🛑ኑ ይህን ድንቅ ተአምር ስሙልኝ፣ እዩልኝ📍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @ethiopiaethiopia4587
    @ethiopiaethiopia4587 ปีที่แล้ว +213

    እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት ለሁላችን ትድረስልን አሜን

    • @emmabetmamo9658
      @emmabetmamo9658 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alazarbekele6920
      @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @maqdsmaqds5132
      @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว +1

      ዲያቆን:ሉሌ:እቁየተዋህዶልጅ:ስወድህ:አካባቢየን:ስላየሁት:ደስብሎኛል:ከስደትመልሥ:አተንማግኝት:ምኞቴነው:በፀሎት:አስበው:ወለተኪዳንነኝ:ክብሩንሁሉ:እማምላክትውሰድ'እልልልል

    • @لتةىاو
      @لتةىاو ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @helenbegashaw7315
      @helenbegashaw7315 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 ปีที่แล้ว +34

    አቤቱ ድንግል ማርያም እናቴ ለእኑሱ እንዴደረስሽ ለእኛም ድረሽ ከልጅሽ ከመድሀኒአለም ጋር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ታአምርሽ ቡዙ❤ አቤቱ የካዱሽ ምንኛ ተጐዱ🙈🙈 የምን አምንሽ የምንወድሽ ደሞ ምንኛ ታደልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ቢኒአባቡየሥላሴልጅ
    @ቢኒአባቡየሥላሴልጅ ปีที่แล้ว +36

    ቴዶ ወንድሜ ፈጣሪን የወለደች እመብርሀን የምትወዳት እናትህ ደርሳ ተምሯን ባንተ የገለጠችው ምህረቷን በኛም በባሪያዎቿ ታሳድርብን ወንድሜ ፈጣሪ እንደዚ ሆነህ ስላየው ደስ ብሎኛል

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +107

    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት የቤዜዊት አለም ምልጃ ልዬ እኮ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን።
    እልልልልልልልልል🕊🕊🕊🕊ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ወንድማችን ።🕊🕊💕💕💕

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya8968 ปีที่แล้ว +92

    እናቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ስለሷ ምን ተነግሮ ያልቃል አዛኝቷ እሷን የሰጠን መድሀኒአለም ይመስገን😍😍

    • @Emu-zs4bm
      @Emu-zs4bm ปีที่แล้ว

      እሰይ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ማረክ ወንድሜ የእመብርሀን ምልጃና በረከትዋ አይለያችሁ ደስ የሚል ምስክርነት ምልጃ በረከትዋ አይለየን አሜን 🙏

    • @hanabelew7441
      @hanabelew7441 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @engdaget12
    @engdaget12 ปีที่แล้ว +44

    ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ የደረሰ አምላክ በሁላችንም ይድረስልን እመብርሐን ሁላችንንም ትጠብቀን😢👏👏

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለናተ የደርሠች እመ ብራሀን ለኔም ደርሳ ለምስክር ታብቃኛ የልቤን ታውቃለች እመ ብራሀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeymar140
    @honeymar140 ปีที่แล้ว +17

    እፀብ እፀብ እፀብ ድንቅ የእመብረሀን ስራ 🇪🇷🇪🇹 በእውነት ከእንባ ጋር ነው ያዳመጥኩት በእውነት። ይገርማል ለናንተን የደረሰች ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረለን 🇪🇹🇪🇷ለሁላችንም ትድረስ።😭😭😭 አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎልልልል ይሁን ይደረግልን አሜን።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም የጌታየ እናት ስራዋ ድንቅ እና ግሩም ነው ክብር ይገባሻል 🙏❤🙏

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት ปีที่แล้ว +10

    የቅድስት ድንግል ማርያምን ታዓምር በእንባ ጭምር ነው የሰማሁት እና ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ክብር ለድንግል ልጅ አማኑኤል ይሁን
    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን ።

