Ema zare
Ema zare
  • 62
  • 410 862
ዶላር ስንት ገባ? የእንግዴ ልጅዎት ቢሸጥስ?/ The placenta: the most expensive meal in the world
በዚህ ቪዲዮ እየተስፋፋ የመጣውን ከወሊድ በኋላ የእንግዴ ልጅን የመመገብ ልምድ እንመረምራለን። ይህ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በአዲስ እናቶች ዘንድ ተወዳጅነትን ከማግኘቱ የተነሳ የእንግዴ ልጅ በጥቁር ገበያ እስከ 50, 000 dollar እንዲቸበቸብ ምክኒያት ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ይሄን ተግባር ሳይንስ ይደግፈዋል? እኛስ የእንግዴ ልጃችንን መመገብ መጀመጀር አለብን?
In this intriguing video, we dive into the growing practice of consuming the placenta after childbirth. This phenomenon has gained popularity among new mothers in recent years. But what drives this trend? Is it the promise of health benefits, the desire for a deeper connection with their newborn, or simply a modern wellness fad?
From cultural traditions to contemporary beliefs about postpartum recovery, we explore the claimed benefits of eating placenta to uncover whether there is any scientific evidence that backs up this practice.
We aim to provide a balanced perspective on placentaphagy. Is it a beneficial practice or just another trend? Tune in to discover the truth behind this controversial topic and what it means for new mothers today!
Don’t forget to like, subscribe, and share your thoughts in the comments below!
มุมมอง: 128

