"ሄቨን አልተደፈረችም!' የገዳይ ሚስት በአውሮፕላን ውስጥ ነውር ተደረገ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • “Mehal Meda” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia, and her twin, sovereign and independent sister-nation, Eritrea.
    Mehal Meda encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian and Eritrean origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Meda does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Meda often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Meda does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Meda’s TH-cam channel and/or its website and comment section esat admas radio ethio 360 media andafta tmh zehabesha

ความคิดเห็น • 233

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 20 วันที่ผ่านมา +20

    ሞባይል መጠቀም የስልጣኔ ጥግ ስለመሰለው በቃ ከሱ ሌላ ሰው ያለ አይመስለውም ጠብደል መሃይም መሆኑን ግን ለዓለም አሳወቀ ፋራነቱ!!

  • @user-px5yr9qg6w
    @user-px5yr9qg6w 20 วันที่ผ่านมา +13

    ተባረክ ደሱ እዉነት መናገር ህ ደስ ይላል

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 20 วันที่ผ่านมา +15

    ሰሞኑን በጣም ጭሱ ጭጋጉ ሰው እንኳን አይተያይም አውነት እነዚህ ባለጌዎች መገረፍ አለባቸው ጋጠ ወጥ ሁሉ በአሻራ አሰቀምጦ ሁለተኛ አውሮፕላን ላይ እንዳይወጡ ማድረግ ነበር

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 20 วันที่ผ่านมา +11

    ፈጣሪ ይመስገን ዛሬ ጸሀይ ፏ ብላልን ችግኛችንን እየተከልን ነዉ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @adgamachu295
    @adgamachu295 20 วันที่ผ่านมา +19

    ኢትዬጵያዬ ሆይ ምንአይነት ትውልድ ተፈጠረብሽ ገበናሽን የማይሽፍን በጣም አዝናለሁ

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 20 วันที่ผ่านมา +1

      @@adgamachu295 እራስ ወዳድ ሆዳም ነቀዝ ትውልድ ፣ያልታረሙ ኤጭ🤔🙈

  • @EmebetTesfaye-d3b
    @EmebetTesfaye-d3b 20 วันที่ผ่านมา +17

    ታክሲ አረጉት እንዴ አንወርድም የሚሉት የውርጋጥ ነገር

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 20 วันที่ผ่านมา +12

    ምድረ መሃይም እነዚህን በሙሉ ወስዶ መጠፈር ነው ደነዞች ምድረ ደደብ 💚💛❤️🙏

  • @SimegnAlem
    @SimegnAlem 20 วันที่ผ่านมา +6

    ፓስታና ዲሞክራሲ ለባላገር አትስጡት የተባለዉ እዉነት ነዉ ። ሁለቱንም ያዝረከርከዋል ።

  • @fikrubekele8496
    @fikrubekele8496 20 วันที่ผ่านมา +7

    ሌላ ተልእኮ ያላቸው ናቸው የአየር መንገዱን ስም ለማጠልሸት የተላኩ ናቸው

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 20 วันที่ผ่านมา +26

    የቲክቶክ ባለጌዎች ብዙ አሉ ሌላ የፖሎቲካ ተልኮ ያላቸው ናቸው

  • @dagidagy4244
    @dagidagy4244 20 วันที่ผ่านมา +5

    ባለጌ ውርጋጥ ሁላ እየተሽለጠለጡ ያለልፋት ሳንቲም መልቀም ለምደው ሁሉ ነገር እንደዛው ይመስላቸዋል።ለቃቅሞ እርሻ ማሳረስ ነበር። ድምፃቸው እራሱ ሲቀፍ 🤮