  • @ሚያዝያYoutube
    @ሚያዝያYoutube ปีที่แล้ว +24

    እመቤታችን ማርያም ምስጋና ይግባት ለሁላችን ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ሰሰማው እያለቀሰኩ ነው ያንተ ጠንካራ እምነት የመቤቴ ድንቅ ተአምር ወንድማችን እንኳን እመቤቴ ማረችክ እመብርሀን ነጭንቅ አማላጇ ከልቡ ለለመነሸ ሁሉ የምትደርሸ ነኔ እናት ምሰጋናሸ ይብዛልኝ እሰካሁን ላደረግሸልሸ በሰደቴ ሰጠራሸ ምትደርሸልኝ እመቤቴ በምን ቃል ላመሰግንሸ ሳላሰበው ጠርተሸ ቤትሸን ፍቅርሸን ያሳየሸኝ የፃድቃኔ ማርያም ፍቃድሸ ከሆነ ደግሜ ደጅሸ ልመጣ ነው ከንቺ እርጅኝ ሳለሞን የጎደለኝን ታውቂያሸ ሁሉ ይቅር ካንቺ ፍቅር ከቤትሸ አልውጣ በነገሬ ሁሉ ከፊቴ ቀድመሸ በመልካም ቦታ አውይኝ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ሰለሁሉም ነገር እግዝሀብሄር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @pezaagzech9597
    @pezaagzech9597 ปีที่แล้ว +226

    እመብራሐን. እመብዙሐን. የጭቀቴ. ደራሽ. ለኔም. ከቃል. በላይ. ብዙ. አዉራቸ. የማልጨራሰዉ. አለ. በልቤ. እናቴ. የፃድቃኔዋ. ማራያም. የዘረአይቆብ. እመ ቤት. ስላደረግሽልኝ. አመሠግንሻለሑ. የኔ. እናት

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ปีที่แล้ว +5

      ቴዴ ድንግል ማርያም አሁንም ትስማህ ጸልይልኝ
      ስለ ማርያም ስለ ኦርቶዶክስ ስለ ችግር ጸልይልን

    • @ፌቪታ
      @ፌቪታ ปีที่แล้ว +3

      አሜን እህቴ ላንቺ የደረሠች እመብዙሀን ጭንቅ አማላጇ ለኛም ትድረስልስ🙏🙏🙏

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @anshaahmed4252
      @anshaahmed4252 ปีที่แล้ว

      1234

    • @alazarbekele6920
      @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph ปีที่แล้ว +31

    እመን እንጂ አትፍራ እመቤቴን አምኖ ያፈረ የለም ስሟ ይክበር የእግዚአብሄር ቸርነት በሁላችንም ላይ ይደርብን።

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 ปีที่แล้ว +20

    እመቤቴ ማርያም ከብር ምሥጋና ይገባታል ላተ የደረሠች ወላዲት አምላክ ለኛም ለሥደተኞች ትድረሥልን

    • @abebina4362
      @abebina4362 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏🏿 💓

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 ปีที่แล้ว +11

    አሜን እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት ሁሉን ከሚያደርግ ከልጇ እኛንም ታማልደን 🙏🙏🙏

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ስለሷ ምን ተነግሮ ያልቃል አዛኝቷ እሷን የሰጠን መድሀኒአለም ይመስገን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 ปีที่แล้ว +60

    ልጅ እና እናት ይክበሩ ይመሰገኑ ሁለም ሚልጇ አይለየን ለሀገርችንም ታማልድን አሜን ፫

    • @zewdituchanie9078
      @zewdituchanie9078 ปีที่แล้ว

      Eme bzuhan enienem kemot melsayalech mesgana akibrot wudasie hulu legetaye enat yhun

    • @yisaketadess358
      @yisaketadess358 ปีที่แล้ว

      Teddy wendme yenate lj yemebtachn bereket bezemenachn hulu atleyen mndaye tebarek

    • @z_amen87
      @z_amen87 ปีที่แล้ว

      የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
    @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ ปีที่แล้ว +179

    ወንድሜ እመብርሃን ላንተ የደረሰች ለኛ ለችግሮኞች ትድርስልን አሜንንንንንንንን

    • @tigistaniley8143
      @tigistaniley8143 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @abebina4362
      @abebina4362 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen 🙏🏿 💓

