ጳውሎስ ፍቃዱ | እምነት | Halwot Emmanuel United Church |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว +2

    ጳውሎስ ዘመንህ ይለምልም ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል
    🔵➖🔵➖🔵➖🔵➖🔵➖🔵➖🔵➖🔵

  • @danielgebreslasie6556
    @danielgebreslasie6556 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጲያውያን አንዲት ታደላቹ ። Paul' blessed l miss u

  • @yehiwotmenged5337
    @yehiwotmenged5337 2 ปีที่แล้ว +39

    አባት ሆይ ይህን ማር የሆነ ቃልህን ስለሰጠኸኝ በድምጽህ ህይወቴን ስነካኸው በጣም አድርጌ እባርክሀለው።ቃልህ ህያው ነው ህይወቴን አቆንጅቶታል።እንዴት መታደል ነው እንዲህ አይነት መልዕክት መስማት እግዚአብሔር ይመስገን!!የተባረከ ጳውሎስ ይህንን እውነት ለመናገር ስለታደልክ ዕድለኛ ነህ!!! ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው!!! አንተን ስጦታ አድርጎ ለቤተክርስቲያን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ!!!!

  • @YakMms
    @YakMms 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእየሱስ ስም ተባረክ በእየሱስ ስም ተባረክ አባታችን ክፉ አይንካዉ🎉🎉🎉

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_Dh 2 ปีที่แล้ว +9

    ጳውሎስ ፍቃዱ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው:: ጌታይባርክህ!!!

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አምላክ ይባርክህ በጣም እረሰረስኩ እንዲህ ያለ አስተማሪ ይብዛልን ተጨምሮ ይባርክህ እድሜና ጤና ይሰጥልን ቤትህና ልጆችህ ይደጉልህ ከክፍ ጌታ ይሰውርህ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sifenshiferaw-i4d
    @sifenshiferaw-i4d วันที่ผ่านมา

    በሳል እምነት(Matured faith) በፀሎት መልስ ሳይሆን በፀሎት መኖር ነው። በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ እየረሰረሱ መኖር! what an amazing saying it is!! ተባረክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +9

    የሚደንቅ ትምህርት ነው
    እምነት ማለት በመከራ ውስጥ ስናልፍ የእግዚአብሔርን አብሮነት ከእኛ ጋር መኖሩን ማመን ነው አሜን

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 2 ปีที่แล้ว +1

    ከብዙ ጊዜ በኋላ ሥላየሁህ ጳውሎሥ ደሥ ብሎኛል ሥትጠፋ የአሜሪካ ማእበል ይዞት ይሆነ የጠፋው ብዬ ሥጋቱ ነበረኝ እግዚ/ር ይመሥገን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።mm

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ በድጋሜ ስምቻለሁ፤ እንደገናም ደጋግሜ ለማዳመጥ እንደምመጣ እርግጠኛ ነኝ።

  • @SolomonZewdie-o1s
    @SolomonZewdie-o1s หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ አንተ በቃልህ ግሩም ነህ ስታፅናናን ድንቅ ነህ አባ ስምህ የተባረከ ይሁን በወንድማች አልፈህ እየተናገርከን ስላላህ እናመሠግንሃለን!!

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው በጣም የሚደነቅ አስተምሮት ነው ዘመንህ ብሩክ ተባርከሃል ይጨመርልህ ❤🍇🍇
    ሀልዎት ወዳጆቼ ዘመናችሁ ይለምልም ጸጋው በእጥፍ ይብዛላችሁ ❤🍇🍇🍇🍇

  • @Finka2654
    @Finka2654 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚወደው ወንድምና በጻፋቸውና በተረጎማቸው መጻሕፍት እጅግ የተባረኩበት በአገልግሎቴ ላይ ትልቅ አሻራ ያሳረፋ ሰው ነው።ጳው በአንታ ላይ ስላለው የቃሉ ፍቺና መረዳት እግዚኣብሔርን አመሰግናለሁ።

  • @ዳውድዳዊት
    @ዳውድዳዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    የእምነት ግብ በኢየሱስ ብቻ እንደሆነ ማድረግ ነው።

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ድንቅ መልእክት እንዴት ያሳርፋል
    ከዚህ በላይ።የቃሉ መገለጥ ይጨምርልህ

  • @sameraweldemo8863
    @sameraweldemo8863 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንን

  • @user-eh4rc1lp5w
    @user-eh4rc1lp5w 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን

  • @hailuergero5950
    @hailuergero5950 2 ปีที่แล้ว +1

    ጰውሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @mame8874
    @mame8874 2 ปีที่แล้ว +1

    ውውውይይይ ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ በጣም የልብን የሚናገር ስብከት ነው ተባረክልን

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን።

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 2 ปีที่แล้ว +1

    የፍስግ ብፌ ይሏል ይኸው። አሁን ነው ተባርካችኋል ማለት።

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ልጄን እያሰላሰልኩ ባለሁበት ሰዓት አገኘሁህ ተባረክ።!!!!!!

