Ewenat ya agalgelte zamanachun yebareklachu sedat kabade new 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ena ka menem Bailey yamenafekegne enda duro yataragaga mazmur endazawu enda durachu wada keflahagerm wata eyalachu ya duro debabu bemales daseyilagnal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Eni wadachewalen
Ehetachen enkuan lahagersh ena la nafakush gowadagnochesh abekesh ba sawu hager senor buzu yamenafkunageroch alu becha hulachunem ya dingel lege charu madehanelem yetabekachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
በጣም፡ደስ፡ትላላቹ፡ህብረታቹሁን፡ያብዛው፡እንኳን፡ለሀገርሺ፡አበቃሺ፡እህታቺን ዘማሪት ለምለም
እግዚአብሔር ይመስገን ለምለምዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የዘማርየሠን ህብረታችሁ ደስ ይላል ይሄ ዘመን ማየት እንዴት ያስደስታል መሲ በቤትሽ ስለሰበሰብሻቸው እህት ወንድሞችሽን በጣም ታምራላችሁ ይሄን የድሮ ህብረት አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉበት በጣም ምኞቴም ደስታዬም ነው ሁላችሁንም በጣም የማከብራችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላኃለው❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛላችሁ
እኳን በሰላም ለሐገርሽ አበቃሽ እህታችን ደስስ ይላል እኳን በሰላም ተገናኛችሁ እንወችሁአለን የኛ ንቁወች ❤❤❤❤❤❤❤ እልልልል ዝማሬ መላእከት ያሰማልን አሜን
ቀሲስ አሸናፊ በጣም ቅን ሰው ነህ ተባረክ
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ የህብረት መዝሙር ብታወጡ ጥሩ ነበር እውነትም ወርቃማውና ደጉ ዘመን እድሜ ይስጣችሁ ይሄንን ያላዩ ከማሃከላቹ የተጠሩ አሉና ዘመናችሁ ይባረክ
ዘማሪ ለምለም የስፈሬ ልጅ ነች ልጄ ታሞ ሳሰታመው በሳ መዝሙር እይተፅናናው እያለቀስኩኝ አረሳውም ልዑል በአንተ ምዝሙር የልቤን በልቤ ይዠው በሚልው ያ በስደት ያየውትን ስቃይ ያስታውስኛል ፀጋውን ያብዛል
በድሜና በጤና አቆይቶ ከያላችሁበት ቦታ አሰባስቦ ያገናኛችሁ አምላክ ይመስገን ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን
በጣም ደስ የሚል ህብረትና ፍቅር ነው አሳድጉት ለምለም መዝሙሮችሽ በኛም አይምሮ ውስጥ አይጠፋም እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
እግዚአብሔር,, ይ መ ስ ገ ን,, ስ ለ ሁ ሉ ም,, ነ ገ ር,, ኑ ሩል ን 🙏❤️🙏
የኔ እናት በጣም የምወዳት ዘማሪ አርሳውም ልጅ ሆኝ ሆሊም ከመዝሙሮቻ ሁሉ የምወደው አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ሁሌም ነበር የምሰማው ❤
እስከመጨረሻው ያፅናችሁ ደስ ትላላች የጠፉትን በቸርነቱ ይመልሳቸው
ማርያም በእንባ ነው የጀመርኩት መጣም ምወዳት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፆናት ሁላቹንም እግዚአብሔር ይባርካቹ በቤቱ ያፆናቹ አንድነታቹ እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ደስ ብሎኛል 🍃🥰
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ለምዬ እንኳን በሰሌም ለአገርሽ አበቃሽ ደስታሽ ደስታችን ነው እንኳን ደስ አለሽ❤❤🙏
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስስ ይላል በእግዚአብሔር እግዚአብሔር በመካከላችሁ ይሁን የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤የተዋሕዶ እንቁዎች
Yegermhal Ene kalemawi yetemeleskut besuwa mezmur manew miqomew kefiteh yemilewn mezmura semeche new mariyamn new meleh senebetet temertebet gebche sagelegel qoyeche ahun lay besedet alemu benorem beqedus segaw kebur demu teqebeye yesuwa na yeamlaken feqr belebe sersto ale lemeye mezmurochuwan felege new mesemaw enem bezexenochu neber na senebet temehertbet yeqoyehut medrek lat yemetaweqew besuwa mezmur alemamenen erdaw bemolew neber ahunem deres beguwadenyoche kesedet alem lereft segeba alemamenen mexache new meluny ena lemeye menfesawi heyweten setanyalech ewedeshalew hulem belebe alesh ❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️😘🥰
ሉልዬ ወንድማችን ተባረክልን እድሜና ጤናን ከነ ቤተሠቦችህ ያድልህ ወንድሜ❤ ለሚዬ በውነት የታደልሽ ነሽ የኢ/ያ ህዝብ በሙሉ ይወድሻል❤አንቺም መልካምና ሠወችን አክባሪ ፈርሀ እግዚዐብሔር ያለሽ ምርጥ እህታችን ነሽሽና ይገባሻል የኔ ውድ❤መሢንም እመ_ብዙሀን ትባርካት ሁሌም በፍቅርና በናፍቆትም ሁሉ ይሠባስባቹ የኔ ልዕልቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምዬ አምላክን የተጠጋ ምንም አያጣም! b/c በልዑል ጥላ ስንጠለል የሠወችን ፍቅር ያበዛልናልና ነው። ለምዬና ወዳጆችዋንም እጅግ በጣም እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤
እልልል ደስ ስትሉ እንዲህ ተሰባሰቡ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ እህታችን እወድሻለው
እኮንለሀገርሽ በሠላም አበቃሽ እህታችን
በቤቱ ያፅናችሁ በፀሉታችሁ አሰቡኝ በስደት ነው ያለሁት ❤❤❤
Welcome home. All orthodox believers we love you Lemlem.
