Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • illasha, kemi, bethlehem, addis, kaleb, shalom, halewot, emanuel, Endegena Concert

ความคิดเห็น • 122

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +24

    ዝም ያለ ዜማ መልክት የለለው
    ለብ ጭጭ ያለ ጣዕም ወይ ምሬት ያላየው
    ላራገቡት የሚነድ ለለኮሱት የጋየ
    ድቅል ድብልቅ ፍቅር
    ለምን እንደሚኖር ያልለየ
    #ልክ እማይጠይቅ
    እውነትን አርቋ የጣለ
    ከተከተተበት የማይዘል
    ግርዶሽ አድማሱ የሆነ
    መንጋ ሁሉ ተለያይቶ
    ወደ ገደል ሲጠብቅ ተራ
    #ሐይማኖት ካራ ጨብጦ
    እግዜር የኔ የኔ የኔ ይባላል
    #እግዚአብሔር አባል አይደለም
    #እግዚአብሔር ድርጅት የለውም
    የኔ ነው ባለ መች ሆነ
    መፀሀፍ ይህን አላስተማረ
    #መድሃኒያለም ስጦታ ነው
    ቃል የገባው ለሁሉ ነው
    #በልጁ በኩል ላገኘው
    አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው
    #በሱ ስራ ምክንያት እንግድነት የተሻረልን
    መፀአተኝነታችን ቀርቶ ባለሀገሮች የሆንን
    ርቀን የነበርን ከቅርቦቹ ተዋህደን
    አንድ ሁነን ከተፈጠርን
    #ለስልጣን ጥም ብሎ ህዝብን ከህዝብ መለያየት
    #ትምህርተ ልዮ እያሉ እራስን አግንኖ ማየት
    ለሰነፍ ጦሪ ክምችት ቤተሰቡ ቢጓተት ቢጣላ
    #የሚከፍል ይጠየቃል ኃላ
    #የፀጋ ነኝ የእምነት ነኝ
    አይሰራ አይሰራ አይሰራም
    #የጥንቱ ነኝ
    #አንባቢ ነኝ
    #አለም አቀፍ ነኝ
    አይሰራ አይሰራ አይሰራም
    #ልጁን ነው የከፈለብን ሁሉን በአንድ ነው ያገኘው
    #እኛ እንደምናይ አያይም
    እግዚአብሔር አባል አይደለም
    #ልጁን ነው የከፈለብን
    ሁሉን በአንድ ነው ያገኘው
    እኛ እንደምናይ አያይ
    #እግዚአብሔር አባል አይደለም
    እግዚአብሔር ድርጅት የለውም
    #የኔ ነው ባለ መች ሆነ
    መፀሀፍ ይሔንን አላስተማረ
    #መድኃኔዓለም ስጦታ ነው
    ቃል የገባው ለሁሉ ነው
    #በልጁ በኩል ላገኘው
    #አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው
    እግዚአብሔር አባል አይደለም
    እግዚአብሔር ድርጅት የለውም
    #የኔ ነው ባለ መች ሆነ
    መፅሀፍ ይሔን አላስተማረ
    መድኃኔዓለም ስጦታ ነው
    ቃል የገባው ለሁሉ ነው
    #በልጁ በኩል ላገኘው
    አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው
    🔥🔥🔥

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 9 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር አባል አይደለም
    እግዚአብሔርድርጅት የለውም!
    ዝም ያላለ ዜማ መልዕክት ያለው
    ለብ ጭጭ ያላለ ጣህም ያለው ...
    በቃ አንጀት አርስ ዝማሬ😇😇😇😇🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
    እስሩዬ ብዛ

  • @tonygkiya
    @tonygkiya ปีที่แล้ว +15

    መሬት ላይ ያለ ነገር ሲዘመር ደስ ይላል። እንዲህ አይነት Challenge የሚያረግ መዝሙር ይብዛልን አቦ

  • @atoexodus
    @atoexodus 2 ปีที่แล้ว +31

    What a song this is!

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว +6

      What a singer you are! 😊 thank you buddy!

  • @AydaAbraham
    @AydaAbraham 2 ปีที่แล้ว +20

    አባል አይደለም 👏🏾👏🏾👏🏾 Izye keep shining ✨

  • @Hannaze
    @Hannaze 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዓለም አቀፍ ነኝ ....አይሰራ አይሰራ ..አይሰራም...ልጁን ነው የከፈለብን🙏🏽🙏🏽
    ድንቅ ነው ኢሉ...ብዙ ዘምር ወንድምዬ🙌

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነትም "እግዚአብሔር አባል አይደለም!" የምትገርም ልጅ ነህ። ክብረት ይስጥልኝ!!!

