ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
    ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
    New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
    Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia

ความคิดเห็น • 385

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የሀገር አለኝታና ተስፋ ነህ ብዙዎችን ትለውጣለህ የኔ ልጅ በርታ አሁንም የተደበቁ ሚስጥራትን የሚገልፅ ጌታ ይግለፅልህ በጣም አመሰግናለሁ በብዙ ተጠቀሜበታለሁ 16:59

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 ปีที่แล้ว +60

    ከእግዚአብሔር በታች ጥንካሬን ያዳበርኩ ባንተ ትምህርት ነው 🙏ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ የህዎት ዘመንህ ያለምልም 🙏🥰

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 ปีที่แล้ว +55

    እስቲ ስለ ሀረብ ሀገር ሴቶች ሀገራችን ለመግባት ለፈራነው ምን መስራት እንዳለብን በምን አይነት ሁኔታ እራሳችን መለወጥ እንዳለብን አስተምሩን ይሄ ቻላል በብዛት የሀረብ ሀገር ሴቶች ናቸው ሚመለከቱ 😢

    • @zuzu2538
      @zuzu2538 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @SLovemLoveSe
      @SLovemLoveSe ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @HcTx-n7n
      @HcTx-n7n 11 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክክል

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 10 หลายเดือนก่อน

      እውነት ለመግባት ፈራን😢😢

    • @mulgetamasebo3705
      @mulgetamasebo3705 9 หลายเดือนก่อน

      Hy

  • @biratub8619
    @biratub8619 ปีที่แล้ว +64

    በጣም ልትመሰገን የሚገባ ሰውየነህ አላማህ ሀሳብህን አላህያሳካልህ ባተምክንያት የጠፋችውን ነፍሴን በተስፋ እድትኖር አድርገሀኛል።

    • @LOGA-zo1ni
      @LOGA-zo1ni ปีที่แล้ว +1

      ሰውየው አይባልም

    • @VutomiZitha-u3h
      @VutomiZitha-u3h ปีที่แล้ว

      You are right 100%

    • @hadramohammad3169
      @hadramohammad3169 ปีที่แล้ว

      @@LOGA-zo1niምን አገባሸ አግባህ እና ሴትዮይቱ ትበለው? ምድረ ገገማ

    • @MengstuMengstu-rg2lv
      @MengstuMengstu-rg2lv ปีที่แล้ว

      በሰመ አብ ደስብሎኛል

  • @habitamuayele2387
    @habitamuayele2387 ปีที่แล้ว +6

    የነ ችግር ሰውን ማመን ነው ለኔ እስር ቤት የሆነው ይች ነገር ናት ሰዎቹን ከማመን እንደት ማውጣት እደለብኝ ብታስረዳኝ ጥሩ ነው
    ለማንኛውም የዛሬ ትምህርት ደስ የምል ነው ከልብ እናመሰግናለን እግዚያብሄር ያበርታህ❤

    • @NarT-e8l
      @NarT-e8l ปีที่แล้ว

      Sew mamen metfo bahri aydelm gn manm sew be yewahnetsh lay endichawet atfkeji gn demo and ken bezi mulu mannetsh yemiwedsh sew ymetal

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 ปีที่แล้ว +1

    ስኔ የተባረክ ነህ ሂወቴ ባንተ ተቀይሯል አ/ር ላንተ ነው የላከልኝ ክፉ አይንካህ ❤❤

  • @mohammedselman9645
    @mohammedselman9645 ปีที่แล้ว +22

    ከልብ ነዉ ምስጋናችን ለምታረግልን ምክር ምርጡ ወንድማችን

  • @סהייסהיי
    @סהייסהיי ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም አመሰግናለው ሰነወርቅ ታዬ በአንተ ተምህርት በጣም ተለውጨ አለው አግዛቤህር ይስጥልኝ።

  • @tigesttufa6322
    @tigesttufa6322 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ በምትሰጠው ስልጠና በጣም ተቀይሬያለው እግዚአብሔር ይስገን ; ተባረክ

