ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
☎ ሪል ወርቅ ቤት! 0911354036 / 0912320708 ፒያሳ ሲኒማ አምፒር ጎን!
የወርቅ ብስኪት እንደ ብር ማስቀመጫ ያልተሰራ የለም?
24 ከረንት ስንት ነው
በስንት ነው የምትገዙት ለምሳሌ መሸጥ የሚፈልግ ሰው ካለ?
Whose shop is that? Is it owned by a member of the Prosperity Party?
ነጋዴዎ በጣም ጎበዝ ነች ስታስረዳ በጣም ነው የማደንቃት በርቺ አገሬ ስመጣ እናንተ ጋር ነው ምገዛው
🥰 ዋው በጣም ያምራል አንደኞ ወርቅ ቤት የፒያሳ ድምቀትና ቄጥ የሆነ ድንቅ ቤት ነው ወርቆቹም ገራሚና ውብ ናቸው ጎበዞች በርቱ!
በጣም ቆንጆ ነው ሳሮን በሰራችው ቪድዮ 2022 ቀለቤት ገዛሁኝ ለግራም 6000 በር ታማኝ ወርቅቤት ለሙሽራየም የምገዛላት ወርቅ ምርጫየ ከናንተ ነው።
የወርቅ ሻጯን በእውነት አለማመስገን አይቻልም:: ደጋግማ ወንዶች ቅሬታ እንዳላቸው ክኮመንት አንብቤያለሁ ብላ ማስታወሷ ምን ያህል በስራዋ ጥንቅቅ ያለች እንደሆነች ያሳያል:: እኛ ወንዶች በእውነት እናመስግንሻለን:: ዩቱዩበሯ ቢጠቅምሽ ስትጠይቂ ወንድንም ሴትንም ማዕክል አድርገሽ ስሪ:: ብዙ ተመልካችናተወዳጅ ትሆኛለሽ እንጂ አትጎጂም::
መቼም ቅቤ ነጋዴ ስለድርቅ ቢያወራ ማንም ባያምነውም ዋጋው እዚህ ዱባይ ካለው ዋጋ ጋር ሲነፃፀር እጅግ በጣም የተጋነነ ብቻ ሳይሆን በእውነት ኢትዬጽያ ማለት ሁሉም ነገር ደግሜ እላለሁ ሁሉም ነገር ዕጅግ በጣም ውድ ነው።በዚያ ላይ ይህንን ያህል ብር ከፍዬ ስገዛ ግን ግን ትክክለኛ ወርቅ ስለመሆኑ ገንዘቤን አውጥቼ ከመክፈሌ በፊት መመርመርና ማስመርመር እችላለሁ? ??
ሙሰሊም ወንድ ወርቅ ሀር ዳይመንድ አይፈቀድለትም ለሚሰቱ ለናቱ ለሴት ልጆቹ በሰጦታ ገዝቶ መመረቅ ነዉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እኔ ወርቅ የገዛሁት 20 years ago አንድ አስራ አራት ግራም ወርቅ 65፣18 ካራቱ ግራም 85 ፣የ22 ግራሙ ደግሞ 105 ብር ነበር ዛሬን አያርገውና ዛሬ ስሰማችሁ ደግሞ 12 ሺ ቢ ቀ ር ስ ወርቅ ባላደርግ
በደና ገዜ ገዚተሻል ባሁን ግዜ አይቀመስም ደምሪኙ ዉዴ
I like the Tigre culture werk
ወይ ጉድ ፒያሳ በፊት ንግሥተ ሳባ ወርቅ ቤት በጣም ርካሽ ነበር ለግራም 60,80,120 ነበረ ለነገሩ ዱባይም ጨምሯል የናንተ ግን በጣም በዛ በጣም ዋጋዉ
እባካቹህ መጀርያ የሌቦችን እጅ ቁረጡልን ከዛ ወርቁንለኛተውልን!:;
😂😂😂😂😂😂
እኔ የውጪ ወርቅ በዚህ ዓመት በግራም 6500 ብር ገዝቻለሁ የተስበረ ወርቅ ነበረኝ እሱንም ደሞ በግራም 5000 ነው የሻጥኩት በሚዲያ የምንሰማቸው ዋጋ በጣም የተጋነነ ነው እውነቱ ግን ሌላ ነው ወገን
በ2017 ከሆነ 11,000 ነው 21 ካራንት የገዛሁት
ወጣ ላለ ሀብታም የተከፈተ ነዋ ከግራም ጀምሮ
Those golds are real!
