Ethiopia: የማይዝጉ እና ቀለማቸው የማይለቁ ጌጣ ጌጦች በተመጣጣኝ ዋጋ ከአዲስ አበባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @nurobezedeworld5970
    @nurobezedeworld5970  4 ปีที่แล้ว +9

    ታይም ኢንተርፕራይዝ ስልክ 09 32 10 53 56 / 09 22 98 54 22

  • @hayathayat3288
    @hayathayat3288 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ያምራሉ የምር ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው ተባረኩ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ግዚ ዱባይ ልዝናና ከአንድ ጓድኛየ ጋር ሂጀ ነበር እኔ ለሳምንት በሙቀት ተቃጥየ ነበር ምግባቸው 90%ሩዝና ችክን ነው ማለት ይቻላል ውሀ ለመጠጣት ሙቀቱ አቀዝቅዠ ስጠጣ ጉሮሮየን ያመኛ ብቻ በጣም ከባድ ነው ይህንን ሁሉ ተቋቁማችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ ሀገር እራሳችሁን እምትጠቅሙ ከልቤ አከብራችሗለው

    • @halemahalema256
      @halemahalema256 4 ปีที่แล้ว

      እኳንአየሸልንማማየ

  • @rcggtghh855
    @rcggtghh855 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል 👍👍👍👍👍

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว +8

    የማይዝግና የማይበላሽ የኔን ልብ አየሁ እጂ ሌላዉን ተይዉ

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkk

    • @tidaa3133
      @tidaa3133 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁ከኔ አይበልጥም

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว

      @@tidaa3133 እረ እዳ ነዉ ተመስገን 😃😅😂😂

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 4 ปีที่แล้ว

    😁አይዝግም የሚለዉን አላምንም
    የጌጦቹ ውበት እና ዋጋዉ ግን በጣም ተመችቶኛል።
    በቅርብ ብሆን በርሬ እገዛ ነበር።

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ
    @እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 ปีที่แล้ว +2

    ስንት ንሮ በዘዴ ነው ያለው ሄርሚላ ያለችበት ኑሮ በዘዴ ነው ሚመቸኝ

  • @hanilove4412
    @hanilove4412 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሄርምዬ ❤❤❤

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን በዳላር ለምን አትሸጡም ኤርፓርት ኢትዮጵያ ብር ተረስቷል ይገርማል ኢትዮጵያ ሆኖ ዳላር ሲነግስብን አረ ወዴት እየሄድን ነው ያስብላል

  • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
    @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegnal

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ያምራል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስጥ አርቴ ሆይ ሰዓቱና ብራስሌቱ እዚህ ቢያንስ በጣም እርካሽ ነው

  • @yashlemyashlem3313
    @yashlemyashlem3313 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም

  • @اللهمردنااليكرداجميلا-س5ر
    @اللهمردنااليكرداجميلا-س5ر 4 ปีที่แล้ว +3

    ቦክስ ብርቅ ነውደ የራሱኮነው

  • @fjvvvhnvbb3343
    @fjvvvhnvbb3343 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው እውነት ነው እርፍ ነችው ስእት

  • @amenappyoutube5254
    @amenappyoutube5254 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว

    Kelebetochu betam temechugn

  • @amenappyoutube5254
    @amenappyoutube5254 4 ปีที่แล้ว

    የት ነቅ

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ
    @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +3

    እረ ምንም ፈር አይደለም ውድ ነው

  • @sarafeyameta994
    @sarafeyameta994 4 ปีที่แล้ว

    yegiwerwese telachum alsayachunem

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቈ2ጀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቈ2ጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    መች ታደልኩ በአርተፊሻል ማጌጥ አልችልም አላርጅክ አለብኝ ብር ወይም በወርቅ ብቻ የሚያጌጠው😠😠😠😠

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว

    እዚህ በርካሽ ገዝተው ከእስራኤል ምናምን ይላሉ

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 4 ปีที่แล้ว

    Takese

  • @seadimohammed3862
    @seadimohammed3862 4 ปีที่แล้ว

    ደሴ ነኝ የት አገኛለሁ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 ปีที่แล้ว

    እመጣለው ለፉቃየ ስጦታ እገዛለው

  • @lidethiopian4511
    @lidethiopian4511 4 ปีที่แล้ว

    መጠየቅሽ ባልከፋ ግን ቀልቃላ ሆንሽ ሻጮቹ እስኪሰጡሽ ወይም እስኪያሳዩሽ ጠብቂ...

  • @sada-xd5on
    @sada-xd5on 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ለወድ ጓደኛ ብገዛለት ነገ ደሞ ነገ የምታስረለት ይፈልጋል ለወድ👎👎ለሴት ጓደኛየ አሰቀምጭልኝ እ ሀቢቢቲ 👌👌👌👌

  • @MuhammadNaeem-zy1gz
    @MuhammadNaeem-zy1gz 4 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 4 ปีที่แล้ว

    እር ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን አርቲፊሻል ወርቁም አያስተማምን ይዝጋን

  • @MeseretGebre-v8p
    @MeseretGebre-v8p 4 หลายเดือนก่อน

    መስቀል በወርቅ ቅብ አላችሁ እረጅሙ

  • @mekiyatube8863
    @mekiyatube8863 4 ปีที่แล้ว

    Seatu siyamr

  • @gritaadmasu5802
    @gritaadmasu5802 4 ปีที่แล้ว

    Seko sehat. Yetilk sew bicha adelem yewtatochim ale Vadis huneta yemta

  • @tsehayyimer3635
    @tsehayyimer3635 4 ปีที่แล้ว

    ቦሌ አካባቢ የሀፍታም ሰፈር ነው እስከ ቤቱ ኪራይ ነው እሚያስቡት የኔ ቢጤ ወደ መርካቶ ከከከከ

  • @yengutube
    @yengutube 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ።፡()

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว

      ዘረኛ ካልሆንክ እሽ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว

    እረ አረብ ሀገር ላይ እርካሽ ነው በጣም

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 ปีที่แล้ว

    ውሀይ አይገባውም ወይ ሰአቱ

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 2 ปีที่แล้ว

    የትግሬ ወርቅ ስት ነዉ