Paulos Fekadu
Paulos Fekadu
  • 112
  • 538 411
የእግዚአብሔር ልጅ - መደምደሚያ (ክፍል 41)
ጌታ ኢየሱስ፣ “እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” ሲል ለደቀ መዛሙርቱ ጥያቄ አቅርቦላቸው ነበር። ዘመናችን ግን ይህን ጥያቄ ወስዶ፣ “ኢየሱስ ማን እንዲሆንላችሁ ትፈልጋላችሁ?” ሲል የቀየረው ይመስላል። ኢየሱስ ግን እንደዚህ አይጠይቀንም። እርሱ እኛ እንዲመቸን እንጂ እንዳይጎረብጠን ስንል እንዳሻን የምናበጃጀው አይደለምና! ስለዚህ ኢየሱስ ማነው? ለሚለው ጥያቄ ራሳችን መልስ እንድናገኝ ለራሳችን አልተተውንም። እግዚአብሔር ቅዱሱን መንፈሱንና ቅዱሱን መጽሐፍ ሰጥቶናል፤ ከቅዱሳን ሐዋርያት ተቀብለው እውነቱን ለእኛ ያጸኑ የቤተ ክርስቲያን አባቶችም አሉ። እናም ወደ እውነቱ መድረስ፣ ይህንም አጥብቆ መያዝና ለዘለቄታው መጽናት ይቻላል።
มุมมอง: 528

