ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Telegram👉t.me/Eto360WhatsApp👉+971557246458
ኧረ አንተ ብቻ አይደለህም እኔ እራሱ ምንም አድስ አመት አይመስለኝም፡፡
Awe
አዲስ አመት መስሎኝ አያውቅም😊 መንበርከክ ምንድነው ትርጉም ???😅😅😅 ሰው ለፈጣሪው ነው መንበርከክ ያለበት😮
ድንቃድንቅግን እንደበግ ጉንፋን አይለቅህም ምነው ስሞሽ ታበዛለህ 😂😂😂😂😂
እንኳን ደስ አለህ በአዲስ አመት 300k ገብተሀል ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የነ ሶሊ ያና ጉዳይ በጣም ነው ያሳዘነኝ ግን አላህ የተሻለውን ያውቃል ❤
ለበጎ ነው እግዛብሄር አዋቂ ነው ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞኝ እህቴ ለእናታቸው ማፅናናት ነው❤❤❤
መነው እዳኔ ድቃድንቅን በፍቅር ሚወዳው ብቻ ለይክ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😊
ተመስገን ነው እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ሁሉም ነዉ የምር ምንም በአል የመጣ አልመሰለኝም 😢ለሁላችሁም እንኳንአደረሳችሁ አደረሰን አሜን እግዚአብሔር አመቱን የሰላም የፍትህ ያድርግልን ያለቀሱትን እንባ ያብስልን 🤲🤲🤲🙏🙏ደሞ የነ ሶሊያና ነገር እግዚአብሔር በስራው ተሳስቶ አያውቅም ሁሌም ትክክል ነው ስለዚህ እነሱ ደሞ ከኛ በአይን ከምናየዉ ይልቅ እነሱ በልባቸው የሚያዩት እጅግ ድንቅ ነው እሱ በቸርነቱ ብረሀኑን ይስጣቸዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አረእኔምአለሁልሽ
@@cfbvhbbvvxjdhd7293 አይዞን የሀገር ሰላም ማጣት ነው ለዚህ ሁሉ 😢😢😢
ድንቁየ እንኳን ደስ አለህ 300k ሰለገባህ ደስ ብሎኛል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ስንጣላ ፍርድቤት ላይ እንቀውጠዋለን ለዛነው አሁን የምንከረፈፈው
አር ላይክ አርጉኝ ፈልገዉ ነው አልኩዋችሁኮ 🤷♀️🤷♀️🤨🙄😁😁❤❤❤
ይሄው አረኩሽ😂😂😂😂😂
እሽ😂😂❤❤❤
የአችስ ከፋ😂😂😂😂😂
ለዛሬ አይፈልገውም አች ውሰጅው
ፍቅር ከእምነት አይበልጥም ወላሂ ብሞት ረሱ ከይማኖቴ ዉጭ አለረገዉም ፉዋድ አላህ ቃልብ ሰቶክ ቃጥታኛዉ መገድ ይምረክ አደዴ ሙስሊም ረሱ አትመስለኝም🙈😒😒
እኔም ወላሂ አልቀይር እስልምናየን ከማንም አላወዳድር❤❤❤❤
አይመስልም
ልጅ ወልደው አብረው እየኑሩነው
በየኮመንቱ ያለዉ ፃድቅ ቢኖር ኖሮ ምድር ላይ ሀገራችን ሠላም ትሆን ነበር ችግሩ ሁላችንም አስመሣይ ነን ፀሎት አርጉላቸዉ አዛኝ ከሆናችሁ
አወ አይፈቀድም አላህ ያሥተካክለዉ ክርቲያኖችም አላህ ሂድያዉን ይሥጣችሁ አብቡስኪ ትረዱዘድ😢
😂ክክክክክ ድቃድቅ የድካሜ እረፍት ወላሂ ድክም ቅሎኝ ወይ ከፍቶኝ አተን የሰማሁ ረሳዋለሁ እደኔ በመዳም ቤት ድክም ያላችሁ አላህ በቃ ብሎ በሀገራችን የቤት እመቤት ያርገን ያረብ 😢
Ameen yareb 🤲
አሚን ያረቢ
ወላሂ ድቃድንቅየ በጣም ነው እምወድህ ዚነት የመዳም ቅመም ነኝ ወንድም ወላሂ እኔ ጉፋን ሲያመኝ ብርቱካን ጠብሸ ነው ምበላ ማሬ❤❤❤❤❤ሙስልም እና ክርስቲያን በኛ በሙስሊሞቺ አይፈቀድም 😢
በኛም በክርስቲያኖችም ከሙስሊም ጋር እንኳን ለነጋባ ሰላም እንድናላችሁ አይፈቀድልንም ምክንያቱም ብርሃን ከጭለማ ጋር ህብረት ስለሌለን::
ኧረ ነውዴ
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁንልን አድሱ አመት የፍቅ የደታ ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን አሚንአሚን❤❤❤ለሁላችን
አሚን ❤❤አሚን❤❤አሚን❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉
አሜን ደምሪኝ❤❤❤
ደምሩኝ እህቶቸ🎉🎉🎉🎉
😢😢😢ፍትሕ ለነጆን ዳንኤል
በፀበል ይድናሉ እነዚህ ጆች ህመኑኝ በኪዳንብረት❤❤ እመኑኝ በእመኑኝይድናሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስልምና አይቻልም ምክንያቱም በዝሙት ነው እሚኖሩት ሊካ መታሰር አይቻልም ግዴታ ተመሳሳይ ሀይማኖት መሆን አለበት
በክርስትና ም ከሀዘብ ጋር አይቻልምና
@lubabasaeed-phnd ወንዱ ሙስሊም ከሆነ ክርስቲያን ሴት ማግባት ይችላል