ቤቲዬ እንኳን ደስ አለሽ
ወርቂን አናታችን ላይ እንድወጣ ያደረግነው እኛ ነን ተባብረን ድንጋይ ነህ ብንለው ኖሮ ያኔ 😂
🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክ
😂😂😂😂
😅😅😅
ነበር😂😂
እኔምለው ሰው በአቅሙ እንዳይገዛ ነውዴ 45 ግራም በአንድ ላይ የምታደርጉት እና 75 ግራም ይመቻችሁ ለማንኛውም ።
ኤጭ የአሁኑ ድዛይኖች ወርቅ የእውነት አይመስሊም አርቴፍሻል ይመስላሉ ጣዕም የላቸውም።
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እጀራ ነው የራበዉ ወርቅ አይደለም መጀመሪያ ህዝቡ ሆዱ ይሙላ
ሁለታችሁ ብቻ ናቸሁ የምትገበያዩት ? ለሰው ለማሳየት ከሆነ ጎላ እያደረግሽ አሳይ ቀረፃ ይጎድላል
The price per gram is insane compared with Dubai.
አንደው ኣዲሳባ ወርቅ ይደረጋል
በጭራሽ የስፈራል
በጣም ያምራሉ
What the hills look great, but 12,000.00 seriously that’s not fair to buy as this time.
እየጨመረ ስለሚሄድ ትላላችሁ እንዴ ገበያ ይቀንሳል ይጨምራል 🤔ደግሞ መቀነስ አትመኝም እንዴ እንደ ዜጎች ጥቂት ሰው እኮ ነው ደልቶት የሚኖረው ::--በቅርብ ግዜ ከህንድ አስመጣሁ በትንሽ ብር የወርቅ አህጉር ሁኖ 10ሺ እንደቀላል ሲጠራ 🤔እረ ጌታ ሆይ ለብራችን ሞጎስ ስጠው 🙏🏿
እንደው ትንሽ አይሰቀጥጥሽም ስለወርቅ ስታወሪ ምግብ እንዴት እንደምናገኝ ማውራት ነበር የሚገባሽ ጉደኛ
ባትገዥም ማየቱ ተስፋ ነው ቲጅየ
የኔእናት ወርቅ ድሮ ቀረ እየየም ሲዳላ ነው
ምርጥ ገበያ ሽቱ ሻጭና ወርቅ ሻጭ ❤❤❤❤መሆን
With vat 13800 birr WOW! but it's beautiful....
የኢትዮጵያ ወርቅ ግን አርቴፊሻል ነው መቼም አልገዛም የሳዑዲ ወርቅ ዋዉ ነዉ
10:46 10:48
አድዋ ውስጥ ቦታ የሚያገኘው ምን አይነት ሰው(ብሄ.) ነው?😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Selfish all! Many are crying about losing their business.
ወርቅ ቤቶች ወርቅ ቅብ የሆነ አርተፊሻል ነዉ,የሚሸጡት የሚባለዉስ ምን ያህል እዉነት ነዉ??
Woohoo 🎉🎉🎉🎉🎉
እስኪ የገባው ይገረኝ አዱ ግራም ነው 12 ሺብር?
awo
Awo indeza nw
ዶላር የጨመረ ግዜ 21ግራም ወርቅ በ9 500 የገዛውት ብዙም አልጨመረም ተመስገን
21 giram sy hon 21 karenti nw wudee🥰🥰🥰
ከዚህ ሁሉ ዱባይ ሄደን አንገዛም በዛውም ሀገር አይተን በቅናሽ ወርቃችንን ሸምተን 🤣🤣🤣
ዱባይም ምንዛሬው ያው ነው
Eko beminizare saselaw Kuwaittim saudim Dubaiyim yaw new ke Ethiopia waga gar@@yordidemlie2594
Bhonem dubai terte alwe
የትኬቱ ብር እዛው ወርቅ ይገዛል
@@azeb3647 Sint new 1 giram Dubi?
ቤቲ በደንብ ነው ያብራራሽው
ብራስሌቱ ያምራል እና እኔ የምኖረው እሜሪካን ነው በምን መንገድ ልትልኪልኝ ትችያለሽ?