  • @Lv4drm-py1gg
    @Lv4drm-py1gg ปีที่แล้ว +12

    የበሰሉ ሃሳቦችን በተለዬ አቀራረብ ነው ምትለቅልን………ከምታስበው በላይ በብዙ ሰው ሕይወት ላይ ትጽእኖ ፈጣሪ ነክ።
    *የድምጽ አወጣጥክ body languageክ ልዪ ነው እና እንደ ድሮ እያየንክ ብንሰማክ ውስጥ የመግባቱ ነገር በእጥፍ ይጨምራል

  • @ZaynabZawdu-h6l
    @ZaynabZawdu-h6l ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በውነቱ ለብዙዎቻችን መለወጥ ምክኒያት ሁነሀል❤

  • @malik-8513
    @malik-8513 ปีที่แล้ว +1

    The Best Empowering TH-cam I ever found on the web. Thank you you are one of the best Ethiopian Motivational Speaker. Amesegnalehu!

  • @ephremmulu9873
    @ephremmulu9873 ปีที่แล้ว

    ከእግዚአብሔር በታች ጥንካሬን ያዳበርኩ ባንተ ትምህርት ነው 🙏ሰው ነህ ፈጣሪ የህይዎት ዘመንህን ያሳምረዉ

  • @GenetGeni-l8p
    @GenetGeni-l8p 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አኔ ማለት ከ 1 እስካ 7 ናኝ ግን በ እግዚአብሔር አምላክ ማልካም ፍቃድ በ ቅርቡ ባእወቶ አድስ ናገርን እጣብቃሎ ግን ወንድም በጣም አመሰግነሎዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሉም አስቸግረውኛል በተለይ ይሊታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብን ይግለጽልህ

  • @aminamuhamud3365
    @aminamuhamud3365 ปีที่แล้ว +9

    ለኔ ህይወት መቀየር ትልቁን ሚና የተጫወትከው ከፈጣሪ በታች አንተ ነክ አቶ ስነ ወርቅ ምስጋናዬ ልብ አዊ ነው❤

  • @NebiMengisteab-bt1dh
    @NebiMengisteab-bt1dh ปีที่แล้ว

    በጣመ እናመሠገናለን ወንድማችን ሕግዛቢሔር ሕደሜና ጤና ዪሥጥ

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 5 หลายเดือนก่อน

    ውስጤነህ ወንድሜ አላህ ይጨምርል❤❤❤❤❤❤❤

  • @NewNew-dk3up
    @NewNew-dk3up ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሁሉም ጠቃሚ ነዉ እመቤቴ ትጠብቅህ ተግብፅ ነዉ ያለሁት እኔ በድሜ ትልቅ ንኝ ነገር ግን እህቶች አሉኝ ትምርት እንዲማሩ እፉልግ ነበረ ልትረዳቸዉ ትቺላለህ ?

  • @hteort21
    @hteort21 ปีที่แล้ว +1

    ኹልጊዜ መልካም ነገርን ስለምትሰጡን እናመሰግናችኋለን።
    እኔ ጋር የነበረ ላስተካክለው የማስበው አሁን ግን የማስተካክለው ነገር ነገን መጠበቅ ማቆም ነው። ኹሉ ነገር አሁን እና አሁን ብቻ እንደኾነ ገብቶኛል። አመሰግናለኹ።

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አንተ ለኔ ትምህርትቤት ነህ

  • @adanefentahun9619
    @adanefentahun9619 ปีที่แล้ว +7

    እውነት አንተ ልዩ የሆንክ ሰው ነህ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል የምርጦች ምርጥ ነህ ቀጥልበት በርታል አንተን መሰማት ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተቀይሪያለው አመሠግናለሁ።

  • @toleramedia4476
    @toleramedia4476 ปีที่แล้ว +8

    TH-cam መስራት ጀምረ አንድ ወቅት ተስፋ ቆሪጨ ላቆም ነበር ከዛ ያንተን ሳታቋሪጥ ከሰራ ታሳካለ የምል ትምህርትህን ሰምቼ ስራውን ቀጠልኩበት አሁን ለአራተኞ ግዜ ከTH-cam ገንዘብ ተቀብያለሁ። በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

