You guys are wrong. AbekYelsh is the killer. Just look at all the evidences carefully without being emotional. th-cam.com/video/zOkZRjvPssE/w-d-xo.htmlsi=3aD5cGF_9NDKYUU7
The Lord is on his throne he sow everything. This precious innocent girl she couldn't fight for herself . This evil alive death person took advantage of her. His wife should be in jail the rest of her life, for the pain and suffering of the child. Rape is a big crime especially with children. We heard a lot about women and children. Is there any justice? The wage of sin is death.
@@HirutTegegn The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
@user-qx1dp6ti9h The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
Haleta 1 . I agree 99% with your idea . With your logical analysis, there should be further investigation on the whole family. Because all of the family members are organized and aware of the situation . All members of the family participated with the crime.
@elizabethtegegne3267 The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
It's really deep ,matured and intellectual observation wowww Maki great ✅ thanks🙏🙏. Had the law in ethiopia been working properly, you would have really given them an important green light for further investigation wow,
የፌቨን እናት ጀግና እናት ናት ከእነዚህ አውሬ ጋር ነው የተጋፈጠችው የዘመናችን ጀግና የሴቶች በላይ ብዬሻለሁ። ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@@Roseloveforever21
ተከሳሹ በ2 ክሶች
በእስር ላይ ይገኛል።
ልጅን ደፈረ ተብሎ
ተከሷል። ሄቨንን
በመግደል ተከሷል.
የመጀመሪያው ክስ
ተጠርጣሪው [Pedophile]ፔዶፊል
መሆኑን ያሳያል።ጥናት እንደ ሚያመለክተው
[Pedophile]ፔዶፊል
የሆኑ፡ሰወች፡ብዙውም፡ጊዜ፡የሚያጠቁትን፡ሰው፡አይገሉም።ከነሱ፡ውስጥ፡1%ብቻነው፡ግድያ፡የሚፈጽመው።ልብ፡ካደረግን፡ይህ፡ተከሳሹ።በነዚህ፡1%፡ውስጥ፡ልናስገባው፡ነው።ማለት፡ከጥቂቶች፡ጥቂት፡ኖራ፡ውስጥ፡ካለገባ፡የአበቅየለሽ፡ከስ፡በዚህ፡ሰውላይ፡እውነታዊ፡ሊሆን፡አይችልም።ቅድም፡ያልነው፡ክራቴርያ፡የግድ፡መኖር፡አለበት፡ለዚህ፡ታሪክ፡እውነታ።
ጥናቱ እንደሚያሳየው እነዚህ[Pedophile]ፔዶፊል 1% ሁልጊዜ ወንጀልነትን፡ከራሳቸው፡ለማራቅ፡ የውሸት ማስረጃዎችን በመትከል መርማሪዎችን ለማሳሳት ይሞክራሉ።
1.የሟቹን አስከሬን መደበቅ ወይም ማስወገድ:**
2. ማጥፋት ማስረጃ:**
3. የግድያ ቦታን ያዘጋጁ::
ተከሳሹ ከእነዚህ ነገሮች አንዱንም አልሞከረም።
ይህ ተጠርጣሪ የምርመራውን መስፈርት አያሟላም::ተጠርጣሪው ሄቨንን የመግደል ምክንያት የለውም::
የሃይቨን እናት የመግደል ተነሳሽነት አላት።ለነገሩ በዚያ ቤት ውስጥ ይህን ወንጀል ለመፈፀም የምትችል እሷ ብቻ ነች።እሷ የሰባት ዓመት የቀዶ ጥገና ረዳት ነች። ስለ አካል መቁረጥ ታውቃለች።እዚህ፡ጋራ፡ነው፡ተከሳሹ፡የሄቨንን፡አካል፡በምላጭ፡አለመተልተሉ፡ትኩረት፡የሚሰጠው።ጥናቱ፡ቅድም፡እንሚያሳየው፡ፔዶፋይል፡ሲገድሉ፡የገደሉበትን፡አካል፡ወይ፡ያጠፉታል፡ወይ፡ሌላ፡ሰው፡እግድያውን፡ለማሳየት፡የውሸት፡መረጃኦች፡ያቀርባሉ፡ወይም፡እንዲገኙ፡ይተዋሉ።የምላጩ፡ነገር፡ከሸፈ።ሰውየው፡አልተለተላትም።ማለት፡አውሬ፡ሄቨንን፡እንዳጠቃት፡ለማስመሰል፡
የተባለው፡የለም።
በእውነት በትክክል ነገሩን የተረዳሽውና የገለፅሽበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
በትክክል ይሔ ባዕድ አምልኮ ነው ፈጣሪ ሆይ ፍረድ በቃችሁ በለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭
እሱዋም ተናግራለች የባአድ አምልኮ እንደሚያመልኩ የሆነ ግዜ ጎጃም ፍኖተ ሰላም ሁለት ትኒሽየ ሴት ልጆች ምንም ሳይሆኑ ደማቸው ብቻ ተመጦ ሙተው ወንዝ ዳር ተጥለው ተገንተዋል ሰባል ነበር
@@AlKo-t6tሠትዮ ወንዝ ዳር የሞቱት ቀን ስድስት ሠአት ወንዝዳር የሞቱት ጅን የሚባል ሠይጣን ነዉ የገደላት በየ ኮመንቱ አትልከስከሽ እኛ ቦታዉ ነዉ ያለነዉ
@@Zeze-ds6qq በየ ኮሜንቱ ስልከሰከስ የት አየሽኝ
@@AlKo-t6t😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
You guys are wrong. AbekYelsh is the killer. Just look at all the evidences carefully without being emotional.