วีดีโอ

እርግዝና መከላከያ ኪኒን እና የሚነሱ ጥያቄዎች /Your Questions Answered:All About Combined Oral Contraceptives!
มุมมอง 3429 ชั่วโมงที่ผ่านมา
0፡00 Introduction 0፡17 Highlights of the featured questions 0:32 Combined oral contraceptives and regular periods 02፡10 Pill preparation 02:28 what is the brown pill’s function 02:56 How to take the pills? 03:50 Effectiveness of Combined oral contraceptives 04፡23 when do oral contraceptives start working 06፡48 what to do when forgetting a pill 08:51 Combined oral contraceptives and breastfeedin...
ለምንድን ነው ይህ የሚሆነው? ካለጊዜው ማረጥ በስተጀርባ ያሉ ሚስጥሮች/ lets Unpack the Mystery behind Premature Menopause
มุมมอง 231วันที่ผ่านมา
በዛሬው የእማ ዛሬ ክፍል ብዙ ሴቶችን እያጠቃ ስለሚገኘው ዕድሜ ሳይደርስ ማረጥ(Premature Menopause) ማወቅ ያለባችሁን ወሳኝ ነገሮች ይዘን ቀርበናል። ሊያመጡት ከሚችሉት ምክኒያቶች በተጨማሪ እርስዎ ወይም የሚያውቁት ሰው ላይ ይህ ሁኔታ እያጋጠመ ከሆነ ለመለየት እንዲረዳዎ ልታዩዋቸው የሚገቡ የተለመዱ ምልክቶችን እንዲሁም አንዴ ከተፈጠረ በኋላ ምልክቶችን ለመቆጣጠር እና የህይወት ጥራትን ለማሻሻል የሚያግዙ መንገዶችን ጨምረን ይዘን ቀርበናል፡፡ ይህ ቪዲዮ እያበረታቱ ለማስተማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ከጤና ጋር የተገናኙ ይዘቶች ላይክ፣ ሰብስክራይብ ማድረግ እና የማሳወቂያ ደወል መታ ማድረግዎን አይርሱ። ከዚህ በ...
በጨቅላነት ወደ ጉርምስና/ መፍትሄውስ?/ Early Bloomers: Understanding Precocious Puberty
มุมมอง 17728 วันที่ผ่านมา
በዛሬው የእማ ዛሬ ክፍል ጊዜውን ስላልጠበቀ ጉርምስና ማወቅ ያለባችሁን ይዘን ቀርበናል። ሕፃናት ወደ ጉርምስና ክፍል የሚገቡበት የእድሜ ጣራ ከጊዜ ወደጊዜ እያነሰ መምጣቱ ሊያመጣ ከሚችላቸው ጉዳቶች አንፃር የብዙወችን ትኩረት ስቧል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ልጆች ስምንት አመትም ሳይሞላቸው የጉርምስና የእድሜ ክልልን የሚወክሉ የሰውነት ለውጦችን ማስተናገዳቸው የአደባባይ ሚስጥር ነው፡፡ ታዲያ ይሄ ምን ችግር ሊያመጣ ይችላል መከላከልስ ይቻላል በምን ምክንያትስ ይከሰታል የሚሉትን ጉዳዮች ከዚህ ቪዲዮ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡ In this educational video, we dive into the topic of precocious pub...
የፈለጉትን ሁሉ የማሳካት ጥበብ ከዶክተሯ አንደበት! ኑ አብረን እንደመም/ The secret to realizing your dreams: Dr. recommended
มุมมอง 330หลายเดือนก่อน
ዶክተር ትህትና የህፃናት ቀዶ ጥገና ሀኪም እና የአራት ትንንሽ ልጆች እናት ስትሆን በሙያዊ ቁርጠኝነቷ እና በቤተሰብ ህይወቷ መካከል ሚዛን በመጠበቅ የምትወደውን ሰራዋን እየሰራች ለአራት ትንንሽ ልጆቿ የእናትነት ኃላፊነቷን በመወጣት በሁሉ ዘርፍ የተሳካላት ሙሉ ሰው ለመሆን የጠቀማትን ሚስጥር ታካፍለናለች። እንደ እርሷ ወላጅ፣ ስራ የሚበዛባችሁ ባለሙያ ሆናችሁ ወይም ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ ለማስተዳደር መነሳሻን የምትፈልጉ፣ ይህ ቪዲዮ የጊዜ ሰሌዳችሁን እንድታሳድጉ እና በብዙ የህይወት ሀላፊነቶች መካከል ስምምነትን እንድታገኙ የሚያግዙ በዋጋ ሊተመኑ የማይችሉ ግንዛቤዎችን እና ተግባራዊ እርምጃዎችን ታገኙበታላችሁ። ከዶክተር...
አራስ ቤት የምንሰራቸው ዋና ዋና ስህተቶች/ Top Postpartum Mistakes You Must Avoid
มุมมอง 4532 หลายเดือนก่อน
In this video, we discuss the top postpartum mistakes that new moms often make and how to avoid them. From neglecting self-care to not seeking help when needed, we cover the essential tips to ensure a smooth postpartum recovery. Whether you're a first-time mom or welcoming another addition to your family, these insights will help you navigate the postpartum period with confidence. Watch now and...
