🔑ሁሉንም አይነግሯችሁም I ሚስጥራዊው እውቀት I ህይወት ልብስ መለካት አይደለም II 60 በተግባር የተፈተኑ መንገዶች Inspire Ethiopia II

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • ► WATCH MORE: / tedeltubeethiopia
    Join this channel to get access to perks:
    / @tedeltubeethiopia
    #tedeltube #ethiopiandrama #fraternity
    #dawitdreams #inspireethiopia I Daggy's Lifeclass I ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ I #DonkeyTube
    #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #seifufantahunshow
    #Ethiopia_New_Year
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works
    2) This video is also for teaching and inspirational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    I do not own the rights to these images, videos, and audio files. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and motivating others. However, if any content owners would like their images removed, please contact us by email.
    📚[👇ሙሉ መፅሐፍ 👇 ]
    👉 አስብ እና ሃብታም ሁን • #0060 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] አስብ ...
    👉 የውስጠ ህሊና ሃይል • #0095 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ]የውስጠ...
    👉 ሰዎችን የመግባባት ጥበብ • #0129 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ሰዎችን...
    👉 የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ • #0100 🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የብል...
    New Year Quotes # inspiring Quotes # motivational quotes # great quotes # top best quotes # Wishes # Messages # Greetings # 2019 # Happy New Year Quotes # Best Wishes Cards # 2019 New Year Greetings # Happy New Year # 2020 Greetings # Send Free Animated New Year Quotes # Greeting Video Animation # New Year Animation
    ውድ አድማጭ ተመልካቾቻችን ቻናላችን ተጨማሪ አጋዥ ስራዎችን መስራት ያስችለው ዘንድ እንድትደግፉን እንጠይቃችኋለን።በየትኛውም መጠን በመለገስ የተለየ ተፅዕኖ ማምጣት ይችላሉ። ለመለገስ፣ [ይህን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ 1000298227707 CBE የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ። ጥረታችንን ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን-ማህበረሰባዊ መነቃቃት ላይ በየቀኑ የበኩላችንን ድርሻ እንድናበረክት የሚረዱን እንደ እርስዎ ያሉ ደጋፊዎች ናቸው። እናመሰግናለን፡፡
    JOIN US ON TELEGRAM // t.me/tedeltube
    ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe
    ✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Thank you for watching. Don’t forget to subscribe and hit the bell
    for notifications every time I post a video:)
    #tedeltube #Ethiopianews #Ethiopia_New_Year
    Amharic audiobooks full length, Amharic full audiobooks, Amharic fiction audiobooks, Amharic audiobooks, Amharic audio books free download, Amharic audiobooks youtube, Ethiopian Amharic audiobooks, short Amharic audiobooks, free Amharic audiobooks, Amharic fiction audiobooks, audiobooks in Amharic, Amharic motivational audiobooks

