Geta eyesus birkrik yadrigih wondime. I just can't thank you enough for taking your time and reaching all of us with the most vital lessons. Geta eyesus bebizu yibarikih.
@@PaulosFekadu ??? plus god bless u for every teaching u give us but i have a qus ..u said in new version Ethiopian bible its says in verse 20(" menafest") i cant find it ??????????????????
What a wonderful Teaching! For the first time I understand this passage well and good. I am eagerly looking forward the next challenging part of Bible to learn. Please keep on teaching and posting on TH-cam and other Social media's. More and more Blessings!
Terrific lesson. You are able to build your case by contrasting the other two extreme views in the spectrum. It would have been awesome if you did a few minutes summary before you conclude the session. Stay in grace, I will continue lifting you up in my prayers.
Paul first of all, i really appreciate your concern for the body of Christ, may God increase you in every dimension you go, i really saw the quality true servant of God ought to be in dividing the word of truth"...a work man that needed not to be ashamed,rightly dividing the word of truth...2 Tim 2:15. "In regarding to today teaching, your concern to explain this sensitive issues is really interesting, also can you explain for me starting from 1 peter 3:21 and how about the word in john 20:17...touch me not; for I am not ascended to my father... after that he told Thomas...reach hither thy finger...john 20:27. Also can you explain for me the word Mathew 27:51-53"..And the graves were opened; and many bodies of the saints which slept arose, And came out of the grave after his resurrection, and went into the holy city, and appeared unto many..". Lastly the word in 1 cor 15:29 explain" Else what shall they do which are baptized for the dead, if the dead rise not at all? why are they then baptized for the dead?". I really appreciate the work God in your life, knows you from the early beginning in your writing, oh really amazing, i don't know how to communicate with you personally, really stay blessed.
Amlak zemenhn ybark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ስለአንታ ጌታ አመሰግናለሁ በጣም ቡዙ ነገር አዉቅሃሎ ፀጋ ይብዛል😍😍😍
አሜን
እ/ር ስላንተ ይባረክ፣ !
እንተም ከነቤተሰብህ ተባረክ!
እህቴም ድላቀረብሽልን ተባረኪ
Amen
ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን❤
አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
So so great. We will learn from these kind of ur videos for the coming decades
ፀጋይብዛልህ ፖል
Amen
ቃየል ሚስት ከየት ነው ያገባው
ከተማ የመሰረተው ከማን ጋር ነው
ሲፈረድበት የገኙኝ ሁሉ ይገሉኛል ያለው እነማንን ነው
ፓል ጊዜ ካለህ ሪፕሌይ አርግልኝ ሌሎችም የምታውቁት ከለ በተመሳሳይ አመሰግናለሁ
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ነገር በግልጥ አይናገርም
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርክ ፀጋ ይብዛልክ በጣም ግልፅ የሚገባ አገላፅ ነው።ክብር ለጌ ይሁን አሁን ገብቶኛል
ጌታ ይባረክ።
ጌታ ያለምልም.......ህህህህህ የጌታ ባርያ በብዙ ተምሬአለሁ የጌታ ፀጋ ሁል ጊዜ ይብዛልህ 🔥
ወፍራም ኣሜን።
ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ ይባርክህ
አስቸጋሪ ምንባባትን ለመተርጎም በምታደርገው ጥረት በጣም ተደስቻለሁ
"6፤ እኔ ግን። አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤"
(መዝሙረ ዳዊት 82:6፤) የሚለውት ክፍል ብትፈታው መልካም ይሆናል ተባረክ
th-cam.com/video/wy-ZiY-hMEE/w-d-xo.htmlsi=TARDqOckfFbZBIBW
ተባረክ
ተባረክ ወንድሜ የምትሰብካቸው ስብከቶች ለስብከትህ የሰጠሃቸውን አርእስቶች በትክክል የሚያስተምሩ ወይም የሚያብራሩ ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ግዜ አርእስት አይቼ ከፍቼ ስብከቶች ሳዳምጥ አልተገናኝቶም ይሆኑብኛልና::
አመሰግናለሁ በርታ
ክብረት ይስጥልኝ።
ፀጋ ይብዛልህ ፖልዬ❤❤❤
ስጦታችን ነህ ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ከቅዱሳን ጋር የምንወያይበት ነጥብ ነበር።
ከ ጌታ ሞትና ትንሳኤ በፊት የሞቱ ሰዎች ጌታ ለሀጥያተኞች ከሞተና ከተነሳ ካረገ አዲስ ኪዳን ከሆነልን ጀምሮ ለሞቱትም ጭምር ስለሆነ ይድናሉ ይላሉ እኔ ግን እሄንን ልቀበለው አልቻልኩም በህይወት ያሉትም በእየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት አምኖ ሲቀበል ድነት የዘላሉም ህይወትን ያገኛ ነው የምለው እስኪ አብራራልን ተባረክ።
Amen bless you Paul
Amen
God Bless You
Amen
ፓል ስጦታችን ነህ ተባረክ
God bless
ገታ ይባርክህ ወንድማችን።
አሜን
God bless you more Poulachen.