  • @Muhammed27340
    @Muhammed27340 ปีที่แล้ว +1

    የ2 ጥዶች ሂወት ረጅም ርቀት የማይጓዝበት ምክንያት ሴቷ እደወድሜ ነው የማየው ብላ ከፍቅረኛዋ ወጭ የወድ ሚስጥረኛ ሲኖራት ያን ግዜ ፍቅረኛዋ የግዜ ጉዳይ እጂ እሷጋር አይቀጥልም። ለማዳም ቅመሞች።

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን ወድምየ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @biruKitema
    @biruKitema ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ከአንተ ጋር ነዉና በርታ

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 ปีที่แล้ว

    በእውነት ድናቃ ነው እናመሥግናለህ

  • @solomongebregziabher
    @solomongebregziabher ปีที่แล้ว +1

    wow the good idea
    thanks so mach

  • @ይኩነኒበከመትብለኒ
    @ይኩነኒበከመትብለኒ ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በእዉነት ቀጥልበት

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ስነ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg ปีที่แล้ว +4

    እኔ አተን መከታተል ከጀመርኩ 1አመት ሆነኝ የምገርም ለውጥ ነው ያለኝ ለራሲ እሥቲ ገርመኝ በጣም እናመሠግንአለን ምርጥ ሰው እውነትም ስነወርቅ

  • @HaymanotMolalgn-xh1te
    @HaymanotMolalgn-xh1te ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እኛ መምህር በርታልን

  • @BephremWolde-ro5qy
    @BephremWolde-ro5qy ปีที่แล้ว +6

    *1setf doubt*
    *2Hesitation ( not having dedication)*
    *3 Procrastination*
    *4Worried about thinking of others*
    *5Competition your self with others*
    *6Forgeting What you have on yours hand*
    *7Waste of time*

  • @belsti9368
    @belsti9368 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @MenataMenata-if2ry
    @MenataMenata-if2ry ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው እኔ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና የኔ ትልቁ ችግሬ እራሴን ከሰው ጋር ማወዳደሬ ነው እና ዋጋዬን አሳውቀኸኛል

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 ปีที่แล้ว +4

    ማመንታትና ራስን መጠራጠር በጣም ጎድቶኛል ጤናና እረጅም እድሜ እመኝለሀለሁ አረብ ሀገር ያለ አረፍት እሰራለሁ ቢሆንም ባለችኝ ግዜ በጉጉት ኘሮግራማችሁን እከታተላለሁ❤

  • @egzianimrutediogoeb2261
    @egzianimrutediogoeb2261 ปีที่แล้ว

    For me I can say all of them ...tnxs for the impressive info and 4 letting us to have a knowledge on the thing that weaken the people.

  • @Lubaba-u2s
    @Lubaba-u2s ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ ปีที่แล้ว

    አላማ ከሌለህ አላማ ያላቸው አገልጋይ ትሆናለህ😊😊😊

  • @YehayluOsemo
    @YehayluOsemo ปีที่แล้ว +1

    My bro betami nw mewode nurlnge ❤

  • @ObsaDubii
    @ObsaDubii 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ebbifam mamere

  • @mezgebuabebe1742
    @mezgebuabebe1742 9 หลายเดือนก่อน

    Amazing.
    All of them.

  • @ማራናታ-ቸ5ቸ
    @ማራናታ-ቸ5ቸ ปีที่แล้ว

    በጣም ኣመሰግናለሁ ወንድሜ❤

  • @dagmawitkebede1852
    @dagmawitkebede1852 ปีที่แล้ว

    Fetari yibarkeh wendme

  • @EduAlex-sr1qj
    @EduAlex-sr1qj 6 หลายเดือนก่อน

    Ye ewnt ene sew min yelgnal eyalku betam techgreyalw betam enamsegnalen wondmachin

