በምጥ ጊዜ የሚገጥምሽ/What to expect during labor.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 101

  • @emazare.
    @emazare.  ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ፤ ይህ ሊንክ t.me/Emazare የእማ ዛሬ ቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ነው፡፡ በዚህ ስለ እርግዝና፣ ወሊድ፣ የህፃናት እንክብካቤ እና ከወሊድ በኋላ ስለሚፈጠሩ ነገሮች በሙሉ እንወያያለን፡፡እናቶች እያሳለፉ ያሉትን ነገሮች ያጋሩበታል፡፡ የጤና ባለሙያዎችም ምክር እና አስተያየታቸውን ይሰጡበታል፡፡ ብትቀላቀሉን በብዙ ታተርፉበታላችሁ፡፡

  • @astubtube
    @astubtube 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም አሪፍ ትምርቶችን ነው የምታቀርቢልን ሁላችንም በተለይ ሴቶች አስቀድመን ትምህርቶችን ከወሰድን ካወቅን ስንደርስበት አያስደነግጠንም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ለሁላችንም ይስጠን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ሁሉ ቅድመ ጥንቃቄ ከመውለዴ በፊት ባቅ ኖሮ ደስ ይለኝ ነበር አሁንም ይሁን ማወቄ አይከፋም ለጠቅላላ እውቀት ይጠቅመኛል በእውነት ለምታካፍይን ጠቃሚ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን

  • @Amharawit188
    @Amharawit188 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቀኔን እየጠበቅሁ ነው እግዚአብሔር ሙሉ ቀን እዲሰጠኝ በፆለት አስቡኝ
    ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን በጣም ወሳኝ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጥሽን ልብ ብለን ልናዳምጠው ይገባል ለሰጥሽን ሀሳብ እናመሰግናለን በቀጣይ ቢዶ በጉጉት እጠብቃለንፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዘር በሀይማኖት ከመባላት በቃ ይበለን

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ተምህርት ነው እውነት ለመናገር በጣም ከበደ ነው ገና ሰታዌሪው እርሱ ከብደኝ እኔ ገና መወልደ መነ እደሆነ ለማናቀው ልጆች ተመህርተ ይሆነናል እናመሰግናለን ዉዴ በርችለን

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ትምህርት ነው እህቴ በሚያምር አገላለጥ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍቅርን ያድለን የታመሙትን እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @ruhamatube1595
    @ruhamatube1595 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን በጣም ነው የምናመሰግነው ብዙዎቻችን ሶሻል ሚዲያን በአግባቡ መጠቀም ማለት ይህ ነው ደግሞ ስል ወልድ ወይም እርግዝና የሚሰራ ብዙም የለም የሰጠሽን ትምህርት በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @kemir264
    @kemir264 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ትምህርት ነዉ ያልወለዳችሁ እህቶች ይህንን ነገር ብታዳመጡት አሪፍ ነው ለወደፊቱ ስታረግዙ ና መውለጃችሁ ሲደርስምንም ማድረግ እነዳለባችሁ ትማሩበታለችሁ እና እህታችን እናመሰግናለን

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው ያአላህ እኔ በጣም ነበር የታምምኩት በእውነት የእኔ ህልም በጣም ጎበዝ።ነት ትዕግስተኛ ናት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ አገላለፅ ነዉ በምጥ ወቅት ብዙ ችግሮች ይመጣሉ በጣም ጥንቃቄ ሊደረግበት ይገባል በተለይ ገጠራማ ቦታዎች ላይ ያሉ እናቶች ቶሎ ወደ ህክምና የመሄድ እድላቸዉ ጠባብ ነዉ እናም እራሳችንን መንከባከብ ክትትል ማድረግ አለብን

  • @Birtukantube
    @Birtukantube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በወሊድ ሰአት ብዙ ችግሮች አሉ ችግሮችን በፈጣሪ ሀይል እና ከፈጣሪ በታች በዶክተሮች ሀይል ትወልዳለች

