እኔን ግን የሚቤዥኝ 'Enen Gen Yemibezegn' Original Song By Ketena Hulet Mulu Wengel A Choir

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @yemsrachCj
    @yemsrachCj 5 หลายเดือนก่อน +28

    Full Lyrics
    እኔን ግን የሚቤዠኝ ህያው ሆኖ በክብር እንዲኖር አውቃለሁኝ በመጨረሻም እንዲገለጥ በምድር ላይ በፍርድ እንደሚቆም ሕዝብን ከሕዝብ መሐልም እንደሚለይ በፅድቅ በትር እንደሚገዛ
    ቁርበቴ ከላዬ ተላቆ ከስጋዬም ተለይቼ አምላኬን እንዳየው አውቃለሁ አይኖቼም ይመለከቱታል ልቤም በናፍቆት ብዛት ዝሏልና ፊት ለፊት ላየው እጓጓለሁ (2x)
    ምድራዊ ድንኳኔ ተነቅሎ ነፍሴም ወደ አባቷና ወደ አምላኳ ተወስዳ በክብር እንድታርፍ በትንሳኤው ኃይል ተለውጬ ፍፁም ጌታ ኢየሱስን እንድመስል ሕያው ሆኜ እንድኖር አውቃለሁ
    ቁርበቴ ከላዬ ተላቆ ከስጋዬም ተለይቼ አምላኬን እንዳየው አውቃለሁ አይኖቼም ይመለከቱታል ልቤም በናፍቆት ብዛት ዝሏልና ፊት ለፊት ላየው እጓጓለሁ
    እኔን ግን የሚቤዠኝ ህያው ሆኖ በክብር እንዲኖር አውቃለሁኝ በመጨረሻም እንዲገለጥ በምድር ላይ በፍርድ እንደሚቆም ሕዝብን ከሕዝብ መሐልም እንደሚለይ በፅድቅ በትር እንደሚገዛ
    ቁርበቴ ከላዬ ተላቆ ከስጋዬም ተለይቼ አምላኬን እንዳየው አውቃለሁ አይኖቼም ይመለከቱታል ልቤም በናፍቆት ብዛት ዝሏልና ፊት ለፊት ላየው እጓጓለሁ

    • @zewdiea
      @zewdiea 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

    • @GezahagnErebo
      @GezahagnErebo 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
      KEEP ON DOING THIS!
      ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 4 หลายเดือนก่อน +7

    ይህን የመሰለ የጥንት የጠዋቱን መንፈሳዊነት ሰምተን ባደግንበት ፣ እንደፌንጣ የሚዘልና የሚንዘፈዘፍ ቅዱስ መንፈስ የሌለዉ ትዉልድ አፈራን😢

  • @LukaBrasi1929
    @LukaBrasi1929 23 วันที่ผ่านมา +3

    ከ 30 ዓመታት በፊት ጀምሮ በምድረበዳ የተጽናናሁበት ፥የተባረክሁበት የአዲስ አበባ ሙሉወንጌል ቤተክርስትያን ''ሀ'' መዘምራን አንዱ የ 1960 ዎቹ ድንቅ ዝማሬ።

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 5 หลายเดือนก่อน +8

    ለዛሬው ሕይወቴ መሠረቱ በልጅነት በብስራተ ወንጌል ሬዲዮ የሰማሁት በዚህ ህይወት የማይማርክ ዝማሬ ድርቀት ባለበት ጊዜ ይህን ስመለከት የእውነት ክርስትና ተስፋ ታየኝ ። ተባረኩ

  • @yoseflegese2855
    @yoseflegese2855 5 หลายเดือนก่อน +12

    ካሁን ቡሀላ ጎረቤቶቼ ጠዋት ይህን ነው ሚሰሙት
    blessed ❤

    • @minkamercy
      @minkamercy 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @abeldemerew5260
      @abeldemerew5260 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 5 หลายเดือนก่อน +9

    በኛ ሀገር ታሪክ ውስጥ መንፈሳዊ ይዘት ያሉ ጋር በተገናኘ ባልሳሳት ይሄ የመጀመሪያ ነው !
    አቀራረቡ ተመችቶኛል🙏
    ግን ደግሞ አንድ አሣብ አለኝ:-
    ሙዚቃን ለወንጌል ስርጭት ቦታ ተሰጥቶበት ቢሰራ ና ተስፋፍቶ በሀገራችን ቋንቋዎች ቢሰራበት የክርስቶስን ወንጌል ከብዙ ትውልድ ጋር ለማዳረስና የእግዚአብሔርን መንግስት ለመስፋፋት ትልቅ አቅምና ጉልበት አለው!
    በርቱ ስራችሁን ወድጄዋለሁ😍

  • @jobiraw
    @jobiraw 5 หลายเดือนก่อน +7

    Amazing present. Excellence for the mighty.
    Next time come with more organized video recording. Thanks.