@@meseretloya6392 አረ ተው ከሥድብ ውጭ ሌላ ትምህርት የላችሁምዴ ለምን ተናግራችሁ ታናግሩናላችሁ
ይቺላል ግን አስልሞ ከሆነነዉ@@farisabdulfatah2283
@meseretloya6ሳህ392
እኔ 4 አመት ሆኖኛል የኢዲስ አመት ደስታ ከራቀኝ እግዚአብሔር የሰላም የጤና ይፍቅር አመት ያድርግልን እናመሰግናለን ድንቃንቅ መልካም አዲስ አመት ይሁንህ ለመላው ኢትዬጵያውያን መልካም አዲስ አመት የአንድነት የመተሳሰብ የፍቅር አመት ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
አሚንንንንንንን🎉🎉🎉🎉
ኣይዞህ/ሽ ወንድም/እህት ኣዲስ ኣመት ሲባል ቁጥር ነው ዋነኛው ግን ኣዲስ ነገር እንደሚመጣ ተስፋ ኣርገህ መቀበሉ ነው፡ ምክንያቱም ነገ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዮሆናል ብለን በተስፋ መጠበቅ ነውና ምንም ኣይደብርህ ነገ ምን እንደሚፈጠር ኣይታወቅምና
እኔ7አመት😢😢😢
ትንሽ ነው እኔ አለሁ 12 አመቴ
Aameen Aameen Aameen Aameen ya rabbi Aameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲክቶክ.እያለ.ተማሪዎችእንዴት.ያጥኑ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በትክክል❤❤❤ እንዴት ይማሩ
በጣም
2ኛ ቆሮጦስ ምዕራፍ (6) ቁጥር 14 ምን ይላል ልጆቸ አደመሆናችሁ በማይሆን አካሄድ አትጠመዱ ጨለማና ብርሀን ህብረት የላቸውም ፅድቅ ከሀመፅ ጋር ምን ህብረት አላቸው የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ህብረት አላቸው ይላል ለማንኛውም እኔ ልጃቸውን እስፕሪስ ብየዋለሁ😅😅😅😅😅😅
Lebona yesetate❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
ልጄ ተፈታኝ ነበር ዱዓ አድርጉልኝ በስደት የደከምኩበት❤
እኔም እዳችነኝ በጣም ጎበዝ ነበረች ፈጣሪ ይርዳልን ❤❤❤❤❤❤ልጄ ነገር❤❤❤
እኔም እንድዛው ነብር ግን አልምጣላትም ታምምችብኝ
@@ZemzemEklo ለምን የኔ ውድ🥺መጀመራ ብዙ አትጠብቂ ብለሽ ብትነግሪያት ጥሩ ነበር አሁንም አይዞሽ አሏህ አፍያ ያርግልሽ ስሜቱ ከባድ ነው ግን ሁሉም ተረፈረፈ ብቻ ጤና ይሁኑልን🥰
አብሽሪ ዉዷ❤❤
ፈጣሬ ይማርህ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አምና የሰፋዉት ቀሚስ ተቀዶብኝ በመርፌ እየሠፋዉ ነዉ መልካም አዉዳመት🌼🌼🌼🌻
እንኳን አብሮ አደረሰን እውነት ክንድ እኔም አዲሳመት አይመስለኝም ብቻ አገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤
ምንም አዲስ አመት አልመሰለኝም በጣም ደብሮኛል
አቤት አምላክ በጣም ድንቅ እናት ነሽ እማምላክ ጨምራ ትደግፍሽ አሜን
እኳን ደስ አለህ 300k ስለገባህ congnra 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድቃድንቅ እንኳን ደስ አለህ 300k❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደርሰን ድንቃድንቅ ዱባይ ሙቀቱ መስከርም ብቻነዉ ከዛ አየሩ ደስ ይላን በሰላምና የኛ አሳቢ 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻የስኬት ዘመን ይሁንልህ🎉🎉🎉
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ዱንቁየ ሙቀት አሁን ላይ ዱባይ 33° ነው የዚህ ወር መጨረሻ ላይ በደንብ ይቀንሳል ሚስኪን ልብ ብርሀን የሆኑ ልጆች ነበሩ ጀግና እናት ናት😢
ከድባይ የበለጠ አለ አላየ ሰደት የቀመሰ ያውቀዋል
የሶልያእናት አይዞሽ የእግዝብሔር ፍቃድነው ሑሉምነገር😢ብርችአይዞሽ😢
እንኳን አብሮ አደረሰን ድንቃ ድንቅዬ ደህና ነክ ዱባይ አሁን ሙቀቱ የተወሰነ ወርዷል በሰላምና 🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቅርየ ፉፉየ ቆጆ ጥዶች ናቸው ፍቅር ብቻ በጥቅም ያልተመሰረተ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድ ሰዉ ሲጠራ በአባት ስም ስለሚጠራ ስለዚ በአባቱ እምነት ይከተላል ማለት ነዉ ገቢቶ አሁን ልጁ ሙስሊም ስለሆነ ሚወለደዉ እደዛዉ ነዉ ....ክርስቲያንም ከሆነም ........................!?👂👈ሰምተሀል .......
