ማች አናደርግም አፍርብሻለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih หลายเดือนก่อน +235

    እዉነት በጣም የዋህ ናት ማርያም ታሰታዉቃላች እንዳትጎዳት አደራህን

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 หลายเดือนก่อน +5

      😢ውነት፡እውነታው፡ምድነው😢ጥያቄ፡ሆናብኛል😢ብሁላ፡ለሄሉ😮ይከብዳል❤❤

    • @BatyMamo
      @BatyMamo หลายเดือนก่อน +2

      የውነት ፍቅረኛምች ሆኑዴ ደስ ሲል

    • @seadaederis3946
      @seadaederis3946 หลายเดือนก่อน +2

      ፈ😂😂ሔሉ ፕራንክ ጀመረሽ። ቻላት

    • @MmMm-hk1tf
      @MmMm-hk1tf 25 วันที่ผ่านมา

      በጣም❤

  • @FaslkaSultan
    @FaslkaSultan หลายเดือนก่อน +152

    ከመልክ ይልቅ
    መልካምነት
    ልዩ ውበት
    አለው።

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 หลายเดือนก่อน +290

    ሄሉዬ በራስሽ የመተማመን አቅምሽን ስወድው 🥰🥰🥰

    • @MisterAssefa
      @MisterAssefa หลายเดือนก่อน +2

      አንደኛናት በምንም ጀግና ናት

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi หลายเดือนก่อน +2

      በጣም❤

    • @ምስርርር
      @ምስርርር หลายเดือนก่อน +1

      በጣም❤

    • @hayathusen888
      @hayathusen888 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉😢😅❤😢😮😅😊🎉😮😢🎉

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 หลายเดือนก่อน +212

    ሄሉዬ እንዴት እንደምታምር በራሷ መተማመኗ ብቻ በቂ ነው መናታችሁ ተጋቡ የዘወትር ጸሎቴ ነው🙏😘😘😘❤❤❤❤❤😊

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 หลายเดือนก่อน +1

      ኤረ እንዳልክ ስራ ለምን አትሰራም የምታሾፈው ምን ሆነህ ነው

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA หลายเดือนก่อน +1

      Are much ayaregum gn commentateroch mn asbachu nw mn yitekimal bifakeru😢esuwa yebet serategna esu lela tarik nw mihon sew sinhon beka gideta nw gitameshn magignet alebish ehtewa endiwu guwadegnenetu bicha nw des milew erefu tefakeru tefakeru mitlu lijoch

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA หลายเดือนก่อน

      ​@@destasenbeto7038mndnew lela sira alewunde😂

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d หลายเดือนก่อน

      እየሰራ አ​​@@destasenbeto7038😂😂😂😂😂

    • @Mabart-16
      @Mabart-16 หลายเดือนก่อน

      @@HirutseyoumAman yanisatali helu mirxi liji nati bemalik new tidar fkr mileka atisasatu nage indat afiru endalk inda inate atesasebi yelehum yetemere sewu new demo yigebatali lahelu qoyi qayi sila hone new weyis yeteleye sewu hon new

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw หลายเดือนก่อน +177

    ክክክክክክ. እንካንም ሳትቀድምህ ቀደምካት ግን የሄሉን ፕራክ አትችለውም ሄሉ ቆንጆ. ምላሹን እንጠብቃለን😂😂😂😂😂

  • @woynshetzawdu1541
    @woynshetzawdu1541 หลายเดือนก่อน +137

    እዳልክ ንፁህ ሰው ነህ። ሄሉም ቆንጆ ልጅ ናት ተጋቡ ❤❤

    • @sofiabelay3724
      @sofiabelay3724 หลายเดือนก่อน +2

      እዳልክ ጥሩ ሰውነህ ተጋቡ ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ወይኖ,ደምሪኝ🎉

  • @GeteTigistu
    @GeteTigistu หลายเดือนก่อน +182

    እንዳልክዬ ሄሉ ደስ ምትል እራሷን መስላ ምተኖር ልባም ሴት ናት አጥብቀህ ያዝ ሴቶች ውሸታም አስመሳይ ነን ሄሉ ደስ ምትል ሴት ናት❤❤❤

