ፍቅር ይዞኛል 😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2024
  • #habesha #natty #ethioforumኢትዮፎረም

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @Eredetlove
    @Eredetlove 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +277

    ይጣመሩ ጥሩ ልጅ ናት የምትሉ

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ,አዉ😂😂😂😂😂😂

    • @ConfusedGreyElephant-vt5jo
      @ConfusedGreyElephant-vt5jo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይጣመሩ መቸስ የኛ ስራ ማጣመር ሁናል😅😅😅

    • @HawiShife
      @HawiShife 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Iko 😂😂😂😂❤❤❤​@@ConfusedGreyElephant-vt5jo

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅🤣🤣🤣🤣

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 58 นาทีที่ผ่านมา

      ይጣመሩ

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +440

    የሄሉን በራስ መተማመን ማነው እንደኔ የሚያደንቅ ❤❤❤🎉🎉

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ወላሂ ስውዳት ❤❤❤❤❤

    • @HayetAli-og9qh
      @HayetAli-og9qh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ምን ይወጣላታን ቆንጆ ቀጫ ናት

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ኤሉ ምርጥ ጨዋ ልጂ ናት❤❤❤

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆንጆ ነውያከው​@@HayetAli-og9qh

    • @NejatYouTube
      @NejatYouTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ምንም አያንሳትም

  • @MarelaNEWAYMarela
    @MarelaNEWAYMarela 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +155

    ከእንዳልክ ጋር ከሆንሽ ጀምሮ ዘናጭ ሆነሻል እራስሽን መጠበቅ ጀምረሻ አለባበስሽ ዋዉ ነዉ ቆንጆ ቆንጆ ቀሚሶች ማረግ ጀምረሻል ከቅጥነትሽ ጋር የሚሔድ ፈገግታሽ ተመልሶል እኛም በጣም ደስ ብሎናል ፍፃሜያችሁን ያሳምረዉ ፈጣሪ🙏

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @MesiMesi-d4m
      @MesiMesi-d4m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው 😂😂😂

    • @MdethopaRahat-dx4wj
      @MdethopaRahat-dx4wj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድሮም ለባሽ ነች

    • @قرقرمافي-ظ7ج
      @قرقرمافي-ظ7ج 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እውነት ለመናገር ሄሉ ዲሮም ዘናጭ ናት ስርየስ

  • @MmmKkk-s5j
    @MmmKkk-s5j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    አቤት እዳልኬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጌታ❤❤❤❤❤❤ በምክንያትነት ነው የምወድህ የእኔ ጀግናዬ ❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +205

    ይጣመሩልን ድምፃችን ይሠማልን የመዳም ቅመሞች❤

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ለምን ታምራለችደ ሄለን

    • @Amen-pf3xq
      @Amen-pf3xq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@جميلهجميله-م4ن አዎ ቀጣም ቆጅዬ ናት

    • @Agsgf-n5o
      @Agsgf-n5o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@جميلهجميله-م4نዋናው ፍቅሩ ነው

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +107

    የጠመሩ ድምፅቺን ይስማ ኡኡኡኡኡ የምትሉ👍👍👍

    • @aleemoa9847
      @aleemoa9847 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አወ ይሠማ ድምፅችን ይሠማ😅😅❤❤❤❤

    • @semu639
      @semu639 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      🥳🥳🥳🥳🥳ድምፃችን ይሰማ ይጣመሩ

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይጣመሩ❤❤❤

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ እቃወማለሁ እኔ እንዳልክን እወደዋለሁ😢😢😢😢

  • @netsaizet4033
    @netsaizet4033 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +84

    ማነው እንደኔ ከአ ሩታ ቤት ሲሮጥ የመጣው ጥርሴ ራግፎ ንብር ሄሉዬ ስወድሽ

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ😂😂😂

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንኳን፥ተር ፍሽ😂😂

    • @netsaizet4033
      @netsaizet4033 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@UaeUae-gc5bm አይገርምም 🤦‍♀️🤦‍♀️

    • @netsaizet4033
      @netsaizet4033 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@munamuna1301 🤣

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂ዋናው መትረፍሽ ነው

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ❤❤❤❤😂😂😂😂እዳልክ እደዚህ ሥሆን አይቸዉአላቅም ተጋቡ የምትሉ 👍👍👍👍🌺🌺🌹🌺🌺🌺🌺🌺ታምራላቹሁ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 16 นาทีที่ผ่านมา