วีดีโอ

የአማኞች ክህነት - ግላዊ ገጽታ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 40)
มุมมอง 453หลายเดือนก่อน
በቤተ ክርስቲያን ክህነት ላይ ትኵረት ሲደረግ ግን የአማኞች ክህነት ግላዊ ገጽታም መረሳት የለበትም። እያንዳንዱ አማኝ ክህነቱን የሚያገኘው በቤተ ክርስቲያን ክህነት ውስጥ መሆኑ እውነት የሆነውን ያህል፣ እያንዳንዱ አማኝ ክህነቱን በግሉ የሚገልጥበት አግባብም አለው። ይህ ዐይነቱ ክህነት ምንን ያቅፋል? እንዴትስ ይገለጻል? የሚሉት ጥያቄዎች ግን መልስ ይፈልጋሉ። ይህን ደግሞ ከተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች እናገኛለን።
የአማኞች ክህነት - የወል ገጽታ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 39)
มุมมอง 471หลายเดือนก่อน
የአማኞችን ክህነት በሚመለከት ሁለት የተወጠሩ ሐሳቦች እዚህም እዚያም ይስተዋላሉ። በአንድ በኩል፣ በአማኞች ክህነት ግላዊ ገጽታ ላይ ብቻ ትኵረት በማድረግ፣ የቤተ ክርስቲያን ይሁንታና ሲመት ዋጋ እንደሌለው የመቍጠር ዝንባሌ ይታያል። በግላቸው ካህን በመሆናቸው የቤተ ክርስቲያን አባልነት እንኳ እንደማያስፈልጋቸው እስከ ማሰብ የሚደርሱም አልታጡም። የሐሳብ ልዩነት ሲፈጠር በሐሳብ የሚስማሟቸውን አስከትለው በቤተ ክርስቲያን ግንጠላ ላይ የሚሠማሩ ሰዎችም “የአማኞች ሁሉ ክህነት”ን የድርጊታቸው ማጽደቂያ ያደርጉታል። በሌላ በኩል ደግሞ እያንዳንዱ አማኝ ካህን መሆኑን በቸልታ በማለፍ የቤተ ክርስቲያን መገለጫ የሆነውን የአማኞችን የወ...
“የእኛ ሰው በሰማይ” - የክርስቶስ ምልጃ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 38)
มุมมอง 8802 หลายเดือนก่อน
የመጀመሪያው ሰው የአዳም መውደቅ የሰው ልጆች ውድቀት እንደ ሆነ፣ የኋለኛው ሰው የኢየሱስ መክበርም የሰው ልጆች ክብር ነው። አማኞች በአብ ቀኝ መቀመጣችንን ቅዱሳት መጻሕፍት የሚያስተምሩት የኢየሱስን በአብ ቀኝ መቀመጥ ተንተርሰው ነው። በአዳም ምክንያት ኀጢአት እንደ ሠራንና እንደ ተዋረድን፣ በክርስቶስ ምክንያት ከብረን በሰማይ ተገኝተናል። እግዚአብሔር በክርስቶስ ውስጥ አድርጎናልና አሁን በእርሱ ውስጥ ነን። የእርሱ በዚያ መገኘትም የእኛ በዚያ መሆን ነው። ስለዚህ ኢየሱስ በዚያ መገኘቱ ብቻ ከምልጃ ይቈጠራል። ከመጀመሪያም በእግዚአብሔር የታቀደው ክቡር ሰው አሁን በሰማይ አለ። የእኛ ሰው በሰማይ። እርሱ ስለ እኛ በሰማይ ይ...
ድነት እና የክርስቶስ ምልጃ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 37)
มุมมอง 1.1K3 หลายเดือนก่อน
ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞቷል (1ቆሮ. 15፥3)። እናም ያለ መስቀሉ ማንም ሰው አይድንም። ነገር ግን ያለ ትንሣኤውም ማንም አይድንም። ክርስቶስ ካልተነሣ እምነታችን ከንቱ ነው፤ እስከ አሁንም ድረስ ከነኀጢአታችን ነው ያለነው (1ቆሮ. 15፥17)። ስለዚህ መዳናችን ከሞቱ ጋር ብቻ ሳይሆን፣ ከትንሣኤውም ጋር ተያይዟል። ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ በደላችን ሞቶ እኛን ለማጽደቅ ተነሥቷል (ሮሜ 4፥25፤ 5፥10)። ታዲያ የዕርገቱስ ፋይዳ ምንድን ነው? የጌታ ኢየሱስ ዕርገት እርሱ ወደ መጣበት ተመልሶ የሄደበት ብቻ ሳይሆን፣ በክብር በአባቱ ቀኝ የተቀመጠበት፣ ጠላቶቹን የእግሩ መረገጫ ያደረገበትና የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ ለቤተ ክርስ...
የክርስቶስ ምልጃ - መግቢያ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 36)
มุมมอง 1K3 หลายเดือนก่อน