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu982 ปีที่แล้ว

    "በሳል እምነት በጸሎት መልስ አይደለም የሚኖረው፤ በጸሎት ነው የሚኖረው።" ጶዬ ተባረክ። ድንቅ መልዕክት ነው።

  • @Loid26
    @Loid26 10 หลายเดือนก่อน

    በእምነት የሚበልጠውን በሙሉ ልብ አሻግሮ ማየት ይሁንልን፤
    ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @shenkorinabogale4411
    @shenkorinabogale4411 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ሂወት እንድፈትሽ ረዳኝ 🙏🏼
    ስለ ህያው ቃልህ ተባረክ ጌታ ሆይ 🙏🏼

  • @TilahunRefisa-lj3mu
    @TilahunRefisa-lj3mu หลายเดือนก่อน

    OMG!WHAT A WORD OF GOD!IT IS AN EVIDENCE GOD SPEAKS TILL NOW AND THE FUTURE!

  • @burtehussian7257
    @burtehussian7257 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ጌታይባርክህ የናፈቀን ትምህርት !!!!

  • @yalfaltarekegn
    @yalfaltarekegn ปีที่แล้ว +1

    Paul God bless you we love you.

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ልብን የሚረካ ግሩም ና ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንደዚህ ዓይነት ትምህርት ልብን ይጠግናል::❤️‍🔥💐❤️🥰🥰💐💐💐❤️‍🔥

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ጳውሎስ ጌታ ይባርክህ

  • @mintesnot_6
    @mintesnot_6 หลายเดือนก่อน

    "Wow.. ድንቅ ትምህርት😍🙏

  • @zons8510
    @zons8510 2 ปีที่แล้ว +10

    God bless you Paul, what a great message !
    Let this word guide my whole life to the rest of my life.

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ጌታ ቤተክርስቲያኒቱን ይባርክ ለዚህ ክቡር ለሆነው መልእክት። እኔ በብዙ ተምሬበታለሁ። ጌታ ይክበር።

  • @57assefa
    @57assefa 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ! አብዝቶም ይጨምርልህ :: እንዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን::

  • @frehiwotassefa7813
    @frehiwotassefa7813 2 ปีที่แล้ว +1

    Enquan ayehuhe demom semahuhe blessed

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ መረዳት ነው ጸጋ ይብዛልህ

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 2 ปีที่แล้ว +1

    Degeme degeme new yetemarkut Geta Abzeto yebarkeh

  • @myYesus777
    @myYesus777 2 ปีที่แล้ว +15

    I will hear this message repeatedly, until it goes from my brain to my heart.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @mehariwyemaren7559
    @mehariwyemaren7559 2 ปีที่แล้ว +1

    "Yale emnet EGZABHRN des maseget alcylemena GETA hoy be Emnet tsencha endenor Emnetan erdaw "

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemenh beteh tedareh agelgloteh yebarek lebereket hun

  • @ergoayele2506
    @ergoayele2506 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +6

    የከበረ መልክት, ይብዛልህ ተባርከሀል🙏🙌

  • @nadewayalew2920
    @nadewayalew2920 2 ปีที่แล้ว +2

    It is timely massage to all church' members .God bless you !

  • @zewdieayele4270
    @zewdieayele4270 2 ปีที่แล้ว +1

    Poliyee tebarek

  • @tadessesenbetu3303
    @tadessesenbetu3303 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር:ይብርክህ:ያብዛልህ::

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +3

    የረዳህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🏼!!!! Poliy God bless you so much and your family!!!

  • @peterbelay154
    @peterbelay154 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወድሜ ግባችን እግዚያብሔር ነው ♥♥

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 2 ปีที่แล้ว +1

    Be bleesd ጸጋው ይርዳን

  • @emmanuelgirma2392
    @emmanuelgirma2392 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow is amazing

  • @maxkidane1515
    @maxkidane1515 2 ปีที่แล้ว +4

    wow wow Amazing!!

  • @abiyotlemma7789
    @abiyotlemma7789 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you!