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 หลายเดือนก่อน +4

      Betam Helu yene kemem

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @Sada1234-c3s
      @Sada1234-c3s หลายเดือนก่อน +5

      እ ሠደብሺን እኮ😂

    • @MisskanaMisskana
      @MisskanaMisskana หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል 😘

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ หลายเดือนก่อน +6

      ራሥሽን ችለሽ ተናገሪ ሖአሥመሣይነን አላልሽም ሑላችንም አንድአደለንም

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ หลายเดือนก่อน +49

    የኔ የዋህ ሄሉዬ ቶሎ ይከፋሻል ቶሉ አትከፊ አች በጣም ቆንጆ ንፁህ ልብ ያልሸ ነሸ በራሰሸ እምትተማመኝ ጀግና ነሸ ❤❤❤ እዳልክ ብድሩን ቻለዉ😂😂😂

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
    @FunnyMusicalDrum-pp6dh หลายเดือนก่อน +132

    ለሰው ልጅ መልክ አይደለም የውስጥ መልክ ማማር እጅ እዳልክየ ጎበዝ ተጣመሩ❤❤❤

  • @وينانينا
    @وينانينا หลายเดือนก่อน +43

    መልክ እንደ ተመልካቹ ነው 🥰
    ደግሞ ዋናው ስረ-አትና ጨዋነት ነው 👌

  • @ሀስቢአላ
    @ሀስቢአላ หลายเดือนก่อน +40

    😂😂😂😂😂 ወረድክባትኮ እዳልክ ሄሉ እዴት አባቱ እዳማርብሽ ዛሬ ሁለተኛ ምናምን አትጠቀሚ ዉበትሽን የደበቀብሽነዉ

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk หลายเดือนก่อน +24

    የኔ አማላይ ስታምር ፀባይ ከለር የዋህነቷ ሄሉዬ ዘመንሽ በሳቅ ይለቅ🙏ተጋቡቡቡቡቡቡቡቡቡ👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤

  • @ogjokerog4869
    @ogjokerog4869 หลายเดือนก่อน +15

    ሄሉ አምሮብሻል አንች የሴት ጀግና ❤❤❤❤

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 หลายเดือนก่อน +42

    ሄሉየ የዋህ እድለኛ ነሽ እንዳልክ የመሰለ መልካም ሰው ስላገኘሽ ተመስገን በይ በፍቅር ያዚው♥♥♥

  • @Marhaba-w7j
    @Marhaba-w7j หลายเดือนก่อน +21

    በራሱ የሚተማመን ሠዉ ስወድ የኔ ጀግና ሄሉ

  • @WorkenshWorkensh-ig2wu
    @WorkenshWorkensh-ig2wu หลายเดือนก่อน +59

    እንዳልኩ እውነቱን ተናገር ሄሌን በጣም ተመችተሃለች ❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +49

    ከሰው የሚያኑረው የሰው ባህርው መልክ ረጋፊ ነው❤❤

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 หลายเดือนก่อน +29

    መንድም አለም እንዲህ አትበላት በጣም ቆንጆ ውብ እግዚአብሔር የፈጠራቸው ሁሉም በአምሳየው ውብ ናቸው ሄሊዬ ቢትወፈር በጣም ቆንጅዬ ነች አሁንም ውብ ነች ያኛውም እንዲህ ነበረ ሞራሏን የምነካው አትበላት እግዚአብሔር አንድ ከረጋችሁ ተጋቡ❤❤❤❤❤❤❤
    ሄሊዬ ሙሉ ቀሚስ ሁሌም ልበሸ በራሰሸ ፀጉር ተሰሪ ሁሌም ሜኳብ እራሱ አታድረጊ❤❤❤
    ሱሪ
    ሜካብ
    ጥፍር ማሳደግ
    የተገላላጠ ልብስ ማልበስ ፈጠራችንም አይወድም
    በተረፈ ተመልካቾም እንዲሁም እንዳልክ የእግዚአብሔር ፍቅር ጥበቃው አይለየን❤❤❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth หลายเดือนก่อน +27