    • @selamawit7917
      @selamawit7917 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 ปีที่แล้ว +1

      ኢመበትቻ፤ለሁም አግዚእብሔር ይመስገን እህ ታመሪ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ታምራ ብዙነው

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስስስ የምል ትአምር እመብርሃን ለኛንም ፍቅሯ ታሳድርልን በጸሎታቹ አስቦኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ አደራ 🤲💞

  • @world6284
    @world6284 ปีที่แล้ว +13

    የእመቤቴ ታምሯን ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ በደስታ። በረከቷ ይደርብን ለሁላችን🙏🙏🙏

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእመቤታችን የድንግል ማርያም እናትነት በረከት ረድኤት ተነግሮ ተወርቶ አያልቅም በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደር

  • @trhasniguse6067
    @trhasniguse6067 ปีที่แล้ว +4

    አቤት እንዴት ድንቅ እምነት ነው ታድለህ እኔም በፍፁም እንዳምን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳኝ አንተንም ስለረዳች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @hailu8569
    @hailu8569 ปีที่แล้ว +12

    አሜን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እመቤቴ ማርያም ከነልጃ እስከዘለአለም የተመሰገነች ትሁን!

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 ปีที่แล้ว +7

    እሰይይይይ ወድሜ እንኳን ደስስስስ አላክ የማምልክ ውለታዎ ተነግሮ አያልቅም እማ ፍቅር ታሳድግላችሁ ተመስገን እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 11 หลายเดือนก่อน +1

    እመአምላክ ድንግል ወላድተ አምላክ አዛኘቷ ስሟ ከልጇጋ ይክበር ይመሰገን❤❤❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 ปีที่แล้ว +21

    የጌታዬ እናት ትክበር ትመስገን ❤🙏🏾

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 ปีที่แล้ว +1

    የእመ ብርሃን የቅድስት ድንግል ማርያም ታምርዋ ተወርቶ ተነግሮ አያልቅም ። ስለክብርዋ ተመስገን ማለት ብቻ ነው ።

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 ปีที่แล้ว +11

    ድንቅ የእመቤታችን ስራ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጥና ከእነልጇ ደረሰችልህ በጣም ደስ ይላል

  • @sanas7429
    @sanas7429 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እንወድሸላን እመብረሀን እንወድሸለን የአንድዬ የጌታዬ እነት እነመሰግንሸለን እነወድስሸለን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 ปีที่แล้ว +7

    እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን !
    ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ
    ምክንያት ስላለኝ ነው ቅኔ ምቀኝልሽ
    አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ (2)
    ከእዚህ በላይ እንደአመሰግንሽ ……
    ጠላት ቢከፋውም ያንቺ በመሆኔ
    አደገድጋለው ደግሜ ደግሜ
    የእናታችን ማርያምን ምልጃዋ አይለየን
    አሜን አሜን አሜን!🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +21

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    እሰይ አልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) እንኳን ደስ ያላችሁ የተባረካችሁ ቤተሰቦች.ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ከልጇ ጋር 🌷🙏🌷🙏🌷🙏

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቴዲ በድጋሜ ስላየንህ ደስ ብሎኛል ያኔ ስትመሰክር ድምጽህን ስሰማ ያለቀስኩትን እንባ መቼም አልረሳውም 😭😭😭በድጋሜ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እንደገና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።
    በእመቤታችን የብርሃን እጅ የተዳሰሰ ስለ እርሷ ችሎ መናገር እንዴት ይችላል
    😭😭😭 እመቤታችን ዘላለም ከልብ የማትጠፋ የእምነታችን ጥንካሬ ምርኩዛችን ናት ። ለዚህም ነው ወንድማችን ቴዲ በእመቤታችን ላይ ሙሉ እምነት ያለው ። አሁንም አዛኝቱ የጌታችን እናት እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳሩን ትባርክለት ልጆቹን ለወግ ማዕረግ አብቅታ ደስ ብሎት በድጋሜ እንድታሳየን ለሁላችንም እድሜና ጤና ትስጠን ቃል ኪዳንዋ አይለዬን ። 🙏
    ሉልዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ አዛኝቱ አሁንም አትለይህ ። ወንድማችን ቴዲ
    በድንቅ ተዓምር የተፈወሰ ብለን እንመሰክራለን ። ምስጋና
    🕯🌹🕯🌹🕯🌹
    ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ።
    ልኡል እግዚአብሔር ካንች ጋር ነውና ደስ ይበልሽ ።
    ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን ።
    መልካሚቱ ርግብ ሆይ ወደ እኛ ነይ ነይ ነይ አሜን ! 🙏

