ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርካችሁ ....ጌታ በየዘመኑ ለቤቱ ሰው አያጣም በእውነት ...እጅግ ተባርክቤታለሁ በመዝሙራችሁ።
የመከራዬ ጦሬ የማንጠርያዬ ቃል የመፈተኛ ቀን የመመዘኛ ቃል ነበር በጀግኖች ዘንድ በዓለቆች ጦረኞች በመንፈስ የድል ባለቤቶች አዝ፦ እኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አድርጌ በችግሬ ሰዓት ጌታዬን ጠብቄ ልደርስ እወዳለሁ ወደዚያ ደረጃ በሚሰጠኝ ጉልበት በእምነት እርምጃ በቀደመው ትውልድ እሳት ነበር እኮ ለእምነት ትጋዳዮች መጣልን መረጡ ለማይጠፋው ቀን ሕያውም ተስፋ ተዋግተው አልፈዋል በትውልድ ነቀፋ አዝ፦ እኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አድርጌ በችግሬ ሰዓት ጌታዬን ጠብቄ ልደርስ እወዳለሁ ወደዚያ ደረጃ በሚሰጠኝ ጉልበት በእምነት እርምጃ አምላካቸው ከብሯል በአምልኮ ስደት በትልቅ ተጋድሎ በወንጌል ደህነንት ከብረው አስከብረው የሕይወታቸውን ጌታ ሊገናኙት ወጡ ያንን ባለ ውለታ አዝ፦ እኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አድርጌ በችግሬ ሰዓት ጌታዬን ጠብቄ ልደርስ እወዳለሁ ወደዚያ ደረጃ በሚሰጠኝ ጉልበት በእምነት እርምጃ እኛም ተጠርተናል ልንመልስ እነርሱን የመክራን እሳት እንድናየው ልኩን ስለዚህ ተጋደል የወንጌል አርበኛ ጌታም እንዲጥለው ያንተን ወደረኛ ነውና ድል የእኛ አዝ፦ እኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አድርጌ በችግሬ ሰዓት ጌታዬን ጠብቄ ልደርስ እወዳለሁ ወደዚያ ደረጃ በሚሰጠኝ ጉልበት በእምነት እርምጃ
የተስፋዬን መዝሙር መስማት እኮ በራሱ ፆም ፀሎት ማለት ነው። ዘመንህ ይባረክ።
ውይ እናንተን ሳይ ኳየሮቼ ትዝ አሉኝ ስታምሩ ተባረኩ ለዘላለም
ዎይይይይ. ስታምሩ. የድሮ. ሞጎስ. በግታርነ. በ አኮርዶ. ረገ የለ አምልኮ. ጌታ እዬሱስ. ዘመነችሁን ይበርከችሁ. ታበረኩ
ለኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አምቄ በችግሬ ሰዓት ጌታን ጠብቄእግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ መዝሙር ነው
Mimiye tefteshbgn neber coment lay lemangnawm enkuan dena metash
@@helenyejesus5629 Alhuge mare enkune dena koyashe
ሚሚዬ ኮመቶችሽ ስወዳቸዉ God bless you
ዋው ዘንድሮ ጠላትን ግራ እየጋባው ሲኦል ባዶ እስክትቀር ነፍሳትን መናጠቅ ነው ጌታ ይባርካችሁ
መንፈስንና ነፍስ የምያረሰርስ ዝማሬ ዘመናቹ ይባረክ
አቤት ስታምሩ ከዘመኑ ዳንስ የምመስሉ ዝማሬዎች ይሻላል በዝህ ቀጥሉበት
ተበረኩ በእዉነት እግአብሔርን ስለእነቴ በርከለዉ የኳዬር አገልግሎት እዴት ደስ አደምለኝ እደዚ አይነት አገልግሎቶች በቤተክርስቲያን ልበዙ ይገበል ምክንያቱም አሁን አሁን የኳዬር አገልግሎት ኢደቀረ ፈሽን በአንደንዶች ዘንድ እየተቆጠረነው ምክንያቱም የጨለመው ገዥ በህብረት እድነገለግለው ሰለመይፈልግ እኔ የትኛውንም ቸርች ገብቼ ኳዬር የዘማረ ቀን በጣም ነው ደሰ የምለኝ ከድሮም ጀምሮ አድን አይነት ልብስ ለብሶ በእውነትና በመንፈስ እደመዘመር የምየስደስት ነገር ምን አለ እሔ የምየሰየው በመንግስተሠማይ በሕብረት ለአምለከችን ፊቱን እየያን ምስጋነን እደምንሠዋ አደዘ ይመስለኛል በእትዮጰያ ለይ የኳዬር አገልግሎት እየሰሩ ከሉ አገልገዮች አንዱ እረታ ነው የም ብቸ አይደለም የድሮ ዘማርዎችን በህወት የሉትንም ወደ ጌታ የሔዱትንም መዝሙሮችን ለአድሱ ትውልድ በመስተዋዎቅ ትልቅ ድርሸ አየተወጡ ከሉ አንዱነ የመጀመረያ ነው በተለይ በግታር ስዘምር የመዝሙር ሳውን ይፈውሳል የፅናነል ወደ ቀድሞ ዘመን ቤተክርስቲያን ይማልሰል በዝ አገጣም ወድም ኢረታ እግዚአብሔር ይበርክ እደንተ አይነት አገልገይ የብዘልን እነተም ኳዬሮች ተባረኩ
0:51