Yene wud mn chigr ale enen visa lakilgn yizhelsh lmta lemn ansmamm 😂😂❤
@@ZahraAbdulsemed😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂Mrt hesab
😍😍😍😍👏👏👏
Fertatalech werkun beged nw msetat yeza metdebat nw yemeselat 😊
እውነት አይነግሩም🎉
ካራንት ❌ካራት ✅
ኬታባታቹ የዘረፋቹት ነው?
😂😂😂😂😂ጥሩ ጥያቄ🙈🤔🤷🏾♀️
ኣቤቱ ሰው ምበላው ኣጥቶ እነዚ ስለ ወርቂ ያውራ አለው
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ሚበላው አላጣም። ስለ የት ሃገር እያወራሽ ነው። This is Ethiopia not.......
@@frehiwetyonas22የጠገበ መቼ የራበውን ያያል ለካ የራበው የለም
አረ ተው ባካችሁ አንኑርበት በሉ ሰብስክራይብ አድርጉ ወርቅ 😂😂😂😂
Pls ye wendoch tsegur bet eka waga
❤❤❤❤
12.000? Legram new?
12000/ግ 36000 በጣም ዉድ ነው
1 ግራም 12ሺ 😮😮😮😮😮
😭😭😭😭😭😭😭
normale nw😂
Koche koche yelalal 😮
ብርይነገርን
12,000
እንዴ አንድ ግራም ነው 12.000 ሸ ብር??
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
በጣም፣አርፍነው፣በቅረቡ፣ሳውዲ፣ገዛሁኝ፣፣ሲምነዘር፣አድነው፣የሳውዲ፣ጥራት፣አለው
በስንት ገዛሽ ሳኡዲ እኔም ልገዛ አስቤነዉ
@@ekramweleyuwa1207 ሀያ፣አድ፣ካራት275,፣እርያል፣አሁን፣አትግዢ፣ትንሽ፣ቁዪ
@@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር ምንዛሬ መቼ ይቀንሳል ብለሽ እየጨመረ ነዉ የሚሄደዉ ከ3 አመት በፊት በ220 ነበር የገዛሁት 22ካራት
@@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር ግንኮ ትክክል አይመጣም ሂሳቡ እደት 13 ግራም ብቻ በ5500 ገዛሽ በ275 ከሆነ
@@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር የዛሬን አያድርገዉና ከ6 አመት በፊት 165 ስገባ ሴቶዮዬ ኧረ ዉድነዉ እያለቺኝ በ5000 ሺ ሪያል 28 ግራም ገዛሁኝ 22 ካራት አሁን 5ሺዉ ግማሹን እንኳን አልገዛም
ወርቅ ቤት ሰራተኛ ሆና ካራት እንደሚባል አታውቅም? ካራንት ትላለች!!
እኔም ጆሮዬ መስሎኝ ነበር
Proffesionally karat is the right name
Karant is not correct
❤❤❤🎉🎉🎉
ያገት ቀለል ያለ አታሳይምዴ ቢያስ 6ግራም ምናምን
የትነው
Koy xeyake alegne werke sderg shaine ymiyadergew lemn ydebzexal .melkun yaxal
ክክክክ አጃጃጃጃኢኢኢብ ያስብላል 12000 ሺ 1ግራም ያላገባነዉ በወርቅ ላናገባነዋ ወይ ጉድ
Ende yeagerachen werkes
ኢቶ ለመሽጥ እጂ ለመግዛት አያስተማምንም😅
Carat newu yemibalewu caramt aybalim
Sintu yalekesebetin bota kentiba minamin bilesh talekelikiyalesh
Majiratun mayfelg😅
አሁን ግራም 10000 ብር ነው አንቺ ጋር ለምን ጨመረ
እኔ ግን የኢትዮጵያን ሰው በሽሮና በበርበሬ ያላመኩት በወርቅ ሙቸ አላምናቸውም 😂
አይይይይይ😂😂😂😂😂😂
እዉነት ነዉ የወርቅ ቅብ የሆነ አርተፊሻል ነዉ ይባላል። አንዲት ሴት ከፒያሳ ገዝቼ ዱባይ ልሸጥ ስሄድ ወርቅ አይደለም አሉኝ ያለች ሴት ሰምቻለሁ።
@@Zeritu-r8o አው ምንም የሚታመን ነገር የለውም እኔ ብዙ ጊዜ ሽሮ በርበሬ ገዥቸ ስነፍው ወላሂ ነው የሚልሽ ጥቁር ድንጋይ አስገብተውበታል ሚዛን እድደፍ አሁን በቅርብ ሽሮ ነው ብየ ገዝቸው እህል የተቀላቀለበት ስሰራው አጠቋቆሩ በርበሬው ሲለባለብ ስነፍው አሰር ነው እረ ሀበሻ አያለፉለት እኛ በሪያል በጥሩ ብር እየገዛናቸው ጥሩ ነገር ቢያበሉን ምን አለበት አይለፉላቸው ገንዘቡንም አይባክላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
arti imeslal . ieha besha iamrall.