th-cam.com/video/zOkZRjvPssE/w-d-xo.htmlsi=3aD5cGF_9NDKYUU7
ምልከታሽ ትክክል ነው የዛነኔም ፅፌ ነበረኮ ይችህን ሴት አጣድፎ የሚጠይቃት ሰው ቢኖር ብዙ የምትናገረው ነገር እንዳለ በጣም ያስታውቅ ነበር 😢😢አሁንም እሷ ሴትዮ ትጠየቅ እባካቹ 😢
በትክክል የደም ግብር እግዚአብሔር ይፍርዳል ለዜ ነው ሁሉም ፍርዱን ያዛባው እግዚአብሔር ይፍርዳል ተባረኪ
The Lord is on his throne he sow everything. This precious innocent girl she couldn't fight for herself . This evil alive death person took advantage of her. His wife should be in jail the rest of her life, for the pain and suffering of the child. Rape is a big crime especially with children. We heard a lot about women and children. Is there any justice? The wage of sin is death.
በትክክል ገልፀሽዋል አላህ እውነቱን ያውጣላት።
እግዚአብሔር አምላክ እባክህን እንደው በአጠቃላይ ከላይ ከሰማይ የምህረት እጆችህን ዘርጋና ይህንን የዝሙት እና የእውሬ መንፈስ በአንድ ግዜ ይቁም ብትል ማስቆም ትችላለህና። በሰው አቅም አልተቻለም።
በህግቀርባ መጠየቅአለባት ዝምማለትየለብንም
Ewneteshen. Le seytan 😂 gebrewat yehonal misteywan teyazena yetara gena bezu neger yewtal gudachewn afer yebelu bertu yekuterw!!!!
Ke aledefere le setan gebrewat new sentun gebrewal malet new ????
ደፋሪ ነው የሴጠን አ,ምላኪ ነው
@@HirutTegegn
The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
የእውነት፣ምርጥአይምሮ፣ነው፣ያለሽ፣ተባረኪ፣እህቴ፣እናመሰግናለን፣ሚስትየው፣የምትዘገንን፣ናት፣እግዚአብሔርይፍረድባቸው፣
ማኪዬ እውነት አንቺ በሳልና በእግዚአብሔር የታመንሽ ነሽ ይመለከተኛል ብለሽ ለተገፉት መቆም መባረክ ነው እመቤቴ ትቁምልሽ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት በትክክል ገልፀሽዋል።እግዝአብሔር ልቦና ይስጠን ግዜው ያስጠላል የባእድ አምልኮ የበዛበት ግዜ ነው ያለነው ስለዝ መድሃንየአለም ማስተዋሉን ይስጠን። ፊትህ ፊትህ ፊትህ ለሄቨን
እይታሽ በጣም ቆንጆ እይታ ነው ትክክል ነሽ እነዚ መተተኞች በትክክል
የህፃን ደም ተጠይቆ ይሆናል ወንድምየው አቅርብ ተብሎ በአጋንንት ታዞ ያ ምድር የዚህ አምልኮት ተገዥ ነው !
እውነት ነው ዬኔ እናት በትክክል ሙሉ ቤተሰብ ተሥማም ተው ነው ቬቨን ለአጋን ትግብ ነው ያደረጓት💔💔💔💔💔
ትክክል ጀግናለሀቅየቆምሽ ንፁህሴትነሽ ተባረኪ. ገዳዩ መገደልአለበት ሚስቲቱም እድሜልኳን ማሰርነው ሁሉም ተመካክረውነውቤተሰቡ. 😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን እነዚህን ሕፃናት ደማቸውን ተበቀልልን እኛ አቃተን መልካም መሪ ሰጠን
ተባረኪ መልካም ስብእና ያለው እንዳቺ ያወራል አሁንም ከጎና ሁኑ
የድፍረት ድፍረት ያገኙትም በሰይጣን ነው ቤተሰቡ ሁሉ የተባበሩት ለዛ ነው ቀን ያውጣው ! እናመሠግናለን፡፡ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን !!