  • @EtalemahuAssefa
    @EtalemahuAssefa 20 วันที่ผ่านมา +9

    የደፋሪው ሚስት ፍርድ በእግዚያብሔር እጅ ነው እሱ ይፍረድ ህሊና የሌለሽ ሰው ነሽ 😡😡😡😡😡😡

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 20 วันที่ผ่านมา +7

    ጨካኝ እናት
    አቤት ውሸት
    የእርሷ ቅጥፈት
    ልጅ እያላት
    አቤት አቤት
    የሰው ቅሌት
    ህፃን ልጅ አለሽ
    ምነው ዋሸሽ
    ወድቃ ሞተች
    አጅሬ አለች
    ጨካኝ ነች
    ባሏን ካበች
    እርሷን ካደች
    ይህች ደፋር
    የላት ክብር
    አቤት ነውር
    ባሏ ደፍሮ
    ለእናት እሮሮ
    ሚስቱ ዋሽታ
    እርሡን ልታስፈታ
    ዛሬ ልታምታታ
    አዲስ አበባ መጥታ
    ተበዳይ አልቅሳ
    በዕንባ እርሳ
    ይህች ልታስረሳ።
    ቀማኛ ባል
    ፍርድ ያንሠዋል
    ሞት ይገባዋል
    ልጆች እያሉት
    ይህ ሁሉ ኃጢያት
    አቤት ክፋት
    ልጆቿን ሲደፍርባት
    ነግ ነው የሚገባት
    በእርሷ ሲደርስባት።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 20 วันที่ผ่านมา +8

    እነዚህን አስሮ መግረፍ ነው መንግስት ለምን ዝም ይላቸዋል ምድረ ዱርዬ።

  • @endale2533
    @endale2533 20 วันที่ผ่านมา +7

    እንዴት ድንቁርና ነው ታክሲ መሰለው

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 20 วันที่ผ่านมา +5

    እነዚህ ድረዬዎች ደግሞ መተሰር ነበረባቸው እነዚህ ወጣጤዎች ሆን ብለዉ ነው

  • @melilayared8204
    @melilayared8204 20 วันที่ผ่านมา +18

    ደሱ እነዚህን ማሰር አይደለም ፎቶአቸውንና አሻራቸውን ይዞ ሁለተኛ በኢትዮጵያ ኤርላይንስ እንዳይገለገሉ ማድረግ ነው ይቅርታ እስኪጠይቁ ድረስ

  • @melilayared8204
    @melilayared8204 20 วันที่ผ่านมา +4

    እነዚህ ኢትዮጵያዊ አይደሉም በልጅቷ አለባበስ ታየዋለህ አውሮፕላናችንንና አገራችንን መጠቀሚያ ማረግ ብቻ ነው የሚፈልጉት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 20 วันที่ผ่านมา +8

    ኢትዮጵያችን እንዲህ ላለዉ ምስቅልቅል የተዳረገችዉ በመለስ ዜናዊና በመሰሎቹ ሌቦች ኢትዮጵያ ጠሎች አሁንም እየበጠበጡ ያሉ ቆሻሾች ተንኮል ነዉ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 20 วันที่ผ่านมา +17

    ደሱ ሰሞኑን ሐይለኛ የሚያሰፈራ ጭጋግ አለ የሐገር ምቀኞች

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 20 วันที่ผ่านมา +8

    መሃይም ምድር መሃይም

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 20 วันที่ผ่านมา +1

    ደሱ ሙሉውን አዳምጫለሁ ሴትየዋ በጣም ከሀዲ ናት ነገር የደፍሪው የገዳዩ ቤተሰብ አስገድደዋት ሒጂ ብለዋት ነው ጋዜጠኛው በጣም ትግስተኛ ነው ሴትየዋ ተባባሪ ናት 👍👍🙏

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 20 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ልጅ ዋጋውን ማግኘት አለበት ይሄ እንጭጭ 🤔ወላሂ ተቃጠልን🤨

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 20 วันที่ผ่านมา +5

    አይቻለሁ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ

  • @eagle4452
    @eagle4452 20 วันที่ผ่านมา +3

    አውሮፕላን ውስጥ ለተፈጠረው ብልግና #ህጋዊ እርምጃ መወሰድ አለበት #የትግሪ ብልግና እና ትቢት ከሊሉች ብሂር የተለየ ነው መቀጣት አለባቸው . በ #እርዳታ ስንዴ እየኖሮ እስከመቺ ይፀዳዶብናል መቆንጠጥ አለባቸው 😡😡
    አውሮፖ ቢሆን ምን ይደርስባቸው እንደነበር ግልጽ ነው

