I wasn't planning to watch it but I finished it! Oh my God, I love this lady, she's a very beautiful, strong and honest Ethiopian women ❤️. I usually don't say that.. people should learn from this lady... how to speak ......she covered the culture, religion and social aspect of being an Ethiopian even though she has been out of her country for so long. WOW!!!
Astereye !!! You are beautiful human being. Glory to God you are free of that addition. May God bless you with beautiful healthy lungs and long life. Also thank you for all the good deed you do. 😍🥰 😍Thank you Eshetu for this story 😍❤️
ምስክርነት መታደል ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው
111
እግዚአብሔርን ጠይቆ ያፈር የለም ክብር ለእናትና ልጅ❤️🙏
ድንቅ ምስክርነት ነው :ላንቺ የደረሰ አንቺን የሰማ መላኩ ቅዱስገብርኤል የኛንም የአገራችንን ችግር ጥርግ አርጎ ይውሰድልን
የቁልቢው ግብርኤል ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን የሞቱትን ነፍሳቸውን ባጸደገነት ያኑርልን😥😥💚💛❤
አሜን አሜን አሜን 😥😭
👌👌👌👍👍❤️❤️
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏🏿 😭
አሜን አሜን አሜን 💔💔🖤🖤🖤💚💛❤️
ሱባሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው የቀርቱንም እህት ወንድሞቻችን አላህ ከሱሱ ያውጣልን እውነት በጣም አስተማሪ ነው 💯 ማዘር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ በርቱልን 💪💪💪💪💪💪💯
Amen
አሜን!
Llp
አሜን አሜን አሜን
Amen
የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ። እርግጠኛ ነኝ አሁን ጠዋት ስችነሺ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ስራሽ። ባህታዊ ገብረመስቀል አሜሪካ የመጡ ግዜ የብዙ ሰው ህይወት ለውጠዋል ። ልዑል እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ።
የደስታ አብሳሪው መጋቢ ሀድስ ቅዱስ ገብርኤል ለሀገራችን ሰላምን ያብስርን 😢🙏
አሜን አሜን አሜን
Ameen Ameen Ameen
አሜን ፫
በስም አብ ጀግና እናት ናቾው በምክንያት ነው የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ስንል የሚደርስልን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እኔም ስለ አተ ብዙ እመሰክር አለሁ ለደጅህ አብቃኝ ለሁላች መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በክንፍ ይከልላቹ
አቤት ፅናት አቤት እምነት ደግሞም ታማኝነት የገባችውን ቃል ( የተሳለችውን ስለት በፅናት መፈፀም እውይ መታደል 😍መላኩ ገብርኤል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ😍እንዴት ደስስስስ እየለኝ እንደሰማሁት በእግዚአብሔር❤🙏
እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ የኔ እናት ጨዋታቸዉ ሲጣፍጥ ለእርስዎ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችን ከተያዝንበት ሱስ እንድንላቀቅ ይድረስልን አሜን(፫)
amen
amen amen
አሜን ፫
የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን በእውነት ስለቶትን ስለሰማ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጦት በበኩል ዘና ብዬ ቁም ነገርም ይዤበታለው እሼ የኛ ምርጥ ሰው ኑርልን ድንግል ከነ ልጃ ትጠብቅህ🙏💟እንወድሀለን🙏💟💟💟💟💟❤❤❤❤❤💐💐
የኔእናት ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል እንዴት ደስ ይላል ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
አሰቴርዬ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና ይሰጥሸ🥰
የቁልቢ ቅዱሰ ገብሪኤል ሀገራችን ሰላም ያርግልን😥
የኔ እናት ወ/ሮ አስቴር እንኳን ቅዱስ ገብሬኤል ጸሎትሺን ሰማሺ እረጂም እድሜ ይስጥሺ የድሆች እናት ወሬዋ እራሱ ደስ ሲል
በሰው ሀገርም ይሁን በሀገር ያለንው ሙስሊሙም ይሆን ክርስቲያኑ እስኪ በቃ የንፁሀን ሰቆቃ ይበቃ ብላችሁ ዱአ አድርጉ ሀገራችን ታማለች ሰው እንደ በግ እየታረደ ዝም ሆነ !!!!!