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ግዜያችንን በማይገባ ቦታ ላይ ማባከን በተለይ ከዚህ 5 አመት ወዲህ የሀገራችን ፖለቲከኛና ፖለቲካ መንግስት ጭምር አይምሮዋችንን በርዞ ግዜያችንን በዩቱብ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ከተቀማን ቆየን አረረረረረረ የግዜ ያለህህህህህ አረ የሰላም ያለህህህህህ ግራ ገባን እኔ አሁን ላይየምሰማውም የማየውም ሁሉ ነገር ከአቅሜ በላይ ከመሆኑ የተነሳ ሸክሜን ወደ ፈጣሪዬ አቃልልኝ ብዬ ለማረፍ ብሞክር እንኳ ከቤተሰብ ጀምሮ ዙሪያችንን ያሉ ደግሞ ሲጨነቁ ማየት በራሱ ምን መልካም ነገር ለማሰብ አቅም ይኖራል በተለይ በተለይ የሀገራችን ሁኔታ መች ለተሻለ ሀሳብ አይምሮ ነፃ እንዲሆን ይጋብዛል ይኽው እንዳንተ አይነት መልካሙ ብድግ እንድንል ሲያደርገን ሌላው ደግሞ ካም ዳውን ይለናል ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን እኔ ሶሻል ሚዲያን ላለማየት ብጥር እንኳ መንገዱ ሁሉ ያወራል እኮ ሳላመሰግንህ ግን አላልፍም እጅግ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ሁሉም

  • @ZEHARAAHMED-sy6tc
    @ZEHARAAHMED-sy6tc ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግነለን

  • @mulatdagnew4016
    @mulatdagnew4016 ปีที่แล้ว +3

    ቀጣይ vedio በህይወታችን እንዴት ችሎታችንን ወይም መክሊታችንን ልናገኝ እንደምንችል ስራልን እባክህ!!!

  • @mulualemmhretu
    @mulualemmhretu ปีที่แล้ว

    Thank you. Very impressive !

  • @YfSc-pc6nt
    @YfSc-pc6nt ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣህ ❤

  • @wosenhailu3477
    @wosenhailu3477 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you❤

  • @KamilKamil-o2s
    @KamilKamil-o2s ปีที่แล้ว

    አባት ባጣም ደሱ ዩለለ እርሱ ለይ አለማታማመነ ❤❤

  • @sofiahmed-r8h
    @sofiahmed-r8h ปีที่แล้ว

    አንተን ማዳመጥ ክጀመርኩ ጄምሬ ብዙ ተቀይራለሁ በጣም አመስግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MessilmtenMerci
    @MessilmtenMerci ปีที่แล้ว

    Thank you very much ..

  • @soltelavivetube4539
    @soltelavivetube4539 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @JOJOJOJO-lq2oe
    @JOJOJOJO-lq2oe ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @mulumulanish9038
    @mulumulanish9038 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት በጠም የምገርም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይበርክክ በትምህርትክ ብዙ ነገሮችን መቀየር ችየለሁ❤❤❤

  • @mikitube9
    @mikitube9 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አንተ ተስፋ የቆረጠች ነብስ ለይ ተስፋን የምትዘራ ድንቅ ሰው ነህ እኔን ከብዙ ነገሮች ወደ ኃላ ያስቀረኝ ሰው ምን ይለኛል የሚለው እና ሌላ ቀን ማለቴ ነው

  • @WeniyeFekre-lz9vl
    @WeniyeFekre-lz9vl ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው 🙏🥰🌹

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ased3913
    @ased3913 ปีที่แล้ว

    ኣመስግናሎህ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @AterAster-sw8nr
    @AterAster-sw8nr ปีที่แล้ว +2

    ፍርሀት ማሰወገድ በጣም አቃተኝ😢

  • @munaaa7319
    @munaaa7319 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ የመጨረሻው ነው የኔ ችግር መቀየር በማልችላቸው ነገሮች ላይ ማሰብና መጨነቅ 😢

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว

    ❤thank you so much

  • @lamritube8297
    @lamritube8297 ปีที่แล้ว +5

    የመጀመሪያ ተመልካችና ኮማች ነኝ የመዳም ቅመሞችዬ እወዳችኋለሁ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jfififi4878
    @jfififi4878 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ውዶቼ እንዴት ናቹ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም ኣደረሰን የቅዱስ ሚካኤል የ ኣባ ሳሙኤል ዘዋልድባ የ ቅዱስ ላሊበላ ፆሎታቸው እና በረከታቸው ኣይለየን ያሰብነው ሁሉ በምልጃቸው ይፈጽሙልን ቤተሰቦቻችን ይጠብቁሉን ስደታችን ያሳጥሩልን ❤️❤🙏

