May God Holy Spirit be praised for He gave you Understanding of the Word. The conclusion is very vital: we should not alter the Word of God just because our own definition and understanding of a verse is dear to us, and because we get an applaud from others. Alteration of the Word of God is a subtle sin clothed in spiritual understanding that creates in the individuals life and the Churches to disorder. Like the example you gave..... we exchange the expensive shoe that doesn't fit than cutting our heels corners to fit in the shoe :)
By saying this is Jesus is a sprit ? He told for his disciples that he not sprit , on Luke gospel ,Luke 24 39 Behold my hands and my feet, that it is I myself: handle me, and see; for a spirit hath not flesh and bones, as ye see me have. That’s all about western teaching , even If I have great respect to Dr mayels most of this kind of teaching “we are sprit “comes from him . 1 Thessalonians 5 23 And the very God of peace sanctify you wholly; and I pray God your whole spirit and soul and body be preserved blameless unto the coming of our Lord Jesus Christ.
እግዚአብሔር በአንተ ላይ ስላስቀመጠው ጸጋና ትጋት የተባረከ ይሁን !!!
Amen
ጨዋ ስነ-ፍታቴ
ኩልል ያለ ፍሰት
ገለባውን ጠራጊ ከባድ ንፋስ
ተባረክ!❤
አሜን
give us a guide on how to live as a digital era generation. thank you god bless you
ጌታ ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ አስፈላጊና መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮ ሰው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ትምህርት ነው።
ጌታ ይባርክህ
Amen
what a beautiful bible interpretation and teaching ? I'm so glad in you Dear Bro.
Many blessing to you!!
Thank you kindly
እህዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። እንደው በቀጣይነት ስለ Septuagint (LXX) and Masoretic MT መሃል ያለውን የቃላት ልዩነትን ጭምር ብታብራአ ደስ ይለኛል። ወግንተኛነት ሳይሆን እውነትን ያማከለ ህሳብን ስለምታነሳ በጣም ደስ ይላል። ተባረክ!
God willing, I will
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም የበለጠ ቃሉን ያብራልህ።ይሄ ብዙዎችን ግራ ያጋባና ገደል የከተት ርዕስ ነው።አንተ ግን በጥሩ መንገድና በቀላል አማርጛ አቅርበሀዋል።👍
God bless
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ወንድሜ ተባረክልኝ ይሄነው በቃ እውነታው
Amen
የእውነት አምላክ በእውነተኛው ቃሉ የተከለህ የእውነት ወንጌል አገልጋይ ፖል አብዝቶ ይባርክህ ተባርከንብሃል!
ግን ያልተንኳኩ በሮች ቁጥር ሁለት እንጠብቅን!?
የብርሃን አንጓዎችን አላነበብክም?
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏
አሜን
ጌታጸጋ ይብዛልህ ተባረክልን ወንድሜ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Amen