የምዬ የአገሬ የኢትዮጵያ ልጆች ወገኖቼ እባካቹ እባካቹ በፃም በፀሎት አምላካችንን እንማፀነው 😭😭😭😭የኔ ደግ እናት ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥሽ🤲🤲🤲🤲🤲🤲እሼዋ የኔ ድንቅ እግዚአብሔር ከፊትክ ይቅደም ሁሌም🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
በጣም የምወዳቸው እናት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
አስቴርዬዬ የኔ መልካም እናት እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልን❤❤❤
ሰብስክራይብ እንደራርግ እናት
😥😥😥😥😥👍👍👍
@@etsefews-sm 0
@@comedianeshetu music
ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ስለትሽን ሰማሽ እህቴ.እኔም በልጅነቴ ከዛሬ 25 አመት በፊት ከሀረር ቁልቢ ሁለት ግዜ ስለት ያለባቸዉን ሰዎች ለማካሄድ ብዬ ሔጃለሁ ለዛዉም የሀምሌ ገብርኤል በክረምት ዝናብ እየወረደብን ግን ብዙ ስለነበርን እየዘመርን ደስ የሚል ጉዞ አድርጌያለሁ. በጣም ደስስስ የሚለዉ በየደረስንበት ከተማ ያሉ ሰዎች የቁልቢ መንገደኞችን ያስተናግዳሉ ምግብ የሚጠጣ ይሰጣሉ የደከመዉን እግራችንን ያሻሉ ምንም ሳይታወቀን ቁልቢ እንደርስ ነበር ...ጥሩ ትዝታ😍❤❤❤ እስኪ የቁልቢዊ ገብርኤል ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን እንዲሰጥልን ከፈጣሪ እንዲያማልደን እንደየ አቅማችን እንሳል ወገኖቼ🙏
ትንሽ ግን አጠረብኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱ እናመሰግናለን!
ቅዱስ ገብርኤል አሁንም በእድሜ በጤና ጣብቆ ያኑሪሽ የኔ እናት ስለትሽን የሰመ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንም ይስመን ሀገረችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ❤❤❤
እሽዬ በጣም እናመስግናለን
እናት አስቴር ገራሚ ታሪክ ነው እውነት ነው ብዙ ሱስ አሉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤️
ሱበሀን አላህ የብዙ ወጣቶች ህይዉት የሚያበሳቁለው የሱስ ጉዳይ ነው አስተማሪ ታሪክ እወድሻለሁ የኔ እናት🥰❤🙏
በvideo ብቻ አያቼ በጣም የወደድካት ሴት ወያዘሮ አስቴር እድሜ ያስጦት
،እስቲ ሙስሊሞች በዶአ ክርስቲየን በፀሎት አስብኝ እጭቅ ላይ ነኝ በቃ ሁሉም ነገር ሰለቸኝ ሂወት ጨለመብኝ 😭😭😭😭😭
አይዞሽልኝ እህት አለም እግዚአብሔር ከጭቀትሽን ያቅልልሽ
እግዝአብሔር ከጭንቀት ነፃ ያውጣሽ እህቴ❤
አሁን ላይ ሁላችንም ጭንቀት ላይ ነን ፈጣሪ በቃ ይበለን 😭
አይዞሽ እህቴ ለአምላክ ሁሉም ቀላል ነው
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏 በእምነትሽ በርቺ❤❤❤
አይዞአቹ እህቶቼ ነገ ሌላ ቀን ነው በእምነታቹ በርቱ ወደፈጣሪ አልቅሳቹ ድዋ ፀሎት አድርጉ ጭንቀታቹ እሱ ይፈታዋል
ገብርኤል አባቴ ለኔም በቃሽ በለኝ ሲጋራዉን ወገኖቼ ፀሎት አርጉልኝ ሲጋሪ ሺሻም ነዉ የማጨሰዉ ገብርኤል አባቴ በቃሽ በለኝ ማሚዬ የኔ እናት ላቺ በቃሽ እዳለሽ ለኔም በቃሽ ይበለኝ አሜን
የሚገርም ታሪክ ነው ማሚ ጠንካራ እናት ነሽ
እሼ ትልልቅ ሰዎችን በፍቅር አንቺ ወይ አንተ ስትል ደስ ስትል💖
ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ያመነ ሁሉ ይድናል
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የሁላችንንም ፅሎትና ልመና ይስማን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ኡሚ እረጂም እድሜና ጤናይሥጥሽ በጣም አሥተማሪ ትምርትነው ያሥተማርሽን ሠምተን የምንጠቀም ያርገን
መልካም እናት ነሽ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
የኔ እናት ደግና እሩሩ እናት እክ ነሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
I wasn't planning to watch it but I finished it! Oh my God, I love this lady, she's a very beautiful, strong and honest Ethiopian women ❤️. I usually don't say that.. people should learn from this lady... how to speak ......she covered the culture, religion and social aspect of being an Ethiopian even though she has been out of her country for so long. WOW!!!
