ፀብ ተፈጠረ😭 ወደቤተሰቦችዋ መለስናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @MaheletTizazu-e4j
    @MaheletTizazu-e4j หลายเดือนก่อน +275

    ሄሉ ኧረ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ተይ😢😢

    • @tarikuwaberigenekuma3065
      @tarikuwaberigenekuma3065 หลายเดือนก่อน

      Aw yemr sitikebiri.ko woriqi.nw seti liji😮

    • @Getenshtube
      @Getenshtube หลายเดือนก่อน

      እር,uuuuuuuuuuuuu,ሴቶችህ

    • @Getenshtube
      @Getenshtube หลายเดือนก่อน

      ውይ ክብር

    • @Getenshtube
      @Getenshtube หลายเดือนก่อน

      ውርድትም ነሽ ሄ ምን አይነት ግድ ነሽ

    • @Getenshtube
      @Getenshtube หลายเดือนก่อน

      እኔ ብሆን ቤታ ሆኛ አፈራኩ

  • @ZedZed-t9l
    @ZedZed-t9l หลายเดือนก่อน +320

    ማነው እስኪ እንደኔ የዳልክ መልካምነት ቅንነት የገባው❤❤

    • @Bggzb
      @Bggzb หลายเดือนก่อน +2

      ምርጥ ሰው 👌🎉🎉🎉

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት หลายเดือนก่อน +5

      ልጁ ቆይ ዘመዷ ነዉ ወይስ ምን ሆኖ ነዉ ድርቅ አለ እንዳልኬ አደነኩት

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ምርጥ ሰው ❤❤❤

    • @ZedZed-t9l
      @ZedZed-t9l หลายเดือนก่อน

      @@ሰዉነት ጎደኛየ ነው ነው እምትል

    • @ወንጌል.አሽናፊ
      @ወንጌል.አሽናፊ หลายเดือนก่อน +1

      ይትባረክ ልጅ ጌታ ይጠብቅ በቃ ለቤቶ አስረክበህ ነገሩን በልክ አርገው በቃ እድ በተሳሳተ መንገድ ወስዳዎለች።

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l หลายเดือนก่อน +430

    ይብላኝ ለሚያገባት ኧረ ምን አይነት ፀባይ ነው ያላት ካገኘችው ሁሉ ፍቅር ያዘኝ ብላ መነፋረቅ መጨቃጨቅ ኧጭ

    • @GenetKebede-f9n
      @GenetKebede-f9n หลายเดือนก่อน +28

      እኔም ያንቺን ሃሳብ እደግፋለሁ

    • @GhanaMaryam-np9yc
      @GhanaMaryam-np9yc หลายเดือนก่อน +5

      Dadab nat gagana liju yargo Zim new Enda wadem qrabt abywan qayarachi siyastal asxlachig

    • @selamaynalem1699
      @selamaynalem1699 หลายเดือนก่อน

      Alalechm😮

    • @DfgVbj-b2p
      @DfgVbj-b2p หลายเดือนก่อน +10

      በጣም አስጠላችኝ አሁንስ

    • @MariyamAdam-f8q
      @MariyamAdam-f8q หลายเดือนก่อน +7

      እኮ እር ስታስጠላ የግድ ፍቅር 😂

  • @drr8432
    @drr8432 หลายเดือนก่อน +36

    እንዳልክ መልካም ሰዉ ነህ ቤተሰብቦቻ ጋር ወሰድና ከዛቦሃላ ርቀትህን ብትጠብቅ ጥሩነዉ ወንድሜ ከዝህ በላይ መጨነቅ አይስፈልግም ኣባቴ❤🎉

  • @AzemraBela
    @AzemraBela หลายเดือนก่อน +33

    አቦ ይመቻችሁ ድራማው እደቀጠለ ነው ነገ ደሞ ከከተማው ይቅጥላል አየ ሄሉየ መጨርሻ አካባቢ ሄሉ ሱሮጥ የተመካከሩት ነበር እረ የምር ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤ግን አንድ ነገር ማወቅ አለባችሁ ትምህርት አለ የምር❤❤❤በተረፈ በርቱ

    • @Caaltuutube12
      @Caaltuutube12 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😅😅 የገባው

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu หลายเดือนก่อน +91

    የኔ የኔ የኔ መልካም ወድም የኔ እዳልክ፡አንተ ወደፊት ተጎዝ ህይወት አዳንዴ ትፈትናለች የኔ መልካም

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 หลายเดือนก่อน +57

    ምን አይነት ደረቅ ነች በግድ ፍቅር አለ እንዴ በጣም አዋቂ ነህ ቤተሰቦቿ ጋ ማስረከብህ ከዛ እንድትረሳህ መራቅ አለብህ ተመልሰህ እየተለጣጠፍክ ልጅቷን ገደል እንዳትከታት

  • @Atala-wn4os
    @Atala-wn4os หลายเดือนก่อน +170

    በጣም የወረደ አለካከት ያላችሁ ሰወች አላችሁ የግድ አብሮ ለመሆን በመልክ መመጣጠን አለበት ብላችሁ እምታስቡ ሰወች ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁተ

    • @seble4004
      @seble4004 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም የሚገርመው መልክ እረጋፊ ነው አለም አላፊ ነው ሰው አላወቀም እንጅ

