#ካህናትን_እያሳደዱ_እስከ_መቼ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @Teka-n9z
    @Teka-n9z 23 วันที่ผ่านมา +12

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ
    እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን
    አንደ ቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን ❤️💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BayushGobisa-qd3xf
    @BayushGobisa-qd3xf 23 วันที่ผ่านมา +10

    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @SelmonTesfa
    @SelmonTesfa 22 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን አንተም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 23 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 23 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እንኮን አብሮ አደረስን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 23 วันที่ผ่านมา +2

    አርአዬ ሊቀመላዕክት ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅ ከፊትህ ይቅደም ተባረክ

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 23 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቀኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MehariBrhane-xx2op
    @MehariBrhane-xx2op 23 วันที่ผ่านมา +4

    ቅዱስ ገብርኤል በዕለተ ቀንህ የሰማሁ ነገር (ክኖር ) መጣፈጫ ተብሎ የተመረተ አጥፋልን ሳላቅ ያደረኩት ፈጣሪ ይቅር በለኝ ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 วันที่ผ่านมา +6

    አርአያ፡ እንደስም፡ ነህና፡ ተባረክ! ለኔም፡ ጸልይልኝ፡ ጌታ፡ ባርኮኝ፡ ወገኖቼን፡ እንድረዳቸው!!!

    • @ururur6108
      @ururur6108 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን ወንድማችን መለኩ ቁዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንን እና ህዝባችን ይተደግልን

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 23 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 23 วันที่ผ่านมา +3

    Amen Amne Amen ❤❤❤❤ Enkuane Abro Aderesene

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 22 วันที่ผ่านมา +1

    እባክሕ ሐይሌ እርዳው እግዚአብሔር ስለሰጠሕ ለሌለው አድርግ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 22 วันที่ผ่านมา +2

    አራያ እኛጋእና እነሱጋ ያለው ክርስቶስብለህ አትለያይ ክርስቶስ አንድነው በክርስትና አይማኖት ጥላውስጥ ላለን ስለዚህ ምንለማለትነው ብለህ ጠይቅ ከሚያውቁት አባቶች

  • @Teka-n9z
    @Teka-n9z 23 วันที่ผ่านมา +3

    ይገርማሀል ወንድሜ ዘረኝነት ማለት ምን
    ማለት እንደሆነ እኔ አላውቅም
    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰው የሰውን ሰረቆው ስሄዱ ኳን
    እያዮህ እኔ በጣም ነው የምፈራው
    ና ልኡል እግዚአብሔር ከሌቦችና
    ከዘረኞችን ይጠብቀን
    አሜን አሜን አሜን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 23 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝኦ ከታሰበልን ክፍ ነገር ሁሉ ሰውረን ጥበቃህ አይለየን ጌታዬ እየሱስ ክርስተስ ሆይ 🙏🏽😭

  • @DanielA-cv5vo
    @DanielA-cv5vo 23 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ በርሜል ጊዎርጊል ን እየተቸ ያለ ፀጋዬ ክፉ ሉ የሚባል ሠው እባክህ አርአያ እስኪ ግባና እየው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 23 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 22 วันที่ผ่านมา

    amen.amen.amen.❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 22 วันที่ผ่านมา +3

    አራያ ለምድነው መፃፍቅዱስን ማታነበው ወይም በመፃፍቅዱስ እውቀት ያላቸውን መንፈሳዊ አባቶችን ማጠይቀው ስለመንፈሳው ንግግሮች አስተያየት ለመስጠት ከፈለክ ሜሎስ የተናገረው እውነትነው በየትኛውም አይማኖትላይ ያሉ ሰወች ስተት ሚያደርጉ ከሆነህ ከመናገር ወደዎላ አልልም ስለዚህ ተማር

    • @azabmenbere7528
      @azabmenbere7528 14 วันที่ผ่านมา

      ተማር መጀመሪያ እራስህ ጠቅሰህ ሞተሃል ሆ

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 23 วันที่ผ่านมา +2

    Amen! Enkuwan Abroaderesen.

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 22 วันที่ผ่านมา +1

    ብልፅግናን ቢናጋር ወዲያው ነበር የሚታሰረው ይጠየቅልን ፍትህ ለወርቶዶክስ

  • @Nwlulu
    @Nwlulu 23 วันที่ผ่านมา +2

    Kidus Geberyel yetebekeh

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 วันที่ผ่านมา +3

    በጅምላ፡ የእምነት፡ ቤቶችን፡ መፍረድ፡ እናቁም! ቅድስት፡ ስላሴ፡ መ፡ ኮሎጅ፡ ውስጥ፡ ድግምት፡ ስራ፡ የሚሰሩ፡ አሉ! አንሶላ፡ መጋፈፍ፡ ያደፋፍራል!!!

  • @helen2414
    @helen2414 23 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 22 วันที่ผ่านมา

    Tebarek yene wendm God bless you ❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 23 วันที่ผ่านมา +7

    ዘረኝነት ጥብየሞተ ፈረስ ጥብ ነው ዘር የምትቆጥሩ ሰዋች ዘረኝነት ጥብ የሞተጅብ ነው ማንም መርጦ አልተወለደም ቤተክርስትያን ላይና አባቶች ላይ የምትቀረሹ እረፉ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 23 วันที่ผ่านมา +3

    ያንን ሰውዬ እራሱ ላይ አጋንንት ሰፍሮበት ነው እንዲህ የሚለው፣ ሰውኮ የእግዚአብሔር ማደሪያ ነው እንደዛ አይባልም

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 23 วันที่ผ่านมา +1

    Knorr ብዙ አይነት አለ እዚህ አገር የ ስጋ የዶሮ እና የፆም ግን አገራችን ያለው የትኛው ነው?