ተጣብቀው የሚወለዱ መንትዮች እንዴት ይፈጠራሉ? መከላከልስ ይቻላል?/ Why do conjoined twins occur? can we prevent it?
มุมมอง 4034 หลายเดือนก่อน
Join us on a captivating journey into the extraordinary lives of conjoined twins, exploring the science behind how they occur and the incredible stories of real-life conjoined twins as well as their portrayal in movies. From the heartwarming bond between siblings sharing a body to the challenges they face in everyday life, this video delves into the complexities of living with a unique conditio...
ቢያስጨንቀኝም ለእናቴ የምመኘውን አደረኩ/ውጤቱ ምን ይሆን?/የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ/mom's intense Cervical CA screening journey
มุมมอง 3594 หลายเดือนก่อน
Mozocare : መገናኛ ሲቲ ሞል አራተኛ ፎቅ, 📞 / Whats app 251979013000 🪩 www.mozocare.com/am ✉️Care.et@mozocare.com በዚህ ልብ የሚነካ ቪዲዮ አንዲት ወጣት የጤና ባለሙያ እናቷን ለማህፀን በር ካንሰር ምርመራ ስትወስድ እናያለን።በሙያዋ ምክንያት በሆስፒታል ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ የማህፀን በር ካንሰር የሚያስከትለውን አስከፊ ጉዳት ማየቷ እና ጊዜውን የጠበቀ የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ ያለውን ጥቅም ማወቅዋ እናቷን ቀደም ብላ አለማስመርመሯ እንዲቆጫት እና በራሷ እንድታዝን አድርጓታል:: ሰሞኑን ያጋጠሟት የመጨረሻ ደረጃ የማህፅን ካንሰር ታካሚ ሁኔታ ደግሞ እጅግ ረብሿ...
በሴቶች ወር ውድ ስጦታ ለምትወዷቸው በሙሉ/ "Ladies, It's Time to Prioritize Your Health! Happy March
มุมมอง 1604 หลายเดือนก่อน
የሴቶች ወርን ምክንያት በማድረግ በህይወታችን ውስጥ ላሉ አስገራሚ ሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ቪዲዮ ይዘን ቀርበናል። ለጤናችን ቅድሚያ በመስጠት እርስ በርስ በመደጋገፍ እና ለወዳጅ ዘመዶቻችን ደህንነታቸውን እንደምንደግፍ በማሳየት የሴቶችን ወር እናክብር። ይህንን ቪዲዮ በህይወትዎ ላሉ ሴቶች እንደ የፍቅር እና የማበረታቻ ስጦታ ያካፍሉ። በዚህ የሴቶች ወር እና ከዚያም በኋላ ጤናን፣ እራስን መንከባከብ እና የሴቶችን መጎልበት ለማበረታታት እንሰባሰብ። In honor of Women's Month, we're bringing you a special video dedicated to all the incredible women in our lives. Jo...
ስለ ማህፀን ፈሳሽ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ/ Q&A session about vaginal discharge
มุมมอง 2.2K4 หลายเดือนก่อน
ስለ ማህፀን ፈሳሽ ወሳኝ ጥያቄዎችዎን በምመልስበት በዚህ መረጃ ሰጪ የጥያቄ እና መልስ ቪዲዮ ተቀላቀሉኝ! ከተለያዩ የማህፀን ፈሳሽ ዓይነቶች ጀምሮ ስለ ሽታ እና የቀለም ለውጦች ስጋት፣ ትክክለኛ መረጃ ለእርስዎ ለማቅረብ እና አፈ ታሪኮችን ለማስወገድ በዚህ አስፈላጊ ርዕስ ላይ በጥልቀት እንገባለን። እራሳችንን በእውቀት እናበርታ እና ጤናማነትን በጋራ እናስፋፋ። እንዳያመልጥዎ - አሁኑኑ ያጫውቱ! Join me in this informative Q&A session where I address your burning questions about vaginal discharge! From different types of discharge to conce...
ቢተው ምን ችግር አለው/ ፎሊክ አሲድ?/ Folic Acid Benefits for Pregnancy and Beyond: Natural Sources Explained
มุมมอง 5085 หลายเดือนก่อน
In this informative video, we delve into the incredible benefits of folic acid for pregnant individuals and non-pregnant individuals alike. From supporting fetal development and preventing birth defects to promoting overall health and well-being, folic acid is a crucial nutrient that everyone should be aware of. We also explore various natural sources of folic acid, making it easy for you to in...