  • @EtalemahuAssefa
    @EtalemahuAssefa 20 วันที่ผ่านมา +8

    ይሔ ቦሐቃ አቦሬ አፍ ሁለተኛ በአየር መንገድ መስተናገድ የለበትም ይከስከስ ይላል ደሞ ጀዝባ አባባ ማሙሽ ጠብደል መሐይም እንከፍ 😏😒😏😒😏

  • @user-zc8tl1mk2m
    @user-zc8tl1mk2m 20 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ጥጋባቸው ስታይ የተራበ በሀገራቸው ያለ አይመስልም ስልጣንም ማማርም እነሱጋር ብቻ ነው ያለው ሀገራችንን በዚህ ልክ ያዋርደሉ መታዘዝ ለእራሳቸው መሆኑን እማያውቁ ባለጌዎች ናቸው ችግሩን ሁሉ እረስተዋልማፈሪያዎች ናቸው አየርላይ ምንይፈጠር ይሆን ብለው የማያስቡ ሌላው የደፋሪ ሚስት የተባለችው ምንም አልላትም ይፍረድባት እርቃንዋን የቆመችናት

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 20 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ ጥገብ በጣም ነው የሚየነድዳዉ እነዚህ ተልኮ አለቸው ደሱ ፖለቲካ ነው

  • @get8914
    @get8914 20 วันที่ผ่านมา +3

    በውጭ አገር የዚህን ዓይነት ችግር መፍጠር በአየር መንገድ ላይ ከባድ ቅጣት ነው የሚያስከትለው እድሜ ልክ ሊታገድም ይችላል

  • @user-qp4vl8wh1j
    @user-qp4vl8wh1j 20 วันที่ผ่านมา +4

    እንደዚ አይነቱ ትዉልድ አምለክ ጥርግርግ ቢያረጋቸዉሀገሬ ሰላም ትሆን ነበር

  • @amulove5866
    @amulove5866 20 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም መገረፍ አለትተ ቱልቱላ በለዉ ትክታክ መሰለዉ ማፈርያ

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hf 20 วันที่ผ่านมา +5

    እኔባልናሚስትተስማምተው።ለባድአምልኮየተጠቀሙባትይመስለኛል።ሊጠናይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 20 วันที่ผ่านมา +6

    ኢሄ ጂኒያም ዱርዬ ሰሞኑን ጪጋጋማ አየር ነበር ምድረ ምቀኛ የኢትዮጵያ አየር መንገዳችን በአለም የተደነቀ የተሸለመ የተወደደ ተመራጭ ነዉ 🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t 20 วันที่ผ่านมา +4

    ከኬንያ ድባይ ስሄድ 6 ሰአት ፕሌን ላይ ቆየን በአየሩ ሁኔታ ይከሰታል ምድረ ሰገጤ አይሮፕላን ላይ ወቶ የማያቅ ሁላ ታክሲላይ የለመድከውን እዛው ታክሲ ላይ ጨርሰው።

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 20 วันที่ผ่านมา +3

    ደሱ እንደዚህ አይነት ወንጀል አድስ አይደለም እኮ ተበደዮች በደላቸውን ደብቀዉ ስለሚኖሩ ነው እንጂ የሄቨን እናት ጨናወ ሰለበዘበት አወጠችዉ እንጂ በኢትዮጵያ የገዘ ልጀቸዉን በላቸው ደፍሯቸዉ ልጆቻችውን እንደ ጥፋተኛ የሚያሸማቅቁ እናቶችም አሉ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 20 วันที่ผ่านมา +5

    የሚያሳዝነዉ አበቅየለሽ ዘመዴ ነዉ የምትላት ለስዋ ያላትን ፍቅር ስትገልፅ እስዋ ግን ካደቻት ጎደኛዬ ለማለትም አልፈለገችም ያሳዝናል እስዋም ወንዻጀለኛ ነች ።