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡዉሪሪሪሪሪ ልበል አሁንንንን ወይይይይይይ እማይመጣ የለም ጌታየ አደራ ክፉ አታሳየኝ
እንዳንቺ አይነት ሺህ ሰው ቢኖር ፈጣሬ ጤናና እድሜ ይሰጥሸ
በጣም ትክክል ነሽ ቤተሰቡ የሚያቀው ነገር ስላለ ነው የተዳፈሩት
በእውነት እኔ መጀመሪያ የተሰማኝ ነው ያወጣሽው ለአጋንንት መስዋዕት ነው ያረጓት እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል !!!😂😂😂...
And what's with the emoji??
Eko ........tseufu Lela emoji Lela what does that mean??
የሟች እናት እኮ ስለ ባእድ አምልኮ ነገር ብላለች
ታዳ ምን ያስቃል
የማልቀስ ኢሞጂ ስለመሰላት ነው የሳቅ ያስቀመጠችው።.
እግዚአብሔር ይፍረድ።ይህ የአጋንንት ስራ ነው ።እኔም ውስጤ ያሰበው ።የደፋሪው ሚስት የአጋንንት አጋፋሪ ናት።እግዚሐብኤር ይፍረድባቸው።
የኔ ጌታ አንተ ሰውረን ከጨካኝ ማርተኞች 😢😢😢 ያስብላል እግዞኦ ማርና ክርስቶስ
እህታችን እውነት ብለሻል የደፋሪው ሚስት ሌላ የምታውቀው ነገር አለ በትክክል ሰውየው ደፍሯል ግን ከደፈራት በተጠማሪ የደፋሪው ሚስት በሀይል ትጠየቅልን እውነቱን ትናገር ሙሉ ቤተሰቡ ተባሪ ናቸው
በጎማ ቢገረፍ እውነቱን ያወጣ ነበር ታዳ ምን ይሆናል ጠበቅ ያለ ህግ የለም 😢
ለወለደች እናት እኮ እስከ እድሜ ልኳ በጣም ያማታል እንዴት በአመቱ ማለት ነውር ነው እንደ እናት ሳስበው።
የዝች ህጻን አምላክ ነው እያክለፈለፈ ሚድያ ያወጣት አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል
በዚህ መልኩ እንደት ቤተሰቡ ሊተባበሩት ቻሉ እንደት ሚስቱስ እንደሚስት የቅናት ነገር ሳይሰማት ህፃን ደፍር ሲባል ማንን ሴት አይቶ ይምራል በማለት ከነመፍጠሩም ትርሳው ነበር እንኳን 25 አመት ፍርድ ሊስጨንቃት ቀርቶ ጭራሽ ወደ ፊት በፍቅር ለመኖር ትፍልጋለች አብራው ይህ የዝሙት ሱስ እንዳልሆነ ያሳያል ከሱጋር ጎን መቆማችው እያጠራጥራል ቤተሰቡ ሙሉ ድብቅ ሴራ አላቸው ወደፊትም ይቀጥሉበታል
እግዚሃብሔር እንባዋን ያብስላት ትክክልነሽ እህቴ ።
በጣም እና መሰግናለን እህታችን መምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምረዉ ይሄንን ነዉ ገብታቹ አድምጡ
Iwenti naw ihet
ባለዩቱበሯ የእዉነት እናትነሽ አላህ ይጠብቅሽ
ባትክክል ይዋኔ ናግር አለ እግዚብሔር እውነቱን ያውጣ😭😭😭አግላለጥሽ ባትክክል ማገዱን ያሳይል ታባረክ🙏
በትክክል ገልጸሽዋል ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠን 🙏 ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን ሄቨን 🙏💔😭🇪🇷
ያንቺ ሃሳብና የኔ ሃሳብ አንድ አይነት ነው የሞተ ሰው ወደ ጠንቃይ ቤት መውሰድ ምን አመጣው ግን እነሱ አብረው የሚሰሩት ጉድ አንድ ቀን ጉዳቸው ሳይወጣ አይቀርም ዛሬ የጎረቤት ልጅ ይገድላሉ ነገ የራሳቸው ልጆት ለባዕድ ብለው መስዋዕት ሳያደርጉ አይቀሩም ጭካናቸው ያሳዝናል😢😢።
Bravisima❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀሌታ ሚዲያ በጣም የተለየ ሀሳብ በማቅረብሸ አመሰግናለሁ ከእግዜር ፍርድ እንጠብቃለን
በትክክል ባአድ አምልኮ ነው 😢
በትክክል ይሔ ባዕድ አምልኮ ነው ፈጣሪ ሆይ ፍረድ በቃችሁ በለን ፍትህ
እኔም ጠርጥሬ ነበር ምክኒየቱም ሁሉም ቤተሰብ ለሱ አይደግፍም ነበር ይሄ በዘራቸዉ የበዓድ አምልኮ ቢኖባቸዉ ነዉ😢😢😢
@user-qx1dp6ti9h
The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
Beferedachut lek nege beheyewetachu yezerachuten echedu
@@SadaHirpoአሁን፡ይሄንን፡በመጻፍህ፡ከወጀለኛው፡የተሽልክ፡ካስመሰለህ፡ደስ፡ይበልህ😉።የሄቨን፡እውነተኛ፡ገዳይ፡አበቅየለሽ፡እንደሆነች፡ላሳምንህ፡እችላለሁ።ሰወች፡ከአንተ፡የማይስማማ፡አስተሳሰብ፡ስላቀረቡ፡የምትረግማቸው፡ከሆንክ፤አንተንስ፡አውሬ፡አያስብልህም፡ወይ?