  • @halustube6172
    @halustube6172 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ እዉቀትሽን አላህይጨምርልሽ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነዉ ያቀረብሽልን ምክንያቱም በለማወቅምክንያት የአብዛኞቹ ሂወት በወሊድ ምክንያት እያለፈስለሆነ ህመሙ ሁሉ ምጥ እንዳልሆነ እንዲሁም ፈሳሽ ሁሉ የምጥ ምልክት እንዳልሆነ አብዛኛወቹ አያዉቁም በጣም ጥሩ ትምህርት ሰላምእህቴእንኳንደህናመጣሽዉዴመሻአላህእዉቀትሽንአላህይጨምርልሽበጣምአስፈላጊትምህርትነዉያቀረብሽልንምክንያቱምበለማወቅምክንያትየአብዛኞቹሂወትበወሊድምክንያትእያለፈስለሆነህመሙሁሉምጥእንዳልሆነእንዲሁምፈሳሽሁሉየምጥምልክትእንዳልሆነአብዛኛወቹአያዉቁምበጣምጥሩትምህርትእናመሰግናለን።

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ መረጃ ነው ያካፈልሽን ውድ እሕታችን ስለ ቅንነትሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቅኖትን ያብዛልን መልካም ማድረግ ለራስ ነው

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን በእውነት በጣም እናመሰግናለን በጣም ጡሩና ጠቃሚ ነገር ነው እያስተማርሽን እየነገርሽን ያለሽው በርች እህታችን እውቀትሽን ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

  • @sofiya857
    @sofiya857 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ አገላለፅ ነዉ ምጥ ከባድ መሆኑን ባልሞክረዉም ጏደኛየ ስወልድ የነበረችበትን ሁኔታ አይቻለሁ ስለምክርሽ አመሰግናለሁ

  • @AbayneshHaile-cs2rj
    @AbayneshHaile-cs2rj ปีที่แล้ว

    የማናውቀውን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን ክበሪልን እህታችን

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ለሁላቻንም መልካምልጆቻን ይወፍቀን ያረብ አብረሽንስለቆየሽ እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በጣም እናመሠግናለን ወደ ፊት ብዙ ትምህርቶችን እንደምታስተላልፊልን በተስፋ እንጠብቃለን

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ይሰጠሽን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 2 ปีที่แล้ว

    ዶክታርዬ በጣም አሪፍ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን እንኳን ደና መጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበረን በሌላ አድስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንን

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆትምህርትነው የምታስተላልፊው ቀጥይበት መልካም ሰው ያወቀውን ያሳውቃል ብዙየማናውቅ ሰወች አለን በምጥጊዜ በተለይ ለመጀመሪያ ጊዜ ግራያጋባል

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 2 ปีที่แล้ว

    በውነት ለታነነሾቻችን የተለየትምህርትነው እነም በርችልኝ ይህሁሉ እድልላያቶቻችንም ቢገጥምልንኑሮ ደስይለኝነበረ በጣምእናመሰግነለንዶክተርየ

  • @aysakoyoutube
    @aysakoyoutube 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን እህት አሪፍ ምክር ነው እናት መሆን ፀጋ ነው በስቃይ ውስጥ ያለው የናትነት ስሜት በጣም አስገራሚ የፈጣሪ ትምህርት ነው አለም ላይ ላሉ እናቶች ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว +1

    አዎ በጠም አረፈ ትምህረቶነዉ በመዉለጃ ሰአት በዙ ችግር ያገጥምል
    ብቻ ሴት ልጅ ሚጥ ሰመጠ ቡዙ ሴቴች ደም ብዘት ወዘታ አለና አለህ ሁለችንም ይጠብቃን ያረብ

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እኳን በሰላም መጣሽ ዋውው በጠም ደስ የሚል መልክት ነው ብዙግዜ የማወለጃ ክፈል ስንገባ በጣም ከባድነው ሰለሰጠሽን ተምህርት ከልብናመሰግን አለን