ความคิดเห็น • 84

  • @mekonenkesete4242
    @mekonenkesete4242 2 ปีที่แล้ว +25

    ለኣንድ ቻነል 10 ግዜ ሳብስክራይብ ማድረግ ቢቻል። ለ ተደአል ቱዩብ ኣርግለት ነበር

  • @edudu7970
    @edudu7970 ปีที่แล้ว +5

    1 ፈገግተኛ ሁን
    2 አድንቅ
    3 ከልባችሁ ከሰው ጋር ተገናኙ
    4 አካባቢህን አሻሽል
    5 ደስተኛ ሁኑ
    6 ህይወትን ማራኪ አድርጉ
    7 በየቀኑ እውነት ተናገር
    8 ራሰህን ሁን
    9 ወስን
    10 ወደ ብሩህ መጪ ጊዜ አስብ
    11 በመታሸት ተዝናና
    12 ሂወት ማራኪ እንዲሆን ማራኪ ምግብ ተመገብ
    13 በቂ እንቅልፍ አግኝ
    14 ራስህን ይቅር በል
    15 በትኩረት ውስጥ ግባ
    16 እስኪበቃህ ጩህ
    17 የፈውስ ፏፏቴ ፍጠር
    18 ቀኑን ስማው
    19 ሰለባ አትሁን
    20 በሳምንት አንድ ሁለት መቀነስ
    21 ማራኪ የሆነውን ወጥመድ አምልጥ
    22 ኪሳራውን ተቀበል
    23 ደስታን ፈላጊ ሁን
    24 በስሜት ውስጥ የተሞላውን ስብዕናህን እወቅበት
    25 የምቾት ቦታህን አስፋ
    26 ራስህን ተቀበል
    27 አፍቃሪ ሁን
    28 ተመሳጭ ሁን
    30 ውስጣዊ ጥበብህን እወቅ እመነው
    31 በጎ የሆኑ የወላጅነት ክህሎትን ተማር
    32 ቅሬታዎችን መፍታት ተማር
    33 ልዩ በመሆንህ ተደሰት
    34 አመስጋኝ ሁን
    35 በእግርህ ተጓዝ
    36 ሰዎችን ውደድ
    37 ሀሳብን ለመቀየር ዝግጁ ሁን
    40 ሁሌም ተማር
    41 ለተልዕኮህ ሚዛን ይኑርህ
    42 ተረጋጋ
    43 የግልህ ስፍራ ምሽግህን አዘጋጅ
    44 እምቢ ማለት ልመድ
    45 አረፍ በል
    46 ተደሰት
    47 ጥሩ ለመሆን ሞክር
    48 የመንፈስ ሙላትን ፍጠር
    49 የህይወትህን ቁምነገር አግኝ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว +4

    እራሳችንን ሳናፈቅር በሌላው ሰው ፍቅር እራሳችንን ስንጎዳ ስንታይ ለራሳችን ምን ያክል ዝቅተኛ ቦታ እንደሰጠን የሚያመላክት ነገር ነው:: ይህ ነገር የሚገባው ዘግይቶ ነው:: በማንኛውም ሁኔታ እራሳችንን መጉዳት የለብንም::እኛ ከሌለን ምንም የለምና::

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 2 ปีที่แล้ว +8

    you are great guys keep going💚💛❤️🙏ትውልድ ላይ የሚሰራ ሰው በርታ ቴዲ መፅሀፍ ገዝቶ ቁጭ ብሎ ማንበብ ብንሰንፍ እንኳ እያዳመጥን ታክሲ መጠበቅ ትልቅ ነገር ነው እውነት ተባረክ🙏

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 2 ปีที่แล้ว +11

    እመኑኝ አንድ ቀን ከፍታዉ ላይ ሆኘ የናንተን ዉለታ የማመሰግንበት እሩቅ አይሆንም።በጣም ክበሩልኝ🙏

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናልን በጣም እግዚአብሔር ያክብርህ ብዙተተ ጠቅሜለሁ በዚህ ችናል

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good things

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ የሚገርም ዘር እየዘራህ እንደሆነ አይጠፋህም እና በቃ በርታ በርታ በርታ ቴዲ ገራሚ ነው ከዚህ ዓለም ጫጫታ ነጥለኽኛል እና ወደ ልቤ ነው የንትመልሰኝ ቀጥልበት ቀጥልበት በርታ በርታ ቃላት የለኝም ቴዲ

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
    @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 2 ปีที่แล้ว +3

    አጫጭር ቪዲዎ ብትለቁ አሪፍ ነዎ 9 ሰሀት 8 ሰሀት በጣም እረጅም ስለሆነ አንጨርሰዉም 1 ሰሀት ቢሆን በየ ሰሀቱ በየቀኑ ሳይሰለቼን ሙሉ መፅሐፍፉን እንጨርሰዋለን

  • @fntayeayalewu3294
    @fntayeayalewu3294 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዬኔ ጄግና ጥሩ ምንገድ ነው እናመሰግናለን

  • @solomonkebede9024
    @solomonkebede9024 2 ปีที่แล้ว

    thanks አባቴ

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 ปีที่แล้ว

    Woww thank you so much I learn so many things

  • @liliayana174
    @liliayana174 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 🙏