ተከሳሹ በ2 ክሶች
በእስር ላይ ይገኛል።
ልጅን ደፈረ ተብሎ
ተከሷል። ሄቨንን
በመግደል ተከሷል.
የመጀመሪያው ክስ
ተጠርጣሪው [Pedophile]ፔዶፊል
መሆኑን ያሳያል።ጥናት እንደ ሚያመለክተው
[Pedophile]ፔዶፊል
የሆኑ፡ሰወች፡ብዙውም፡ጊዜ፡የሚያጠቁትን፡ሰው፡አይገሉም።ከነሱ፡ውስጥ፡1%ብቻነው፡ግድያ፡የሚፈጽመው።ልብ፡ካደረግን፡ይህ፡ተከሳሹ።በነዚህ፡1%፡ውስጥ፡ልናስገባው፡ነው።ማለት፡ከጥቂቶች፡ጥቂት፡ኖራ፡ውስጥ፡ካለገባ፡የአበቅየለሽ፡ከስ፡በዚህ፡ሰውላይ፡እውነታዊ፡ሊሆን፡አይችልም።ቅድም፡ያልነው፡ክራቴርያ፡የግድ፡መኖር፡አለበት፡ለዚህ፡ታሪክ፡እውነታ።
ጥናቱ እንደሚያሳየው እነዚህ[Pedophile]ፔዶፊል 1% ሁልጊዜ ወንጀልነትን፡ከራሳቸው፡ለማራቅ፡ የውሸት ማስረጃዎችን በመትከል መርማሪዎችን ለማሳሳት ይሞክራሉ።
1.የሟቹን አስከሬን መደበቅ ወይም ማስወገድ:**
2. ማጥፋት ማስረጃ:**
3. የግድያ ቦታን ያዘጋጁ::
ተከሳሹ ከእነዚህ ነገሮች አንዱንም አልሞከረም።
ይህ ተጠርጣሪ የምርመራውን መስፈርት አያሟላም::ተጠርጣሪው ሄቨንን የመግደል ምክንያት የለውም::
የሃይቨን እናት የመግደል ተነሳሽነት አላት።ለነገሩ በዚያ ቤት ውስጥ ይህን ወንጀል ለመፈፀም የምትችል እሷ ብቻ ነች።እሷ የሰባት ዓመት የቀዶ ጥገና ረዳት ነች። ስለ አካል መቁረጥ ታውቃለች።
እናት በሳምንት አንድ ጊዜ ወደ ቤት መምጣቷ በጣም አስገራሚ እና አጠራጣሪ ነው። በተለይም የ 8 ዓመት ልጅ ስትወልድ. ሃይቨን እናቷ በተኛችበት ምሽት እንደሞተች ማወቁም እንዲሁ አስደንጋጭ ነው።ይህ ማለት እናት እቤት እስክትመጣ ድረስ ሄቨን ሳምንቱን ሙሉ ደህና ነበረች።
ተከሳሹ በ2 ክሶች
በእስር ላይ ይገኛል።
ልጅን ደፈረ ተብሎ
ተከሷል። ሄቨንን
በመግደል ተከሷል.
