ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ፣ አጥንትን የሚያለመልም ዝማራሬ መልክትን ያሰማልን፣ ግሩም ዝማሬ ነው።
የፍኖተ ብርሀን ዘብሄረፅጌ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ረጅም እድሜ፣ጤና እና ሰላምን ለቤተክርስቲያናችን እና ዝሜሬውን ላቀረቡልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋው ያብዛልን አገራችን ይጠብቅልን
እልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው 🥀🥀🥀❤✝️
ሰንበት ትምህርት ቤቴ ናፍቆቴ❤🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊⛪👏👏👏🌼🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ
አሜን የቃልኪዳን ሀገር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች አቤት እንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመቅደሱ የውስጥ ተክሎች ያርገን የቅዱስ ያሬድ አምላክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን
Ammee Ammee Ammee sagale jirenyaa siniyaa dhagechisuu☦️☦️☦️☦️☦️🔯🔯🔯🔯✝️✝️✝️✝️🕊🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🌹🌹🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁለትሺ አሰራ አምሰት ለኢትዮጵያ ደሰተዋ ያድረግላት
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ
ሰንበት ትምህርት ቤት ህይወቴ ናት።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ይይዛላቹ በርቱልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🙏⛪️🙏🇪🇹💔❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏👏🎋🎋🎋⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሰንበት ተማሪ ፣መሀኔ እጅግ እድለኛ ነኝ ❤🙏
Zimare melaktn yasemaln 🙏🙏🙏 💚💛❤Hagerachnn selam yargln 💚💛❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሰንበት ት/ቤት የቤተ ክርስቲያን የጀርባ አጥንት ። ዝመሰሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል 🥰🥰👏👏👏👏👏👏❤🙏❤🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💓
amen amen amen zimaree malaktii yasamalini 🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒💚❤💛
wawu dess yemil mezmur Newu zmari melaektn yasemaln🙏💐 Egziyabher mhretun ylakln🙏💛kdst dngl mariam atleyen Amen 🙏💐💞
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከት ያሰማልን 🕊
እልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ድንቅ ዝማሬ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።።