    • @MartaSamouil
      @MartaSamouil หลายเดือนก่อน +2

      እውንት ❤❤❤❤❤

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน

      እወነት ነው አሜን፫

    • @Fatemaih
      @Fatemaih หลายเดือนก่อน

      ኦዉነት ነው

    • @EskedarlegesseEske
      @EskedarlegesseEske หลายเดือนก่อน

      Eunet esu konjo silehone le helu aligebam alifelgm.bilo miyasvew andognal endalki

  • @ReobothTesfaye
    @ReobothTesfaye หลายเดือนก่อน +10

    እውኔቱን ለመናገረ እንዳል አንድ ነገረ ልንጌረህ ሄሉ ትወድሀለች ግን ጥሩ ነው ያረከው በጣም ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ

  • @Fidel15
    @Fidel15 หลายเดือนก่อน +38

    እንዳክ በጣም መልካም ሰው ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @HayatTrk
    @HayatTrk หลายเดือนก่อน +195

    እውነት እንተ ማልኮም ሰው ነከ

    • @roman-ig9dd
      @roman-ig9dd หลายเดือนก่อน

      የሃይሚ ቤተሰብ ሳብስክራይብ ኣሩግለኝ የእመብርሃን ወዳጆች 💗👏

  • @ጆርድ
    @ጆርድ หลายเดือนก่อน +153

    አሁንስ አበዛሹ ሄሉ በቃ 😢😢😢እንዳልክኮ ተሰቃየ የኔ መልካም በጣም ነበር እምዎድሽ አሁን ግን ጠልቸሻሎ

  • @Abbaa-t4q
    @Abbaa-t4q หลายเดือนก่อน +110

    ❤❤❤❤አንተ በጣም ጠንካራ ጎበዝነህ ለሰው ልይ ክብር ያለህነህ ከዚህ ብሀላ ተዋት ያቅምህን መክረሀን ተዋት ጉዳይምነው በላት ❤❤❤

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube หลายเดือนก่อน +1

      @@Abbaa-t4q ተዋት አትበሉኝ እያለ ነው የምን ተውት ነው አጥብቆዎ ይያዛት

  • @DreamDubai-w4v
    @DreamDubai-w4v หลายเดือนก่อน +24

    ኑሪልኝ እንዳልዬ የኔ ትግስቴኛ ❤️የኔ መልካም ስው

  • @TegisetKassa
    @TegisetKassa หลายเดือนก่อน +15

    ናቲ ባለህበት ደግመህ አምልጥ😮😮😮😮😊😊😊😊ይቺ ታማለች ግግም ብላ ፍቅር ሆ😂😂😂😂😂

    • @ሴናፍቃዱ
      @ሴናፍቃዱ หลายเดือนก่อน

      Aybalem xefatu yesu new

  • @melatassefa723
    @melatassefa723 หลายเดือนก่อน +21

    የማዳም ቅመሞችዬ እንደዚህ አይነት አረንጓዴ ቦታ የናፈቃችሁ አየሩ

  • @yusreyao7854
    @yusreyao7854 หลายเดือนก่อน +90

    ይብላኝ ለወደሽ ያገባሽስ ይፍታሻል አለያገር ሰው ጨምላቃናት ፅባዋ በጣም ያናድዳል

    • @NgestYelmayelma
      @NgestYelmayelma หลายเดือนก่อน

      😂😂ewnt nw

    • @ተመስገንአምላኪ
      @ተመስገንአምላኪ หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

    • @RrtBhg
      @RrtBhg หลายเดือนก่อน

      😅😅😅 are getan yezarew betam new yemiyasekew gen tenegna nat gen begeta foo ay endalek tesekaye eko tegesetu gen ye endalk

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 หลายเดือนก่อน

      💔💔🇪🇹🇮🇱❤

  • @CharaMai
    @CharaMai หลายเดือนก่อน +125

    እዳልክ የኔ ጀግና ደግ አደረክ የሆነ ነገር ብትሆን አተን ነው የሚይዙት ነበር ጎበዝ💪💪💪💪💪💪👍👍👍

  • @AlmazWoldearegay
    @AlmazWoldearegay หลายเดือนก่อน +15

    እንዳልክ አንተ የወንድ ጀግና ነህ በጣም አከበርኩህ የሰዉ ልክ ታዉቃለህ
    እንዳዉ ከሁሉም ደስ ያለኝ አላናግር ያለዉን ወጠጤ በአንድ እጅ ገፍትረሄዉ ስጥለዉ እንደት ደስ እንዳለኝ ልነግርህ አልችልም ። ለማንኛዉም ልጅታ over አፍቅርሀለች ፍቅር አዉር ነው የምለውን አዉን መሆኑን ሄሉ ላይ አይቻለው ምን ማድረግ እንዳለብህ አንተ ነህ የምታዉቀዉ እ/ር ይርዳህ በሳም መፍረድ ከባድ ነዉ

    • @heywet
      @heywet หลายเดือนก่อน

      ✅✅✅👌

  • @lenabeyene
    @lenabeyene หลายเดือนก่อน +14

    በጣም መልካም ንክ እንዳልክ በጣም ታገስካት አዎ በአንተ ስበብ እንድይሆን እንኳን መለስካት ይቅርታ ግን ብዙ ሳይገባን ተናገርንክ