የነ ሶሊ ጉዳይ በጣም ሁላችንም አዝነናል ደስ የሚለዉ ግን ልበ ብረሃን ናቸዉ
በክርስትና እምነታችን በፍጹም አይፈቅድም አማኝ ከማያምን ምን ሕብረት አለዉ ጨለማ ከብርሃን ምን ስምምነት አለዉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት🙏
በእምነት ከማይመሳሰል ሰው ጋር አብሮ መኖር አብሮ መብላት መጠጣት ይቻላል ግን በትዳር ተቆራኝቶ ጋብቻ መፈፀም ፈፅሞ የተከለከለ ነው አንቺም በሃይማኖትሽ አኔ በሃይማኖቴ ለዘፈን ማዳመቂያ ነው አሄ ደሞ አዉነት ነው አይቻልም ::
የምር እኔ እራሱ አዲሳመት አልመስል ብሎኛል ሳሳዝን ሀገራችን ዶሮ ለመብላት ይሮጣል እኔ ሳሀን ነው ማጥበው😢😢😢
አይዞሽ ያልፍል ደምሪኝ ዉዴ
የኔ ዉድ ሳዉዲ ታቃጣልን ሙቀቱየኔ ዉድ ስወድክ❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
😢😢😢😢ኡፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል
እኔም ምንም አልመስል ቡሎኛል ብቻ መጪው አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን
እግዚአብሔር ወይም ያፈቀርከው ሰውን መምረጥ ነው የምጫ ጉዳይ ነው እንጂ የማሆን ሽፍን ነው - ሃይማኖታችን በደንብ ሳናቃት እንዲሁ በልምድ እንቆይና ያው እንዲ አይነት ነገር ይመጣል በልምድ ባይሆን እምነታችን በደንብ ብናቃት ኑሮ ሃይማኖታችን እንካን ፍቅረኛችን ልናረገው ይቅርና ሃሳቡም አይመጣም በውስጣችን....
ሠላም ግን ሙሥሊምና ክርታን ተዋዶ መጋባት ከባድነዉ ምክናቱም ልጅ መዉለድ ሥላለ ይከብዳል
በተለያየ ሀይማኖት ትዳር መመስረት አይቻልም ወንድሜ ለሚወለዱት ልጆች ትላለህ መጀመሪያ እኛስ የዘላለም መኖሪያችን ወደሆነችዉ በአምላካችን ፊት ስንቀርብ ምን ይሆናል ወንድም አለም ይቺ ምድር ኮንትራት ነችና ብናስብብበት ይሻላል
እግዚአብሔር ።አለማክበርነው።እምነትህን።ስትጠብቅ።እግዚአብሔር ን።ማክበርህን።አትረሳም።
አቶ ነጋ ምን አስጠፋቸዉ የስሩት ትክክል ስራ ነዉ ለዘመናት ያገር ሰነፍ ተማሪ አንድ ቀን እንኳን ደብተሩን በስርአት ገልጦ አይቶ የማያዉቅ ሲግበሰበስ ነበር አሁን ግን የደሀ ልጅ አመቱን ሁሉ ተክሎ የለፋ ያልፋል እድሜ ለአቶ ነጋ
እኔን ባለፈዉአመት ጉድስራ ሣኡድ እያሯሯጠ አመጣኝ አይይይይይትምህርት የሥራህንንንን
አዎ ይቻላል ሀቡ ከባሏ ጋር እየኖረች ነው ልጆቿን ክርስትና አስነስታለች ፈጣሪ ፉፉ እና ፍቅር በሰላም ያኑርልን ፍቅራቸው ይብዛ ድንቁ አዲስ አመትን አልወደውም እናቴንን ወስዶብኛል 😢😢😢😢ሁሌ ያስለቅሰኛል ባይመጣ ደስታዬዬ😢😢😢😢😢
Fikiriye yene jegina f&f 💯💯💝💝💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
እዉነት ነዉ ወንድሜ
እንኳንአብሮአደረሰን
በሰላም ናልን ወድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን😊
እነሱ ያሰቡት ይመስለኛል ምርምር ሊገቡ ነው ያማለት ትክክለኛውን ሀይማኖት ሊመርጡ መሰለኝ ያጥኑ ተዋቸው ፍቅር ወደ እስልምና ትመጣለች ኢንሻአላህ
አይ ጥጋብ ታዋቂነታቹን አትመኩበት ትምህርት ይሁናቹ ሁሉም ልክ አለው በስሜት ሆናቹ ደቂቃ ባልሞላው ጭቅጭቅ ኢኸው ለቤተሠብ ጭቀት እናተም በአላማቹ እቅፋት አመጣቹ ከሥሜት ውጡ ወድሞቼ በተረፈ ፍርዱ ፈጣሪ ያቅልልላቹ
ስላም እንኳን አደርሰ ከሚገርም እኔና ባሌ ሙሰሊምና ክርስታን ሆንነ ነው የምነኖርው ሶስት ልጆች ውልደናል ከሚገርምህ ልጆቹ የራሳተችውን አየማኖት ነው የሚያመልኩት እናም ዋናው እግዚአብሔር መፈራት ብቻ የምነፈልገው❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሰን ድቃድቅዬ እኔ እደተ ነኝ የምሮ አልመስል አለኝ የምር❤❤
አይዞሽ ጀግንነትሽን ትጥቅሽን እንዳትፈች ለምን ለልጆችሽ ያማል እንደናት ግን የሚያፅናናው አምላክ ያፅናናሻል እጅግ አከብርሻለሁ በርች እህቴ
yetaxefe zanxila mesilekal bro
እስላምና ክርስቲያን ይሆናሉ ልጆቹ።
እንኳን ደሰ አላክ 3000k💓
የ2017 የሁላችንም ነው አንድም ጥሩ ነገር አልሰማንም መልካም አዲስ አመት እግዜር ይማርህ
ፈቅሪዬ ሰምቴሻል አለም አነጋግሪሻል ዲንቃዲቅ🙏🙏🙏ከልብ
እንኳን አደረሰህ ድንቃድንቅዬ
ብአል ለብልግና ነው ለህዝቡ መከራ ሰቀቀን ሃዘን ሞት ስደት መፈናቀል እገታ የህፃን ሞት አጨማዶታል ለባለጊዜው ግን ባል ነው ውስኪቸውም የሰው ደም ነው ፈጣሪ ይህን መግስት በ17ያሳልን። አሜን
እንኳን ለሁለት ሺ 2017🌻🌻 አዲስ ዓመት 🌼🌼 አደረሳችሁ 🌸🌸 አደረሰን 🏵️🏵️ በዓሉ 🌺🌺 የሰላም 🌹🌹 የፍቅር🕊️🕊️ የደስታ 💐💐 የጤና💞💞 የመተሳሰብ 🥀🥀 የአድግላችሁ ☘️☘️ ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹 ሀገራችንን ኢትዮጵያ ⛪⛪ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲 መልካም በአል 🥰🥰🥰
ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና ይግባው ለዚህ ያደረሰን ህዝብ እያለቀ ምን ደስታ አለ ወንድሜ
Yimar ayzewu
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ
ሳላሳልፍ የማየው ነገር ቢኖር ያንተን ቪዲወነው😂😂😂😂😂
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይ ድንቁ የሳቄ ምጭ ምን በዚህ ዘመን ብዙ የደም ጎረፉ እየፈሰሰ ስለሆነ ምኑ አዲስ አመት ሆነ መከራ በየቦታዉ በዝቶ😢
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችን የሰላም የፍቅር የደስታ አላህ ያድሪግልን አሚን አሚን አሚን
እንኳን አብሮ አደረሰን ሶስት አመት ብዙም አይደለም አሁን ላይ ሙቀት
Congrats for reaching 300K subs👏👏👏U deserve it 👌👌👌
Guys entrance ተሳክቶልኛል ደስስ ብሎኛል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🤍😮😮ደሞ TH-cam የመጀመሪያዉን
እውነትን ነው በዓል አገር ሰላም እና ሁሉም በአንድነት በኢትዮጵያውያነት ሲሆን ሙሉ ደሰታ የሚሰጠው አንተ እንዳልከው ሰላሙ የኑሮ ወንድነት መፈናቀል መታገት ምኑን ይነገራል የአደባባይ ሚስጥር ነው ። ለማንኛውም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ።
እንኳን ደስአለህ 300kገብተሀል
እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን የሳቃችን ምንጫ❤❤❤❤
ያለ ሀይማኖታችሁ እምትሽለጠለጡ ሰዎች ባለጌናችሁ እባካችሁ አስቡበት ጣልቃ እየገባችሁ ቡኃላ ሲነፋጠጡ ይመጣሉ ሚዲያላይ የዱባይ ሙቀት ሊገድለነዉ 2017 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አላህ ይርዳቸው ወንድሜም ውጤት ጠባቂ ነው
ሰላም ሲኖር ነው ሁሉም ሚናፍቀው ደንቃ ድንቅ 💚💛❤️❓❗❓❗
ሳህ❤
Enkon Aebro Aederesen wendime betam enamesegnalen
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርህ
ሁሉም አዲስ አዲስ አመት እንዴ አዲስ ከመት ተብሎ ነዉ እንዴ በዓሉ መከበር ያለበት ግን እኮ በሃይማኖታዊ ስራዓት ቅዱስ ይሃንስ ነዉ ሚባለዉ
Habiba zefagn nat enji.. ketakemech behuwala endih aderegoatal
እመቤቴን ምስክሬ አኔም በአልአልመሰለኘም ❤🎉ሌላግዜ ከቋግሜአንድ ጀምሮ ድባብ ጥሩጥሩነበር የሚሸተዉ ❤😂🎉ዘንድሮ ድባብጠፈቶል አምላክ እሱይመልስልን🎉🎉🎉❤
የውሉም ችግረነው ይህን ቤተሰቤ ጭንቅላይ ናቸው እድሜ ላብይ
Congratulations 300k 🎉❤❤❤❤❤❤
Enkwan Abro Aderessen Think you so much 🇪🇹💚
እግዚአብሔር በቤቱያጥናን እነሡንም ወደእውነተኛውይመልሳቸው
ፍቅርና ፉፉ ሲምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ🥰🥰🥰
አይቻልም በኛ አላህ ሂድያዉን ይሥጣችሁ ለናተም ክርሥቲያን ከሆሽ😢
እኳን ደሥ አለክ ድንቁ ሦሥት መቶ ሺ ገባህ ቬሮኒካ የት ነሽ ምን አለ እኔን ብሸልመኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
Araaaaa dinka Dinki sagurihi batame tanchabarara
🎉🎉🎉
Love you so much. You are so talented. Good job proud of you
እንኳንም አብሮ አደረን 2016 ቂምና በቀል ዘረኝነትን የሚያበቃበትን እጻናቶችን በአሰቃቂ መደፈረን መገደልን ይብቃን በንጹ ልብ እንድንቀበለው የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን 2017ጥሩ ነገርን ይዛልን ይግባ ❤
የሆነጅላፎ ነገር ነውኮ ሀይማኖቱ ምን እዴሆነ ያውቃል ብለሽ ነው ቢያውቅማ እዴዚህ ባልተግማማ ነበር
ፍቅር ስታምር🥰ፍቅር ወዳፊት የኔ ጎበዝ👍👍🥰
ዋው 300k እንካን ዳስያላክ ዲቃድንቅ 🥰🥰👌👌
Wow eshi bro beselam naaa sharijaa initebikihalen
እንኳን አብሮ አደረሰን👏🙏
❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ዪማረክ ወዱ ወንድሜ ❤❤❤ ዱባይ እውን ትንሽ ቀዝቀዝ ብሎ ልንል እግዚአብሔር ዪመሰገን ና እንጠብቅ አለን 🎉🎉🎉🎉አዲሱ🎉🎉🎉🎉አመት 🎉🎉🎉🎉የፍቅር🎉🎉የሰላም🎉🎉🎉የአንድነት🎉🎉🎉የመተሳሰብ🎉🎉🎉 ያድርግልን ❤❤❤የበሺታችነ 🎉🎉መዳኒት 🎉🎉🎉ዪዞልን ❤❤ዪምጣ🎉🎉🎉 ለሙላዉ ኢትዮጵያዊ መልካም አዲስ አመት ዪወነልን ❤❤❤ለኛም በሰዉ🎉🎉 አገር ❤❤❤ላለነዉ አይሉ❤❤ብረታቱ❤❤❤ ያድለን በሰላም ለአገራችን❤❤❤ ያብቃን ደስስስስስስስስስ የሚል እንቁጣጣሽ ዪዉንልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ይከብዳል ሙስሊምም ከሙሰሊም ክርስቲያን ም በራሱ በጣም ከባድ ነዉ ያስጠላል እግዚአብሔር
እኳን.አብሮ.አደረሰን..አመቱ.ንየሰላም.የፍቅር.ያርግልን
አዲሱ አመት ቅመሞችየ ምታችን ተሳክቶ ለሀገራችን መሬት የምንበቃበት ያርገን ጌታየ
አሜን ደምሪኝ እማ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ትንሽ ጠብቅ ሲደፈራረስ ታየዋሏህ ።
Telegram👉t.me/Eto360
WhatsApp👉+971557246458
ኧረ አንተ ብቻ አይደለህም እኔ እራሱ ምንም አድስ አመት አይመስለኝም፡፡
Awe
አዲስ አመት መስሎኝ አያውቅም😊 መንበርከክ ምንድነው ትርጉም ???😅😅😅 ሰው ለፈጣሪው ነው መንበርከክ ያለበት😮
ድንቃድንቅግን እንደበግ ጉንፋን አይለቅህም ምነው ስሞሽ ታበዛለህ 😂😂😂😂😂
እንኳን ደስ አለህ በአዲስ አመት 300k ገብተሀል ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የነ ሶሊ ያና ጉዳይ በጣም ነው ያሳዘነኝ ግን አላህ የተሻለውን ያውቃል ❤
ለበጎ ነው እግዛብሄር አዋቂ ነው ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞኝ እህቴ ለእናታቸው ማፅናናት ነው❤❤❤
መነው እዳኔ ድቃድንቅን በፍቅር ሚወዳው ብቻ ለይክ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😊
ተመስገን ነው እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ሁሉም ነዉ የምር ምንም በአል የመጣ አልመሰለኝም 😢ለሁላችሁም እንኳንአደረሳችሁ አደረሰን አሜን እግዚአብሔር አመቱን የሰላም የፍትህ ያድርግልን ያለቀሱትን እንባ ያብስልን 🤲🤲🤲🙏🙏ደሞ የነ ሶሊያና ነገር እግዚአብሔር በስራው ተሳስቶ አያውቅም ሁሌም ትክክል ነው ስለዚህ እነሱ ደሞ ከኛ በአይን ከምናየዉ ይልቅ እነሱ በልባቸው የሚያዩት እጅግ ድንቅ ነው እሱ በቸርነቱ ብረሀኑን ይስጣቸዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አረእኔምአለሁልሽ
@@cfbvhbbvvxjdhd7293 አይዞን የሀገር ሰላም ማጣት ነው ለዚህ ሁሉ 😢😢😢
ድንቁየ እንኳን ደስ አለህ 300k ሰለገባህ ደስ ብሎኛል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ስንጣላ ፍርድቤት ላይ እንቀውጠዋለን ለዛነው አሁን የምንከረፈፈው
አር ላይክ አርጉኝ ፈልገዉ ነው አልኩዋችሁኮ 🤷♀️🤷♀️🤨🙄😁😁❤❤❤
ይሄው አረኩሽ😂😂😂😂😂
እሽ😂😂❤❤❤
የአችስ ከፋ😂😂😂😂😂
ለዛሬ አይፈልገውም አች ውሰጅው
ፍቅር ከእምነት አይበልጥም ወላሂ ብሞት ረሱ ከይማኖቴ ዉጭ አለረገዉም ፉዋድ አላህ ቃልብ ሰቶክ ቃጥታኛዉ መገድ ይምረክ አደዴ ሙስሊም ረሱ አትመስለኝም🙈😒😒
እኔም ወላሂ አልቀይር እስልምናየን ከማንም አላወዳድር❤❤❤❤
አይመስልም
ልጅ ወልደው አብረው እየኑሩነው
በየኮመንቱ ያለዉ ፃድቅ ቢኖር ኖሮ ምድር ላይ ሀገራችን ሠላም ትሆን ነበር ችግሩ ሁላችንም አስመሣይ ነን ፀሎት አርጉላቸዉ አዛኝ ከሆናችሁ
አወ አይፈቀድም አላህ ያሥተካክለዉ ክርቲያኖችም አላህ ሂድያዉን ይሥጣችሁ አብቡስኪ ትረዱዘድ😢
😂ክክክክክ ድቃድቅ የድካሜ እረፍት ወላሂ ድክም ቅሎኝ ወይ ከፍቶኝ አተን የሰማሁ ረሳዋለሁ እደኔ በመዳም ቤት ድክም ያላችሁ አላህ በቃ ብሎ በሀገራችን የቤት እመቤት ያርገን ያረብ 😢
Ameen yareb 🤲
አሚን ያረቢ
ወላሂ ድቃድንቅየ በጣም ነው እምወድህ ዚነት የመዳም ቅመም ነኝ ወንድም ወላሂ እኔ ጉፋን ሲያመኝ ብርቱካን ጠብሸ ነው ምበላ ማሬ❤❤❤❤❤ሙስልም እና ክርስቲያን በኛ በሙስሊሞቺ አይፈቀድም 😢
በኛም በክርስቲያኖችም ከሙስሊም ጋር እንኳን ለነጋባ ሰላም እንድናላችሁ አይፈቀድልንም ምክንያቱም ብርሃን ከጭለማ ጋር ህብረት ስለሌለን::
ኧረ ነውዴ
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁንልን አድሱ አመት የፍቅ የደታ ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን አሚንአሚን❤❤❤ለሁላችን
አሚን ❤❤አሚን❤❤አሚን❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉
አሜን ደምሪኝ❤❤❤
ደምሩኝ እህቶቸ🎉🎉🎉🎉
😢😢😢ፍትሕ ለነጆን ዳንኤል