  • @mekdesfeleke557
    @mekdesfeleke557 ปีที่แล้ว +10

    እመብርሀን ክብር እና ምስጋና ይግባት

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት
    ለዑላችን ትድርስልን አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Abay487
    @Abay487 ปีที่แล้ว +4

    አመቤቴ ማርያም ምስጋናሽ ይብዛ ስራሽ ድንቅ ነው

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 ปีที่แล้ว +5

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰን አንተን እንደደረሰችልህ ለልጄም ሞልታ ትድረሰልኝ ወጎኖቼ እንዲሁ ለመናገር እንድበቃ በጸሎታቹህ አሰቡኝ እመ አምላከ ሁሌም ከኛ ጋር ናት ከብርና ምሰጋና ቅድሰት እናታችንን ለሰጠን ቸሩ መድሓኒአለም ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 ปีที่แล้ว +22

    አመብዙሃን መተንፍሻዬ ሌላ ምን ልበል ተነገሮም አያልቅ የመብዙሃን ፍቅር አድለኛ ነ ን የተዋህዶ ልጆች 🙏❤️

  • @almazd2273
    @almazd2273 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ድንቅ ስራ ነው የእመቤታችን የድንግል ማርያም ተአምር እንካን ለዚህ አበቃችሁ እንካን ደስ አላችሁ ለእናቴ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ችግሬ ብዙ ነው እና ለኔም ትድረስልኝ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️😭😭😭😭🙏🙏

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ለኔም ልዩ ነች ለመቤታችን ክብር ምስጋና እግዚአብሔር ባከበራት መጠን ይድረሳት እናተን የጎበኘች እመቤታችን ለኛም ትጎብኘን አሜን አሜን አሜን👏❤️❤️❤️❤️

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጃ ይሁን በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨርስኩት አሁንም ቅድስት ድንግል ማርያም እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድላቹ ቤታቹ በፀጋ ትሙላው እዚህ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ፍቅር ታየኝ ለእናተ የደርሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በስደት ያለን ደርሳ ከጭንቀት ከመከራ ታውጣን ተስፋችን ስንቃችን መፅናኛችን ናት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ስለሠጠን እመብርሀን🥰አይዞህ ወንድሜ የደስታ እንባ ኡፍፍፍ😥😥😥ሼርርርርርርር አርጉ በማርያም አለም ይስማው

  • @y2htube501
    @y2htube501 ปีที่แล้ว

    ክብር ምስጋና ቅድስት ድንግል ማርያምን ና ልጅ የተመስገነ ይሆን አሜን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ ปีที่แล้ว +11

    ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ✝️🙏

  • @asamnewuasamnew1806
    @asamnewuasamnew1806 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን የአምላክ እናት ተዝቆ የማያልቀዉ ትአምርሽ ክብር ምስጋና ይግባሽ ሃፂያቴ ከራስ ፀጉሬ በላይ ነው እመብርሃን የቅዱስ ቅዱሳን ታሪኬን ቀይሪዉ ለኔም ድረሽልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @wastinatube3593
    @wastinatube3593 ปีที่แล้ว +8

    ቴዲዬ በጣም ደስ የሚል ተዓምር ነው ምን ያህል ብትወድህ ነው እመብርሃን ለአንተ የደረሰች ለእኛም እመብርሃን ትድረስልን አሜን ።

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና
    ላች ይሁን አሜን አቤት የአምላክ እናት ድግል ማርያም እናቴ አችን የለመና ማን አፉሮ ያውቃል እናቴ አሜን አሜን አሜን