      Wolhi inem chirashi bndezih asbew alqim😂

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +219

    ይጣመሩልን የምትሉ🤗

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔንም ከንደልክ ፍቅር ይዞኛል አጣምሩኝ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂እረ ኦኦ እጣ እና ውጣ በቃ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@SemiraJemal-br6eoያች ይሻላል የማላውቅሽ ሄለን ምን አለ እዳቅሟ ብታድር

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ ይጣመሩ በጣም ያምራሉ♥♥💙🙌

    • @sarasara347
      @sarasara347 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ግን እኮ የኛ ውሳኔ አይደለም የነሱ መጣመር የፈጣሪ ፍቃድና የነሱ ፍላጎት ነው ❤እኛ ምኞታችንን ስንገልጽ ነው ደስ የሚለው ሄሉ በጸጉርሽ ስታምሪ ሁሌ እንደዚ ነይ ፈጣሪ የሰጠሽ ውበት ልዩ ነው እንወድሻን ሄሉ ።❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +89

    እናተን በጉጉት መጠበቅ ሆኗል ስራየ❤❤

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወላሂ አሰኔእራሱ ሱስ ኤየወኑብኘነዉ❤❤❤❤❤❤❤ ሂሉየ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HAYMNOTEGashwu
      @HAYMNOTEGashwu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔስ ብትይ😂❤

    • @ገነትዩቱብ-ተ9ኀ
      @ገነትዩቱብ-ተ9ኀ 42 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +69

    ወይ ሄሉዬ ኮፊደንስ ... ፍቅር ነሽ እኮ....አለባበስና ፀጉር ናችራል ሆኗል.. ዋው👍

    • @WudeloveWude
      @WudeloveWude 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +63

    ይሄ ሰውዬ ግርማ ሞገሱ ❤ሄሉዬ ❤❤ ቡሀላ አየዋለሁ ሽቀላ ላይ ነኝ በፈኪና አህሙ ተቀይሜያለሁ እዚህ ደንበኛ ልሁን መሰል😅ይመቻችሁ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሚቱ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @FuyrydTiyryr
      @FuyrydTiyryr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም ተከቀይማሊሁ ከነሱ

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂🎉😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሳቅሽኝ😂😂😂😂

    • @sameri585
      @sameri585 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም,እንዳቺዉ😅

  • @Fatemaih
    @Fatemaih 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ቅመሞች ይጣመሩልን እያላችሁ ድምፅ ሁኑ😂😂😂😂😂

    • @fkrfkr5008
      @fkrfkr5008 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ ሁኑ😅😂

    • @tegestdajane8158
      @tegestdajane8158 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂እሺ

    • @samusam2024
      @samusam2024 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክ

    • @abeimar9850
      @abeimar9850 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Okkk👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-yz8wq8
      @user-yz8wq8 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ ግን እና ቅማሞች ማን ይጣመረናል 😅🤔

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ሁሉንም አጣምራናል መላያየትም የላባት ለያይታናል 😮😮ግን እናዚ ልጆች አልጣማር አሉን 😢😢ይጣማሩ ያምትሉ 1 k ለይክ ያስፋልጋል😢😢😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @tsegayelemma7482
      @tsegayelemma7482 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kkkkkkk አበሻና ኮመንት kkkkk

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀሀሀሀሀሀሀ ኧረ በሣቅ የበይ ተመልካቺ ሁነን ቀረን😂😂😂😂

    • @ጓልሰብዓእንደርታመቀለ
      @ጓልሰብዓእንደርታመቀለ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😅

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Samira123-vq2iw
      @Samira123-vq2iw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለያይተናል😮😮😮😮ኡኡ

  • @kasech1152
    @kasech1152 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +79

    የረከሰረው ሲሄድ የከበረው ይመጣል 😍😍🎉 በቃ ኮንፊደንስ full እኮ ነሽ 👌🥰

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይባልም

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @RichRahale
      @RichRahale 14 นาทีที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሄልየ እወዳቸዋለሁ

  • @ZeyadaZeyada-c9w
    @ZeyadaZeyada-c9w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ሄሉ ይህ ፕራንክ አይደለም ለአንችህ የለሽዉን ቦታ ለመወቅ ነዉ

  • @ለሙይቱብ
    @ለሙይቱብ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ማርያምን ትናት ነግሬህ ነበር እንዳልኬ ታያለህ ብየ ብድር በምድር ሳይዉል ሳያድር ሄሉሻ የኔ ምርጥ ይመችሽ😂😂😂❤❤❤❤