በፀበል ይድናሉ እነዚህ ጆች ህመኑኝ በኪዳንብረት❤❤ እመኑኝ በእመኑኝይድናሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስልምና አይቻልም ምክንያቱም በዝሙት ነው እሚኖሩት ሊካ መታሰር አይቻልም ግዴታ ተመሳሳይ ሀይማኖት መሆን አለበት
በክርስትና ም ከሀዘብ ጋር አይቻልምና
@lubabasaeed-phnd ወንዱ ሙስሊም ከሆነ ክርስቲያን ሴት ማግባት ይችላል
@@meseretloya6392 አረ ተው ከሥድብ ውጭ ሌላ ትምህርት የላችሁምዴ ለምን ተናግራችሁ ታናግሩናላችሁ
ይቺላል ግን አስልሞ ከሆነነዉ@@farisabdulfatah2283
@meseretloya6ሳህ392
እኔ 4 አመት ሆኖኛል የኢዲስ አመት ደስታ ከራቀኝ እግዚአብሔር የሰላም የጤና ይፍቅር አመት ያድርግልን እናመሰግናለን ድንቃንቅ መልካም አዲስ አመት ይሁንህ ለመላው ኢትዬጵያውያን መልካም አዲስ አመት የአንድነት የመተሳሰብ የፍቅር አመት ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
አሚንንንንንንን🎉🎉🎉🎉
ኣይዞህ/ሽ ወንድም/እህት ኣዲስ ኣመት ሲባል ቁጥር ነው ዋነኛው ግን ኣዲስ ነገር እንደሚመጣ ተስፋ ኣርገህ መቀበሉ ነው፡ ምክንያቱም ነገ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዮሆናል ብለን በተስፋ መጠበቅ ነውና ምንም ኣይደብርህ ነገ ምን እንደሚፈጠር ኣይታወቅምና
እኔ7አመት😢😢😢
ትንሽ ነው እኔ አለሁ 12 አመቴ
Aameen Aameen Aameen Aameen ya rabbi Aameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲክቶክ.እያለ.ተማሪዎች
እንዴት.ያጥኑ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በትክክል❤❤❤ እንዴት ይማሩ
በጣም
2ኛ ቆሮጦስ ምዕራፍ (6) ቁጥር 14 ምን ይላል ልጆቸ አደመሆናችሁ በማይሆን አካሄድ አትጠመዱ ጨለማና ብርሀን ህብረት የላቸውም ፅድቅ ከሀመፅ ጋር ምን ህብረት አላቸው የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ህብረት አላቸው ይላል ለማንኛውም እኔ ልጃቸውን እስፕሪስ ብየዋለሁ😅😅😅😅😅😅
Lebona yesetate❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
ልጄ ተፈታኝ ነበር ዱዓ አድርጉልኝ በስደት የደከምኩበት❤
እኔም እዳችነኝ በጣም ጎበዝ ነበረች ፈጣሪ ይርዳልን ❤❤❤❤❤❤ልጄ ነገር❤❤❤
እኔም እንድዛው ነብር ግን አልምጣላትም ታምምችብኝ
@@ZemzemEklo ለምን የኔ ውድ🥺መጀመራ ብዙ አትጠብቂ ብለሽ ብትነግሪያት ጥሩ ነበር አሁንም አይዞሽ አሏህ አፍያ ያርግልሽ ስሜቱ ከባድ ነው ግን ሁሉም ተረፈረፈ ብቻ ጤና ይሁኑልን🥰
አብሽሪ ዉዷ❤❤
ፈጣሬ ይማርህ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አምና የሰፋዉት ቀሚስ ተቀዶብኝ በመርፌ እየሠፋዉ ነዉ መልካም አዉዳመት🌼🌼🌼🌻
እንኳን አብሮ አደረሰን እውነት ክንድ እኔም አዲሳመት አይመስለኝም ብቻ አገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤
ምንም አዲስ አመት አልመሰለኝም በጣም ደብሮኛል
አቤት አምላክ በጣም ድንቅ እናት ነሽ እማምላክ ጨምራ ትደግፍሽ አሜን
እኳን ደስ አለህ 300k ስለገባህ congnra 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድቃድንቅ እንኳን ደስ አለህ 300k❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደርሰን ድንቃድንቅ ዱባይ ሙቀቱ መስከርም ብቻነዉ ከዛ አየሩ ደስ ይላን በሰላምና የኛ አሳቢ 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻የስኬት ዘመን ይሁንልህ🎉🎉🎉
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ዱንቁየ ሙቀት አሁን ላይ ዱባይ 33° ነው የዚህ ወር መጨረሻ ላይ በደንብ ይቀንሳል ሚስኪን ልብ ብርሀን የሆኑ ልጆች ነበሩ ጀግና እናት ናት😢
ከድባይ የበለጠ አለ አላየ ሰደት የቀመሰ ያውቀዋል
የሶልያእናት አይዞሽ የእግዝብሔር ፍቃድነው ሑሉምነገር😢ብርችአይዞሽ😢
እንኳን አብሮ አደረሰን ድንቃ ድንቅዬ ደህና ነክ ዱባይ አሁን ሙቀቱ የተወሰነ ወርዷል በሰላምና 🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቅርየ ፉፉየ ቆጆ ጥዶች ናቸው ፍቅር ብቻ በጥቅም ያልተመሰረተ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድ ሰዉ ሲጠራ በአባት ስም ስለሚጠራ ስለዚ በአባቱ እምነት ይከተላል ማለት ነዉ ገቢቶ አሁን ልጁ ሙስሊም ስለሆነ ሚወለደዉ እደዛዉ ነዉ ....ክርስቲያንም ከሆነም ........................!?👂👈ሰምተሀል .......