  • @mengistutadese
    @mengistutadese 5 หลายเดือนก่อน +8

    የተራብናቸውን የዝማሬ አይነት በክብር እያየን ነው። በደንብ ቢደርሱን በበለጠ እንጠቀምበታለን።ተባረኩ። ወንድሜ ረታ ድንቅ ትጋት በርታ።

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 5 หลายเดือนก่อน +23

    Satisfied absolutely! We need this spiritual music exerecise come back to the stages of Churches. Much blessings

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 24 วันที่ผ่านมา +3

    ማን ወስዶ በመካከላችሁ ባስቀመጠኝ። ከእናንተ ጋር ሆኜ አምላኬን በእምባ አመልከው ነበር። ተባረኩ ጸጋም ይብዛላችሁ። 💐❤💐

  • @abnetbeyene7137
    @abnetbeyene7137 5 หลายเดือนก่อน +5

    Abeeet Abeeet....endet girum new❤❤...it's beyond words everyone ♥️
    Bizu bereket ybzalachu

  • @kurazaybera8644
    @kurazaybera8644 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ክብር በሰማይ ክብር በምድር ላይ ይሁን አሜን !!!

  • @asnakedata595
    @asnakedata595 5 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤ዋው ጌታ ሆይ ክበር እንዴት ድንቅ መንፈስህ ያለበት ዝማሬ ነው ይህም ያንስብሃል የኔ ጌታ ከዚህ በላይ ክበር ንገስ ከዙፋንህ ከምስጋና ውጭ ምን አለ ሁሉ የሚገባህ ነህ አንተ ❤❤❤❤

  • @biniyampaulos
    @biniyampaulos 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወንጌል ይህ ነዉ

  • @ashujajura
    @ashujajura 5 หลายเดือนก่อน +6

    ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሄር ስም ይመስገን🙏🙏 ረትሽ እንኳን እግዚአብሄር ሞገስ ሆነህ! ያ መልክ አሁን መታየት ጀምሯል🥰🥰🥰

  • @ema5182
    @ema5182 3 หลายเดือนก่อน +8

    waw ❤❤❤ kidusan pleas eskahu subscribers 6shi bicha nw yet nachihu pleas share enadirgew 🙏🙏tebareku

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 5 หลายเดือนก่อน +9

    የድሮ ክርሰትና የሰማይ ቤት ብቻ እየናፈቅን የኖርንበት አሁንማ በምድርም ተባርከን ቢዝነሳችን አንቆን ሰማይ እንዴት ይናፍቀን?

    • @tewodrosgirma6350
      @tewodrosgirma6350 5 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ብለሻል

    • @elsamichael4762
      @elsamichael4762 5 หลายเดือนก่อน

      I agree with you my dear sister. Now some singers look after their popularity, more attention is given to the movement the rythm and all the decoration etc.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 5 หลายเดือนก่อน

      @@elsamichael4762
      አንዳንዱ "ቸርችማ" መድረኩን በናይትክለብ መብራቶች አድምቀውት ሳይ ተመላኪው ማነው የሚል ጥያቄ ፈጥሮብኛል ጌታ ይታደገን

  • @zewdiea
    @zewdiea 5 หลายเดือนก่อน +6

    ለረጅም ጊዜ የተባረኩበት ዝማሬ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ክብር ለእግዝኣብሔር ይሁን❤❤❤

  • @habameamanuel498
    @habameamanuel498 5 หลายเดือนก่อน +6

    Have İ seen Tesfaye Gabiso😮😮😮😮😮😮😮😮 More than incredible!!!! İ have still opened my mouth in aweeeeeeee!!!!!!!

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 5 หลายเดือนก่อน +6

    wow!!!!! amazing song & rythmic choir!! can't wait!

  • @YosephAkele
    @YosephAkele 5 หลายเดือนก่อน +8

    The vocals are incredible, the melody and the lyrics are so beautiful. ❤

  • @aberashasfaw5836
    @aberashasfaw5836 5 หลายเดือนก่อน +4

    Jesus..... Old is Gold!!!
    Lijoch ke abat gar sizemiru endet des yilal.
    Tebareku

  • @theway2980
    @theway2980 5 หลายเดือนก่อน +5

    Such a beautiful worship worthy of God. It took me back to the good old days.

  • @MintesinotBekele-fk1bo
    @MintesinotBekele-fk1bo 5 หลายเดือนก่อน +5

    wow... no words to say God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amen240
    @amen240 5 หลายเดือนก่อน +5

    I can not stop listening this wonderful song ❤❤

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 5 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you Brother RETA for this wonderful Choir and vision you have . God bless you and grow this ministry. Much needed and missing in our present worship environment . Truly , a blessed presentation and singing style.