አሜን
ተባረክ ወንድማችን እናመግናለን መልካምነቱን ጥበቡን ያብዛልህ
Amen
I am truly blessed by your teachings.God bless you and yours!!
Amen sis
ከሌሎቹ ትምሕርቶችህ አንጻር ይሄኛው ግልጽነት ይጎድለዋል
እሺ። ምናልባት ወደፊት በድጋሚ እሠራው ይሆናል
በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ! ተባረክ::
Amen
Paul amlak abizeto yibarkik betam tekami nek we love u brother!!
ክብረት ይስጥልኝ።
ፖል ጌታ ይባርክህ ! ይህን ትምህርት 200 የማይሞሉ ሰዎች ብቻ ማየታቸው በጣም ያሳዝናል ስንት እንቶ ፈቶ የሆኑ ቀልድ ትምህርቶችን በ50 እና በ100 ሺዎች ይመለከቱታል ይህ ያለንበትን ግዜ ቁልጭ አርጎ ያሳያል አንተ ግን በርታ በርታ አሁንም በጌታ ፀጋ በርታ !
አሜን። ስለ ማበረታቻህም አመሰግናለኩ። ስለ የትኛው ቪዲዮ እንደ ጻፍክ ግን አላወቅሁም።
May God bless you and all your family! You are a blessing to the body of Christ.
ጌታ በመንፈስ ብቻ ነው የተነሳው?ሲመጣስ ?እባክህን እዚህ ላይ ብታብራራው ።የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen
Help full interpretation & power full presentation! Thank you so much, God bless you my brother.
Thank you brother.
@@PaulosFekadu ሉቃስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ድሀውም ሞተ፥ መላእክትም ወደ አብርሃም እቅፍ ወሰዱት፤ ባለ ጠጋው ደግሞ ሞተና ተቀበረ።
²³ በሲኦልም በሥቃይ ሳለ አሻቅቦ አብርሃምን በሩቅ አየ አልዓዛርንም በእቅፉ።
²⁴ እርሱም እየጮኸ፦ አብርሃም አባት ሆይ፥ ማረኝ፥ በዚህ ነበልባል እሣቀያለሁና የጣቱን ጫፍ በውኃ ነክሮ መላሴን እንዲያበርድልኝ አልዓዛርን ስደድልኝ አለ።
²⁵ አብርሃም ግን፦ ልጄ ሆይ፥ አንተ በሕይወትህ ሳለህ መልካም እንደ ተቀበልህ አስብ አልዓዛርም እንዲሁ ክፉ፤ አሁን ግን እርሱ በዚህ ይጽናናል አንተም ትሣቀያለህ።
²⁶ ከዚህም ሁሉ ጋር ከዚህ ወደ እናንተ ሊያልፉ የሚፈልጉ እንዳይችሉ፥ ወዲያ ያሉ ደግሞ ወደ እኛ እንዳይሻገሩ በእኛና በእናንተ መካከል ታላቅ ገደል ተደርጎአል አለ።
ይህን ክፍል እንደላይኛ ማብራርያ ትሰጣለህ?
Poya egzabher abzeto abzeto yebarekeh.
አሜን ሉሊቴ። ተባረኪልኝ።
Shalom wendema
Shalom
Amesegnalehu
እሺ
I thank God for the insight. God bless u bro.
God bless you too.
Geta eyesus birkrik yadrigih wondime. I just can't thank you enough for taking your time and reaching all of us with the most vital lessons. Geta eyesus bebizu yibarikih.
አሜን ማኅደር።
Paulye tebareke zemenehe yebareke.Enekuane abero desee alene.
