ስለ አራስ ህፃናት አስተጣጠብ ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና ነጥቦች/ what you should know about bathing a new born

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2023
  • MOZOCARE- በህንድ፣ ቱርክ ወይም አውሮፖ ውስጥ ለሚገኙ ምርጥ ሆስፒታሎች እና ህክምናዎች Mozocareን ይሞክሩ። ይደውሉ ወይም
    WhatsApp: +251979013000
    Medical treat - በ30 ደቂቃ ውስጥ የዋጋ ግምት ያግኙ
    cancer - በህንድ ውስጥ ምርጥ የካንሰር ሆስፒታል
    kidney - ነፃ የምክር አገልግሎት ያግኙ
    video - በህንድ ውስጥ ባሉ ምርጥ ሆስፒታሎች ይታከሙ
    ይህ ቪዲዮ ስለ አራስ ህፃናት አስተጣጠብ ማወቅ ያለባችሁን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል፡፡/ This video has everything you need to know about bathing a new born.
    ውሀ, ውሀ መጠጣት, የውሀ ጥቅም, የውሀ ጉዳት, ሙቅ ውሀ, ቀዝቃዛ ውሀ, የውሀ, ጃኖ, ጃኖ ሚዲያ, ዶ/ር ዮናስ, ዶ/ር አዲስ, ዶ/ር ሰይፈ, ዶ/ር ማህሌት, jano, jano media, dr yonas, dr addis, dr sofi, dr seife, dr habesha, dr habesha info, dr yared, dr mahlet, dr kaleb

ความคิดเห็น • 45

  • @addisalemfentahun7772
    @addisalemfentahun7772 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፈገግታሽ ያንቺ አይነቶችን ያብዛልን አሁኑኑ ሰብስክራይብ አደርግሻለሁ በ3ኛ ልጄን በወለድኩበት ጊዜ😂😂😂❤❤❤

  • @nardosbirhan3821
    @nardosbirhan3821 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም በርቺልን❤❤👏👏👏👏

  • @user-gm2fc4yv7r
    @user-gm2fc4yv7r 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ thank you ስለሰጠሺን መረጃ ደስ ስትይ🥰🥰😘😘😘😘😘😘

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 หลายเดือนก่อน

    ያሠላም ውድ ውብ ኢትዮጲያውይ ማራኪየ እናመሠግናለን 🌹

  • @MerukaKitchen
    @MerukaKitchen 11 หลายเดือนก่อน

    This is really informative. Thanks

    • @emazare.
      @emazare.  11 หลายเดือนก่อน

      thank you...my dear

  • @MahiLove-g9c
    @MahiLove-g9c 17 วันที่ผ่านมา

    Yena wud dokter lje 1wor k 20kenu newu kirsha baf ena bafnchawu yiwotal ebakshi techegerkungi be sigat limot newu

  • @MihiretKassahun-yu2vr
    @MihiretKassahun-yu2vr 3 หลายเดือนก่อน

    Er endat egirachwu masht endalben video sirilen ema

  • @baredubalebaredubale8843
    @baredubalebaredubale8843 8 หลายเดือนก่อน

  • @user-gh9gu1tb1f
    @user-gh9gu1tb1f 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hz8xy3se7d
    @user-hz8xy3se7d 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏❤

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 11 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen

    • @emazare.
      @emazare.  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching

  • @user-hj3hs6yi6q
    @user-hj3hs6yi6q 5 หลายเดือนก่อน

    ዱክተረእናመሰገናለን።

  • @zinashpapi3535
    @zinashpapi3535 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ስታስተምሪ ማዉለድ አማረኝ ❤❤❤ደስ ስል እዉቀትን ይጨምርልሽ

  • @adyd8686
    @adyd8686 หลายเดือนก่อน

    ከስንት ቀናቸው ቡሀላ ነው በሻንፖ ወይም በሳሙና እሚታጠቡት

  • @user-rz6cg2cn2w
    @user-rz6cg2cn2w 3 หลายเดือนก่อน

    ፀሀይስ

  • @wasihunkinde3278
    @wasihunkinde3278 หลายเดือนก่อน +1

    ልጄን ያመዋል ሆዱን ይቆርጠዋል ያስመልሰዋል

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 10 หลายเดือนก่อน +4

    ,አቤት ፈገግታ❤7 ቀን ቀረኝ ❤

    • @emazare.
      @emazare.  10 หลายเดือนก่อน +2

      በሰላም ተገላገይ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን!

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 10 หลายเดือนก่อน

      @@emazare. Amen enatu

  • @user-hq4fi8nj9u
    @user-hq4fi8nj9u 8 หลายเดือนก่อน

    በ ኦፕሬሽን ከ ወለደች ከስንት ግዜ ቦኅላ መታጠብ ያለባት

  • @user-ki7xm7nm5e
    @user-ki7xm7nm5e 6 หลายเดือนก่อน +1

    ላይፍ ቦይ ሳሙና መጠቀም ችግራለው አንዴ

    • @emazare.
      @emazare.  6 หลายเดือนก่อน +2

      ይህ ሳሙና በላዩ ላይ ባክቴርያን ለመከላከል
      የሚያግልገሉ የመድሃኒትነት ባህሪ ያላችወን ነገሮች ሰለሚይዝ ከአንድ ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት
      አይመከርም::