  • @SEMU.WELOYWA
    @SEMU.WELOYWA 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ በጣም ሀሪፍ መልእክት
    ነዉ ቀላል ይጨቃቸዋል በጣም
    ተጨቀዉ እነሱ አጠጋቸዉ ያለሰዉ እራሱ
    ያሲጨንቃሉ በጣም ከባዲ ነዉ እህቴ መከርሺ
    ምልበልሺ ጎበዚነሺ ከምር

  • @brtukanAsalf
    @brtukanAsalf 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ መልእክት ነው ያስተላለፍሺው ውዷ እህቴ በርችልኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሺ በጣም ጎበዝ ነሺ የምታስተምሪው ትምህርት አስተማሪ ነው ሁሉም

  • @hawaBaBotube
    @hawaBaBotube 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አሪፍምክሩነዉ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረገልን በስደት ላለነዉ ፈጣሪ በያለንብት ይጠብቀን

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም አሪፍ ትምህርት ና ምክር እናመሠግናለን የጤና ትምህርትና ምክር መሰጠት በተለይ ለኛ አይነቱ ሦሥተኛ አለም ህዝቦች በተለይም ከከተማ ውጪ ያሉ ወላዶች ችግር ሰለሚከሰተ በሀገር ደረጃ ሊታሰብበት ይገበል

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ዶክተርዬ ሴቶችዬ ልብ ብላችሁ አድምጡ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም ብዙወቻችን አናውቅም ክበሪልን ስላካፈልሽ እውቀት በጣም እናመሰግናለን

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 2 ปีที่แล้ว

    ትምርትሽን እደት እደም ወደዉ ወላሂ ገና ለኛ ላራረግዝን ልጅች ትምርትነዉ እህቶች ተማሩ በስረአት ስናረግዝ ይጠቅመናል አላህ ይወፍቀን ያኢላሂ

  • @HiweMan
    @HiweMan ปีที่แล้ว

    Yewldkute lije kelo betam anstegna new ena lebdatune inde chemre mn laderg

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔቆጆ በጣም ጠቃሜ ትምህርትነው እናመሠግናለን ክበሪልን ፈጣሪ አገብቸ እመውለደ ደረጃ ያደርሰኚ እና አንችጋር መጥቸ እወልዳለሁ ክክክክ ምኞት አይከለከልም እስከዛ መልካም ስራ ይሁንልሸ

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው በርቺልን ለኝ ለሶቶች አሪፍ ትምህርት ነው ክበራልን እህታችን የትም ሳንሄድ መማር እንችላለን

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 2 ปีที่แล้ว

    እከን በሰላም ማጠሺ እታችን በጠሚ አርፍ ሚኪራሺ በጣም እናመሰግነሌን ደስ የሚል ቆይታ ነበሬን እግዚአብሔር ይማስጌን ለሀገራችን ሰላም ዪሁን

  • @sefafamily986
    @sefafamily986 6 หลายเดือนก่อน

    wawo tebarki

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 2 ปีที่แล้ว

    Wow teru temirte fatari abezeto wukitash yacharalsh bizu nager naw ka achim lay yawakute endazehi ayenite sawachi yabizulin rejem edeme katena ga yasetash bakitay baselm yaganagnin

  • @MishameAbera
    @MishameAbera 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @mnhappyfamilytube9407
    @mnhappyfamilytube9407 2 ปีที่แล้ว

    Yane wud buzuneger tamirebatalw yanchi video kibariln
    Betem asfalaginw bamit gize yamiyagatiman nagaroch silastamarshin inamasaginalen barchi katilibet Fetari ukatun ichamirilish buzu buzu nager tamiralachu thank you soo much

  • @hani8649
    @hani8649 2 ปีที่แล้ว

    * _እንኳን ሠላም መጣሽልን እህታችን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ በእውነት አንቺን አለማመስገን ንፉግነት ነው ለምታቀርቢልን ወሳኝ እና ጥንቃቄ እድናደርግ ለምትሰጭን ትምህርቶችንና ምክሮች ከልብ እናመሰግናለን በርቺልን ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንን *_

  • @meritagifts
    @meritagifts 6 หลายเดือนก่อน

    Selam dr episiotomy ena epidural liyunetu mindinew huletum be madenzeja ayidel miwegaw?

