📌ሀበሻ ልብስ አፍቃሪወች📌በጣም እንጠንቀቅ ጫማ📌ቦርሳ📌ፀጉር አበጣጠር‼️|EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 291

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 2 ปีที่แล้ว +35

    Hi Elsy konjeye እዚች ጋር አንድነገር ልበል አላችሁ አንዳንድ እናቶች ከአያቴ ጀምሮ የሀበሻ ቀሚስ በስኒከር የምታደርጉ 😀it’s true ማንም ሰው ምቾትን አይጠላም ግን ካሰብንበት ተመችቶንም ማማር ይቻላል ሌላው የሀበሻ ቀሚስ ነጠላን ነጥለን የምንለብስ ነጠላው ያልቅና ቀሚሱ አዲስ 🤔 ሌላው መቼስ የሀበሻ ቀሚስ በገዛን ቁጥር ቦርሳና ጫማ መግዛት ሊከብድ ይችላል specially ሀገር ቤት ያለን ሰዋች ግን ግን ቢያንስ የማያስደነግጡ የልብሱን ዋጋውንም ውበቱንም የሚያጠፉ ቦርሳና ጫማ ባንጠቀም :: ሌላው ሁሌም የማስተውለው ከሀበሻ ቀሚስ ጋር የሚነሳው ነገር ሴቶች እዚች ጋር አስምሩባት ከፀጉር ቀጥሎ ‼️‼️‼️ጥፍር ‼️‼️‼️‼️ ነው ሽፍን ጫማ ብናደርግ እንኳን የእጃችንን ጥፍር ማሳመር ግድ ይላል የግድ የቁንጅና ቤቶች መሄድ አይጠበቅብንም ባለን መዋብ እንችላለን ! እኛ ኢትዮጵያውያንቆንጆዎች ነን ትንሽ ነገር ያደምቀናል ::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +5

      Nekdoye ማሬ አያቴ መካሪ አያሳጣሽ ይለኝ ነበር 🙏እኔ ለራሴ ብዬ ምክርሽን ተቀብያለሁ ተባረኪ 🙏♥️🙏

    • @nekdosalmoun7274
      @nekdosalmoun7274 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 amen hulachenen yebareken my dear

    • @sabahsabah.9742
      @sabahsabah.9742 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 ปีที่แล้ว +31

    ኤልስዬ! እኔ ወንድ በመሆኔ የሴት ጓደኛዬን ስሜት( interest) ለመረዳት ለእኔ ከባድ ነበር! ዕድሜ ላንቺ! በአንቺ ምርጫ ሁሉ ያገኘሁትን ይዤ, እኔም በአቅሜ ስጦታ ላበርክት ነው! እናም ኤልሴ! ሁልጊዜ እኔ እወድሻለሁ!!!

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 2 ปีที่แล้ว +11

    ውብዋ ኤልሲ 👌
    1 - golden colour
    2- nude colour
    3- red colour

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲየ ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽ በራሴ ላይ ያለኝን አመለካከት አስተሳሰብ ብቻ ነቃ ያለች ልጅ አርገሽኛል ብዙ ነገር ላይ ግዴሌሽ ነበርኩ ......ዘመንሽ ይባረክ ውዴ ከነቤተሰቦችሽ

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤልስዬ my choice No 1 Black it is my favourite & more realistic colour for me 2 👠 3 golden

  • @جنى-خ7س
    @جنى-خ7س 2 ปีที่แล้ว +16

    በተለይ ስለቡትስ ጫማ የሰራሹ ቪድዮ አጥፌ ነበር ያስቀመጥኩት ብዙ አስተምረሽኛል ልጆችሽ በምገስ በጥበቡ ፈጣሪ ያሳድጋቸው ከልቤ ነው በጣም ነው ምወድሽ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ ሂል ጫማ ማድረግ ለማንችል ሴቶች

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤለሲዬ እውነት የሐበሻ ቀሚስ አለባበሱን በጣም ውብ አርገሽ ነው የለበስሽው 🙏 በትክክል ነው ያስቀመጥሽው ሌላው ሽቶን በተመለከተ እራቅ አርገን መርጨት እለብን ያልሽው ትልቅ መልእክት ነው ብዙዎቻችን በጣም አስጠግተን ስለምንረጭ ሽታው ሁሉ ልክ አይመጣም ሁሌም ከልቤ ነው የማመሰግንሽ ቆንጆ❤😘❤