    ወይኔ እዳልክ ብድሩን አትችለውም ፅናቱን ይሥጥህ ሄሎዬ ዛሬደሞ በጣምነው ያመረብሽ ሥወዳቺሁ ቅር ግዜነው ያወኳቹህ❤❤

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc หลายเดือนก่อน +31

    ዋዉዉዉ ዛሪ ያበዴ ነዉ አለባበስሽ የኔቆንጆ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ርክየ,ደምሪኘ🎉

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน +52

    ተሄሉጋር እድአይነት ጫወታ ብቀርብህ ይሻልሀል እዳልክ አጅቴን ታርሰኛለችነገ😂😂😂😂😂

    • @fiyourttv2431
      @fiyourttv2431 หลายเดือนก่อน

      እረ እኔ ፈራሂለት.....😂😂😂

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@fiyourttv2431

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ หลายเดือนก่อน +79

    እዳልክ ይች ታማኝ ሴት እዳታመልጥህ አተጋር እሚኤድ ፀባይ ነዉ ያላት❤❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp หลายเดือนก่อน +37

    ሄልዬ. የሴት. ጀግና. ከእንዳልክ ጋራ ተጋቡ ሁለታቹንም. ወዳቹዋለው. ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 หลายเดือนก่อน +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

    • @SameeraEth
      @SameeraEth หลายเดือนก่อน

      ​@@yonatanteshome2121😅men.yetabes

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 หลายเดือนก่อน +63

    እንዳልክ ሔሉን በፍራክ አትችላትም ጉድህ ነዉ የሚፈላዉ በተረፈ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      አልሙቲ,ደምረኝ🎉

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 หลายเดือนก่อน +22

    ሰላም ላንተ ይሁን እንዳልክ እውነት ከበፊተ ስራህ ትተህ በዚህ ሰላም ባለው ስራ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታልን❤❤አይ ሄሉ😂😂

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +20

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምር በራሷ መተማመኗ ብቻ በቂ ነው መናታችሁ ተጋቡ የዘወትር ጸሎቴ ነው🙏❤❤❤❤😍😍😍

  • @ለሙይቱብ
    @ለሙይቱብ หลายเดือนก่อน +29

    ጠንቋይ ቀላቢ ነኝ እንዴ ኣላለም ኣይ እንዳልኬ ቆይ ጠብቃት ታያለህ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy หลายเดือนก่อน +23

    ሔሉዬ በማንነቷ የምትተማመን ናት ስወዳት🎉

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 หลายเดือนก่อน +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e หลายเดือนก่อน +26

    ውይይይ ስወዳችሁ በማሪያም እንዳልክዬ ሒሉሻዬ የኔ የዋህ

  • @saraha5240
    @saraha5240 หลายเดือนก่อน +13

    ሄሉዬ ፍቅር ነች ወየዉ❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ኮንፊደስሽ ወይ አደንቅሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 หลายเดือนก่อน

      በጣም ታድላ እኔ የመዳም ቤት እንደሷ ቀጫጫ አድርጎኝ እሸማቀቃለዉ😢

  • @Tejjbggh
    @Tejjbggh หลายเดือนก่อน +28

    ሄሉን አታውቃትም ልብስህን ነው በንዴት ምታስወልቅህ እማይነካ ነካህ😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉በቅንነት

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ หลายเดือนก่อน +30

    😂😂😂😂ሄሉየ የኔ ቅመም ሰራልሽ እንዱ ምርጥ ልጅ❤❤ደግሞ የፀጉርሽ እስታይል አለባበስሽ ልዬ ነዉ ማማ በተረፈ ክበሩልኝ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yihonal-z3z
    @Yihonal-z3z หลายเดือนก่อน +35