አስደናቂው ከማህፀን ውጪ እርግዝና/ Amazing tale of an Ectopic pregnancy
มุมมอง 4735 หลายเดือนก่อน
MozoCare: አድራሻ መገናኛ ሲቲ ሞል አራተኛ ፎቅ 📞 / Whats app 📲 251979013000 www.mozocare.com/am ; ✉️Care.et@mozocare.com በዚህ አስተማሪ ቪዲዮ እጅግ አስገራሚ በሆኑ ክስተቶች የተሞላ፣ እውነተኛ በሆድ እቃ ውስጥ የተፈጠረ እርግዝናን ታሪክ ይዘንላችሁ መተናል፡፡ ይህ ልዩ ሁኔታ ባጋጠማት ግለሰብ የግል ጉዞ ውስጥ ተመልካቾች ካልተለመዱ የህክምና ክስተቶች ብሎም ባጠቃላይ ከእርግዝና እና ወሊድ ጋር በተያያዘ የሚፈጠረውን የስሜት መዋዠቅ እና ጭንቀት፤ በመጨረሻም ሁሉም በድል ሲጠናቀቅ የሚፈጠረውን እፎይታ ያጣጥማሉ፡፡ እግረመንገዳቸውንም ስለ ማህፀን ውጪ እርግዝና፣ ምንነት፣መንስኤ፣ ...
ውርጃ ለምን ይፈጠራል? ምንስ ያጋልጠናል? መከላከል ይቻላል?/ Why do Abortions happen?
มุมมอง 8737 หลายเดือนก่อน
ይህ ቪዲዮ ውርጃ ለምን እንደሚፈጠር እና ምን ሊያጋልጠን እንደሚችል እንዲሁም ልንከላከልባቸው ስለምንችልባቸው መንገዶች ያስረዳል፡፡/ This video talks about the causes of abortion, it's symptoms, ways to prevent it and how it happens. #kids #show #final #dinklejoch #selamtesfaye #actor #famous #comedianeshetu #kids #show #final #dinklejoch #selamtesfaye #actor #famous #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory...
በእርግዝና ጊዜ ለሚፈጠር የደም ግፊት ሊያጋልጡ የሚችሉ ነገሮች እና ሊያመጣ የሚችለው ጉዳት/risk for hypertension during pregnancy
มุมมอง 2067 หลายเดือนก่อน
MOZOCARE- በህንድ፣ ቱርክ ወይም አውሮ ውስጥ ለሚገኙ ምርጥ ሆስፒታሎች እና ህክምናዎች Mozocareን ይሞክሩ። ይደውሉ ወይም WhatsApp: 251979013000 Medical treat - በ30 ደቂቃ ውስጥ የዋጋ ግምት ያግኙ cancer - በህንድ ውስጥ ምርጥ የካንሰር ሆስፒታል kidney - ነፃ የምክር አገልግሎት ያግኙ ይህ ቪዲዮ በእርግዝና ጊዜ ለሚፈጠር የደም ግፊት ሊያጋልጡ ስለሚችሉ ነገሮች እና ሊያመጣ ስለሚችለው ጉዳት ያወራል፡፡/ This video talks about risk factors for hypertension during pregnancy and complications. #kids #show #final #dinkl...
በእርግዝና ጊዜ የሚፈጠር የደም ግፊት መጨመር ምንነት እና ምልክቶች/Signs of hypertension during pregnancy/why does it occur?
มุมมอง 2137 หลายเดือนก่อน
MOZOCARE- በህንድ፣ ቱርክ ወይም አውሮ ውስጥ ለሚገኙ ምርጥ ሆስፒታሎች እና ህክምናዎች Mozocareን ይሞክሩ። ይደውሉ ወይም WhatsApp: 251979013000 Medical treat - በ30 ደቂቃ ውስጥ የዋጋ ግምት ያግኙ cancer - በህንድ ውስጥ ምርጥ የካንሰር ሆስፒታል kidney - ነፃ የምክር አገልግሎት ያግኙ ይህ ቪዲዮ በእርግዝና ጊዜ ስለሚፈጠር የደም ግፊት መጨመር ምንነት እና ምልክቶች ያስረዳል፡፡/ This video talks about hypertension during pregnancy. What it is and it's sign and symptoms. #kids #show #final #dinklejoch #sela...
የመውለጃ ቀንሽን እንዴት ማወቅ ትችያለሽ? | How to calculate your due date?
มุมมอง 12K8 หลายเดือนก่อน
የመውለጃ ቀንሽን እንዴት ማወቅ ትችያለሽ? | How to calculate your due date?
በእርግዝና ጊዜ እንዴት መተኛት አለብሽ?/ The correct sleeping position during pregnancy/why?
มุมมอง 1.6K8 หลายเดือนก่อน
በእርግዝና ጊዜ እንዴት መተኛት አለብሽ?/ The correct sleeping position during pregnancy/why?
5 የህፃናት እድገት ደረጃ መዘግየቶች/ The five types of developmental delays
มุมมอง 6029 หลายเดือนก่อน
5 የህፃናት እድገት ደረጃ መዘግየቶች/ The five types of developmental delays
ከ 1ወር እስከ 12 ወር ያሉ ህፃናት የእድገት ደረጃዎች/Developmental milestones of newborns 0 to 12 months old