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 20 วันที่ผ่านมา +4

    ደሱ በጣም ልብ ይሰብራል ማንም ሰው ሚሰቴ ባለጌ ነች የሚል የለም ውሀ አያነሳም

  • @user-em3jw6sk5e
    @user-em3jw6sk5e 20 วันที่ผ่านมา +3

    ባለጌዎች ናቸው ። አሳዳጊ የበደላቸው። ለራሳቸው ደህንነት ተብሎ መሆኑ አልገባቸውም። የባንዳ ና የሌባ (ሙሰኛ) ልጆች ሳይሆኑ አይቀርም። ኧሯ ፣ዋይ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 20 วันที่ผ่านมา +5

    የወያኔ ጤነኛ የለም ሁሉም እብድ ናቸዉ ዱርዬ ሁላ ለካሜራ እንጂ ፈሳም ናቸዉ

  • @SimegnAlem
    @SimegnAlem 20 วันที่ผ่านมา +4

    በርበሬ ማጠን በሳማ መግረፍ ነበር ፖሊስ መሆን አማረኝ ።

  • @mvab3252
    @mvab3252 20 วันที่ผ่านมา +5

    #ብልግና : እብሪት : እርድና ሚመስላቸው እስኪለወጡ ድረስ ክርስቶስ ይመጣል ..... እዋይ
    I gave up 🤦🏽‍♂️

  • @endale2533
    @endale2533 20 วันที่ผ่านมา +6

    ከሚስቱ ምንም ከዚህ ሌላ አይጠበቅም ሚድያ ላይ ባትቀርብ ይሻላት ነበር ጨካኞች

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 20 วันที่ผ่านมา +4

    የእናቱ ባጃጅ አደረገው እኮ ይሔንን ባለጌ ቂጡን ገልቦ መግረፍ ነው

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 20 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን የህዝብ የባለስልጣናት እመርጀንሲ የሆኑ በረራዎች ይሰረዛሉ በ weather case እነዚህ ገንገበቶች ናቸው ምንም አያወቁም ለመፈጥፈጥ ነው?

  • @SelamSelamEthiopia1
    @SelamSelamEthiopia1 20 วันที่ผ่านมา +5

    አይቻለሁ አዝኛለሁ

  • @user-pf9lp7sm2n
    @user-pf9lp7sm2n 20 วันที่ผ่านมา +6

    ግን ድሮ አንቲ ሀይ ጃከሮች ነበሩ ፐሌን ውሰጥ አሁንየሉም? ጋጠወጥ ሁላ ከላይ ባህር ውሰጥ መልቀቅ ነበር

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተዉ አትፊረድባቼ በአህያ ስጓዝ የኖረ ስሆን በአህያ የመጓዝ እድል ያላገኝ በእግሩ ስጓዝ የኖረ ስሆን አሁን ግን አይሮፕላን ያላዬ ህፃን የምበረግግ አይነት ናቸዉ ከብቶች ናቸዉ ለማለት ከብት ጠቃሚ ነዉ እነዝህ ግን የሀገሬ ጠላቶች እና አላማቸዉን ለማሳካት የተሰበሰቡ ናቸዉ ብል ልክ ነኝ አዎ የጠላት አቅጣጫ ብዙ ነዉ ሀገረ ንቅ ንቅ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 20 วันที่ผ่านมา +3

    እዉነትም ሰጌጤ የሰለጠኑ መሰላቸዉ👎👎👎👎👎👎👎

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 20 วันที่ผ่านมา +3

    ለመሆኑ ሰዎች ናቸው በጓች? በአውቶብስ የለመዱት ቀልድ በአየሪ ላይ ፈሪማታ የለም እኮ 😂😂

  • @alemituyibeka
    @alemituyibeka 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔር መፍትሄ አለዉ እንጅ በጣም በዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛ ምን አድርጉ ነዉ የሚሉት????????????❤❤❤❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 20 วันที่ผ่านมา +2

    አየር መንገዱ ከንግዲህ ለነኚህ ባሌጌዎች አገልግሎት ያለመስጠት መብቱ የተጠበቀ ነው። አላሳፍርህም ማለት ይችላል። ስማቸው አድራሻቸው ስልክ ቁጥራቸው ሁሉ የሚታወቅ ነው። ለዓመት ለሁለት ዓመት ዕድሜ ልክ አላሳፍርህም ማለት ይችላል። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
    Airlines have a right to refuse to carry passengers that they consider to be a potential risk to the safety of the aircraft, its crew or its passengers. The punishment for disruption varies depending on the severity.