አቤት ስናምር ተዋህዶ ውበት ናት😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ለተባረከ ወር ጳጉሜ እና ለቅዱሳኑ ዮሐንስ መጥምቅ : ዑቲኮስ ሐዋርያና ቀሲስ አባ ብሶይ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!#ወርኀ_ጳጉሜ እግዚአብሔር አዝማናትን የፈጠራቸው ለሰው ልጆች ጥቅም መሆኑ ይታወቃል:: እርሱ ባወቀ: በረቂቅ ሥልጣኑ ዓለምን ፈጥሮ: ጊዜያትን እንዲከፍሉ ብርሃናትን (ፀሐይ: ጨረቃ: ከዋክብትን) ፈጥሮልናል:: ጊዜያትንም በደቂቃ: በሰዓት: በቀን: በሳምንት: በወር: በዓመታት: በኢዮቤልዩ: በክፍላተ ዘመናት እንድንቆጥር ያስማረንም እርሱ ነው:: የሰከንድ 540,000 ክፋይ ከሆነችው 'ሳድሲት' እስከ ትልቁ ቀመር (532 ዓመት) ድረስ እርሱ ለወደዳቸው እንዲያስተውሉት ገልጧል:: በየዘመኑም በቅዱስ ድሜጥሮስ: በቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ : በቅዱስ አቡሻኽር እና በሌሎቹም አድሮ መልካሙን አቆጣጠር አስተምሯል:: ሃገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ የአሥራ ሦስት ወራት የፀሐይ ጸጋ (thirteen months sun shine) ያላት: አራቱ ወቅቶች የተስማሙላት ናት:: ሌላው ዓለም ወሮችን 31,30,29 (28) እያደረገሲጠቀም እኛ ግን እንደ ኖኅ (ዘፍ. 8:1-15) አቆጣጠር ወሮችን በሠላሳ ቀናት ወስነን: ጳጉሜንን ለብቻዋ እናስቀምጣለን:: ጳጉሜን 'ኤጳጉሚኖስ' ከሚል የግሪክ (ጽርዕ) ቃል የተወሰደ ሲሆን ትርጉሙም 'ትርፍ: ጭማሪ' እንደ ማለት ነው:: የወርኀ ጳጉሜን አምስቱ (ስድስቱ) ቀናትም ወደ አዲስ ዓመት መሸጋገሪያ እንደ መሆናቸው ብዙ ምሳሌያት (ምሥጢራት) አሏቸው:: ዋናው ግን በዚህ ጊዜ ዳግም ምጽዓት ይታሠባል:: ጊዜውንም በጾምና በጸሎት ሊያሳልፉት ይገባል:: ግን በፈቃድ ነው እንጂ የግዴታ አይደለም:: #ቅዱስ_ዮሐንስ_መጥምቅ የቅዱሳኑ ዘካርያስና ኤልሳቤጥ ልጅበማኅጸን ሳለ መንፈስ ቅዱስ የሞላበትበበርኀ ያደገና በገዳማዊ ቅድስና ያጌጠእሥራኤልን ለንስሐ ያጠመቀየጌታችንን መንገድ የጠረገጌታውን ያጠመቀናስለ እውነት አንገቱን የተቆረጠ ታላቅ ሰው ነው:: ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን:-ነቢይ:ሐዋርያ:ሰማዕት:ጻድቅ:ገዳማዊ:መጥምቀ መለኮት:ጸያሔ ፍኖት:ቃለ ዐዋዲ ብላ ታከብረዋለች:: ቅዱሱ በዚህች ዕለት ወደ እሥር ቤት ገብቷል::ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:-ንጉሡ ሔሮድስ የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሔሮድያዳን በማግባቱና በመሰል ክፋቶቹ ቅዱስ ዮሐንስ ይገስጸው ነበር:: ቅዱስ ዮሐንስ "መምሕር ወመገስጽ: ዘኢያደሉ ለገጽ-ፊት አይቶ የማያዳላ" ነውና ገሰጸው:: ሔሮድስ ቅዱሱን ይፈራው: ያከብረውም ነበር:: በኋላ ግን ፈቃደ ሥጋው ስላየለበት: በተለይ ደግሞ ከሰባት ቀናት በኋላ ልደቱን ሲያከብር እንዳይረብሸው በመስጋት በዚህች ቀን በወታደሮቹ አስይዞ እሥር ቤት ውስጥ ጥሎታል:: ለሰባት ቀናት በጨለማ ውስጥ አሥሮ መስከረም 2 ቀን አንገቱን እንዴት እንዳስቆረጠው ዕለቱን ጠብቀን እንመለከታለንና የዚያ ሰው ይበለን:: #ቅዱስ_ዑቲኮስ_ሐዋርያ ቅዱሱ ሐዋርያ ጭራሽ ከነስማቸው እንኳ እየተዘነጉ ከሔዱ ሐዋርያት አንዱ ሲሆን ቁጥሩም ከሰባ ሁለቱ አርድእት ነው:: በወጣትነት ዘመኑ የጌታችን ደቀ መዝሙር መሆንን መርጦ ለሦስት ዓመት ከሦስት ወር ምሥጢረ ወንጌልን ጠንቅቆ ተምሯል:: መንፈስ ቅዱስ በወረደ ጊዜም እንደ መጠኑ ተቀብሎ ለአገልግሎት ወጥቷል:: በመጀመሪያ የወንጌላዊው ዮሐንስ ተከታይ ሁኖ ብዙ ምሥጢራትን ተካፍሏል:: ቀጥሎም ቅዱስ ጳውሎስን ተከትሎ ብዙ አሕጉራትን በስብከተ ወንጌል አዳርሷል:: በመጨረሻም በእስያ አካባቢ ለብቻው ተጉዞ: ብዙ ነፍሳትን ማርኮ: ጣዖታትን አጥፍቷል:: ስለዚህ ፈንታም በእሳት: በስለትና በግርፋት ብዙ መከራዎችን አሳልፏል:: በዚህች ቀንም በበጐው እርግና (ሽምግልና) ዐርፏል:: #ቅዱስ_ብሶይ_ቀሲስ ከ3ኛው መቶ ክ/ዘመን ካህናት አንዱ የነበረው አባ ብሶይ ለአገልግሎት ወጥቶ ሲመለስ የቤተሰቦቹ ቤት ሰው አልነበረበትም:: "የት ሔዱ?" ብሎ ቢጠይቅ "ወንድምህ አባ ሖር እና እናትህ ቅድስት ይድራ ወደ እስክንድርያ ሔደዋል:: በዚያም ስለ ክርስቶስ ፍቅር ተሰውተዋል::" አሉት:: በማግስቱ የኔ ብጤዎችን ጠርቶ ሃብቱን: ንብረቱን: ቤቱን አካፈላቸው:: ለራሱ ግን አንዲት በትር እና ሦስት የዳቦ ቁራሾች ይዞ ጉዞ ተነሳ:: ወደ እስክንድርያ እንደ ደረሰ አፈላልጐ የቤተሰቦቹን መቃብር አገኘ:: ከፊታቸው ወድቆም የናፍቆት ለቅሶን አለቀሰ:: ወዲያውም እንዲህ አላቸው:- "ፈጥኜ ወደ እናንተ ስለምመጣ ጠብቁኝ:: ደግሞም ጸልዩልኝ::" ከዚያ ተነስቶ በመኮንኑ ፊት ስለ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት መሰከረ:: በዚህ ምክንያት ብዙ ተሰቃይቶ በዚህች ቀን ሰማዕት ሆኗል:: ከወገኖቹም ጋር ተቀብሯል:: አምላከ ቅዱሳን ተረፈ ዘመኑን ባርኮ ለአዲሱ ዘመን በቸር ያድርሰን:: ከወዳጆቹም ጸጋ በረከትን ይክፈለን:: #ጳጉሜ_1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ (የታሠረበት)2.ቅዱስ ዑቲኮስ ሐዋርያ (ከሰባ ሁለቱ አርድእት)3.ቅዱስ ብሶይ ቀሲስ (ሰማዕት)4.አባ ጳኩሚስ /ባኹም (የሦስት ሺ ቅዱሳን አባት)5.አባ ሰራብዮን /ሰራፕዮን (የአሥር ሺ ቅዱሳን አባት) #ወርኀዊ_በዓላት(የለም) "ጌታ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ . . . ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ ከነቢይም የሚበልጠውን . . . እውነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሳም . . . ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ:: ልትቀበሉትስ ብትወዱ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይሕ ነው:: የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ::" (ማቴ. ፲፩፥፯-፲፭) ወስብሐት ለእግዚአብሔርዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
zemare melakte yasemalen
zamare malekaten yasmalen👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
That's so amazing, God blesses you!