มุมมอง 6K9 หลายเดือนก่อน
ከ 1ወር እስከ 12 ወር ያሉ ህፃናት የእድገት ደረጃዎች/Developmental milestones of newborns 0 to 12 months old
የማህፀን ቱቦ ማስቋጠር ምን ማለት ነው?/ከተቋጠረ በኋላስ ማርገዝ ይቻላል? እንዴት?/ All you need to know about Tubal ligation
มุมมอง 1.5K10 หลายเดือนก่อน
የማህፀን ቱቦ ማስቋጠር ምን ማለት ነው?/ከተቋጠረ በኋላስ ማርገዝ ይቻላል? እንዴት?/ All you need to know about Tubal ligation
እርግዝና ሳይፈጠር የወር አበባ ሊቀር የሚችልባቸው ምክኒያቶች/Reasons for missed period in the absence of pregnancy.
มุมมอง 27K10 หลายเดือนก่อน
እርግዝና ሳይፈጠር የወር አበባ ሊቀር የሚችልባቸው ምክኒያቶች/Reasons for missed period in the absence of pregnancy.
የፅንስ አቀማመጥ በራሱ ይስተካከላል? መቼ ?/ Can fetal mal presentation be corrected by itself? How?
มุมมอง 5K11 หลายเดือนก่อน
የፅንስ አቀማመጥ በራሱ ይስተካከላል? መቼ ?/ Can fetal mal presentation be corrected by itself? How?
ፀሀይ ስናሞቅ የምንሰራቸው ሶስት ስህተቶች/all you need to know about exposing your newborn to the Sun
มุมมอง 34K11 หลายเดือนก่อน
ፀሀይ ስናሞቅ የምንሰራቸው ሶስት ስህተቶች/all you need to know about exposing your newborn to the Sun
ስለ አራስ ህፃናት አስተጣጠብ ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና ነጥቦች/ what you should know about bathing a new born
มุมมอง 30K11 หลายเดือนก่อน
ስለ አራስ ህፃናት አስተጣጠብ ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና ነጥቦች/ what you should know about bathing a new born
ለአራስ ህፃናት ማድረግ ያለባችሁ /ዋና ዋና ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች/ How to care for a new born/ what you must know!
มุมมอง 17K11 หลายเดือนก่อน
ለአራስ ህፃናት ማድረግ ያለባችሁ /ዋና ዋና ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች/ How to care for a new born/ what you must know!
ከወሊድ በኋላ የሚገጥምሽ/ ከምጥ በኋላ የሚገጥምሽ/Things you face after delivery/what happens postpartum
มุมมอง 11K11 หลายเดือนก่อน
ከወሊድ በኋላ የሚገጥምሽ/ ከምጥ በኋላ የሚገጥምሽ/Things you face after delivery/what happens postpartum
ስለ ኮንዶም ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች / ስለ ኮንዶም የሰማችኋቸው 10 ውሸቶች/ Top Ten Lies you have heard about Condoms/CONDOMS
มุมมอง 3.4K11 หลายเดือนก่อน
ስለ ኮንዶም ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች / ስለ ኮንዶም የሰማችኋቸው 10 ውሸቶች/ Top Ten Lies you have heard about Condoms/CONDOMS
የጡት ካንሰርን በቀላሉ በቤታችሁ መመርመር የምትችሉባቸው መንገዶች/ የጡት ካንሰር ምልክቶች/ self breast examination/Breast cancer
มุมมอง 16511 หลายเดือนก่อน
የጡት ካንሰርን በቀላሉ በቤታችሁ መመርመር የምትችሉባቸው መንገዶች/ የጡት ካንሰር ምልክቶች/ self breast examination/Breast cancer
ህክምና የሚያስፈልገው የወር አበባ ህመም ምልክቶች ክፍል 2/ Signs of a menstrual cramp that needs medical help part two
มุมมอง 144ปีที่แล้ว
ህክምና የሚያስፈልገው የወር አበባ ህመም ምልክቶች ክፍል 2/ Signs of a menstrual cramp that needs medical help part two
የወር አበባ ህመምን ለመቀነስ የሚረዱ ነገሮች/ መቼ መታከም አለብሽ/Things that help with Period pains/When to see a Doctor
มุมมอง 114ปีที่แล้ว
የወር አበባ ህመምን ለመቀነስ የሚረዱ ነገሮች/ መቼ መታከም አለብሽ/Things that help with Period pains/When to see a Doctor