የመጀመሪያው ክስ
ተጠርጣሪው [Pedophile]ፔዶፊል
መሆኑን ያሳያል።ጥናት እንደ ሚያመለክተው
[Pedophile]ፔዶፊል
የሆኑ፡ሰወች፡ብዙውም፡ጊዜ፡የሚያጠቁትን፡ሰው፡አይገሉም።ከነሱ፡ውስጥ፡1%ብቻነው፡ግድያ፡የሚፈጽመው።ልብ፡ካደረግን፡ይህ፡ተከሳሹ።በነዚህ፡1%፡ውስጥ፡ልናስገባው፡ነው።ማለት፡ከጥቂቶች፡ጥቂት፡ኖራ፡ውስጥ፡ካለገባ፡የአበቅየለሽ፡ከስ፡በዚህ፡ሰውላይ፡እውነታዊ፡ሊሆን፡አይችልም።ቅድም፡ያልነው፡ክራቴርያ፡የግድ፡መኖር፡አለበት፡ለዚህ፡ታሪክ፡እውነታ።
ጥናቱ እንደሚያሳየው እነዚህ[Pedophile]ፔዶፊል 1% ሁልጊዜ ወንጀልነትን፡ከራሳቸው፡ለማራቅ፡ የውሸት ማስረጃዎችን በመትከል መርማሪዎችን ለማሳሳት ይሞክራሉ።
1.የሟቹን አስከሬን መደበቅ ወይም ማስወገድ:**
2. ማጥፋት ማስረጃ:**
3. የግድያ ቦታን ያዘጋጁ::
ተከሳሹ ከእነዚህ ነገሮች አንዱንም አልሞከረም።
ይህ ተጠርጣሪ የምርመራውን መስፈርት አያሟላም::ተጠርጣሪው ሄቨንን የመግደል ምክንያት የለውም::
የሃይቨን እናት የመግደል ተነሳሽነት አላት።ለነገሩ በዚያ ቤት ውስጥ ይህን ወንጀል ለመፈፀም የምትችል እሷ ብቻ ነች።እሷ የሰባት ዓመት የቀዶ ጥገና ረዳት ነች። ስለ አካል መቁረጥ ታውቃለች።እዚህ፡ጋራ፡ነው፡ተከሳሹ፡የሄቨንን፡አካል፡በምላጭ፡አለመተልተሉ፡ትኩረት፡የሚሰጠው።ጥናቱ፡ቅድም፡እንሚያሳየው፡ፔዶፋይል፡ሲገድሉ፡የገደሉበትን፡አካል፡ወይ፡ያጠፉታል፡ወይ፡ሌላ፡ሰው፡እግድያውን፡ለማሳየት፡የውሸት፡መረጃኦች፡ያቀርባሉ፡ወይም፡እንዲገኙ፡ይተዋሉ።የምላጩ፡ነገር፡ከሸፈ።ሰውየው፡አልተለተላትም።ማለት፡አውሬ፡ሄቨንን፡እንዳጠቃት፡ለማስመሰል፡
የተባለው፡የለም።
@@SadaHirpo ተከሳሹ በ2 ክሶች

ከባእድ አምልኮ ከክፋት ሥራ ከዘረኝነት ሁሉ ነጻ የሚያወጣው ሰው የሚያደርገው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
አላህ ያውጣልን እያደር ሌላ አድስ ነገር በሰማን ቁጥር ሀዘኑ ከባዱ😢
በትክክል እኛ የማናውቀው የአውሬው አምልኮት ግብር ነው የፈጸሙት , እግዚ ኦ 😭
በትትክክል እኔም እንደዚህ ነው ይሰብኩት ሌላው ሁሉም ቤተሰቡ ለሱ ቆሙ ከቤተሰብ ውስጥ ሁልም ክፉ እይሆንም ወይም ሁሉም እኩል ጥሩ አይሆንም ለሱ የቆሙት ለቤተሰቡ አምልኮ መስዋት ስለተደረገ ነው ሀብት ለማግኝትም ይሆናል በሴጣ መንገድ . እሷ ግን የዚች ክፋ እለም አደለችም ይልቁንም ከጌታ ጋር በፍፅም ደስታ ውስጥ ነች . ነፍሷን አያግኙትም ስጋዋን እንጂ አንዳንዴ የሞቱ ሰዎች ያስቀኑኛል .
እር ምን አይንት ሸይጣን ነሸ
ጠንቁዋይ ቤት እነደወሰድዋት ዛሬ ነው የሰማሁት ስለዚህ ከዚህ ስራ አያልፍም ሰውተዋት ነው ቡዶች😢😢
መቼ ነው ጠንቆይ ቤት ወሰድን ያሉ? ፀጥ ስትል ቡዳ ይሆናል ብለው ወደ ቡዳ መድሀኒት ወደሚያውቅ ሰው ቤት ነው የወሰዶት ያ ደግሞ ቡዳ የበላው ሰው የሚያሸትቱት መድሀኒት አለ እንጂ የጥንቆላ አይደለም ሁለቱም የተለያዩ ናቸው
@@arditube7340yaw new enatu ehem baed amlko na tnkola😢😢 new seytan budaw be mishetet aywetam begziabher hayl enji...😢😢😢
@@arditube7340 budam yaw temkuay new menfes new atashmonmungniw . kezi midanew be geta be eyesus bicha nw
Tadya tenkay mehonu eko new
እግዚአብሔር ፍረዱን ይሰጥ ከሀይማኖት ከዘር ጋር ለሚያገናኙ ሰዎች ልቦና ይሰጣቹሁ ያልተነካ ግልግልግ ያውቃል እሲቲ ሰው እንሁ ፣ፍትህ ለህፃናት ፣ፍትህ ለሴቶች ለወንዳች እግዚአብሔር ሀገራችንን ከከፍ ዳቢሎስ ከሰጣን ሰራ ይጠብቅልን
እውነትም የሆነ ነገር አለ የወንድ የዘር ፈሳሽም አልተገኘም ተብሏል የሆነ የተደረገ ነገር አለ ፈጣሪ ይወቀው እሱ ፍርዱን ይስጥ