  • @tenayutub
    @tenayutub 2 ปีที่แล้ว

    betam Enamsegnalen Betam Tekami Neger New Yemtastlalfiln Kelb New Yemnamsegnew Amlak Selam Tena Ysten

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @bezahabeshawit
    @bezahabeshawit 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ጠቃሚና አስተማሪ ቪዶ ስለምትለቂልን እናመስግናለን ለእኛ ይጠቅመናል ብዙ የማናቃቸው አሉና ሼር የምታደርጊልን ሁሉም አስተማሪዎች ናቸው እናመስግናለን

  • @pineallakew3187
    @pineallakew3187 ปีที่แล้ว

    Thank you so much ❤

  • @maya-kb2ou
    @maya-kb2ou 9 หลายเดือนก่อน

    Thnx u dr

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 2 ปีที่แล้ว

    Wowo betam tekami new yen wudee slakakafalshin kaleb enameseginalen kaleb wodejewalewu beseatu masitawosi kachalku mikirishin tagibarawi aderegalew ewukatun yechamrlsh wudee

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 ปีที่แล้ว

    እነመሠግነለን እማ

  • @YegaTube
    @YegaTube 2 ปีที่แล้ว

    Eneko afen kefich emadamitishi nger new beka lemewuled eyegefafashig new betam enameseginalen melikam gize

  • @iftuubaritube
    @iftuubaritube 2 ปีที่แล้ว

    Bagaa nagaan dhuuftee qaaliikoo jabadhuu wan bayyee siraa baranee ebbifamaa akkasumadtti ityi fuufii

  • @azeetube198
    @azeetube198 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን እንማሣጋናልን ስላምክርሽ እውነት ነው ግን ዱሮ እነቱቻችን እቤት ነባር ሰወላዱ የናበረው አሆን ግን የኣኪም አይቻልም

  • @madiiyoutube
    @madiiyoutube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩ ትህመረት ንው ሁሌም እያካፍለሺን የለሺው በጣም እናመሰግናለን ዉዷ ወይይ ገና እዛ ሰለደረስ ንው እኔስ ዬጫነቅኝ ወይይ ለምክረሽ ከበሪልን ልዩ ቀጥይበት

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 2 ปีที่แล้ว

    Batem Turu Temarit new gomaz ba unet la wadd fet buzu Temarit kanche laye wasejalew tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita selam Feker Andent Bilitsigina Lewid Hagerachin Ethiopia

  • @mehbubapodcast4114
    @mehbubapodcast4114 2 ปีที่แล้ว

    betam newu yemamsegnewu

  • @addismedia38
    @addismedia38 2 ปีที่แล้ว

    fetar set adetrgo ye fetar yi masgen ina ihetoche hulachunm la inatunati yabikachu ina masagenale dr kibarlilen

  • @ZeharaAbdu-b6x
    @ZeharaAbdu-b6x ปีที่แล้ว

    Hod lmn yamale

  • @tgtube845
    @tgtube845 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አንድ ሰው በእስቲች ከወለደ በኋላ ይሰፋል እናም ሹቦው እንዲለቅ ሙቅ ውሃ ከጨው ጋ በሳፋ ተደርጎ መቀመጥ ሹቦው እንዲለቅ ይረዳል እና ለሁለተኛ ጊዜ መሰፋት ይኖርብናል እንዴ