  • @belagraph
    @belagraph 2 ปีที่แล้ว +3

    ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን!! ለዚህ ትውልድ ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር ዛሬም ሰው እንዳለው የሚዘምርለት እንዳለው እንዱ ምልክት ነህ። ይህ መዝሙር ደግሞ ለዚህ ዘመን ትክክለኛ መልዕክት ነው አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ!

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว

      አሜን! ተባረክልኝ ወንድሜ!

  • @unify9481
    @unify9481 2 ปีที่แล้ว +7

    እነዚህ ልጆችበጣም ይመቻሉ። ምርጥ ትውልድ። እወዳችሁአለሁ በጣም። 🙏🙏🙏.

  • @nahomasnake3370
    @nahomasnake3370 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሳልሞት ይህንን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል

  • @bamagospelstudio1537
    @bamagospelstudio1537 2 ปีที่แล้ว +12

    I am blessed This is my first time when i hear your song i am really blessed. This inspired me to write a great song like this one .GOD BLESS YOU ALL.

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 8 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher Abale Aydelem Ewnat Yehune Melket Dink Melket Egziabher le Zelalem Serwo Dink New Betam Yegrmale Ye minager mazmuer Egzabher Tewoled Alewo Ye minager!!!

  • @EdenBiniyam-gf5nn
    @EdenBiniyam-gf5nn 7 หลายเดือนก่อน +1

    በዘመናት መሀል እግዚአብሔር ሰው አለው ልክ የሚናገርለት አባል አይደለም ፀጋ ብዝት ብሎልሀል❤❤❤❤❤❤

  • @Marlvs2
    @Marlvs2 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow. Amazing. Jesus is the ONLY WAY.

  • @yidubeyene6994
    @yidubeyene6994 7 หลายเดือนก่อน +2

    You are the only blessed man on the world 🌎🌎🌍 illasha I love you ❤️ too much let God bless your family 💗💗💗 🎉😢😮

  • @misgana2g2yishak
    @misgana2g2yishak 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤መዝሙሩ መልዕተኛ ነው። የማያወላዳ ግልፅና ጥርት ያለ መልዕክት።❤❤❤

  • @LealemBereket
    @LealemBereket 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ድንቅ መልክት ያለው መዝሙር !

  • @HabameAmanuel
    @HabameAmanuel 2 หลายเดือนก่อน

    I love your thinking freedom… Just logical never influenced by what others think is right. I heard your interviews and your songs; the first thing I listened is you being true to God then yourself. Loved that!

  • @mekdesaynalem5281
    @mekdesaynalem5281 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, amazing 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 you're blessed

  • @SolomonAsfeha-el1uo
    @SolomonAsfeha-el1uo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤❤❤

  • @mihretlukas1851
    @mihretlukas1851 8 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow dink melkit nw....tsega yibzalih eyesus bicha yiwora,yidmek,yisebek yitay❤❤

  • @gezahegnbekele
    @gezahegnbekele 8 หลายเดือนก่อน

    Yetsega negn ye ement negn ayesram milw bota yegebaw kal yaseredagn alegebagnm lelaw wow❤

  • @lidiyagossaye9254
    @lidiyagossaye9254 2 ปีที่แล้ว +3

    what a song Illasha I can say your eyes are open bless you

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 8 หลายเดือนก่อน

    Woooooow Dink Melkt Zmenhe Abezeto Geta Eysus Yebarek Bbezuuu tebarku!!!!!!!!!

  • @Possibleyordanos
    @Possibleyordanos 6 หลายเดือนก่อน

    I heard your interview in @mukrab then searched your songs. This song is very strong message for current church it's timely message bless you more keep on don't look back !

  • @tsenuashna8113
    @tsenuashna8113 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow God bless you! Truth
    " በእውነትና በመንፈስ ያመልኩኛል" እውነትና መንፈስ ያለው በክርስቶስ ሚያምን ሁሉ ይድናል

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn ปีที่แล้ว +1

    WoW የምር WoW፤ ወንድም አለም በርታልኝ

  • @mercytilahun8432
    @mercytilahun8432 2 ปีที่แล้ว +2

    We need concert again ❤❤❤

  • @aboneshbenti9528
    @aboneshbenti9528 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ ያሳድግህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonathan_alemayehu
    @yonathan_alemayehu 2 ปีที่แล้ว +1

    You know it is the right message for all Christians, it teaches about unity of the Church.... I praise the LORD about your visible grace...may the mercy and grace of God help you greater than this.
    Stay blessed!!!!! I love you