አጣጥበዋታል እኮ:: ግን ሀኪሞቹ ከማህፀኗ ውስጥ ማግኘት ይችሉ ነበር::
ማህፀንዋ በትክክል በቦታዉ የለም እኮ የት ይቆይ የዘር ፈሳሹ@@LoveAndPeace2424
ያን እስከሚጨርስ ስላነቃትና አሸዋ አፋ ላይ ስለሞላ ይመስለኛል ቶሎ ህይወቱዋ አልፎ ደንግጦ ዘር አላፈሰሰም ይሆናል ሚስትየውም ቆሻሻ ናት ለዚ የምትከራከረው ነገ በኔ ላይ ይደርሳል አትልም
እኔምለው ግን ሰው ሁኖ እዴትበሰው ላይ እዴት እዲህ ይደረጋል አምላኬ ሆይ ይህን ሁሉ እሚሳየን ለካ የኛ ሀጢትነው አረተው የዘላለም ህይወታቹህን እዮ እችእኮ የለት ኑሮ ናት አረተው አምላካችን ፍሩ ተው ተው
በትክክል አለው ለባድ አምልኮው ገበራት የሱስራነው
አእኔ ኮመት መፃፍ አቅቶኝ ዝም ብየ ነዉ የምሰማዉ እናትየዋ ፈጣሪ አጠክራታል ብቻዋን
አዎ የባእድ አምልኮም ሊሆን ይችላል እንደዛ ባይሆኑ ኖሮ ወደ ቡዳ ይዘዋትም አይሄዱም ነበር እግዚአብሔር የህፃናቱን ደም ይመልስልን
የኔ እህት ልቤ ውስጥ ያለውን ነገር ነው የተናገርሽው ይሄ አምልኮ ነው ሚስትየዋ ተባባሪ እንደሆነች ታስታውቃለች
ትክክል ውይ የልቤን አወቅሸ እኔም እንዳንቺ ነው የምለው
ትክክል ወደ ባእድ አምልኮ ያደላል ጉዳዩ ግብር ይመስላል 😭😭
ይሄ ነገር ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይገስፃቸው 😢
እኔ ታመምኩኝ ፎቶውን አይቼ እንደዚህ ተቦድሳ እንዴት ነው ደም የሌላት ፈጣሪ ሃቁን ያውጣ ጣት ተቆርጦ እንኳን ደም ይፈሳል እንኳን የህፃን ልጅ ገላ እንዲህ ተቦድሳ የኔ እናት እንዴት ቻለችው ልጅ ድፍት ብላ ነጭ ሆና አየዋት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tarikenew Demmuwan eko atibewutal alsemashim alayeshim ende?
@@Tewodros-tm7bs ምን ቢጨንቀኝ ነው እንጂ እንደዚህ ተቀዳ አምላኬ ሆን እኔ ታመምኩኝ
ደም እንዳይኖር በማጠቢያ ላይ አድርገዉ አጥበዋታል😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Deme yelatem lemelew setemote katebat keza bewhala Deme aynoratem yemote sew endet Deme yenorewal
ልክንሽ ብዙ ባአድ አምልኮች እጽናት ከ3 እሥከ 10 አመት ያሉት ደማቸዉን ይፍልጋሉ ለሤጣን።
አብዱየ አንተም ታዉቃለህ እንዴ?
ወዮዮዮዮ
ቡዳ ወስደዋታል የሚሉት ምንድነው 😢😢😢😢😢በልዋት የኔ ጨቅላ
እግዚያአብሔር፣እውነቱን፣የውጣላት፣ለህፃን፣ሔፈን
ዘማዊ እንኳን ቢሆን የደረሰች ልጅ አለች እሷን ማድረግ ይችላል ብላለች እኮ??????" ሰምታቹሀታል ስለዚህ የሆነ ነገር አለ
ይመስለኛል ትልቅ ልጅ እያለች ትንሽ ምን አስደፈረው ነው አባባልዋ ግን ተበላች ትልቅዋማ ትናገርብታለች😢
ትክክል
ሕፃኗን ነዋ ለባዕድ አምልኮ ሊገብሯት የፈለጉት በቀጥታ ወደ ሕክምና ቦታ ነበር መወሰድ የነበረባት ያለ እናቷ ፈቃድ ለምን ቡዳ ነው ብሎ ወደዛ መውሰድ አስፈለገ
ይኼ እራሱ አንድ ፍንጭ ነው
የደረሰችዋን ሴት እማ በቀላሉ ሊያደርገው አይችልም ትታገላለች አቅቷት ቢደፍራት ደግሞ የሆነባትን በትክክል ትናገራለች ተኩሶ ካልገደላት በስተቀር
ተባረኪ እህቴ ሁሌም የታወቀ ነው አንዳንድ ሰው ማብካት ይወዳል አንዳንድ ሰው ቢነገረው ቢነገረው አብራሪ ይፈልጋል ተባረኪ እስቲ ለማይገባው ደነዝ ካለ ይግባው
እኔማ ከሆዴ አልወጣ አለች ሄቬንዬ የኔ ትንሽዬ
እኔም ፈጣሪ ይዋጋላት ፍትህ ይስጣት
ትክክል ብለሻል
እህታችን እደገለፅሽው ይመስለኛል እውነቱን አላህ ገሃድ ያውጣላት ፍትህ ለህፃናት!!!!