Tmesgen geta zmare melakt yasemaln elll
ብሔረ ጽጌ ማርያም
ሰላም ለእናንተ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏#ወዳጄ_ሆይ! ገንዘብ የለህምን? ፈሪሐ እግዚአብሔርን ገንዘብ አድርግ፡፡ ፈሪሐ እግዚአብሔርን ገንዘብ የምታደርግ ከኾነ ገንዘብ ካላቸው በላይ ባለጠጋ ነህ፡፡ “እንዴት?” ትለኝ ይኾናል፡፡ እኔም እንዲህ ብዬ እመልስልሃለሁ፡- የእነዚያ (የባለጠጐቹ) ገንዘብ ያልቃል፡፡ ያንተ ግን ብል አይበላውም፡፡ ጊዜ አይለውጠዉም፡፡ አያልቅም፡፡ ወደ ሰማያት፣ ወደ ሰማየ ሰማያት፣ ወደ ምድር፣ ወደ አየራት፣ ወደ እንስሳቱ ዓይነት፣ ብዙ የብዙ ብዙ ወደሚኾኑት ዕፅዋት፣ ወደ ደቂቀ አዳም በጠቅላላው፣ ወደ መላዕክት፣ ወደ መላዕክት አለቆች፣ ወደ ኀይላት ተመልከት፡፡ እነዚህ ኹሉ የአምላክህ ፍጥረቶች ናቸው፡፡ የእነዚህን አምላክና መጋቢ ባሪያ መኾን ድኻ መኾን አይደለምና ድኻ አይደለህም ብዬ እነግርሃለሁ፡፡#ተወዳጆች_ሆይ! ቀናትን ቈጥሮ በዓል ማድረግ የክርስቲያን ግብር አይደለም፤ የአሕዛብ ግብር እንጂ፡፡ እንዴት? የክርስቲያኖች ተፈጥሮ በቀንና በወር የተገደበ አይደለምና፡፡ አገራችን ሰማይ ነው፡፡ ግብራችን ሰማያዊ ነው፡፡ ኅብረታችንም ከሰማያውያን መላዕክት ጋር ነው፡፡ በዚያ መዓልት ለሌሊት ስፍራውን አይለቅም፡፡ ሌሊትም በተራው ለመዓልት አይለቅም፡፡ እዚያ ኹሌ መዓልት ነው፡፡ እዚያ ኹል ጊዜ ብርሃን ነው፡፡ ስለዚህ “ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ” እንደተባልን ኹል ጊዜ ማሰብ ያለብን ይህንን ነው (ቈላስ.3፡1)፡፡ ክርስቲያናዊ ተፈጥሮአችን ከዚህ ምድራዊ አቈጣጠር በላይ ነው፡፡ በንጽህና በቅድስና እየኖርን ዘወትር በዓልን የምናከብር ከኾነም የዚሁ ዓለም ሌሊት ለእኛ ሌሊት አይደለም፤ መዓልት ነው እንጂ፡፡ ዘመናችንን በሙሉ በገቢረ ኀጢአት፣ በስካር፣ በዘፈን የምናሳልፈው ከኾነ ግን መዓልቱ ለእኛ መዓልት አይደለም፤ ሌሊት ነው እንጂ፡፡ ፀሐይዋ ብትወጣም ልቡናችን ገና በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ይኖራልና ቀን እንደወጣ አይቈጠርም፡፡#ሰማዕትነት_አያምለጣችሁ መጽሐፍ ገጽ 13-19 via ገብረ እግዚአብሔር ኪደ
❤️❤️❤️
kale hiywet yasemalin ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
ሰንበት ትምህርት ቤቴ ያደኩብሽ
የዘለዓለም ህይወት ያገኜሁብሽ
😍😍😘😘😍
ቅድስት የተባለችው በምን ይሁን ሰው ስለሚገደልባት ፣ሕዝቦቿ ሁልጊዜ እርስ በርሳቸው በጦርነት ስለሚያልቅባት ወይንስ ረሀብና ቸነፈር ስለሚፈራረቅባት
የዘመኑ ትዉልድ ራሳችን አመጣነዉ እንጂ ሃገሪቱ የቅዱሳን መፈለቂያ ነዉ እኛ በረከት እና ሰላም ያጣነዉ ሃገሪቱ አሁንም በበረከቷ እያኖረችን እንጂ እንደ ክፋታችን እንደጠላታችን ብዛት ባልኖርን ነበር ግን ያልጠፋነዉ ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳነዉ
እልልልልልልልልልልሌልል
tadele ke addid abeba bertu good
ወይመታደልእልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትያሰማልን
Yet nw
ሰላም ነእናንተ የእግዚአብሔር ወዳጆች አዲስ የትግርኛ መዝሙር channal ከፍተናል ገብታቹ እንድታዩ like comment share እንድታደርኩ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን !!! ሰላም ለሀገራችን th-cam.com/video/WTC2oAA8NQs/w-d-xo.html