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክልኝ የተከተተብንን ያዉጣልን የልጁን ስራ እንድናገዝፍ በህይወታችንም እንዲታይ ያግዘን ጠንካራ መልክት ነዉ ።

  • @abigiyamulugeta8049
    @abigiyamulugeta8049 7 หลายเดือนก่อน +1

    bless you

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው የሚደንቅ መልክት ነው ተባረኩ🙌🙏

  • @tenanehbogale709
    @tenanehbogale709 11 หลายเดือนก่อน

    What a powerful song! 🎉 praying for a deep-rooted reformation in Ethiopian church.❤❤❤

  • @saramathewos1968
    @saramathewos1968 ปีที่แล้ว

    አሜን.... መረዳትህን ያስፋልህ

  • @Sami_Tony
    @Sami_Tony ปีที่แล้ว +1

    Much respect illa & kemi great message🔥🔥

  • @gseyoum1
    @gseyoum1 2 ปีที่แล้ว +1

    The message, the sound quality, the production all Amazing. 🙌 Illasha

  • @voiceoftalent8523
    @voiceoftalent8523 2 ปีที่แล้ว +1

    My favorite singer 💖💖....ur style is unique 👌👌👍

  • @Godismercyfull
    @Godismercyfull ปีที่แล้ว +1

    This song is deep! As always you are blessed. Keep singing my brother.

  • @Biblicallywithrobi
    @Biblicallywithrobi 2 ปีที่แล้ว +1

    Great message, new music style, cool voice, cool music😍

  • @adugnaejigu1207
    @adugnaejigu1207 5 หลายเดือนก่อน

    Sewdhee...... tebrkeee ❤❤❤

  • @eyueltesfaye4737
    @eyueltesfaye4737 2 ปีที่แล้ว

    Illashayeeee mn enlalen geta ybarkh ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henokadeloofficial143
    @henokadeloofficial143 2 ปีที่แล้ว

    Illasha mn endmil alawkim ur Blessd eko brother in Christ ur in another level 🔥የጥንቱ ነኝ አለም አቀፍ ነኝ አይሰራም!

  • @nanaa8532
    @nanaa8532 2 ปีที่แล้ว +1

    beautiful lyrics , beautiful music...bless you!

  • @nati_seifu
    @nati_seifu 2 ปีที่แล้ว +1

    tsega yibzaleh

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 8 หลายเดือนก่อน

    I would like to thank you for delivering this message bewnt tebark 🔥🔥🔥

  • @itsraeyy
    @itsraeyy 2 ปีที่แล้ว +1

    I love it! Abal aydelem... you are Blessed

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ መልክት ተባረክ 🙏❤

  • @user-bm4pr4nl1v
    @user-bm4pr4nl1v 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏

  • @Bechoyeee9588
    @Bechoyeee9588 หลายเดือนก่อน

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mercygeremew6097
    @mercygeremew6097 2 ปีที่แล้ว +1

    ለካ እንደዚህም ይዘመራል 🤔🤔🤔.... 👍👍

  • @eyuelw
    @eyuelw 7 หลายเดือนก่อน

    Great Message

  • @amanuelyohannes
    @amanuelyohannes 2 ปีที่แล้ว

    Kekal belay yehone mezmur

  • @nardosmitiku4854
    @nardosmitiku4854 2 หลายเดือนก่อน

    How I love you 🥰🥰

  • @user-tk1fm1bm9t
    @user-tk1fm1bm9t 7 หลายเดือนก่อน

    I comment rarely blessssss you ❤❤❤

  • @eliasbelachew2520
    @eliasbelachew2520 11 หลายเดือนก่อน

    we r waiting for new mezmure man

  • @temsgentefera6638
    @temsgentefera6638 8 หลายเดือนก่อน

    Wow,what song

  • @GiftAhmed-ee7mm
    @GiftAhmed-ee7mm 7 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU

  • @EdenerjaboEdi-oo9qb
    @EdenerjaboEdi-oo9qb ปีที่แล้ว

    Zemnh yebarkilghi

    • @illasha
      @illasha  11 หลายเดือนก่อน

      Amen! God bless you!

  • @ashujajura
    @ashujajura 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር #አባል አይደለም! ከእኛ #አጥር በላይ ነው! #ድርጅት የለዉም!...

  • @danielmokonnen
    @danielmokonnen 2 ปีที่แล้ว

    Even more amazing when it's a live performance

  • @user-uq7ey9fe6l
    @user-uq7ey9fe6l 8 หลายเดือนก่อน

    tebarkehal beka

  • @hannademissie98
    @hannademissie98 2 ปีที่แล้ว

    Awesome lyrics with an amazing music arrangement. Love it !!!