እኮ 😂😂😂😂😂
Are most jewelry store owners still Junta Woyane bandas? Just wondering 😂
Your profile contradicts with your comment because Mandela was peace preacher but you are hate inciter.
ወርቅ ጅንታ ብቻ ነው የሚየደርገው አማራ ወርቅ አየቅም
“በጣም ሻይኒ ያረጋሉ”😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቢቀርስ ቋንቋ መቀላቀል
Video sisera kamerawin. Wede. Werqu. Bedemb. Inditaye. Qereb. Adirgiw
ሪም የታለች 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂በቃ እንደምንም ብየ ባህሬን ልግባ
ባህሬንብሶል ዉድነዉ ባየሽ ከዚጋ ሣስበዉ ኢትዮ መግዛት ይሻላል እዚ የግራሙንብቻ አይደለም የሚያስቡት ደሪባ የዲዛይንየጃቸዉ የሰሩበት ሁሉንም አስበዉ ብሩ ፎቅነዉ
አገርም እኮ የወርቁን ብቸ ዎጋ አይደለም የሚያስቡልሽ ውደ የቫት ገለመሌ አስበው ቁልል ነው የሚያደርጉት@@SOFYe-TIKUYE
😏😏😏😏🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭❤❤❤🤣🤣
ጋዜጠኛ ሹሩባ ለምን አርገሽ አትሄጂም?
ድሮ 18 ካራት የነበረውን ሁሉ 21 እውነት? 18 ከሀገር ጠፋ? 12000 ከታክስ በፊት ነው 😂😂😂 ለምን ከነታክሱ አትነግሪንም 13800 ብር ከ15% ታክስ ጋር::
How about for customers who are not Christians and don't need your cross? Do you have any other options? 100 dollars per gram is expensive 😂
በግራም 12,000???? ኡኡኡኡ
አንድ ግራም ነው 140000ሺ
😮😮😮😮😮😮😮
እዉነት በጣም ከባድ ነዉ😮😮
ወርቅ ሰማይ ነካ
ደምሩኝ
ባይደረግስ በግራም 12000
Bale yatenaki😂😂😂😂
ጥንብ ላንቺ ቤት ስለሰጠችሽ ነው ስንቱን ደሀ ነው ያስለቀሰችው አጨብጫቢ ሁላ
ወርቂ
እንዴት ሁኖ ነው 21 ካራት18 ካራት አንድ አይነት ዋጋ ሁኖ የሚያውቀው ግን?🤔🤨🙄😊
እኔም ግራ ነዉ የገባኝ።
You are ignorance selfish for not even caring about the people lost the homes and businesses. You right it’s your time now
ምነው?

ካራንት ❌
ካራት ✅
ኬታባታቹ የዘረፋቹት ነው?
😂😂😂😂😂ጥሩ ጥያቄ🙈🤔🤷🏾♀️
ኣቤቱ ሰው ምበላው ኣጥቶ እነዚ ስለ ወርቂ ያውራ አለው
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ሚበላው አላጣም። ስለ የት ሃገር እያወራሽ ነው። This is Ethiopia not.......
@@frehiwetyonas22የጠገበ መቼ የራበውን ያያል ለካ የራበው የለም
አረ ተው ባካችሁ አንኑርበት በሉ ሰብስክራይብ አድርጉ ወርቅ 😂😂😂😂
Pls ye wendoch tsegur bet eka waga
❤❤❤❤
12.000? Legram new?
