስመጣም ቢሆን ቀያችሁን አያለሁ። እስከዚያው የቤተሰብ አባል ነኝ። ጀማል አንተ ማንም ያልሞከረውን አቀራረብ ይዘህ መጥተሃል በርታ።

  • @user-gm2hy7wy4r
    @user-gm2hy7wy4r 3 หลายเดือนก่อน

    ጀማል አላህ ያቆይልህ አባት ኩራትነዉ እኔ ወላሂ አባቴን በጣምነዉ እመወደዉ ❤❤ከአላህ በታቺ አለኝ የምለዉሰዉ አባቴብቺነዉ😢❤❤🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ጀማል የወላጆችህ ሀቅ እዴት እየተወጣህ እደሆነ ታስቀናለህ፣አላህ ይጨምርልህ!!🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት አላህ እርሜና ጤና ይስጠችሁ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 3 หลายเดือนก่อน

      መርሃባ ወንድሜ​@@Tossatube.

  • @fatumaseidseid4654
    @fatumaseidseid4654 3 หลายเดือนก่อน

    ወድሚየን ነው የሚመስሉኘ
    ጤየናና እድሚየ ተመኘሁለት ለአባትህ
    ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AyeshAyesh-zz1qd
    @AyeshAyesh-zz1qd 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተዉ ጀማል ትናት በኢሞ ፅፌልሀለሁ የጎደኛየን ነገር አደራ ፈልግልኝ

  • @user-seada
    @user-seada 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አባትና ልጂ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @vuhgoj5769
    @vuhgoj5769 3 หลายเดือนก่อน

    ጀማል ወድማችን ያተ ቪዶወ
    ሁሉም ልጅነታችንን ያስታዉሳል
    እናመሰግናለን በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጅምየን አባት ሳይ ያባየ ናፍቆት ይቀንስልኝል ያርቢ እድሜና ጤና ሠተህ በሠላም አገናኝን ስደተኞችን በሙሉ ጅምየ ወድሜ አይ የዋ ሲል ታፏ ማር ጠብ ይላል ማሺ አሏህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔም አባት እኛን ሲያሳደገን እዳይየ አህዮቹ ሰም ነበራቸው እያለ ያወራንበር ላባቶ እርጂምእድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @meditube7928
    @meditube7928 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአይዬ ወግ እንዴት ይጥማል ደቂቃው ነው የሚያጥርብኝ ተመስጬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i 3 หลายเดือนก่อน +3

    የገጠር ንሮ ማነው እደኔ የሚወደው ማርያምን ገጠር እዴት ደስ እደሚለኝ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ነው የምወደው

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማል አቦ ለአላህ ብለህ ማኖ እያስነካህ አትሂድ ጀመርክ ብለን ይኸን የማር እንጎቻ የአበይን ወግ ታንጠግብ እብስ ትላለህ ሰፋ አርገውይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nw8ri6mo3e
    @user-nw8ri6mo3e 3 หลายเดือนก่อน

    የዉነትጁምእኔምስደዶሥሥርቅተይዠነበረአሥታወሰከኝ

  • @samira1164
    @samira1164 3 หลายเดือนก่อน

    አባቴእየመሠለይአየዉአለሁእንጅምእድማለባቶቻቺሁ❤❤

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ለቤትህ አድስ ነኝ አባትነት ክብር አያቴን አስታወሰኝ አላህ ይራህመው ያወራኝ ነበር ስለነግድም ተረቱም ዘፈኑም ሳይቀር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ አገሩ ያምራል አቡ ጀማል እካን በሰላም መጣሁው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀምየ ሁለየ አባትህን አቅርብልን አባቴን ያየሁት ይመስለኛል የኔ ልዩ አባት ጀነት ይፍቅህ ድገት አጣሁት እደናፈቀኝ ተርቤ ቀረሁ አይ አች አለም

    • @hsgdgggshsgsg4509
      @hsgdgggshsgsg4509 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብሺርእህቴአላህአለሺውደ

  • @alemendres
    @alemendres 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉብ አባት ❤❤❤ እሣ ሡበሀን 😅😅የኔ ጀግና ግጥሙም አልጠፋቸዉ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @uthg7338
    @uthg7338 14 วันที่ผ่านมา