የነ ሶሊ ጉዳይ በጣም ሁላችንም አዝነናል ደስ የሚለዉ ግን ልበ ብረሃን ናቸዉ
በክርስትና እምነታችን በፍጹም አይፈቅድም አማኝ ከማያምን ምን ሕብረት አለዉ ጨለማ ከብርሃን ምን ስምምነት አለዉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት🙏
በእምነት ከማይመሳሰል ሰው ጋር አብሮ መኖር አብሮ መብላት መጠጣት ይቻላል ግን በትዳር ተቆራኝቶ ጋብቻ መፈፀም ፈፅሞ የተከለከለ ነው አንቺም በሃይማኖትሽ አኔ በሃይማኖቴ ለዘፈን ማዳመቂያ ነው አሄ ደሞ አዉነት ነው አይቻልም ::
የምር እኔ እራሱ አዲሳመት አልመስል ብሎኛል ሳሳዝን ሀገራችን ዶሮ ለመብላት ይሮጣል እኔ ሳሀን ነው ማጥበው😢😢😢
አይዞሽ ያልፍል
ደምሪኝ ዉዴ
የኔ ዉድ ሳዉዲ ታቃጣልን ሙቀቱየኔ ዉድ ስወድክ❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
😢😢😢😢ኡፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል
እኔም ምንም አልመስል ቡሎኛል ብቻ መጪው አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን
እግዚአብሔር ወይም ያፈቀርከው ሰውን መምረጥ ነው የምጫ ጉዳይ ነው እንጂ የማሆን ሽፍን ነው - ሃይማኖታችን በደንብ ሳናቃት እንዲሁ በልምድ እንቆይና ያው እንዲ አይነት ነገር ይመጣል
በልምድ ባይሆን እምነታችን በደንብ ብናቃት ኑሮ ሃይማኖታችን እንካን ፍቅረኛችን ልናረገው ይቅርና ሃሳቡም አይመጣም በውስጣችን....
ሠላም ግን ሙሥሊምና ክርታን ተዋዶ መጋባት ከባድነዉ ምክናቱም ልጅ መዉለድ ሥላለ ይከብዳል
በተለያየ ሀይማኖት ትዳር መመስረት አይቻልም ወንድሜ ለሚወለዱት ልጆች ትላለህ መጀመሪያ እኛስ የዘላለም መኖሪያችን ወደሆነችዉ በአምላካችን ፊት ስንቀርብ ምን ይሆናል ወንድም አለም ይቺ ምድር ኮንትራት ነችና ብናስብብበት ይሻላል
እግዚአብሔር ።አለማክበርነው።እምነትህን።ስትጠብቅ።እግዚአብሔር ን።ማክበርህን።አትረሳም።
አቶ ነጋ ምን አስጠፋቸዉ የስሩት ትክክል ስራ ነዉ ለዘመናት ያገር ሰነፍ ተማሪ አንድ ቀን እንኳን ደብተሩን በስርአት ገልጦ አይቶ የማያዉቅ ሲግበሰበስ ነበር አሁን ግን የደሀ ልጅ
አመቱን ሁሉ ተክሎ የለፋ ያልፋል እድሜ ለአቶ ነጋ
እኔን ባለፈዉአመት ጉድስራ ሣኡድ እያሯሯጠ አመጣኝ አይይይይይትምህርት የሥራህንንንን
አዎ ይቻላል ሀቡ ከባሏ ጋር እየኖረች ነው ልጆቿን ክርስትና አስነስታለች ፈጣሪ ፉፉ እና ፍቅር በሰላም ያኑርልን ፍቅራቸው ይብዛ ድንቁ አዲስ አመትን አልወደውም እናቴንን ወስዶብኛል 😢😢😢😢ሁሌ ያስለቅሰኛል ባይመጣ ደስታዬዬ😢😢😢😢😢
Fikiriye yene jegina f&f 💯💯💝💝💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
እዉነት ነዉ ወንድሜ
እንኳንአብሮአደረሰን
በሰላም ናልን ወድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን😊
እነሱ ያሰቡት ይመስለኛል ምርምር ሊገቡ ነው ያማለት ትክክለኛውን ሀይማኖት ሊመርጡ መሰለኝ ያጥኑ ተዋቸው ፍቅር ወደ እስልምና ትመጣለች ኢንሻአላህ
አይ ጥጋብ ታዋቂነታቹን አትመኩበት ትምህርት ይሁናቹ ሁሉም ልክ አለው በስሜት ሆናቹ ደቂቃ ባልሞላው ጭቅጭቅ ኢኸው ለቤተሠብ ጭቀት እናተም በአላማቹ እቅፋት አመጣቹ ከሥሜት ውጡ ወድሞቼ በተረፈ ፍርዱ ፈጣሪ ያቅልልላቹ
ስላም እንኳን አደርሰ ከሚገርም እኔና ባሌ ሙሰሊምና ክርስታን ሆንነ ነው የምነኖርው ሶስት ልጆች ውልደናል ከሚገርምህ ልጆቹ የራሳተችውን አየማኖት ነው የሚያመልኩት እናም ዋናው እግዚአብሔር መፈራት ብቻ የምነፈልገው❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሰን ድቃድቅዬ እኔ እደተ ነኝ የምሮ አልመስል አለኝ የምር❤❤
አይዞሽ ጀግንነትሽን ትጥቅሽን እንዳትፈች ለምን ለልጆችሽ ያማል እንደናት ግን የሚያፅናናው አምላክ ያፅናናሻል እጅግ አከብርሻለሁ በርች እህቴ
yetaxefe zanxila mesilekal bro
እስላምና ክርስቲያን ይሆናሉ ልጆቹ።
እንኳን ደሰ አላክ 3000k💓
የ2017 የሁላችንም ነው አንድም ጥሩ ነገር አልሰማንም መልካም አዲስ አመት እግዜር ይማርህ