  • @fentiwerkewase1673
    @fentiwerkewase1673 หลายเดือนก่อน +47

    ሢጀመር እንዳልክ ይሔ ቦታ አንተን አይመጥንህም ወደነበርክበት ተመለሥ

    • @angesettekle5003
      @angesettekle5003 หลายเดือนก่อน

      Yelibean siletenagershi des bilognal. Endalk endih aynet sira aymetnewim

    • @RomanAliy
      @RomanAliy หลายเดือนก่อน

      በትክክል ለሱ ይህ ስራ አይመጥነውም​@@angesettekle5003

    • @favibeyene4085
      @favibeyene4085 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 หลายเดือนก่อน

      Yes

  • @SqqeSww
    @SqqeSww หลายเดือนก่อน +16

    እዳልክ ተዋት አተ ተመለስ ወደሃገርክ ለቤተሰብ ክብር የሊላት እናት አባት ወድም እያለ እደዚህ ስረሃት ማጣት 😢😢😢😢😢

  • @fatumi-c1bፈድሻ
    @fatumi-c1bፈድሻ หลายเดือนก่อน +21

    ፍቅር እዲህ ያረጋል ቻለዉ እዳልክ❤❤

  • @HanaGitatuo
    @HanaGitatuo หลายเดือนก่อน +7

    እንዳልክ መልካም አይገልፀም ድጋሚ ሄሉ እህታችን አስከፉሀት አያገባሽም ብለሀት ብለሀት አይደለም አትከተላት ፍቅር ስለማያገባክ አትከተላት ጏደኛ ፍቅር አይዘውም ያለክ ማነው ያለክ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 หลายเดือนก่อน +30

    እንዳልክዬ በእውነት ያየድሮክ ስራክ ነው ትዝ ያለኝ ወደሱ ብትመለስ ይሻላል አሳዘንከኝ እሱ ነው የሚያምርብህ አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ หลายเดือนก่อน +57

    ጓዴኛዋ ተመችታኛለች የሴት ለዛ ያላት አስተዋይ በሳልነገር ናት አነጋገርዋ ስረአት ያለው ነው ይመችሽ

    • @ዮአዳንዩቱብ
      @ዮአዳንዩቱብ หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እመልሳለሁ❤

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

      @@ዮአዳንዩቱብ መልሺ ደምሬሻለሁ

    • @heywet
      @heywet หลายเดือนก่อน

      She is not her friend ❌❌

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube หลายเดือนก่อน

      አላልሽም ሄሉ እንደዛ ሲላት መበር😂😂😂😂😂😂😂

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ หลายเดือนก่อน

      @@ገብሬሏyoutube ሁሉም በላም እየሄደ ሄሉ ሁሉንም አበላሸቺው

  • @AjebushNigatu
    @AjebushNigatu หลายเดือนก่อน +45

    አረ 😭ሄሉ በስማም ደስ ትለኝ ነበር አሁን ደበርሺኝ 🫤🫤ለዛ ቢስ ለቀቀች እንዴ ልጅቱዋ 😮😮

    • @xpk5509
      @xpk5509 หลายเดือนก่อน

      ቀላል😂

    • @debreworkafeworki6778
      @debreworkafeworki6778 หลายเดือนก่อน

      Chegogite negere

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 หลายเดือนก่อน

      😢አያድርስ😮ነው😢😂ማለት

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 หลายเดือนก่อน

      Ere btam tedebralech ay tseby aymelk

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr หลายเดือนก่อน

      አ😅😅😅😅

  • @AaSend-jq8dt
    @AaSend-jq8dt หลายเดือนก่อน +56

    የመዳም ቅመሞች ከደዚህ ጉዲ ይሰውረን,😢😢😢😢

    • @drr8432
      @drr8432 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን ፫ ይሰዉረን

    • @ZainabZainab-te4qm
      @ZainabZainab-te4qm หลายเดือนก่อน

      Amin😢😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน +2

      ድራማ,ነው,ምን,ነካችሁደምሪኝ

    • @SadaeSied
      @SadaeSied หลายเดือนก่อน

      አሚን​@@ZainabZainab-te4qm

    • @መሪያም-ለ6ተ
      @መሪያም-ለ6ተ หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤

  • @AlemshetZewude-pl2fp
    @AlemshetZewude-pl2fp หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ የእንዳልክ አሸካከም የሚገርም ነው ሄሉዬ የኔ ቅመም እመብርሃን ትርዳሽ

  • @למלםאווקה
    @למלםאווקה หลายเดือนก่อน +8

    እዳልኬ።አይዞህ ወድሜ እራስህንጠብቅ 😍😍❤❤

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x หลายเดือนก่อน +13

    ወይይይይይ ሄሉ ይብላኘ ለወደሸ ያገባሸሰ ይፍታሻል አለ ያገር ሰው ጨምላቃናታ ፅባዋ በጣም ዬናድዳል

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e หลายเดือนก่อน +23

    የዛሬው ይለያል ልሳቅስ ልዘንስ ውይይ ሔሉዬ ፀባይሽን ግን አስተካክዬ እንዳልክዬ መልካም ሰው ነህ ትእግስትህን አለማድነቅ አይቻልም