  • @ZeharaYemam
    @ZeharaYemam 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ሄሉ ና እዳልክ ይጣመሩ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    ሄሉኮ የምር በራስ መተማመኖ ሥወድላት❤💖💥

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አልሚየ የኔቆንጆ❤❤

  • @werewr8956
    @werewr8956 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ትበቀልሀለች ብዬ ነበር😅😅😅

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    የእውነት እዳልክየ ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ የመጀመሪያ ሳይህ ስትናደድ ሀረካቱ 😂😂😂😂😂

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ተጣምሩ በጣም ነው የምታምሩት የምትሉ👍👍

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ቻለው እንግዲህ እኛማ ሄሉ ኣትችላም ብለን ነበር እኮ😮😅😅😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ❤❤❤አሁንስ እዳተ ያለ ሠው ባገኘሁ እኔም መምርጥ ሰው ነህ

    • @moamna9019
      @moamna9019 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ወይ ሔሎ መልክ ሳይሆን ሞገስ ነው ያለሽ ይመችሽ ጋይስ ከምንም በላይ ሞገስ ይኑራችሁ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 4 นาทีที่ผ่านมา +1

      ይሔ ሁሉ ሰው አፍጥጦ አዚህ ነው ያለው በሉ ነገ ሁላቹንም መሰቀል አደባባይ ጋብዣቹሃለሁ እንዴ ወይ ጉድ የቤ/ክ ት/ት ላይ እኮ የለንም።

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሄሉዬ ልዩ ሴት ኔሺ ባራስሺ የምትማር ይታምኝሹን ፍጣር ያሳካሺ ሁሌም ሳቂልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰

  • @BhelHee
    @BhelHee 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሄሉ የእውነት አክሞቫል ለውጥቪ እያየነው ነው በትላትና ፓራክ በዛሬውም እርጋታቪ አስተዋይነትቪን የአመለካከት አድማስቪ አስፍተቫል እንዳል በዚዘመን ወንድም እህቱ በሚክድበት አንተግ ለሄሉ ደስታ ማስቀደም ፈጣሪ ውለታህ ይክፈልህ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የኔ ምርጦች ተጣመሩ ሁላችሁም የዋህናችሁ❤❤❤❤❤❤ሄሉ ዬ ቀሚስ ስለብሺ በጣም ያምርብሻል በዚሁ ቀጥይ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @niema8807
    @niema8807 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እኔ ግርም እምትሉኝ ኮሜንተሮች ስንቱን አጣመራችሁ 😂😂

  • @LusyAdane
    @LusyAdane 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ሄሉ የኔ ቆንጆ ልጅ እወድሻለሁ

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድሮስ አይገባህም የምታደርገው ነገር ሁሉ ፉቅር እንደያዛት ያስታውቃል። ወደፊት አንተ እሽ ካላልካት የባሰ ነው ምትጎዳው ከ አሁኑ ቁርጧን ማወቅ ይኖርባታል። በግዜ ግልጹን መናገሯ ጥሩ ነው። እውነቱን ንገራት እሽ ወይም እንቢ

  • @TsegiDemise-o9b
    @TsegiDemise-o9b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እንዴት ናችሁ እናንተ ቆንጆዎች ❤

  • @samira7462
    @samira7462 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ልብሽ ቅን አሣቢ ተንኮል የሌለበት ሄሉ ሠላም ሁኒ ዉደ ባለሽበት እወዳችሁ አለሁ እንዳልክ መልካም ሠዉ ነዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MMistauel
    @MMistauel 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ዋዉሄሎ እንደዚህ ሁሌቀሚስ ልበሽ❤❤❤ማርያምን በጣምነዉ ሚያምርብሽ እንዳልክዬ የኔስ አክባሪ እግዚቢሔር ያክብር ህ አቤት ጠባይ እናእርጋታ ይበልነዉ ❤❤❤ አይሄሎ የተመታሽ እኮነሽ

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    😂😂እኔ፥የሚያስቀኝ፥ከሄለን፥ድፍርት፥የኮመታተሮች፥ማሽቃበጥ😂😂😂😂

    • @ffg5984
      @ffg5984 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂ቀጣም እጅ እኛ ቅመሞችኮ የማንገባበት የለም ከመዳም ጋር እየተጨቃጨቅን😂😂😂

    • @هلا-ذ1ل2ذ
      @هلا-ذ1ل2ذ 12 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም አችየ 😂😂😂😂😂