ፈቅሪዬ ሰምቴሻል አለም አነጋግሪሻል ዲንቃዲቅ🙏🙏🙏ከልብ
እንኳን አደረሰህ ድንቃድንቅዬ
ብአል ለብልግና ነው ለህዝቡ መከራ ሰቀቀን ሃዘን ሞት ስደት መፈናቀል እገታ የህፃን ሞት አጨማዶታል ለባለጊዜው ግን ባል ነው ውስኪቸውም የሰው ደም ነው ፈጣሪ ይህን መግስት በ17ያሳልን። አሜን
እንኳን ለሁለት ሺ 2017🌻🌻 አዲስ ዓመት 🌼🌼 አደረሳችሁ 🌸🌸 አደረሰን 🏵️🏵️ በዓሉ 🌺🌺 የሰላም 🌹🌹 የፍቅር🕊️🕊️ የደስታ 💐💐 የጤና💞💞 የመተሳሰብ 🥀🥀 የአድግላችሁ ☘️☘️ ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹 ሀገራችንን ኢትዮጵያ ⛪⛪ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲 መልካም በአል 🥰🥰🥰
ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና ይግባው ለዚህ ያደረሰን ህዝብ እያለቀ ምን ደስታ አለ ወንድሜ
Yimar ayzewu
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ
ሳላሳልፍ የማየው ነገር ቢኖር ያንተን ቪዲወነው😂😂😂😂😂
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይ ድንቁ የሳቄ ምጭ ምን በዚህ ዘመን ብዙ የደም ጎረፉ እየፈሰሰ ስለሆነ ምኑ አዲስ አመት ሆነ መከራ በየቦታዉ በዝቶ😢
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችን የሰላም የፍቅር የደስታ አላህ ያድሪግልን አሚን አሚን አሚን
እንኳን አብሮ አደረሰን ሶስት አመት ብዙም አይደለም አሁን ላይ ሙቀት
Congrats for reaching 300K subs👏👏👏
U deserve it 👌👌👌
Guys entrance ተሳክቶልኛል ደስስ ብሎኛል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🤍😮😮ደሞ TH-cam የመጀመሪያዉን
እውነትን ነው በዓል አገር ሰላም እና ሁሉም በአንድነት በኢትዮጵያውያነት ሲሆን ሙሉ ደሰታ የሚሰጠው አንተ እንዳልከው ሰላሙ የኑሮ ወንድነት መፈናቀል መታገት ምኑን ይነገራል የአደባባይ ሚስጥር ነው ።
ለማንኛውም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ።
እንኳን ደስአለህ 300kገብተሀል
እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን የሳቃችን ምንጫ❤❤❤❤
ያለ ሀይማኖታችሁ እምትሽለጠለጡ ሰዎች ባለጌናችሁ እባካችሁ አስቡበት ጣልቃ እየገባችሁ ቡኃላ ሲነፋጠጡ ይመጣሉ ሚዲያላይ የዱባይ ሙቀት ሊገድለነዉ 2017 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አላህ ይርዳቸው ወንድሜም ውጤት ጠባቂ ነው
ሰላም ሲኖር ነው ሁሉም ሚናፍቀው ደንቃ ድንቅ 💚💛❤️❓❗❓❗
ሳህ❤
Enkon Aebro Aederesen wendime betam enamesegnalen
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርህ
ሁሉም አዲስ አዲስ አመት እንዴ አዲስ ከመት ተብሎ ነዉ እንዴ በዓሉ መከበር ያለበት ግን እኮ በሃይማኖታዊ ስራዓት ቅዱስ ይሃንስ ነዉ ሚባለዉ
Habiba zefagn nat enji.. ketakemech behuwala endih aderegoatal
እመቤቴን ምስክሬ አኔም በአልአልመሰለኘም ❤🎉ሌላግዜ ከቋግሜአንድ ጀምሮ ድባብ ጥሩጥሩነበር የሚሸተዉ ❤😂🎉ዘንድሮ ድባብጠፈቶል አምላክ እሱይመልስልን🎉🎉🎉❤
የውሉም ችግረነው ይህን ቤተሰቤ ጭንቅላይ ናቸው እድሜ ላብይ
Congratulations 300k 🎉❤❤❤❤❤❤
Enkwan Abro Aderessen Think you so much 🇪🇹💚
እግዚአብሔር በቤቱያጥናን እነሡንም ወደእውነተኛውይመልሳቸው
ፍቅርና ፉፉ ሲምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ🥰🥰🥰
አይቻልም በኛ አላህ ሂድያዉን ይሥጣችሁ ለናተም ክርሥቲያን ከሆሽ😢
እኳን ደሥ አለክ ድንቁ ሦሥት መቶ ሺ ገባህ ቬሮኒካ የት ነሽ
ምን አለ እኔን ብሸልመኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