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 ሳቂ ምን የሚዛዝን የለም ድራማአ ነው

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ ሳቂ ማሬ እኔስ በሳቅ ልሞት ነው ሆ አላህ ይጠብቀን እደዚህ ሙጭኝ ከማለት 😅😅😅😅

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l หลายเดือนก่อน

      ፕራንክ ነዉኮ😂😂

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. หลายเดือนก่อน +52

    አሁን ከዳልክ ጎን ሚቆመው ማነው❤❤❤

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx หลายเดือนก่อน +8

    Endalkeye Sibeza Teru Sew Nek Fetari Yebarkek❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l หลายเดือนก่อน +5

    ሶሲ የምትባይ ልጅ ምርጥ ነሽ ማርያምን መልካም ልጅ ነሽ ሶሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +22

    አረ ወዲያ ሂሉ በፌት ታሣዝኝኝ ነበር አሁን ግን ሲበዛ ይመራል እደዚህ አትዝቀጪ ማንም ወድ ሴቶልጅ እደዚህ ስኮን አይፈልግም ክብርሽን ጠብቂ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ หลายเดือนก่อน +22

    በዚህ እሩጫ ለአገራቸው ቢሮጡ😂

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp หลายเดือนก่อน +11

    ሄሉ እረ እባክሽ እሪካሽ አትሁኝ. ለራስሽ. ክብር. ይኑርሽ ተይ. እዳልክ. መልካም ሰው ነው. አታስከፊው. በአላ ይቆጪሻል😢😢😢😢😢😢

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm หลายเดือนก่อน +6

    ኮሜንቶች ተረጋጉ ሁሉም ድራማ ነው እመኑኝ 😅😅😅

    • @sisaygebre4238
      @sisaygebre4238 หลายเดือนก่อน

      አረ አይመስለኝም ጫን ያለ ነዉ

  • @fdrd4798
    @fdrd4798 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉ ሴትልጂ እረገስትልነዉ የሚያምርባት የምትሉ አሳዩ😢😢

  • @ZultaNaNta
    @ZultaNaNta หลายเดือนก่อน +52

    ወይኔ ዘንድሮ ጉድ በለ ጎደረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ምስርርር
      @ምስርርር หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TgfTyu-l6c
      @TgfTyu-l6c หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @aass5403
      @aass5403 หลายเดือนก่อน

      በስቅ ልሞቶ ነው😂😂😂

    • @HyeHwj-q1b
      @HyeHwj-q1b หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e หลายเดือนก่อน +13

    ተይ ሄሉ አትሳቂ ምንድነው በቁም ነገር ልጅ አትሁኚ በጣም ደስ ይላል

  • @zinab8096
    @zinab8096 หลายเดือนก่อน +37

    እዳልክ አንተ ትለያለህ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን አንተ መልካም ሰዉ ነህ ቃላት ያንሰኛል አንተን ለመግለፅ

  • @lilyethio7691
    @lilyethio7691 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ልጅ ምን አይነት ባለጌ እና ዘላን ነች ለቤተሰቧ እንኳን ክብር የሌላት

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ አስተዋይ መልካም ሰው ነክ ለሰው ያለክ ክብር አለክ ሄሉ በግድ አፍቅረኝ ማለት ሁሉም በፍላጎት ነው ጓደኝነት ይበልጣል በዚህ ጠባይሽ ማንም አይቀርብሽ እኔ የገረመኝ የልጁ ማቀሳሰር በማይመለከተው ይገባል

  • @Menbulala
    @Menbulala หลายเดือนก่อน +17

    ሄሉዬ እንዳልክዬ ማንም በናንተ ማህል ሳይገባ ተነጋግራችሁ ፉቱት ነገ በፍቅር ኑልን ውድድ❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน

      መልካም ሰው ልክ ነሽ

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f หลายเดือนก่อน

      እድሜ ጤና ይሰጥሽ❤❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r หลายเดือนก่อน +53

    ወይኔ እደልክ ያምር ሰቃያክ መልካም ነገር አረጋለሁ ብልክ አይዞክ ውንድሜ ግን ትግስትክ ያምር በጣም መልካም ሰው ነክ ❤❤

    • @seble4004
      @seble4004 หลายเดือนก่อน +2

      ማርታ ረዳሐት ስትይ ምንድነው እንደውም አቆሰላት እንጅ እሱም ባይመጣም እንደውም እስከአሁን አገግማ በጥሩ ሁኔታ ላይ ትገኝ ነበር አታሽቃብጭ

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ መጀመሬያ ተሺለጠለጠ አሁን ፈቅረ ሲይዛት በኔ ሄሆት አያገባሺም አላት

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 หลายเดือนก่อน

      በትክክል​@@seble4004

    • @Meri4555
      @Meri4555 หลายเดือนก่อน +2

      እሱ ነው ጥፋተኛ እያቀፈ ያዘለ ልክ እንደ ፍቅረኛ

    • @TewabeAbe-z3z
      @TewabeAbe-z3z หลายเดือนก่อน

      የምር እኔስ ሆዴ ቆሰሐ

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 หลายเดือนก่อน +10

    እንዳልክ ይወዳታል ብዙ መሰዋእትነት እየከፈለ ነው 😂

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f หลายเดือนก่อน +22

    እዳልኬ አይዞህ ወድሜ እራስህንጠብቅ❤❤❤

  • @nunukemal7349
    @nunukemal7349 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉ. በፍቅር. ብዙ ግዜ. አሳልፋቹ የካደሽ አስመሰልሽው ተረጋግ. እንዳልክ የኛ መልካሚ ሰው ፈጣር ሰብር ይስጥህ.