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን ብዬ እንደማመስግናችው አላውቅም እጅግ በጣም እመስግናለው ቤተሰቦች

  • @mikiyasnewway2755
    @mikiyasnewway2755 2 ปีที่แล้ว +18

    ድንቅ ሰዉ ድንቅ ነገሮችን ያደርጋል፣ያቀርባል።
    ሁሉም መፅሐፍት የሚገርመው ገራሚ ድንቅ መፅሐፍት ናቸዉ።thanks ቴዳ

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @hanankemal7361
    @hanankemal7361 2 ปีที่แล้ว

    Betam tekamiy mesafetin selamitergumilen betam enamesagenalen bertta

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros773 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen wedmachn

  • @thomasgirma2015
    @thomasgirma2015 2 ปีที่แล้ว +4

    If am not wrong is that opera?

  • @tesfayamanuel1466
    @tesfayamanuel1466 2 ปีที่แล้ว +2

    Merci 1000 1000 1000 1000 1000 fois

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamsegenalen wedemachen ❤🙏

  • @tomasteame6633
    @tomasteame6633 2 ปีที่แล้ว +8

    ስላም እንዴት ናቹ ትዲኤሎች በጣም ጥሩ መንገድ ነው የምትከተሉት በጣም ስዎች እየረዳቹ ነው ግዜ፣የንባቡ ችሎታቹም እንዲገባህ ተደርጎ ነው እናመሰግናለን ።በዚሁም ግን ልጠቁሟቹ ሃፍታም የመሆን ጥበብ የሚል መፅሓፍ ብታነቡልን ደስ ይለናል ምናልባት ካልሰማሁት ኣላውቅም በጣም ነው እምወደው እና ኣጣትማቹ ኣንብብሉን ባካቹ።

  • @leltialemu
    @leltialemu ปีที่แล้ว +1

    ❤❤😊

  • @tewodrosfikare6364
    @tewodrosfikare6364 2 ปีที่แล้ว +3

    Purpose affirmation seralen

  • @ቃልዬያባቷቅመም
    @ቃልዬያባቷቅመም 2 ปีที่แล้ว +1

    ትለያላችሁ 💝💝💝💝ህይወቴን እያገኛሁትነው🙏🙏🙏

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much!!!

  • @delinadesign3500
    @delinadesign3500 2 ปีที่แล้ว +4

    You are doing nobody can’t do in our country big respect for you and if you can please do “ the dream giver” book thank you

  • @yibeboy1815
    @yibeboy1815 ปีที่แล้ว +1

    The wey of superior man plis 🥺🥺🥺🥺

  • @asiaasia1207
    @asiaasia1207 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @afeworkamare0
    @afeworkamare0 ปีที่แล้ว +2

    Thanks😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @chuchuabebe7331
    @chuchuabebe7331 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም በተለይ እደኔ እንግሊዝኛ ላይ ደካማ ለሆነ ሰዉ በጣም አመሰግናለሁ እየለወጠኝ ነዉ እኔን አመሰግነዋለሁ በጣም

  • @missamessele5236
    @missamessele5236 2 ปีที่แล้ว

    100000000 like

  • @yoditbekele43
    @yoditbekele43 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ውድ እና ምርጥ ኑርልን እኛ እድንቀየር ለምታቀርብልን ሁሉ ነገር ምስጋናዬ ከልብ ነው ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @lwamlegesse5154
    @lwamlegesse5154 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጉሩም ነው

  • @zeynebamustefa6669
    @zeynebamustefa6669 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ ስራ ነው ድምፀ መፅሀፍ !!ጀግና ነህ በርታልን!!!🙏🙏🙏🙏🙏😍

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Jhonfeta
    @Jhonfeta 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ትምርቱ በጣም ቆንጆ ነው ኣመሰግናለው እናመሰግናለን። ድምፁ ቪድዮ ቢደረግለት.....።

  • @semina8117
    @semina8117 2 ปีที่แล้ว +3

    Btami ena nemesgn❤️❤️

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว +7

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf 2 ปีที่แล้ว +3

    ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @mesatwottedsseofficialchan6718
    @mesatwottedsseofficialchan6718 ปีที่แล้ว

    በጣምነውየምወዳቹ ፡ወደድፍረት ፡አመጥታችሑኛል

  • @peace3791
    @peace3791 2 ปีที่แล้ว

    የኦፕራ ፒክቸር መለጠፍህ ምንድነው? እስዋ ናት ይህን ሁሉ ያለችው?