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +7

    በእዉነት የእመቤታችን በረከት ረድድኤት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለናንተ የደረሰ ለሁላችንም ትድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 ปีที่แล้ว

    በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታምር ተነግሮ አያልቅም ክብር ምስጋና ይድረሳት የኔ እናት አንቺ ስላለሽን ታድለናል እኔ ሀጥያተኛዋን ልጅሽን በሰው ሀገር የሚያሰቃየኝን የተለያዩ በሽታ ታውቂያለሽ እና ደርስሽ ፈውሽኝ ላንቺ የሚሳንሽ ነገር የለም ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ በብዙ መከራ ላይ ነው ያለሁት በሰው ሀገር እማምላክ ትጠብቃችሁ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 ปีที่แล้ว +9

    ድንቅ ነው የማሪያም በረከቷ ይድረሰን 🙏

  • @eyerus1949
    @eyerus1949 ปีที่แล้ว +1

    አመብርሀን አናቴ አንችን የጠራ ማን ያፍራልል አኔ ሰለ እመቤተረ ሰናገር አንባዬ ይመጣል አመብርሀን አናቴ አመሰግንሽ ዘንድ ምክኒያቴ ብዙ ነው እና ተመሰገን ሰትጨነቁ ለመቤቴ በንፁህ ልቦናችሁ ለምኗት ምንም እሚሳናት ለም🙏

  • @y9gh956
    @y9gh956 ปีที่แล้ว +6

    በእዉነት ለእግዚአብሔር የማሲነዉ ነገር የለም😥😥😥😓😓እንደኛ አፀያት ሲይሆን እንደሱ ቸርነት

  • @yinama6582
    @yinama6582 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ለዚህ ወንድሜ በጭንቁ በመከራው ደርሰሽለታለ ክብር ምስጋና ይገባሻል። እባክሽ ድንግል ማርያም እኔንም ከጭንቅ ና መከራ ታድንኝ ታወጪኝ ዘንድ እለምንሻለው ።አሜን አሜን አሜን።

    • @yinama6582
      @yinama6582 ปีที่แล้ว

      ቅድስት ድንግል ማሪያም ፀሎትህን ቃል ሕይወት ታሰማልኝ። አሜን አሜን አሜን።

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 ปีที่แล้ว +17

    ክብር ምስጋና ለ እመቤታችን ለወላዲተ አምላክ ይሁን.

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 ปีที่แล้ว

    ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የእንችን ገድል ታምር አማላጅንት ምስክርነት ስላያሽኝ ክብርና ምስጋና ላንች ይሁን🙏🏽

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 ปีที่แล้ว +12

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤ክብር ምስጋና ለአንድዬ እናት ለድንግል ማሪያም ይሁንምን ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለወላዲት አምላክ ማነው እንደኔ ውስጡ ሀሴት ያደረገ

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +16

    እመብረሃን እናቴ የጭንቅ አማላጇ እመብዙሃን ያች አማላጅ እነት የልጅሽ ቸርነት የመላእት ተራዳይ እነት አይለየን አይለያችሁ የግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏⛪🙏

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም ปีที่แล้ว +13

    እማ አምላክ ከብር መስጋና ይድረሳት የእኛ ወድ እናት ❤❤❤

  • @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጠታው የእሜቤተ ታኣምራ ተንግሮ ኣይልቅም ክብር ምስጋና ይሁን ለእናት ና ልጅዋ

  • @axumawit140
    @axumawit140 ปีที่แล้ว +6

    በምክንያት ነው ኮ ማርያም ማርያም ማርያም የምንለው ፍቅርዋ ይለያል ሰላሜ ነሽ ድንግል

  • @shalomfitwi1831
    @shalomfitwi1831 ปีที่แล้ว +1

    እመ አምላክ፤እመ ብዙሐን ምስጋና ይድረሳት ፍቅርዋ በልባችን ጣእሟ በአንደበታችን ትሳልብን አልፋና ኦሜጋ ያለህና የምትኖር ለምልጃ ሳይሆን ለፍርድ ዳግም የምትመጣው ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርና ምስጋ አምልኮና ውዳሴ ለአንድነትና ለሶስትነትህ ይሁን ከእናትህ እቅፍ አላወጣኸኝምና ምስጋና ይድረስህ ኃይልህን ግደው ከእናትህም እቅፍ የወጡትን በቸርነትህ መልሳቸው አሜን።