ላይክ ግጩኝ እባካቹ አትለፉኝ ደስ ይበለኝ
እድሜና ጤና ይስጥሽ አባቴ ሶሰኛ ነበር ነፍሱን ይማረውና የቁሉቢ ገብርኤል አስታወሽኝ ይሰማል። እንዳውም በጡሩ ሰዓት ገብተሻል።ያገሬ ታቦት አገራችንን ሰላም አርግልን ከመታረድ አውጣን።
እችህ እናት በጣም የተባረከች መልካም ሰው ናት እሼ ወንድሜ ፣ እግዝኣብሄር እድሜ እና መንግስቱንም ትወርስ ዘንድ ይርዳት ይጨምርላት እሼ ወንድማችን ፣ኣንተንም በትልቅ ሾው መንገድህን እያደገ እንቀና እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ ፣ ሰላማችሁ ይብዛ ፣ኢትዮፒያ ለዘላለም እግዝኣብሄር ፊቱን ያብራላት ፣ሁሉም ነገር ኣልፎ ኤርትራ እና ኢትዮፒያ የሳቅ ዘመን እና የደስታ ዘመን ይቅረብልን ኣሜንንንንን
እሼ አስቱን እንዴት እንደምወዳት ለመንገር ቃል ያጥርኛል ለሀገሬ አብቅቶኝ በአካል እራሱ ባገኛት እንዴት ደስ ይለኛል መስለህ የኛ ስዉ መጠጥ ሲጋራ ጫትን ብቻ ነዉ ሱስ ብሎ የሚያስበዉ ትክክል ነች የሱስ አይነት ብዙ ነዉ ተነግሮ የማያልቅ አብሶ የዘንድሮ ሱስ እኛን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪያችንን እጅግ የሚያስከፍ ለኛ ለነብሳችንም እሳት የሆነ ነገር ነዉ ከዛ ፈጣሪ ይስዉርን የገቡትንም ልቦናቸዉን ይመልስልን አስቲ ታሪክሽ ለስማ ትልቅ ማነቃቂያ መልእክት ነዉ ያነቃቃል በጣም
እረጅም እድሜ ይሥጥሽ እናተችን መልከምሠዉ እሽቱ መልከምሠዉ እንደተ መልከም ሠዉ በሀገረችን ያብዘልን ኪደንምህረት ሀሠብህን ትሙላልህ ተክፉትጠብቅህ ለሀገረችን ሠላሙን ትለክልን
እኔ ደግሞ ምስክርነት አለኝ የዛሬ 30 አመት ጌታ ኢየሱስን በማመን እንደግል ኣዳኜ አድርጌ ተቀብየ ከብዙ እስራትና ጨለማ ነጻ ወጥቼ እስከዛሬ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብና በጸሎት ጌታ ኢየሱስ በመከተል ሰላሙና የውስጥ እረፍት እረኝነቱ እያበዛልኝ እየኖርኩኝ ነው የዚህ ዋና ምክንያቱ ከኔ ብርታትና ተግባር ሳይሆን ስለኛ በመስቀል ላይ ዋጋ በከፈለው ህይወት ለኛ በነጻ ሰጠን አምነን መቀበል ብቻ ነው
በጣም ደስ የሚሉ እናት ታሪካቸው አስተማረ ስለሆነ ድጋሚ ይቅረቡልን
ዋዉ በጣም ምርጥ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
ወይኔ እሼ እኮ ግን አንተ ትለያለህ በጣም አሁን ይሄን ታሪክ ለተመልካች እንደሚጠቅም እሚረዱት በጣም ጥቂቶቹ ናቸው አንተ ግን ሁለገብ ነህ በርታልን እውነትም ይድናል 😪🙏🙏 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መሳጭ እና አስተማሪ ታሪክ ነው እውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
አስቱካ እድሜሽን ጤናሽን ይስጥሽ እስከዛሬ ይሔንን ይዘሽ አታስተምረመንም ነበር እናታችን በርከታች ጠያቂያችን ገና እንደ አዲስ ይታደሳል እድሜሽ ይጨምራል የደሀ እናት ክፋ አይንካሽ እንኳን ሲጋራ አጥያቶችሽ በሙሉ በመልካምነትሽ ተሰርዞልሻል እድሜ ይስጥሽ አንቺኮ የአለም እናት ነሽ ለውጪ ዜጋ አትይ ሐይማኖት ብሔር አትለይም እድሜንን ጨምሮ ያብዛልኝ አመሰግናለሁ እሼ አንተም ተባርክ ባንተምክንያት ነው ለጆሮአችን የደርሰው እድሜና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ። መልዕክቴን አድርስልኝ ለአስቱካ
ዬሜገርም ታሪክ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን እንኳን ስለቶዎ ሰመረለዎት እሼቱ እናመሰግናለን ውድ ወድማችን