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha3713 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fasikaalemayehu8232
    @fasikaalemayehu8232 5 หลายเดือนก่อน +5

    I had goose bumbs all over me while listening to this. So deep and meticulous! ❤

  • @Tino-g3i
    @Tino-g3i 6 วันที่ผ่านมา +1

    Wow

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 5 หลายเดือนก่อน +5

    bless bless bless

  • @zekariaswoldegebriel1475
    @zekariaswoldegebriel1475 4 หลายเดือนก่อน +2

    I wanna see you all on the Top. You are an amazing Choir. May God bless you all. More grace.

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official 5 หลายเดือนก่อน +4

    No words, may God bless you all special thanks to reta pawlos.

  • @hanayegeta
    @hanayegeta 5 หลายเดือนก่อน +4

    Hallelujah Hallelujah maranata maranata
    Amen amen amen
    Tebareku yeabate lijoch

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 5 หลายเดือนก่อน +5

    በቃ አለ አይደል ሁሌ እንዲህ ዘምሩ ጼንጤ ማህረሰብ

  • @asmamawhaile5559
    @asmamawhaile5559 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing😢😢!! Memorised 😮 what a beautiful beginning and what vocal❤❤❤

  • @yeabsraterefe7183
    @yeabsraterefe7183 4 หลายเดือนก่อน +3

    Absolutely beautiful ❤

  • @getuchina149
    @getuchina149 5 หลายเดือนก่อน +3

    Awesome! Blessing. Go on sharing good news with heavenly rhythm 😅

  • @genetishawul2817
    @genetishawul2817 5 หลายเดือนก่อน +3

    Great signing and great song!! I appreciate and love everything about your singing style. Great that you are bringing us back to the basics. I wish to see and listen to more of your songs new or other songs originally sung by some other choir.

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 2 วันที่ผ่านมา

    Yihe new choir❤

  • @StenaBereket-m8t
    @StenaBereket-m8t 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ወንድም ታምራት ሃይሌ

  • @DenekeDesta-w2h
    @DenekeDesta-w2h หลายเดือนก่อน +2

    Tebareku

  • @KassJesus777
    @KassJesus777 5 หลายเดือนก่อน +3

    It reminds me of my childhood, what a very wonderful memory... more blessings 🙌

  • @birukm4154
    @birukm4154 5 หลายเดือนก่อน +3

    This is awesome! God bless you all!

  • @tsiagape
    @tsiagape 5 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤

  • @hermontube6018
    @hermontube6018 5 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ ድንቅ ነው ።ተባረኩ

  • @mihretukaleb5257
    @mihretukaleb5257 5 หลายเดือนก่อน +4

    🥰🥰😍🥰

  • @TesfaneshBelayWakoButiye
    @TesfaneshBelayWakoButiye 5 หลายเดือนก่อน +4

    Tebareki !!!!
    Please lyrics

  • @danisolomon7145
    @danisolomon7145 5 หลายเดือนก่อน +3

    Well done!!! God bless you all 😇😊🙂

  • @nuniyatkifle5788
    @nuniyatkifle5788 5 หลายเดือนก่อน +4

    Beautiful ❤

  • @easy40
    @easy40 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ነው❤

  • @Useridc251
    @Useridc251 5 หลายเดือนก่อน +3

    This is Beautiful!

  • @betelhemtsegaye1089
    @betelhemtsegaye1089 5 หลายเดือนก่อน +3

    This is a masterpiece ❤❤❤

  • @Omega12380
    @Omega12380 2 หลายเดือนก่อน +2

    amen

  • @bereketdinku3062
    @bereketdinku3062 5 หลายเดือนก่อน +2

    Keep up. Our God song with excellence music.this is true spirituality.

  • @getandalezeleke8220
    @getandalezeleke8220 5 หลายเดือนก่อน +3

    This is magnificent

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 5 หลายเดือนก่อน +3

    One my favorite oldies! Well done! ተባረኩ🙏🏽❤

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 5 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ መልካምና እግዚአብሔርን የሚያከብር መዝሙር። ተ ባ ረ ኩ !!!!

  • @gloriousb3195
    @gloriousb3195 5 หลายเดือนก่อน +4

    More than imagined

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Afeworkgizawofficial
    @Afeworkgizawofficial 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ተባረኩ የሚገርም ዝማሬ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ይዞ የሚሄድ ዝማሬ

  • @mulukenmathewos6598
    @mulukenmathewos6598 6 หลายเดือนก่อน +4

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amennnnnnnnn

  • @angosomtsegay2436
    @angosomtsegay2436 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤wwwwwwww😮😮😮 ybzalachu kezim benelete tegeletu

  • @amen240
    @amen240 5 หลายเดือนก่อน +3

    Excellent!! You did it! Great worship❤❤

  • @mrmudhiemudhie6914
    @mrmudhiemudhie6914 5 หลายเดือนก่อน +3

    enjoyed it

  • @mintugrace9008
    @mintugrace9008 3 หลายเดือนก่อน +2

    much grace

  • @thomasteshome5719
    @thomasteshome5719 5 หลายเดือนก่อน +4

    ...ፊት ለፊት ላየዉ እጓጓለሁ ❤❤❤...