አንዱ ሊቀ ካህናት ሲሞት ሌላው እየተተካ፣ ከአሮን ጀምሮ ሁለተኛው ቤተ መቅደስ እስከ ፈረሰበት 70 ዓ.ም ድረስ 83 ሊቃነ ካህናት እንደ ተፈራረቁ አይሁዳዊው ታሪክ ጸሓፊ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን ጽፏል። ሊቀ ካህናት ሁሉ በሞት ስለሚሸነፍ ክህነቱና ምልጃው በተረኛው ይወሰዳል። ያ ትውልድ ለዚህ፣ ይህ ትውልድም ለሚቀጥለው ሹመቱን ያስተላልፋል። ሁልጊዜም ግን አሸናፊው ሞት ነው። በሕይወት የሚኖር እንጂ ሟች አያማልድምና የሊቃነ ካህናቱ ምልጃ በሞት ይቋረጣል። በዚህም ላይ የኀጢአተኛ ካህን ምልጃ ዋጋ ቢስ ነው። ጌታ ኢየሱስ ግን በሕያውነቱ ቀጥሎ በዘላለማዊ ክህነት “ስለ እነርሱ እየማለደ ሁልጊዜ በሕይወት” ስለሚኖር ምልጃው አሁንም ...
እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 35)
มุมมอง 1K4 หลายเดือนก่อน
ክርስቶስ በገዛ ደሙ ወደ መቅደስ በመግባቱ ክርስቶስና ደሙ የተነጣጠሉ አድርገን ማሰብ ግን የለብንም። ክርስቶስ ሊቀ ካህንም መሥዋዕትም ነውና። ይህም ከብሉይ ኪዳኑ ጥላ በእጅጉ ይልቃል። ምክንያቱም የብሉይ ኪዳን ጥላዎች ሊቀ ካህናቱ ስለ ሕዝቡ መሥዋዕት ማቅረቡን እንጂ ሊቀ ካህናቱ ራሱን በመሥዋዕትነት ማቅረቡን አይናገሩም። በብሉይ ኪዳን የኀጢአት መሥዋዕት ሲቀርብ፣ ኀጢአተኛውን የሚወክለውና በኀጢአተኛው ምትክ የሚቀርበው የታረደው በግ ወይም ፍየል እንጂ መሥዋዕት አቅራቢው ካህን አይደለም። መሥዋዕቱ ያለ ካህኑ ኀጢአተኛውን ሊወክል በቂ ነው። ታዲያ የካህኑ ሥራ ምንድን ነው? በብሉይ ኪዳን በስርየት ቀን መሥዋዕት የሚያቀርበው ሊ...
ሊቀ ካህናቱ ኢየሱስ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 34)
มุมมอง 1.1K5 หลายเดือนก่อน
ክህነት፣ ንግሥና እና ነቢይነት በብሉይ ኪዳኗ እስራኤል ውስጥ በኪዳን ሰጪው እግዚአብሔርና በኪዳኑ ሕዝብ መካከል ያለውን ግንኙነት ሲያበጃጁ ኖረዋል። በዚህም ግንኙነት ውስጥ ሊቀ ካህናቱ፣ ንጉሡ እና ነቢዩ የየራሳቸው ተደጋጋፊ ሚና አላቸው። ከእነዚህ ሦስት አገልግሎቶች መካከል የክህነት አገልግሎትን የተለየ ጉልህ ስፍራ እንዲወስድ የሚያደርገው ሁናቴ ግን ተከስቷል። ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ586 ዓመታት ጀምሮ ንጉሣዊው ሥርዐት ከእስራኤል ተመንግሎ ቀረ። ከክርስቶስ ልደት ከ400 ዓመታት አስቀድሞ ደግሞ የነቢያት አገልግሎት እየሟሸሸ መጣ። ከዚያ በኋላ የተጻፉ ሃይማኖታዊ ጽሑፎችም በቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ አልተካተቱም። ...
የጌታ ኢየሱስ ባሪያዎች (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 33)
มุมมอง 5945 หลายเดือนก่อน
ጌታ ኢየሱስ በደሙ ዋጅቶናልና በዋጋም ገዝቶናልና ባሪያዎቹ ነን። እንዲያውም ድነትን ያገኘነው ጌታ ኢየሱስን በመታዘዝ ነው፤ መጽሐፍ፣ “እርሱን ለሚታዘዙ ሁሉ የዘላለም ድነት ምክንያት ሆነላቸው” ብሏልና (ዕብ. 5፥9፤ አመት)። እዚህ ላይ ሐዋርያትንና ነቢያትን ጨምሮ አማኞች ሁሉ የእግዚአብሔር ባሪያዎች መሆናቸውን ማስታወስ የተገባ ነው። የጌታ መልአክ ሐዋርያው ዮሐንስን፣ “ከአንተ ጋር … ከወንድሞችህም ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ” በማለት ሁላቸውም የእግዚአብሔር ባርያ ስለ መሆናቸው ተናግሯል (ራእ. 19፥10)። መጽሐፍ ቅዱስ በብዙ ቦታዎች ይህን ደጋግሞ ያወሳል። የእግዚአብሔር ልጅ መሆን የእግዚአብሔር ባሪያ ከመሆን ጋር ተቃር የ...
ምን ዐይነት ልጅነት? የልጅነታችን ግብ? (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 32)
มุมมอง 9296 หลายเดือนก่อน
የወልድ የእግዚአብሔር ልጅነት በእርሱና በአብ መካከል ያለውን ልዩ ዐይነት ግንኙነት ያሳያል። በዚህ ዐይነቱ ልጅነት እግዚአብሔር አብ ከኢየሱስ በቀር ሌላ ልጅ የለውም። አንድ አብ ብቻ እንዳለ ሁሉ፣ አንድ ወልድ ብቻ አለ። በዚህ ዐይነቱ አባትነትም እግዚአብሔር ለማንም አባት አይደለም፤ ሌላ ወልድ የለምና። አማኞች የእግዚአብሔር የጸጋ ልጆች ናቸው። . . . ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ እኛም የእግዚአብሔር ልጆች ነን። እርሱና እኛ አንድ ወገን፣ አንድ ቤተ ሰብ ነን። “ሰዎችን የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሰዎች ከአንድ ቤተ ሰብ ናቸው፤ ስለዚህ ኢየሱስ ወንድሞች ብሎ ሊጠራቸው ዐያፍርም” (ዕብ. 2፥11፤ አመት)። ይህ ማለት ግ...