እረንምመላበሉኝባሊሴጋራበቀንአራትባኪትአይበቃውምእኔምመላበሊኝከመውደቁበፊትሳባውከኝቅምውጨነውየጀማማእገዞኝ
@@AbCd-lf2df ውዴ በኡስታዞች አስመክሪው ቀስ እያለ ያቆማል ሱስ መጥፎ ነው እህቴ በአንዴ የሚተወው አደለም
የሚገርም ነው እግዚአብሔር በፍቅር ሰውን ሲርዳ ለርሱ ቀላል ለሰው ግን ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን በፍቅር ያስፈፅማል ❤❤❤❤❤
ደስ የሚሉ እናት ንግግራቸው እንዴት ይጥማል ❤❤❤❤❤
ለብዙ በሱስ ውስጥ ላሉ ወጣቶች በጣም አስተማሪ ነው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እሼ በርታ ለትውልድ የሚጠቅም ፕሮግራም ነው በርታ 🙏🙏🙏
ቁልቢው. ገብርኤል. ለደጀ. ያብቃን.
አሜን
በጣም አስተማሪ ታሪክ ፣ ደስ የምትል ወይዘሮ አስቱዬ ገና ወጣት ነሽ አሁንም…
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እንደዚህ አስተማሪ የሆኑ ሰወችን በማቅረብ ቀጥል ቁልቢ ተስሎ ወዲያውኑ ያቆመሰው አውቃለሁኝ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባህ
እንኳንም እግዚያብሔር ከዚህ የዲያብሎስ ተግባር አወጣሽ፡፡ እሸቱ የምትዳስሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ማንም ያላያቸውንና ሌላውን የሚዲያ አካል ሊያስተምሩ የሚችሉ ናቸውና በርታ እግዚያብሔር ይርዳህ፡፡
ትክክል ያመነይድናንክብርለእናትእናልጁ ሠለሁሉምነገርእግዚአብሄርይመሥገን
እንዴ ደስ የሚሉ እናት ናቸው እድሜ እና ጤናን ይስጦት እሼ የምር በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ 👏👏👏
ክብር ለእናትና ልጁ እልልልልልልልልልልልልልል እናታችን እረሰወን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ለሀገራችን ያብቃን
እኛም የልባችን መሻት ተፈፅሞ ስለታችን ሰምሮ ለምስክርነት ያብቃን 🙏❤❤
የኔ መልካም እናት እግዚአብሔር እድሜናጤና ያድልልን
እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥሽ እንወድሻለን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ከሲጋራ ግማት ገላገለሽ እሰይ
አስቱዬን በጣም ነው የምወዳት እኔ የማቃት ሰው ስትረደነው አስቱዬ ደግ ነሽ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ እሼ ተባረክ
ምስክርነት መስጠት እንዴት ደስ ይላል። የቁሊቢው ገብርኤል ምን ይሳነዋል ከልባችን ለምናምነው እኮ ፈጥኖ ደራሽ ነው።እናታችን እንወድሻለን ያሳለፍሽውን ፈተና ሰላካፈልሽን እናመሰግናለሁ ለቡዙ ሱሶኞች የሚጠቅም ታሪክ ነው። ከዚህም በላይ እድሜና ጤና ይስጥልን።
እናታችን በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ያስተላለፍት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ለሃገራችን ሰላም ያብስርልን የሞቱቱን ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን🙏🙏
ክብር ለእግዚአብሔር ብስራታዊው ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያን ብስራት ይዞልን ይምጣ 💚💛❤️
በጣምጓበዝናት በሥተትም ቢሆን የዉነት ግዴታዋን ተወታለች የረዳሽ እግዚአብሄር ይመሥገን🎉🎉🎉🙏🙏🙏
በአላህ በማርያም 10ሺ እድገባ እርዱኚ በእናታቹህ እሲ ደስ ይበለኚ🙏