  • @ZeyadaZeyada-c9w
    @ZeyadaZeyada-c9w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ለፕራንክ የእዉነት አይበልም

  • @ፍቅር-ጠ2ሠ
    @ፍቅር-ጠ2ሠ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Ene rasu kenate fiker yizognal 🥰🥰

  • @saraha5240
    @saraha5240 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ድሮም ዘናጭ ነች ምንም አይጎላትም በጣም የማደንቃት አይኑን እያየች በማውራት ኮንፊደንሶን ነው የሚገልፀው ፍቅርነች😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 25 นาทีที่ผ่านมา

      ስው አይደል ማየት ከባድ ነው እዲ😂

  • @tigistsendek5760
    @tigistsendek5760 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    መቸ ጠፍን ዳይ ወደ ስርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉E&H💕🎉

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      yss

    • @GfytdgTgh
      @GfytdgTgh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እስማማለሁ🤣የምር በጣም ነው ደስስስ የምሉት😢

    • @haregeweynanbese5568
      @haregeweynanbese5568 56 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @seni7092
    @seni7092 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አዉ ሄሉዬ መልካም ሰዉ ከሆነ አብሶ ለአንቺ መልካም ሰዉ ከሆነ በደንብ ፍቅር ይይዛል

  • @aishaahmed3187
    @aishaahmed3187 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ስጠብቃችው ነበር ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሄሉ እና እንዳልክ ሱስ ሆነውብኝ ቁጭ ስታምሩ የእውነት ተጣመሩ❤❤❤❤

  • @Honor-su8ny
    @Honor-su8ny 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    Heluyee & Endalkiyee l love you ❤❤❤❤❤❤

  • @semu639
    @semu639 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ኡፍ ማሻአሏህ ወላሂ የማዳም ስራ ትቼው ተቀመጥኩ ተመሥጬ በናንተ ቪድዮ❤❤❤❤

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም

    • @Fነኝየመደምቅማም
      @Fነኝየመደምቅማም 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብሽሩ የኔ ውዶች የልፍል

    • @semu639
      @semu639 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Fነኝየመደምቅማም እሺ ማማዬ አሏህ ይባሽርሽ

    • @haregeweynanbese5568
      @haregeweynanbese5568 54 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    😂😂😂ሄለንን አትችላትም ብየህ ነበር ትናትና

  • @መሰከረምኤረጀቦ
    @መሰከረምኤረጀቦ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ቢጋቡ እንደእኔ ድስይሚል ካሌ ላይኪ 👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MariamM-l1l
    @MariamM-l1l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Helu zare 1 negi ❤❤yazeshi bayizishi neberi yemigerimegi

  • @HewanLibanos
    @HewanLibanos 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወይኔ ሄሉ እንዳልክን እስጨነቅሽው ብድሪሽን መለሽ ግን ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እዳልክ አደራህን አጥብቅ ❤❤❤❤😂😂😂😂 አየ ኤሉ አች ምት እዳያመልጥሽ❤❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ማነው ሄሉ ሃሃሃ ስትል ደስ የሚለው😊

  • @olneliyjisese
    @olneliyjisese 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፍቅሮቼ በናፍቆት መጣቹልኝ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @birukegelaw9193
    @birukegelaw9193 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሁለታችሁም ፎንቃ ላይ ናችሁ አውጡት። እንዳልክ ምርጥዬ ነህ። አክማትና የራስህ አድርጋት።

    • @birukegelaw9193
      @birukegelaw9193 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዋሸሁ እንዴ እንዳልክ!

    • @birukegelaw9193
      @birukegelaw9193 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሂሉ አትፍዘዢ አንዷ.....

  • @SemirGmedhin
    @SemirGmedhin 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Wyyy heluye tenikar set betam new yemwedsh❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ተጋብታቹ ማየት ጨነቀን 2 ቆንጆዎች❤

    • @emebetbeyu6086
      @emebetbeyu6086 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Way gud

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በዚህ አትቀልጅ ሄሉ ሢሜቱ እንዳይጎዳ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሔሉ ግን ኮፊደስሽ ደስ ሲል ፊት ለፊት እኮ የምትናገሪ ተጠማሩ 👌🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

  • @Mabiratuayele
    @Mabiratuayele 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኤረ ሄሉ የእውነትም ፍቅር ይዞሻል

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የፕራንኳ ጠቅላይ ሚኒስተር ሄሉ ቀጮ 😂😂😂

  • @Hanna-beauty
    @Hanna-beauty 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ሄሉ ለጥርስሽ ብሬስ አሳስሪ። የእህት ምክር