  • @amaamm-bv5uk
    @amaamm-bv5uk ปีที่แล้ว

    6ኛ ወሬን ጨረስኩ ወላሂ ጭቀቴ ሳስበዉ እተርፍ አይመስለኝም😢😢😢 አላህየ የኔ ጌታ እንደት ታረገኝ ይሆን

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน

      አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ ያረብ ❤ ወለድሽ ወይስ ገና ነሽ

  • @fadilaf4644
    @fadilaf4644 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wollo-tube2032
    @wollo-tube2032 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ሀሪፍ እና አስተማሪ መልእክት ነው የነገርሽን ክበሪልን ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል ለሀገራችን ይሁን

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ
    @ፅጌሮማንኣረፉይነ ปีที่แล้ว

    ❤🙏❤

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 2 ปีที่แล้ว

    Wàaaàaaaw betam Des yemili timirti yehonew neger yizzeshi silemexxashi betam Des biloygnali enkuwan Dena mexashi Selam Le hagerachin Selam Le ethiopia yihun

  • @genitube1429
    @genitube1429 2 ปีที่แล้ว

    Betem wesagn yehone timirt new kibaern be ewunat selem fikir adinatu yedelen he gerachi selem yergiln berchi ehete tekami new

  • @SemiraAnware
    @SemiraAnware ปีที่แล้ว

    Yewushet mit kejemeren kesint gize buala new tikikilegnaw mimetaw

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว +1

      ከዚህን ያህል ጊዜ በኋላ ትክክለኛው ምጥ ይመጣል ተብሎ የተቀመጠ ጊዜ የለም፡፡ ነገር ግን የውሸት ምጥ የምንለው በአብዛኛው የመውለጃ ጊዜ ሲቃረብ ተደጋግሞ የመከሰት ነገር አለው፡፡ በአጠቃላይ ግን ምልክቶቹን ለይቶ ማወቁ የሚመከር ነው፡፡

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለ እህታችን እውነት ጠቃሚ ነገር ነው ምታቀርቢልን በወሊድ ጊዜ ብዙ ችግሮች ይገጥማሉ እና ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው ብዙ ተመልካች ሊኖርሽ ይገባ ነበር

  • @AbigaelGirma
    @AbigaelGirma ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የመጨረሻ ፔሬድ ያየውት ሕዳር16ነው አሁን ስንት ሳምንት ይሆነኛል?

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      zare nehase 03 2015, 36 samnt ke 6 kenish new

  • @FethiyaMohammed-c2n
    @FethiyaMohammed-c2n ปีที่แล้ว

    Ye 9 wer nefsetur new arena ewesdalehu ahun demo demsh anise tebye folk Side treeline ena 2 messed ychLal wey

  • @Hawa-wk2sh
    @Hawa-wk2sh 4 หลายเดือนก่อน

    እኔየሰባትወርእርጉዝነኝ ከባድነገርባነሳችግርአለወይ😊

  • @maranatagetahoytolona4835
    @maranatagetahoytolona4835 2 ปีที่แล้ว

    Betam des yemi xeqqami yehonew timiritti new biye assibbalewuna enggiddi le hulum neger xinqqaqqe yasiffeligewali

  • @GenetAdamu-y1c
    @GenetAdamu-y1c ปีที่แล้ว

    ehita yehan marega silkaflshen betm amsgnalew.ine ahun yamwlja gize derswal iyatayegni yalew simet gin majemrya naci fashi ayhugni ba hultagnawu ken dagmo kalaru buni yahon fasashi ayhugni.ina wagaban yamgnal ba filfet dagmo alfo alfo wada taci yigafagnal wada tachi yiwagagnal shinte yamxam yimsalgnal ihe ya untagna mex ayinat aydelm?

  • @mekdesayene887
    @mekdesayene887 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ መልካም መረጃ ሰጥቶኛል።
    እንደአስተያየት ግን ኤዲት ሲደረግ መሰለኝ አንዱ ሀሳብ በደንብ ሳያልቅ ሌላኛው ይመጣል፣ ቶሎ ቶሎ ስለሆነ እየመጣ የነበረው ለመከታተል ትንሽ ተቸግሬ ነበር። ይሄ ሞያዊ መረጃ ስለሆነ ለማለት ተፈልጎ ነው በሚል መታለፍ ስለማይገባው ማለቴ ነው። ደግሞም ማስተካከል ይቻላል።
    አመሰግናለሁ!