  • @JhdTiu-qk7nr
    @JhdTiu-qk7nr 9 หลายเดือนก่อน +1

    እህት እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅልሽ እንዴየሽው መልሽልኝ እናም እኔ እረጉዝ ነኝ ጦት ጦት ከቁረሴጋሁሌ ሻይ በትልቁ ብረጭቆ እጠቀማለሁ እልጄላይ ችግረ የፍጥርብኝ ይሆን ሙቀቱ ሲቀዘቅዝ ደሞ አይጥመኝም

    • @emazare.
      @emazare.  9 หลายเดือนก่อน

      ሻይ ውሰጥ ካሉ ንጥረ ነገሮች ውስጥ በእርግዝና ጊዜ በዋነኝነት የማይፈለገው ካፊን የተባለው ንጥረ ነገር ነው:: ይህ በቀን የሚመከረው እስከ 0.2mcg ነው:: ማሰታወስ ያለብሽ ይህ ንጥረ ነገር በቡና ውስጥም እንዳለ ነው:: ስለዚህ ቡና የምትጠጪ ከሆነ ሻዩን ብትቀንሺው ጥሩ ነው:: ቡናም ቢሆን በቀን ከአንድ ሲኒ በላይ መጠጣት የለብሽም:: ትኩስ መሆኑ ግን ችግር የለውም::

    • @neimaali7797
      @neimaali7797 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ ሳትወልጂ በሆድሽ ላለው ልጅሽ የምታደርጊው ጥንቃቄ በጣም የምትደነቂ እናት ነሽ ወልደሽው ምን ያህል እንደምትንከባከቢው ሳስብ ❤❤❤❤

  • @user-dm2yb4bx7d
    @user-dm2yb4bx7d หลายเดือนก่อน

    ስንት ዲግሪ መሆን አለበት የሞቀው ውሀ

  • @Rehima-bt1mk
    @Rehima-bt1mk 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልጄ አንድ ወሯ ነው ሆዳ ይጮሀልእናወጠርብሎዋል

    • @adyd8686
      @adyd8686 หลายเดือนก่อน

      ነፋስ ገብቷት ነው

  • @zaharazahara2059
    @zaharazahara2059 2 หลายเดือนก่อน +1

    zለዚቀንያብቃን 9ዉርልገባነዉ በዱአችሁአሥብኝጨቆኛል ሥደተኛነኝ😢

  • @khadijah7003
    @khadijah7003 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እኔ 5ወር እርጉዝ ነኝ ብልቴ ላይ በጣም ያሳከኛል በጣም ተተብትባል ምን እንደማረግ እንዳየሽው መልሽልኝ

    • @emazare.
      @emazare.  8 หลายเดือนก่อน

      ይህ የኢንፌክሽን ምልክት ነው::ቶሎ ህክምና ማግኘት አለብሽ:: ምናልባትም በቀላሉ በመድሃኒት መስተካከል ለሚችል ነገር ራስሽን አትጉጂ::

  • @user-to2iw1uo5n
    @user-to2iw1uo5n 5 หลายเดือนก่อน +2

    እረድ ከወለድኩ አምስት ቀኔ ነው ነገረ ግን የጡቴ ጫፍ አሎጣ አለኝ እባክሽ መፍቴሄ ካለው👏👏👏👏

    • @emazare.
      @emazare.  5 หลายเดือนก่อน +3

      ለብ ባለ ውሃ ፎጣ ነክረሽ ጡትሽን ዙሪያውን እና ጫፉን massage አድርጊዉ:: ከዛ እንዲጎርስ አድርጊው ልጅሽ በጠባው ቁጥር የተሻለ ጫፉ ይወጣል:: በተጨማሪ የፕላስቲክ ጡት ጫፍ አለ የሚሸጥ, እሱ ይረዳሻል :: በተረፈ ስለጡት ማጥባት የሰራሁት ቪዲዮ አለ... ተመልከቺው

    • @mahideralemu5717
      @mahideralemu5717 3 วันที่ผ่านมา

      በሲሪነጅ ሳቢው

  • @FarisFarisfaris-tk6jj
    @FarisFarisfaris-tk6jj 6 หลายเดือนก่อน

    ልጅ 2 ወሯ ነው ግን ሆዳን ያማታል ተቀማጥ በትነሹ ማን ማደረግ እነዳለብኝ እህቴ ባክሸ

    • @lubaba355
      @lubaba355 6 หลายเดือนก่อน

      አመጋገብሽን አስተካክሊ

    • @emazare.
      @emazare.  6 หลายเดือนก่อน

      ወደ ሕክምና ቦታ ውሰጅያት

  • @erdachewerassa7617
    @erdachewerassa7617 9 หลายเดือนก่อน +1

    የአሳ ዘይት ምባለውን ነገር ከመቸ ጀምሮ እንስጣቸው sis

    • @user-ri2fl4hz7i
      @user-ri2fl4hz7i 9 หลายเดือนก่อน

      ከ6 ወር በኃላ ነው

    • @amaamm-bv5uk
      @amaamm-bv5uk 8 หลายเดือนก่อน

      የመን የአሳ ዘይት ማለቴ የቱናዉን ዘይት ማለትሽ ነወ

    • @lubaba355
      @lubaba355 6 หลายเดือนก่อน

      ​@amaamm-bv5ukአደለም😂

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@amaamm-bv5ukፋርማሲ የሚሸጥ ሲሆን ምግብ ለሚያስቸግሩ ለማይበሉ የሚሰጥ ዘይት ነው