ወንድሜ ጳውሎስ ትምሕርቶችሕ ጠቃሚ አስተማሪ ናቸው በዚሕኛው አስተምሕሮትሕ ግን አልተስማማሁም በመጨረሻ እንዳልከው ወደየምንፈልገው ሐሳብ ወሰደን የቋጨነው መሠለኝ, ሲጀመር ሰውን ብቻ የሁለት አለም ዜጋ ነዋሪ አድርጎ ነው ፈጣሪ የፈጠረው ስለዚሕ ሰው የማይሞት እንደፈጣሪው ዘላለማዊ ሆኖ ነው የተፈጠረው መላእክትንም ጨምሮ ስጋው ደግሞ እንስሶች ከተፈጠሩበት ከተፈጣሪ አፈር ተገኘ ተፈጠረ ነፍሱ (መንፈሱ) ከማይሞተው እግዚአብሔር. ሰው በምድር አንድ ብቻ ሞት መኖሩን ሲያስቆመው መንፈሱን ግን የዘለአለም ሞት እንኳን ስለማይገለው ለዘለአለም እየገደለ የሚያቆየው የዘለአለም ሕይወት በሲኦል ውስጥም አለ. የሕይወት ትርጓሜ ሰላም ደስታን እረፍትን ሲጨምር ደሞ ወደመንግስተ ሠማያት የዘላለም ሕይወት ይለወጣል. ሰው ሲሞት ወደ አፈር የምንመልሰው 3:19 ከአዳማይ የተገኘውን አዳምን ነው ከእግዚአብሔር የተገኘውን "ኢሽ" መቅበር ስለማንችል ይነጣጠላሉ በሞት ማለት ነው. በመፈጠር ዘፍ 1:26 እና ዘፍ 2:7 ተጋቡ ተጣመሩ በመሞት ዘፍ 3:19 እንደሚፋቱ ይነግረናል ሞት የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጓሜው ካልተሳሳትኩ መፋታት ማለት ነው. ስለዚሕ ሰው ሞርታልና ኢሞርታል ብቸኛ ከመላዕክትም ከእንስሳም የሚለይ ፍጡር ነው መላእክት የማይሞት እንስሳ የሚሞት ሰው ደሞ የሚሞትም የማይሞትም ማንነት ያለው ፍጡር ነው. አልጨረስኩም ለጥቆማ ያሕል ነው. ብዙ ትምሕርቶኝሕ ባለቺኝ ነገር ላይ ትልቅ ግብአት ሆነውኛል ተባረክ
Thanks
ፀጋ ይብዛልህ
አሜን
ተባረክ!
አሜን
ወንድሜ ተባረክ
አሜን
May God Holy Spirit be praised for He gave you Understanding of the Word. The conclusion is very vital: we should not alter the Word of God just because our own definition and understanding of a verse is dear to us, and because we get an applaud from others. Alteration of the Word of God is a subtle sin clothed in spiritual understanding that creates in the individuals life and the Churches to disorder. Like the example you gave..... we exchange the expensive shoe that doesn't fit than cutting our heels corners to fit in the shoe :)
God bless
Tebarek pawlos betam eyetetekemkubih new.
Amen
ወንድሜ ጳውሎስ የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተ እና ለቤተሰብህ ይሁን። ሁሌም ትምህርትህን ስከታተል በትልቅ ደስታና ቀጣዩን በትልቅ ናፍቆት በመጠባበቅ ነው። ስለ በዛልህም ጸጋ ጌታን እባርካለሁ። በዛሬው ትምህርትህም ብዙ ቁም ነገሮችን አግኝቼባቸዋለሁ። ይሁንና አንድ ጥያቄ ባቀርብ ብዬ ፈለኩ። የዘፍ. ም. 1 እና የዘፍ. 2 የሥነ ጽሁፍ አይነት (Genre) አንድ ነውን? አንዳንዶች ዘፍ. 1፥1 - 2፥3 በቅኔ መልክ የተጻፈ ነው ይሉና ም. 2፥4-25 በትረካ መልክ ነው ይላሉ። ይሄ እውነት ከሆነ ደግሞ ተመሳሳይ የስነ ፍታቴ ህግ ልንከተል ነውን? ለዚህስ አሳብ የአንተ ምልክታ ምንድነው? ከትልቅ ትህትና ጋር! አመሰግናለሁ።
ዘፍጥረት 1 የቅኔ ዘውግ ያለው አይመስለኝም
Amen, bless you brother this is basic study, thanks 🙏
Thanks for listening
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አሜን
Tebarek wendme paulos
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
አሜን ወንድሜ
Bless you
Amen brother
Teacher betam miwodihk tebarek
Amen
ጌታ እውቀት ያብዛልህ
Amen
Awesome 👌you are blessed brother 🙏
Thank you so much
Wow....