ጌታ ይመስገን።
ስለ ምትሰሬቸዉ ስራዎች እግዝአብሔር ይባርክህ
አሜን
good message
Thanks
Thanks Paul!!
You're welcome.
ጌታ እየሱስ ይበርክ
Amen
what’s the amazing teaching..I’m from Eritrea and I’m very proud of you keep it up Thanks
Thank you. Keep me in your prayers.
Matthew 27÷51-54 is one of among the formidable passage to understand and translate. dear Paul if you have time, give us clue. Thanks Paul
በሂደት ወደዚያም እንመጣለን።
@@PaulosFekadu ??? plus god bless u for every teaching u give us but i have a qus ..u said in new version Ethiopian bible its says in verse 20(" menafest") i cant find it ??????????????????
አዲሱ መደበኛ ትርጉም አላልሁም፤ አዲስ ትርጉም ነው ያልሁት። ቀለል ባለ አማርኛ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ያሳተመው ነው
Amazing teaching God bless you . I hope part 2 counting
Thank you. I hope so.
አሜንን ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
God bless, bro Paul!!!
God bless you too.
ebakehen 1ቆሮ 15 :26-28 ስራልን ተባረክ
Eshy
የተወደድከው ወንድማችን ጳውሎስ ስለምታደርጋቸው ተግባራት እግዚአብሔር ይባርክህ! ጽሁፎችህ አስደናቂ ናቸው(በተለይም "የእግዚአብሔር ልጅ" የተሰኘው መጽሀፍህ)! በጸሎትም በሀሳብም ከጎንህ ነንና ቀጥልበት! እጅግ አድርገን እንወድሃለን!!!
Thank you
Esey! Tsidit yale tirgum, endante ybzulin.
Amen.
ሰላምህ ይብዛ እንኳን አብሮ ደስ አለን
ጌታ ይመስገን።
What a wonderful Teaching! For the first time I understand this passage well and good. I am eagerly looking forward the next challenging part of Bible to learn. Please keep on teaching and posting on TH-cam and other Social media's. More and more Blessings!
Thank you. I'll do that.
So amazing 👏 be blessed 🙌
Amen
ይበልጥ ተወሳሰበብኝ 😢
አዝናለሁ
አመሠግናለሁ ግሩም አፈታት
Thanks
ኡፍ ተባረክ ወንድም
ወፍራም አሜን።
እስካሁን እንደዚህ አልተረዳሁም ነበር አሁን ግልፅ ሆኖልኛል ጌታ ይባርክህ
አሜን። ተባረኪልኝ።
ወዳጄ አሁን እውነቱ ጋር አልደረስክም
Wowww ፖዬ ብዙ ነው ያተርፍኩት ተባርክ ሌላ ምንም አልችልም ፀጋ ይብዛልህ
አሜን። የጸሎት ድጋፍም ያስፈልገኛል።
pule Tebarki Gurom Mabirarya Nw Ysethin Geta Zemnhi Yebarki Tebarkilge
አሜን። ክብረት ይስጥልኝ።
May Grace of Lord be up on you
አሜን
Terrific lesson. You are able to build your case by contrasting the other two extreme views in the spectrum. It would have been awesome if you did a few minutes summary before you conclude the session. Stay in grace, I will continue lifting you up in my prayers.
Thank you. Its a good advice.
yeheninem verse betlekelen mark 10:17-18
Eshy
1ኛ ኔህ
Thanks
ፖዬ
ወዬ
Yetinsaye hayl or yetnesabet hayl menfes kidus sitil ke menfeskidu egazaber like weldi egzaber ab agizaber new
Eyesus simot amilakinetu yet neber emaymotew menfes yehonew amilkinetu
ጥያቄህን ይበልጥ ግልጽ ብታደርገው።
ነፍሳት ወይም መናፍስት የተባሉት በኖህ ዘመን የነበሩ ለመሆናቸው ቁጥር 20 ላይ እነዚህ በሚል አይይዥ ቃል በመጠቀም አሰቀምጧል ስለዚህ ጌታ የሰበካቸውም በቀጥታ ደግሞም ኖህ የሰበካቸውም ክፉ መናፍስት ከሆኑ ኖህ ለክፉ ሰበከ የሚለው ሌላ ችግር የሚፈጥር ሀሳብ አይሆንምን።
አይተህ የጨረስክ አይመስለኝም። ሰበከ ሳይሆን ድል መንሳቱን አወጀ ተብሎ መወሰድ አለበት።
እምቢተኛ የተባሉት ሰዎችን እንጂ ክፉ መናፍስትን አይመስለኝም።
Yes
“ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤”
- ዕብራውያን 1፥7
ዕዚ ጋር እኮ መላዕክትንም መናፍስት ይላል???