    ጃማሀግሬ❤❤ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ጋሽዬ አያቴን /አካካየን መሠልከኝ የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ያረብ የኔ አካካይ ግን ወደ አኼራ ከሄደ አሥራ ምናምን አመቶችን እያሥቆጠረነዉ አላህ በጀነት ያኑልኝ ጋሽዬ አላህ እድሜክን ከፍ ያድርግልህ ግርማ ሞገሥ ያለህ ጋሽዬ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ጨዋታቸው ደስ ሲል የ8ቀን መንገድ ተጉዞ ንግድ ጉብዝናቸው የዛሬ ትውልድ ቢሆን አይደለም ሊሥራ አያስበው ተረፍ ያላት ነፍስ እግዚአብሔር ይን ደስታ እዪ ሲላችሁ አተረፈችሁ ተመስገን🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @uthg7338
    @uthg7338 14 วันที่ผ่านมา

    ዋውው😂😂😂😂😂😂😂😂አይልጅነት 😂😂እኛደጋስንወጣ 😂😂😂😂😂ዘርቃሚይባላል😂😂የኛትንሽቆላነውእና😂😂😂😂አክርማ😂😂😂😂😂😂😂እሰውደበር 😂😂እንቅጫለንአይይ😂😂😂😂😂😂በኛዘበንእኮንስቱአለፍ😂

  • @HassanHassan-nk4do
    @HassanHassan-nk4do 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ የኒ አባት

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህማሻአላህ
    ሳምር ሠፈሩ💐💐💐💐💐💐

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሃን አላህ እረጅም ሃያት ከአፊያ ጋር ይወፍቀወ አባታችን ጀማል ጫወታችሁ ያምራል ግን አጫር አረከዉ ደቂቃዉ አጠረ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ui1vg7ui7r
    @user-ui1vg7ui7r 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ አባቴ ሲያወሩ ሲመቹ ረጅም ዕድሜ ተመኘውለት አባቴ የጃማ ልጅነኝ ይመችወት የጃማ ሠው ቀሪብና ችስቻሶ እንችላለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን የኒም አያት በጣም ነጋዴ ነበር አይ የዱሮ ሰው ጨዋታችሁ ተመቸኝ ❤ ስለ አያቷቻችን ሰለ ቅድማ አያቷቻችን በደብ አውሩን ❤ እኔ እሰከ መጨረሻው ነው የምሰማው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z 3 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ አባትም ደሴ ቦረና ሳይንት ፣የርማ እየተመላለሰ ያሳደገን አሁን ውለታውን እንዴት ብዬ ነው የምመልሰው😢

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጀማል ታድል አባትህ ከጉን አርግህ በሰሰት ሰታደምጣችው ደሰ ይላል
    እኛንም ቀሰደት ላይ ያለን ለዝህ ቀን ያብቃን ተከላላ ቲርቲራ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አያቴን ነዉ እሚመስሉኝ እድሜዉን አላህ ያርዝመዉ እና❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HassenAhemad
    @HassenAhemad 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አባቴ ደሥሲሉ አላህ እድሜና ጠናይስጣቸው ጀማልም በርታ አላህ ያግዝህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kaledetube396
    @kaledetube396 หลายเดือนก่อน

    ያገሬሰው ነወት.ወይኔ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናት አለም ለገሂዳና ወረኢሉ ❤❤❤😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 หลายเดือนก่อน

    ደጉ ግዜ ሳናየዉ አለፍ😢😢

  • @user-dj8jh3ho2x
    @user-dj8jh3ho2x 3 หลายเดือนก่อน

    ጃማ የትውልድ ሀገሬ ነው ማሻ አላህ ተሰምቶ አይጠገብም ንግግራቸው አላህ እድሜሁን ያርዝመው አባታችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HassanHassan-nk4do
    @HassanHassan-nk4do 3 หลายเดือนก่อน

    ቦጋለይ ስሜን መልሺ

  • @user-ny7rr8qv8c
    @user-ny7rr8qv8c 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናአባትአላህያስደስተወት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ameenathuae123
    @ameenathuae123 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አባትናልጅ ክፉ አይንካች ከአይንም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 3 หลายเดือนก่อน

    የዋህ የገጠር ሰው ውይ ገጠሬ በመሆነኔ ኮራሁኝንንንን❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አባቴ በትክክል ሁሉም እኔ አሙቃለሁ አለ እሳ ጠፋ 😢😢😢😢😢 አይ ሀገራቸን😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MohammedAhimed-so1cn
    @MohammedAhimed-so1cn 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በጣም ደስስስ የሚል ጫወታና ትዝታ ነው አላህ እረጅም እድሜና ጤና ለሁላቺሁም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Rehima-lc6tc
    @Rehima-lc6tc 3 หลายเดือนก่อน +1