ሆውውውውውውውውውውውው ዋዋዋዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያያያያያያያ ኢየሱስስስስስ ስምክ ይባረክ የመስገን ከፍ ከፍ ከፍ በዝማሬ በቅኔ ውዳሳችን ልቀህ ታይልን ከምድር እሰከ አርያም አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ይኤ ነው አባባ ሆው የባረከን ብሩክ የሰራዊት ቅዱስ አዶናይ ሆይ ተመሥጌን አሜንንንንን ዮኒ አንተም ዘርክም እዝብህም ይባረክ በፀጋው ሙላት ምድር ትጥለቅለቅ አሜንንንንን ዝማሬ አለኃክት ያሰማልን አሜንንንንንንንን
ተባረኩ ጌታ ስሙ ይባረክ ዳቢሎስ በሰጨው በቃ
Amen geta yebarek tebareku kdusa sehaw yebzalachu
This is not a mere ,nice song. This is a gospel of the early chruch for this generation to hear! I am so bleesd. I receive the message. I will never fail christ and l will never fail my generation!!
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበርከችው እራታ ጰውሎስ ጌታ ይበርክ
አሜንንን ይባርክ ረታ በዘመኑ ቅሪት ነው
Amen Wuuuuu እስይ እልልልልልልል ሰይጣን ቅናተኛኘው ከነተከታዮችህ ድብን በል::
Geta ejig yibarkachihu. Nefs alkerelegnem sesemaw talak bereket alebet Endezih yetesfayen ye Shewaye damten yedereje kebeden ye Tamrat welban mezmuroch bitezemruachew bizu hezb yibarekebachewal
አሜንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ገና አለም በክርሥቶሥ ያምናሉ ሠይጣን ቅጥል በል
I love the accordion
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው አሜን አሜን አሜን
AMEN AMEN 🙌🙌🙌AMEN AMENAMEN🔥🔥🔥AMEN AMEN AMENAMEN AMEN🙋🙋🙋AMEN AMEN👏👏👏AMEN AMEN TEBARKU BEBEZU ❤❤❤🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል እስይይይይይይይይይይአሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ተባረኩ 💚💛❤
ጌታ ዘመናቹ ይባርክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሀገር ገብቼ ወድሜን ዮኒጋአ የምወስድበት ቀን ናፈቀኝ ወድሜ እኮ በሱስ እየተሰቃየ ነዉ ሁፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ የኔቴን ልጅ ጠብቅልኝ
አሜን አሜን አረረ ጌታ ፍቅሩ ምናይነት ነዉ ቃል ያንሰኛል ዘድሮ ዩኒ ለዘላለም ተባረክ ህዝብህም ካተ ጋር ተባርኮ ይቅር
AmennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnHalleluya Halleluya simu yibareki🙌
Amen leinem yenin tsega behiwot amike amen haleluyaaa
I can’t stop listening this song wow glory to my God!
አሜንንንንን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር አባቢዬ
Endew Keyboard beker des yelegnal getan endezi new mimerew endene Derja zemen ufff siyameru Tebereku❤❤🙏🙏
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመነቹ ይለምልም
ድንቅ ነው ዝማሬው ጌታ ይባርካችሁ
Amen bebzu tebareku kezi yebelete demqacu tayuln😍😍😍
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎹🎹🎹🎤🎤🎤
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤🙇🙇🙇👏👏
geta hoy tebarekilign!!!!
ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ! ተባረኩ በመዝሙሩ።
Wow God bless you more,amazing song!