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ፣ አጥንትን የሚያለመልም ዝማራሬ መልክትን ያሰማልን፣ ግሩም ዝማሬ ነው።
የፍኖተ ብርሀን ዘብሄረፅጌ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ረጅም እድሜ፣ጤና እና ሰላምን ለቤተክርስቲያናችን እና ዝሜሬውን ላቀረቡልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋው ያብዛልን አገራችን ይጠብቅልን
እልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው 🥀🥀🥀❤✝️
ሰንበት ትምህርት ቤቴ ናፍቆቴ❤🌹
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊⛪👏👏👏🌼🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ
አሜን የቃልኪዳን ሀገር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች አቤት እንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመቅደሱ የውስጥ ተክሎች ያርገን የቅዱስ ያሬድ አምላክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን
Ammee Ammee Ammee sagale jirenyaa siniyaa dhagechisuu☦️☦️☦️☦️☦️🔯🔯🔯🔯✝️✝️✝️✝️🕊🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🌹🌹🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁለትሺ አሰራ አምሰት ለኢትዮጵያ ደሰተዋ ያድረግላት
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ
ሰንበት ትምህርት ቤት ህይወቴ ናት።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ይይዛላቹ በርቱልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🙏⛪️🙏🇪🇹💔❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏👏🎋🎋🎋⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሰንበት ተማሪ ፣መሀኔ እጅግ እድለኛ ነኝ ❤🙏
Zimare melaktn yasemaln 🙏🙏🙏
💚💛❤Hagerachnn selam yargln 💚💛❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሰንበት ት/ቤት የቤተ ክርስቲያን የጀርባ አጥንት ። ዝመሰሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልል 🥰🥰👏👏👏👏👏👏❤🙏❤🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💓
amen amen amen zimaree malaktii yasamalini 🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒💚❤💛
wawu dess yemil mezmur Newu zmari melaektn yasemaln🙏💐 Egziyabher mhretun ylakln🙏💛kdst dngl mariam atleyen Amen 🙏💐💞
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከት ያሰማልን 🕊
እልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ድንቅ ዝማሬ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።።
አቤት ስናምር ተዋህዶ ውበት ናት😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ለተባረከ ወር ጳጉሜ እና ለቅዱሳኑ ዮሐንስ መጥምቅ : ዑቲኮስ ሐዋርያና ቀሲስ አባ ብሶይ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
#ወርኀ_ጳጉሜ
እግዚአብሔር አዝማናትን የፈጠራቸው ለሰው ልጆች ጥቅም መሆኑ ይታወቃል:: እርሱ ባወቀ: በረቂቅ ሥልጣኑ ዓለምን ፈጥሮ: ጊዜያትን እንዲከፍሉ ብርሃናትን (ፀሐይ: ጨረቃ: ከዋክብትን) ፈጥሮልናል::
ጊዜያትንም በደቂቃ: በሰዓት: በቀን: በሳምንት: በወር: በዓመታት: በኢዮቤልዩ: በክፍላተ ዘመናት እንድንቆጥር ያስማረንም እርሱ ነው:: የሰከንድ 540,000 ክፋይ ከሆነችው 'ሳድሲት' እስከ ትልቁ ቀመር (532 ዓመት) ድረስ እርሱ ለወደዳቸው እንዲያስተውሉት ገልጧል::
በየዘመኑም በቅዱስ ድሜጥሮስ: በቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ : በቅዱስ አቡሻኽር እና በሌሎቹም አድሮ መልካሙን አቆጣጠር አስተምሯል:: ሃገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ የአሥራ ሦስት ወራት የፀሐይ ጸጋ (thirteen months sun shine) ያላት: አራቱ ወቅቶች የተስማሙላት ናት::
ሌላው ዓለም ወሮችን 31,30,29 (28) እያደረገ
ሲጠቀም እኛ ግን እንደ ኖኅ (ዘፍ. 8:1-15) አቆጣጠር ወሮችን በሠላሳ ቀናት ወስነን: ጳጉሜንን ለብቻዋ እናስቀምጣለን:: ጳጉሜን 'ኤጳጉሚኖስ' ከሚል የግሪክ (ጽርዕ) ቃል የተወሰደ ሲሆን ትርጉሙም 'ትርፍ: ጭማሪ' እንደ ማለት ነው::
የወርኀ ጳጉሜን አምስቱ (ስድስቱ) ቀናትም ወደ አዲስ ዓመት መሸጋገሪያ እንደ መሆናቸው ብዙ ምሳሌያት (ምሥጢራት) አሏቸው:: ዋናው ግን በዚህ ጊዜ ዳግም ምጽዓት ይታሠባል:: ጊዜውንም በጾምና በጸሎት ሊያሳልፉት ይገባል:: ግን በፈቃድ ነው እንጂ የግዴታ አይደለም::
#ቅዱስ_ዮሐንስ_መጥምቅ
የቅዱሳኑ ዘካርያስና ኤልሳቤጥ ልጅ
በማኅጸን ሳለ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት
በበርኀ ያደገና በገዳማዊ ቅድስና ያጌጠ
እሥራኤልን ለንስሐ ያጠመቀ
የጌታችንን መንገድ የጠረገ
ጌታውን ያጠመቀና
ስለ እውነት አንገቱን የተቆረጠ ታላቅ ሰው ነው::
ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን:-
ነቢይ:
ሐዋርያ:
ሰማዕት:
ጻድቅ:
ገዳማዊ:
መጥምቀ መለኮት:
ጸያሔ ፍኖት:
ቃለ ዐዋዲ ብላ ታከብረዋለች::
ቅዱሱ በዚህች ዕለት ወደ እሥር ቤት ገብቷል::
ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:-
ንጉሡ ሔሮድስ የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሔሮድያዳን በማግባቱና በመሰል ክፋቶቹ ቅዱስ ዮሐንስ ይገስጸው ነበር:: ቅዱስ ዮሐንስ "መምሕር ወመገስጽ: ዘኢያደሉ ለገጽ-ፊት አይቶ የማያዳላ" ነውና ገሰጸው::
ሔሮድስ ቅዱሱን ይፈራው: ያከብረውም ነበር:: በኋላ ግን ፈቃደ ሥጋው ስላየለበት: በተለይ ደግሞ ከሰባት ቀናት በኋላ ልደቱን ሲያከብር እንዳይረብሸው በመስጋት በዚህች ቀን በወታደሮቹ አስይዞ እሥር ቤት ውስጥ ጥሎታል:: ለሰባት ቀናት በጨለማ ውስጥ አሥሮ መስከረም 2 ቀን አንገቱን እንዴት እንዳስቆረጠው ዕለቱን ጠብቀን እንመለከታለንና የዚያ ሰው ይበለን::