  • @hikmetahmedahamed2408
    @hikmetahmedahamed2408 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Ameseginalehu
    Eskiy bedenib Enadimit
    Bicha lenay mikiniyat honognal
    Degagimay Esema neber
    Alhamdulilah
    Ke Allah be mekebel sebeb madires gid new
    Tilik lewut Alegni
    Ye medam kimemochi
    Egna jegina nen

  • @abdiihalima
    @abdiihalima ปีที่แล้ว

    thank you my brother

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 ปีที่แล้ว +2

    እንኳ በሰላም መጣህ ስነ ወርቅ የምር ያንተን ቪዲዬ ዎች ሳይ እነቃቃለሁ ስፈራ አድስ ነገር ለመጀመር ያንተን ትምህርቶች ነው የማየው 2አመት ሙሉ በፍርሀት ሀገሬ ለመግባት ስወጣ ያልፈራሁትን አሁን ላይ በቃ ተጋፈጥኮት ፍራትን ካልተጋፈጥኑ ሁል ጊዜ አንድ ቦታ ነን ። ዱአ (ፀሎት)አድርጉልኝ ሁለተኛ ስደት እዳላስብ🇪🇹

  • @dawithabtom3971
    @dawithabtom3971 ปีที่แล้ว

    አይኔ እየየሁ ነው ጥንካሪ ይሚሳማይ ምስጋና ይገባሃል

  • @EnchalewTariku-m5e
    @EnchalewTariku-m5e ปีที่แล้ว +1

    ስለምትሰጠን መልካም ምክሮች ላመሰግንህ እወዳለሁ
    የዘረዘርካቸውን ነገሮች በሙሉ ተሸክሜ ነው የምኖረው
    ከምንም በላይ ደግሞ ሰው ምን ይለኛል
    ራሴን ከሌሎች ጋር ማወዳደር

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ለኔ ሁሉም ሸክሞቼ ብናቸው እንዴት እንደማውርዳቸው ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን በእንተ ምክኒያት እግላገላቸዋለው ብዬ አስባለው በተለይ የሰው መጠቀሚያ ነኝ

  • @Ethiotips77
    @Ethiotips77 ปีที่แล้ว +1

    True 🤙🤙

  • @YasmiinMaxamud-h7p
    @YasmiinMaxamud-h7p 9 หลายเดือนก่อน

    unt hulum dekmetoche nachaw enam kenklfe nw yankhen enam fetari yebrkeh

  • @abdullahwael8717
    @abdullahwael8717 ปีที่แล้ว +1

    yegeze ma bakken cheger allebinye bezaa vedio endiiwetaa be akberot eteyeqallew😔

  • @Mandelademe
    @Mandelademe ปีที่แล้ว

    Video lay yalut lene hulum kulf hasaboch nachew. Mamentatun tiche wede tegbar egebalehu.🙏🙏

  • @zemichielhaile759
    @zemichielhaile759 ปีที่แล้ว

    you are the genius boy 1

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +1

    ሥስነወርቅ ሥምህ እራሡ ገዥ ነው እድሜህን እንደማቱሣላ ያርዝመው thank you

  • @LoveLove-zb2hv
    @LoveLove-zb2hv ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን ምናለ ለአንድ ቀን ዙም ላይ እግዳችን ሁነህ ብመጣ በጣም ደሥ ይለን ነበር እደጥያቄም እንደ ግብዣ እባክህ ላድ ቀን ላይቭ ላይ ገብተህ ላድ ቀን ሥልጠና ሥጠን

  • @eludainchina1996
    @eludainchina1996 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ሕልም አለኝ! ተፅዕኖ ፈጣሪ ዩቱዩቨር እንደምሆን: ቃሌ ነው! ይች ፅሁፍ ምስክር ነች:: May 20/2023.