    እንዳልክ የሰው ልክ ነህ የምር ❤❤❤
    ሄሉዬ ጀግና ሴት ናት ❤❤❤❤

  • @AbaytesfayeAbaytesfaye
    @AbaytesfayeAbaytesfaye หลายเดือนก่อน +14

    ሄሉ የኔ ዋህ በጣም አምሮብሻል እንዳልክ ምርጥ ሰዉ የተመታ ፍራካን ቻለዉ ታስጨልልሀለች😂😂

  • @Hana.gadisa
    @Hana.gadisa หลายเดือนก่อน +16

    ሄሉ የኔ ጀግና ስወዳት እኮ አሁንም ውብ ነች❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ หลายเดือนก่อน +13

    ሄሉየ የኔ ቆጆ ጥሩ ሠዉ ተገናኝታችኋል በሉ ጠበቅ በሉ ጠንክሩ

  • @chaltu513
    @chaltu513 หลายเดือนก่อน +48

    Heluu yeen qonjiyee inni bareedaa saruu too ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉siin jaladhaa mee warrii eshii jalatanii jirtuu

    • @Nagaansifaahaa
      @Nagaansifaahaa หลายเดือนก่อน

      Eyee dhugaa aniyuu

    • @MakidaMizbahu
      @MakidaMizbahu หลายเดือนก่อน +1

      Kaalesa garu comenti afan oromo tokko dubise kessiko naa😢 siin jaalatu offi rakisin jete baresite abatin durba ta,ani offis wan namaragahu hin bekamu ❤❤❤❤❤❤

    • @chaltu513
      @chaltu513 หลายเดือนก่อน +1

      Heluu dhugaa dubachufii homaa amenyaa inni beetuu taphachu fii yoo arartee bohuu qofaa malee​@@MakidaMizbahu

    • @maasiiTube
      @maasiiTube หลายเดือนก่อน

      Yes haluye yane qonjo wuddddddddddddddd yane wube❤❤❤❤❤❤❤

    • @GelaneHirpsha
      @GelaneHirpsha หลายเดือนก่อน +1

      Baay'ee baredi dhuga ❤❤

  • @HanaMulualema
    @HanaMulualema หลายเดือนก่อน +19

    ዋዉ ነው ሄሉዬ አለባበስሽ

  • @uae8392
    @uae8392 หลายเดือนก่อน +14

    ሄሉ ሁለተኛ ዊግ እዳቀጥይ በእውነት እንዴት ደስ እምትይው❤

  • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
    @ላኮመንዛ-ቸ6ነ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር ክባድ ፕራክ ነው በሷ ቦታ ብሆን ታየኝ ምን እንደምሆን ሆኖም ግር እውነት ቢሆን እሷ ጋር ሳይህ እያንዳንዱ ስራዎችህ በቀጣይም አብረው ባየሗችው ብየ እጠብቃለሁ ይህ ማለት በጣም ማች እንዳደረጋችሁ ነው በተረፍ ቀጥሉበት 🥰🥰👍👍

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ หลายเดือนก่อน +18

    ሔሉ የሴት ጀግና ነች❤🎉

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j หลายเดือนก่อน +10

    ሄሉዬ በጣም የዋህ ፀባየ ሰናይ ልጂ ነች😢እዳልክ ተንከባከባት😢❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +137

    አኮዋን የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ያሰባችሁት ይሙላላችሁ ጉሉ አሚን

    • @ኢለሀምዩቱብ
      @ኢለሀምዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @medinahussen4157
      @medinahussen4157 หลายเดือนก่อน

      አሚን🤲🤲🤲🤲

    • @Mariam-v6o
      @Mariam-v6o หลายเดือนก่อน

      አሚን ያርብ ለሁላችንም ወንድም ያህያ

    • @kairyah
      @kairyah หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 หลายเดือนก่อน

      Amen(3)🤲🙏🥰gn😂yihen yetsafewu ya tik tok layi minakewu lij nw😂🤔😊

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart หลายเดือนก่อน +22

    heluyee bexam konjiyee honeshal zaree getan ❤❤❤❤👌👌👌

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 หลายเดือนก่อน +20

    እንዳልክ ወንዳወንድ ጀግና ነክ💝ሄሉጋ ታምራላችቹ❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 หลายเดือนก่อน +22