#ቅዱስ_ዑቲኮስ_ሐዋርያ
ቅዱሱ ሐዋርያ ጭራሽ ከነስማቸው እንኳ እየተዘነጉ ከሔዱ ሐዋርያት አንዱ ሲሆን ቁጥሩም ከሰባ ሁለቱ አርድእት ነው:: በወጣትነት ዘመኑ የጌታችን ደቀ መዝሙር መሆንን መርጦ ለሦስት ዓመት ከሦስት ወር ምሥጢረ ወንጌልን ጠንቅቆ ተምሯል::
መንፈስ ቅዱስ በወረደ ጊዜም እንደ መጠኑ ተቀብሎ ለአገልግሎት ወጥቷል:: በመጀመሪያ የወንጌላዊው ዮሐንስ ተከታይ ሁኖ ብዙ ምሥጢራትን ተካፍሏል:: ቀጥሎም ቅዱስ ጳውሎስን ተከትሎ ብዙ አሕጉራትን በስብከተ ወንጌል አዳርሷል::
በመጨረሻም በእስያ አካባቢ ለብቻው ተጉዞ: ብዙ ነፍሳትን ማርኮ: ጣዖታትን አጥፍቷል:: ስለዚህ ፈንታም በእሳት: በስለትና በግርፋት ብዙ መከራዎችን አሳልፏል:: በዚህች ቀንም በበጐው እርግና (ሽምግልና) ዐርፏል::
#ቅዱስ_ብሶይ_ቀሲስ
ከ3ኛው መቶ ክ/ዘመን ካህናት አንዱ የነበረው አባ ብሶይ ለአገልግሎት ወጥቶ ሲመለስ የቤተሰቦቹ ቤት ሰው አልነበረበትም:: "የት ሔዱ?" ብሎ ቢጠይቅ "ወንድምህ አባ ሖር እና እናትህ ቅድስት ይድራ ወደ እስክንድርያ ሔደዋል:: በዚያም ስለ ክርስቶስ ፍቅር ተሰውተዋል::" አሉት::
በማግስቱ የኔ ብጤዎችን ጠርቶ ሃብቱን: ንብረቱን: ቤቱን አካፈላቸው:: ለራሱ ግን አንዲት በትር እና ሦስት የዳቦ ቁራሾች ይዞ ጉዞ ተነሳ:: ወደ እስክንድርያ እንደ ደረሰ አፈላልጐ የቤተሰቦቹን መቃብር አገኘ:: ከፊታቸው ወድቆም የናፍቆት ለቅሶን አለቀሰ::
ወዲያውም እንዲህ አላቸው:- "ፈጥኜ ወደ እናንተ ስለምመጣ ጠብቁኝ:: ደግሞም ጸልዩልኝ::" ከዚያ ተነስቶ በመኮንኑ ፊት ስለ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት መሰከረ:: በዚህ ምክንያት ብዙ ተሰቃይቶ በዚህች ቀን ሰማዕት ሆኗል:: ከወገኖቹም ጋር ተቀብሯል::
አምላከ ቅዱሳን ተረፈ ዘመኑን ባርኮ ለአዲሱ ዘመን በቸር ያድርሰን:: ከወዳጆቹም ጸጋ በረከትን ይክፈለን::
#ጳጉሜ_1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ (የታሠረበት)
2.ቅዱስ ዑቲኮስ ሐዋርያ (ከሰባ ሁለቱ አርድእት)
3.ቅዱስ ብሶይ ቀሲስ (ሰማዕት)
4.አባ ጳኩሚስ /ባኹም (የሦስት ሺ ቅዱሳን አባት)
5.አባ ሰራብዮን /ሰራፕዮን (የአሥር ሺ ቅዱሳን አባት)
#ወርኀዊ_በዓላት
(የለም)
"ጌታ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ . . . ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ ከነቢይም የሚበልጠውን . . . እውነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሳም . . . ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ:: ልትቀበሉትስ ብትወዱ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይሕ ነው:: የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ::" (ማቴ. ፲፩፥፯-፲፭)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
zemare melakte yasemalen
zamare malekaten yasmalen👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
That's so amazing, God blesses you!