ความคิดเห็น

  • @bmm3152
    @bmm3152 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @user-lv1wv8pw6l
    @user-lv1wv8pw6l 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂 አረ አቡ ድረሽ 😂

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስሰማ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህት የሶስት ወር መርፌ ፔረድን ያዘገያል እንደ ከተወጋሁ ወር አለፈኝ ግን አልመጣም

    • @emazare.
      @emazare. วันที่ผ่านมา

      አዎ የፔሬድ መዛባት ሊያመጣ ይችላል:: ለማንኛውም ግን የእርግዝና ምርመራ ብታድርጊ ጥሩ ነው:: የመጀመሪያ ወር ስለሆነ

  • @user-lc6zo7lf5s
    @user-lc6zo7lf5s วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እኔ የሶስት ወር መርፌ ወስጀ ነበር አሁን አራትወርአለፈኝ አይመጣኝም ምን ትመክሪኛለሽ

  • @HiwetKetema-t5p
    @HiwetKetema-t5p วันที่ผ่านมา

    ደቂቃ ቢያልፍ እርግዝና ሊከሰት ይችላል እንዴ ቢያንስ 10 ደቂቃ

  • @MarruaaYene
    @MarruaaYene 2 วันที่ผ่านมา

    በርቺልን የምታስረጂበት መንገድ በጣም ቀላልና ግልፅ ነዉ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ እኔ ሀይድ እንደጨረስኩ የሶስት ወር መርፌ ተወግቼ በማግስቱ ግንኙነት አደረኩ ነገር ግን ወር አለፈኝ ፔሬዴ አልመጣም ሆድ ቁርጠት ሊገለኝ ነው 😢

  • @user-lz3oq8dc9y
    @user-lz3oq8dc9y 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርየ ስልክሽን ፃፊልን🙏🙏

  • @user-lz3oq8dc9y
    @user-lz3oq8dc9y 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርየ ስልክሽን ፃፊልን🙏🙏

  • @user-lz3oq8dc9y
    @user-lz3oq8dc9y 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርየ ስልክሽን ፃፊልን🙏🙏

  • @GweheJhehdhhd
    @GweheJhehdhhd 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @user-zt1vi5qb2h
    @user-zt1vi5qb2h 4 วันที่ผ่านมา

    Docteriye kalaschegerkush Andi xiyaqe alegn inem kinin texeqami negn Lene temechitognal Andi liji alechign gin lela lemawuled ifeligalew ye sewochi ababal tikikil naw woyi kininu mahitsen inde zezer yadergal silu ferawu karegezkut chigri yikesetal woyi❤❤❤