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 23 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 วันที่ผ่านมา +2

    እንግሊዝ፡ አገር፡ በሽተኞችን፡ ከፍለው፡ ጥናት፡ አደረጉ! ክርስትያኖቹ፡ ቃሉን፡ እያነበቡ፡ እየዘመሩ፡ መድሃኒት፡ ወሰዱ፤ ቶሎ፡ ዳኑ! ነጭናጫ፥ አጉርምራሚ፥ ተሳዳቢ፥ ኪኒን፡ ቢቅሙም፡ አልዳኑም!

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 วันที่ผ่านมา +2

    ጥያቄ፡ ለወንድሜ፡ አርአያ! እንቅፋት፡ የማመጣብህ፡ አስተያየት፡ ካለኝ፡ እባክሽ፡ እንቅፋት፡ አትሁኝብኝ፡ በለኝ!

  • @biniyamtesfaya9838
    @biniyamtesfaya9838 23 วันที่ผ่านมา +3

    የአሳማ ሸኮና ግን ክፍት ነው .እም ሚመስለኝ ግን የእየሱስን ስቅለት ፊልም ሳይ እየሱስ የሆነ ሰውን ሰይጣን ሲያስለቀው መንፈሱ ለቆ አሳማው ውስጥ ስለገባ ይመስለኝል አሳማ መመገብ የተከለከለው

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 22 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚገርመኝና የማይገባኝ የመንፈሱን ስም እንዴት ነው የሚያውቁት?? እባክህ ንገረኝ !!

  • @getahunfekade6494
    @getahunfekade6494 23 วันที่ผ่านมา +1

    E631 (disodium guanylate) is typically not derived from animal sources, including pig's fat. It is primarily produced through fermentation processes using yeast or can be synthesized chemically.
    Key Points:
    Sources: E631 can be derived from natural sources like yeast, but it is not usually extracted from animal fats. Unlike some other food additives, E631 is more commonly produced in a controlled industrial environment.

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 23 วันที่ผ่านมา +1

    Le gebreal qenat man medbelet,ye zemenat geta Egziabher bicha nuw.

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 20 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ልትል ነው ስለመጥቆራ አታውቅም

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 23 วันที่ผ่านมา +5

    Like አርጉት አትከስሩም

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 22 วันที่ผ่านมา

    ወብጉድ አጋንት የትአገርነው ሚፈወሰው አራያ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኢሔ ተልኮ አለው ኦርቶዶክስን ለማወረድ ወይም ለማሸማቀቅ ነው

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 20 วันที่ผ่านมา

    አንዳንዴ ባልቴት ነው የምትመስለኝ ከውቀት ነፃ

  • @KebereMegersa
    @KebereMegersa 23 วันที่ผ่านมา +1

    አርያ ዛሬ ተጨረጠክ

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl 22 วันที่ผ่านมา

    የዚህ መንግስት መጨረሻ መቼም ከወያኔ የባሰ ነው

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 20 วันที่ผ่านมา

    መጥቆራ የተባለው የአየር አንጋንንት አሁን ግን ፄዋለ ፅድቅ የተባለውን አታውቅም ዝም ብለህ አታዉራ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 22 วันที่ผ่านมา

    ተውአራያ እዬ ስራክ እየተነቃብህነው ስለአይሌ ሰውዬው የተናገረው ለምድነው ዛሬ በሚዲያ ላይ ማውጣት እርዳው እንጂ ለማለትነው ሰውዬውም እንዲረዳውነው አይቶእና ሰምቶ ሌላ ለምንም አይደለም አይሌ ቢረዳው ጥሩነው ግን ፌር አይደለም

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 23 วันที่ผ่านมา

    Araya malet minim ye Wengel Ewinet yalberalet,sifelig poletikegna,suwin mansat ,mesadeb....ganen yehonk Nuh ewnetu yibralih.

  • @HenosGetachew-s1x
    @HenosGetachew-s1x 22 วันที่ผ่านมา

    ጠበልን ሲያዮት ዉሀ ይመስላል ቄስን ሲያዮት ሰው ይመስላል

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 23 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ማንበብህ ጥሩ አንድ ግዜ toothpaste የጥርስ ሳሙና ውስጥ የፈረስ አንጀትና ያሳማ ስጋ አለበት ግንየትኛው የጥርስ ሳሙና ውስጥ እንደሆነ እረሳሁት ያንን ከሰማሁ በሀላ ያንን የጥርስ ሳሙና አቆምኩ 20 አመት ይሆነኛል ካቆምኩት

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 22 วันที่ผ่านมา

    ተው አራያ እባክህ ስለክሮን ደሞ ልታጣጥልነው አመስግነህ ብላው አትጥገብ የአለም ህዝብ እየበላህ አንተህ ደሀሆነህ ትጨማለቃለህ ታዲያ እዬ ሁሉን ኦርቶዶክሳዊያን ስለበሉ ንስሀገብተው እንዲጠመቁነው እየከፈሉ ለዘራፊ ለንስሀአባቶች ወይጉድ ስራ ከፈትክላቸው ለቄሶች ጎበዝነው ተሻርከህነው መሰለኝ ከቄሶችጋር

  • @adanebiresa9605
    @adanebiresa9605 22 วันที่ผ่านมา

    arayi kedmiya selam lante yehun ena melaw gen sun chips aytehwal gen ena lejain kelkeyatalew edatebela meknyatuum hulunem ena yegezahut chips 666 yemil shufe alew eski cheheck aregaw

  • @Metani-r8n
    @Metani-r8n 23 วันที่ผ่านมา +1

    ወረኛበለው