    ሃሉዬ ተገኛተሸል አደራሸን እንደታሰጨኒቅው አይለያችሁ ቱቱቱቱ ብያለሁኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😢

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 หลายเดือนก่อน +21

    ምርጦች ሄሉና ❤❤እዳልክ❤❤❤❤ አምሮብሻል የኔ ቀጫጫ ሁለዬ ቀሚስ ፀጉርአትቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 หลายเดือนก่อน +11

    ሄሉ እህቴ በሁሉም ነገር አታልቅሺ ቆፈጣና ሁኚ

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 หลายเดือนก่อน +21

    ሔሉ ጎበዝ ናት እኔ ትመችኛለች ፈቅር ታወቃለች እንደዉ አበራቹ ብትሆኑ ጥሩ ነበረ አነተም ትግሥተኛ ነክ

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc หลายเดือนก่อน +5

    የምር ደስ ታላላችሁ❤❤❤❤❤ሄሉዬ የፈረስ ጪራ እዳታረጊ ከዚህ ቡሃላ❤❤❤❤እዳልካችን😂😂😂😂የዛሬዉ ይለያል😮

  • @zinayealemayehu6577
    @zinayealemayehu6577 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ነው የምታስቀኑ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 27 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጆ በርች ጅግና ስው አጌተሻ ጠበቅ በይይ እድልክ ያችም አድናቄንኝ እዳል ክ በፍቱ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 หลายเดือนก่อน +12

    ሔሉ ቆንጆ ንፁ ልብሽና ኮንፊደንስሽ በቂ ነው አብሽር አይክፋሽ ፀባይ ነው የሚያኖኑረው

  • @መወዳኣታይኣፀብቀለይኣምላ
    @መወዳኣታይኣፀብቀለይኣምላ หลายเดือนก่อน +13

    ሄሉየ የኔ ቆንጆ ኣይዞሸ ማሪ
    በጣም ነው እምወድሸ
    እንዳልክየ ደሞ እወድሃለው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብ,አረጊኝ🎉

  • @Liya-h8o
    @Liya-h8o หลายเดือนก่อน +7

    አረ ሄሉየ ቀመም ናት ጨው ያላት ሴት ናት አኔ ምወድላት ብዙ ነገር ኣላት አራሱ በራስዋን መተማመንዋ ከምንም በላይ ከዚህ የበለጠ ነገር የለም ና አግዚኣብሀር ይባርካት። I love her so much. helu ❤❤❤❤❤
    ናት አኔ በጣም ነው

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 หลายเดือนก่อน +14

    እንዳልክዬ አንተ ትለያለክ በጣም ደስ የምትል የፍቅር ሰው ነክ ይመችክ ❤❤❤

  • @MmMn-ll6qc
    @MmMn-ll6qc หลายเดือนก่อน +16

    እንዱየ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት ስፅፍ አላህ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ ጀግና ነህ

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ หลายเดือนก่อน +2

      ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራዉ ወንድምሽ አደለም ሢቀጥል ወገኔበይ

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa หลายเดือนก่อน +1

      ውጌኔ በይ ውድሜ አይባልም😮

  • @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ
    @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ หลายเดือนก่อน +18

    እኔ ሙስሉምነኛ ግን ወላሂ ሰታመሩ ተጋቡ 🌹🌹👍👍ሁለታችሁም ልዩ ናቸሁ

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ หลายเดือนก่อน

      እንዴ ናቲስ

    • @WolloGondar
      @WolloGondar หลายเดือนก่อน

      ጅል ምን አመጣው ሀይማኖት ወስላታ😅😅😅😅😅😂😂

    • @WolloGondar
      @WolloGondar หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน +25

    ሄሉዬ ተበተሰብጋር አሥተዋውቂውእና መሰቀልን አብላችሁ ዋሉ❤❤❤❤

    • @GhfgBjghu
      @GhfgBjghu หลายเดือนก่อน

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ሰዉ ነዉ የያዝሹት ማስተካከልም ያለብሽ ነገር አስተካኪይ። ሌላዉ ያለሽ ሙሉ መተማመን ዋዉ ነዉ❤❤እንዳትጎዳት አደራ