  • @user-su1jw9fq5x
    @user-su1jw9fq5x 4 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርዬ አንድነገር መልሽልኝ ተጨንቄ ልሞትነው ቤሬዴ ሊመጣ 2 ሳምንት ሲቀረው መጥፎ ጠረን. አለው ከዚ በፊት አልነበረኝም ባይሆን በውስጥ ላናግርሽ ቁትርሽን አስቀምጭልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pg6st8qr2x
    @user-pg6st8qr2x 4 วันที่ผ่านมา

    መልሽልኝ ደኩተር ድገታውይመከላከያው ሁለትፍሬነውእሚይዘውእና ሁለቱንምነውወይስአዱንብቻነውእምንውጠው ወይስለሁለትግዜያገለግላል

    • @emazare.
      @emazare. 3 วันที่ผ่านมา

      Andun mejemeriya wesdesh huletegnawn ke 12 seat behuwala weseji... Malet andun lemsalele 8 seat kewesedesh ketayun lelit 8 seat wesejiw

    • @user-pg6st8qr2x
      @user-pg6st8qr2x 3 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለውደኩተርየ

  • @TekalignHaile-sn2rw
    @TekalignHaile-sn2rw 5 วันที่ผ่านมา

    Kkkkk

  • @Bekele-qe9iw
    @Bekele-qe9iw 5 วันที่ผ่านมา

    ነክሬዉ መቆየት አለብኝ

  • @user-xg8ch4cj1b
    @user-xg8ch4cj1b 5 วันที่ผ่านมา

    ቡቁሻ

  • @belaynsh-mg9fd
    @belaynsh-mg9fd 5 วันที่ผ่านมา

    ሸንት መርመራ ላይ አርግዝና የለም ነገር ግን የወር አበባ ከቀረ 8ሳምንት ሆንኝ ምንደነው?

  • @hailemichaelzelalem3131
    @hailemichaelzelalem3131 5 วันที่ผ่านมา

    THANK YOU SIS

  • @user-mb6js1gu4n
    @user-mb6js1gu4n 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተሬ

  • @falewfalew
    @falewfalew 6 วันที่ผ่านมา

    Bale bete 8 wer ke 20 kenwa new Please lemwled sent ken weym sent samnt ikeral 🙏🙏Please tell me

  • @user-dy2yc5mp1e
    @user-dy2yc5mp1e 6 วันที่ผ่านมา

    ቶ ሎ ን ጋ ሪ ኝ አ ታ..... ዉዴ

  • @user-zt1vi5qb2h
    @user-zt1vi5qb2h 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Zahra-nn9vb
    @Zahra-nn9vb 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ደኩተር እኔ የሶስት ወርመርፌ ተጠቅሜ ነበር እና በወር በወር ይመጣኛል ፐሬዴየ ግን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ቡኒ ከለር ነዉ እሚፈሰኝ መላ በይኝ ሶስት ወሬን ጨርሻለሁ ሶስትወር ሁላ ቡኒ ነዉ የመጣኝ

  • @melatfekadu2146
    @melatfekadu2146 7 วันที่ผ่านมา

    side effect yelewm i mean ketesera behuala himem

  • @user-kl4hs2fb3f
    @user-kl4hs2fb3f 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አለህ ፍግግትሽ ሰያምር 💐

  • @Amharawit188
    @Amharawit188 8 วันที่ผ่านมา

    ቀኔን እየጠበቅሁ ነው እግዚአብሔር ሙሉ ቀን እዲሰጠኝ በፆለት አስቡኝ ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @Fantu-zf9wx
    @Fantu-zf9wx 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እባክሽ በጣምጨንቆኛል የ5አመት ልጅ ናት ግንየማህፀን ፈሳሽአላት ምንድንነው እባክሽ ለፈጣሪ ብለሽ

  • @HabtamKassie
    @HabtamKassie 9 วันที่ผ่านมา

    ሴት ለመውለድ ምን ላድርግ

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 9 วันที่ผ่านมา

    መውለዲ እምፈልገው ወንድ ልጅ ነው ሁለት ሴት ልጆች አለኝ አልሀምዱሊላ

  • @user-pe5to1zi8n
    @user-pe5to1zi8n 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እኔ ከማዚያ ጀምሮ አስካሁን አልመጣልኝም ምን የምችግር ይሆን