የእግዚአብሔር ልጆች (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 31)
มุมมอง 8887 หลายเดือนก่อน
እግዚአብሔር የሰዎች ሁሉ ፈጣሪ፣ ደጋፊና አኗሪ መሆኑ እውነት ነው። ነገር ግን በክርስቶስ ውስጥ ያልሆነ ሰው እግዚአብሔርን አባቱ አድርጎ መጥራት አይችልም። “የእግዚአብሔር ልጅነት በተፈጥሮአዊ ልደት ወደዚህ ምድር ለገባ ሁሉ የሚበረከት ሁሉን አቀፍ ሹመት አይደለም፤ ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን በመከተል የሚቀበለው ልዕለ ተፈጥሮአዊ ስጦታ እንጂ። … የእግዚአብሔርን ልጅነት ያገኘነው ሰው ሆ በመወለድ ሳይሆን፣ ዳግመኛ በመወለድ ነው።” በልጁ በጌታ በኢየሱስ ሞት ከእርሱ ጋር ታርቀው አዲስ ልደትን ላገኙና የመንፈሱ ማደሪያ ለሆኑ ብቻ እንጂ እግዚአብሔር ለሰዎች ሁሉ አባት አይደለም። ሰዎች የእግዚአብሔር ልጅነትን ሥልጣን የሚያገኙት በ...
የእግዚአብሔር ልጅ - መለኮት ማጠቃለያ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 30)
มุมมอง 8157 หลายเดือนก่อน
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት የተለያዩ ገጽታዎች የሚናገርባቸው በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሉ። ከእነዚህ መካከል አንዳንዶቹን ነጥለን እያወጣን ስንመረምር ቈይተናል። እነዚህም፣ 1) ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነቱ ከዘላለምም የሆነ አምላክ፣ 2) ከዳዊት ዘር የመጣ መሲሓዊ ንጉሥ፣ 3) እውነተኛ እስራኤል መሆኑን ያስረዳሉ። የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባቱ አንዳንዴ በአንዱ ገጽታ ላይ አጽንዖት ያደርጋሉ፤በሌላ ጊዜ ደግሞ ሌሎቹን ገጽታዎች አጣምረው በአንድነት ሲያቀርቡና አንዱን ገጽታ በሌላው ጥላ ሥር ሲያውሉት ይስተዋላልና ሚዛን እንዳንስት ጥንቃቄ ያስፈልጋል። የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሓፊዎቹ መልእክታቸውን በመ...
የእግዚአብሔር ልጅ - መለኮት (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 29)
มุมมอง 7558 หลายเดือนก่อน
የእግዚአብሔር ልጅ - መለኮት (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 29)
ንጉሥ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 28)
มุมมอง 7438 หลายเดือนก่อน
ንጉሥ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 28)
እውነተኛ እስራኤል (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 27)
มุมมอง 1.1K9 หลายเดือนก่อน
እውነተኛ እስራኤል (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 27)
የእግዚአብሔር ልጅ ምን ማለት ነው? (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 26)
มุมมอง 1.5K9 หลายเดือนก่อน
የእግዚአብሔር ልጅ ምን ማለት ነው? (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 26)
አምላክ-ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 25)
มุมมอง 1.5K11 หลายเดือนก่อน
አምላክ-ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 25)
"በእግዚአብሔር መልክ፣ የባሪያ መልክ" (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 24)
มุมมอง 1.4K11 หลายเดือนก่อน
