ተራመድ 'Teramed' Original Song By Ketena Hulet Mulu Wengel A Choir

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2024
  • Rediscovering Choral Art at Ethiopian National Theatre March 04, 2024
    linktr.ee/rhythmnationalchoir
    @rhythmnationalchoir
    #rhythmnationalchoir #choir #ethiopian #rhythmnationalchoir
  • เพลง

ความคิดเห็น • 102

  • @gedionbiniyam
    @gedionbiniyam 3 หลายเดือนก่อน +10

    የመከራ ጉም በላይ ቢያንዣብብ
    አለና ኢየሱስ ፍጹም አታስብ
    ቢመስልህ ጉዞ ፍጹም ተራራ
    ረዳትህ እያለ ፍጹም አትፍራ
    ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን
    በኀጢአት ቁስል ብትማቅቅም
    በስሙ አምነህ ፍጹም አትወድቅም
    ስለሚመለስ ጌታ ከሰማይ
    መብራትህ ይብራ ብርሃንህም ይታይ
    ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን
    አትሞኝ ከቶ በዓለም ደስታ
    ስለማታገኝ የሕይወት እርካታ
    መቅረዝህ ይብራ ቁም ተዘጋጅተህ
    ጌታ ሲመለስ ትነጠቃለህ
    ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን
    ቋሚ ጓደኛ ስላለህ ኢየሱስ
    በእምነት ተጋደል በተስፋ ገስግስ
    ዓለምን አትይ ማብለጭለጯንም
    ተስፋ ከመቁረጥ አታድንህም
    ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን

  • @yemsrachCj
    @yemsrachCj 2 หลายเดือนก่อน +12

    Full Lyrics
    አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን
    የመከራ ጉም በላይህ ቢያንዣብብ
    አለና ኢየሱስ ፍጹም አታስብ
    ቢመስልህ ጉዞህ ፍፁም ተራራ
    ደጋፊ አለህ ፍጹም አትፍራ
    አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን
    በኃጢአት ቁስል ብትማቅቅም
    በሥሙ ካመንክ ፍፁም አትወድቅም
    ስለሚመለስ ጌታ ከሰማይ
    መብራትህ ይብራ ለዓለምም ይታይ
    አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን
    አትሞኝ ከቶ በዓለም ደስታ
    ስለማታገኝ የሕይወት እርካታ
    መቅረዝህ ይብራ ቁም ተዘጋጅተህ
    ጌታ ሲመለስ ትነጠቃለህ
    አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን
    ቋሚ ጓደኛ ስላለህ ኢየሱስ
    በዕምነት ተጋደል በተስፋ ገስግስ
    ዓለምን አትይ ማብለጭለጯንም
    ተስፋ ከመቁረጥ አታድንህም
    አዝ፦ ተራመድ በርታ በርታ
    ጉዞህንም ቀጥል
    ሕይወትህንም አድን

  • @newchapter.8945
    @newchapter.8945 3 หลายเดือนก่อน +17

    God bless you. I was one of a few to listen to this song the first time came out and broadcasted through Radio Voice of the Gospel in the 60s. My Church Full Gospel choir.

  • @eyobbeattay9507
    @eyobbeattay9507 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወሰዳችሁን ወደልጅነታን እቤትውስጥ ስንሰማው ይደግነው የካሴት መዝሙሮች :: በጣም ተባረኩ እነዚህ ዘመን ተሻጋሬ ዝማሬዋችን ተቀብላችሁ ለትውልድ እንዲተላለፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ስላደረጋችሁ 🤗❤️

  • @BezabihBekele-gx3vj
    @BezabihBekele-gx3vj 3 หลายเดือนก่อน +4

    Jawaati hari qaafi
    Alba higge hari
    Lubbokki gatisiri.
    In Sidamic Language.
    God bless all of you!

  • @zortebo
    @zortebo หลายเดือนก่อน +2

    Your choir's performance was absolutely breathtaking! Each note and harmony filled the sanctuary with such reverence and joy. Thank you for sharing your incredible talent and uplifting our spirits with your beautiful voices.

  • @user-co3jf6sy9w
    @user-co3jf6sy9w หลายเดือนก่อน +2

    Teramed berta berta hiwotenhem adene!!!🙏🙏🙏

  • @Dessme
    @Dessme 2 หลายเดือนก่อน +3

    A very old song but powerful. Old is gold! 🙏

  • @SimonSitotaw
    @SimonSitotaw 3 หลายเดือนก่อน +3

    የጥንቱ አዘማመራችን እንዲታደስ ጌታ ሆይ ይህን ጅምር አብርታ 😢😢😢😢😢😢

  • @ayugaming3047
    @ayugaming3047 3 หลายเดือนก่อน +4

    የ፭ ኪሎ መካነ የሱስ መዘምራንን ትመስላላችሁ ፤ አዘማመራችሁ !
    💜 ብሩክ ሁኑ!💙💙

  • @Zmulsen
    @Zmulsen 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow what a beautiful song!!!!
    May God bless you Rhythm choirs ❤

  • @mrmudhiemudhie6914
    @mrmudhiemudhie6914 3 หลายเดือนก่อน +3

    wow!!!!!!!!!listening from Zimbabwe

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you Rhythm National Choir and the dedicated brother Paul! much grace!

