ከባዱን ጡንቻ በቀላል ዘዴ/ለትልቅ የባት ጡንቻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ አመሰግናለሁ ምርጥ ወደጄ
    በነገራችን ላይ የደቡብ ልጅም ነኝ እግር አሁን እስፖርት መሥራት ከመጀመሩ በፍት ሰዎች እግርህ ትልቅ ነው ይሉኛል 😂😂

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 2 หลายเดือนก่อน +3

    የብዙ ሀበሻ ችግር

  • @fujaeatse2588
    @fujaeatse2588 2 หลายเดือนก่อน

    አሽዬ ምርጥ በርቺልን ረቡኒያችን

  • @E079-s8z
    @E079-s8z 2 หลายเดือนก่อน

    አሹ ስለ Arnold (calves ) የሱን genetics ጨምሮ ስለሱ ስራልን በናትክ🙏🙏🙏

  • @bahrugirma2118
    @bahrugirma2118 2 หลายเดือนก่อน

    Weyneee betam thenk you ashuye anbibeshwal malet new commenten

  • @user-dy7xd4qb1c
    @user-dy7xd4qb1c 2 หลายเดือนก่อน

    እንደው አሹ የልብ ይድረስ በጣም የተቸገርኩበት የጡቻ አይነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @takeleashena1832
    @takeleashena1832 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሹ በቅርብ የመጣው ቤተሰብ ነኝ በሰውነቴ ላይ ልዩነት አለብኝ በግራ በኩል ያለው ሰውነቴ በቀኝ ካለው ትንሽ የቀጥናል ማለትም ደረት እጄ እግሬ ላይ ይዬን እንዴት ማስተካከል አችላለው እባክህ ዝርዝር መረጃ አሼ

    • @user-op3po6kf2t
      @user-op3po6kf2t 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድማችን ሀሪፍ ጥያቄ ነው

  • @simemehratub9703
    @simemehratub9703 2 หลายเดือนก่อน

    በየከኑ ስፖርት መስራት ጸጉር ላይ ጉዳት ኣለው አንዴ መልስ ስተን

  • @user-lh7lv6pu1n
    @user-lh7lv6pu1n 2 หลายเดือนก่อน

    በቀን ምንያክል ነው መስራት ያለብን ለምሳሌ ባክ እና ባይሲብስ ወይስ አንዱን በቻ ነው ቀን በስራት ያለብን ንገረን አሹየ

  • @jibrilramla9068
    @jibrilramla9068 2 หลายเดือนก่อน

    thanks ashu!

  • @NatnaelDereje-tv6ix
    @NatnaelDereje-tv6ix 2 หลายเดือนก่อน

  • @rgatgg3323
    @rgatgg3323 2 หลายเดือนก่อน

    ለሴቶች ስራልን

  • @TewodrosTesfaye-nb2sy
    @TewodrosTesfaye-nb2sy 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks man

  • @bamlakgizachew904
    @bamlakgizachew904 2 หลายเดือนก่อน

    Original nw

  • @user-ev2qh5gz8p
    @user-ev2qh5gz8p 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው የጀርባ ክንፍ ለማውጣት

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 2 หลายเดือนก่อน

      😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @sennaykassa
    @sennaykassa 2 หลายเดือนก่อน

    🤓🤓

  • @Henokdrop
    @Henokdrop 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @HabFkr-pn7hl
    @HabFkr-pn7hl 2 หลายเดือนก่อน

    ተበርክከ ትጸልያለህ 😂 😂 😂

  • @tsegayassefa3314
    @tsegayassefa3314 2 หลายเดือนก่อน

    First 🥇

  • @sinshawbelachaw9809
    @sinshawbelachaw9809 2 หลายเดือนก่อน

    🦵🦵🦵🦵🦵