በጣም ደስ የሚለው የድሬደዋኣ ህዝብ እና የሐረር ህዝብ ለቁልቢ ገብሬል ዓመታዊ በዓል በግራቸው ነው የሚጓዙት በጣም ደስ ይላል።
የኢትዮጽያ ሰላም የናፈቀው ላይክ ያሳየኝ ሰላም ለሀገራችን
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
ስለ እውነት ለመናገር በፍቅር ባላለቀ እያልኩኝ ያየሁት ይሄ የእናቴ ፕሮግራም ብቻ ነው በተለይ መጨረሻው ደሞ ያላት ጥንካሬ ከኦርቶዶክስ ማለት እዲህ ነው ወድማቹን አተ ለኛ መምህራቹን ቡዙ እውነት የምገበይብህ ለኔ ልዩ የእውቀት አባቴም ወድሚም ናህና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን እናመሰግናለን 😘
ለሁሉም እምነት ሀይል ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የሁላችን ጸሎታችን ስማን
እሼ የኔ ምርጥ የኔ እናት እኳንም እግዚአብሔር ከዚህ ሱስ አላቀቀሽ❤❤❤❤
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እሸቱዬ እንኳን ደህና መጣችሁ
በእውነት ላገላችን ሰላሙን ያምጣልን ለሞቱትን በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢
ወ/ሮ አስቴርን የመጀመሪያ እንግዳችን አድርገህ ስላቀረብህልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አስብልን የንጹሃን ደም ደመከልብ ሆኖብናል💚💛❤
ደስ የምትል እናት እንኳን ቅዱስ ገብርኤል ስለትሽን ስማሽ ጨዋታሽ ይጣፍጣል እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሺ ፈጣሪ እድሜ ጤና የስጥህ ወንድሜ
እኔ ለ17አመት በተከታታይ በእግር ተጉዤ ታላቁን መልአክ ቅ/ገብርኤልን አንግሻለው። ለሞቱት ወገኖች ነብስ ይማርልን!!!!
ጀግና እናት ናቸው የእግዚኣብሔር ስራ ድንቅ ነው ሱስ ሲባል እኔ ለካስ ዋና ዋናውን ነው ማውቀው ማለት ነው ያልጠበኩት ደሞ ከተዘረዘሩት ሱስ የማይመስሉኝ ብዙ ነገር አለ ለካ አነ መብላት፣ ቲቪ ወዘተ ድንቅ ትምርት ነው
እረጅም እድሜ እና ጤና ትስጥሽ የኔ ውድ
አዎ ባህታዊ ገብር መስቀል ቀጭኔ ናቸው ደስ የሚል ታራክ ነው እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ ሁላ አዲስ ታራክ የምታመጣልን ብላሀተኛ ሰው ነህ ጥበበኛ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም
አስተማሪ ተሞክሮ ደስ የሚል አከራረብ ነው እግዚአብሄር ሁላችንንም ከሱስ ያላቀን።
እግዚአብሔር ጸሎቴን ሰምቶ እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመመስከር ያበቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እሸትዬ እኳን ደህና
መጣህ እኔ ግን ሳይህ ትህትናህ
ለሃይማኖትህ ያለህ ክብር መንፈሳዊ ሰው
ትመስለኝ አለህ ሰው ማሰያት የማትፈልጎው
መንፈሳዊ ነህ መሰልክኝ ፀጋውን ያብዛል
እናቴ እንኮን ለዚህ አበቃቨ ጌታችን በመስቀል ላይ ሲሞት ካልደረቁት እፀዋቶች አንድ ትቦሀ ነው አሁን እግዚአብሄር እድሜ ሰጥቶቨ ከዚህ መጥፎ ልማድ አድኖቫል ንስሀ ግቢ ካልገባቨ ንስሀ እልልልልልልልልል ብያለው ❤
ደስ የምትል እህት ናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Ere be allah gerami set degmeh akrebelln👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💓