  • @ethioselam9320
    @ethioselam9320 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎልደኑ በጣም ቆንጆ ነው ከቀሚሱ ጋር ከዛ ኒውድ ከለሩ👌👌👍👍👍👏👏

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የምትይየዋህ እና ግልፅ ነሽ
    ተባረኪ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲዬ ምርጧ ቀይ እና ጎልደኑ ምርጥ ነው ዘንጭልኝ የኔ ውብ መልካም በአል። 💐💐💐

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥንቅቅ ያልሽ ውብ ሴት ለኛ ለሃበሻ ሴት ጉልበት ነሽ በርች

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 2 ปีที่แล้ว +2

    I love & choose the nude color for Ethiopian dress or silver as you said black is no no I agree with Gucci perfume 🙏🏽

  • @yemserachyegetalij1707
    @yemserachyegetalij1707 2 ปีที่แล้ว +8

    ኤልሲዬ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @birtukansirak3090
    @birtukansirak3090 2 ปีที่แล้ว +8

    Can you make a video what to pack when we go for holiday especially to Ethiopia please ?

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +3

    Golden color the way you said can go anything’s except silver and some certain color. Absolutely right I don’t even think to wearing black shoes with Abesha dress. Silver goes to blue Abesha Kemie which is perfect, so beautiful nothings to add it.
    You looks fabulous 🌹👋💞💐🌺🌼🌻🌸🌷

  • @hannamarim7207
    @hannamarim7207 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልስዬ ስወድሽ ደሞም ሲያምርብሽ በሚገባን አይነት ግልጥልጥ አርገሽ ስለምታስረጅን ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን
    ኤልሲ እባክሽን የአገር ልብስ እናንተ ጋር ብዙ ይኖራልና እባክሽን እያመጣሽ ብታሳይን እንገዛ ነበር። አመሰግናለሁ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 ปีที่แล้ว +8

    Wow it’s beautiful thank you for sharing it’s helpful but I wear long time I am getting old I can’t wear high heels shoes tell us the age off 50 thank you Sis

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኤልሲዬ እግዚአብሔር እንደ አንች አይነት መልካም ሰዉ ያብዛልን እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ ቅን ብዙ መልካም ነገሮችን ተምሬብሻለሁ በአካል ባላገኝሽም መልካም ምክሮችሽ አብረዉኝ ስለሚኖሩ እያመሠገንኩሽ እኖራለሁ እንቁ ኢትዮጲያዊቷ እህቴ❤

  • @alemagegnhu3809
    @alemagegnhu3809 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግርም ከሚለኝ እቅጭ እቅጩ ነው የምትናገረው በጣም ጀግና ሴቶችን የምታነቃቃ በጣም ስለምወዳት ሁሌ ነው የማያት 😘😘😘😘

  • @marthagebremichael2846
    @marthagebremichael2846 2 ปีที่แล้ว +21

    ከልብሽ የእውነት ነው የምታስተምሪው አመሰግናለሁ!!! Keep it up 👍

  • @mekdesnigussie9450
    @mekdesnigussie9450 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ኤልሲ የምትሰጪዉ መረጃ በተለይ ለሴቶች በጣም አስተማሪ ነው ጠንቃቃ አንድሆን እረድተሺኛል ለመረጃሽ እናመሰግናለን ።ላንቺ የመረጥኩልሽ golden color ነው ።

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ እንኳን ለዳግማ ትንሳኤው አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ከልብሽ ሰለምታስተምሪን እናመሰግናለን ተባረኪልን ከነ ቤተሰብሽ እድሜ ከጤና ጋ ተመኛሁልሽ😍😍😍😍

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ያወቅሽውን ስለምታሳውቅ እና የሚያምረው በኔ አመለካከት በ1ደረጃ ጎልደኑ ጫማ ቦርሳ በ 2ደረጃ በኒዲ ወይም በኪርም ከለሩ ቦርሳና ጫማ በ 3ኛ ደረጃ በቀይ ቦርሳና ጫማ እኔ የምወደው አመስግናለሁ እህት ኤልሳ በርቺ ጎበዝ ሴት