"በእግዚአብሔር መልክ፣ የባሪያ መልክ" (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 24)
የስሙ ጉልበትና ከነቢያት መብለጡ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 23)
มุมมอง 963ปีที่แล้ว
የስሙ ጉልበትና ከነቢያት መብለጡ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 23)
ስግደት ለኢየሱስ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 22)
มุมมอง 940ปีที่แล้ว
ስግደት ለኢየሱስ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 22)
በማዕበሉ ላይ ጌታ - ኢየሱስ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 21)
มุมมอง 959ปีที่แล้ว
በማዕበሉ ላይ ጌታ - ኢየሱስ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 21)
ኢየሱስ "እኔ ነኝ" ነው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 20)
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ኢየሱስ "እኔ ነኝ" ነው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 20)
ኢየሱስ ኀጢአትን ይቅር ይላል (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 19)
มุมมอง 998ปีที่แล้ว
ኢየሱስ ኀጢአትን ይቅር ይላል (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 19)
ኢየሱስ አዳኝ፣ ከሕግ በላይ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 18)
มุมมอง 1Kปีที่แล้ว
ኢየሱስ አዳኝ፣ ከሕግ በላይ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 18)
ኢየሱስ ሁሌም ጌታ ነው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 17)
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ኢየሱስ ሁሌም ጌታ ነው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 17)
ኢየሱስ ከኀጢአት ስለ ማዳኑ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 16)
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ኢየሱስ ከኀጢአት ስለ ማዳኑ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 16)
ኢየሱስ እግዚአብሔርን መግለጡ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 15)
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ኢየሱስ እግዚአብሔርን መግለጡ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 15)
በሥጋ የተገለጠ አምላክ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 14)
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
በሥጋ የተገለጠ አምላክ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 14)
የጌታ ኢየሱስ የትውልድ ሐረግ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 13)
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
የጌታ ኢየሱስ የትውልድ ሐረግ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 13)
ሰው የሆነ አምላክ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 12)
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
ሰው የሆነ አምላክ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 12)