  • @asmamawhaile5559
    @asmamawhaile5559 3 หลายเดือนก่อน +2

    This choir revived old song bless you !! Guy's

  • @redietassefa2373
    @redietassefa2373 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምዕመን ጋር በዚህ መልኩ እንዲደርስ ስላደረጋችሁ ጌታ ይባርካችሁ!ደስ ብሎናል በእናንተ!

  • @mintesinotderesse1343
    @mintesinotderesse1343 3 หลายเดือนก่อน +2

    Dagi ena bita ena hulawuhum geta tsegawun yabzalachu ewedachuhalew!

  • @zekariaseshetu181
    @zekariaseshetu181 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የተወደደ የቀድሞ መዝሙር!! God bless all!

  • @jabezjohntube
    @jabezjohntube 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow!!! Just wow!!!😮
    God bless y'all.
    Keep up this great and blessing work👏👏

  • @user-bl3rg6pb9c
    @user-bl3rg6pb9c 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው

  • @bekalutsegaye8767
    @bekalutsegaye8767 3 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful 💚💛❤

  • @ethicho2529
    @ethicho2529 3 หลายเดือนก่อน +2

    🔥🔥🔥❤❤So Lovely Harmony

  • @user-zd9qg1jf3w
    @user-zd9qg1jf3w หลายเดือนก่อน +1

    Blessed bless you

  • @betaabera3352
    @betaabera3352 2 หลายเดือนก่อน +1

    Great work1! God bless you all

  • @belaysimeon3237
    @belaysimeon3237 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks, guys for the good work

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluMikir
    @MuluMikir 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @kanteledamo5968
    @kanteledamo5968 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow that's awesome... stay safe and blessed!!

  • @gedionkassu6918
    @gedionkassu6918 หลายเดือนก่อน +1

    1st

  • @birukaberta5369
    @birukaberta5369 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካቹ❤❤

  • @lishangossoma8955
    @lishangossoma8955 2 หลายเดือนก่อน +1

    terareku

  • @sg6994
    @sg6994 3 หลายเดือนก่อน

    Amaizing! The name of the Lord be blessed for the wonderful sone.

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi 2 หลายเดือนก่อน +1

    please with lyrics wow praise God

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 3 หลายเดือนก่อน

    Let grace and peace of our Lord Jesus Christ be multiplied to you❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተም በርቱልን ቀጥሊ አስደንቁን በድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤❤

  • @yemisrachregassa4036
    @yemisrachregassa4036 3 หลายเดือนก่อน +1

    Excellence 🙏

  • @wuletab_happy
    @wuletab_happy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ ተራመድ 🚶🚶

  • @redietm.2559
    @redietm.2559 3 หลายเดือนก่อน

    Teebareku yene widoch i really miss you.

  • @user-dk2hv5tg6k
    @user-dk2hv5tg6k 3 หลายเดือนก่อน

    God Bless you all abundantly !! Amazing song

  • @1youmatter
    @1youmatter 24 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏

  • @wondwossenlegesse3141
    @wondwossenlegesse3141 3 หลายเดือนก่อน

    Bless you retiye and all team

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha3713 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ 👍👍

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eftahizkiel1885
    @eftahizkiel1885 3 หลายเดือนก่อน

    wow!
    God Bless you all abundantly

  • @user-ul5qf2ek8w
    @user-ul5qf2ek8w 3 หลายเดือนก่อน

    This reminds me my childhood ❤

  • @tarekegnetebo4625
    @tarekegnetebo4625 3 หลายเดือนก่อน

    😳😍🥰🥰🥰

  • @Dukapodcast-fv8h
    @Dukapodcast-fv8h 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevendereje1905
    @fevendereje1905 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @eyasu9886
    @eyasu9886 3 หลายเดือนก่อน

  • @amanueltesfaye0177
    @amanueltesfaye0177 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you more.

  • @yonatangirmaabebe5732
    @yonatangirmaabebe5732 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🔥🔥

  • @kalkidangizaw708
    @kalkidangizaw708 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Red8petros
    @Red8petros 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @teketelfeleke9587
    @teketelfeleke9587 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @mulukenmathewos6598
    @mulukenmathewos6598 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Solgeb-k2n
    @Solgeb-k2n 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤,

  • @billion241
    @billion241 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelbeharu8635
    @samuelbeharu8635 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsihaile
    @elsihaile 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kepakepa4278
    @kepakepa4278 3 หลายเดือนก่อน

    That's what choir is ❤❤

  • @eyudesalegn4630
    @eyudesalegn4630 3 หลายเดือนก่อน

    😇💥

  • @calebtonja9759
    @calebtonja9759 2 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you all!

  • @abebaselassie6230
    @abebaselassie6230 3 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pr4gt6mp4e
    @user-pr4gt6mp4e 3 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @user-bl3rg6pb9c
    @user-bl3rg6pb9c 3 หลายเดือนก่อน

    ፨❤❤❤

  • @adaneayele_official
    @adaneayele_official 3 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful song

  • @New_creation0
    @New_creation0 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @birukm4154
    @birukm4154 2 หลายเดือนก่อน

    Wow! tebareku

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏 God bless you

  • @Kids-mr3po
    @Kids-mr3po 3 หลายเดือนก่อน

    beautiful

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 3 หลายเดือนก่อน

    Just WoW keep up

  • @HirutBk
    @HirutBk 3 หลายเดือนก่อน

    Waww so beautiful🥰 God bless you!

  • @addistessema8534
    @addistessema8534 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareku❤

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing!

  • @natnaelkelil8527
    @natnaelkelil8527 3 หลายเดือนก่อน

    So beautiful 👌

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 3 หลายเดือนก่อน

    Reta tabareke❤❤

  • @yonatansisay8128
    @yonatansisay8128 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤... ተባረኩ

  • @jesollo
    @jesollo 3 หลายเดือนก่อน

    Super!

  • @geremewpaulos
    @geremewpaulos 3 หลายเดือนก่อน

    Egiazbher yibarikachu

  • @wondimagegntumicha9825
    @wondimagegntumicha9825 3 หลายเดือนก่อน

    ሐጃዋቲ ሀሪ ቃፊ❤❤❤

  • @BetelehemSamuel-eu4oq
    @BetelehemSamuel-eu4oq 2 หลายเดือนก่อน

    ጃዋቲ ሀር ቃፍ ❤❤❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 3 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተባረኩ በርቱ!!❤❤

  • @gabregirmu3652
    @gabregirmu3652 3 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙሩ በጣም በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርካችሁ። በእግዚአብሔር ቤት ያለነው አገልጋዮች ለሌሎች በሁሉ ነገር ምሳሌ መሆን ስላለብን የእህቶች ፀጉር ከአለማዊነት ቢለይ ካልሆነም መዝሙሩ በምስል ባይቀርብ ጌታ ይባርካችሁ

    • @SimonSitotaw
      @SimonSitotaw 3 หลายเดือนก่อน

      ልክ በቤ/ክ choirs እንደተለመደው ፀጉራቸውን ቢሸፈኑ አንድ አማራጭ

  • @mintesinotasefa4984
    @mintesinotasefa4984 3 หลายเดือนก่อน

    Think about Sound Engineer next time.

  • @sdfgsdfgsdfgsdfgsdf5723
    @sdfgsdfgsdfgsdfgsdf5723 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገረማል ተባረኩ ኳየር 100% ሀርመኒውን የፃፈው 100% ሁሉ ነገሩ ልክ ነው ከ ሚክሲንግ ውጪ sound 0% too much compressed, distorted

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ሙዚቃ አድማጭ ነህ ግን ለሳውንዱ 0% መስጠት ልክ አይደለም:: ያደነከውን ሀርመኒ እንኳን ጥራቱ እንደሚፈለገው ባይደርስም አጣጥመህ ሰምተኸዋል:: ለሳውንዱ 40 ከመቶ ሰጥቼዋለሁ ብትል ራሱኮ በጣም ገለኸዋል ነበር ሚባለው፥ አንተ ዜሮን አከናነብከው:: ተው እንጂ ወዳጄ፥ ተሳስተሃል::

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonatangirmaabebe5732
    @yonatangirmaabebe5732 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🔥🔥

  • @edugebre3429
    @edugebre3429 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Dukapodcast-fv8h
    @Dukapodcast-fv8h 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liydiahabte3990
    @liydiahabte3990 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @meronmoges3315
    @meronmoges3315 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketdereje1884
    @bereketdereje1884 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbenezerMebrhatu
    @AbenezerMebrhatu 3 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥

  • @AmanuelDebiso
    @AmanuelDebiso 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yonatangirmaabebe5732
    @yonatangirmaabebe5732 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🔥🔥

  • @user-ls_Christian
    @user-ls_Christian 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @bereketdereje1884
    @bereketdereje1884 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