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማርዬ ልክ ነሽ ቀይከለር ጥንቃቄ ይፈልጋል ያልሽው ተመችቶኛል😂😂🤩❤️🥰🙏👍

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ ኤልሲዬ ላችም መልካም ዳግማተንሳይ እንዴት ምክሮችሽ እርክት እንደሚያረገኝ💯 ትችያለሽ

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 2 ปีที่แล้ว +2

    My first choice is golden nd second red

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 ปีที่แล้ว +10

    Webit weseteshem wechishem absolutely Gorgeous I have learned a lot because of your blessed heart may God give you his Grace and peace I love you always 💕🙏🏾

  • @lilis4584
    @lilis4584 2 ปีที่แล้ว +2

    1ኛ ጎልደኑ በጣም ያምራል 2ኛ ቀዩ 3ኛ ኒውድ ከለር

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ቆንጆ የሚያምር ነው ያሳየሽን

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +6

    እንክዋን ለዳግማይተንሳይ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏾

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi ኤሊሲ እንካን አደረሰሽ! ልክ ነሽ ጥቁር ጫማ ልብሱን ይዞት ነው የሚጠፋው ጎልደን, ኑድ , ነጭ ቀሚሱ ላይ በቀይ የተጠለፈ ካለ ደግሞ ቀይ ጫማ ቢደረግ ያምራል እላለሁ እኔ ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን ለምታሳይን ነገር ሁሉ::

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 ปีที่แล้ว +9

    Elsye you are absolutely beautiful!! Inside and outside! Your traditional fashion is wonderful! Keep going!! ❤️😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yordawelde5496
    @yordawelde5496 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsye I like golden one with the long habeshan dress

  • @abby3086
    @abby3086 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ በርቺ በርቺ ጎበዝ ድንቅ አቀራረብና ችሎታ ነው ያለሽ ። you have a potency to do so !! አንድ ምክር አለኝ !!! የአበሻንና የwestern styling ስለምትችዪ እባክሽ አበረው የሚለባበሱ ልብሶችን ለሽያጭ ብታቀርቢ ሳያዋጣ አይቀርም !!! አንቺንም ቢጠቅም ግን በአብዛኛው ገዢዎችሽ ይጠቀማሉ !!!! ተባረኪ !! ጥሩ አኩሪ ኢትዮጵያዊ ነሽ !!! ልዩ ነሽ 🌹🌹❤🌹

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks sis.
    Love you so much
    Learn a lot from you

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም በአል እውነት ተባረኪ ጥቁር አያምርም ለአገር ባህል ልብስ

  • @hiruth9501
    @hiruth9501 2 ปีที่แล้ว +3

    the Golden one 😍 and Thank you

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 2 ปีที่แล้ว +2

    Golden is the best

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምርጥ ልበ ቀና እህታችን ስለምትሰጭን ምክር እናመሰግናለን የከርሞ ሰው ይበለን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ኤልሰዬ 😍እንኳን በሰላም መጣሸልን ቆንጆ የባህል ልብስ ያምርብሻል እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን🙏እናመሰግናለን

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ปีที่แล้ว +2

    I love the red one ☝️!! Perfect 👍 new

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ የተማርሁበት ነው አመሰግናለሁ❤👏👏
    በ አንደኛነት ቀይ ከዛ Seliver
    ግን ነጭ ጫማስ ይሆናል ትያለሽ ኤልሲዬ ?

  • @ninanina868
    @ninanina868 2 ปีที่แล้ว +1

    Elsiye i prefer the golden one. Tebareki arif mikir

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ጥበብሽ(የሀገር ልብስሽ) ሲያምር♥️🌺🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @l.a575
    @l.a575 2 ปีที่แล้ว +2

    Weynii gubzinash zenach thank you zew biye gebiche mewtat akateg you teaching me a lot ♥️🙏🏽

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልስየዋ እኔ የመረጥኩት ቀይ ጫማና ቦርሳ ነው።

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ ከነመላው ቤተስብሽ በስላም በጤና አደረሰሽ እልሲዬ ቆንጆ የሴት ልጅ ጥግ ስለምትመክሪን ስለምታበረችን እናመስግንሻለን በብዙ ፍቅር ውድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ ኑድ ከለር ከብዙ ነገር ጋር ይሄዳል ጥቁር ጫማ እና ቦርሳ በፍፁም ለሐበሻ ቀሚስ አይመከርም !!!