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      Betam amesegnalehu yeseteshgn asteyayet astekakelalehu❤

  • @የራያዋዛሬምተመስገን
    @የራያዋዛሬምተመስገን ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን ጥያቄዬ ድንገት ምጥ እቤታችን መቶ ብንወልድ ከንግዴ ልጁ ጋር እምትወጣ ነገር አለች ይባላል እናም እሷን ማወቅ ፈልጌ ነበር ስትወጣ እና ሳትወጣ ትለያለች ወይ እስኪ ብታስረጅኝ ደስ ይለኛል

  • @SemiraAnware
    @SemiraAnware ปีที่แล้ว

    ene 37samnte new gin tinsh wedetach yemegfat simet alegn yihe tadiya yemit milikit new

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว +1

      የመውለጃ ጊዜ ሲቃረብ የውሸት ምጥ ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ይሄንን ከእውነተኛ ምጥ የምንለይበትን መንገድ በቪዲዮው ላይ ስላለ ተመልከቺው፡፡

  • @LedetMulugeta
    @LedetMulugeta 7 หลายเดือนก่อน

    ስንት ኪሎ ድረስ በምጥ መውለድ ይቻላል

  • @Waabeegot6158
    @Waabeegot6158 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks sis 🙏እኔ 8gna ወር ይዣለሁ, እና አቀማመጡ በቂጡ ነው, እንዲስተካከል ምን ባደርግ ጥሩ ነው??

    • @emazare.
      @emazare.  8 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት ይሄ በራሱ የሚስተካከል ነገር ነው ግን ሁሉም ሰው ላይ ይስተካከላል ማለት አይደለም፡፡ በተቻለ መጠን ጤናማ የእርግዝና ጊዜ እንዲኖርሽ አመጋገብሽን ጤናማ ማድረግ፣ ቀለል ያለ እንቅስቃሴ እና ውሃ በደንብ መጠጣት አለብሽ፡፡ በነገራችን ላይ ልጅሽ አቀማመጡ ባይስተካከል ራሱ በጤና ባለሙዎች እርዳታ በቀላሉ በሰላም መገላገል ትችያለሽ፣ ሁሉም መፍትሄ ስላለው ራስሽን አታስጨንቂ፡፡

  • @yenesew719
    @yenesew719 ปีที่แล้ว

    ሰላም ረዱ በስቲሽ ምክንያት ኢንፌክሽን ቢፈጠር ቤት ውስጥ ማከም አይቸቻልም?????

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      Infection endayfeter lemekelakel, sith baz( leb bale weha mezefzef), tolo tolo modes mekeyer yetekmal.
      Infection mefeterun keteteraterachehu gin bafatagn hakim bet mehed yasfelgal.
      No matter how little you think the infection is

  • @webtube21
    @webtube21 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እኔ እናቴ እርጉዞቹን እጠይቃቸዋለሁ ምን ብየ መሰላችሁ እደት ብሎ ነው የሚተኛውና የሚበላው እላቸዋለሁ ሌላ ደግሞ ሲቀመጥስ ብዙ ነገሮች ነው የምጠይቃቸው ሲያምጡማ በጣም ነው የሚጨንቀኝ እባዩ ሁሉ ይመጣብኛል

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እድት ነችዉ እህቴ ገበዝ ነሽ እህቴ

    • @emazare.
      @emazare.  2 ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu betam wede

  • @munaberhanu173
    @munaberhanu173 ปีที่แล้ว

    ክበሪልኝ እህቴ ልወልድ ቀኔን እየጠበኩ ነው ትምህርት ሆነኝ ሌላው ዶክተር ማህፀኔን በጣም ያሳክከኛል ታክሜውም ነበር ተመልሶ መጣ ምን ተሻለኝ?