God bless you and your beautiful family ❤❤❤❤
እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንደዚ ስንሰበሰብ በፍቅር የምናመራው እድመና ጤና ይስጣቹዉ መድሃኔ ኣለም 🇪🇷🙏🙏🙏
እንኳን ለሃገልሽ አበቃሽ 🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤እንዴት እንደምታምሩ ❤ እውነትም ወርቃማው ዘመን❤ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ረጅም ዕድሜና ጤና አምላካችን ያድልልን❤እናመሰግናችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
ለሙዬ እንኩዋን ለሀገርሽ አበቃሽ 🙏
ለምለም ማለት ከፊት የዘመረችው የዘመኑ ፍጻሜ አስተማሪ የሆ ነ ማነ ው የሚቆመዉ ፊትህ ሁሉም ዝማሪ መልዕክት አለዉ ቀስስ አሽናፊ ዘማሪ ፍቃድ ሁላችሁ ስላየኃችሁ ደስ ብሎ ኛል
Egzhabher yebarkchu hulchunem ❤❤❤❤
Yigebashal lemilemiye egziabher ageligilotishin yibarikilish
ፍቄ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል
አሜን አሜን አሜን
እንደምን አለህ ልዑል እባክህ ወደ ስማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ጸበል የሚወስድ እስፓንሰር ፈልግልኝ በከባድ ህመም እየተሰቃየው ስለምገኝ ተባበረኝ።
ለምለም ድምፃን ስወደው በጣም ደስስስስስ ይላል ❤
እልልልልልልልልልልልልልእል
እልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልል
አሰይ እዴት ደስ ትላላቹ ረጆም እድምና ጥና
ይስጣቹ ፀጋቹ ይብዛላቹ
Laleya we love you !!!
You say smaret!!!
ለሙዬ እህቴ እመቤቴ ማርያም የሸኖዋ እናቴ መቃብር ቤት ተኝተሽ ያገለገልሻት እሷ ከነ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ:: እኔም እወድሻለሁ የኔ ሰብሳቢ እህቴ ሙና ነኝ የሸኖዋ
ዘማሪነት ንግድ የሆነበት ዘመን
ምቀኛ
ዋው አንጋፋወቻችን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ወንድሜ ሉሌ ላንተ ጥያቄ አለኝ ልጆችህንና ባለቤትህን ፕሊስ በእንግድነት ጋብዝልን ወንድማችን ሉሌ❤
Kesis Ashenafi l'm happy to see you
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እየሩሳሌም በረራ ያለው ጦርነቱ የት ነው ሊባኖስን የምትደበድበው
ለም ብርትዋ አንቺ ፍቅር ነሽ ነይልን ናፈቅንሽ
🙏🙏🙏🙏
Erasen bazayit kabaho yameleh kankowaye nesh becha hulunim batem batem dase yemelu ena Ande Ande yanen hiwot yemiti zamre eskmaslegne new yamadametow ba.haceru yagalgelt zamachu yatebarak yehunelachu .endazehu wadaye kefla hager eyahadachu bet asfafu das yelal tiweled makerts alebat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bakke enda enate ayenat agalgelot yamesate Manor alebate ewadachewalow
❤❤
betam mezmuran yemwedw hulem asebshe nbet enkwan dehena metashe ehetachn
እንኳንለአገርሽአበቃሽደስይላልየምስጋናባለቤትሉህልእግዛቤሕርይመስገንአሜንአሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እባካችሁ በምትዘምሩለት አምላክ ይሁንባችሁ ዊጋችሁን አታሳዩን እኛ እናንተን አይተን ትክክል ነዉ ብለን እንደትዉፊት እንዳንወርሰዉ በማርያም በምግባር እኔ ከእናንተ ያነስኩ እህታችሁን ተቀበሉኝ።
Ewenat ya agalgelte zamanachun yebareklachu sedat kabade new 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ena ka menem Bailey yamenafekegne enda duro yataragaga mazmur endazawu enda durachu wada keflahagerm wata eyalachu ya duro debabu bemales daseyilagnal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Eni wadachewalen
ምን ያስቅሻል
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Ye zerfe kabede ehet nat aydel enkan be selam Wde widwaa hagersh metash
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢ልልልል
❤❤❤❤😢😢😢😢
Ehetachen enkuan lahagersh ena la nafakush gowadagnochesh abekesh ba sawu hager senor buzu yamenafkunageroch alu becha hulachunem ya dingel lege charu madehanelem yetabekachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
ዘማሪ የትም ወርቅ ሙላት ሴት ልጅ ትሸፋፈን ይላልና እባክሽ ፀጉርሽን ሸፍኝ
ይቅርታ ይደረግልኝና ዘማሪ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ዊግ መቀጠል አለበት ብለህ ታስባለህ ወንድሜ
ቅን ናች ሁላችሁም እንደእሷ ሁኑ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