  • @jesollo
    @jesollo 5 หลายเดือนก่อน +3

    Super!! No word!

  • @SantaForChrist
    @SantaForChrist 5 หลายเดือนก่อน +3

    Men ayent mefnse new 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @abiyalemayehu9369
    @abiyalemayehu9369 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow! What a blessing worship. Be blessed and fill the nation with the aroma of Holy Spirit.

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 5 หลายเดือนก่อน +5

    Isaiah 44 (KJV)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ Yet now hear, O Jacob my servant; and Israel, whom I have chosen:
    ² Thus saith the LORD that made thee, and formed thee from the womb, which will help thee; Fear not, O Jacob, my servant; and thou, Jesurun, whom I have chosen.
    ³ For I will pour water upon him that is thirsty, and floods upon the dry ground: I will pour my spirit upon thy seed, and my blessing upon thine offspring:
    ⁴ And they shall spring up as among the grass, as willows by the water courses.

  • @wisdomht1230
    @wisdomht1230 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማያዊ አምልኮ ነው። ተባረኩ።

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 5 หลายเดือนก่อน +3

    ታሪካዊ ስራ

  • @yihewsahlemariam
    @yihewsahlemariam 5 หลายเดือนก่อน +2

    WOW Amazing WORSHIP God bless you all

  • @Simretkussa-w2j
    @Simretkussa-w2j 5 หลายเดือนก่อน +3

    wow Amazing please retish I need to join this group

    • @retapaulos9674
      @retapaulos9674 5 หลายเดือนก่อน

      Register online and take the test

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 5 หลายเดือนก่อน +2

    So beautiful & interesting worship😘 much blessings!

  • @ThomasTMinda
    @ThomasTMinda 5 หลายเดือนก่อน +2

    Singing the gospel with beauty

  • @YaredGashe
    @YaredGashe 3 วันที่ผ่านมา

    😯😯❤❤🎶🎷

  • @damedaka7914
    @damedaka7914 5 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you all

  • @shegatube4084
    @shegatube4084 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 😲❤❤❤❤

  • @Wende2mi
    @Wende2mi 5 หลายเดือนก่อน +2

    keep and go ahead

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ereeeeeee huuuuuuuuuu Jesus is lord🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliasbekeleofficial992
    @eliasbekeleofficial992 5 หลายเดือนก่อน +4

    Amazing retsh 🥰
    May God help you shine Christ like this all over the world🙏
    And i hope you will sing with singer dereje kebede😅

  • @EskedarTerefe
    @EskedarTerefe 5 หลายเดือนก่อน +2

    This is beautiful 😍

  • @bonituaaz9199
    @bonituaaz9199 หลายเดือนก่อน +2

    Orginalu yet lenagegn enchilalen

    • @jossycj7295
      @jossycj7295 หลายเดือนก่อน

      yihe orginalu new

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wawawawawa yetebikachu nachu

  • @tsegabsimon8063
    @tsegabsimon8063 5 หลายเดือนก่อน +4

    Please add lyrics

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንን!!! ተባረኩ።

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you

  • @NebasamuelKedyalew
    @NebasamuelKedyalew 5 หลายเดือนก่อน +2

    God bless u

  • @bethelhemyifru6829
    @bethelhemyifru6829 5 หลายเดือนก่อน +1

    AMEEEN !! BLESS YO ALL ❤❤🎉🎉🎉

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ በጣም ደስ ይላል

  • @kiyukebe
    @kiyukebe 5 หลายเดือนก่อน +1

    What a song? Wow amazing ❤❤❤❤

  • @AbelBedilu-cp7xr
    @AbelBedilu-cp7xr 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you ❤

  • @yakobgebeyehu246
    @yakobgebeyehu246 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareku❤❤❤

  • @naturetizu
    @naturetizu 5 หลายเดือนก่อน

    amazing

  • @AbenezerMebrhatu
    @AbenezerMebrhatu 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙌

  • @olitihailu
    @olitihailu 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wwwwwwwwwwwwwwwaaaaaaaaaaaaaaaaaadddddddddddddddddddddddddhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhbdrewqanujikolpolkmdrewqawsedrftgyhujikolpolkmdewqawsedrftgyhujikolpolkm

  • @Tino-g3i
    @Tino-g3i 6 วันที่ผ่านมา

    You guys can do American got talent.

  • @AbeboAbuka
    @AbeboAbuka 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