  • @seble4004
    @seble4004 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ ሰዎች ተረዱ ፍቅር እኮ በማየትም ይይዛል እንኳን ተቃቅፎ እንኳን እንደዚሕ ክባችሁት አሱም አራሱ መካብ ይወዳል የውዳ ሴ ከንቱ ሰው ነው ሁልጊዜ አረኩልሽ፣ የኔ ውጤት ነው ይላል ዉለታ ብድር ነውእንዴ እኔማ በአካል ባገኘሁትእና በስረዳው ደስ ይለኝ ነበር ይኸን ስል ሌላ እንዳይመስላችሁ በእድሜ በጣም የምበልጠው ሴት ነኝ እውነት ስሀምወድ ነውእጅ

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv หลายเดือนก่อน +21

    ናቲማ በጊዛው ተገላግሏን የምረ እንደዚሙጭኚያለፍቅረ በጣምነው የሚያሥጠላው በሥማምእንዚህአይነትመንፈሥ የተወጋይሁን

    • @Nati-c8r
      @Nati-c8r หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @kokobeKokobe-ww6gv
      @kokobeKokobe-ww6gv หลายเดือนก่อน

      ግግምካለች የማትመለሥፍቅረ በግደታመሠላትእንደ

    • @DhAx-q6p
      @DhAx-q6p หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 are betam new

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f หลายเดือนก่อน +16

    የዛሬው ተመችቶኛል

  • @ትግስትፍቅር
    @ትግስትፍቅር หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ላንተ ይሁን የኔ ጀግና ግን አንድ ነገር ልንገርህ የኔ ወንድም ሴቶች ስንባል ግን ከዛ ሰው ጋር አብረን እያለን ምናልባት ከዛ ሰው ጋር ያለው ፍቅር ሊይዘኝ ይችላል ይሄ ነው ብዬ አውጥቼ ለመናገር ትንሽ ሊከብደኝ ይችላል ግን ለሱ ማሳይበት መስመሮች የአሰብ ግዴታ መረዳት አለበት ስለዚህ ሄሎ ባንተ ፍቅር ተይዛለች ግን አወታ አልተናገረችም ማታ ፈቅርስ ኮሌጅ በሌላ ሴት ጋር አንተን ስታይል ምንም አይመስላትም ስለ መታፈቅረህ ነው ከሌላ ሰው ጋር ስታይል የሚያናዳ ከቻልክ ተረዳ❤❤❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ሰው ነሽ

  • @HewanLibanos
    @HewanLibanos หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክየ የኔ ትግስተኛ ጡሩ እድሪግሀል ደግነትህ መቸም አይለይህ❤❤ሄሉ ግን ከምሪ አብዝተሽዋል እንዲህ አትሁኝ እሽ ለሂወትሽም ጡሩ አይደለም ብታገብም በትንሽ በትልቅም አክሪፈሽ አልቅሰሽ አዘልቂውም 😣😣😣

  • @tiguadedmitiku2856
    @tiguadedmitiku2856 หลายเดือนก่อน +32

    ❤እንዳልክዬ ❤እና ሄሉዬ ❤ድራማው በጣም አስተማሪ ነው ናፍቃችሁናል በደስታ ኑልን ያለእናንተ ይደብረናል በጣም ለምደናችኋል❤❤❤ ደግሞ ፍቅርህን ግለፅላት❤እንወዳችኋለን❤

    • @Selam-b5y
      @Selam-b5y หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂 ተመችቶኛል!!!

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f หลายเดือนก่อน

      የተመቸኝ ኮሜት

    • @MeseretYitayih
      @MeseretYitayih หลายเดือนก่อน

      ይመችሸ

    • @heywet
      @heywet หลายเดือนก่อน

      Enem endeh eyalkugn new ahunes!

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ หลายเดือนก่อน +68

    አተኮነህ ጥፋተኛ አቅፈህ እያሻሸህ ፍቅር ያዛት ጥሩልጂ ነበርክ

    • @seble4004
      @seble4004 หลายเดือนก่อน +1

      ሒክማየ አንች አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ หลายเดือนก่อน +3

      እንደ ዝብሎ ፍቅር አለ እንደ ሲጀመር በኛላይ ሙድ እየያዙብንነዉ በኛላይ

    • @FhRh-kd1ce
      @FhRh-kd1ce หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክክክ

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so หลายเดือนก่อน +5

      እኔም የምለው ኅደኛ ከሆነ ማሻሸት መተሸት ምን አስፈለገ

    • @sitraa132
      @sitraa132 หลายเดือนก่อน +4

      ድራማ ይመሰሀኛል እኔ ግን መቸም መቀለጃ ሁነናል ውሸቱም ውነቱም አቀላቀሉብን

  • @taytuminilk
    @taytuminilk หลายเดือนก่อน +22

    በእኛ ሚጫመወቱት ነገር እኮ ነው ሚገርመኝ አንድ ቀን በእሷ አንድ ቀን በእሱ youtube እየለቀቁ

  • @haha1645
    @haha1645 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉ ደሞ እድህ እየሆነልሽ አታሥከፌዉ ❤❤