Wow
ጌታ ይባርክህ ፖልዬ
Amen
ሰው መንፈስ ነው ወይስ አይደለም በሚለውም ስራልን please 🙏
Tebareklegn ❤❤❤
አሜን
waw Blessd Pol
God bless
ትምህርትህ መልካም ነው ነገር ግን የሰውን አፈጣጠር ከእንሰሳት ጋር ወይም ከሌሎች ዘፍጥረት ጋር ማመሳሰል ትልቅ ስህተት ይመስለኛል እንሰሳት ነፍስ እንጂ መንፈስ የላቸውም መልእክትን ብትወስድ መልአክት መንፈስና ነፍስ እንጂ ስጋዊ አካል የላቸውም ሌላው እግዚአብሔር ሰውንም ፈጠረው መል ስለ አዳም ብቻ ሳይሆን ስለሰው ልጅ አጠቃላይ ይመስለኛል የሴት ወይም የሴት የሚባል መንፈስ እግዚአብሔር አልፈጠረም በአጠቃላይ ሰውንም አለ እንጂ የሴት ወይም የወንድ የሚል ስህተት ይመስለኛል እግዚአብሔር ዘፍጥረትን የጨረሰው ዘፍጥረት 1 ላይ ይመስለኛል የእግዚአብሔር አሰራር አውርደህ በሰው ደረጃ ልታስቀምጠው አትሞክር ሰውን በመልካችን እንደምስያላችን መል እንደሚገባኝ ከሆነ የእግዚአብሔር መልክ እና ምሳሌ መንፈሱ እና መንፈሱ ይመስለኛል ሰውም መንፈስ ነፍስ እና ስጋ አለው በመጨረሻ ዘመን የሰው ስጋው ሲቀር መንፈሱና ነፍስ ግን ሰመያዊ አካል ለብሶ ይነሳል። አንተም ይህን ምድር ለቀህ መሔድህ አይቀርም ያጥላላሀው መንፈሳዊ ማንነትህ ሰሚያዊዉን አካል ለብሶ ይነሳል ይህ ማንነትህ መሰለኝ ዘፍጥረት 1:26-27 ላይ የተጠቀሰው ጳውሎስን መናገር መንፈሳችሁን ነፍሳችሁን አንዲሁም ስጋችሁን የተቀደሰ አድርጉ ሲል መንፈስ እና ነፍሳችን ቀድመው ለምን ተጠቀሱ በተረፈ የተለየ አመለካከትህን አከብራለሁ ሰው ሁሉ በራሱ ጫማ ቢሆን መልካም ነው
Thanks
Woww poya zemnhe yabarek ሌላ ምን እላለሁ ❤💕💕😍😍😍
Amen እንጂ ምን እላለሁ?
Betm Giltsi Yehone Akerareb new Ahun Bedemb Gebtongal Geta zemenikin Ybarkk Tsegawn Yabzalkk
Amen
'ሰው መንፈስ ነው' የሚለው መነሻ ሃሳብ 'ሰው መንፈስ ነው ፣ ነፍስ አለው ፣ በስጋ ውስጥ ያድራል' በሚል ቢተካ። ዘፍ.1 ላይ ወንድና ሴትን ፈጥሮ በዘፍ.2 ምልሰተ ትንታኔ ደግሞ ከአፈር የማበጀቱን አጽንዖት በዚህ አስተምህሮ ማስረጃ ሆኖ እንደሚቀርብ መመልከቱ መልካም ነው። የ'ፈጠረ'ንና የ'አበጀው'ን ትርጉም በራሱ በክፍሉ ቢፈታ፤ ምክንያቱም ሃሳቡ ራሱን የመተርጎም ክፍተት የለበትምና።
ዘፍጥረት 1 ላይ የአዳም ሔዋን መንፈስ አልተፈጠረም። ዘፍጥረት 1 እና 2 አንድን ነገር በተለያየ አንጻርና ጥልቀት ነው የሚያስረዱት። በተጨማሪም የቃላቱ ትርጓሜ በቅርቡ አውድ (በዘፍጥረት) እንዲሁም በሰፊው አውድ (በብሉይ ኪዳን) በአግባቡ ቀርቧል። ቪዲዮውን በአግባቡ እየው።
ልጽፍልህ በወደድኩት /ደግመህ ብታነበው/ ብትረዳኝ። የቅርብና ሰፊው አውድን ከአንተ ሃሳብ ተነስቼ አይቼዋለሁ መልካም ነው። ከክፍሉ ጭብጥ አንጻር ትርጓሜው ላይ ነው አስተያየቴ አመሰግናለሁ።