የድሮን መዝሙር አስታወሰኝ ልብ የሚያረሰርስ
ohh what a blessing❤❤❤❤❤😭😭❤❤
yes yes ...more grace on u
አሜን መልካም ወጣት ለእግዚአብሔር
Wooow God bless your Service
Ameeen🙌🙌👏👏👏👏👏☝👏👏
Amen amen amen amen amen haleeluyya kiber lageta yen lezelalm
egziabiher zemenachihun yibarik
God bless you forever this is amazing songs
Ameen Ameen🙏haleluuyaa Tebarekuu Zamanachih yebareki
Egzabher yebarekachew tebareku
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹ
ጩኸት ትንሽ ቀነሰ ስታደርጉ ደሞ በጣም ደስ ይላል
wuyeee setaskenu geta kzim bela tsagawun ybzalachu
Amen Amen Amen....
አሜንን
Amen amen amen
amen.amen
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! !!
አሜን አሜን አሜን ተባረልን
ameeeennnn ameeeeeeeenn ameeeeeeeeeennnn ameeeeeeeeennnnn Egziabher chemro yibarkachuuu
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እልልልልልል እልልልልልል 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
Praise Lord God bless all!! Rega yalachut
Amen amen ebbifamii🙏💚
Ameeen ameeen ameeen tebareku be geta!!
Ameni ameni
So blessed
wow Amen tebarku
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓
ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርካቹ
Ameeeeeeeen tbarekuuuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🎸🎸🎸🎷🎷🎷👏👏👏👏👏👏👏🎹🎹🎹🎵🎵🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎤🎵🎹🎹🎹🎹🎹❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍elllllllleeeeeeee tbarekuuuu
This is amazing!beautiful !!!
Ameeen Ameen Ameeen
Amen amen amen egzbiher yibarkachu
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen GBU All Prasie the Lord haallelujah
God bless you All of u
አሜንንን
ameeeeeeen ameeeeeeeeen tabarku
ዋው
God bless you all 🙌🙌🙌
betam tebarekuln des yilal. Geta yimesgen. Originalu mezmur yeman new?
ተስፋዬ ጋቢሶ
ተባረኩልኝ
Ameeeeeeen
awesome. m amen amen amen
Tebarkuuuuuu
God bless you all ♥♥♥
God bless you all
AMEN.KEBER.LANAZERETU.LAEYESUSE.YEHUNE
ተባረኩ
Amennnnnnn ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Amen
ኳየርየሮች ሲዘምሩ ነብሴ ሀሴት ታረጋለች፡ በተለይ እንደዚህ የሙዚቃ መሳሪያ ጊታርና አኮርዲዮን መጠቀማችሁ የበለጠ ሞገስን ሰቷችኀል፡ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
Ameeeeen
አሜሜሜሜሜሜሜን እልልልልልልልል
ተበረኩዉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌💕💕💕👍👍👍
Amen amen
Ameeeen
ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርካችሁ ....ጌታ በየዘመኑ ለቤቱ ሰው አያጣም በእውነት ...እጅግ ተባርክቤታለሁ በመዝሙራችሁ።
የመከራዬ ጦሬ የማንጠርያዬ ቃል
የመፈተኛ ቀን የመመዘኛ ቃል
ነበር በጀግኖች ዘንድ በዓለቆች ጦረኞች
በመንፈስ የድል ባለቤቶች
አዝ፦ እኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አድርጌ
በችግሬ ሰዓት ጌታዬን ጠብቄ
ልደርስ እወዳለሁ ወደዚያ ደረጃ
በሚሰጠኝ ጉልበት በእምነት እርምጃ