  • @user-tx9wu4bg
    @user-tx9wu4bg หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚያስተምር ስራ ነው የሰራቹሁት የኢነት አእወዳቹሀለሁ ሄሉ ቆጆ❤ የምታምሩት ግን ሁለታቹ ብቻ ስትሰሩ ነው ሌላ አስገቡ ይበዛ ይዛዛ ሄሉ ቆንጆ ጒበዝ አይዞቪ ያሁሉ ኮንፈደስክ የት ሄደ የኔ እናት❤❤❤❤ ደግሞ እንዳልክ ቅናታም ነውያልታወቀበት ለማንኛው❤

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ እደልክ ያምር ሰቃያክ መልካም ነገር አረጋለሁ ብልክ አይዞክ ዉንድሜ ግን ትግሰትክ ያምር በጣም መልካም ሰዉ ነህ❤❤❤❤❤❤❤ሄሉ አሁንመ አቢደሸሊ

  • @chaltu513
    @chaltu513 หลายเดือนก่อน +59

    Har'aa nanii kolfee dhugaa warrii akkaa koo kolfitani jirtuu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 heluu akkaa daimaa godhaa endalke rakkatee

    • @taliilliikoohinboorauu5642
      @taliilliikoohinboorauu5642 หลายเดือนก่อน +3

      Mucaa hin bareduu wajjiin jirachuu eshiin jalala godha huu baredii😊

    • @HiwotAshanku
      @HiwotAshanku หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @AdisDesta
      @AdisDesta หลายเดือนก่อน +3

      Eyyeen😂😂😂😂😂😂bayyee malee

    • @asnaquuyoutubechannal24
      @asnaquuyoutubechannal24 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @Hawe-p3j
      @Hawe-p3j หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😅

  • @sameeraahmed3898
    @sameeraahmed3898 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ እንዳልክን ሳውቀው በፉት ጥሩ ጥሩ ስራዎችን የሚሰራ ነበር አሁን ወረዶ ለሱ የማይመጥነውን ይሰራል በጣም ያሳዝናል። መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው የሚባለው

    • @SeblewongelBezabeh-b1u
      @SeblewongelBezabeh-b1u หลายเดือนก่อน +1

      እውነት እኔም ያልኩት እሱን ነው እንዴት አይኑ እያየ ከሄለን ጋ እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ ይገባል ናቲንም እንደዚህ ነበር ስታሰቃየው የነበረችው በተአምር አትመጥነውም በጣም በጣም ሲበዛ ከተዘራች ያልታረመች እኮ ናት ማነው አይኑ እያየ ከሄለንጋ የሚጋባው በጣም የምትገርም ፍጡር እኮ ናት ገና አብረው ያየኃቸው እለት በቅርብ እንደምታዋርደው ገብቶኝ ነበር ደግሞም ተናግሬአለሁ እንደው ግን እሱ ተው የሚለው የሚመክረው ዘመድ ወገን ጉዋደኛም የለውም እንዴ እሱ

  • @seble4004
    @seble4004 หลายเดือนก่อน +4

    ሰው መልክ ያያል እግዚአብሔር ልብ ያያል ማንኛው ይሻላል

  • @HghhVhbv
    @HghhVhbv หลายเดือนก่อน +1

    ናቲ ፈጣሪ ገላገለዉ ይች መልክ የላት ፀባይ የሌላ ደሞ እንዳልጥን ለፍቅር አስባዉ ነዉ እፈሪ አይጥ እኮ ነዉ እምትመስይዉ

  • @MaryamAbabo-dt7zt
    @MaryamAbabo-dt7zt หลายเดือนก่อน +52

    ይች ልጅማ ፀበል ያስፈልጋታል እሠይ ጤና የለሺምደ ወይዘሪት ሄለን

    • @1e2k3m4
      @1e2k3m4 หลายเดือนก่อน

      Betam stastlia 😤😤😤😤

    • @selamabreha1361
      @selamabreha1361 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @BikiBiki-d7b
      @BikiBiki-d7b หลายเดือนก่อน

      Inem aliku

  • @Yabugechi
    @Yabugechi หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ ፍቅር ሳይሆን ጂን ነው 😂😂😂😂 እንዳልከ ክብር 😘😘

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 หลายเดือนก่อน +1

      በሽታነው😂😂

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህቶች እናተ እኮ አትኮምቱ የተመቸኝ ኮመንት 😂😂😂😂😂😂😂

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 หลายเดือนก่อน

      ​@@tajetaje9957አረ ተሁ በጠዋቱ ስገባ 😅😅😅😅😅😅

  • @halima7993
    @halima7993 หลายเดือนก่อน +11

    ሂሉ ለምን ላቺ የሚሆንሺን አታቂም ዝበለሺ ፍየል ይመስል የምፈረጥጪው እሱ ወድምሺ ነው ስታስቢው እሱ ላቺ ፍቅረ ያለው መሰለሺ ቢሆንም በአድ ወረ አይዘውም እረጋ በይ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክ በእውነት እንኳን መለስኳት ልክ ናቹህ👍👍