  • @aboneshgirma5602
    @aboneshgirma5602 20 วันที่ผ่านมา +5

    ግራ የገባ ነገር ነው ብላ ካልደፈር ልምን ታርጌት ተደረገ ብላ አስበች

  • @abdonasir-le8fb
    @abdonasir-le8fb 20 วันที่ผ่านมา +2

    እሷም ወንጀለኛ ነች ለገዳይ መከራከሯ ያሳፊራል

  • @holyland3348
    @holyland3348 20 วันที่ผ่านมา +4

    ባረክ ደሱ

    • @holyland3348
      @holyland3348 20 วันที่ผ่านมา +1

      ተባረክ ደሱአችን ስለሁሉም ነገር🙏🙏🙏

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 20 วันที่ผ่านมา +2

    ደሱ መሀይማን ምን ያህል የኢትዮጵያ መከራ እንደሆኑ ተመልከት ።

  • @hayelomhagosyiheys9825
    @hayelomhagosyiheys9825 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይች ስግጥና ነች
    ብቅ አጀንዳ አገኘህ😊

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 20 วันที่ผ่านมา +1

    የቲክቶክ ሸቃዮች ጌም መጫወት ዱቄት መቀባት ወይም ባጃጅ መሰላቸው 👍👍👍

  • @alibeka130
    @alibeka130 20 วันที่ผ่านมา +2

    እነዚህን ገርፎ ለሕዝብ ካልተገለጠ ለሌላው መጥፎ ትምህርት ይሰጣሉ ፥ ውርጋጥ፤ ሥርዓተ አልባ መሐይም ሁላ

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 20 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ ቲክታክ ውስጥ የለመዱ ወጠጤዎች የተከበረውን አየር መንገዳችንን ሲበጠብጡ ዋሉ መንግስት አንድ ሊላቸው ይገባል ይህ ቅጥረኝነት ነው

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 20 วันที่ผ่านมา +2

    አረ እንደው ኢትዮጵያ ዉስጥ ለምን ስርዓት አልበኝነት የበዘዉ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተመክራ ባልዋ በሰሬዉ ወንጀል መኖር ስላልቻለች አይንዋን አፍጥታ መጣች ነዉረኞች ናቸዉ ለባሌ ፍትህ ከምትል ይልቅ እኔና ልጆቼ የምናዉቀዉ ነገር የለም ብትል ይሻልሽ ነበር እንደዉ አታፍሪም ተንጠለጠለችበት የምትይዉ መንጠልጠያ ከዛ ላይ ወድቆ ማንም አይሞትም ከቁመትዋ ትንሽ ነዉ ከፍ የሚለዉ ባልሳሳት ከዛ ላይ ወድቃ አትሞትም በምንም አይነት

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 20 วันที่ผ่านมา +4

    ከመቀሌ የዚህ አዬነት እንጭጭ ህግና ደንብ የማያውቅ። ፕሌኑ መሃድ ካልቻለሰ ? አውቶብሰ አደረጉት ምድረ ደደብ።

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 20 วันที่ผ่านมา +2

    ለዚህ አዉሬ በሏ ለመከራከር ሚዲያ ከምትወጣ ብትሞት ይሻለት ነበር

  • @DejeGeme-oi3iq
    @DejeGeme-oi3iq 20 วันที่ผ่านมา +1

    መነኩስቷን ደፍሮ ያስወለዳት መነኩሴም ተጠርቶ ለህግ ይቅረብ

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 20 วันที่ผ่านมา +3

    ስንት ቁጥር ባስ ነው ?የባስ ውስጥ ስንት ወራዳ ባለጌ አለ መሠላችሁ ጭራሽ የፕሌን መንፈስ የለውም እኛ እኮ አንዱ ሲጮህ ሆሆሆሆሆ ማለት ነው ለምን እንዴት የሚል ግንዛቤ የለንም