በቀደመው ትውልድ እሳት ነበር እኮ
ለእምነት ትጋዳዮች መጣልን መረጡ
ለማይጠፋው ቀን ሕያውም ተስፋ
ተዋግተው አልፈዋል በትውልድ ነቀፋ
አዝ፦ እኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አድርጌ
በችግሬ ሰዓት ጌታዬን ጠብቄ
ልደርስ እወዳለሁ ወደዚያ ደረጃ
በሚሰጠኝ ጉልበት በእምነት እርምጃ
አምላካቸው ከብሯል በአምልኮ ስደት
በትልቅ ተጋድሎ በወንጌል ደህነንት
ከብረው አስከብረው የሕይወታቸውን ጌታ
ሊገናኙት ወጡ ያንን ባለ ውለታ
አዝ፦ እኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አድርጌ
በችግሬ ሰዓት ጌታዬን ጠብቄ
ልደርስ እወዳለሁ ወደዚያ ደረጃ
በሚሰጠኝ ጉልበት በእምነት እርምጃ
እኛም ተጠርተናል ልንመልስ እነርሱን
የመክራን እሳት እንድናየው ልኩን
ስለዚህ ተጋደል የወንጌል አርበኛ
ጌታም እንዲጥለው ያንተን ወደረኛ
ነውና ድል የእኛ
አዝ፦ እኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አድርጌ
በችግሬ ሰዓት ጌታዬን ጠብቄ
ልደርስ እወዳለሁ ወደዚያ ደረጃ
በሚሰጠኝ ጉልበት በእምነት እርምጃ
የተስፋዬን መዝሙር መስማት እኮ በራሱ ፆም ፀሎት ማለት ነው። ዘመንህ ይባረክ።
ውይ እናንተን ሳይ ኳየሮቼ ትዝ አሉኝ
ስታምሩ ተባረኩ ለዘላለም
ዎይይይይ. ስታምሩ. የድሮ. ሞጎስ. በግታርነ. በ አኮርዶ. ረገ የለ አምልኮ. ጌታ እዬሱስ. ዘመነችሁን ይበርከችሁ. ታበረኩ
ለኔም ያንን ፀጋ በሕይወቴ አምቄ
በችግሬ ሰዓት ጌታን ጠብቄ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ መዝሙር ነው
Mimiye tefteshbgn neber coment lay lemangnawm enkuan dena metash
@@helenyejesus5629 Alhuge mare enkune dena koyashe
ሚሚዬ ኮመቶችሽ ስወዳቸዉ God bless you
ዋው ዘንድሮ ጠላትን ግራ እየጋባው ሲኦል ባዶ እስክትቀር ነፍሳትን መናጠቅ ነው ጌታ ይባርካችሁ
መንፈስንና ነፍስ የምያረሰርስ ዝማሬ ዘመናቹ ይባረክ
አቤት ስታምሩ ከዘመኑ ዳንስ የምመስሉ ዝማሬዎች ይሻላል በዝህ ቀጥሉበት
ተበረኩ በእዉነት እግአብሔርን ስለእነቴ በርከለዉ የኳዬር አገልግሎት እዴት ደስ አደምለኝ እደዚ አይነት አገልግሎቶች በቤተክርስቲያን ልበዙ ይገበል ምክንያቱም አሁን አሁን የኳዬር አገልግሎት ኢደቀረ ፈሽን በአንደንዶች ዘንድ እየተቆጠረነው ምክንያቱም የጨለመው ገዥ በህብረት እድነገለግለው ሰለመይፈልግ እኔ የትኛውንም ቸርች ገብቼ ኳዬር የዘማረ ቀን በጣም ነው ደሰ የምለኝ ከድሮም ጀምሮ አድን አይነት ልብስ ለብሶ በእውነትና በመንፈስ እደመዘመር የምየስደስት ነገር ምን አለ እሔ የምየሰየው በመንግስተሠማይ በሕብረት ለአምለከችን ፊቱን እየያን ምስጋነን እደምንሠዋ አደዘ ይመስለኛል በእትዮጰያ ለይ የኳዬር አገልግሎት እየሰሩ ከሉ አገልገዮች አንዱ እረታ ነው የም ብቸ አይደለም የድሮ ዘማርዎችን በህወት የሉትንም ወደ ጌታ የሔዱትንም መዝሙሮችን ለአድሱ ትውልድ በመስተዋዎቅ ትልቅ ድርሸ አየተወጡ ከሉ አንዱነ የመጀመረያ ነው በተለይ በግታር ስዘምር የመዝሙር ሳውን ይፈውሳል የፅናነል ወደ ቀድሞ ዘመን ቤተክርስቲያን ይማልሰል በዝ አገጣም ወድም ኢረታ እግዚአብሔር ይበርክ እደንተ አይነት አገልገይ የብዘልን እነተም ኳዬሮች ተባረኩ
0:51
ሆውውውውውውውውውውውው ዋዋዋዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያያያያያያያ ኢየሱስስስስስ ስምክ ይባረክ የመስገን ከፍ ከፍ ከፍ በዝማሬ በቅኔ ውዳሳችን ልቀህ ታይልን ከምድር እሰከ አርያም አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ይኤ ነው አባባ ሆው የባረከን ብሩክ የሰራዊት ቅዱስ አዶናይ ሆይ ተመሥጌን አሜንንንንን ዮኒ አንተም ዘርክም እዝብህም ይባረክ በፀጋው ሙላት ምድር ትጥለቅለቅ አሜንንንንን ዝማሬ አለኃክት ያሰማልን አሜንንንንንንንን
ተባረኩ ጌታ ስሙ ይባረክ ዳቢሎስ በሰጨው በቃ
Amen geta yebarek tebareku kdusa sehaw yebzalachu
This is not a mere ,nice song. This is a gospel of the early chruch for this generation to hear! I am so bleesd. I receive the message. I will never fail christ and l will never fail my generation!!