ከሞላ ጎደል ጥሩ ተንትነሐል።አሁንም ያላሥተዋልከውን ልጠቁምህ።አንተ እንዳልከው የዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ ጠቅላላውን ሢሆን የዘፍጥረት ምዕራፍ ሁለት ሠውንና መኖሪያው የሆነችውን ምድር በመነጠል መልሶ በመፈጠራቸው ጊዜ የሆነውን ይተርካል።ያላሥተዋልከው ግን በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሠውን በመልኩና እንደምሳሌው ፈጠረው ሢል ከምንም ወደአንድ ነገር አመጣው ነው የሚለው።እግዚአብሔር መንፈስ ነው።የፈጠረውም መንፈሱን ብቻ እንደነበረ አትጠራጠር የእግዚአብሔር መልክ(አይነት)መንፈስ እንጂ አፈር እንዳልሆነ አስተውል እናም በዚያኑ መንፈስ አድርጎ በፈጠረው ጊዜ አስቀድማ ከተፈጠረችው ምድር አፈር ወስዶ የውጭውን አካሉን አበጅቶለታል።ለምን??መንፈሱ መንፈሳዊውን አለም የሚረዳበት ሢሆን መንፈሳዊ በሆነችውና በምድር ላይ በተተከለችለት ዙፋን *የምድር ሉአላዊ ግዛት የገዥነት መንበር*(ገነት) ሆኖ እግዚአበሔርም የሚገናኝበትና የሚጎበኘው በዚህችው እንደቤተመንግስት በሆነችው ገነት እንደሆነ ልብ ይሏል።የውጭው አካሉ ደግሞ የተገኘበትን ግዑዙን አለም የሚረዳበት ማለትም በውጭው አካሉ ላይ ባሉት የሥሜት ህዋሣቱ(ማየት መሥማት መዳሠሥ ማሽተት መቅመሥ) ግዑዙን አለም የሚረዳበት አካል ነበረው ማለት ነው።ሥለዚህ አስቀድሞ ሠውን በመልኩ ፈጠረው ሢል እግዚአብሔር አንድ እንደሆነው ሁሉ ሠውም አንድ ብቻ እንደነበረ ለማሥተዋል ሞክር ወረድ ብሎ አሁንም በመንፈስ ወንድና ሤት(male &female) አድርጎ ፈጠራቸው የሚለው በፍጥረት በመንፈስ አንዱ አካል የሁለቱ የወንድና የሤት ጥምረት** ሁለት በአንድ**እንደሆነ ነው የገለፀልህ የኤፌሶኑ ወንድና ሤት አንድ አካል እንጂ ሁለት አይደሉም ካለህ በህዋላ ይህ ታላቅ ሚሥጢር ነው ብሎሀልና እባክህ የሠውን አፈጣጠር ከሌሎች የምድር ፍጥረታት ጋር ለማነፃፀር ባትሞክር የተሻለ ነው።ቢያንስ ሌሎች ፍጥረታት ምድር ታውጣቸው ተብለው ወደመታየት የመጡ ከአፈር የተገኙ እንደሆኑና ሠው ግን ምድሮ ታውጣው ያልተባለና ይልቅስ እግዚአበሔር **ሠውን(የፈጠረውን)**ከምድር አፈር(አስቀድማ ከተፈጠረችው ምድር በተወሠደ አፈር አበጀው**እንደሚል አስተውል።ይህንን መንፈስ የሆነውንና ሢፈጠር በመልኩ የፈጠረውን አንዱን አዳም(በመንፈስ ሁለት በአንድ የሆነውን) ከምድር አፈር የውጪውን አካሉን ከሠራለት በህዋላ አስቀድሞ ወንድና ሴት የሆነውን በሥጋ ሢለየው ከዋናው ሥጋ ላይ ሤቷን አወጣት እንጂ ከምድር አፈር ለብቻዋ እንዳልሠራት አስተውልና አሁን በግዑዙ አካል ሢለያዪ የተለያዩ የወንዴና የሤቴ የመራቢያ አካላት ያላቸው ሆኑ።ይህ ማለት አስቀድሞ በመንፈስ(ሁለት በአንድ) ሆነው ሣሉ በእንግሊዝኛው male & female የተባሉት የፆታ መለያ እንዳልሆኑና በሥጋ ከተበጀ በህዋላ ሢነጣጠሉ MAN & WOUMB MAN ሠውና የማህፀን ሠው በመባል የመራቢያ አካላት ልዩነት በሥጋ እንደተገለፀ አስተውል።እናም ሠው አምላኩን የሚመሥልበት ማንነት (መንፈስ) ያለውና ከምድር አፈር ከሆነው አካሉ ደግሞ እንደማንኛውም ህይወት ያለው ፍጡር ነፍስንና ሥጋን እንደተካፈለ(የኢየሡስን የውጭ አካል ልብ ይሏል) ወንድሞቹ በስጋ እንደሚካፈሉ ያለህ ይህንን ነው።