    የስንዶዲው ነገር ትዝቃአይይይይይ ያልኖርኩት ልጂነት አለቀ በስደት

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ልጅነት አችን ሥደት አለቀ😢😢

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q 3 หลายเดือนก่อน

      ​@jአይስዴት😢😢😢shsuwu5558

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔአባትወሬቸውአይጠገብም❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ayi emana Ethiopia hagers neberen selam tefa

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @UmuSelman
    @UmuSelman 3 หลายเดือนก่อน

    Abaye ❤❤❤❤ erejim edime yistewot

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሀገሬናፍቆኛል እንሸአላህ በቀርቡእመጣለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 3 หลายเดือนก่อน

    ያኔ አባት ጀግና ስዲት በቅሎ ብቻህን አይ ጊዜ አንበሳ ሲያረጂ----❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማልየ ከአይየ ጋር ስትመጡ ደቂቃዉን ጨምርልን የኔ አባት ወሬያቸዉ አይጠገብም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @faomifafii7596
    @faomifafii7596 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ የኔ አባት እንደዉ ደሥ ሢሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ አባ ጀማል አባቴም ከቦረና ጥፍ ይነግዲነበር 3 ቀን ደሴ እገባ ነበር ይላል አሁን ላይ ግን ወቶ መግባት ቄንጥ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 3 หลายเดือนก่อน

    የአላህ አይየ የኛን ሀገር ያውቁታል ቲርቲራ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ቅዳሜ አይደርስምሳ ወይይይ ሰርግ ለማየት በጉጉት ልደፋ ነው ደሞ ያገሬ ሰው ናቸው አይይይ😂😂😂ቶቶሎ ንጋ ቀኑዋ😂😂

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክ እንደኔ

    • @Balge-hl3ty
      @Balge-hl3ty 3 หลายเดือนก่อน

      ሲጠብቁ ቱሉ አይደርሰም

    • @Balge-hl3ty
      @Balge-hl3ty 3 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @user-jd1ug3jo2r
      @user-jd1ug3jo2r 3 หลายเดือนก่อน

      @@Balge-hl3ty ሳቂ ምናለብሽ አልበላ አልጠጣ ጎጉቸ አይናይን እያየሁ😂😂😂

    • @user-jd1ug3jo2r
      @user-jd1ug3jo2r 3 หลายเดือนก่อน

      @@Balge-hl3ty በጣም😂🤔

  • @KedjaWbetu
    @KedjaWbetu 3 หลายเดือนก่อน

    እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያስጣቺው
    አገራቺን ሰላም ያርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አገራችሁ ያምራል❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 3 หลายเดือนก่อน

    የጋሽ ጀማል አባት ልክ እንዴ እናቴ አጎቴ ነው ታሪካቸው አ/አ ድረስ በሚጃር በኩል ነጭጤፍ ጭኔ እሄድነበር ይለናል አቦ የዱሮ ሰው ጀግና ነጋዴወችናቸው አያቴ ብዙ ይነግረኝነበር ማሻ አሊቤት አበይ ቤት ድረስ ይነግድነበር 🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s 3 หลายเดือนก่อน

    የኔባት ይሳለፍውን ይውራንነበር የኔ አባት ሽአመትኖሩ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r 3 หลายเดือนก่อน

    እርሜናጤና ፍዘርየ ይስጥወት አያቴን ይመሱልኛል😢😢😢😢😢😢አየሞት ባልነበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-cm7gf4pw9y
    @user-cm7gf4pw9y 3 หลายเดือนก่อน

    የኔአባትደሥሢሉማሻአላኽ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatumaYamre
    @FatumaYamre 2 หลายเดือนก่อน

    አያቴንአስታወሰኝካያቴጋርልአብረውነበርየሚነግዱት

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 3 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ካቢሢልሠማሁት ሀገሬን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @alamgir481
    @alamgir481 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አባት እናልጂ ሥምሩ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ui1vg7ui7r
    @user-ui1vg7ui7r 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ቲርቲራ ውይ ደሥ ሲሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 3 หลายเดือนก่อน

    የጀማልን አባት ባየሁ ቁጥር ላላገኘው የኼደው አባቴ ይናፍቀኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍየጀማል አባት እድሜና ጤና ይስጠወት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 หลายเดือนก่อน

    እንካን መጣህ ጀምል ወድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እርጂም እድሜ ለውዱአቦቶቻችን❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 3 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጠወት❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g 3 หลายเดือนก่อน

    አይየን ስወደው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wi9yv9zy5h
    @user-wi9yv9zy5h 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ አባባ ስወዳቸው😂😂😂 ጃማደርሰሆል ❤❤😂😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @saeda2365
    @saeda2365 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሳቅሞትኩ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
      የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