  • @AterAster-sw8nr
    @AterAster-sw8nr ปีที่แล้ว +2

    ❤❤አንተ ማድመጥ ከጀመሩ ብዙ ተቀየርኩ አመሰግናለሁ❤❤❤❤🎉

  • @samiiraaxmad1451
    @samiiraaxmad1451 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ዛሬ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩትና ቪደወህን ማየት የጀመርኩት እማርበታለሁ ብየ አስባለሁ

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Tenkol legizew yasikal gin zelalem seakatsil yinoral mot ayigegnim bemotim yaw new

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

    Uf እኔ (3 )ስታወራ አዎ ልክ ነህ እያልኩ ነበር የውሳኔ ሰው አደለውም ያለውት ሀረብ ሀገር ነው እና ህልሜ ደሞ photographer mehon ነው gn ለምን እደሆነ አላቅም wesgne ለመምጣት አመነታለው 50%50 ሆንኩ አዱ ለኔ እዛ ሄደሽ ያለሽ ብር ብያንስሽ ማንም አያበደርሽም ኬት ታመቻለሽ ትንሽ ስርና ሕጂ ይለኛል አዱ ለቤ ሕጂ ያለሽን ነገር ሁሉ በምቶጂው ሥራ ለይ invest አስርጊ ሌላውን ለ እግዚአብሔር ተይ ይለኛል የቱን መስማት እዳለብኝ አላቅም እስቲ የሆነነገር ብለኝ

  • @weneeabitrrr9510
    @weneeabitrrr9510 ปีที่แล้ว +2

    Can u make videos about how to let our best friends go ??when the friendship changes in toxicity

  • @RitaMalak-fj3ye
    @RitaMalak-fj3ye ปีที่แล้ว +3

    ግዜማባከን እና የሰው ይሉኝታ በተረፈ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር ปีที่แล้ว +5

    ከእኛ ጋር ኑ አብረን እንዘምር ሀገራችንን ኑ አብረን እንዘምር

  • @Meaza882
    @Meaza882 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስነ ወርቅ ወንድሜ እኔ ያቃተኝ መወሰን ነው😢

  • @dvyenatulj6661
    @dvyenatulj6661 ปีที่แล้ว +6

    ከእግዚብሔር በታች ያንተ ትምህርቶች ለሒወቴ እጅግ በጣም እረድተውኛል እግዚአብሔር ይባርክህ! እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ በርታልኝ የኔ ምርጥ ጓደኛ!!!!

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el 14 วันที่ผ่านมา

    አይምሮን መቀየር. እንዴት. ይቻላል እንድንሆን ነገ ምድብ. ከጀመርኩ. ይመላለስብኛል

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf ปีที่แล้ว +2

    በጣም ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ

  • @ibsashowG7
    @ibsashowG7 ปีที่แล้ว

    Welcome 🎉🎉❤❤

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 ปีที่แล้ว +1

    የመዳም ቅመሞቺ አላህ ላገራቺን ያብቅን ሰደት የሰለቸዉ እደኔ እርዝቃችንን በገራችን አላህ ያረገልን

  • @Samira-n6f
    @Samira-n6f ปีที่แล้ว

    በኡነት ትለየለክ ❤

  • @Endalebanjaw
    @Endalebanjaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    Erasen endalkeyr min endeyazegn alawekum neber ameseginalew❤

  • @طيبةمحمد-ي9ي
    @طيبةمحمد-ي9ي ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል ወላሂ እኔ አተን ስሰማ ጥንካሬየ ይጨምራል❤

  • @robelalem-v9p
    @robelalem-v9p ปีที่แล้ว +1

    sew mn ylegnal milew temechtognal abaye you are the best and super pshychologist

  • @SamsungSamsung-x3w
    @SamsungSamsung-x3w 5 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁ የኔሄወት የተመሰቃቀለነው ደርዝ የለውም መቀየር እፈልጋለሁ ግን እዛውነኝ አሁን ለመቀይር እሞክራለሁ እልህኝነኝ ያሰብኩትን ማሳካት እፈልጋለሁ ግን ብልሀት የለኝም ያተንምክር ሰምቸ እቀየራለሁ

  • @admikalemu5740
    @admikalemu5740 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አስገራሚ ትምህርት ነዉ፣እያየንህ ቢሆን ደግሞ በጣም የተሻለ ነዉ፣እናመሰግናለን ።