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq หลายเดือนก่อน +4

    ሩጫቹ ተመችቶኛል😂😂😂 አይ ሄሉ ተይ በቃ

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ደስ ደብረ ነበር በጣም ደሞ ያስቃል 😅😅😅😅😅 ጌታን 😅😅😅 ዘና አርጋችሁ 😅😅

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad หลายเดือนก่อน +1

      እንም😂😂😂😂😂

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ተይኝ😂😂

  • @yusreyao7854
    @yusreyao7854 หลายเดือนก่อน +11

    ልጂቱ ወደሐለች ወድጃሐልሁ ለማለት ፍርታነው እንልንገርህ

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 หลายเดือนก่อน +33

    ያአላህ ❤እዳልክየ የኔየዋህ አደራ እራስህን ጠብቅ ወድሜ

    • @heywet
      @heywet หลายเดือนก่อน

      Bakesh yeraseshen felege

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 หลายเดือนก่อน +2

    አህቴ ሄለን አንዳልክ ሊረዳሽ መጥቶ አረድቶሻል. ግዴታ የፍቅር ጎደኛ ካልሆነ ብለሽ አንዳልክን ማሳዘን አላስፈላጊ ዋጋ ማስከፈል መልካም አይመስለኝም. ለወደፊት በህይወትሽ ለሚመጡ ሰወችም ላንችም ቀላል አይሆንም. ይቅርታ ተጠያይቃችሁ .በሌላ ስራ ኑዉ.

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue หลายเดือนก่อน +1

    እዳልክ ጥሮሰው እሁነትህነው ልጃቶ ጨምላቃናት ወንድምነት ማለት ጋደኝነት ማለት ከሁሉም ይበልጣ አለማወቆነው አንተ ግን ተባረክ

  • @HANA-p1s
    @HANA-p1s หลายเดือนก่อน +6

    እዱ መልካም ሰው ነው ሄሉ ባታስካፊው መልካም ነው ብዬ አስባለው 😊😊😊😊😊

    • @HanaGitatuo
      @HanaGitatuo หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @GoogleId-y6y
    @GoogleId-y6y หลายเดือนก่อน +20

    ሀይ እንዳልክ እንኳን ደህና መጣችው

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ หลายเดือนก่อน +11

    ቤቱን ግን ውስጡ ስያምር😅😅 ለምን ወጣችሁ በደምብ ሳናየው ግን

    • @ፈትያ
      @ፈትያ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @MONaMahmud-e4l
      @MONaMahmud-e4l หลายเดือนก่อน

      😅😅😂😂

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 หลายเดือนก่อน

      ተመልሠው፡ይግቡ፡😂😂😂😂😂

  • @BhelHee
    @BhelHee หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ ይቻናት ሄሉ እኝ የምናቃት ክብርህን ጠብቀህ ስራህን ስራ ከሄሉጋር ምንም አይነት ነገር አታስቡ በቪታላይ ትጥልሃለች ተመልሰህ ስራህን ስራ

  • @user-tx9wu4bg
    @user-tx9wu4bg หลายเดือนก่อน +1

    ሄልየ የሆነ አራት ውስ ጥ ገብተሸ ብትሰሪ የኡነት ይዋጣልሸል ያምርብሸል የኔ ቆጆ ስወድሸ ደሰታሸን ነው ምፈልገወ ሁሉም ያልፉል ብዙ መናገር አልፈልግም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +40

    እረ ጉድ በል ጎንደር እዳልክዬ ካተ እሄን አልጠብቅም ጥሩ ሰው ነበረህ😊

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน +2

      ምንያድርግ ትግስቱ አለቀ

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn หลายเดือนก่อน +1

      ምን እደርገ😮😂

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት หลายเดือนก่อน +2

      ምን ያርጋት እንደህጣን ተንከባከባት ሆይ አበዛችዉ

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r หลายเดือนก่อน +11

    ሄሉ ግን ጤነኛ ናት የቀረባቱ ሁላ ፍቅ ካለሽ ይደብራል ትልቅ ሰው አይደለሽ መነፋረቅ ያስጠላል እንዳልክ እንደውም ጎበዝ ነው የምር

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Embetwerku
    @Embetwerku หลายเดือนก่อน +31

    ኧረ በሳቅ ማርያምን አሣዘኑኝም አሣቁኝም ❤❤❤❤❤

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @Jamila-b4g
      @Jamila-b4g หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd หลายเดือนก่อน +2

      እረ በሳቅ ገደሉኝ የልጁ አወዳደቅ 😁😁😁

    • @Embetwerku
      @Embetwerku หลายเดือนก่อน

      በጣም ከረበተው 😂😂😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉ ተጠለፈች 😂😂😂. ወደ እራስሽ ተመለሽ እስክ ሄሉ 😢😢😢 የማይወድሽ ሰው ግድ ወደደኝ አፍቅረኝ አትበይ ፈጣሪ የተሻለው ይስጥሻል ❤❤❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile หลายเดือนก่อน +1