  • @haregewoinmoltote5791
    @haregewoinmoltote5791 ปีที่แล้ว +3

    ለአንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን አንተን የሰማች እኛንም ትስማን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም የሚገርም ነው። ለዚህም ነው እናቴ ድንግል ማርያምን ከነልጇ ሁሌም በልቤ ይዤ እምኖረው። እኔንም እየጠራሽኝ እንደሆነ አውቃለሁና አሜን።

  • @marshum4126
    @marshum4126 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ለእናተ ያደረገች እመብርሃን እኔንም ታስበኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NewNew-dk3up
    @NewNew-dk3up ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 ปีที่แล้ว +6

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስላሴዎች፣ይክበሩ።
    ላንተ፣የተደረገው፣ለሁላችን፣ይሁንልን።

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም ለእናንተ የደረሰች ለአለም ህዝብ ሁሉና ለኛም ትድረስል።
    ድንግል ማርያም ከነልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው

  • @adomyeshi5791
    @adomyeshi5791 ปีที่แล้ว +6

    ሉሌ እና ቴዲ ውድ ወንድሞቼ የእመቤቴ ማርያም ማህበር እንመስርት አገሬ ዘገባ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ እድሜና ጤና ትስጣችሁ ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር ዘራችሁ ይባረክ

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በመጀመሪያ ለዚህ ቤተሰብ የእመቤታችን ፍቅር መድሀኒተአለም በልባችሁ እንዲቀመጥ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነው ያለውን በእናንተ ልብ ውስጥ ያስቀመጠ አምላክ ይክበር ይመስገን እሜን እንኳን የድንግል ማርያም ፍቅር በልባችሁ አደረባችሁ አደረ አሜን ስለ እመብርሀን ተብሎ ተወርቶ ታስቦ ስለ እማያልቅ ተመስገን ብቻ ነው እልልልልል ።
    ፈጣሪያችን ይመስገን።

  • @ሰንቱየተዋህዶልጅ
    @ሰንቱየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +13

    እመቤታችን አሁንም ፀጋሽ ለአለም ይታይ አሜን አሜን አሜን

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ ልዩ እናታችን መጠጊያችን የሁሉን እንባ የምታብስ እመብዙሃን ስሟ ይክበር በአለም ሁሉ ተአምሯ ይሰማ. እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናቱን የስጠን መጽናኛ ይመስገን አሜን(፫).

  • @liya7235
    @liya7235 ปีที่แล้ว +10

    ክብር ለዋላዲተ አምላክ አልኩኝ ሲል በአይኔ ተጠራቅሞጨየሞላው እንባዬ ዱብ ዱብ አላለም የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ጰ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meazagmikael4935
    @meazagmikael4935 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልእመብርሃነ ምሰጋና ይገባሻል እመኣምላክ ለንተ የደረሰች ለኛም ትድረሰልን

  • @etagegntakele4833
    @etagegntakele4833 ปีที่แล้ว +10

    ክብር ምስጋና ለአንድዬ እናት ለድንግል ማሪያም ይሁንምን ❤🙏🏻🙏🏻

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችንንም ትድርስልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +12

    እናቱን እናት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የእማ ፍቅር ምልጃ በሁላችን ላይ ይደርብን

    • @yohanabrhane594
      @yohanabrhane594 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @tegestebelete687
      @tegestebelete687 ปีที่แล้ว

      እመብርሀንክብርምስጋናይድረሳትለናተየደረስችለኔምትድረስልኝበጭንቀትላለሁእማዋያትእናቴቀንለጭለመብኝግረለተጋሁልጃዋ!!