ความคิดเห็น

  • @Kidist_
    @Kidist_ วันที่ผ่านมา

    Many more blessings to you!

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 วันที่ผ่านมา

    Peter I have your first album mezmur wit cassette and vol 2 with cd 💿 we need it in you tube pls

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 วันที่ผ่านมา

    Thanks a lot

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 วันที่ผ่านมา

    Absolutely right

  • @hayileWaga
    @hayileWaga 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @TsegabrukT
    @TsegabrukT 4 วันที่ผ่านมา

    geta abizto chemro yibarkish

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል
    @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል 4 วันที่ผ่านมา

    tebarek lekalu yalek tamayigninet des yilal

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 7 วันที่ผ่านมา

    So so great. We will learn from these kind of ur videos for the coming decades

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 7 วันที่ผ่านมา

    I think the book of Henok explained the falling of those spirits. well. I understand why you aren’t mentioning that though.

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu 7 วันที่ผ่านมา

      Check this out: th-cam.com/video/wxAU9FTEDyI/w-d-xo.htmlsi=QxSUFJ-vtbu6Xata

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ጳውሎስ እባክህ አንተ ጋ ያለውን ንፁህ ወንጌል ለትውልድ አስተምረው

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን። ጌታ ይርዳኝ

    • @genettekle4477
      @genettekle4477 8 วันที่ผ่านมา

      @PaulosFekadu ወንድሜ ንፁህ ወንጌል እንደ ንፁህ ውሀ ጠምቶናል እኛስ መቼም አንድ ጊዜ እውነቱን ባልተበረዘ ባልተሸቀጠ ዘመን ሠምተናል ከሱ ፈቀቅ አንልም አሁን ጭንቀተቻን ለልጆቻችንና ለልጅ ልጆቻችን ነው እንደናንተ አይነቶቹ ንፁህን ወንጌል የያዛችሁት ህዝቡ ጋ የላችሁም ሳታላምጡ ብሉ የሚሉት ኢየሱስን ገለለ ያረጉት ቦታውን ይዘውታል እባክህ በተከፈተው መስመር ጥሰህ ውስጥህ ያለውን ስጠን ትውልድ ይጠቀምበት አደራህን ተወጣ የሚሠበከው ሌላ የማናቀው ወንጌል ነው ጳውሎስ ቢመጣ ለኢትዮጵያውያን መልክት ይፅፍ ነበር ወንጌልን ስንቀልድበት በትውልድ ላይ ፈርደን ዝም ስንል የገባህን ንፁሁን ስንሰማው ወደኢየሱስ የሚያስጠጋንን ንስሀ የምንገባበትን ቃሉን እንድንወድ የሚያረገንን ንገሩን ንፁህ ወንጌል የያዛችሁ ጳውሎስ አንተ አንዱ ነህ ተባረክ

  • @SamiBeki
    @SamiBeki 10 วันที่ผ่านมา

    Geta ahunim tsegahun yabzalk

  • @TerefeGezahegn
    @TerefeGezahegn 10 วันที่ผ่านมา

  • @workudagnachew2315
    @workudagnachew2315 11 วันที่ผ่านมา

    የሰይጣን ትምህርት ምንጭ ራሱ ነው!!!ሀሰት ሲናገር ከራሱ ይናገራል ይላል!!

  • @kassawbeshaw9852
    @kassawbeshaw9852 13 วันที่ผ่านมา

    ድምጽ አይሰማም እኮ! ምን ሰምታችሁ ነው የምታመሰግኑት። ውይስ ሌላ ሚስጢር አለ ለመስማት። ሁሉንም ሞከርኳቸው አንዱንም እንኳ መስማት አልቻልኩም። ችግሩ ከእኔ ይሆን?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu 12 วันที่ผ่านมา

      አዎን። ችግሩ አንተ የምትሰማበት ስልክ፣ ስፒከር ወይም ሌላ ነገር ላይ ነው። እስቲ ቀይረህ ሞክረው

  • @eyobalemayehu9601
    @eyobalemayehu9601 15 วันที่ผ่านมา

    በሲኦል አልተውከኝም ሲል ማለት የፈለገው ሲኦል አለመግባትን ሳይሆን ገብቶ አለመቅረትን የሚገልፅ ዓረፍተ ነገር ነው ቢብራራልኝ

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፖል አንድ ጥያቄ ነበረኝ ኢያሱ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥ እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው። ¹⁴ እርሱም፦ አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና፦ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው። በእንግልዚኛዉ ሰገደለት የምለዉ woriship ነዉ ይሄን እንዴት ትላለህ የእግዚአብሔር ሰራዊት ሁሉ አለቃ የተባለዉ ያህዌ(እግዚአብሔር) ነዉ??

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 18 วันที่ผ่านมา

    Welcome Paul

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you God bless you 🙏

  • @WabiAlm
    @WabiAlm 19 วันที่ผ่านมา

    Daniel 9 :24 for your people yilal andet nw mitayw

    • @WabiAlm
      @WabiAlm 19 วันที่ผ่านมา

      Your people malet dagimo Israel nw 70 seven's yetawjaw

  • @elsaweldemariam1682
    @elsaweldemariam1682 20 วันที่ผ่านมา

    Amen❤

  • @eyobyadetaofficial5072
    @eyobyadetaofficial5072 21 วันที่ผ่านมา

    አንተ ግን አዋርያዉ ጳዉሎስ ነይ ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @dagimdemissie8829
    @dagimdemissie8829 21 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን ጌታ ፀጋውን ያብዛልን 🙏 ከወንድሜ/ጓደኛዬ Prist Kibru fb Page ነዉ ሊንክ ያገኘሁት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfaabteshome5988
    @tesfaabteshome5988 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 21 วันที่ผ่านมา