Paul first of all, i really appreciate your concern for the body of Christ, may God increase you in every dimension you go, i really saw the quality true servant of God ought to be in dividing the word of truth"...a work man that needed not to be ashamed,rightly dividing the word of truth...2 Tim 2:15. "In regarding to today teaching, your concern to explain this sensitive issues is really interesting, also can you explain for me starting from 1 peter 3:21 and how about the word in john 20:17...touch me not; for I am not ascended to my father... after that he told Thomas...reach hither thy finger...john 20:27. Also can you explain for me the word Mathew 27:51-53"..And the graves were opened; and many bodies of the saints which slept arose, And came out of the grave after his resurrection, and went into the holy city, and appeared unto many..". Lastly the word in 1 cor 15:29 explain" Else what shall they do which are baptized for the dead, if the dead rise not at all? why are they then baptized for the dead?". I really appreciate the work God in your life, knows you from the early beginning in your writing, oh really amazing, i don't know how to communicate with you personally, really stay blessed.
በጣም አመሰግናለሁ። አንተ የጠቀስካቸውን ጨምሮ ሌሎችንም ምንባቦች በሂደት እናቀርባቸዋለን።
“ታዲያ፣ “ወደ ላይ ወጣ” ማለት ደግሞ #ወደ #ምድር #ታችኛው #ክፍል ወረደ ማለት ካልሆነ በቀር ምን ማለት ነው?”
- ኤፌሶን 4፥9
“who disobeyed long ago when God waited patiently in the days of Noah while the ark was being built.”
- 1Pet 3:20 (NIV)
“እነዚህ በወህኒ የነበሩት ነፍሳት(መናፍስት) ቀድሞ በኖኅ ዘመን መርከብ ሲሠራ እግዚአብሔር በትዕግሥት ይጠብቃቸው የነበሩ እምቢተኞች ናቸው፤ በውሃ የዳኑት ጥቂት፣ ይኸውም ስምንት ሰዎች ብቻ ነበሩ።”
- 1ኛ ጴጥሮስ 3፥20
መናፍስትን በትግስት ሲጠብቃቸው ነበር?የሚል ጥያቄ ያስነሳል።
አዎን ያስነሣል፤ በኀጢአት ከመውደቃቸው በፊት
ቁጥር 20 ግን ነፍሳት የሚለው ሰዎች መሆናቸውን ይናገራል።
በደንብ ሰማኸው?
ይህንን ጥቅስ በጣም መርዳት የምፈልገው ቃል?
እሰይ። ደስ ሲል።
በተናሳው በመንፈሱ ሰበከላቸው የሚል ከሆነ እንዴት ነው በኖህ ዘመን ጨርሶውን በስጋ ሳይመጣ ሞቶ በሕያው መንፈሱ ሊሰብክ የሚችለው፣ እዚህ ጋር የክርሰቶስ መነሳት ከሰበከው ስበከት ጋር ተያይዞ መቅረቡን አንርሳ።
እኔም እኮ እርሱን አላልኩም። ጨርሰህ አይተኸዋል?
ወንድም ጳውሎስ ስለምትሰራው ስራ የጌታ ስም ይክበር።1 ጢሞ 2 :15 ያለው ቢብራራ ደግሞ በጣም ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ
ክብረት ይስጥልኝ። በዚህ አገልግሎት በርካታ ጠንካራ ምንባቦች ስለሚዳሰሱ ይህኛውም መሠራቱ አይቀርም፤ በቅርቡ ላይሆን ግን ይችላል።
@@PaulosFekadu thanks
You're welcome
1ኛ ጢሞ 2:11-15 ፖልዬ አሁን ደግሞ ይህንን ክፍል ተንተርሰው ሴት ልጅ ፓስተር መሆንም ማስተማርም አትችልም ይላሉ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ትላለህ ? 🙏🙏🙏
ለመናፍስት አባት ሲል መናፍስት የተባሉት ምእመናን አይደሉንምን?
Nop.