እኔ የዚህች ሴት ተከታይ አይደለሁም ባጋጣሚ ነው ያየሁት ግን የምትለው ነገር ልክ ትመስለኛለች ጉዳዩ ጥልቅ ምርመራ ያስፈልገዋል።
ወይ የሚገርም አተያይ አቦ በትክክል ነው የገመትሽው በትክክል የሆነ ነገርማ አለ
ትክክል ነሽ ያለምንም ምክንያት በድፍረት መጥታ ባለቤቴ አልደፈረም ብላ አትከራከርም የበአድ አምልኮ ስላለባቸው መስዋዕት አቅርበዋት ይሆናል ያለምክንያት ቤተሰቦቹ አይሟገቱም እግዚአብሄር እውነቱን ይገለጥ ፍትህ ለሄቨን
ማኪ ጎበዝ አይዞሽ ምስጋና ላንቺ ይሁን። ጤናና እድሜ እመኝልሽ አለሁ።
ሰላም ለሁላችኝ ይሁን❤
መንግሥት በዚህ እምጃ ቢዉሰድ ሁሉም ያከብረዋል እግሪኛ ሚዲያን አሰቁሙልን ዋው ለምን ይጠበቃል ምግብ ግን ይበላል ጎንጅ ይብላህ ተቃጠልን ውጪ ነኝ ለልጆቼ እንዴት ልድረሳላቸው ሁሁሁ ፍትህ ሲጨንቀኝ አሰተያየት ከመፆፍ አላቆም
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማክዬ እኔም ከአንቺ ጋር እስማማለሁ
ትክክል ቤተስቡ መጠየቅ አለበት ምንም ጥርጥር የለኝም ጨካኞች የባእድአምልኮ አለበት ይህ ቤተስብ ብደንብ መፈተሽ አለበት ህግ ጠበቅ ማለት አለበት ::
እግዚእብሄር ፍርዱንይስጣል
እነ ጠርጥሬአለሁ ጌታ ይገስፀው መስዋዕት አድርገዋት ይሆናል እዚያ ምድር ላይ ድምጸ የሚጠጣ መንፈስ አለ ፀሉት ፀሎት ለዛምድር ይደረግ
እኔም እግዚአብሔርን😢😢
እዛ ምድር ላይ ምትለዉ የማሞ ልጅ እናንተ ምድር ላይ ያለዉ አይብስም
telachachun mitefubet atachu neber endea pente koshasha ye agerim yemidirim tenk yelem. seyitanoch nachu ye adarash chefariwoch ende nitsu setaweru iko yasegerimenal. kirstsin ayidelem sizebek erasu yeneberachu atimesilum. ye hasetegna tinbit fetsmiwoch egziyabeher yatifachu
እድሚሺን አላህ ያረዝመው በትክክል ብለሻል
ፍትህ ፍትህ ፍትህ አቤቱ😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል ዋላህ😢ፍትህ ለ ሀቨን😢
አንቺ አንቺ፡ አንቺ ትክክል፡ ነሽ፡ ይህ፡ አገር፡ግል ጽ ፡ አድርጎ ገብቶኛል
በትክክል እኔም የተረዳሁት እንዳለ ነው።የሆነ ነገር አለ።።።የውስጥ እቃ ዋን አውጥተዋል።
በጣም
እውነት ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው እደዚህ አይነት አለ
እውነታውን አላህ ያውጣው አህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ሶብሩንም ይስጥሽ እፍፍፍ
እውነት የፌበን እናት ከነዚህ ጂቦች ወጥተቪ የዘመናችን ጀግና ነቪ አሁንም እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ 😢
የውነት አምላክ ይፍረድባቸው😢😢😢
የባዕድ አምልኮ ቦታ ያለው ሰውዬውስ ምንድነው ያደረጋት ሁሉም ተይዘው ሊጠየቁ ይገባል እነዚህ ክፉ😢😢😢😢
በትክክል ለበአድ አምልኮ ነው መስዋእት ያድርጉት ቤተሰቡ በሙሉ የሚያውቀው ጉዳይ ነው
ከዚህ በፊት የደፈራቸውም ልጆች እንደገና መጠየቅ አለባቸው። ፍርዱን ለማክረር ።ፍትህ ለሄበን!!
