ቅዱስ 'Kidus' Original Song By Rhythm National Choir

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Rediscovering Choral Art at Ethiopian National Theatre March 04, 2024
    Original Song By Rhythm National Choir
    linktr.ee/rhyt...
    @rhythmnationalchoir
    #rhythmnationalchoir #choir #ethiopian #rhythmnationalchoir

ความคิดเห็น • 29

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 2 หลายเดือนก่อน +17

    God Bless This Choir.The Best Is Yes To Come

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኩ እግዚአብሔር ወደቀድሞው ዜማዎች ወጣቶችን በዚህ እቅዋም ማየት በጣም ደስ ይላል
    አሜን ቅዱስ ቅዱስ 🙏🏾

  • @yemsrachCj
    @yemsrachCj 2 หลายเดือนก่อน +7

    Full Lyrics
    ሀምምምምም
    ቅዱስ (3x)
    ቅዱስ አምላክ ነህ (2x)
    ቅዱስ (3x)
    ቅዱስ አምላክ ነህ (2x)
    1. ከፍጥረት በፊት የነበርክ
    ሁሉን በቃልህ የጀመርክ
    አልፋ ኦሜጋ እግዚአብሔር ነህ
    አለማት በቃልህ ፀንተዋል
    ሁሉን ይሁን ስትል ተፈጥሮአል
    ከአፍህ የወጣው ቃል አፅንቶታል
    ቅዱስ (3x)
    ቅዱስ አምላክ ነህ (2x)
    2. ከዘላለም በፊት ቢጀመር
    ክብርህን ሊገልፅ ቅኔ ቢሰባጠር
    ከቶ አይጨርስም የአንተን ክብር
    ምድር በግርማህ ተሞልቷል
    ሰማዩ ክብርህን ይናገራል
    እግዚአብሔር ቅዱስ ቅዱስ ነህ ይላል
    ቅዱስ (3x)
    ቅዱስ አምላክ ነህ (2x)
    ለክብሩ እንዘምር
    እስትንፋስ ያላችሁ ሁላችሁx2
    በአማረ ዜማ ለስሙ እነቀድስ ሁላችሁ ኑ /×2
    ቅዱስ (3x)
    ቅዱስ አምላክ ነህ (2x)
    ሀምምምምምምም

  • @jobbelgutu9277
    @jobbelgutu9277 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ : የመላእክት ህብረ ዝማሬ ይመስላል : ራእይ ላይ 24ቱ ሽማግሌዎች ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ያመልኩታል ☺️🤩

  • @WegayehuAnjelo-jt6zy
    @WegayehuAnjelo-jt6zy 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ የተባረካችሁ የልዑል ልጆች በድጋሚ አባቴ ይባርካችሁ። ❤ ደር ስትሉ ደግሞ

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለከብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን‼️

  • @milliondawit4570
    @milliondawit4570 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስም አልቀረልኝ 😮❤

  • @user-qt8dd6us1q
    @user-qt8dd6us1q 6 วันที่ผ่านมา

    Tebareku

  • @EndaleFantu
    @EndaleFantu 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን!!! ቅዱስ አምላክ ነህ❤❤❤🎉

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 หลายเดือนก่อน +4

    Wow, how can I express ❤❤❤❤ really heavenly song

  • @yosephdenbi2744
    @yosephdenbi2744 2 หลายเดือนก่อน +3

    Blessed Choirs, God bless you all, And He Holy Holy

  • @brightereveryday443
    @brightereveryday443 2 หลายเดือนก่อน +2

    Rhythm fam❤glad to be part of this family

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hallelujah 🙌🏻 to Your Name Aba ❤❤❤❤

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qt8dd6us1q
    @user-qt8dd6us1q 6 วันที่ผ่านมา

    Zemenachu yilemlim

  • @1youmatter
    @1youmatter หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @wondifrawbogale101
    @wondifrawbogale101 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kidus kidus for my Almighty God.

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @davedula7
    @davedula7 2 หลายเดือนก่อน +2

    Legeta yansbetal❤❤❤❤❤

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha3713 2 หลายเดือนก่อน +2

    This is sooo beautiful. God bless you all ❤❤

  • @alemayehumasresha5285
    @alemayehumasresha5285 2 หลายเดือนก่อน

    Lovely and the blessed choir. Dominated our nation and world, because God be with you. All of you are blessed.

  • @Samuel-sp7jc
    @Samuel-sp7jc 2 หลายเดือนก่อน +2

    Waw

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah 🙌🏻

  • @bereketpaulos376
    @bereketpaulos376 2 หลายเดือนก่อน +1

    my God bless up guys

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ❤❤❤

  • @mintugrace9008
    @mintugrace9008 2 หลายเดือนก่อน +1

    much grace

  • @beemnetwendemagegn2179
    @beemnetwendemagegn2179 2 หลายเดือนก่อน +1

    Just 😮

  • @deborahwoza7949
    @deborahwoza7949 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤geta yibarek

  • @naturetizu
    @naturetizu 2 หลายเดือนก่อน +1

    amazing