የሠው ነፍስ ከተገኘችበት ከምድር ፍጥረታት ነፍስ የምትለይበት ከእግዚአብሔር እስትንፋስ የተገኘ ህይወት(ዘለአለማዊነት) ያገኘች መሆንዋ ነው።እንስሳት ነፍሳቸው ከሌለች የሉም።መንፈስ የላቸውምና ጊዜያዊ ናቸው።ሠውን ከእንስሳት አፈጣጠር ጋር ፈፅሞ አታነፃፅረው።ለማንኛውም ሠው በመንፈስ ሁለት በአንድ የሆነ ፍጥረት መሆኑን ለመረዳት በመልኩና #በአምሳያው# የፈጠረው መሆኑንና በዘፍ 5 ላይ ሥማቸውንም በፈጠረበት ቀን **አዳም**ብሎ በአንድነት እንጂ በሁለትነት እንዳልጠራቸው እንዲሁም እንደሌላው ፍጥረት በመንጋ እንዳልተፈጠረ አንድ ብቻ ሆኖ ከተለያየ በህዋላም ሁለቱ አንድ አካል እንጂ ሁለት አይደሉም የሚለው የዘፍጥረቱና የኤፌሶኑ ሚስጢር ትስስር ያረጋግጥልሀል።እናም ሠው የሚታየውና ከምድር የተገኘው አካሉ ከምድር የተበጀው አካሉ ከምድር እንደተገኙት ሌሎች ፍጡራን ጊዜያዊ(የሚታየው ጊዜያዋ ነው) ሢሆን በመልኩ የተፈጠረውና የማይታየው መንፈሱ ግን የማይጠፋና ዘለአለማዊ እንደሆነ አስተውል።የተፈጠረው ማንነቱ መንፈሱ ነው የተበጀው ደግሞ ስጋው ነው።ዘፍጥረት 1 እና ሁለትን ቀላቅልና ተረዳው።ሠው ከእንስሳት የሚለየው በመንፈሱና የህይወት እስትንፋስ በተሠጣት ነፍሱ ነው።አሁንም በመንፈሳዊው አለም በገነት የሚኖሩት ፃድቃን ያለፆታ አስቀድሞ በተፈጠሩበት መንፈስ እንዳሉና አምሳያ የሆኑበትንሥላሤነት(መንፈስ ነፍስ ሥጋ) የሚታየውን ከምድር አፈር የተበጀለትን ጊዜያዊውን መኖሪያ በሠማያዊ መኖሪያ አካል በመለወጥ እንደሚጠናቀቅ አስተውልና መንፈሳዊውን ዕውነት በአእምሮ የታሪክ ምርምር ሣይሆን ዳግመኛ በመወለድ ከመንፈስ በመማር ብቻ ልትረዳው እንደምትችል 1ኛ ዮሐ 2:26-27 ከራሤ ልምድ አካፈልኩህ ተባረክ።
"ከራስህ ልምድ" ስላካፈልከኝ አመሰግናለሁ። በዚህ ስፍራ ግን የራሴን ልምድ እያቀረብሁ አልነበረም።
ወንድሜ ጳውሎስ በቅንነት ደጋግመህ ብታነበው መልካም ይመስለኛል።አንደኛ የእግዚአብሄር መልክ አፈር አይደለም።የሚጠፋም አይደለም፣
የእግዚአብሔር መልክ ዐፈር ነው ብያለሁ እንዴ? የእግዚአብሔር መልክ ይጠፋልስ ብያለሁ እንዴ? በቅንነት ደግመህ ብትሰማው መልካም ይመስለኛል
Wendim Paulos geta jesus yibarkih Betam tekami kedingitgiz hiwet yemiyaweta silehone!lelaw ketach yetesete asteyayet anbbe neber metsehaf kidusin yareje yefeje siluna sewn ke jesus ikul lemadreg yemimeslachewn kal iyelekemu lemastemar sitegu lelawn yeyesusin fitsum sewnetna amlakinet lemogetachew ye muslim astemariwoch yeminagerutin kal siytu ayche lerase 1 neger kal gebahu one ine iyalku kemalet getayen lesew yemigeltsbet amlaknetunina sewnetun yeminegrbetn mulu metshaf kidusen matnat indalebin kenesu raswedadnet kenenet timhir lela getankuan bebluy