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      le memeles selezeheyehu betam yekerta. eskahun weldesh endehone egemetalehu. Anyways, yemishalew ke balebetesh/ yefiker agaresh gar honesh bedgami wede hekemna bota betheji new.

  • @edenbitew7994
    @edenbitew7994 2 ปีที่แล้ว

    btam amesgnalw

  • @እሙመሐመድሰኢድ
    @እሙመሐመድሰኢድ ปีที่แล้ว

    ያርብ አተፍርጀኝ

  • @ter2065
    @ter2065 ปีที่แล้ว

    አረእባክሽ እባክሽ የ8 ወር እርጉዝ ነኝ በጭቅ ልፈነዳነዉ ያዉም በሠዉ ሀገር እፍፍፍፍፍ እስቲ እባክሽ አባክሽ መልሽልኝ በጣም በረዶ እቆረጥማለሁ ጉዳት ያመጣብኛል እደ ቀነረ ሳይገባ ጥንቃቄ እድያረግ ደሙም ዉሃ በጣም አብዝቸ እጠጣሁ በረዶዉን ግን መልሽልኝኝኝኝኝኝ

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว +1

      የኔ እናት አይዞሽ በሰው ሀገር ላይ ብቻሽን ሆነሽ ነፍሰጡር መሆን በጣም ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ፡፡ በተቻለ መጠን የእርግዝና ክትትል ማድረግ አለብሽ፡፡ ከእርግዝናው ጋር በተያያዘ የሚመነጩ ሆርሞኖች የስሜት ለውጥን እና ጭንቀትን ስለሚያስከትሉ ካለሽበት ቦታ እና ከብቸኝነትሽ ጋር ተዳምሮ የጭንቀት ስሜት ሊፈጥርብሽ ይችላል፡፡ ስለዚህ በተቻለ መጠን ይሄንን ለመረዳት እና እራስሽን ለማረጋጋት ሞክሪ፡፡ በረዶ መቆርጠምሽም ሆነ ብዙ ውሀ መጠጣጥሽ የሚያስከትለው ችግር የለም፡፡ እንዳውም ውሃ መጠጣት የሚመከር ነገር ነው፡፡ በረዶው ምናልባት ጥርስሽ ላይ ጉዳት እንዳያስከትልብሽ ከመቆርጠም ይልቅ በፈሳሽ ነገር ውስጥ አድርገሽ ብትጠጪው የተሻለ ነው፡፡ በተረፈ ምናልባት ያሉሽን ጥያቄዎች ወይም የሚያስጨንቅሽን ጉዳይ በ ቴሌግራም ቻናል ላይ ልታካፍዪን ትችያለሽ፡፡ ሌሎች በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ እያለፉ ያሉ እናቶችን እና የባለሙያ ምክር እና አስተያየት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ልታገኚ ትችያለሽ፡፡ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን! የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ t.me/Emazare ነው፡፡

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 6 หลายเดือนก่อน

      በሰላም ወድለሽ የኔህት

  • @selamweldemeskel1757
    @selamweldemeskel1757 ปีที่แล้ว

    የውሸት ምጥ የሚባለው መቼ ነው የሚቀለው

  • @fitsumgudu6633
    @fitsumgudu6633 ปีที่แล้ว +1

    መንታ ልጅ በስንት ጊዜ ይታወቃል

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      ke 10- 12 samnt lay be ultrasound lemeleyet temerach gize new.

  • @WokneshAlelign
    @WokneshAlelign ปีที่แล้ว

    ከወለድኩበኋላየህጻኑአይንቢጫሆነብኝምላድርግምክንያቱሥምንድነዉ

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      Yene ehet wede hekmna bota tolo yezeshiw betheji teru new...ke Gubet gar beteyayaze mikneyat yeh lifeter yechelal .. selzih hakimoch gar wesdesh asayiw.

  • @nagwaeltoum5267
    @nagwaeltoum5267 ปีที่แล้ว

    No No