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 20 วันที่ผ่านมา +1

    ደሱ ሠላም በእነዚህ ላይ የሚመለከተው እርምጃ መውሰድ አለበት ሌላ ተልዕኮ አላቸው እነዚህ ጠርተው አይጠሩም አሁን ደግሞ በአይሮፕላን መጡብን

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ መሐይም እየወጣ የሚቀባጅር ባለጌ ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት ባለጌ ጋጠ ወጥ ሴትየዋ እቺ ጀንታ ተልኮ አላት ቢያልቁ ኡኡ ኡ ነው የሚሉት መሐይም ሰውዬ ቲክቶክ ወሬ አይደለም የሰው ሕይወት ነው

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 20 วันที่ผ่านมา +4

    ድንቁርና

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 20 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ሚኒባስ ላይ ቢሳፈር ኖሮ ጆሮውን ይዤ ነበር የማወርደው

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 20 วันที่ผ่านมา +1

    በዛሬው በኤርፖርቱ ጉዳይ በተናገርከው እደግፍሀለው።

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 20 วันที่ผ่านมา +3

    ስሜን ጋጠወጥ በዝቷል እንደነዚ ለመሆን ደደብ መሆን አለብህ ያለው ማነው😂

  • @bezadaniel-o7q
    @bezadaniel-o7q 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይህን ቁልቋላም እርሃብተኛ ትግሬ 40 መገረፍ ነበረበት

  • @user-mj7lg5cl3o
    @user-mj7lg5cl3o 20 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yidnekachewteka1082
    @yidnekachewteka1082 20 วันที่ผ่านมา +1

    እራሷ የሠውዬው ሚስት በዚህ ወንጀል ተባባሪ መሆኗን እያረጋገጠች ነው በሕግ መጠየቅ አለባት የይቺ ሴት አደገኛና ጽንፈኛ ፋኖ አባል ናት ።

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 20 วันที่ผ่านมา +2

    አይ አበሻ መቼነው ሠው የምንሆነው አሳፈረ አይሩ አይቶ ነው ሚበረው አውቶቢስ አጉት ባዶ ነቸው

  • @selamta492
    @selamta492 20 วันที่ผ่านมา

    መረጃዉ እንደገና መፈተሽና መረጋገጫ ማቅረብ አይቻል የሚስቲቱን የሚደግፍ ነገር ይመጣል ይገኛል አልልም። ተጎጂ በአካል ስለለለች።

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 20 วันที่ผ่านมา +1

    በዛች ግቢ ውስጥ ሰው ሞቶ ባል ተብየው ፍልም እያየ ስለሆነ አልሰማም ስትል ምን ለማለት ፈልጋ ነዉ ?

  • @AbduRedi-f8w
    @AbduRedi-f8w 20 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ያድርግ ባህያ ጀርባ አዲስ አበባ የገባው

  • @asterasfaw8341
    @asterasfaw8341 20 วันที่ผ่านมา +1

    ማእከላዊ ያስተካክለዋል

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚ ቤት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @comedy2483
    @comedy2483 20 วันที่ผ่านมา

    የአውሮፕላን መዘግየትን በተመለከተ ምን ያህል ባህላችን እየተበላሸ መምጣቱን አመላካች ነው:: የድምፃቸው ቶንም እጅግ አሳፋሪ ነው:: ህግ ጠንከር ማለት አለበት:: ካስፈለገም አየር መንገዱ ወጫቻውን ማካካስ ይኖርበታል:: ስርዓት ግን መከበር አለበት::

  • @amulove5866
    @amulove5866 20 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ማለት ነዉ ለምንዲነዉ ማትወርዲም እደዉ በተከሰከሱ ምዲረ ደንቆሮዎች እዴ ፕሌኑ ችግር ካለዉሳ ጉዲኮነዉ

  • @tesfayecongratsgbremedhin8845
    @tesfayecongratsgbremedhin8845 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤thanks again 🎉

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043 19 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ከዚህ በፊት በጭነት መኪና ሲሄዱ የነበሩ፣ በአውቶቡስ እንኳ ያልሄዱና በድንገት አውሮፕላን ላይ የወጡ ይመስላሉ ። እረኝነት ይገልፃቸዋል!! ያው መቼም የአምስተኛ ክፍል ተማሪ የዘጠነኛ ክፍል ጥያቄ አይጠየቅም አይደል?