ወደምድር ታችኛው ክፍል ወርዷል ይላልኮ ጳውሎስ በኤፌሶን መልክቱ
ኤፌሶን 4 (Ephesians)
8፤ ስለዚህ፡- ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮን ማረከ፡ ለሰዎችም ስጦታን ሰጠ፡ ይላል።
9፤ ወደ ምድር ታችኛ ክፍል ደግሞ ወረደ ማለት ካልሆነ፥ ይህ ወጣ ማለትስ ምን ማለት ነው?
ይህ ጥቅስ ከ1ኛ ጴጥሮስ 3፥18-21 ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም።
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
ኢየሱስ ከሞተ ቦሃላ ለ3ቀን የቆየው ዬት ነው
1. መስቀል ላይ ሆኖ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ሆነ ይላል ያ ወንበዴ አብሮት የሄደው ወደ ገነት ነዉ
2. ወደ ሲኦል እንደወረደም መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል
የእነዚህ ሁለት ትርጉሞች እስካልገባን ድረስ በወይኒ ያሉት የሚለው አይገባንም
አንድ ህፃን አድጎ ጌታን ሳያምን በህፃነቱ ቢሞት የት ይሄዳል??
ይድናል
በአውዱ ውስጥ ያለውን ጥምቀትን መዝለልህ አግባብ ነው?
ከተነሣሁብት ጥያቄ አንጻር ከታየ አግባብ ነው። ጥምቀትን ለማስረዳት ስለ ጥምቀት የሚናገሩ ሌሎች ምንባቦችንም ማንሣት ይኖርብኛል፤ ታዲያ በስንት ሰዓት ቪዲዮ የምጨርሰው ይመስልሃል? ዓላማዬ ኢየሱስ የሰበከው ለማንና መቼ እንደሆነ ማስረዳት ብቻ ነበረና ትክክለኛ መንገድ እንደ ተከተልሁ አስባለሁ። የጥምቀቱ ጉዳይ ኢየሱስ ለማንና መቼ ሰበከ ለሚለው የሚያቀብለው ሐሳብ ይኖራል ብለህ ታስባለህ?
@@PaulosFekadu:- ከሰአት አንጻር ከታየ እውነት ነው ያሳምነኛል። "በውሃ የዳኑት ጥቂት ይኸውም 8 ሰዎች ብቻ ነበሩ። ይህም ውሃ አሁን የጥምቀት ምሳሌ ሆኖ ያድናችኋል" (አመት) የሚለው የኖህ የጥፋት ውሃና ጥምቀት አብረው በመቅረባቸው፥ በአውዱ ውስጥ ነካ አድርጎ ማለፍ እንጂ ትኩረት ሊነፈጋቸው አይገባም ነበር የሚል እሳቤ ይዤ ነው። በተረፈ በ1ጴጥ. 3:18-22 ስነ ፍታቴ እድሉ አግኝቼ በመስማቴ ደስ ብሎኛል!
በጠንካራ ምንባባት ጉዳይ ብዙ መሠራታችን ስለማይቀር ምናልባት ወደፊት እንመጣበት ይሆናል። ጌታ ቢፈቅድ፣ እሁድ ስለ ዘፍጥረት 6 እናቀርባለን።
@@PaulosFekadu በትልቅ ጉጉት እጠብቃለሁ፡፡ የቃሉ ባለቤት እርሱ አሁንም አብዝቶ በቃሉ አብርሆት ይባርክህ ዘንድ እጸልይልሃለሁ። ዝግጅቱ አድካሚ እንደሆነ ባውቅም፥ ውጤቱ ደግሞ ደስታን ይሰጥሃልና በርታልን ፖልዬ!
@@ModernEthiopia-ዘመናዊቷኢት ተባረክልኝ።
ወንድም ጌታ መልሶ ጥበቡን ይስጥህ፡
1 ጴጥ 3፥ 19 በትግርኛ መጽሓፍ ቅዱስም " መናፍስቲ" ማለት መናፍስት ነው የሚለው
Thanks
ፈፈ
ኀ 😅😅
ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ ይባርክህ
አስቸጋሪ ምንባባትን ለመተርጎም በምታደርገው ጥረት በጣም ተደስቻለሁ
"6፤ እኔ ግን። አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤"
(መዝሙረ ዳዊት 82:6፤) የሚለውት ክፍል ብትፈታው መልካም ይሆናል ተባረክ
th-cam.com/video/wy-ZiY-hMEE/w-d-xo.htmlsi=6xBKBb04ksPSRK4q