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
    @FunnyMusicalDrum-pp6dh หลายเดือนก่อน +604

    ሄሉየ የሴት ጀግና ❤❤❤❤ እንዳልክ ተጋቡ የሚል በላይክ ያሳይ😊

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol หลายเดือนก่อน +5

    • @amlesetalemu7708
      @amlesetalemu7708 หลายเดือนก่อน +3

      👍👍

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋✋👌👌👌👌🌸🌸🌸🌺🌹💐💐

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ หลายเดือนก่อน

      ♥♥🙌

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน +1

      ቆይ ናቲስ ድራማ እንደሆነ ቢጋቡ አሪፍ ነበር የእውነት

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 หลายเดือนก่อน +9

    ሄሉዬ የኔ ውድ የኔ የዋ ቶሎ አትኬፊ አንዳልክ ደሞ ጥሩ ሰው ነው ❤❤ ወዳቸዋለው

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 หลายเดือนก่อน +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum.

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ หลายเดือนก่อน

      ​@@yonatanteshome2121 እና ምን ይጠበስ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل หลายเดือนก่อน +7

    😂😂😂 ሔሉ ታስቂኛለሽ ታሳዝኝኛለሽ እንዳልክ ፕራኩ ተመችቶኛል ❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክየ ስወድህ ጅግናዉ ሄሉሻደሞ የኔ ጅግናሴት❤

  • @MMistauel
    @MMistauel หลายเดือนก่อน +3

    ወብት አሰተነዉ ደምግባትም ከንቱነዉ የላል ቅዱስ ቃሉ ሰለዚህ እንዳልክዬ ልባም እሴት ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ትበልጣለች ይላል ቅዱስ ቃሉ ባሁኑ ሳት አጭበርባር እናገንዘብ ወዳዳ እሴቶች ነዉየበዙት እንጅ ከስንት አንድ ነዉ እንደ ሄሎያሉ የዋህ ወች ቁጥርናች ❤❤❤😂😂😂 እይዳልክዬ የኔሰዉ አክባሪ ክሄሎጋ ፍራንክ መደርርግ አንኳ ከሳትጋ መጫወት ነዉ አሰር ጥፍነዉ ምታጨስህ

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul หลายเดือนก่อน +13

    ሄሉዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ለኔም ከልቡ እንደራሱ የሚያፈቅረኝን እንዲሰጠኝ ፀሎቴ ነው😢

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 หลายเดือนก่อน +1

      ይሰጥሻል. ትዳረን የሚሰጠው እግዛብሄረነው ፀልይ በሀይማኖትሽ. አኳኪ ይከፈትልሻል❤❤❤

    • @Hihh-tz5ul
      @Hihh-tz5ul หลายเดือนก่อน

      @@soomebaby83 አሜን ፫ እውነት ነው ከፈጣሪ ነዉ ሁሉም ነገር😘

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 หลายเดือนก่อน +13

    ሰወዳቸዉ ኡፍፍፍ 🥰🥰🥰

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ሄሉ ዛሬ አምሮብሻል ፀጉርሽም እንድህ ነው ደስ የምል እንዳልክ ሄሉ በፕራንክ አችላትም የፕራንክ ስይጣን ናት በኃላ እንዳታለቅስ ጉድህ ነው. የሚፈላው በተረፈ ይመቻችሁ የኔ ምርጦችየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት หลายเดือนก่อน +4

    መልክም ቁመናም ስጋም የረግፋሉ ዋናዉ ስብእና ነዉ ሄሉዬ ዛሬ በጣም ነዉ ያማረብሽ እንዳልክ በተቃራኒ ነዉ የነገረሽ እንዳማረብሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድማችን እንዳልክ ሰላም ነዉ ሄሉዬ እንግዲህ ቻይዉ ❤❤🎉❤🎉🎉🎉❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 หลายเดือนก่อน +8

    እንዳልክ ሄሉዬ ምርጣ ልጅ ናት❤❤❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY หลายเดือนก่อน +5