  • @yalemshow8962
    @yalemshow8962 2 ปีที่แล้ว +1

    Edegu

  • @አለማመኔንእርዳው
    @አለማመኔንእርዳው 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ተወዳጅ

  • @mykeydire1158
    @mykeydire1158 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much for doing this beautiful Audio book!!🙏🏽❤️✌️

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤thanks ✅ 😊

  • @freaky_2_7
    @freaky_2_7 2 ปีที่แล้ว +2

    የምታቀርባቸው መፅሐፎች አሪፍ አሪፎች ናቸው እንዲሁም " background music " ቢጨመርበት ሙሉ ይሆናል

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 ปีที่แล้ว

    😘❤

  • @ጠብታ-ዐ2ጐ
    @ጠብታ-ዐ2ጐ 2 ปีที่แล้ว

    ጃፖን እንደምን ሰለጠነች እና የጀምስ አለንን ሰውና ሃሳቡ you square

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው በጣም Thank you አደራ በርታልን በጣም ታስፈልገናለን ኑርልን ወንድሜ በርታ

  • @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21
    @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን♠🙏♥

  • @tayemekoyaalex12
    @tayemekoyaalex12 2 ปีที่แล้ว

    60 መንገዶቹ ቢገለጹ።በርግጥ እንዴት ሊቀይሩ ይችላሉ?

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን መፀሀፍ እፈልጋለው በPDF ትርጉም ካለ ወድጀዋለሁ መፀሀፍን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምክር ማግኘት ከሁሉም በላይ ይጠቅማል።

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @techfreak_et
    @techfreak_et ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ክብረት ይስጥልን!

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏

  • @zdwelloyewa3747
    @zdwelloyewa3747 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @worekalem.mekuriaw5811
    @worekalem.mekuriaw5811 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam dess yemel koyetaneber yena marr berheleg Ethiopian hagerahen selam yaderegelen

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgnalan, 💚💛❤💪💪💪🙏🙏🙏

  • @selamawiteselam2664
    @selamawiteselam2664 2 ปีที่แล้ว +1

    Amsgenalew

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว

    Thank for sharing

  • @ጠብታ-ዐ2ጐ
    @ጠብታ-ዐ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ስራ ነው ቀጥልበት

  • @debreworkmengeste3694
    @debreworkmengeste3694 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙏

  • @wedizayle7841
    @wedizayle7841 2 ปีที่แล้ว +1

    Merci beaucoup

  • @edenamare8972
    @edenamare8972 2 ปีที่แล้ว

    ! keep going

  • @YoYo-yx8vu
    @YoYo-yx8vu ปีที่แล้ว

    Ty brother

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @redmimi6106
    @redmimi6106 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro

  • @iloveyoumamailoveyoumama2084
    @iloveyoumamailoveyoumama2084 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @aynalemfantu6351
    @aynalemfantu6351 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @melatzerihun6468
    @melatzerihun6468 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏✌️

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍👍👍👍👏👏

  • @yaredhailemichael9092
    @yaredhailemichael9092 2 ปีที่แล้ว +1

    Amsegenalew wendeme

  • @solution365
    @solution365 2 ปีที่แล้ว

    ሌላ ሰው ነው አ ተራኪው ተቀየረ ልበል?

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว

    God bless you and thank you

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ወድማችን

  • @orlyashata4976
    @orlyashata4976 2 ปีที่แล้ว

    thank you❤🙏

  • @addisutsegaye3248
    @addisutsegaye3248 2 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @munanegash4836
    @munanegash4836 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @mawidezion4893
    @mawidezion4893 2 ปีที่แล้ว

    Bravo ❤️