  • @yaweemusic5413
    @yaweemusic5413 2 ปีที่แล้ว

    you're a gift from God we love you so Much

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว

      I feel the love. God bless you! 🙏🏾

  • @GedionAyeleOFFICIAL
    @GedionAyeleOFFICIAL 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ድንቅ ሰው

  • @omega_abera
    @omega_abera 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትለኝ እኮ😍

  • @ruthtesfayeabebe
    @ruthtesfayeabebe 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @abdulaziznurala2371
    @abdulaziznurala2371 ปีที่แล้ว

    God bless you brother

  • @maranatha8466
    @maranatha8466 10 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow ere wow❤

  • @fikadusufe572
    @fikadusufe572 7 หลายเดือนก่อน

    Wow 🎉 Jesus 😊

  • @samueldereje1039
    @samueldereje1039 2 ปีที่แล้ว

    Illasha beloved one, stay blessed brother❤️🔥

  • @chernetyohannes6130
    @chernetyohannes6130 2 ปีที่แล้ว

    wow liyu new illu💖

  • @fikadusufe572
    @fikadusufe572 5 หลายเดือนก่อน

    Wow, 😮❤

  • @abilulu9326
    @abilulu9326 2 ปีที่แล้ว

    powerful message😯 just wow!

  • @lulitsintayehu1066
    @lulitsintayehu1066 2 ปีที่แล้ว

    Illasha betam dink new

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much!

  • @tsegawbelete2255
    @tsegawbelete2255 2 ปีที่แล้ว

    Just wow !!!!

  • @danabiy9561
    @danabiy9561 ปีที่แล้ว

    wow .. amazing

  • @tikiqoseyassu
    @tikiqoseyassu 8 หลายเดือนก่อน

    ሃቅ!😍😍😍😍😍

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge5284 8 หลายเดือนก่อน

    love this 😍😍🥰

  • @christianmezmurbet2781
    @christianmezmurbet2781 ปีที่แล้ว

    endet endemewedew songehen

  • @gezahegnbekele
    @gezahegnbekele 8 หลายเดือนก่อน

    Reality ❤❤❤

  • @zerihunTeyaki
    @zerihunTeyaki 2 ปีที่แล้ว

    God bless you brother!!!

  • @izzymike
    @izzymike 2 ปีที่แล้ว

    God bless you dear, its amazing !

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว

      Amen! God bless you too!

  • @lieltalemu5058
    @lieltalemu5058 ปีที่แล้ว

    Its amazing ! ❤❤❤

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 2 ปีที่แล้ว

    Illasha you are exceptional; I really like all your songs !!!!! where have you been bro ???? : )

  • @henihenry3254
    @henihenry3254 2 ปีที่แล้ว

    Love this 🥰

  • @mesaykebede5788
    @mesaykebede5788 2 ปีที่แล้ว

    God bless you dear!!

  • @mitsiattesfaye8895
    @mitsiattesfaye8895 2 ปีที่แล้ว

    More grace to you illashha❤

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏾

  • @abenezerderiba9761
    @abenezerderiba9761 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful eziye 😍😍

  • @tadifeyera5739
    @tadifeyera5739 2 ปีที่แล้ว

    the song🔥

  • @zetseatprinting
    @zetseatprinting 8 หลายเดือนก่อน

    wow GBU

  • @helinatadesse176
    @helinatadesse176 2 ปีที่แล้ว

    እስሩዬ ♥ I love it ♥ it's message is really great!!

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว

      Thank you ሂሉዬ! እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @hanabelay1609
    @hanabelay1609 8 หลายเดือนก่อน

    Yetntu yesega ... endet ayseram ???

  • @natnaeltarekegni826
    @natnaeltarekegni826 2 ปีที่แล้ว

    Kemiyachinnnn

  • @user-hr3he1ln7f
    @user-hr3he1ln7f 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አባል አይደለም ምገርም መልዕክት ያለው መዝሙር

  • @fowziaalqobi1798
    @fowziaalqobi1798 2 ปีที่แล้ว

    Incredible performance mr Illasha, it’s me Abdullah

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much Abdullah!

  • @abeldemerew5260
    @abeldemerew5260 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ኤላሻ
    እላሻ???

  • @lulitsintayehu1066
    @lulitsintayehu1066 2 ปีที่แล้ว

    Netsaneth new hulem mgermegn

  • @habtamubogale616
    @habtamubogale616 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው!

    • @illasha
      @illasha  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much!

  • @mezmurLyricss
    @mezmurLyricss 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