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበርከችው እራታ ጰውሎስ ጌታ ይበርክ
አሜንንን ይባርክ ረታ በዘመኑ ቅሪት ነው
Amen Wuuuuu እስይ እልልልልልልል ሰይጣን ቅናተኛኘው ከነተከታዮችህ ድብን በል::
Geta ejig yibarkachihu. Nefs alkerelegnem sesemaw talak bereket alebet Endezih yetesfayen ye Shewaye damten yedereje kebeden ye Tamrat welban mezmuroch bitezemruachew bizu hezb yibarekebachewal
አሜንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ገና አለም በክርሥቶሥ ያምናሉ ሠይጣን ቅጥል በል
I love the accordion
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው አሜን አሜን አሜን
AMEN AMEN 🙌🙌🙌AMEN AMEN
AMEN🔥🔥🔥AMEN AMEN AMEN
AMEN AMEN🙋🙋🙋AMEN AMEN
👏👏👏AMEN AMEN TEBARKU BEBEZU ❤❤❤🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል እስይይይይይይይይይይ
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ተባረኩ 💚💛❤
ጌታ ዘመናቹ ይባርክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሀገር ገብቼ ወድሜን ዮኒጋአ የምወስድበት ቀን ናፈቀኝ ወድሜ እኮ በሱስ እየተሰቃየ ነዉ ሁፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ የኔቴን ልጅ ጠብቅልኝ
አሜን አሜን አረረ ጌታ ፍቅሩ ምናይነት ነዉ ቃል ያንሰኛል ዘድሮ ዩኒ ለዘላለም ተባረክ ህዝብህም ካተ ጋር ተባርኮ ይቅር
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
Halleluya Halleluya simu yibareki🙌
Amen leinem yenin tsega behiwot amike amen haleluyaaa
I can’t stop listening this song wow glory to my God!
አሜንንንንን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር አባቢዬ
Endew Keyboard beker des yelegnal getan endezi new mimerew endene Derja zemen ufff siyameru
Tebereku❤❤🙏🙏
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመነቹ ይለምልም
ድንቅ ነው ዝማሬው ጌታ ይባርካችሁ
Amen bebzu tebareku kezi yebelete demqacu tayuln😍😍😍
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎹🎹🎹🎤🎤🎤
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤🙇🙇🙇👏👏
geta hoy tebarekilign!!!!
ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ! ተባረኩ በመዝሙሩ።
Wow God bless you more,amazing song!
የድሮን መዝሙር አስታወሰኝ ልብ የሚያረሰርስ
ohh what a blessing❤❤❤❤❤😭😭❤❤
yes yes ...more grace on u
አሜን መልካም ወጣት ለእግዚአብሔር
Wooow God bless your Service
Ameeen🙌🙌👏👏👏👏👏☝👏👏
Amen amen amen amen amen haleeluyya kiber lageta yen lezelalm
egziabiher zemenachihun yibarik
God bless you forever this is amazing songs
Ameen Ameen🙏haleluuyaa Tebarekuu Zamanachih yebareki
Egzabher yebarekachew tebareku
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹ
ጩኸት ትንሽ ቀነሰ ስታደርጉ ደሞ በጣም ደስ ይላል
wuyeee setaskenu geta kzim bela tsagawun ybzalachu
Amen Amen Amen....
አሜንን
Amen amen amen
amen.amen
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! !!
አሜን አሜን አሜን ተባረልን
ameeeennnn
ameeeeeeeenn
ameeeeeeeeeennnn
ameeeeeeeeennnnn
Egziabher chemro yibarkachuuu
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እልልልልልል እልልልልልል
🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
Praise Lord God bless all!! Rega yalachut
Amen amen ebbifamii🙏💚
Ameeen ameeen ameeen tebareku be geta!!
Ameni ameni
So blessed
wow Amen tebarku
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓
ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርካቹ
Ameeeeeeeen tbarekuuuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🎸🎸🎸🎷🎷🎷👏👏👏👏👏👏👏🎹🎹🎹🎵🎵🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎤🎵🎹🎹🎹🎹🎹❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍elllllllleeeeeeee tbarekuuuu
This is amazing!beautiful !!!
Ameeen Ameen Ameeen
Amen amen amen egzbiher yibarkachu
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen GBU All Prasie the Lord haallelujah
God bless you
All of u