muslimu iyetekese siteykew mels siyata beyewahoch kirstiyanoch fit gin hulun awakisimesil say aferku batekalay geta jesus yibarkih yenen mulu mannet awke irf adrgognal tebarek jesus sigaw sayhon yetesekelew menfesunew kemilu yarkalna yikrta abezahu geta kibrun teklilo yiwsed 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
God bless you
1ኛ
Thanks
ወንድሜ ስላካፈልከን አመስግናለሁ ግን በብዙ አንተ የምታምንበትን የሰው አፈጣጠር እንዲህ ነው ብትል መልካም ነበር ምክንያቱም መፍጠር አንተ ስትፈልግ አበጀ የሚል ትርጉም ትሰጣለህ ያውም ብዙ ዘመናትን ባስቆጠረ ( የፈጀ) መጽሐፍን እያጠናን ? ለኔ የሰው ማንነት መንፈስ መሆኑን አንተ ላለመቀበል በከሳተብርሐን ለመተርጓም ስትቸገር ስለተረዳሁ ፣ በጣም የገረመኝ የሰውን እና የእንስሳን አፈጣጠር አንድ ማድረግህ ? ሰው በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠረ ነው ። እንስሳ ግን የ biolife ስለሆነ የነፍስ ሂወት ስለሆነ ፣ ለማንኛዉም ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል ።
By saying this is Jesus is a sprit ? He told for his disciples that he not sprit , on Luke gospel ,Luke 24
39 Behold my hands and my feet, that it is I myself: handle me, and see; for a spirit hath not flesh and bones, as ye see me have. That’s all about western teaching , even If I have great respect to Dr mayels most of this kind of teaching “we are sprit “comes from him .
1 Thessalonians 5
23 And the very God of peace sanctify you wholly; and I pray God your whole spirit and soul and body be preserved blameless unto the coming of our Lord Jesus Christ.
በዚህ ዝግጅቴ “ሰው መንፈስ ነው ወይስ አይደለም?” የሚል ጥያቄም ሆነ መልስ አላቀረብሁም፡፡ ሰው ዘፍጥረት 1፥26-27 እና 2፥7 የሰው መንፈስ መጀመሪያ መፈጠሩን ከዚያም ሥጋ መልበሱን አያስረዱንም የሚል ብቻ ነው ሐሳቤ፡፡ በዚህ ላይ ያቀረብሁት ማስረጃ ትክክል ካልሆነ፣ ሞግተኝ፡፡ የሰውን መንፈስ መሆን ያለ መሆን ጉዳይ ደግሞ ርእሰ ጉዳዩ ላይ ዝግጅቴን በማቀርብበት ጊዜ ብንነጋገርበት አይሻልም?
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
Amen
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Amen