    እንዴ ሄሉ ሹል የሆንች ሴት አላች እንደ ሲጀመር ቆንጆ እኮ ናት ትማቻኛለች 💋❤️ ሄሉ የሴት ጃግና ትቺያለሽ 👌

  • @GeySysy
    @GeySysy หลายเดือนก่อน +10

    እኔ እዳልክ እና ሄሎ እሰኪሚመጡ እጎጎለሁ የምር❤❤❤❤ ዉድድድድድድድ

  • @HussainAhmed-mp9oc
    @HussainAhmed-mp9oc หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ሄሉየ ላንቺ መቸም እንደዚህ አይገባም መቸስ እንኳን ፐራንክ ሆነ አንቺ በ ጠገነ ጣም የተጎዳሽ ስለሆንሽ አላህ ደግሞ የበለጠ እንዳልክ የመሰለ ሰዉ እንደስሙ አ ላህ ሰጠሽ ለዘልዐም ይሁንልሽ አንቺ የዋህ ነሽ እሺ ባይ ሄሉየ የጥሩ ቤተሰብ የሺ ይሙላልሽ አሜን።

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉በቅንነት

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ หลายเดือนก่อน +33

    ሙሉ ቀሚስ ልበሺ ሁለየ ሱሪ አጫጭር ልብስ አትልበሺ ሙሉ ቀሚስ ነው እሚያምርብሺ ሴትልጂ ቀሚስ ትትለብስ ነው እሚያምርባት

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if หลายเดือนก่อน

      አትሰማም ደቆሮ ናት እኔስ ደከመኝ ተውኮት ሰውለራሱ ሲባል እዴትአይሰማም

    • @nas7117
      @nas7117 หลายเดือนก่อน

      ​የኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋ ደንቆሮ አይባልም ሀጺያትም ነው እግዚአብሔር ልቦና እዲሰጣት በጸሎት አሲባት​@@WorkeGelana-sv5if

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 หลายเดือนก่อน

      ፍርየ፥ቆጆእዴት፥ነእህት​@@WorkeGelana-sv5if

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน

      እውነት

    • @Flago-d3d
      @Flago-d3d หลายเดือนก่อน

      Ture

  • @mere7099
    @mere7099 หลายเดือนก่อน +2

    ኡነት በጣም አስለቀሽኝ የኔ ቆንጆ እንዳልክየ በጣም ነው የምወድህ ይቺ ልጅ ብታሰቀይማት ግን እቀየምሃሎ

  • @Mimikassaye
    @Mimikassaye หลายเดือนก่อน +3

    እንዳደግመው ይህን ቃላት ለሷ እኔ ተጨነኩ

  • @מאיהראקי
    @מאיהראקי หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉ እዴትነው የምታምረው የኔ አውነተኛ ሴት ሀይ እዳልህ እውነተና ሴት አትገኝም ሄሉን አፍሰሀታል ❤ ታድለሀል

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e หลายเดือนก่อน +18

    ዊዊዊዊ ሀደኛ ነኝ እስከሚመጡ እዴት እደምጠብቃቸው ስወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra หลายเดือนก่อน +4

    እዳልክን ማነዉ እደኔ የሜወደዉ ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር በዚያ ላይ እርጋታዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي หลายเดือนก่อน +6

    እዳልክ መልሱን አችለውም የሄሉ ፕራክ አስለቃሽ ነው ጠብቅ 😅😅😅😅😅😅ሄሉየ እጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q หลายเดือนก่อน +3

    ፀጉርሽም ሌላ ፀጉር አትጨምሪ ያምራል ፈጣሪ የሰጠሽ

  • @bezayhutadese6828
    @bezayhutadese6828 หลายเดือนก่อน +5

    ጠንቁዋይ ቀላቢ ነኝ አላለም 😂😂😂😂አረ ወይኔ በዚሁም ፕራክ ቢሆንም ሄሉየ ሴቪ አርጊ

    • @HabasiZinnad
      @HabasiZinnad หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @ZenebuNigus-pp1ph
    @ZenebuNigus-pp1ph หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉየ ምንም ሳትኳኳል በጣም ቆንጆ ነሽ ❤❤❤