  • @yordate7629
    @yordate7629 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ብዙ ምክር አጊንቻለው ተባረኪ

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi my sister l am very happy for you god bless you and all you family

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing 👏 God bless you more!!

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 2 ปีที่แล้ว

    ኢልስየ ሲልፐር እና ጎልደኑ በጣም ነው የወደዱኩት🌹💐 በጣም ቆንጆ ስራ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @wondemagegnmamobelihu1282
    @wondemagegnmamobelihu1282 2 ปีที่แล้ว +1

    Beauty found complet upon you (externally & internally). I wish u've ur own tv media. May God Bless You and Your Beloved Families.

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 2 ปีที่แล้ว +4

    አበሻ ልብስ በጥቁር ጫማና ቦርሳ ዉበቱን እንደሚቀንሰዉ ተማርኩ ተባረኪ የኔ ዉብ

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 2 ปีที่แล้ว

    I like the blue habesh Kemis with silver color shoes it is elegant 👌

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ ምርጥ እህት ነሽ።እኔ ሄል ያለው ጫማ በጣም ነው ምወደው አሁን ከሆነ እየተውክ ነው 2 ጊዜ በኦፕሬሽን ነው የወለድኩ ከቻልሽ ምቾት ያላቸውን ብራኅድ ጫማዎች ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ወርቃማው በጣም ያምራል ተባረኪ የኔ ውድ

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደአንቺ የደላው የለም ህዝቡ እያለቀ ሽቶ ቅብርጥሴ ትያለሽ ???

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 2 ปีที่แล้ว +3

    I like it with red and golden.

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 ปีที่แล้ว

    You right black shoes and black purse
    Is terrible for Habersham kemise
    Thanks

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 ปีที่แล้ว +4

    Yene tewedaj elseye
    Hulum neger banchi yameral
    ماشاالله تبارك الله
    Allah Kayen yetebekesh

  • @berhanwubneh4216
    @berhanwubneh4216 2 ปีที่แล้ว +4

    I prefer the golden one!

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ጥበቡ እራሱ አንቺን የመረጠ ነዉ የሚመስለዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን ብዙ የባህል እጅግ የሚያምሩ ልብሶች ስላሉ እነሱን ብታሳይን እመኛለሁ የሀረርጌ የባህል አለባበስ እና መቀነትን እጅጉን ነዉ በግሌ በአንደኝነት የምወደዉ። ተባረኪ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ የኔቆንጆ ስወድሽ በጣም ቆንጆ ነው ሽፍን ጫማ ሣደርግ እግሬ እየታመመ በክፍትስ ቢሆን

  • @جنى-خ7س
    @جنى-خ7س 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ ዘመንሽ ይባርክ ስወድሽ

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 2 ปีที่แล้ว

    ጎልደኑ በጣም ያምራል። እኔም በአበሻ ቀሚስ ጎልደን በጣም እወዳለሁ ።

  • @tsegayeneshbyoro9738
    @tsegayeneshbyoro9738 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ የኔ ዘናጭ እኔ ጎልደኑ ተመችቶኛል

  • @tsehaydemisse6451
    @tsehaydemisse6451 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ የኔ ምርጫ ጎልደኑን ነዉ የወደድኩት ጥቁር ጫማ ባገር ልብሰ አልወድም

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ የአበሻ ቀሚሱም ያምራል በተለይ አጠር ያለውን ወደጄዋለሁ ❤️😍

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD bless you beautiful lady I’m loving your videos 👍

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ዘናጭ ነሽ ታምሪያለሽ 😍👍🏿

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢልስዬ ለኔ 1 ጎልደኑ 2 ቀዩ ነው

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መልካሟ ሴት ጥሩ ምክርና ትምህርት ነው!