  • @meareggebre5532
    @meareggebre5532 ปีที่แล้ว

    እሜቤቴ የአምላክ እናት ሖይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አችንን የያዘ ወድቆ አይወድግም
    ክብር ይግባዉ የድግል ማርያም ልጅ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay ปีที่แล้ว +14

    ክብርና ምስጋና ለእመብርሃን ይሁን እመቤቴ የአዶናይ እናት💖❤❤❤

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ለናተ የደረሰች ለኛም ትደረስልን አሜን

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 ปีที่แล้ว +3

    ወድሜ እምቤቴ ድግል ማርያም ለአተ እድደረሰች ለኛም ትድርስልን የሁሉ እባ አባሽ የሆንች እናታችን ቅድስ ድግል ማርያም እናቴ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا ปีที่แล้ว +1

    እመ አምላክ እንኳን በክብር ጎበኘችህ ወንድማችን
    እንኳን ደስ አለህ አላችሁ እጹብ ድንቅ ሥራ የድንግል ዉለታ🔷🇪🇹🕊

  • @eyerusalemdejene8692
    @eyerusalemdejene8692 ปีที่แล้ว +3

    ላንተ የደረሰች እመቤቴ ለተቸገርነው ሁሉ ስው ጋር ትድረስልን ክብር ለእመቤቴ

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 ปีที่แล้ว

    እመብረሀን ቅድስት ድንግል ማርያም እማምላክ ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ ታምርሽ ለሱ የደርሽ ለኔም ድረሽልኝ❤❤❤

  • @selambelete7500
    @selambelete7500 ปีที่แล้ว +4

    ለአንተ የደረሰቺ እመቤት ማርያም ለኛም ትድረስ የድንግል ፍቅሮ ልዩ ነው ❤️🙏

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር
    @መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር ปีที่แล้ว +6

    ክብር ላቺ ይሁን እናቴ ድንግል ማርያም💚💛❤

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ለእየሱስ ክረስቶስ እናት ይሁን 🙏ድንግል ሆይ ለኔም ለደካማዋ ልጀሽ ድርሺልኝ 🤲አገራችን 🇪🇹🇪🇹ሠላም አድርጊልን

  • @dawitata8291
    @dawitata8291 ปีที่แล้ว +15

    እመብርሃን እናቴ ሁሌም ስራሽን ምህረትሽን ሳይ እባ ይቀድመኛል።

  • @mimibekle8675
    @mimibekle8675 ปีที่แล้ว +1

    የሁሉ እናት አዛኝት የጌታዬ እናት ለእኔም እናቴ
    ክብር ምስጋና ይድርስሽ ፀጋሽ ይብዛልኝ 🙏

  • @Eth548
    @Eth548 ปีที่แล้ว +3

    እምነትህ ያስቀናል እመ ብርሃን ለሁላችን በሁላችን ቤት ትግባልን አሜን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው የእመቤታችን ጣእመ ፍቅሯ ይደርብን አሜን

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 ปีที่แล้ว +5

    የእናታችን የእርርተ ልቦና ተአምሯ ማለቂያ የለውም
    የመስቀል ስር ስጦታችን ❤

  • @eselemeslee-ty1rj
    @eselemeslee-ty1rj ปีที่แล้ว

    ወድሜ ታድለክ ለአንተ የደርሰች እመቤቴ ለኔ ለሀጠያን ትድርሰልኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +8

    እመቤቴ ፣ማራም፣ክብር፣ምስጋና ፣ይገባሻል ፣አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት
    @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን ላተ የደረሰች እመብርሀን ለታመመዉ ፈዉስን ያዘነ መጽናናትን ለኛም ካስከፊ ሕመም ትጠብቀን ትማረን እናቴ እመብርሀን 🙏😢🙏

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ምን የሳናታል እሷን ጠርቶ ያፈረ አንድም ሰው የለም ለሁላችንም በተላያያ መግድ ታምሯን ተገልፀናለች የአማኑኤል እናት ተምሯ በሰው ልጂ ተነገሮ አይልም ወንማችን ልኡሌ ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን 💚💛❤

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት ለሁላችን ትድረስልን አሜንkeayemero belaye newe