  • @tayibahan1471
    @tayibahan1471 10 วันที่ผ่านมา

    የኔልዬቁጥርሺ❤❤❤በአላህ

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 11 วันที่ผ่านมา

    ፈገግቴሺ ደስ ይላል

  • @FatimaArage
    @FatimaArage 12 วันที่ผ่านมา

    Doctarye ine imacat nagn 1 amat lij alagn gin mulu kininu nacun taxaqme yawar ababaye la 4 war tafto ahun maxa ina ahun margaz falge yawarababaye alqar alagn mindnaw doctare

  • @AminaNakanjako-ox9bp
    @AminaNakanjako-ox9bp 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ሃና እኔ ከገለጥሽልን ምልክቶች ውስጥ ምልክት በእኔ ላይ ይታያል በሰዓታት ልዩነት ውስጥ ከመጠን በላይ ያሳክከኛል እድሜ ደግሞ 25 ነው እንደጨብጥ ያልሽው ምልክት ይታይብኛል ያለሁት ደግሞ በሰው አገር ነው መታከም አልቻልኩም ብዙ ጊዜ ጠይቄያቸው መድኃኒት ብቻ ነው በነገርኳቸው መሰረት ይሰጡኝ ምን ይሻለኛል በናትሽ ዶክተር

  • @InfoName-tq4tf
    @InfoName-tq4tf 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @MakdesMm
    @MakdesMm 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @MulatuDale
    @MulatuDale 12 วันที่ผ่านมา

    Bizu neger temirealehu bezihu ketiy

  • @sefafamily986
    @sefafamily986 13 วันที่ผ่านมา

    wawo tebarki

  • @adanetireso5241
    @adanetireso5241 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @user-ds4yn1ne5d
    @user-ds4yn1ne5d 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጡትማጥባት ከተውኩኘ 2ወሬ ነው ፔሬዴ ከቀረግን 7 ወሩነው መርፌከተውኩንም 7 ወሬነው መንላድርግ

  • @MedanitFekadu-i2w
    @MedanitFekadu-i2w 15 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ እሆን የኔ መሀፀኔ በር ላይ ወቱብኚ ከውጣ ግን 2 እመት ሆኑታል ግን እሁን እደገ እና ምን ይሻለኛል ያለሁት ደሞ እርብ እገር ነው እህቲ በጣም ጨነቀኝ በማርያም የሆነ መፍቲ ንገሪኝ

  • @DjH-hy7xp
    @DjH-hy7xp 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @user-qe8bo8bm4h
    @user-qe8bo8bm4h 16 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር መልሽልኝ ፖስት ፒል ምን ያህል ብንወስድ ነው መሀን የምንሆነው እና ደግሞ ድንግል ሴት አብዝታ ብትወስድ መሀን ትሆናለች እባክሽ እንዳየሽው መልሽልኝ

  • @user-xn5tf6cn3u
    @user-xn5tf6cn3u 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ኢስጥልን አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር ምን መሰለሽ ባለቤቴ ከወለደች 4ወር ኦኖዋታል እናም የሰውነት መቀነስ እናም ሰውነቷላይ አልፎ አልፎ የመጥቁወር በሀሪ አየሁባት የወለደቺው በሰርጄሪ ነበር ምንይን

  • @MahiLove-g9c
    @MahiLove-g9c 17 วันที่ผ่านมา

    Yena wud dokter lje 1wor k 20kenu newu kirsha baf ena bafnchawu yiwotal ebakshi techegerkungi be sigat limot newu

  • @maryanaLealem
    @maryanaLealem 18 วันที่ผ่านมา

    6:25

  • @maryanaLealem
    @maryanaLealem 18 วันที่ผ่านมา

    exactly❤❤❤