አንቺ ስታብራሪው ግልጽ ሆነልኝ የባእድ አምልኮ ነው ትክክል ነሽ
👍 yes absolutely you are right
የብዙሃን ሀሳብ ነው ፍትህ ለህጻናት አዎ ደፍሮዋታል ገለዋታል ገብሮዋታል
እግዚአብሔር ይስጥሽ እዉነት ነዉ በትክክል ብለሻል ተባረክ
እውነትሽን ነው የኔ እህት እግዚአብሔር የበለጠ እውነቱን ሊያወጣው ፈልጎ ሊሆን ይችላል ይቺን ሴት አምጥቶ ያስለፈለፍት።
ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢
ደሟንእንኳንምፈጣሪአወጣላትነገምዛሬምእምለውባደባባይይገደል
ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
ውይ የሚስትዮዋን ቃል ሠማሁ እሧንም ሣይደፍራት ነው ሁለት ልጆች የወለደችለት የሚል ድምዳሜ ላይ ደረሥኩ :: ፍትህ ለሔቨን !!!
በትክክል ባእድ አምልኮ ነው
አዎ በርግጠኝነት ባዕድ አምልኮ ነው እንጂ ቤተሰቡ ሁሉም እኮ ህሊና የላቸዉም ሚስቱ ዎንድሙ እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን
Haleta 1 . I agree 99% with your idea . With your logical analysis, there should be further investigation on the whole family. Because all of the family members are organized and aware of the situation . All members of the family participated with the crime.
@elizabethtegegne3267
The real killer is the mother. The people are blind. They should look at the evidences. Did you know, that it is extremely rare for pedophiles to kill their victims? Do you know that only 1% of pedophiles kill their victims? Do you that these 1% always attempt to mislead investigators by planting false evidences away from themselves? This man has done none of that. However AbekYelsh placed one pair of shoe by heaven and the other by the accused man. Linking this innocent man to the dead body of heaven . Only AbekYelsh has a motive to kill Heaven. it is significantly strange and suspicious for a mother to only come home once a week. Especially when she has an 8 years old child. It is equally alarming to know that Heaven died on the night her mother slept over. This means Heaven was safe all week long up until the mother came home. If you had listened to the interview carefully. AbekYelsh herself said she left the house at 8Am or hulet siaat. It's not clear at what time Heaven was found dead. However, there's a possibility Heaven was killed by the mother before she left home and carefully placed in the area she was found dead. I am saying that AbekYelsh set up the crime scene by setting up the man with rape. By placing o e of the shoes in his house and the other where Heaven was found. AbekYelsh is an experience surgery assistant. This means she can plant body fluids of the man inside the vagina of Heaven. She can make it look like there was rough penetration. As she had planned no one investigated the crime scene.They just ran to rapid conclusion. The accused man if he is a pedophile would only have a motive to rape but wouldn't have a motive to kill. When you think about it. Why kill the child you just raped when you can rape that Sam's child repeatedly? That's what a pedophile is and think in this manner. However when there's a murder all arrows point at him. Therefore I don't think he killed her. And if he had killed her. He would have buried her and she would have been a missing child. He wouldn't have been caught. In this case however Heaven is raped and killed. The man stayed in his house up until his Arest. That doesn't show guilt but it shows innocence.
በትክክል ባአድ አምልኮ ነው እሚሆን ባህር ዳር ቡዳ አለ ሰይጣን አምላኪ አላህ አውነትን ያውጣልን
It's really deep ,matured and intellectual observation wowww Maki great ✅ thanks🙏🙏.
Had the law in ethiopia been working properly, you would have really given them an important green light for further investigation wow,
በትክክል ይሄ መጠየቅ አለበት
👌👌👌👌
ታዲያ ለምን የራሳቸውን ልጆች አይሰዉም እነዚህ አውሬዎች 👹
Ameen Ameen anchem be etefu tebreki berech ketey ejam zeme anlem ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄር እዉነትን ያወጣል አንቺ ግን ተባረኪ
የደፋሪው መስተ ዝም ብላቢሆን መጥፎ. ነበር አሁን. ግን በባአድ. አምልኮ አማካኝነት ለመበልፀግ የሚፈልጉ ብዙ ነገር. ያደርጋሉ ስለዚህ ይህቺ ሚስት በህግ መመርመር. አለባት ብዙኅ ህፃናት አልፈዋል ለወደፊትም ብዙ. ህፃናት ይተርፋሉ ይህ በሰው. ድጋፍ የተደበቀ ሚሰጥር መገለጥ. አለ በተ
ያም ሆነይህ እጅግ በጣም ዘግናኝ ነገር በፌቨን ላይ ተፈፅሟል ፍትህ ለፌቨን እላለሁ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሂቨን በአደባባይ በስቅላት ይገደል ባይ ነኝ ወላሂ ይገደል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