    ሰት ልጅ ለቤተሰቦቿ ክብር ሊኖራት ይገባል

  • @nunushdebebe7794
    @nunushdebebe7794 หลายเดือนก่อน +8

    Weyne endalk gin tigistih ❤❤❤

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ፀበል ያስፈልጋታል ኖርማል አይደለችም

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 หลายเดือนก่อน +10

    እዳልክ በእዉነት መልካም ሰዉ ነህ እግዝያብሄር ይባርክህ ሄሉን ወደቤትዋ መመለስህ ጥሩ ነዉ የነገዉን እግዝያብሄር ያቃል እዳልክ ባትርቃት መልካም ነዉ

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee หลายเดือนก่อน +5

    ሄለን በጣም መጥፎ ፀባይ ነው ያለሺ ቀፋፊ😊

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉ አሁንስ እያስጠላሽ መጣሽ በቃ ሰው ካልፈለገሽ በግድ የለም ፍቅር እኮ ፈጣሪ ይሰጥሻል በቃ የራስሽን ህይወት ኑሪ

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew หลายเดือนก่อน +8

    እንዳልክ ቤት ከወረወርካት በኅላ ቀጥብለህ ወደ አዋሳ ተመለስ ሳታቃጥልህ እንዴ ልጁ እስካሁን በሰራቸው ፒድዮ አንድ እንኳን ሲጨናነቅ አይቼው ያማላቀው ከሄሉጋ ከሆነባኅላ ሁሌጭቅጭቅ ምንአይነት ክብር የማይወድላት ሴትናት😏😏😏😏

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 หลายเดือนก่อน

      በማይመለከትሽ፡አትግቢ፡አቺ፡ስላወራሽ፡እነሱ፡አይለያዩም፡ሠው፡ስለአወራና፡ሰው፡ስለጠላ፡አይለያዮም፡አላህ፡ሲፈቅድ፡ብቻ፡ነው፡ለማንኛውም፡አላህ፡ልብ፡ይስጥሽ፡❤❤❤❤

  • @betelhemteshome3040
    @betelhemteshome3040 หลายเดือนก่อน +6

    ዳይ እንዳልክ ተመችታታል ቀጣይ ደሞ ይቅርታ ትልሀለች

  • @Honor-su8ny
    @Honor-su8ny หลายเดือนก่อน +20

    Warri akka koo kolfitan jiruu 😂😂

    • @masarat1752
      @masarat1752 หลายเดือนก่อน +1

      Anisi akkasumaa🤣🤣🤣😁😁

    • @ShebariShesha
      @ShebariShesha หลายเดือนก่อน +1

      Baye nama dhiba dirama is an hunda nama kofalisise

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ክብር ይኑርሽ። ሴት ልጅ እንደዚህ በግድ ውደዱኙ (አፉቅሩኙ )ማለት ነውር ነው። ሴትን አታሰድቢ። ተረጋጊ ያየሽውን ሁሉ ካላፈቀራችሁኙ ማለት ነውር ነው።

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr หลายเดือนก่อน

      እኮ😅😅😅😅 ወራዳ

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 หลายเดือนก่อน +2

    Enedalek ❤️❤️❤️ melekam sew bro EgiziAbeher yebarekeh melekam lib yaleh edimena Tena yesitih...

  • @GenetKebede-f9n
    @GenetKebede-f9n หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ እዳልክዬ እንዴት እንዴት እዳሳዘንከኝ እንዳንተ አይነት ወንድም ምነው በኖረኝ ነዉ ያልኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከዚህ በኋላ ትምህርት ዉሰድ

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp หลายเดือนก่อน +11

    ጥሩ ነው ያደረከው ወደቤተሰብ መለሰ ማታፈቅሪ ከሆነ ተለያት ምክንያቱም በሀላ ሰበብነው

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉ ግን ከቀረቡሽ ጋር ሁሉ ጋር አችክ አትበይ አትለጣጠፊ ጥሩ አደለም በሽታ ነው እራስሽን አስከብሪ ወዴ ጓደኛሽ እንጂ ፍቅረኛሽ አደለሁም አለሽኮ ለምን አትሰሚም

    • @seble4004
      @seble4004 หลายเดือนก่อน +1

      መስከረም አሁን ምን አጠፋች እየቀፈ ፍቅር ያዛት አልፈልግሽም ሲላት ሸሽታ ሔደች ምን ታድርግ እየተከተለ ልጅቷን እንድታፈቅረው ያረገው እሱ ነው

  • @lenssaameya6917
    @lenssaameya6917 หลายเดือนก่อน +1

    ኤረ ወንድሜ ከባድ ነገር ውስጥ ነው የገባሄው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ተጠንቅቆልሀል በፉጥነት ከዚህ አስቀያሚ ከሆነ ነገር ውስጥ ሙሉ በሙሉ መውጣት ነው ያለብህ 😮

  • @cassiopiadezayn
    @cassiopiadezayn หลายเดือนก่อน +1

    በማሪያም እንዳልኬ አሪፍ ነገር ነው የሰራከዉ
    ከዚህ በኋላ እራቃት በቃ በጣም ነው የምታስጠላው ምንም ለዛ የላትም ወይኔ ትግስትህ ግን ገራሚ ነው