    • @kerya649
      @kerya649 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ብር ላኪላት ለማሳሰሪያ እሷ ያላስቸገራትን እናተ ምን ቤት ናችሁ ወይ ጉድ ሀበሻ በማያገባችሁ መግባት ስትወዱ 🤔🤔

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እውነት ትላክላት ክክክክክ

    • @seadayehaiklij6277
      @seadayehaiklij6277 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሁን ብር አዋጡ ብትለንስ

    • @kerya649
      @kerya649 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@seadayehaiklij6277 አችም የሄሉ ጥርስ ካሳሰበሽ አዋጭ 🤣😂🤭 የሷ ደግሞ ፍንጭት ነዉ አያስጠላም ሰዉ ብሩን ከፍሎ ጥርሱን እያስቦረቦረ ነዉ ጥርሰፍጭ ለመሆን እሷ አሳስሪ ትላታለች ብታሳስረዉም ለጊዜዉ ነዉ እጂ ወደነበረበት ይመለሳል

    • @seadayehaiklij6277
      @seadayehaiklij6277 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@kerya649 የራሴም ባለቀልኝ ውደ😀🥰🥰

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሄሉ በጸጉርሽ በጣም ያምርብሻል

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሄሉይ በእንድይ እቅፍ መታቀፍ በራሱ መታደል ነው መልካም ስውነህ ተባረክልኝ

  • @Hayah99-c8c
    @Hayah99-c8c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    30አመት ሊሞላኝ ነው እድት ቀን ስቄ አላውቅም በሰው ፍቅር እያየሁ 😢😢😢😢
    💔💔💔በሰው ሀገር እየተከረታተኩኝ

    • @samira-pl4zc
      @samira-pl4zc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ ውዴ❤

    • @HeyatHeyat-xi2ed
      @HeyatHeyat-xi2ed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢

    • @حومحمدحومحمد
      @حومحمدحومحمد 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ ሁላችንም ነን😢

    • @KadjaJeddah
      @KadjaJeddah 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    😅😅😅እኔ ልደናበር እንዳልኬ ቅመሞችየ እንደዳልኬ አይነት ጓደኛ ያድላችሁ

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ejgtue522 𝚊𝚖𝚊𝚗

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @GeySysy
    @GeySysy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሄሎየ የምር እዳልክ ጋር ስትሆኝ እያማርብሽ ነዉ እዳልክየ የኔ ልዩ ወድም ሁለየም ደስተኝ ሁኑ ጡሩ ሰዉ ነህ አተ ❤❤❤❤❤

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እድሜ ልክሺን ኑሪለት ጀግና ወንድ ነው እንዳልክ ደሞ መልካም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatumamohammed-lp4ev
    @Fatumamohammed-lp4ev 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ይጣመሩልንንን ድምፃችንን ይሰማ 😂😂😂😂😂

  • @mama-if2to
    @mama-if2to 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዋው አንደኛ እደዚህ ነው የሚያምርብሽ ሄሉ ቆንጆ ሁሌም ሳቂልን የኛ ሳቂታ❤❤❤ እዳልክ ስላንተ ቃል የለኝም❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሄሉ አይኖችሽ ሢያምሩ አፊጫሽም በቃ ሁልም ነገርሽ.....❤❤❤❤❤

    • @SelamSelam-m9y
      @SelamSelam-m9y ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በለዉ ደሞ በዝህ መጣሽ ፕራንክ ትጠላለህ አባቴ❤😂😂😂

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አዎ መላመድ ነው ፍቅር ከመላመድ ከመቀራረብ ይመጣል ፍቅር ❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት 🥰🥰እንዳልክ ምርጥ ሰዉ 🥰🥰🥰

  • @ZentTeshome
    @ZentTeshome 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትላት አfeቅርሀለሁ በይው በዬ ነበር ተሳካልኝ አምላክ የውነት ይርገው

  • @እናትchanal
    @እናትchanal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሄሉ በዚሁ ቀጥይ አርቴፍሻል አትጠቀሚ እደዝህነዉ የምታምሪዉ❤❤❤❤❤🎉

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እዉነት ያድርገው ፈጣሪ❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሄሉዬ የምር አንደ ላይ ብቶኑ በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም እንዳልክ መልካም ሰዉ ይመስለኛል ሳየሁ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንዳልክ ሄሉን አችላትም አዉቀህ ገባበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ግን ከባድነዉ ሄሉ እዉነት መስሎት እሺ ቢልሽስ❤❤❤❤❤