  • @tagelaklilu4077
    @tagelaklilu4077 20 วันที่ผ่านมา +2

    ምን 40 ትላለህ 400 ነው እንጂ

  • @TadesseZewdie-oe8pn
    @TadesseZewdie-oe8pn 20 วันที่ผ่านมา

    ለሌላ አምልኮ የደም ግብር መስዋት እያቀረበች ያለች ተባባሪ መሆኗን በግልፅ አሳወቀችን የዲያብሎስ ባሪያ ስለሆነች ከመካድ ውጪ የማመናን የማዘን ስሜትም ባህሪም ሊኖራት አይችልም

  • @user-px5yr9qg6w
    @user-px5yr9qg6w 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሰዉ ደንቆሮ ሁነዋል እንዴ

  • @yeshitela1645
    @yeshitela1645 20 วันที่ผ่านมา

    ኢጎአቸው፣ ስፔሻል ትሪትመንት አሁንም መፈለጋቸው ከዚህም በላይ የሴፍቲ ማህይሞች እንደሆኑ ግልፅ ነው።

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 20 วันที่ผ่านมา +1

    Ene bene bekul setiyewa weshetam new Lemasetebabel new yaregechiw betam Lebe yeteseberew heaven betam 😭😭😭😭

  • @meselechgurara7917
    @meselechgurara7917 20 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል::

  • @Abe20106
    @Abe20106 20 วันที่ผ่านมา +1

    I’ve bad experience with Alaska 2 days cancelled due to …

  • @modinali3987
    @modinali3987 20 วันที่ผ่านมา +2

    Ye ashra mirmera altederegem ende?

  • @urael225
    @urael225 20 วันที่ผ่านมา +1

    They have to punished them b/c we don't want to black mailed our air lines no more to carry this kind of behaviour do some thing please

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ አየር መንገዱ እድሉን ቢሰጠኝ እነዚህ ወራዳ በክቶችን ክልላቸው ቁልቋል ማርገፍ ያቃታቸው አውሮፕላኑ በገጠመው የአየር ጠባይ እረፉ ተረጋጉ ሲባሉ እንደዚህ የሚግማሙ የሰሜን ወራዳዎችን አንድ ላይ ሰብስቤ በለመዱት ድሮን ነበር አመድ የማደርጋቸው በእግራቸው ከመቀሌ አ፡አ ገብተው ዛሬ አውሮፕላን ላይ ሲወጡ አለምን የገዙ መሰላቸው አናሳ ሁሌም አናሳ ነው ርሃብተኛ ሁላ፡፡

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚያናድድ ነበር ባለጌ ናት የባሰ አናደደችኝ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 20 วันที่ผ่านมา

    ጽንፈኞች.ናቸው.ማን.ላካቸው.መቀሌ

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo 20 วันที่ผ่านมา +2

    Yehone saw kajariba gifit yemiyadarigi saw yale yimasillanali

  • @stsehai6147
    @stsehai6147 20 วันที่ผ่านมา

    የደፋሪው ሚስት ተገዳ አልተናገረችም ብሎ ማመን ትልቅ ስተት ይመለኛል። she could be terrified of her husband and his clan!! ነግ በልጆቼ ነው እኮ ለስዋ!!

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 20 วันที่ผ่านมา

    ሶስተኛው ምክንያት:_ የመጀመሪያው ሆስፒታል ምርመራ ውጤቱ ከደረጃቸው ውጭ ነውም ብላለች¡¡

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente 20 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ነዉ ጠቅላዩ የምለፉለት አያሳዝኑም መሪዉ