ወይ ይህችን ሴት እንዴት ዱዓ እንዳደረኩላት አላህ ሸሂዴ ነው ። የኔ እናት እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል
አንቂ አንደበቶች በጣም ነው የናፍቀኝ እናተስ 👍👈
እሸቱ ብዙ ነገርህ ጥሩ ነዉ ለተዳደሪያ ጥሩ መንገድ መርጠሃል በርታ የተሻለ ቦታ እንድትደርስ እየተመኘሁ እባክህ እንደ እናዉቃለን የሚሉ ሰዎች ፈረንጆች እንደሚሉት እያላች እኛ ምንም ኣባባል እንደሌለን ማንነታችን ኣትነጠቁን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እያመለካችሁ እንድናመልካቸዉ አታስተምሩን እምታወሩትን ሁኑ በተለይ የሚዲያ ሰዎች። በተረፈ ተለዉጠህ የሀገሬ ሰዎች እንደሚሉት ለማለት ያበቃህ።
የኔ እናት ጤና እድሜ ይስጥሽ
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በጣም ደሰ ይላል እድሜ በጤና ይሰጦት እናት
የንየ ውድ አባት ገብርኤልየ ለኔም መከታ ሁኖኛል - ልዩ መላክ ነህ የንየ አባት ገብኤልየ ስላንተ ሲወራ ደስ ይለኛል ውስጤ በሃሴት ይሞላል ብቻ ቃላት አይገልጠውም የዘብሩ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብስራቱ ገብርኤል እንኳን ምህረቱን ሰጠሽ። ለሁላችንም ምህረቱን ይስጠን።
የቁልብው ቅዱስ አብርኤል እድሜ ጤና ይስጥሽ አስትዬ አቤት ስታምሪ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል እኛንም ከክፊ ነገር ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
የሚደንቅ ታሪክ ነዉ የቅድስ ገብርኤል ምህረት ብዙ ነው። ምህረቱ በሁላችን ይደርብን
አስቴር የኛ መልካም ሴት እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለዉ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
እሸ እንወድሀለን በርታልን
ቅዱስ ገብሬል አባቴ ላገራችን ሰላም ፍቅር አምጣልን😑😥🤲🤲🤲በጣም ጀግና እናት ለገባዉ ምርጥ ትምርት ነዉ ማርያምን❤🤲
አስቱ የኔ መልካም ኢትዮጵያዊት ስወድሽ የኔ የቁልቢ ገብርኤል እንኳን ሰማሽ 😁 ብዙ ሰው ነው በእግሩ የሚሄደው እኔም በልጅነቴ ከቤተሰቦቼ ጋራ በመኪና እንሄድ ነበር እንዳንቺ ተጨንቄ ተሳልኩኝና ከግማሹ መከራዬን አይቼ ደርሻለሁ ከባድ ነው ግን መንገድ ላይ የሰው ፍቅር ባያቁሽም ይጨነቁልሻል ሙስሊም ሳይቀር መደገፊያ ድላ ይሰጡሻል ብቻ የኔን ጉዞ አስታወሺኝ በርቺ እንኳንም ሄድን የኔ የቁልቢ ገብርኤል ጠብቆ እዚህ ደርሶናል ✝️ 🙏 🥰😁
Astereye !!! You are beautiful human being. Glory to God you are free of that addition. May God bless you with beautiful healthy lungs and long life. Also thank you for all the good deed you do. 😍🥰 😍Thank you Eshetu for this story 😍❤️
ማርያምን እኔም ሃፍትዬ ሃፍተማርያም ገዳም
ኡኡኡኡኡ ነዉ ያልኩት ጋራውን ስወጣ አፍትዬ ግን ካላጣው ቦታ ብዬ ምርር ብዬ ስናገር ኤትራውያን ይስቁብኝ ነበር ።ሽሮ ሜዳ ለምን አልሆነም ስል ነበር ግን እግዚአብሔር ቸር ስለ ሆነ በሰላም ደረሰች።
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርሽን 😍😍😍
የሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