    Wowow ብዙ ፀጋ ብዙ ምህረት ብዙም ሠላም ይብዛልህ ዉዲ ወንድሜ ፖልዬ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤😘😘

  • @alasibwimkantemerake7612
    @alasibwimkantemerake7612 21 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ልጅ የሚለው መፅሐፍ ገዝቼው ለማንበብ ጌዜ እየፈለኩ በነረበት ሰዓት በዚህ መልኩ ተዘጋጅቶ ሳገኘው እንዴት እንደተደሰትኩ እኔ ብቻ ነኝ የማውቀው ፓል ጌታ ይባርክህ!! ከማለት ውጭ ምን እላለሁ ስለ ስላሴ ያለኝ አስተሳሰብ ተቀይሮአል ብዙ ምለው ነበር ግን እዚህ ላይ ላቁም እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!!

  • @GochoNecho
    @GochoNecho 21 วันที่ผ่านมา

    Very nice

  • @tewodrosamanel4934
    @tewodrosamanel4934 21 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኔ ሐጥያት የሞተ እኔን ስለማፅደቅ ከሙታን የተነሳ❤❤❤❤

  • @Beminetchaka
    @Beminetchaka 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም የምደነቅብህ አስተማሪ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @zwork3427
    @zwork3427 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን! እግዚአብሔር መልካም ነው::

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 24 วันที่ผ่านมา

    ፀጋ ይብዛልህ ዉዲ ወንድሜ ጳውሎስ❤❤❤😘😘😘😘

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 27 วันที่ผ่านมา

    ​@PaulosFekadu paul i have one question if achild born and his parents are non Christian(for instance they are muslim) and died in just 3 days after birth ,what will be his destiny ? ገነት ወይስ ሲዖል ይገባል? ገና በተወለደ በ 3 ቀኑ እንደሞተ ሳይረሳ

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 27 วันที่ผ่านมา

    Paul tebarek Can you also make a video about the difference b/n we(evangelical) and seventh day adventist I want this because i have adventist friend so to discuss on the issue i must have info on that

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 27 วันที่ผ่านมา

    Paul tebarek Can you also make a video about the difference b/n we(evangelical) and seventh day adventist I want this because i have adventist friend so to discuss on the issue i must have info on that

  • @zerubabela6570
    @zerubabela6570 28 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ...! እኔ ይሄ ት/ት በደንብ ገብቶኛል ፣ ተባረክ ወንድሜ።

  • @zerubabela6570
    @zerubabela6570 28 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትንታኔ !

  • @lecturertamiratameya4836
    @lecturertamiratameya4836 28 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ጳውሎስ ለሰፊ ትንታነህ አድናቆት አለኝ። ሆኖም ግን በሁለት መንገድ ሙሉ በሙሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሆኖ አላገኘሁትም። እርሱም በሁለት መንገድ:-የመጀመሪያው የዘፍጥረት 6:1 ላይ የሚያውራው የእግዚአብሔር ልጆችን ስለሆነ የወደቁ መልአክቶችን አይመለከትም። የወደቁ መልአክቶች የእግዚአብሔር ጠላቶች ናቸው እንጂ ልጆች አይደሉም። ሁለተኛው ደግም የጰጥሮስና የይሁዳ መጽሐፎች የሚናገሩት ስለእርኩሳን መላክት በመሆኑ ከዘፍጥረት ምዕራፍ 6:1 ጋር ህብረት የላቸውም። ሦስተኛው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መልአክት ያገቡም ካለ አንተ እንዴት ተጋብተው ወለዱ ትላለህ? መልአክትን የሚያስቀና የሰው ውቤት አለ ወይ? ጻድቃንና ኃጢአን ተጋቡ የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት አለው።