Tmesgen geta zmare melakt yasemaln elll
ብሔረ ጽጌ ማርያም
ሰላም ለእናንተ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏#ወዳጄ_ሆይ! ገንዘብ የለህምን? ፈሪሐ እግዚአብሔርን ገንዘብ አድርግ፡፡ ፈሪሐ እግዚአብሔርን ገንዘብ የምታደርግ ከኾነ ገንዘብ ካላቸው በላይ ባለጠጋ ነህ፡፡ “እንዴት?” ትለኝ ይኾናል፡፡ እኔም እንዲህ ብዬ እመልስልሃለሁ፡- የእነዚያ (የባለጠጐቹ) ገንዘብ ያልቃል፡፡ ያንተ ግን ብል አይበላውም፡፡ ጊዜ አይለውጠዉም፡፡ አያልቅም፡፡ ወደ ሰማያት፣ ወደ ሰማየ ሰማያት፣ ወደ ምድር፣ ወደ አየራት፣ ወደ እንስሳቱ ዓይነት፣ ብዙ የብዙ ብዙ ወደሚኾኑት ዕፅዋት፣ ወደ ደቂቀ አዳም በጠቅላላው፣ ወደ መላዕክት፣ ወደ መላዕክት አለቆች፣ ወደ ኀይላት ተመልከት፡፡ እነዚህ ኹሉ የአምላክህ ፍጥረቶች ናቸው፡፡ የእነዚህን አምላክና መጋቢ ባሪያ መኾን ድኻ መኾን አይደለምና ድኻ አይደለህም ብዬ እነግርሃለሁ፡፡
#ተወዳጆች_ሆይ! ቀናትን ቈጥሮ በዓል ማድረግ የክርስቲያን ግብር አይደለም፤ የአሕዛብ ግብር እንጂ፡፡ እንዴት? የክርስቲያኖች ተፈጥሮ በቀንና በወር የተገደበ አይደለምና፡፡ አገራችን ሰማይ ነው፡፡ ግብራችን ሰማያዊ ነው፡፡ ኅብረታችንም ከሰማያውያን መላዕክት ጋር ነው፡፡ በዚያ መዓልት ለሌሊት ስፍራውን አይለቅም፡፡ ሌሊትም በተራው ለመዓልት አይለቅም፡፡ እዚያ ኹሌ መዓልት ነው፡፡ እዚያ ኹል ጊዜ ብርሃን ነው፡፡ ስለዚህ “ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ” እንደተባልን ኹል ጊዜ ማሰብ ያለብን ይህንን ነው (ቈላስ.3፡1)፡፡ ክርስቲያናዊ ተፈጥሮአችን ከዚህ ምድራዊ አቈጣጠር በላይ ነው፡፡ በንጽህና በቅድስና እየኖርን ዘወትር በዓልን የምናከብር ከኾነም የዚሁ ዓለም ሌሊት ለእኛ ሌሊት አይደለም፤ መዓልት ነው እንጂ፡፡ ዘመናችንን በሙሉ በገቢረ ኀጢአት፣ በስካር፣ በዘፈን የምናሳልፈው ከኾነ ግን መዓልቱ ለእኛ መዓልት አይደለም፤ ሌሊት ነው እንጂ፡፡ ፀሐይዋ ብትወጣም ልቡናችን ገና በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ይኖራልና ቀን እንደወጣ አይቈጠርም፡፡
#ሰማዕትነት_አያምለጣችሁ መጽሐፍ ገጽ 13-19
via ገብረ እግዚአብሔር ኪደ
❤️❤️❤️
kale hiywet yasemalin ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
ሰንበት ትምህርት ቤቴ ያደኩብሽ
የዘለዓለም ህይወት ያገኜሁብሽ
😍😍😘😘😍
ቅድስት የተባለችው በምን ይሁን ሰው ስለሚገደልባት ፣ሕዝቦቿ ሁልጊዜ እርስ በርሳቸው በጦርነት ስለሚያልቅባት ወይንስ ረሀብና ቸነፈር ስለሚፈራረቅባት
የዘመኑ ትዉልድ ራሳችን አመጣነዉ እንጂ ሃገሪቱ የቅዱሳን መፈለቂያ ነዉ እኛ በረከት እና ሰላም ያጣነዉ ሃገሪቱ አሁንም በበረከቷ እያኖረችን እንጂ እንደ ክፋታችን እንደጠላታችን ብዛት ባልኖርን ነበር ግን ያልጠፋነዉ ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳነዉ
እልልልልልልልልልልሌልል
tadele ke addid abeba bertu good
ወይመታደልእልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትያሰማልን
Yet nw
ሰላም ነእናንተ የእግዚአብሔር ወዳጆች አዲስ የትግርኛ መዝሙር channal ከፍተናል ገብታቹ እንድታዩ like comment share እንድታደርኩ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን !!! ሰላም ለሀገራችን th-cam.com/video/WTC2oAA8NQs/w-d-xo.html