  • @Baqalach
    @Baqalach หลายเดือนก่อน +9

    wow Baxam tamirylash halu❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🙏

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 หลายเดือนก่อน

    ሥታምሩ ሄሉ ጀግናነች በራሥመተማመኗን ሥወድላት ከምልክይልቅ መልካምነት ይቀድማል እዳልክም በጣም መልካምሠውነክ አይለያችሁ 😘

  • @BurtukanBukulo
    @BurtukanBukulo หลายเดือนก่อน +9

    ፀጉራ አትቀጠለ ባይ እንዲዚህ ይሻላለ ዉግ ያሰጠላለ ቻፍሰትከ ሰትቀባ ያሰጠላለ እንባረት የምያሳይ ልብሰ አትለበሸ ከዚህን ታምራለሸ እዉነት ለምነግር

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂የእኔም ጥያቄ ነውሠሞኑን አሪፍነው ፀጉሮ ያን የነፍሥ የሌለው ቁጥርጥር ቱ

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉየ የኔ ቆጆ በጣም አምሮብሻን እደው አደራሽን ያነን ገመድ ቁጥጥር እዳትሰሪ❤❤❤❤ አደራሽን እዳልክየ ተጣመሩ ተጋቡ በተረፈ እወዳችሀለሁ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ หลายเดือนก่อน +4

    ሥታምሩ ሥታዛዝኑ ሄሉ ቆንጆ❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 หลายเดือนก่อน

    የኔ የዋሕ ሔሉ በራስ መተማመን ሺን ስወድልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 หลายเดือนก่อน +18

    ተገብተችሁ አላማችንንን አሳዩን ሌላ ነገር ይቅር❤❤❤❤❤❤

  • @mita7976
    @mita7976 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ የኔ ቆንጆ አንተ በጣም መልካም ስው ነህ ሄሉን እንዳትጎዳት

  • @AsratTesfei
    @AsratTesfei หลายเดือนก่อน +10

    Helu please don't cry when you cry I cry. Get payback on Endalk.dont get sad.your body is amazing.i miss you Helu ❤

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 หลายเดือนก่อน +3

    ማኛው አንተንም ሄሉንም እወዳችኋለሁ ግን ሄሉን ፕራንክ ባትጀምራት መልካም ነው አትችላትም ሌላው ሄሉ በራሷ የምትተማመነው ነገር በጣም እወድላታለሁ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ እናልክእና ሂሉሻ አዉን አዉን ሱስ የወመኑብኘነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብንአለበት ብትጋብ ምኙቴነዉ🎉🎉🎉🎉🎉 ሂሉየ እኮ ልቅም ያለች ቆጆናት በራሶ የምት ተማመን ሲትናት

  • @ዘጸአት-ቨ8ወ
    @ዘጸአት-ቨ8ወ หลายเดือนก่อน +1

    ጠብቅ እንዳልኬ ወጋህን ታገናታለህ ነገ 😂😂ሄሉዬ❤❤❤❤ሲርለት ነገ

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉ ዘሬ አምሮብሻል ❤❤❤

  • @MelatAskal
    @MelatAskal หลายเดือนก่อน +1

    ሄሊየኤ የኔ የዋህ የምር በራስዋኣ ነው ምትተማመነው ጅግና ሴት ነሽ እዳልክየኤ የኔ ወድም ኣተም መልካም ሰው ነክ ባድላይ ተጣመሩ ታምራላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv หลายเดือนก่อน +3

    ሔለን ጠንካ ልጅ ናት እግዛአብሔር አይለያችው ❤❤

  • @ayshaabamegal7458
    @ayshaabamegal7458 หลายเดือนก่อน

    ዎውውውውውውው የመቸቀ የኔን ዎደመ ሀሉቆ አትመ አስቸነካተ አደል የገባለ አሄ pirak 🤭🤭🤭🤭🤭🥰🥰🥰🥰🥰በትምኗ ዎዳቻሏ የኔን ኮጆቼ ❤❤❤❤❤❤❤