  • @ሀስቢአላ
    @ሀስቢአላ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂😂 አይሄሉ እደዉ ሰዉ መወዛገብ ስትወዲ ሳቅሽ ወላሂ ከልቤነዉ የሚስቀኝ ሲቀጥል አታወዛግቡን የሚታይባቹ ፍቅርነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeyadaZeyada-c9w
    @ZeyadaZeyada-c9w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ግን በፍቅር ጉደይ ፕራኖክ በትደራራጉ ጥሩ ነዉ

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አጥብቂ ይሄን መልካም ልጅ 👌

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ሜሪጓልካናዳ እውነቴን ነው እኮ

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Kadeeja6581 ኦዎ ይጣመሩ😅

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 10 นาทีที่ผ่านมา

      ወይ ጉድ ይሔ ፕራንክ አራዳነትን ያቀላቀለ ነው ምክንያቱም እሱንም በፎርም ለመፈተሽ ያደረገችው ሙከራ ነው/ግን ሙከራሽ አሪፍ ነው።

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 2 นาทีที่ผ่านมา

      @@Yekrta-LLB ክክክ

  • @User12073-d
    @User12073-d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሄልዬዬዬዬ ሰወድሸሸሸሸ ፍቅር የሆንሸ ልጅጅጅ ይመችሸሸሸ አቦ

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኡፍፍፍ ስዎዳችሁ ክፉ አይነካችሁ ❤️🥰🥰

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኡፍ እናተ ተጣምራችሁ ማየት እዴት እዴጓጓሁ❤❤❤

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሄሉ እደዚ በራስሽ ዉበትነይ አለባበሽደግሞ ሱሪወች ትተሽ ቀሚስመልበስሸደስ ይላል ከምር ቀጥይት

  • @SeadeAhmed
    @SeadeAhmed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔውድ ሂሉዬ ስውዳሽ እዳልክ መልከምሰውነው ተጣመሩ የምትሉ👍💞💞💞💞💞

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንች የተመታሸ ተጀመር በቃ እንዳልህ አለቀልህ የኔ ጭዋ ልዮ ነሸ ማንንም አትሰሚ ዉድ ወደፊት

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሄሉ ያልታወቀች የፀይም ቆንጆ❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሄሉኮ ያቺፕራክ ይለያል በጣም ተጨነቀ የምር ምስኪነገርነው ለማንኛውም እኛ የምፈልገው እውነት እድታረጉትነው ፍቃራችሁን ደግም አብራችሁ በጣምነው የምታምሩት 😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @mimilove321
    @mimilove321 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሉንም ነገር በአንዴ ይሁን አትበይ እሽ ሄሉ ጥሩ አይደለም በኋላ ። ተረጋጌ በማርያም እሽ የኔ ማር ጥድፍ ጥድፍ አትበይ ። የአ/ምንጭ ልጅ አይደለሽ እንዴ ❤🎉

  • @LusyAdane
    @LusyAdane 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ያኛው ከርፋፋ ስነስርአት ያላት ልጅ አመለጠው

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂 ማነዉ ከርፍፍ😂😂

    • @saralove8099
      @saralove8099 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😄😄😄እዉነት ያስቃል 😄

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንጀቴን አራሽው እውኘት ከርፍፍ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንዳልክየ ሂሉየ ❤❤❤የሚውድ ላይክ ብቻ አድርጉኝ

  • @Lijfozi
    @Lijfozi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የሄለንፕራክ ጫንያለነው😂❤

  • @SalamTesfai
    @SalamTesfai 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Wow Helu,smart.❤

  • @MisterAssefa
    @MisterAssefa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሄሉዬ አብራቹ ብትሆኑ አቤት ደስታዬ

  • @SelamSalama
    @SelamSalama 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተጋቡ የምትሉ❤

  • @birhaneteshome3435
    @birhaneteshome3435 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው እዳልክ ሄሉዬ ቆጆ እዳለቂ በርቺ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @FanosBayisa
    @FanosBayisa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Yene monaniza heluyee ❤💃💃💃💃

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሄለንኮ ሰቀብጥ ነዉ የሚምርባት ዝም ፈዝ ደህናሰዉ ሰኮኒ አይምርብሽም ቅብጥ በይበት😅😅 ፈቅረኛሽ ሆነ ጎደኘሽ😅😅