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen 🙏🙏

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ ወንድሜ ።

  • @simesima3954
    @simesima3954 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ameeeen ameeeen geta hoyi dasiseghi abate mesi wate be fitihi ante yemitideset yihun
    Yabate jegina zemenik yilemelim be qalli fireyama hun

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 ปีที่แล้ว

    Yeliben awuxiche leman
    Linager yene geta derash neh amen

  • @NafarraSA
    @NafarraSA 2 ปีที่แล้ว +13

    እነርሱ ከሩቅ ተሳልመው እንደዚህ ከፀኑ እኛ አግኝተነው እንዴት አብልጠን በእምነታችን ልንፀናና በዚህም እግዚአብሔርን ማስደሰት ይገባን?!

  • @mekibeb1779
    @mekibeb1779 2 ปีที่แล้ว

    ብሩክ ሁን

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 2 ปีที่แล้ว +1

    Betammmm Yemiwedew Astemari

  • @yegileact689
    @yegileact689 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen and Amen! to God be the glory!!! Thank you Lord Jesus for Your Church and those who serve you. Thank you for tis message blessing!

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek bebizu 1gnaye

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta zemenehen yebareke tebareke 🙏

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you!!

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow tough one

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses ปีที่แล้ว

    Ameeeen ameeeen getaaa yibarkih

  • @zelalemgidafie4546
    @zelalemgidafie4546 2 ปีที่แล้ว +1

    Glory to God !
    Bless you Paul!

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen yene geta

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሀሌሉያ...ተባረክ ወንድሜ

  • @belayaregu3382
    @belayaregu3382 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you.

  • @lulithibue8027
    @lulithibue8027 2 ปีที่แล้ว +1

    May the Lord bless you Poya wendema . I will hear it again and again.

  • @genytad2275
    @genytad2275 2 ปีที่แล้ว +1

    be blessed bro that what we need

  • @emyjesus9775
    @emyjesus9775 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you !!!

  • @tsedekedemissie1041
    @tsedekedemissie1041 2 ปีที่แล้ว +1

    pauliyeee
    tebarekkk

  • @KiyatTube
    @KiyatTube 2 ปีที่แล้ว +1

    wow afihi sitafit geta yibarkihi

  • @sabawoldemariam1629
    @sabawoldemariam1629 2 ปีที่แล้ว +3

    Amennnn

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 2 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate your teaching Style also i am reading your new book "The Son of God". Blessed more

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses ปีที่แล้ว

    Getaa zamanikihn yibarkaw

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 ปีที่แล้ว

    I feel ashamed of myself😣😣😣

  • @nansin4739
    @nansin4739 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ተባረኩ

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 10 หลายเดือนก่อน

    ፖል bless you

  • @kapitedantso6868
    @kapitedantso6868 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you, brother; Very interesting message!

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD Bless u!!

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @sabawoldemariam1629
    @sabawoldemariam1629 2 ปีที่แล้ว +3

    ያእ ትክክል

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 ปีที่แล้ว

    Ehe kal lene new meselegn

  • @kidistlegesse8393
    @kidistlegesse8393 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeen! Glory be to our Lord. May the Lord bless you and use you more for his Glory my dear brother Paul.

  • @tinsaelegamoofficial
    @tinsaelegamoofficial 2 ปีที่แล้ว +2

    Paul

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 2 ปีที่แล้ว +2

    Be blessed

  • @ישאמבלאצנפה
    @ישאמבלאצנפה ปีที่แล้ว

    ሰላም ለጠያቄ መልስ በትጥፍልኝ አመሰግንህ አለሁ በትምህርትህ መሰረት የሚያስደስት እምነት ማለት እግዚአብሄር በተሰወረበት ጊዜ ጽኑ ሆነው መገኘት ነው በምለው መሰረት ኢብራውያን እንደ እምነታቸው እሱስ ጌታ አይደለም በታአምር አናምንም ማለታቸው ይህም በከርስቲያን መሪዎች የተረሸኑት የተቃጠሉት የእነሱ እምነት አይበልጥምን ? ኢብራውያን ከርስቲያን አልሆኑም አስካሁንም በአገራቸው በእስራኤል ሀገር የአባታቸውን አምላክ ይከተላሉ እና እንዴት ክሪስትያን ሆኑ ትላለህ

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว

    Koy Keyet new enezi sebakiyan mimetut,...yetes neberu,.... 🤔🤔 Enden yetegerem sew Kal eski

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏💕💕💕💕🥭🥭

  • @Spiritualsongs6206
    @Spiritualsongs6206 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @temesgensimon5458
    @temesgensimon5458 2 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @lulithibue8027
    @lulithibue8027 2 ปีที่แล้ว +1

    May the Lord bless you Poya wendema . I will hear it again and again.