12000/ግ 36000
በጣም ዉድ ነው
1 ግራም 12ሺ 😮😮😮😮😮
😭😭😭😭😭😭😭
normale nw😂
Koche koche yelalal 😮
ብርይነገርን
12,000
እንዴ አንድ ግራም ነው 12.000 ሸ ብር??
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
በጣም፣አርፍነው፣በቅረቡ፣ሳውዲ፣ገዛሁኝ፣፣ሲምነዘር፣አድነው፣የሳውዲ፣ጥራት፣አለው
በስንት ገዛሽ ሳኡዲ እኔም ልገዛ አስቤነዉ
@@ekramweleyuwa1207 ሀያ፣አድ፣ካራት275,፣እርያል፣አሁን፣አትግዢ፣ትንሽ፣ቁዪ
@@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር ምንዛሬ መቼ ይቀንሳል ብለሽ እየጨመረ ነዉ የሚሄደዉ ከ3 አመት በፊት በ220 ነበር የገዛሁት 22ካራት
@@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር ግንኮ ትክክል አይመጣም ሂሳቡ እደት 13 ግራም ብቻ በ5500 ገዛሽ በ275 ከሆነ
@@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር የዛሬን አያድርገዉና ከ6 አመት በፊት 165 ስገባ ሴቶዮዬ ኧረ ዉድነዉ እያለቺኝ በ5000 ሺ ሪያል 28 ግራም ገዛሁኝ 22 ካራት አሁን 5ሺዉ ግማሹን እንኳን አልገዛም
ወርቅ ቤት ሰራተኛ ሆና
ካራት እንደሚባል አታውቅም? ካራንት ትላለች!!
እኔም ጆሮዬ መስሎኝ ነበር
Proffesionally karat is the right name
Karant is not correct
❤❤❤🎉🎉🎉
ያገት ቀለል ያለ አታሳይምዴ ቢያስ 6ግራም ምናምን
የትነው
Koy xeyake alegne werke sderg shaine ymiyadergew lemn ydebzexal .melkun yaxal
ክክክክ አጃጃጃጃኢኢኢብ ያስብላል 12000 ሺ 1ግራም ያላገባነዉ በወርቅ ላናገባነዋ ወይ ጉድ
Ende yeagerachen werkes
ኢቶ ለመሽጥ እጂ ለመግዛት አያስተማምንም😅
Carat newu yemibalewu caramt aybalim
Sintu yalekesebetin bota kentiba minamin bilesh talekelikiyalesh
Majiratun mayfelg😅
አሁን ግራም 10000 ብር ነው አንቺ ጋር ለምን ጨመረ
እኔ ግን የኢትዮጵያን ሰው በሽሮና በበርበሬ ያላመኩት በወርቅ ሙቸ አላምናቸውም 😂
አይይይይይ😂😂😂😂😂😂
እዉነት ነዉ የወርቅ ቅብ የሆነ አርተፊሻል ነዉ ይባላል። አንዲት ሴት ከፒያሳ ገዝቼ ዱባይ ልሸጥ ስሄድ ወርቅ አይደለም አሉኝ ያለች ሴት ሰምቻለሁ።
@@Zeritu-r8o አው ምንም የሚታመን ነገር የለውም እኔ ብዙ ጊዜ ሽሮ በርበሬ ገዥቸ ስነፍው ወላሂ ነው የሚልሽ ጥቁር ድንጋይ አስገብተውበታል ሚዛን እድደፍ አሁን በቅርብ ሽሮ ነው ብየ ገዝቸው እህል የተቀላቀለበት ስሰራው አጠቋቆሩ በርበሬው ሲለባለብ ስነፍው አሰር ነው እረ ሀበሻ አያለፉለት እኛ በሪያል በጥሩ ብር እየገዛናቸው ጥሩ ነገር ቢያበሉን ምን አለበት አይለፉላቸው ገንዘቡንም አይባክላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
arti imeslal . ieha besha iamrall.
እኮ 😂😂😂😂😂
Are most jewelry store owners still Junta Woyane bandas? Just wondering 😂
Your profile contradicts with your comment because Mandela was peace preacher but you are hate inciter.
ወርቅ ጅንታ ብቻ ነው የሚየደርገው አማራ ወርቅ አየቅም
“በጣም ሻይኒ ያረጋሉ”
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