  • @Yabets-dz7zc
    @Yabets-dz7zc หลายเดือนก่อน

    ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባህርይ አንድ ባህርይ❤❤❤

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 หลายเดือนก่อน

    ሻሎም ፖልዬ በኢየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ ዋዉዉ ቃሉን እንዴገና ይገለጥልክ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ዘመንክ ይባረክ አሜን እወዳለሁ ወንድሜ😘😘😘❤❤❤

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay4535 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዎ ተባረክልን

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay4535 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አስደናቂ ገለጻ ነው

  • @Cyber_realm
    @Cyber_realm หลายเดือนก่อน

    ለቤተክርስቲያን ታሪክ መጽሐፍ

  • @minassieasmelashRAD
    @minassieasmelashRAD หลายเดือนก่อน

    God bless you paul, i did'nt get any chance to read it but now am happy.

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
    @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ หลายเดือนก่อน

    Awesome 👏 stay blessed 🙌

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ ፖልዬ❤❤❤

  • @amanueltadesse391
    @amanueltadesse391 หลายเดือนก่อน

    Silzhi wondime irthodoxoch tawahadoh bilow irasachewun matiratachew chigir alew

  • @samuelberhane4875
    @samuelberhane4875 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጥያቄ ከዚህ ርዕስ ጋር የተያያዘ ሳይሆን ምሳ 8:22 መሰረት አድርገው "ኢየሱስ ፍጡር ነው" ለሚሉ ሙስሊሞች ከነገረ ክርስቶስ አንጻር ምን ምላሽ አለህ የሚል ነው::

  • @ELGIBIR
    @ELGIBIR หลายเดือนก่อน

    ከስንት ፍለጋ በዋላ መጽሐፍን አገኘው ምን ያህል ደስ እንዳለኝ አውንማ መኮምኮም ነው የቀረኝ እንዴት እዳገኘውት ታቃለህ ሌላ እቃ ሰፈልግ ስፈልግ አጥቼ በማላቃት ሀዋሳ ቀኑ ጨለም ማለት ሲጀምር በችኮላ ወደ መናሪያ ለመሄድ ስቻኮል መንገዱ ጠፋኝ የት እንዳለሁ ግራ ገባኝ ዝም ብዬ ለከተማው አዲስ መሆኔ እንዳይታወቅብኝ እግሬ ወደመራኝ መሄዴን ቀጠልኩኝ ድንገት በስተ ቀኜ በብዛት መጽሐፍ የሚሸጡበትን ሱቆች ተመለከትኩ በዓይኔ አለፍ አለፍ እያልኩ የተደረደሩትን መጽሐፍ አየተመለከትኩ አሲቂኝ ርዕስ ያለው መጽሐፍ ተመልክቼ ከአጠገቡ የተቀመጠው እንዲው በዓይኔ ለመመልከት ዘወር ስል የእግዚአብሔር ልጅ ይላል ዓይኔን ማመን ነው ያቃተኝ በአንድ በኩል ጌታን እያመሰገንኩ መለስ እልና አውን እንዴት ነው ወደ መናሪያ የምደርሰው እያልኩ በሀሳብ ተውጬ ዝምብዬ ተጓዝኩ ከሀሳቤ ነቃ ስል እራሴን መናሪያ ሰፈር አገኘውት በዛ ላይ የመጨረሻ መኪና ባዶውን ከ5 የማይበልጡ ሰዎችን ጭኖ ሲወጣ አገኘው ። ብዙ ፃፉኩ መሰለኝ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 หลายเดือนก่อน

    ፖል ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ እንደገናም የቃል መገለጥ ይጨምራልህ❤❤❤❤❤

  • @elsaweldemariam1682
    @elsaweldemariam1682 หลายเดือนก่อน

    God bless you.I have learened a lot by your teaching thanks so much.

  • @YESHUAYHWE
    @YESHUAYHWE หลายเดือนก่อน

    ተባክ ፖል ዘመንህ ይለምልም❤