🔴ድንቅ አጫብር ወረብ በጃቴ ኪዳነምህረት በፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @FelegeS22
    @FelegeS22 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ታምራላችሁ አጫበሩም ልዩ ነው ተባረኩ ኪዳነ ምህረት እቅፍ ድግፍ ታርጋችሁ🥰🥰🥰

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 10 หลายเดือนก่อน +4

    በስመአም የምድሩ እዲህ ደስ ካለ የሰማዩማ ፀጋውን ያብዛላቺሁ

  • @Tedi-i4c
    @Tedi-i4c 8 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher tewahido hayimanotachin yitebkln

  • @Semayawitg
    @Semayawitg หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ 🙏

  • @samuelgirma5643
    @samuelgirma5643 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍😍😍

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ነው፡ በጣም ታምራላችሁ፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @bernabasgirma5334
    @bernabasgirma5334 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    ይሄን የዲያቆን እና የተክሊል አክሊል ባታደርጉት ምን ትሆናላቹ? በዛ ላይ ሴቶቹም አድርገዋል። እኛው ካልተከባበርን ማን ያክብረን።

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 11 หลายเดือนก่อน +2

    እምላከ ቅዱሳን ምድራችንን ይባርክልን

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @KaleAbShferawTlahun
    @KaleAbShferawTlahun 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያም

  • @Guzoyatube
    @Guzoyatube 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሉም ነገር ወደ ስጋ ሲያደላ ጥሩ አይደለም ያናንተ ቆሜ አጨበር ደግሞ እንዴት ነው እንደው ማናውቀው ስለሆነ ገለጻ ብታቀርቡል የተክሌ ነው የቤተልሔም ነው ከየት የመጣ ነው ወይስ የኔታ ዲበኩሉ ያስጠኑት ነው ... እንደው ሰንበት ትምህርት ቤቱ ሰብሳቢም አለው አይደል እንደው ቢመልሱልን በትህትና እንጠይቃለን

  • @haymanotKefale
    @haymanotKefale 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ያቆያችሁ

  • @NatanMesfin-s7r
    @NatanMesfin-s7r ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ናችሁ እግዚአሔር ይባርካችሁ በርቱ እመቤቴ ከናንተ ጋር ትሁን በዚሁ ቀጥሉ መሃል ከተማ ካሉት ደብራት በተጨማሪ እናንተም ይህንን በበቂ መቻላቹ አስደስቶኛል ቀጥሉበት ለማለት ነው።

  • @mekdesmasresha3586
    @mekdesmasresha3586 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቤተክርስተ፣ቲያናችን ጉዳይ በዚ ከቀጠለ አሥቸጋሪነው ሥንበት ትምህርት ቤቶች እየሄዱበት ያለው ነገረ ትክክል አይደለም አጨበር በየሠንበት ትምህርት ቤቶች ሢያሥጠና የነበረው ወንድማችን ተሥፋዬ እንደዚ አልነበረም አሁን የምናየው ወደጭፈራ አየሄደነው ሊታሠብበት ይገባል

  • @HauHah-dp2fd
    @HauHah-dp2fd 6 หลายเดือนก่อน +2

    አረ እኔም ምያስረዳኝ እፈልጋለው ,ምታውቁ ኣስረዱን

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 6 หลายเดือนก่อน

    AMen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mastewalGetnet-qo8du
    @mastewalGetnet-qo8du ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደል😊

  • @HenokTeklay-n8l
    @HenokTeklay-n8l 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሬ ቀለሙን ጻፉሉኝ እባካቹ❤❤❤

    • @HauHah-dp2fd
      @HauHah-dp2fd 6 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔም እፈልጋለው እነሱ ግን ታደለው በወጣትነት በዚ ሂወት ማሳለፈ መታደል ነው

  • @tube-cn8wc
    @tube-cn8wc 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ጎጃሜ ነኝ አጫብርም አይመስልም ያቀረባችሁት

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 5 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ምንድነው የሚመስለው ምን ለማለት ፈልጋቹ ነው ጎጃሜው(ጎጃሜዋ)

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 9 หลายเดือนก่อน +6

    መሀል ላይ የጨመራችሁት የአፋር ይሁን የጋሞኛ ጭፈራ ምንድነው ኧረ አሳመርን ብላችሁ እንደ ዘፈን ኬሮግራፍ አትስሩ

    • @NakachewBirile
      @NakachewBirile 9 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @Mule-u6n
    @Mule-u6n 2 หลายเดือนก่อน

    አጫብር ነው? አይመስልም

  • @HauHah-dp2fd
    @HauHah-dp2fd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታድያ ምን ይመስላል ደሞ የጎጃም የተለየ ነውንዴ ??

  • @dagiman7696
    @dagiman7696 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረረረረረ መቋሚያ መዘቅዘቅ

  • @melesetekilemariamazememew9248
    @melesetekilemariamazememew9248 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያው ቆንጆ ወረብ በጭፈራ መልክ ተቀናብሮ አውደምሕረት ላይ ተተወነ። መቋሚያው ዘንግ አደረጉት እንዴ? ቅዱሳን መላዕክት በዚህ መልኩ ይወረቡ ይሆን ግን!? ሊቃውንቱ ምነው ግን ዝም አሉ!?

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 5 หลายเดือนก่อน

      ስለ ወረብ የማታውቅ ከሆነ ጠይቅ..ብዙ ከማውራት ጠይቀህ ብታውቅ ይሻላል አይመስልህም መለሰ እና ደሞ አንተ የምታውቀውን ነገር መናገር😏

  • @martaregassa2781
    @martaregassa2781 6 หลายเดือนก่อน

    ከይቅርታ ጋር አጫብር ወረብ ማለት ምን ማለት ነው 🙏🙏

    • @geeptsega1859
      @geeptsega1859 6 หลายเดือนก่อน

      አጭር ወረብ ለማላት ነው

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 5 หลายเดือนก่อน

      እዚው you tube ላይ አጫብር ወረብ ማለት ምን ማለት ነው ብለሽ search አድርጊ ይመጣልሻል መልሱ

  • @AbebeAltaye
    @AbebeAltaye 9 หลายเดือนก่อน

    ይባስ ብላችሁ መቋሚያ ዘቀዘቃችሁ?
    ይህ ከኢሉሚናቲ ምንም አይለይም። ምክንያቱም መቋሚያ በራሱ ሲወረበብት መስቀል ይሰራል የእናንተ ግን....???