  • @alembalaker9409
    @alembalaker9409 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ:ሁሌ:እከታተልሻለሁ:በጣም:አስተማሪ:ነው:ፔሮግራምሽ : እና:ምርጫዬ:Gold is the best

  • @derebeworqugmailcomcom
    @derebeworqugmailcomcom 2 ปีที่แล้ว +2

    Yena konjo setamie waw lebsum andegna new👌👌
    Selke teblashitobgn demst yelwm ena bemlket new videoshin aychi yechersekut💞💞💞

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በውነት 🙏♥️🙏

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እረጅሙው ቀሚስ በጣም ነው ያማረኝ አጭሩው ይለፈኝ የባለፈውን ልብስ አድራሻ ንገሪን አረንጎዴ ቢጫቀዩን

  • @berhanetsige8318
    @berhanetsige8318 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምታምሪዉ እኔ ወርቅማዉ ያምራል ባይ ነኝ

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 2 ปีที่แล้ว +2

    ውብ ነው አንቺም እንደዛው የኔ ቆንጆ😍💐

  • @alemat897
    @alemat897 2 ปีที่แล้ว

    Your positivity is amazing hope one day I will stand for myself

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 2 ปีที่แล้ว

    Elsye konjo tadelsh ejam tadelanale betam eytmaren new enkan adersh yeni konjo ❤️🌹💐 geta be bezh yebarksh

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ ዉይ የኔ ቆንጀ በቃ እህትም እንደዚ አትመክርም አመሰግናለሁ ኤልሱ ሁሉም ነገር እየለኘ ለራሴ የማላሰብ አንቺ ከመጣሸ በሁዋላ ተቀይረያለሁ 🥰🥰🥰

  • @ledut7400
    @ledut7400 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ከልብሽ ነው ምታስተምሪው። እናመሰግናለን

  • @tigesttigest7300
    @tigesttigest7300 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🙏 3 በጣም ያምርብሻል

  • @rozahailegnawe8541
    @rozahailegnawe8541 2 ปีที่แล้ว +3

    የእኔብ በጣምነው የምወድሽ ለሐበሽሤት አንደኛ ተምሣሊትነሽበቃ አንደኛ(፩)

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከሀበሻ ቀሚሱ ጋር ጎልደን ጫማው ዋው ነው ፏ ያደርጋል ከሁሉም

  • @salehsa7666
    @salehsa7666 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከልብ ነው ምታስተምሪው እናመሰግናለን

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @erkabneshwolde9065
    @erkabneshwolde9065 2 ปีที่แล้ว

    Gold is beautiful with Ethiopian dress

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስ I liked the Gold shoes better በተረፈ ሁልጊዜ ከልምድሽ ስለምታካፍይን እናመሰግንሻለን: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏽❤️

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ በጣም መልካም ሴት ነሽ

  • @tejetukashun4211
    @tejetukashun4211 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ።ኤልሲ ጎልደኑ ያምራል።

  • @simrettekle7333
    @simrettekle7333 2 ปีที่แล้ว +1

    Golden 👍

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 2 ปีที่แล้ว

    Thank u beautiful and bless lady Taberkie ❤❤❤

  • @woineabate1201
    @woineabate1201 2 ปีที่แล้ว

    You are humble teacher
    Bless you

  • @alemb4972
    @alemb4972 2 ปีที่แล้ว

    Amen enamesegnalen 1gna nesh yeiwnet tikurun enem aldegfewm

  • @Mimiagmasie
    @Mimiagmasie 2 ปีที่แล้ว

    The golden is perfect Elsiye

  • @mekdesmekdes162
    @mekdesmekdes162 2 ปีที่แล้ว

    Elsy enkuan aderesesh.ye ewnet newu yemilish chigru ko anchi hulum yamribeshal yemir ye germegnal ene.bergit asterim be sewu ena be negusu fit mogosin agegnech aydel yemilow kalu you are like that 🥰🥰 berchi

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው የሚገርምሽ ሁሉን ማረግ እችላለሁ ግን ሰነፍ ነኝ በጣም አነቃቃሽን ልብሴን ዞር ብዪ እንድፈልግ ጎበዝ ተባረኪ ።